Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Etv የተላለፈው ፕሮግራም ምናልባትም አሁን ላይ ለ Ebs ቢሰጥ እና ቢተላለፍ የብዙ እናቶችን እንባ ያብስ ይሆናል እናም እባካችሁ etv እና ebs ተባበሩ🙏🙏
Betam arif hasab new etv ena ebs yengageru
ይሄ ጥሩ ሀሳብነው
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.htmlruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ውይ የዝች ደግሞ የተለየ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ እኔን ድንግል ማርያም ትርዳሽ🙏🙏🙏
አቶ ዘይኔ እባክህ በቀና ልቦና አስበህ ልጆቿን አገናኛት። ላንተም የህሌና ሰላም ትገኛለህ ። እ/ር ሁሌም ከተጎዱ ሰዎች ጋር ነውና .....??
EBC መረጃ ክፍል በዛን ወቅት የታየውን ፕሮግራም አውጥተው ቢታይ እንደሚገኙ 100 % እርግጠኛ ነኝ
i was thinking the same, this make to journey shhorer
ትክክል ዶክሜንት ይኖራል
እኔም ኢሔን ነው የሳብኩት ፈጣሪ ያገናኛቸው
በትክክል እግዚአብሔር እንባዋን ይዳብስላት
ልክ ናት ይሄን ፕሮግራም አስታውሳለሁ ፣ የሀገርውስጥ ጉዲፈቻን ለማበረታታት ብዙ ፕሮግራሞች ተሰርተዋል ዶክሜንቱቢጣራ የሚገኝ ይመስለኛል ፡፡ ፈጣሪ ይርዳት፡፡
የኔ እናት አላህ ከልጆችሽጋ ያገናኝሽ የተለየ እርዳታ ይደረግላት
ምን ዓይነት ጭካኔ ነው እናት እኮ ናት በልጆቿ ላይ መወስን ያለባት እንዲያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ አንተ እኔ ልወቅልህ እኔ ልወስንልህ የሚል ነው።
ኢቲቪ አረካይቭ ውስጥ ከለ ዶክመንታሪ ው ቢፈለግ የኢቲቪ ሰራተኞች በናንተ ተስፋ አለን
ዉይ የኔ እናት መድሀኒያለም እንባሽን ያብሰዉ አይዞሽ እንባሽ ፈሶ አይቀርም አባት አቶ ዘይኑ እባክህን እዉነት አዉጣ
አቶ ዘይኑ ተብዬው በጣም እራስ ወዳድ ሰው ነው ...ግዴታህ ነው ፈልገህ ልጆቹን ከእናታቸው ጋር ማገናኘት አንተ ያኔ የፈጠርከው ቀላል ችግር ዛሬ ከባድ ሆኖ የእናትን አንጀት የእናትን ሩሩህ ልብ ሰብረሃል ቶሎ በል !!!
ሲጀመር የስልጤ ጤነኛ የለውም
አግኝተሻቸው በደስታ የምታለቅሽበትን ቀን እደምታይ ተስፍ አደርጋለሁ እመብረሀን ትርዳሽ
በየቤቱ ስንት እሳት አለ ማለቂያ የሌለዉ አላህ ያገናኛቹ የኔ እናት 😭😭😭😭
አቦ፤ተባበሮት፤እባካችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂)
Amen amen amen
እውነት ነው
ልጆቿን አግኝታ ማየት ጉገጉት እንጠብቃለን🙏🙏🙏
Ebs ስቲዲዮ ውስጥ ብቻ ነውዴ ኮረና ያለው ፍትህ ለተመልካቾች
ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው አላህ ይርዳሽ የእኔ እናት
አረመኔ አባታቸው ፈጣሪ በቁሙ ይቅጣው አይዞሽ የኔ እናት ታገኚያቸዋለሽ
የኔ አንጄት ይንሠፍሠፍ ድንግል እናቴ በሠላም ለመገናኘት ታብቃችሁ አይዞዎት ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶላችሁ ትገናኛላችሁ 😭😭 Ebsዎች ተባረኩ !
ሱባሀን አላህ ሰው እኮ ማለቂያ የለለው ባለ ታሪክ ነው ያሳዝናል !!!!!
አላህ ያገናኛቹሁ በጣም ልብ ይሰብራል የህናት አንጀት እስፍስፍ ነው እኛም ወጉ ደረሶናል ከባድ ነው
ይሄ ደሞ ይለያል ለምናም እኮ ልጆቿን ታሳድግ ነበር ለምን ልጆችዋን ሰጡባት ቢቻ ይሁን የኔ አለም በቅርቡ ከልጆችሽ ጋር እንደምትገናኚ ሙሉ እምነት አለኝ ሳምንት ሳይሞላ አዲስ ነገር እንሰማለን እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን !!!
አሁንማ የቱሩክ ፊልም እየመሰለኝ ነው ብቻ አላህ በሰላም ያገናኛቸው ይከብዳል
@@ninanina4000 የኛ ግዜ አይብስም ብለሽ ነው እነሱ እንኳን እየወለዱ ነው የአሁን ትውልድ አለ አይደል ካስረገዘ በሁዋላ ካረገዘች በሁዋላ የሚያሶርድ !!! ብቻ ልቦና ይስጠን
@@ninanina4000 አዎ በየትውልዱ የየራሱ የሚተችበት አለው ግን ብቻ በሀይማኖቱ የጸና ምንም አይሆንም አምላክ ይረዳዋልና nina nina የተባረከ ትዳር እና ልጅ ስጠኝ ማለት ነው ዋናው
@@ninanina4000 እኔስ ብትይ ሆሆሆ እሞታታለሁ እንጂ ልጆቼን ሞቶዋል ስለተባልኩ አርፌ አልቀመጥም ቢያንስ የተቀበሩበትን አያለሁ ደሞ በ17አመቴ በጣም ብዙ ነገር የማውቅበት እድሜ ነው ዱባይም መጣሁበት እንኳን ልጅ ናት ልባል በጣም ይገርሙኛል
የልጆቹን መረጃ ለማገኘት ሁለት አማራጮች መጠቀም ይቻላል 1ጥቁር አንበሳ ጋ ሄዶ መዝገብ ቤት ማስጠየቅ፣ የት ሃገር እንደሄዱ እና የተረከባቸውን ድርጅት ማወቅ ይቻላል2 በተመሳሳይ መልኩ ልጆቹ የታዩበትን የቴለቪዥን ድርጅት ማናገር እና መረጃ መውሰድ
በትክክል
አቤት የእናት ስቃይና መከራ 😢😢😢😢😢
the right approach. pleas try to find the document from EBC
ከቴለቪዥኑ ጣቢያ ድርጅቱን ጠይቁ ዮኒ
ሳህ
ይእናትና ልጅን ፍቅር የምታውቀው እመቤታችን ትርዳሽ ከልጆችሽ ጋር ታገናኝሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም ለመስማት ያብቃን
የኔ እናት የኔ አይን ያዝብልሽ ፈጣሪ እባሽን በደስታ የምትቀይሪበት ቀን ቅርብ ያድርግልሽ ልጆችሽን ያስገኝልሽ አስለቀሽኝ
የኔ ናት እንዴት ያሳዝናል ለአምላክ የሚሳነው ነገር የለም ያገናኝሻል አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ
ወንጀለኛ ናቸው ዶክተሮቹ የልጆቹ አባት እህቶቾ ኢትዮጵያውዪያን እንደዚህ አይነት ስነ ልቦና ያላቸው???????
አቤቱ እግዚአብሔር ይድረስልሽ የሰው ዋጋ የለውም በጌታ በኢየሱስ ስም አጊኛቸው ቃል ይውጣ ይፅና አሜን🙏❤️☝️
Amen 🙏
አሜን
አባትየው ግን በጣም ጨካኝ ነው አላህ ይርዳሽ እና እንባሽን ያብስልሽ የኔ እናት
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽበጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
ውይ የኔ እናት እንባዋ እረገፈ እህህህህህ😭😭😭😭 ምንም አልልም ወላድ ይፍረድ 😭😭😭
ያረብ ቢራህመቲከአሏህ በሰላም ያገናኛችሁ
የኔ እህቴ እግዚአብሄር ያገናኝሽ ልጆችሽ ጋር እናትነት ከባድ ነው😢😢😢😢
አይዞሽ እናትየ እሻአላህ አላህ ልጆችሽን ያሳይሽ ያረቢ
🇪🇹🇪🇷 ኢቢኤስ አሁን እኮ ያ የተባለውን ዶክመንተሪ አፈላልጎ ያንን ፕሮግራም እዛ ሀገር ሄዶ የሰራውን ሰው አፈላልጎ ወይም ከቪዲዮ ላይ ሀገሩ የት እንደሆነ ካወቃችሁ እዛ ሀገር ላሉ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን እንዲያፈላልጉ ብታረጉ ቀለል ይላል ደሞ ይገኛሉ የኔ እናት የልጆችሽን ነገር ስለ ልጆችሽ አዲስ ነገር ያሰማናል ልኡል እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇷
አይ እናት መቸነዉ እባሽ የሚታበሰዉ አላህ ያገናኝሽ የስንት አመት ብሶት የልብጠባሳ ልጆችሽ ይፈልጉሽ አይዞሽ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ እንባዋን አብስላት ፈጣሪ ያገናኛችሁ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ 💔💔💔😭😭😭😭
Betami
በነገራችላይ የድሮቲቪ ማየት ይቺላል ወደዋላ መልሶ ድገት ድርችቱ ይታይ ይችላል
@@romanamohammed1685 😘😘
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሄር ነገርን ሁሉ በግዜው ውብ አርጎ ይሰራዋል አይዞሽ እህቴ ዮንዬ እቺ እናት በጣም የተጎዳች ናትና እባክህን ስልክ ቁጥሮአን አስቀጥልን በሚቀጥለው ስትመጪ እነኚህ ውብ አይኖችሽ እንባ ሳይሆን ደስታን ይዘው ይምጡልሽ ይሄም ደሞ ይሆናል አይዞሽ ተባረኪልኝ🙏🏻😘👏💕
ውይ የኔእናት ኡፍፍፍ የሴት ልጂ ፈተና እመብረሀን በሰላምምም ታገናኛቹሁ
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ አህቴ አይዞሽ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ 🙏🙏🙏
ቅንነት ካለ የተላለፈውን ፕሮግራም አርካይቭ ማውጣቱ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ካለ ደግሞ መንገዶች ሁሉ አጭር ይሆናሉ።እህቴ እይዞሽ ታገኛችዋለሽ።እግዚአብሄር ይርዳሽ።
የእውነት ከባድ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ልጆችን ከእናት መለየት 😢አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እንባሽን ይዳብሰው በሰላም እንድትገናኙ እመብርሀን ትርዳሽ
ኢሄ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል ይገርማልእናትዬ ተረጋጊ ታገኛቸዋለሽ አንቺ ብቻ አእምሮሽን ጠብቂ አይዞሽ ያለቀስሽውን ያህል ነገር ለበጎ ሆኖ ትደሠቻለሽ
አይ ያልደረሰበት ሰው ድፍረት እባክህ ለዚህ ድፍረት ይቅርታ ጠይቅ
Ebs እናተ መልካም የመስራት ተምሳሌቶች እባካችሁ. በዚያን. ጊዜ. Etv የተላለፈውን በቁላሉ. ሊጉኝ ይችላል እባካችሁን አግዛት ጥረታችሁን እግዚአብሔር. ይክፈላችሁ
እህህህህ የኔ እናት አላህ ከሉጅችሽ ጋ ያገናኝሽ አይ እናትነት መከራው😭😭😭
አላህ ይርዳሽ የኔ እናት በጣም አሳዘንሽኝ አላህ ይዘንልሽ ያስደስትሽ
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ። ልጆችን ታገኛለሽ እኛም በፀሎት ካንቺ ጋ ነን ...ኡፍፍፍ አምላኬ !
በጣም ያማል ውዷ እህቴ አታልቅሺ የራስህ ልጆችን አግኝ ኢንሻ አላህ 😥🙏🙏
የአላህ እንዴት ያለ የሚገርም ነዉ ሁሌ የምታቀርብት አላህ ያግዛቹህ ጎበዞች አደንቃችሐለዉ
የኔ እናት አላህ ያገናኝሽ ከልጆችሽ ጋ በጣም ታሳዝናለች የወለደች ሴት ይሄን ጉድ መስማት ከባድ ነው
ልጆቹን እኮ ለማግኘት በጣም ቀላል ነው EBC ላይ ቀረበው ነበር ባለችው መሰረት መች እደቀረቡ ሁሉ ነገር ተናግራለች Ebs Ebc አናግራቹ ለማግኘት ቀላል ነው የቀረበው ፖሮግራም የትሀገር እዳነበር አስተማራያቸው መን እደሆነ ወዘተ በሚለው ነገር ማግኘት ይቻላል
😭😭😭😭😭😭😭😭
ወ/ሮ ፀሐይ አይዞሸ አታልቅሸ እግዚአብሔር ያለው ይገልፃል ከልጆችሸ ጋር መገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ የእኔ እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ለገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ጋማው ገመቹ ከሚባል ሰው ጋር ለንሮ አዲስ አበባ ከተማ ነው የምንሄደው ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን ቤተሰቡ በሙሉ አናውቅም እኔ ወንድሟ ነኝ ዋሱ
አላህ ሲብሀነ ወተአላ እምባሽን ይበስልሽ ያረብ እናትነት ከባድ ሚስጥር ነው
ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኘሽ
ውይ የዝችደግሞየተለየ ነው ፈጣሪ ይረዳሽእናቴ እኔን ድንግል ማርያም ትርዳሽ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እናት አይዞሽ
ድንግል ማርያም ትርዳሽ እናቴ አይዞሽ ይገኛሉ ፈጣሪ ደስታሽን ያስማኛ
ይህን ታሪክ የሰላም ገበታ ላይ ያዳመጥኩት መሰለኝ
እግዛብሔር የእንባሽን ዋጋ ፈልጎ ያገናኝሽ እሱ የሚሳነው ነገር የለም የድንግል ማርያም ልጅ
አግዛብሔር ይርዳሽ. በቀኑ ያመጣቸዋል ታገኛቸዋለሽ
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም በጤና ከልጆችሽ ጋራ ያገናኝሽ ።አይዞሽ አባትየዉም እባክህ ልብህ ይራራና ቀሪ ዘመኗን እንኳን ከልጆቿ ጋራ ተደስታ ትኑር Please አቶ ዘይኑ 🙏🙏🙏
የኔም ልጆች ተወስዶብኛል የካቴት 12 ,እግዚሐብኤር ይርዳሽ
አላህ ከልጆጅሽ ጋር በሠላም ያገናኝሽ
የአላህ ከልጆችዋ ጋር አገናኛቸዉ ያረብ በጣም ያሳዝናል ኢንሻአላህ አላህ ያገናኝሻል ያረብ አይዞሽ
አላህ ያገናኛቺሁ ያረብ
እግዚሐብሄር አምላክ ይርዳሽ
አቶ ዘይኔ እንደ ሙሰሊም ያሰጠይቃልና እናትና ሌጆቹን ካወክ ብታገናኛቸዉ አላህ ይርዳሸ እህቴ
ዬኒ ፀዲ እባካችሁ ይህ ጉዳይ በቀጥታ ወዴት መኤድ እንዳለባችሁ ግልፅ ነው እኔ እርግጠኛ ነኝ ልጆችዋን እንደምታገናኝዋት ፈጣሪ ይርዳችሁ በተረፈ ስለአባትዬው ስለቤተሰብዎችዋ መናገር አልችልም ይከብዳሉ የኔ እናት አይዞሽ ለፈጣሪ ሁሉ ነገር ቀላል ነው ፈጣሪ ታርክሽን ይቀይርልሽ ልጆችሽን አቅፈሽ በደስታ ለማልቀስ ያብቃሽ ደሞ እርግጠኛ ነኝ
አባት ግን ከሆዱ ስላወጣ ነው ከእናት ይልቅ አባት ጨካኝ ነው አላህዬ የነዚን ልጆች በስላም ያገናኝሽ🙏🙏
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ🥺🥺🥺
ፈጣሪ አምላክ ያገናኚሻል አይዛሽ ማማዬ አምላክ አለ
እግዚአብሔር ይርዳሺ አይዞሺ
ሰላም ለእናተ አላህ መልካም ስራችሁን ይክፈላችሁ በጣም ትልቅ ስራ
EBS አንዳንዴ እምንሰማው ወንጀል ጭምር ነው
እግዚአብሔር በሰላም የገናኚሺ 😭😭
Ayzosh Allah Ygezeshi Betam Kebadi new
ኡኡኡኡኡ… ኸረ ይዘገንናል እ/ር ያገናኝሽ ህህቴ አይዞሽ እ/ር ሥራው ድንቅ ነው፡፡
ጌታ ይረዳሻል እህቴ አይዞሽ።
የኔ እናት እመብርሀን ትርዳሽ❤
እግዚአብሔር ይርዳውት እናታችን በሰላም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር በህይወት ያገናኛችሁ እህትሽ ወደ እውነተኛው ቦታ ሄዳለች ደብዳቤ በመፃፉ ጥሩ አድርጋለች በጣም እንደጎዳችሽ ተሰምቷት ተቆጭታ ፈርታ በአካል አልነገረችሽም ደብዳቤው ቢጠፋ ብለሽ አስቢ እግዚአብሔር እረድቶሻል ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ማዘር አይዞሽ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ አታልቅሽ በህይወት ታገኛቸዋለሽ በርቺ እግዚአብሔር መህረት ያድርግላችሁ ከእናታቸው እውነቱን የደበቃችሁ እውነት ኢየሱስ ነው
የኔ እህት በጣም ያሳዝናል የወለደ ይፍረድ ይሄ ሁሉ ለገንዘብ ነው ስላንቺ ማንም ያሰበ የለም ግን የሚገርመው ሆስፒታሉም ተባባሪ መሆኑ ነዉ አገሬ ኢትዮኢትዮጵያ እስከመቼ እንደዚ በጣም ያማል እግዚአብሔር እስከዛሬ ያለቀስሽውን እንባ ይቁጠርና ከልጆችሽ ያገናኝሽ!!
ትክክል 10-15አመት በፈት የተሽጡት ልጃውች በጣም ብዙ ነው ማንም አይናገርም በማስደገያ ስም ንግድ ነበር የሜካሄደው።
አቤት ሰንቱ ጉድ ነው ምንሰማው😭😭😭እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ 🙏🙏
አይዞሽ ልጆችሽን ታገኛለሽ
አይዞት እናታችን❤❤
እግዚአብሔር በሰላም በደስታ ከልጆሽ የገናኝሽ
የክርስትያን ሃይማኖት ተከታይ እህቶቼ ከእስላም ለመውለድ ያሳብሽ 100% ማስረጃ ዓይተሻል ሰምተሻል የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
እመብርሀን ትርዳሽ
የኔ እናት እግዚአብሔር የርዳሽለ ለጆችም ታገንለሽ ብዬ አምናለው
እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ
አላህያገናኝሽያረብ
አላህ ያገናኝሽ
አባታቸውን ያውቃል ሱዲን የወሰዱት ልጆቹን የወሰዱዋቸው ሰዎች ናቸው አባታቸውን በደንብ መጠየቅ ነው
endeat ergetegna mehone yichalale?
ሀያሉ አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
እግዚአብሔር ያገናኝሸ ከልጅችሸ
አላህ ያገናኝሽ ከልጆችሽ እናቴ እህህህ ድህነታችን አዋረደን አስለቀሰን
እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
አይዞሽ እህቴ ታገኛቸዋለሽ አይዞሽ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልሽም
miknatum abbatachin ba hiwot ale linegran ayfaligim ye inate Hager wallagga horro gudduru yimeslegnal amesaginalw❤❤❤❤❤
እግዛቤሄር አምላክ ያገናኘሺ ማዘርየ አሜን/፫/
ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ
Etv የተላለፈው ፕሮግራም ምናልባትም አሁን ላይ ለ Ebs ቢሰጥ እና ቢተላለፍ የብዙ እናቶችን እንባ ያብስ ይሆናል እናም እባካችሁ etv እና ebs ተባበሩ🙏🙏
Betam arif hasab new etv ena ebs yengageru
ይሄ ጥሩ ሀሳብነው
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ውይ የዝች ደግሞ የተለየ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ እኔን ድንግል ማርያም ትርዳሽ🙏🙏🙏
አቶ ዘይኔ እባክህ በቀና ልቦና አስበህ ልጆቿን አገናኛት። ላንተም የህሌና ሰላም ትገኛለህ ። እ/ር ሁሌም ከተጎዱ ሰዎች ጋር ነውና .....??
EBC መረጃ ክፍል በዛን ወቅት የታየውን ፕሮግራም አውጥተው ቢታይ እንደሚገኙ 100 % እርግጠኛ ነኝ
i was thinking the same, this make to journey shhorer
ትክክል ዶክሜንት ይኖራል
እኔም ኢሔን ነው የሳብኩት ፈጣሪ ያገናኛቸው
በትክክል እግዚአብሔር እንባዋን ይዳብስላት
ልክ ናት ይሄን ፕሮግራም አስታውሳለሁ ፣ የሀገር
ውስጥ ጉዲፈቻን ለማበረታታት ብዙ ፕሮግራሞች ተሰርተዋል ዶክሜንቱ
ቢጣራ የሚገኝ ይመስለኛል ፡፡ ፈጣሪ ይርዳት፡፡
የኔ እናት አላህ ከልጆችሽጋ ያገናኝሽ የተለየ እርዳታ ይደረግላት
ምን ዓይነት ጭካኔ ነው እናት እኮ ናት በልጆቿ ላይ መወስን ያለባት እንዲያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ አንተ እኔ ልወቅልህ እኔ ልወስንልህ የሚል ነው።
ኢቲቪ አረካይቭ ውስጥ ከለ ዶክመንታሪ ው ቢፈለግ የኢቲቪ ሰራተኞች በናንተ ተስፋ አለን
ዉይ የኔ እናት መድሀኒያለም እንባሽን ያብሰዉ አይዞሽ እንባሽ ፈሶ አይቀርም አባት አቶ ዘይኑ እባክህን እዉነት አዉጣ
አቶ ዘይኑ ተብዬው በጣም እራስ ወዳድ ሰው ነው ...ግዴታህ ነው ፈልገህ ልጆቹን ከእናታቸው ጋር ማገናኘት አንተ ያኔ የፈጠርከው ቀላል ችግር ዛሬ ከባድ ሆኖ የእናትን አንጀት የእናትን ሩሩህ ልብ ሰብረሃል ቶሎ በል !!!
ሲጀመር የስልጤ ጤነኛ የለውም
አግኝተሻቸው በደስታ የምታለቅሽበትን ቀን እደምታይ ተስፍ አደርጋለሁ እመብረሀን ትርዳሽ
በየቤቱ ስንት እሳት አለ ማለቂያ የሌለዉ አላህ ያገናኛቹ የኔ እናት 😭😭😭😭
አቦ፤ተባበሮት፤እባካችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂)
Amen amen amen
እውነት ነው
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ልጆቿን አግኝታ ማየት ጉገጉት እንጠብቃለን🙏🙏🙏
Ebs ስቲዲዮ ውስጥ ብቻ ነውዴ ኮረና ያለው ፍትህ ለተመልካቾች
ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው አላህ ይርዳሽ የእኔ እናት
አረመኔ አባታቸው ፈጣሪ በቁሙ ይቅጣው አይዞሽ የኔ እናት ታገኚያቸዋለሽ
የኔ አንጄት ይንሠፍሠፍ ድንግል እናቴ በሠላም ለመገናኘት ታብቃችሁ አይዞዎት ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶላችሁ ትገናኛላችሁ 😭😭 Ebsዎች ተባረኩ !
ሱባሀን አላህ ሰው እኮ ማለቂያ የለለው ባለ ታሪክ ነው ያሳዝናል !!!!!
አላህ ያገናኛቹሁ በጣም ልብ ይሰብራል የህናት አንጀት እስፍስፍ ነው እኛም ወጉ ደረሶናል ከባድ ነው
ይሄ ደሞ ይለያል ለምናም እኮ ልጆቿን ታሳድግ ነበር ለምን ልጆችዋን ሰጡባት ቢቻ ይሁን የኔ አለም በቅርቡ ከልጆችሽ ጋር እንደምትገናኚ ሙሉ እምነት አለኝ ሳምንት ሳይሞላ አዲስ ነገር እንሰማለን እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን !!!
አሁንማ የቱሩክ ፊልም እየመሰለኝ ነው ብቻ አላህ በሰላም ያገናኛቸው ይከብዳል
@@ninanina4000 የኛ ግዜ አይብስም ብለሽ ነው እነሱ እንኳን እየወለዱ ነው የአሁን ትውልድ አለ አይደል ካስረገዘ በሁዋላ ካረገዘች በሁዋላ የሚያሶርድ !!! ብቻ ልቦና ይስጠን
@@ninanina4000 አዎ በየትውልዱ የየራሱ የሚተችበት አለው ግን ብቻ በሀይማኖቱ የጸና ምንም አይሆንም አምላክ ይረዳዋልና nina nina የተባረከ ትዳር እና ልጅ ስጠኝ ማለት ነው ዋናው
@@ninanina4000 እኔስ ብትይ ሆሆሆ እሞታታለሁ እንጂ ልጆቼን ሞቶዋል ስለተባልኩ አርፌ አልቀመጥም ቢያንስ የተቀበሩበትን አያለሁ ደሞ በ17አመቴ በጣም ብዙ ነገር የማውቅበት እድሜ ነው ዱባይም መጣሁበት እንኳን ልጅ ናት ልባል በጣም ይገርሙኛል
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
የልጆቹን መረጃ ለማገኘት ሁለት አማራጮች መጠቀም ይቻላል
1ጥቁር አንበሳ ጋ ሄዶ መዝገብ ቤት ማስጠየቅ፣ የት ሃገር እንደሄዱ እና የተረከባቸውን ድርጅት ማወቅ ይቻላል
2 በተመሳሳይ መልኩ ልጆቹ የታዩበትን የቴለቪዥን ድርጅት ማናገር እና መረጃ መውሰድ
በትክክል
አቤት የእናት ስቃይና መከራ 😢😢😢😢😢
the right approach. pleas try to find the document from EBC
ከቴለቪዥኑ ጣቢያ ድርጅቱን ጠይቁ ዮኒ
ሳህ
ይእናትና ልጅን ፍቅር የምታውቀው እመቤታችን ትርዳሽ ከልጆችሽ ጋር ታገናኝሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም ለመስማት ያብቃን
የኔ እናት የኔ አይን ያዝብልሽ ፈጣሪ እባሽን በደስታ የምትቀይሪበት ቀን ቅርብ ያድርግልሽ ልጆችሽን ያስገኝልሽ አስለቀሽኝ
የኔ ናት እንዴት ያሳዝናል ለአምላክ የሚሳነው ነገር የለም ያገናኝሻል አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ
ወንጀለኛ ናቸው ዶክተሮቹ የልጆቹ አባት እህቶቾ ኢትዮጵያውዪያን እንደዚህ አይነት ስነ ልቦና ያላቸው???????
አቤቱ እግዚአብሔር ይድረስልሽ የሰው ዋጋ የለውም በጌታ በኢየሱስ ስም አጊኛቸው ቃል ይውጣ ይፅና አሜን🙏❤️☝️
Amen 🙏
አሜን
አባትየው ግን በጣም ጨካኝ ነው አላህ ይርዳሽ እና እንባሽን ያብስልሽ የኔ እናት
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
ውይ የኔ እናት እንባዋ እረገፈ እህህህህህ😭😭😭😭 ምንም አልልም ወላድ ይፍረድ 😭😭😭
ያረብ ቢራህመቲከ
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ
የኔ እህቴ እግዚአብሄር ያገናኝሽ ልጆችሽ ጋር እናትነት ከባድ ነው😢😢😢😢
አይዞሽ እናትየ እሻአላህ አላህ ልጆችሽን ያሳይሽ ያረቢ
🇪🇹🇪🇷 ኢቢኤስ አሁን እኮ ያ የተባለውን ዶክመንተሪ አፈላልጎ ያንን ፕሮግራም እዛ ሀገር ሄዶ የሰራውን ሰው አፈላልጎ ወይም ከቪዲዮ ላይ ሀገሩ የት እንደሆነ ካወቃችሁ እዛ ሀገር ላሉ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን እንዲያፈላልጉ ብታረጉ ቀለል ይላል ደሞ ይገኛሉ የኔ እናት የልጆችሽን ነገር ስለ ልጆችሽ አዲስ ነገር ያሰማናል ልኡል እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇷
አይ እናት መቸነዉ እባሽ የሚታበሰዉ አላህ ያገናኝሽ የስንት አመት ብሶት የልብጠባሳ ልጆችሽ ይፈልጉሽ አይዞሽ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ እንባዋን አብስላት ፈጣሪ ያገናኛችሁ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ 💔💔💔😭😭😭😭
Betami
በነገራችላይ የድሮቲቪ ማየት ይቺላል ወደዋላ መልሶ ድገት ድርችቱ ይታይ ይችላል
@@romanamohammed1685 😘😘
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሄር ነገርን ሁሉ በግዜው ውብ አርጎ ይሰራዋል አይዞሽ እህቴ
ዮንዬ እቺ እናት በጣም የተጎዳች ናትና እባክህን ስልክ ቁጥሮአን አስቀጥልን በሚቀጥለው ስትመጪ እነኚህ ውብ አይኖችሽ እንባ ሳይሆን ደስታን ይዘው ይምጡልሽ ይሄም ደሞ ይሆናል አይዞሽ ተባረኪልኝ🙏🏻😘👏💕
ውይ የኔእናት ኡፍፍፍ የሴት ልጂ ፈተና እመብረሀን በሰላምምም ታገናኛቹሁ
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ አህቴ አይዞሽ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ 🙏🙏🙏
ቅንነት ካለ የተላለፈውን ፕሮግራም አርካይቭ ማውጣቱ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ካለ ደግሞ መንገዶች ሁሉ አጭር ይሆናሉ።እህቴ እይዞሽ ታገኛችዋለሽ።እግዚአብሄር ይርዳሽ።
የእውነት ከባድ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ልጆችን ከእናት መለየት 😢አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እንባሽን ይዳብሰው በሰላም እንድትገናኙ እመብርሀን ትርዳሽ
ኢሄ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል ይገርማል
እናትዬ ተረጋጊ ታገኛቸዋለሽ አንቺ ብቻ አእምሮሽን ጠብቂ አይዞሽ ያለቀስሽውን ያህል ነገር ለበጎ ሆኖ ትደሠቻለሽ