"የአባትነት ፍቅሩን ሳልጠግበው አመለጠኝ" ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
ወይኔ ሄኒ በጣም ይገርማል ከ12 አመት በፊት ነበር እኔም ባለቤቴም የምናውቀው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ኮስታራ እናት ነበረችው እሱ እንዳለው በጣም የሐብታም ልጅ ነበር የሚመስለው እናቱ ስትሞት ለድርጅት እንደተሰጠ ነበር የሰማነው አሁን ሳየው ከቤተሰብ ጋር በመሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ አክስትም ለዚህ ዋጋ ከፍላለች ከመላው ቤተሰቧ ጋር እግዚአብሔር ለክብራቸው ኢቢኤስም ክበሩ👏👏👏👏🙏
ማርያምን ያስለቅሳል
ዮን የኔ አባት ልጁን ምያቅፍዉ ሳው ልቤ እየፈልግ አቀፍካዉ ደስ አለኝ ሕፍፍፍ የኔ ምስክን ደሞ አክስቱ እደም ና ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Hg
ይህንን ፕሮግራም ማየት እዝነትን ያስተምራል ። ዮናስ በጣም ሸጋ ሰው ነህ ። አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ ።
Yonase bexam teru seaw naw
@@annahayle6296 👍👍👍
አቤት ዬኒ ጨዋ የሚለው ቃል ላንተ በቂ አይደለም። ልዩ ነህ። እንዴት ይህንን ላይክ አታደርጉም ?? ላይኩ በቂ አይደለም!!!
እናትም አባትም ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥህ እኔም ስለ አባት ሲነሳ እባዬ ይቀድመኛል በልጂነቴ ነው አባቴን ያጣሁት
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ስታቅፍው አባቱ እንደቃፍው ነው የተሰማኝ በእውነት
ወ/ሮ መሠረት አድናቂሽ ነኝ።እግዚአብሄር ሰዎች ሁሉ የሚያውቁሽ ያድርግሽ።ልጆቹን በሀሳብ አሰባስበሻቸዋል።
ዮኔ ልዬ ሰው ነህ አንተን እምገልፀበት ቃል የለኝም ዬኔ የኔ ሰው አክባሬ እግዚአብሔር ይባርክህ
የእናት የአባት እዳ ለልጅ እኔ ልንቀጥቀጥልክ የኔ ልጅ እባካችሁ አባቶች ልጅ ጥላችሁ አትሂዱ እናትም ዝም ብላችሁ አትውለዱ እዳው ለልጅ እየተረፈ ነው በስንቱ እናልቅስ በአላህ
😥
አላህ ከትልቅ ቁም ነገር ያድርሳችሁ ልብ ይሰብራል 😭😭
የኔ ቆንጆ አይዞህ ዮኒ ተባረክ!!ደሞ በጣም ሚገርሙ ቤተሰቦች ሰቶሀል አገር ሰላም ሲሆን ብዙ ሰው ምታገኝ ይመሥለኛል ለሁላችሁም እግዚያብሄር መልካም አባት ነው።
አይዞህ የኔ አባትዬ ከምንም በላይ ምርጥ የሆነች አክስት አለችህ ከእናትም በላይ የሆነች ደግሞም በአዲሶቹ እህት ወንድሞችህ ተፅናናለህ አባት እና እናትህም ቢኖሩልህ ጥሩ ነበር ነገር ግን ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነና የሆነው ሆነ መፅናናቱን ይስጥህ ቀሪ ዘመንህን የደስታ ያድርግልህ ለአክስትህም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
አክስትህ በጣም ጥሩ እናት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ
ዩኒ ሄደህ ልጁን እቅፍ አድርገህ ስታፅናናው በጣም ነው ያስደሰትከኝ!! ፍቅራችሁ ይብዛ!🙏
የምር ልብ ይሰብራል አይዞህ ወንድሜ ከቀሩት ቤተሰቦችህ ጋ በሰላምና በፍቅር ያኑሩህ አይዞህ ነገሩ ከባድ ቢሆንም ግን ምንም አይደረግ
በዚህ አለም ሙሉ ነገር የለም ስለ ሁሉም እልኸምዱሊሌ እኳን ደስ አላቹ
እህትደምሪኝ
@@TUBE-rv9zs እሺ እንደማመር አዲስ ጀማሪ ነኝ
@@ሐጀርRUclips እሽ የኔውዲ እደምረሻለሁ ምንአዩኔ
አሜን ተባረኪ ትክክልነሽ
ውይ እኔ ልንቀጥቀጥልክ የኔ ጌታ ሰውነቱ ተንቀጠቀጠ በማዳም ኩሸና በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረሰኩት የኔ ወንድም አባትክን ባታገኝም እህት ወንድሞችክን ሰላገኘክ በጣም እድለኛ ነክ እኛ ቤተሰብ ነን ብሎ መምጣት እራሱ በጣም ትልቅነት ነው ክበሩልን በጣም ገራሚ ቤተሰቦች ናችው
ሰላምየ ደምሪኝ
ወንዶች እባካቹ በየቦታው እየወለዳቹ ለልጆቻችሁ ሰቀቀን አትሁኑ።
ደምሩኝ
መቼ ይገባቸዋል 💔
ጦሳቸው ለልጃቸው ይተርፋል
Esun eko new yemlew just like my father
Leza naw enem salageba alweldm biye kuch yalkut.....
ወሊሶ ግቤ እርሻ ልማት አጎቴ ሞላ አባተ የምታውቁት ካላችሁ። ሄኖክዬ እንኳን ደስ አለህ ከቤተሰቦችህ ጋር በመቀላቀልህ።
አክስትህ በጣም ልዩ ሰው ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ዋው ኢቢኤሶች በጉጉት የሚጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ዮኒ & ፀዲ ስወደችሁ
እደት እዳሳዘንከኝ የኔ ሚስኪን ወዲም ትግራይ ውስጥ ያለውን ችግር አላህ አስቶላቸው ለመገናኘት ያብቃችሁ
እህት ደምሪኝ
አክስትየው ምስጋና ይገባታል ለዚህ ያበቃችው። እድሜ ይስጣት
ዮንዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
አይዞህ ወንድሜ አላህ ያበርታህ ።ሁላችንም ቀናችንን እምንጠብቀው።በርታ
ዮኔ መልካም ሰው ትታጥናናቸው እቅፍ እያረግህ እግዚአብሔር ይባረክህ ኢቢኤሶቺ በጠቅላላ ተባረኩ
ዮኒ እንዴት ነጭ ልብ ነዉ ያለክ ለሰዉ ክብር ለስዉ ያለክ ፈቅር እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ
ደስ ይበልህ ኔኖክና እህት ወንድሞችህ ኩባ የምትኖሩ ብዙ ሀበሾች አሉ ተባበሯት ለኔኖክ አክስት እናት
አሁን አንቺ እንጀራ እናት ልትባይ ነው ስም ነው እንጀራናት ጥሩ ሴት ነሽ አክስትየም ለዚህ ቁም ነገር አበቃሽው ተባረኩ አይዞህ ጥሩ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለሀል ተመስገን
ኧረ በእግዚአብሔር ሰዉ ከወለደ በሃላ መለያየት ባልኖረ ኡኡኡኡ ያማል በርታ የኔ ወንድም አይዞህ
በጣም ይግርማል የልጁ ጉጉት እደዚህ አልነበረም ሲቀጠቀጥ በጣም ነው ያሳዝነኝ ልቤን የነካው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ገራሚ ታሪክ ያ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የካላዩ ባለቤት እድሜና ጤና ይስጦት
እውነት ነው
አስለቀስከኝ እይዞህ ማዐረይ አባትህ ደግ አባት ነበር ካልአዩ ማለት እንዴት ብየ ልንገርህ ለኔ የእህቴ ባል ነበር ከእህቴ ሴት ልጅ ወልዶዋል መቀሌ ያለችው ሄኖግየ አይዞህ ብዙ ቤተሰብ ነው ያለህ welcome to our family ወንድሜ🙏
እግዚአብሔር ያፅናህ በእህት ወንድሞችህ ተፅናና አይዞህ ጎበዝ ተማሪነህ ተምረህ ቤተሰብ ያሳደገችህን አክስትህን አስደስታት ።
ስልካቸውን የምታውቁ ለኩልኝ
ሁሉምየሚገርም መልካም ሰዎች ናቸው ። እንኩዋን ደስ
አላቹ። መልካም አክስት መልካም የጀራእናት መልካም እህት
❤❤❤
ወንድሜ አይዞህ ሰውነቱ ተንቀጠቀጠ ውይ 😢 እንኳን የተቀሩ ቤተሰብህን አገኘህ!! ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የኔ ሩህሩህ ሄደህ ከጎኑ ስታቅፈው ደስ አለኝ::
እኔ ራሱ ባቀፉት እያልኩ ነበር
እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ማነው እኔ ልገጥቀጥልሕ አይዞሕ 😢😢😢አዛዘነኝ
እኔ
እኔ
እኔ አለው የምር
እኔ አለሁ እህቴ ሰለጠፍችብኝ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክኒያቱም አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች በ1995 ወደ አ አ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻውን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ
@@حبيبحبيب-ل6ك,
ኡፍፍፍፍ ፅናቱ ይስጥህ 😭😭😭😭 ኧረ ውሃ ለምን አሰጣቸውም እደዚ ሚደነግጡ ሰውነቱ እደት ነው ሚያቅጠቅጠው የነበረ 😭😭😭😔😔😔
ማማየ ደሞሪኝ
@@Tsehay1261ነይ ቤተሠብ እንሁን
በስማም ይሳዝናል በጣም መጽናናቱን ይድላቹሁ ለልጅ ልብ የሚሰብር መርዶ ነዉ በእዉነቱ ከሆነ
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሄኖክ ታሪክህ በጣም ያሳዝናል ቢሆንም ግን ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ ለትምህርት ከጭለማ በሃላ ብርሃን አለ😭♥
😭😭😭በዚች ምድር ማንም ሚቀር የለም ሁሉም በተራ ይሄዳል ይሄ የኪራይ ኑሮ ነው ወንድሜ እኔም ወላጆቸ በአንድ ቀን ሞቱ በመኪና አዳጋ እና አይዞህ እህት አግኝተሀል
የኔ ቆንጆ አይዞህ በርታ እህት ወንድም አለክ ከዛበላይ ደሞ ምርጥ እናት አለክ አይዞህ በርታ ፈጣሬ ያፅናክ 😭😭😭
በለቅሱ ጀምሬ በለቅሱ ጨረስኩት አክስቱ ፈጣሪ ዕረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ዮኒ ትልቅ ቤተሰብ ነው ያሳደገ ፈጣሪ ይቀፍህ ደስ አሰኘህኝ ተነስተ ስታቅፈው
ወድሜ አይዞህ ካጣከው ይልቅ ያገኘኸው ይበልጣል ቤተሠቦችህ ጋ በደሥታ እድትኖር እመኝልህ አለሁ ምርጥ ቤተሠብ ምርጥ አክሥት
ዮኒዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እሚያበረታታ አደበት ነው ያለህ
ዋው በጣም ደስስስ ይላል ሄኒዬ እናት የሆነች አክስት ስላለችክ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ፈጣሪ ያክብራችው ሁላችውም
እንዴት ልብይሰብራል አባቱን ቢያገኝ ብዬ ተመኝቼ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አረገ መልካም አክስት መልካም ቤተሰብ እህት ወንድሞች ማግኘት መታደል ነው ሄኖኬ አይዞህ
ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ የፍቅር ዘመን የመጠያየቅ የመረዳዳት ዘመን ይሁንላቹ ወገኖቼ
ዮኒዬ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ 🙏🙏🙏🙏
በጣም ልብ ሰባሪ ነው እንኳንም አባትህን ብታጣም እህት ወድም በማግኘትህ እግዚያብሔር ይመስገን አይዞህ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ በርታ አይዞህ 🙏🙏🙏
ኣይይ የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናህ በህወት ላይ ብዙ ፈተና ያጋጥማል ጥሩ ኣክስት ስለሰጠህ እግዘአብሔር እመስገን
አይዞህ በርታ ጥሩ እናት ናቸው ፈልገውህ መምጣታቸው ጥሩ ስለሆነ ነው ሁለተኛ እናት አገኘክ
አልሀምዱሊሏህ አለነኢመተልኢስላም አላህየሹክርይገባህ አልሀምዱሊላህ
አአክስት ብቻ አይደለሽም እግዚያብሔር የመረጠሽ መልካም ሰዉ ነሽ
ebs እባካችሁን በሕይወት የሌሉ ሰዎችን መረዶውን በቤታቸው ውስጥ አድርጉት ይህ ከባህል ውጭ ነው
እኔ እራሱ አባቴንና ቤተሰቦቹን ባገኝ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይርዳኝ🙏
ወይ ያሳዝናን በጣም ሀገር ተሁኖም መለያየት አይዞህ ወንዲሜ በርታ
ኢብኤስ ምን ቃል ይገልፀዋል በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስስስስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
አይ ዮኒ እጅግ በጣም መልካም ሰው አብረህ ታለቅሳለህ ታፅናናለህ
ኡፍፍፍፍፍ በለቅሶ ጨምሬ በለቅሶ ጨርሥኩት😢😢😢💔የኔ ወንድም አይዞህ በጣም ነዉ ልቤ የተሠበረዉ💔💔😢
ዮኒየ ፈጣሪ ይባርካቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔ በጣም ነው ይህን ፕሮግራም የምቀታተለው በኡነት እንባየን ጨርስኩት 😢😢😢😢😢
ሰውየው በየሄደበትነው የወለደው ያሳዝናል😥😥😥😥😭😭😭ሄኖክየ አይዞህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
በኮመንትህ ልሳቅ ወይስ ልዘን😂😓
@@rahilove9599 ሴትነኝ ወንድ አይደለሁም ሲቀጠል ምንም አያስቅ ያለጋብቻ በየቦታ መውለዱ ያሳዝናል እንጅ አያስቅም
@@teegi5884 ልክ ነሽ የኔ ውድ 😭
@@rahilove9599 ወላሂእያለቀስኩ. ነበር ክፉጥርስ አሳቀችኝ😪😪
@@teegi5884 በትክክል
የኔ እናት ይንቀጠቀጣል ሲያሳዝን አይዞህ ወንድሜ 🙏🙏😥😥💔
ወላሂ እደት አጀቴን አደበላኝ የኔማር ገናበልጅ እድሜህ ፍቅራቸወን ሳታውቅ። እኔቀጥቀጥልህ😭😭😭😭😭😭😭እዝህ ላደረሰችህ ላክስትህ እረጅም እድሜ እድሁም ለኢ ቢኤስ😍😍😍
እደት እዳለቀስኩ እህትደምሪኝ
እዴትያማል በጌታ በልጅነቱ መከራው በዛበት ይሁን እግዚአብሔር ዘመድ ይሁንህ።
የኔ ጌታ አይዞህ ሁሉንም ማጣት ቢከብድም አይዞህ እህት ወንድም አለህ
የኔ ጌታ የእናት የአባት ፍቅር አተክ ማደግህ እውነት ልብ ይነካል አክስትየው ጀግና ነሸ ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልሸ በዚው ቀጥይ ሄኖኬ አክስትክ አኩራት
ዩንየ የኛ ምርጥሠው ከሚሥቁት ጋር ስቀሕ ከሚያለቅሡት ጋር አልቅሠሕ የኛ ገራገር ኑርልን
የፈጠረህ አምላክህ ለቤቱ ስራ ፈልጎህ በቃ ወርቅ ይሁን ዘመንህ
ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞህ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያፃናናችሁ እህት ወንድም አግኝተሃል ሃዘኑ ቢከብድም አይዞህ
ዮናስ የሄኖኬ ታሪክ የኔም ነው
አባቴ እደወጣ ከቀረ ቆየ ይሙት ይኑር እንኳን ሳላውቅ ከ 15 አመት በላይ ሆኖታል
የእግር እሳት ሆኖብኛል 😭😭😭 አባቴ በጣም ናፍቆኛል በጣም ጥሩ አባት ነበር አባቴ ዮኒ
አንዴት ላግኝህ አግኝቼ ባወራህ ደስ ባለኝ ነበር
ካለም ከሞተም ስለአ አባቴ የሚነግረኝ አድሰው ባገኝ ጥሩ ነበር በእውነት ሔኖክ እድለኛ ነው
እህህህ ብቻ ሆኜ ቀረሁ ወገኖቼ 😭😭😭😭አባቴ መኮንን ከበደ ቡኔ ይባላል 7 ልጆቹን ትቶ እደወጣ እደዋዛ ቀረብኝ የኔ አባት 😭😭😭😭 ዮኒ ኮሜንቴን ካነበብክ ፃፍልኝ አድራሻህን ባውቀው ጥሩ ነበር የምታነቡ ወገኖቼም ተባበሩኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እማጸናለሁ ኢቢ ኤስ አዘጋጆችንም ሳመሰግን ከልቤነው መልካም ስራ ለራስ ነውና በርቱልኝ እላለሁ 🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
የኔ መኖርያዬ ድሬ ደዋ ነበርዋን ቀበሌ 0 3 ነው ዮኒ አንተም የትምህት ቤቴ አስተማሪ ነበርክ እኔ በደንብ አውቅሃለው አዲስ አበባ ከገባህ በኃላ አድራሻህን አላውቀውም የሀገሬ ልጅ 🙏🙏
አላህ ያገናኝሽእህት
አላህ ያገናኝሽ
አሜን አሜን ወገኖቼ
ሄኖክዬ አይዞህ ሁሉም ኢትዬጵያዊ አባትህም እናትህም ነን በርታልን ጠንከር በል ጐብዝልን ፡
አላህ አልቀደረውም እና ባገኘሀቸው ቤተሰቦች ተደሰት ወንድም 😭
በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር ጥሩ ያደርስክ
ሁል ግዜ ነው የማለቅሰው ይህን ፕሮግራም ሳይ
ሰላምየደምሪኝ
EBS እግዚአብሔር ያክብራችሁ ልብ የሚነካ ነገር ነው ግን እህት ወንድሞቹን ስላገኘ ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️
በእዉነት እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም አይዞህ ትልቅ ቦታ ያደርስህ አባ ልጄን መሰልከኝ የኔ ጌታ አይዞህ
Ayizok ish yenea geta berta bel .yoniyea yelijochi abat hun nef amt nur siwedik.ebs tebareku.
ምርጥ ስራነው በርቱ ሰላምለሐገራችን ይሑን👐😢ወለጋ ዬኔእናት አስለቀሱኝ አይሞት ዬኔምአባቴን በስዴትአጥቻለሁ ያማል
ዩኒ የኔአባት ረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹✌️
እንደው እውነት የሆነ ያልገባን ነገር አለ; ወንዶች እዛም እዛም እየወለዱ ልጆች እና ብዙ ቤተሰብ እንደዚ እድሜ ልክ የሚከፍሉት ነገር::
ችግርኮነው፡አሁን፡ካለመተዋወቅ፡በዚህ፡መልኩ፡ወንድም፡እህቱን፡የሚያገባ፡ስንቱነው፡ይህሄ፡በሉ፡ሀደራቹሁን፡ፊቅር፡ስጡት
እዉነት ኢቢስ እናመሰግናለን ለምተደርጉት ነገር ወንድሜ አይዞክ በጠምየሰዝናል እንኳን በሰላም ተገናኝክ ከቤተሰበችክ
አክስትህም ጠንካራ ናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣት።
ጀምሬ እስክጨርሰው በእባ አይዞህ ወንድሜ ከባድ ነው አጠገባችንም ሆነው አልጠገብናቸውም
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን ደስስስስ አላችሁ እኔ ግን እስካሁን እንባዬ አል ቆም ብሎ አስቸግሮኛል አክስቲቱ የተለየች ናት እግዚአብሔር እም ልክ ውለታሽን ይክፈልሽ ወድጀሻለሁ እማዬ 😢❤❤❤
ዮኒ መቸም መልካም ነህ ሀቂቃ መልካም አይገልፀውምተባረክ
ዮኒ ያንተን ልብ ለሁሉም ኢትዮፒያዊ ይስጥ።
የአላህ በጣም ከባድ ነዉ አይዞህ ሄኖክ 😥😥 ሴትየዋ ምርጥ ናት የአባትየዉ ሚስት
ወንድም ሆነ ሴት ልጅ ወልዶ ከሆነ እንደምንም ልጆችን ማገናኘት ጥሩ ነው የዚህ ልጅ ልብ በጣም ህንደተስበረ ያሳያል
የኔ አባት በጣም ነው ያሣዘነኝ ልጁ ታሪኬን አሥታወሥከኝ እኔም አያት እና አክሥት ናቸው ያሣደጉኝ አባቴን ወንድሞቸን አላውቅም በማፈላለግ ወንድሞቸን ሥደት ላይ ሁኘ ተዋወኩኝ ግን የአላህ ፈቃድ ሆኖ አንዲኛው ወታደር ነበር አይኑን ሣላየል ነው በሞት የተለየኝ
ዮኒዬ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤
የኔ ቆንጆ አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናህ
አይ ወንድ በየቦታው ይወልዳሉ በየቦታው ማግባት ልጆችንን ማሰቃየት አፈር ብሉ እደዚ እምታረጉ አርግዛቹ ስለማትታዩ በየቦታው መውለድ ውይ እኔ እንባ ይፍሰስላቹ
በጣም የምዋደቻ በጣም የምያከብራቹ ebs ች ዋዉ ወድም እህቱን ስለጋኜ በጣም ደስ ብሎናል
ግን አበቱን ስለታጋኜ የፋጣትዛዝ ነዉና ፋጣር ፅናቱን ይስጣቹ😢
የኔ ጌታ አይዞህ እኔ ልቀጥቀጥልህ 💔😭😭😭አይዞህ እንኩዋን እህት ወንድሞችህን አገኘህ በርታ ጠንካራ ሁን
አባት ማጣት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል የአባት ናፍቆት የኔ ጀግና አይዞህ
በቃ አባቶች ወልደዉ ዞር ብለዉ አያዩም አይዞህ የኔ ልጅ አባትህንም ነፍሱን ይማረዉ
Yoni you are really a blessing to those kids. May God bless you. I am really glad he found his sister and brother
የኔ ወድም አባትን በተስፋ ሲጠብቅ መቸም ማየት እንደማይችል ማወቅ ስሜቱ ከባድ ነው አብሽር እህት ወንድሞችህ ጋ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዉይ የኔ አባት አይዞህ አታልቅስ ያማል በሕይወት ብታገኘዉ ጡሩ ነበር
Yonas , you are so unique! I have seen real humanity in you.
So true!
አህ ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናና እናትህን በልጅነትህ ወሰደብህ አባትህን አታቀውም ነበር እሱም አረፈ ሲሉ እንኳን አንተ እኔም አልቻልኩም ወላሂ ለኔም ከብዶኛል😭😭
አይዞክ የኔወንድም አላህ ያበርታክ
ዮኒና ፀጊ ቤተሰቦቹም ተባረኩ!!! አይዞህ ብዙዎቹን አግኝተሃል።