በእውነቱ የአባትም አባት ነህ ከዛሬ 2 አመት አካባቢም በቲቪ በ ሸገር ኢንፎ ላይ አተንሃል ልኡል ሃያል እግዚአብሔር በልጆህ በእድሜ ስጥት አድርጎህ የልጆችህን ፀጋ ; ህልም ; እድገትና ለአንተ እግዚአብሔር ያሰበበልህን ይፈፅምልህ ዘንድ ምኞታችን ነው በርታልን በአለም ላይ አንደኛ ውስጥ ከተፈረጁት እንደ እናት እንደ አባት የአባቶች ቂንጮ ብንልህ ማጋነን አይሆንም አቶ ግርማቸው ግርምህንም እግዚአብሔር ያሳይህ በርታ absolutely you are # one father of 4 in our country Ethiopia. You are so we all hope that Almighty God will blessed you and 4 of your beloved kids ( children) and for your wife also God put her in God’s right side of Heaven so you are so blessed !!
ጀግና አባት ነህ
ልጆችህ በጥበብና በተትረፈረፈ ፀጋ ይደጉልህ አንተም እረጅም እድሜ ሰጥቶ የልጆችህን ዓለም ፈጣሪ ያሳይህ
ሚስት ወልዳ አርባ ቀን እንኳን መታገስ የማይችል ወንድ እትየለሌ በሆነበት ሰዓት አቤት የጌታ እርዳታ! ስሙ ይባረክ ለሠው የማይቻል ለጌታ ይቻላል
😢😢😢🎉🎉🎉
ሚዲያ ላይ ሳይህ ይህ ሁለተኛዬ ነው እውነትም ድንቅ አባት ለሌሎች አርአያ የሚሆን: አንተ አባት ብቻም አይደለህም እናትም ጭምር ነህ እግዚአብሔር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልህ በርታ ልዩ አባት : መልካም ያባቶች ቀን🎂🎂🎂🎂
እንኳን አደረስህ ላባቶች ቀን እድግ ይበሎ
እየወለዳችሁ የምትጥሉ እከፍ ወዶች ከዚህ መልካም አባት ጥሩ ጀግና ደግ አባት ተማሩ እባካችሁ ለሴት ልጅ ክብር ስጡ
ጅግና አባት ለዛ ነው ያለምክንያት የምወደው አባቴ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ልቤን የነካ አግዚአብሔር ያሳድግልክ የአመቱ ድንቅ አባት ነክ
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልን አድገው ውለታህን እንደሚመልሱ ያስታውቃሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞👌👌👌👌💪💪💪
ይህን ጀግናሰው በኢቢ ኤስ ስላመጣቹሀቸው እጅግ እናመሰግናለት በጣም ጀግና አባት ጠካራ ነው አላህ ያግዘው
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነው መውለድ ማለት ሞቶ ሰው መፍጠር ነው እ/ሔር ልጆችህን ያሣድግልህ፡፡መልካም አባት ነህ ፡፡
COVID newu eko hode
የኔ አባት ያንተ አባትነት ይለያል እግዚአብሔር የልፋትህን ፍሬ ያብላህ ልጅችህ አድገው እንተ ይደግፉህ!!
ጀግና አባት ነህ ። እግዚአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ። አንተ ትልቅ ለአባቶች ምሳሌ ነህ🙏🏾እምባ በእምባ አደረከኝ።
በስመአብ የተባረከ የታደለ አባት ብቻ ሣይሆን ትክክለኛ እናት ነህ በርታ የምትጥል እናት የሚደፍር አባት በሞላበት ዘመንና አገር ከጀግናም ጀግና ተባረክ አንተ ነህ የአገር መሪ መሆን ያለብህ አቤት ጥንካሬ !!!!!!!!! ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ
ግርማቸው ጀግና አባት ነህ፡፡ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
እውነተኛ አባት እድሜ ጤና ይስጥህ እግዝአብሄር ያሳድግልህ በርታ ጠካራ አባትነህ😢😢
እግዚአብሄር ልጆችህን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ ልጆችህ አንተን የመሰለ አባት እና እናት ስለሰጣቸው በጣም እድለኞች ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መልካም የአባቶች ቀን 🙏
የእምነትህ ጥግ ከብርታትህ ጋር ደስስ ይላል እመብርሐን ትጠብቅልህ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃቸው አለማቸውን እይ
ጀግና አባት ነህ ሁሌም ለዘላለም ኑርላቸው ተባረክ
በእባ ጀምሬ በእባጨረስኩት የኔጀግና አባት 😢😢እግዚአብሔር ልጆችህን ትልቅደረጃ የሚል ድርስልህ በጣም ምርጥ አባትነህ❤❤❤የኔማሮች እድግበሉልኝ
የአመቱ ምረጥ አባት🥺🥺ዝም ብዬ ማየት አልቻልኩም😢😢 ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ
ኡፍፍፍ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😥
ግን እንዲህም አይነት አባት አለ ⭐️🏆😍
ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርከው 🙏❤
እኔ ሁለት መታ ወዶች አሉኝ እና በጣም በጣም ከባድ ነው አተ የምር ጀግና ነክ ፈጣሪያሳድግልክ ተባረክ በርታ❤❤❤❤
ወንድም ግርማቸው ልጆችህ አደጉ አንተ ከአይምሮ በላይ ነህ አባትነትን ከስም በላይ የኖርክ የእውነተኝአ ምርጥ አባት ልጆችህ በእውነት እድለኝአ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የልጆችህን ወግ ማረግ ያሳይህ በልጆችህ ተደሰት ለቁም ነገር ያብቃልህ ❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤
አባትነትን በተክክል ያሳየህ ጀግና አባት ነህ ፈጣሪ ያሳድግልህ ። እረጅም እድሜን ከጤና ጋር። i am big respect🙏🙏🙏🙏
የእውነት ጀግና አባት ነክ ምስጋና ይገባሀል ጠካራ ሳው ነክ ፈጣሪ የልጆችህ አባት ያርግህ ልጆችህንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
ቃላት ሊገልፀዉ አይቺልም እሄን አባት ቃላት አጠረኝ የምለዉ ነገር ቢኖር ግን እንዴት ያሉ ጀግና ልጆች ሊፈጥር እንደሚቺል ማሰብ ነዉ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጠዉ የልፋቱን ዋጋ ማያሳፍረዉ አምላክ ይክፈለዉ
በቅድሚያ ይህን ጎበዝ አባት ስለጎበኛችሁት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ::
በመቀጠል ስለባለቤቱ አሙማት ይህንያህል ጥልቅ ገብቶ ማንሳቱ ለዛሬው ዝግጅት ለምን አስፈለገ? ይህ ስሜት ትልልቆቹን ልጆች ይጎዳል ብዬ እስባለሁ:: እንደኔ ጉብዝናውን ብናደንቅ የከበደውን ነገር ያለፈበትን መንገድ የወደፊት ህልሙን እርዳታ ይፈልጋል ወይ የሚሉት ቢነሱ ለሱም ለተመልካችም ጠቃሚ ነበር ባይ ነኝ:
ያየሁት ዩቱበርስሄድ ብዙ ጊዜውን እሚያጠፋው ስለሚስቱ አሙማት ሲጠይቅ ነው::
ታድለህ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥህ አይለያችሁ አባትም እናትም ❤❤❤❤❤
ወላሂ ምርጥ አባት ጀግና ሰው ነህ አላህ ልጆችህን ጠቃሚ ያድርግልህ
ሰንት ቀን ብቻህን ሆነህ አለቀስክ በየቀኑ ጠንካራ ሰው ነህ እኔም አለቀሰኩ አይዞህ በረታ
መልካም ያባቶች ቀን በእውነት በጣም ጠንካራ አባት ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ይስጥህ
በጣም የተባረክ ሰው ነህ ፈጣሪ ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ.ለቁም ነገር ያብቃልህ ወንድሜ.
ግርምሽ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ በፀጋ በሞገስ ያሳድግልህ
ፅናትህ ውሳኔህ የሚገርም ነው እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ላንተም ለልጆችህም ይስጥ ጠንካራ አባት ነህ ተባረክ በርታ
መሲ ጋር አይቸአለሁ በጣም ልብ ይስብራል ግን እግዚአብሔር መልካምነው
እውነት ነው እኔም ከመጀመሪያ ጀምሮ ሸገር ኢነፎ ላይ አይቼው ነበር ታሪኩ ልብ ይነካል ጀግንነቱና ጥንካሬውን ለመግለጽ ግን ቃላት ያጥራል።
ዋውውው አንተ ጀግና አባት ነክ እግዚአብሔር የልፋትክን ፍሬ ያሳይክ ባለቤትክንም እግዚአብሔር ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችህን ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልክ ❤❤❤❤እውነት ትለይ አለክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ። አባት ያላችሁም መልካም የአባቶች ቀን🙏
ክብር ለሁሉም አባቶች የእውነት በጣም ጠንካራ አባት ነህ❤❤❤❤
የውነት በጣም ጀግና አባት ነህ ጀግና የሚለው ቃል አይገልጽህም ጌታ ዘመንህን ይባርክ የውነት መልካም አባት ነህ ይደጉልህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አድገው ወግማረጋቸውን እግዚአብሔር ያሳይህ ተባረክ እደዚህ አይነት አባት አለ እዴ እድል አድርግኸኛል ያሰብኸውን ሁሉ ጌታ ያሳካልህ ዘመን በብዙ ይባረክ
መሲጋር ነው ያየሁት መታዎችም እፃናት ነበሩ አድገዋል ጎበዝ ጠንካራ አባት ነህ ለልጆችህ አንተን ያኑርላቸው😍😍👍
ቃል የለኝም እኔ ለዚህ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አድገው የሚጦሩህ ይሁኑልህ ኢሔ መመረጥም ጭምር ነው በሐዘን በድካም በፈተና ውስጥ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት በእውነት መድሐኒአለም የልጆችህን እናት ሲወስድ ባንተ እርግጠኛ ነበር ፡ አሁንም ቀሪ ዘመንህን እርሱ ፈጣሪ እጁ ይኑርበት ክፉ አይንካቹ ። ብዙ ደካማ እናትና አባት ከአንተ ብዙ እንማራለን እናተርፋለን እጄን በአፌ ያስጫነኝና ያስለቀሰኝ ታሪክ ነው❤❤❤❤❤❤ ።።።።።።
ጀግና ጀግና የአባት ልክ ነህ ተባረክ ዕድሜ ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ አንተ የልጆችህ አባት እና እናት!!! ዘመንህ ይለምልም!!!❤❤❤❤❤❤❤💯
እናት ቲዩብ ቶሎ ይከፈት
ግርምዬ
የወጌሻ 2ኛ ዙር ተማሪ
ጀግና አባት
ጀግና መሪ ነው
መንፈሳዊ ሕይወት ይልመዱ ማለቴ የሰንበት ትምህርት ይማሩ ጀግናው
ስወደው ድጋሚ አየሁት ምርጥ አባት እድሜህ እግዚአብሔር ያርዝመው ተባረክ
የኔ ብርቱ አባት አይዞህ እግዚአብሔር አንተን ያቆይላቸው ለልጆችህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባት ማግኘት ምነኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤
ጀግና አባትም እናትም ነህ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ አሁን አድገዋል ላንተ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አመኝልሀለው❤❤❤
ጀግና አባት ነክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጠክ ❤❤❤❤ልጅችም እግዚአብሔር ያሳድጋቻው ❤❤❤❤
እውነት አንተ ልዩ አባት ነክ እኮ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ❤❤❤❤
ጀግና አባትነህ ፈጣሪ ያሳድግንህ ለቁምነገርያብቃቸው መሰሎችን ያብዛቸው የዘበኑ ወንድ አስረግዞ እየጠፋ በበዛበት ዘመን አንተን ሳይ አልኩ መሰሎችህ ይብዙ ግን ታገባህ ልጆችህን አደራ ይሄን ሁሉ ዋጋገፍለህ አስመሳይ ሴት እንዳመጣብህ ፈጣሪ ይርዳህ
በጣም ጠንካራ አባት ነህ ። ተባረክ እግዚአብሔር በልጆች ይካስህ
ማሻአላህ ጀግና አባት ነው ሁሌም አባትም እናትም በማንም አይቀየሩም ሁሉ ነገራችን የነሱ ነው ሁፍ እንኳን አንላቸውም በመጀመሪያ እናት አባት ባጠቃላይ ቤተሰብ በነሱ በምንም አልደራደርም በሁለቱም በኩል ከዛ በሃላ ሚሰት ልጆች የራሰ ኑሮ እናት አባት የያዝከውን ጥለህ አምጣ ቢሉ ብትሸከማቸው የነሱን የሆኑልን እሩቡን አንከፍልም ገነትን የምናገኘው ከታች ጥፍራቸው ጀምሮ ነው ቢሸኑብንም ክብር ለነሱ እናት አባት ያለው ሳያመልጣችሁ ተንከባከቡዋቸው በአቅማችሁ ካልሆነ እረግምዋችሁ ካመለጡ እሳት የሚነድባችሁ ቶሎ ይቅርታቸውን ተቀበሉ አድርግንም ይህው ቤቱ ያለነሱ ባዶ ነው ማን እንደእናትና አባት ቤተሰብ የለም ነገ ሰታጣ ጥሎህ ይሄዳል ቤተሰብ ክፍም ቢሆን ቀባሪህ ነውና ልጆች ክብር ለቤተሰቦቻችሁ ሰጡ መሬቱን የምትራመዱት በሙሉ በነሱ ዱሃ ወይም ፀሎት ነው በጣም ጥሩ አባት ለፍቶ ጥሮ እንደእናት አባት ሆኖ አሳደጋቸው አላህ ኦድምና ጤና ይሰጥህ ኢቢኤሰ መቼም ከሰራተኞች እሰከቤተሰብ አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ መላው ኢትዮጵያን ወለታችሁን በልጆቻችሁ አግኙ ሁሌም ኢቢኤሰ የጀግናኖች ቤትና የደሃ ቤት ነው እናመሰግናለን አባት መቼም መጨረሻቸውን ይሃድሙክ አሜን
ጀግና አባት ነህ እግዛብሔር ይጠብቅ ልጆችህንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ🥰🥰
ጆግና አባት ነህ እግእግዚአብሔር ብርታትና ሞገስ ይስጥልህ በጣም ልብ ይሰብራል እንባየ እየተናነቀኝ ነው ያየውት ❤❤❤❤
አንተጀግና አባት ነህ ወንዶች እንካንስ ሙታ ኑራእኳን ሴትሲቀያይሩ መከራ እየሆንብነው አንተግን ምርጥ አባትነህ ሺአመትረኑሩ 15:32
ጀግና ብቻ አይገልፀውም ፈጣሪ እንኳንም ረዳክ ለዚህ ልጆችክን አደረሰለክ የእውነት ልዩ ሽልማት ይገባዋል እናትነት ልዩ ሚስጥር ናት ❤
በዒዱ ቀን ማንም እንዳይከፋው ከሀገር ውጪም ያላቹህ ከቤተሰብም ተለይታቹህ ያላቹህ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው.......... አሏህ ሁላችንንም ከሀራም እርቀን በሃላሉ በደስታ የምናሳልፈው ዒድ ያርግልን ያረብ.....
ይህም ያልፋል ! አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ፀጋውን ያብዛልህ
ጠንካራ አባት ነህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
ዋው ስንት አይነት ስው አለ እግዚአብሔር ይጠብቅ በእውነት ለብዙሆቹ አርያ የምትሆን እንቁ ስው ነህ የልጆች አባት ያድርግ ውድ ወንድማችን እህታችን ነብሶን በአፀደ ገነት ያአኑረው
ግርምሽ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም ትሁት መልካም ሰው ነህ
እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክርህ ብዙ ትዝታ ወደሗላ ቀስቀስክብኝና በጣም አለቀስኩኝ እናታችን ሞታ አባታችን ሲያሳድገን ያለሚስት ኑሮ ወህኒ ቤት ተፈርዶበት መኖር አንድ ነው ይለን ነበር በርቱ ልጆቼ እያለ አሳደገን አሁን ሁላችንም እራሣችንን ችለናል አይዞህ ትልቅ ቦታ ይደርሳሉ በጤና ኑርላቸው
ጀግና አባት ቃል አይገልፀህም ማሻአላ ልጆችህ አድገዉልሀል አባት ሁኖ የእናትን ቦታ መወጣት በጣም ከባድ ነዉ አላህ ያግዝህ የልጆችህን ዉጤት ያሳያህ በጣም ትለያለህ ከብዘሀሀኛዉ አባት እናት ስትሞት ልጆች ሲበታተኑ ህይወታቸዉ ሲበላሽ ነዉ እምናየዉ ወላሂ አላህ ይካስህ ያስደስትህ❤❤❤❤❤
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ፤ የሚገርም ሰዉ ነዉ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
እግዛብሔር ለጆችህን ለወግ ማረግ ያድርስልህ በእውነት ድንቅ አበት ነህ በርታ
ከአሁን ፡ በፊትም ፡ ይህን ፡ ጀግና ፡ አባት፡ አይቼዋለሁ። ቃልም ፡ አይገልፀዉ። ጉልበት ፡ ፀናት ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነዉና ፡ እደሜ ፡ ጤና ፡ አብዝቶ ፡ ይሰጥህ ፡
በጣም ይሄን ፕሮግራም እየወደድኩት ነው ኢትዮፒያዊ ያልሆኑ መፉለግ ይቻላላል
ጎበዝ ጀግና አባት እግዚአብሔር አጠነከረህ ልጁችህን ይባርክልህ አተ እረዠም እድሜ ይሰጥህ❤❤❤❤
ለወንዶች ሁሉ ምሳሌ ጀግናነህ እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥህ
እውነት የእድሜ ልክ ድንቅ አባት ነህ ፈጣሪ የልጆችህን ወግ ማዕረግ ያሳይህ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በጣም የምትደነቅ የአባቶች ትልቅ ምሳሌ ነህ አድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ አድገው ወለታህን የሚከፍሉ የተባረኩ የተቀደሱ ልጆች ያርግልህ መልካም የአባቶች ቀን
እውነትም ድንቅ አባት ለሌሎች አርአያ የምትሆን: እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በጸጋ እና በጥበብ ያሳድግልህ ለአንተም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠህ በርታ : መልካም ያባቶች ቀን
እደ አንተአይነት አባትን በሶስት ቃል መግለፅ ይከብዳል ጀግና ነህ ልጆችህንም እግዛብሔር በጥበብ ያሣድግልህ
ሙስሊሙ ኡማ ኢድኩም ሙባርክ🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን አይነት አባት ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ አድገው ብድርህን የሚመልሱ ያድርግልህ
የምትገርም አባት ፈጣሪ ረጅም ህይዎትከነልጆችህይስጥህ❤❤❤❤
ግርማቸው ጠንክረህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን።
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ለልጆችህ ያኑርህ እንዲህም አይነት ወንድ እንዳለ ማየት ለብዙ ሴቶች መፅናኛ ነዉ
ጀግና. አባት. ነይ. የ. ዛሬ. ሶስት. ዓመት. በጣም. አልቂሼ. ስከፅጠል. ነበር. ዛሬ. ግን. በጣም. ደስ. ብሎንያል. ልጆቺክ. አደጉ. ኤግዚሃበር. በፀጋዉ. ያሳድግልይ.
በእውነቱ የአባትም አባት ነህ ከዛሬ 2 አመት አካባቢም በቲቪ በ ሸገር ኢንፎ ላይ አተንሃል ልኡል ሃያል እግዚአብሔር በልጆህ በእድሜ ስጥት አድርጎህ የልጆችህን ፀጋ ; ህልም ; እድገትና ለአንተ እግዚአብሔር ያሰበበልህን ይፈፅምልህ ዘንድ ምኞታችን ነው በርታልን በአለም ላይ አንደኛ ውስጥ ከተፈረጁት እንደ እናት እንደ አባት የአባቶች ቂንጮ ብንልህ ማጋነን አይሆንም አቶ ግርማቸው ግርምህንም እግዚአብሔር ያሳይህ በርታ absolutely you are # one father of 4 in our country Ethiopia. You are so we all hope that Almighty God will blessed you and 4 of your beloved kids ( children) and for your wife also God put her in God’s right side of Heaven so you are so blessed !!
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ጥሩ ቦታ ያድርስልህ
የተባረከ አባት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹💐❤💐❤
ጀግና የሚለውቃል ብቻ ያሰዋል በምን ልግለፀህ ሱብሀናላህ አተማ በጣም ጠካራና ታምርነህ ያላህ
ቃል የለኝም ዎላሂ እህ በኢዱ ለምን ታለቅሻለሽ እንዳይሉኝ እንባየን ዋጥ እያረኩ ጨረስኩት እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ጀግና አባት ነህ ዩቱዩብህን ፈልጌ ሰብ አደርጋለሁ 😢❤️❤️
በርታ ጠንካራ አባት ነህ ልጆችህን እግዛብሔር ያሳድግልህ
😢ጌታ እግዛብሄር ይባርክ ይህን ቤት፣ ጠንካራ አባት ጸጋ ይብዛልህ። መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ
ወይኔ ፍገግታው ሳምር እድሜና ጤና ይስጥል ልጆችህንም እግዚ አብሔር ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤የእዉነት አባት ነህ
የጀግኖች ጀግና አባት ሬጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በእውነት ጀግና አባት ነህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ወግ ማእረጋቸውን ለማየት ያብቃህ ክብርልን❤
እኔም የመንታ እናትነኝ አውቀውአለሁ መንቶቹ እግዝአብሄር ያሳድግል ሌሎችም ልጆች ሲያድጉ በጣምነው የሚያስደሱት ለማየትያብቃህ የድካምህዋጋ ታገኛለህ 24:34
የኔ ወንድም ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል የጀግኖች ጀግና አባት እድሜና ጨጤና ከመላው ቤተሠቦችህ ይስጥልኝ መድሃኔአለም ከአንተ ጋር ይሁን
ወንድሜ ፈጣሪ በምትለፋላቸው ልጆችህ ይካስህ። ጀግና። ባለቤትህን ፈጣሪ ነብሷን ይማር። እውነት አልሞተችም❤❤❤
አንተ የተባረክ አባት ነህ የኔም የልጅ አባት እኩል አንተ ገር ሊቀጠር ነው
ጀግና አባት የምርጦት ምርጥ አላህ ያሳድግልህ ለቁም ነገር በቅተው እሚጦሩህም ያርገው ያረብ
ጀግና እውነት አባት ነህ እግዛአብሔር እድሜው ጤናውን ሰቶ ልጆችህ ለቁምነገር ደርሰው አግብተው ወልደው በነሱ የምትደሰት ያርግ ኑርላቸው ዛሬ ስንት ነገር በምንሰማበት ግዜ እንዴህም ዓይነቶች ጀግና አባቶች አሉ ❤❤❤❤
በርታ ሌላ ምንም አልልም ምክንያቱም አንተ ትለያለህ መልካም የአባቶች ቀን።
ጀግና ነህ። ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።
በጣም ጀግና አባት ነህ በእውነት
በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት ጀግና አባት ነክ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልክ
ጤና እና እድሜ ለመላው ቤተሰቡ ተመኘው
ነብሷን በአፀደ ገነት ቸሩ መድሐኒአለም ያኑርልን
ከእነ ቅዱስ አብርሃም
ከእነ ቅዱስ ይሳቅ
ከእነ ቅዱስ ያዕቆብ አጠገብ ቸሩ መድሐኒአለም ያስቀምጥልን