//የቤተሰብ መገናኘት//"የተለያየንበት ቦታ እየሄድኩ ለዘመናት አለቅስ ነበር እህቴ..." ከ53 ዓመት በኋላ የተገናኝው ቤተሰብ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት
HTML-код
- Опубликовано: 21 июн 2024
- ወ/ሮ ታየችወርቅ አጎናፍር ከዚህ ቀደም በስቱዲዮ ተገኝተው እህትና ወንድሞቿን ፈልገው የነበረ ሲሆን ዛሬም ከስቱዲዮ ውጪ አቅራዎቹ በሀና ፉሪ አካባቢ በመገኘት ከእህትና ወንድም ጋር እንዲሁም ከሌሎች ቤተሰቦቿ ጋር ተኛኝተዋል
In today's family reunion segment, Tayech Werke Agonafere comes to the studio searching for her long-lost sister and brothers. Today, she reunites with them and other family members in the beautiful Hana Furi area outside the studio.
አፋላጊ ላይ ቀርበው ቤተሰባቸውን ከፈለጉ ሰዎች መካከል ተፈላጊው ሲገኝ የምናገናኝበት ፕሮግራም ነዉ ።
"We facilitate connections for individuals seeking their families through Afalagi. Join us for this program dedicated to reuniting loved ones."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv Развлечения
የጎንደሬው ልጅ ደግሞ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነበር ከምንስ ደርሱ ይሆን
Awe Yemir Efuuu Ene Yimetalu Bemalet Begugut Neber Mitebikew😢😢😢
ተውየዛንልጅእባ።እንበሥለት።የኔሆደባሻ
ብዙ ጊዜ የዚህ የጎንደሬው ልጅ ይቅረብልን ስትሉ አያለሁ ምኑ ጠፍቶበት መጥቶ ነው እኔ ልጁን አላየሁትም ብዙ ጊዜ ሲኮመት ግን አያለሁኝ አላህ ያገናኘው
@@semiraadem2865 እናቱ ውደ😥😥😥
እናቱ ናት ሲያሳዝን ስሙ ደግሞ ዘር ፈልግ@@semiraadem2865
የጎንደሩን ልጅ አቅርቡትና ይረዳ ቢያንስ ቢያንስ ትምህርቱን ይማር ።
ጥላሁን ከሆላንድ የመጣው DNA ከተሰጠ ወር አለፈው ከምን ደረሱ ሌላ ደሞ ዘር ጠይቅን ድጋሚ ቢቀርብ ምን አልባት የሱን ፕሮግራም እናቱ የምታይበት አጋጣሚ አላገኘችም ይሆናል
እሱን ላይ እኮ ነወ። ግን የት ደረሱ
Yes👏
የዛሬው ይለያል 😢😢😢😢😢😢 የፈጣሪ ፈቃድ ተመስገን የኔ ጌታ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤ የደጉ ዘመን ፍጥረት ምንም ሳይሆኑ ተገናኙ ቅን የዋህ ስለሆኑ ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ አገናኛቸው ተመስገን የኔ ጌታ
አየለች አዳቺ አይነት ደጋግ የባል ዘመድ ያብዛልን
ከሚን ወላሒ በተለይ በዚህ ዘመን😢😢😢
አሜን እውነትነው
ዛሬ የመጀመራ ነኝ ላይክ አርጉኝ
Demrige
ደምሪኝ
Demraschlhu demririge
konjo subscribe adergen sewedshe
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አምላኬ ሆይ እባክህ ለዚህ ደግ ህዝብ ስትል ሰላሙን መልስ ሰዉ ሰርቶ ሚበላበት ልጁን ሚያሳድግበት ይሁንልን
Amen 🙏
አሜን ፫
Amen❤
አሜን
አሜን
ebs በጣም እያናደደኝ አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የDNA ውጤት ስታስቀሩ የመጀመሬያዋ ያቼ ከፈረንሳይ የመጣችው ዛሬ ደግሞ ከሆላንድ የመጣው ልጅ እኛ እየጠበቅ ነው
Me also
ትክክክክክክክል
አረ አትናደዱ ጊዜ ለኩሉ።
Betam ewnet temelkachn alemakber new
አንቺ /አንተ እናንተ እንዳሰባችሁት መሆን አለበት ብላችሁ አታስቡ በጣም ሥራ ይበዛባቸዋል ፡፡
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱጌታ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደሕና መጣችሑ እኔስ ቅዳሜ በደረሠ ቁጥር እንባዬ የሚቀድመኝ የዘርጠይቅ ጉዳይ ነው የጎንደሩ ልጅ 😥እምን ደርሦ ይሖን
ወላሂእኔም
ከሁሉ በፊት እናቶቻችንን የረዳ ደስታቸውንም ላሳየን ህያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት። ኢ ቢ ኤሶችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
Amen Egziabhare yemsegen ❤❤❤
የጎንደር ልጂ ድጋሜ ይቅረብ. አባካችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምንድነው የጎንደሩ ልጅ የምትሉት አካባቢው ጦርነት አይደል እንዴት ነው ፕሮግራሙን የሚሰሩት ትንሽ አታስቡም
ምን ችግር አለው አወ ያቅርቡልን ስለነሱ አንች ምን አደከመሸ@@gravitymobile7558
እኔም ከአይምሮሄ አልጠፋም 😢 ልጄን ነው ሚመሰለኝ እግዚአብሔር ይርዳው
አወ መቅረብ አለበት ተረሣእኮ
@@gravitymobile7558 እና አያሳዝንም እኔ መቼም ቅዳሜ ሲደርስ አሁን ተገኜች እያልኩ ነበር ግን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ሁሉም ነገር በእውነት የዛ ልጂ ነገር ሆዴን ነው ያላወሰው እስኪ አስቡ ከስሙ ይጀምራል እኮ. ዘር ጠይቅ የፈጠረው አምላክ ከእናቱ ጋ. ያገናኜው
እኛ እንደሆነ ሲየላቅሱ ከነሱበላይ መልቀስ በያ ሰምንቱ ያአላህ ሁሉም ነገር እሱ በፈቀደዉ ግዜ እንጂ አይሆን ሱብሃን አላህ በስትርጅነ ሰበሰበቹ ማሸአላህ በጣም ደስ ብሎነል
ሰለ ውነት ለዚህ ፕሮግራም ቃል ያጥረኛል የበለጠ ደግሞ የወንድሜን ልጅ ብታገናኙኝ በጣም ደሰ ይለኛል እንሻላህ አገር ሰገባ እንሸ አላህ
ወሏሂ በጣም ውስጥ የሚነካ ፕሮግራም ነው ማሻ አሏህ እንኩዋን ደስ አሏችሁ ለመላ ቤተደቦቻችሁ አልሀምዱሊሏህ በጣም ደስ ብሎኛል
ኢቢኤሶች ምንም የሚባል ነገር የለም ቃላት ያጥራል የዚህ ሁሉ እናቶች አባቶች አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ምርቃታቸው ይጠብቃችሁ
0:54 Uuuuuii😅
ያረቢ የኔሥ አጎት መቼ ይሁን የማገኘዉ መች ይሁን የኛም ይህን አይት ማእረግ የሚደርሠን ያረብ
አርጅተው እንኳን ቁንጅናቸው ያስታውቃል እንኳን ደስ አላችሁ ❤ ያመጣሻቸው አህት ተባረኪ በብዙ🙏
ወይኔ ዮንዬ የቤቱ ድምቀት ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ 🥰🥰🥰
ምንም የማይሰለች ፕሮግራም በጣም ተወዳጅ ነው የኢቢኤስ አዘጋጆች ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሁሉም እየመረቃችሁ ነው ማንም የሚወዳደራችሁ የለም በጣም አመሰግናችህዋለሁ በጣም ይገርማል በጣም ከብዙ ዓመት በህዋላ በህይወት መገናኘት ትልቅ ደስታ እንክዋን ደስ አላቸው እናንተንም እንክዋን ደስ አላችሁ ።
ይሄን የቤተሰቦች የማገናኘት idea የፈጠረው ሰው ግን ይባረክ!!!
እውነት ለመናገር አንድ የምወደው ፕሮግራም ይሄ ብቻ ነው ግን ሰው በጉጉት የሚጠብቃቸውን ታሪኮች ወይ የዘገዩበትን ምክንያት አለዛም ከቀረም ስርዓት ባለው መልኩ ማሳወቅ ሲገባችሁ ለእናንተ ፕሮግራም ፍጆታ ብቻ አውላችሁ ፀጥ እባካችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
ሰውንቀዋል. በጣምብዙግዜተጠይቀዋል. መልስየለም
ትክክል😢😢
ትክክል
እና ምንም አዲስ ነገር ሳይኖር ምላሽ ይስጡ ነዉ ምትሉት.....እነሱ የድርሻቸዉን እየተወጡ ነዉ የኛ ሰዉ እንደሆነ ሚስጋና ቢስ ነዉ😢
አረ ምስጋና ቢስ አንሁን ጉድ እኮ ነው እነሱ አዲስ ካለ እስሰመጨረሻ ይጓዛሉ
የዛሬው ይብሳል እማዬ እድሜ ከጤና ይስጦት እንኳን ደሳላችሁ ቤተሰብ ዘመድ ኤቢዬስ ኑሩልን
😢ይገርማል😢የጎንደሩን ልጅ ሁሌም አስበዋለሁ😢😢😢😢
ወላሂ እኔም 😢😢😢
በጉጉት የምንጠብቀዉ የቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም !!የቤተሰብ መገናኘት እነደእኔ የሚያስደስተዉ!?
Demrige🙏
ሱብሀን አሏህ ለአሏህ ምን ይሳነዋል ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላን ሁሉም ነገር ፈጣሪ በፈቀደው ሰአት ሆናል አልሀምዱ ሊላህ አላኩልሀል የዛሬዎቹ ደሞ በኡነት ይለያሉ ደስስስስስ ሲሉ🌹🌹
በስላሴ ስም ሰው በገዛ ሀገሩ ስደተኛ ይሆናል እንዴ በጣም አሳዘኑኝ እናቴ እስከዛሬ ብቻቼውን ያሳለፋት እህት ወንድም እያላቼው በናፉቆት ተሰቃይተው የእናት እንጉርጉሯቼው ደሞ ልክ እንደ እናቴ ያንጎራጉራሉ እንኳን ደስ አልዎት
የሆላንዱ ልጅ ውጤት ብይነገረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጎንደሩልጅ አድራሻው ጠፋ ኤብዮሶች❤❤ አሳውቁን አንደኛናቹ
እር ምን ታምር የት ነሽ የጎደሩ ልጅ እናት የት ነሽ😢😢😢😢😢😢
እንኳን ከሞት የተረፋት ተገናኙ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ መችም በመሀል ያረፈ ይኖራል ብዬ ነው አዛውንቶች ናቸው እንኳን ደስ አለን ለሁላችንም ተመስገን
😢😢😢😢😢😢😢 ማሻ አላህ ያየጎደር ልጅ ግን እናቱ ጠፍታ ቀረች 😢😢😢😢
አገኛታታልእካ
ፀጊ ጎበዝ እግዚያብሔር መልስ አለው ቢዘገይም እውነት ነው
ሲለቅሱ ማለቅሰው ነገረሰ ሲሰቁ መሳቅ ድሰ ሲሎ በአላህ
ያረቢ እናቴ ታላቅ ወንድሟ ከጠፋባት ከ 35 አመት በላይ ሆነዉ ካሳዉ አሊ የባላል ቅርርቶና ዋሽንት ይወድ ነበረ ትላለች ሁሌ ዋሽንት ስትሰማ ታለቅሳለች ሲከፋት እያንጎራጎረች የወንድሟን ስም እየጠራች ታለቅሳለች እናቴ ብትቀርብና ወንድሟን ልጆቹን ብታገኝ ደስ ይለኝ ነበረ ግን ማን ወደከተማ ያመጣልኛል እኔም ስደት ሆንኩኝ ብቻ ኢንሻአላህ ስመለስ
ማቅረብ ትችያለሽ በዘመድ እዲመጡ አድርጊ
የኔም እናት ታላቅ ወንድሟ ከጠፋ ቆየ እሷም እንደዛ 😢😢😢
ነይውሰጥ
ነይ በውሰጥ የኔ አባት ከሳው አሊ ይባላል እህቱ ጥፍታበታለች ለርዥም አመት
በጣም የምወደዉ እና በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ ይከ❤እኳንም ተገናኛችሁ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል ያስለቅሰኛል😭😭😭
Eneem indanchi 😢
የውንየ ጸግየ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ዛሬ ጠብቀን የነበር የባለፈው ልጅ ከውጭ የመጣው ከናቱጋ ዲኤንኤ የሰጠው የነሱን ነበር አይደርስም እንዴ
በሰው ጊዜ ይቀልዳሉ
❤❤❤ ባለታሪኮቹ ሳያለቅሱ እኔ በእምባ የምታጠበዉ ነገር 😂😂
#የሸዋ ደብረብርሃን ነን ሲሉ ልቤ ስንጥቅ አለ🥰 ተመስገን እንኳን በህይወት ተገናኛችሁ🙏🥰 ደሞ ደስስስ ሲሉ ትልልቅ ሰዎች ሳይ ደስስስ ነው የሚለኝ🥰
Enem yihn lbs ayeshew yenetelawun tletun dizaynun sntalabet yewalnewun ye shewa yegna new blew😮😮
😂ልክ እንደ እኔ ሀገሬ ደብረብርሀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ያልሞተ ስው ይገናኛል የሚባለው ለካ እውነት ነው❤❤❤
አየለች ቅጣው አላህ ዘመንሽን ሁሉ ይባክልሽ የፈለግሽውን ነገር አላህ ያሳጣሽ
መልካም ነት ለእራስ ነው እንደ አንች አይነት ደግ የባል ቤተሰብ ያብዛል አላህ
Ebs ሚዲያ 🎉ሁል ጊዜም ያብብብ ከፍ ይበል
አላህ ድርጂቱ ከፍ ያድርገው ከነእ ሰራተኞቹ❤ ❤❤❤
ሸዋ አይታማም ደሞቼ እንኳንም ተገናኛችሁ ልጆቻችን እንዳይጋቡብን እናስተዋውቃለን አለ የተባረከ ዘር ebs ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ነገሮችን ሁሉ በጊዜዉ ዉብ አርጎ ሰራዉ🙏🏾 እንኳን ደስ ደስ አላችሁ
በዚህ ዕድሜ መገናኘት ደሰ ይላል ከነናፍቆት ሰቀቀን ከሚያልፉ ደሰ ይላል ተመሰገን😊
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተመስገን የዚህን ቤተሰብ ደስታ እዲህ እዲሆን የፈቀድክ አሁንም ተጠፋፍተው ያዘኑትን በሰላም አገናኛቸው❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት
በወለጋ እና በኦሮሞ ክልል ውስጥ የተገደሉትእና ነዋሪ እንዳይሆኑ እና የመኖሪያ ቦታ የተነፈጉ ሰዎች ልክ እንደዚህ በአንድም በሌላም መንገድ ወደዚያ የተጓዙ ሰዎች ናቸው። እግዚአብሔር መልካም ማድረግ የሚፈልግ ልቦና እና እርስ በርሳችንም ፍቅርን ይስጠን🙏🙏🙏
Ye Oromia tos wuch donkoro
@@genetonelove518ክፍታችሁ ሞልቶ ፈሰሰ አላህ ያጥፍችሁ😢
አየለች እግዛበሔር ይጥሺ ዘመንሽኡሉ ይባረክ እንደአንች አይነት የባል ዘመድም ይብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኡነት Ebs እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔ ኤርትራዊ ነኝ የናንተ ፕሮግራም ሁሌን እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን ❤❤❤
ደስ ሲሉ የአላህ የኔ እናቶች እኳን ሳትገነጣጠሉ በሰላም ተገናኛችሁ
እልልል እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል ግን የጎንደሩ ልጅ ቤተሰብ ሳይገኙ ቀሩ የኔ አባት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤❤
Uuufff kanii hardhaa adduma mattii addaan faca'aanii hundaa rabbii waliin haa gahuu 😭😭😭❤️🤲
ከሆላድየመጣው የናትናልጅ. ውጤትስየጥላሁን.
እኔም የዚ ልጅ ዉጤት ምነዉ ምነዉ እያልኩ ነዉ የኔ ጣፋጮች
እንኳን ደስ አላችሁ ማሪያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ የተለያዩ ሁሉ እግዚአብሄር እንደዚህ አገናኝቷቸው ደስታ ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሆይ የተነፋፈቀን ሁሉ አንተ አገናኘው ያረብ
እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም
ይህን comment የምታነቡ ሁሉ፡ ለኔም ፀልዩልኝ #እናቴን እንዳገኝ፡፡ ከተለያየን 33 ዓመት ሆነን ፡
Egzeabher yerdah
አላህ ያገናኝሽ ተመዝገቢና ቅረቢ
እቴቴዬ
እማምዬ
እታባዬ
እንኳን ደሰ አላችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቸሩ መድኃኔአለም
አራ የከነደዉ ልጅ ይቅራብልን እነትነ ልጅ እማማ አርጅቶወሉ እነ ልጀቸዉ ከሆነ እንዲደሰቱ እበከቹ ዲኤኑን ዉጤት አምጡልን በሚቀጥለዉ እሱ ይቅራብልን
😢😢😢😢የኔ እናት ሲያሳዝኑ❤❤❤አንጀቴን በሉት 😢😢😢እንኳን ደሥ አላችሁ❤❤ኢቢኤሶች የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ❤❤❤የስቱን እንባ አበሳችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ አምላከ ቅዱሳን ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለስሙ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰዉን ያለመሰጋነ አላህን አያመሰግንም E B C ያምር በርቱ አላህ የግዛቹ
የአዲስ አበባ ሕዝብ ለተቃሞ ሰልፍ እሚወጣው ማደንዘዣ የሆኑት መጠጥ ቤቶች ፡ ጭፈራ ቤቶች እና እነርሱ መዝናኛ የሚሉዋቸው ከተዘጉበት ብቻ ይመስለኛል ።
የአላህ ልባን የነካኝ ታሪክ አንድ ሀገር ተቀምጦ እስከዝ ዲረስ እስከሚረጅ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
እግዜአብሔር ይመስገን እተኮ ቸርነትህ ብዙነው የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
በተሰብ ሁሉም ቆንጆ ናቸዉ አንድ አይነት ናቸዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለአምላካችን ለመድኅኒአለም እንኳን ደስ ያላችሁ
እንደ ዛሬ አልቅሸ አላዉቅም የኔ ናት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል
Enem........weyyyy
እኔም።
እውነትም ፅሀይ ይውጣላችሁ ተባረኩ ኢቢስ የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉
እኳን በሰላም መጣቺሁ EBS ሶቺ
የጎደሩልጂ ከምን ደረሰ 😢😢 😢😢
ያአላህ ይሄ ሁሉ ቤተሰብ እያለ በናፍቆት ሲቃጠሉ መኖር እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ኢቢኤስ ምርጥ ፕሮግራም ክበሩልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኢ ቢ ኤሶች ቃል አጣሁላችሁ ደስታ ኬቤታችሁ አይራቅ የብዙዎች የደስታ ምንጭ ናችሁና ተባረኩልን በጣም ነው ያስለቀሱኝ ዛሬ እናቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ።
ደስታም ያስለቅሳል ማልቀስ ሳልፈልግ አስለቀሱኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ያስመዘገብሻቸው ቅን ልብ አለሽ ዘርሽ ይባረክ እንደ አንቺ ያሉትን ያብዛልን አንቺ ባትኖሪ ኖሮ ተለያይተው ይቀሩ ነበር እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን የፍስሃ ያድርግላችሁ እማዬ እድለኛ ነዎች
ማሻአላህ ልዬ ቀን ሁል ጊዜ ደስታ ይሁንላችሁ❤
ውይ አደኛነኝ እኳንደስአላችሁ
እዳው ሳምንትበመጣቁጥር የጎደሬውንልጅነው እምጠባበቀው እባካችሁ እደገናይቅረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም😢 ቢቀርብ መልካም ነው
የዛሬዉስ ፡ ተለየብኝ ፡ እግዚአብሄር ፡ ይመስገን
በእውነት ስለ ማይሳነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እልልል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
በሳምንቱ ቤተሰባቸውን ያገኛሉ ብይ ነበር ነገር ግን በሳምንቱ ባይሆንም በ3 ሳምንት ይሄው እንዳልኩት ቀርበዋል እንኳን ደስ አሎውት እናታችን🙏
የኔ ነገር ሲደሱም ማልቀስ ሲከፉም ማልቀስ አይይ ናፍቆት 10 አመቴ ቤተሰብ ከተለየሁ እማየ 😢😢😢😢 ❤❤❤
የጠፌ ሰዉ ስገኝ ሁሉም ሰዉ እደሠታል እኔ ግን 20 ዓማት የላቃሥኩ ነኝ ይበከቹ ልጃን ፈልጉልኝ የልጃ ስም ቃልክደን ማቲዎስ ፉፋ የእናቱዋ ሰም ብራሐን አያለዉ ስዩም ትግራይ ክልል አፈልጉኝ
አላህ ያገናኛችሁ እማ
ትግራይ የት አካባቢ እንደ ሆኑ የቦታው ስም እምታውቅ ከሆነ ንገረኝ❤❤
የኔም እናት እህትና ወዳሟን አግታ እድህ በደስታ ብታለቅስ ኡፍ
ebs indikeribu arigachewu
እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤🎉🎉🎉በእዉነት እንደት ያስደስተል 🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልል ኢቢስች ተባረኩልን🎉🎉🎉❤❤
እሰይ የኔ እናት እንኳን ደስአሎዎት❤❤❤ የጎንደሩ ልጅ እባካችው እንደገና አቅርቡት
ቅዳሜ በደረሠ ቁጥር ያየጎንደር ልጂ መጣደ እያልኩ እሮጣለሁ አረተውዳግም አቅርቡት በአላህ😢😢😢
እሰይ ጎበዝ ያለው ይበቃል ስለሞተው ሳይሆን ያሉት አስደንቆኛል
Hundi keessanuu baga Gammaddan! ❤❤❤🎉🎉🎉
የሚገርመው፣ ይሄን ያክል ከሰሜን አማራ ከምዕራብ ወለጋ የተጋባ አብሮ የኖረ የተጋመደ ሕዝብ ለማጨራረስ የተኬደው ርቀት ሆሆሆሆ
ጨፍጭፈው ጨረሡኮ😢
ሰላም ብያለዉ ያአላህ ኢቤሶች እድሜጤና. ለሁላቹም ተመኝዉ የተጠፋፉትን መገነኝት ቀለል ነገር አይደለም በጠም የምከተተለዉ ፒሮጊራም ነዉ እባዬን መቁጠጠር አልችልም
እንኳን ደስስ አላቹህ ከዚህ ሁሉ የናፍቆት ህመም በሰላም ተገናኛቹህ❤🙏
እኳን ደስአላችሑ የተገናኛችሑት ግን የምገርሙ ናችሑ ተመልካቹ የተለቀቀው ሌላ የምታወሩት ሌላ የጎደሩም የውጪ አገሩም ከመጣ ወዴት ይወስዱታል አቤት የኛሕዝብ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 በተረፈebs በጣም ጥሩስራነው ከአላሕ በታች በርቱ ዮውኔ ፀጊ በርቱልን የናቶችያባቶች ምርቃን እራሱ በብር አይገዛም በተረፈ አላሕዬ ሐገራችንን ለዚሕ የዋሕ ሕዝብ ሰላሟን መልስልን አማራ እስላም ሳትል ያረብ 🤲🤲🤲🤲
እኔ እራሱ አቃጠሉኝ ኮሜንት መፃፍ አልወድም አነባለሁ እንጂ
አሚንንንን ያረብ
ልጁ ስለሰዘነቸው ነው ምኮምቱቱ
እነሱ ያልመጣላቸው ነገር ምን ያርጉ አትጫጩ
እማማ እንኳን ደሰ ያለሸ
በጣም ደስ ይላል ዮኒ እግዚአብሄር ይስጣችሁ❤❤❤
ሀሌ ገርማንት ሰፈሬን አያው ያደስታ ለቅሶ ደስ ሲል
እግዚአብሔር ይመስገን እማምዬ ለቅሶት በደስታ ተቀየር አምላኮት አመስግኒ እንኳን ደስ አሎት ዘር ብዙ ሆኑ❤❤❤❤❤
መሻ አላህ እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ
ኢትዮጵያዊት ለዘላለም ኑሪ ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ቸር አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር የደስታ ልቅሶ ነው አብሪያቸው ያለቀስኩት እነ ዮኒዮ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው እኮ ደስታና ለቅሶ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩ
Wooow mashaaa allha imimna qabchun dadhbee Dhugaa bagaa gamadan Ebs rabbi isn haa ebbisu ❤❤
😢😢😢የኔናት ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤😂😂😂😂😂ኧረ መጨረሻውውው ደስስስስሲሉ😊😊❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን