Комментарии •

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 11 месяцев назад +199

    👉👉👉 ግን እኔን ብቻ ነው መልካቸው የተመሳሰለብኝ እስኪ እንደኔ የተመሳሰሉበት ንገሩኝ

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 11 месяцев назад +140

    በእርግጠኝነት እህትና ወንድም ናቸው ።በጣም ይመሳሰላሉ ❤ 🎉እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏

    • @tsehaytadele
      @tsehaytadele 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር አድሮጎት ለማልቀስ ያብቃን

    • @alzemtube5249
      @alzemtube5249 11 месяцев назад

      @@tsehaytadele አሜንንን 🙏😘

    • @alemgedamu8701
      @alemgedamu8701 11 месяцев назад +1

      አው ይመሳሰላሉ

    • @InnocentBloomingFlower-ob3mr
      @InnocentBloomingFlower-ob3mr 10 месяцев назад

      አሜን🙏

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 5 месяцев назад

      መታነው ሚመስሉት በጣም ይመሳሰላሉ

  • @seadilove7320
    @seadilove7320 11 месяцев назад +490

    ስታለቅሱም እናለቅሳለን ስትደሰቱም እንደሰታለን በተሌ የመዳም ቅቅሞች ሳንፈልግ ነው የምናነባው😢😢😢

    • @asnakehmossa808
      @asnakehmossa808 11 месяцев назад

      በጣም

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 11 месяцев назад +3

      ትክክል. እኔ. ሁሌም ቅዳሜ እሁድ በጉጉት ነው የምጠብቅው

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 11 месяцев назад

      በጣም

    • @cgf8399
      @cgf8399 11 месяцев назад

      ትትክክልል

    • @Eteteitube
      @Eteteitube 11 месяцев назад +1

      እውነት

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 11 месяцев назад +35

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውይ የዝች ደሞ ይለያል አንጀቷ ከእናትም በላይ ነው ለልጆችሽ ኑሪላቸው እማ 🙏🙏🙏

  • @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
    @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ 11 месяцев назад +425

    😢ማነው ይህን ፖሮግራም በጉጉት ሚጠብቀው🎉❤😢

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 11 месяцев назад +114

    ድርጅቶች እባካችሁ ልጆች ስትቀበሉ ማርረጃ ሰብስቡ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ።

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 11 месяцев назад

      ትክክል

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ 11 месяцев назад +1

      ውነት አድሪሻቸውን።ቤተሠቦቻቸዌን ተቀብለው ቤሆን።የማንነት ጥያቂ አዬጉዱም በማያቁጥ

    • @mmakkiya
      @mmakkiya 10 месяцев назад +1

      ትክክክል

    • @SelamSelam-h8k
      @SelamSelam-h8k 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 11 месяцев назад +309

    ወንድምና እህት ናቸው ይመሰሰለሉ❤
    ኡኡኡ እህቴ አስለቀስሽኝ

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 11 месяцев назад +34

    ልጅቷ እህት ስለሌለኝ እንድቆጨኝ አደረገችኝ 😢😢😢 ምርጥ እህት ❤❤❤

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 11 месяцев назад

      በጣም😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 месяцев назад

      እህት እኮ የናት ምትክነች ❤❤ግንጨካኝ እህቶችምአሉ

    • @ephremdemissie2343
      @ephremdemissie2343 9 месяцев назад

      እኔም እራሱ😢😢😢😢

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 5 месяцев назад

      አይዞህ ማዓረይ እህት ማለት ሁሉም ነገር ናት

    • @Fafi-yq4wn
      @Fafi-yq4wn 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 11 месяцев назад +277

    ❤ ወይኔ ጥርሳቸው አንድ ወይ ጉድ ።የኔ ቆንጆወች ። የእናታችሁን ነፍስ ይማር 😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 11 месяцев назад +2

      ትክክል ማርያምን❤

    • @rimemhdi680
      @rimemhdi680 11 месяцев назад +1

      ይመሳሰላሉ

    • @eyasuatalieandargie54
      @eyasuatalieandargie54 11 месяцев назад

      እንኳን ደስ አለሽ እህት።

  • @አስያሰይድ
    @አስያሰይድ 11 месяцев назад +22

    ሴት ልጂ ማለት እኮ አናት እህት ሁሉ ነገርናት❤❤😢😢😢

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 11 месяцев назад +114

    የማዳም ቅመሞች አሜን በሉ የማታ የእረፍት እጀራ ይስጠን አሜን❤❤❤❤

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 11 месяцев назад +105

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢 ውጤት በጉጉት ነው የምጠብቀው የኔዎችሽ የት ትሆኑ😢

    • @firewen9668
      @firewen9668 11 месяцев назад +1

      አብሽሪ አንድ ቀን ያገናኝሻል 😢😢😢😢

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢 አይዞሽ ማማየ😢😢😢

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢 አይዞሽ ማማየ😢😢😢

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ 11 месяцев назад +108

    ፈትህ ለለይላ የመዳም ቅመሞች ከድንገተኛ መከራ አላህ ይጠብቀን

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 11 месяцев назад +30

    ወይኔ እህቲቱ የኔብጤ አልቃሻ እኔንም አስለቀስሺኝ የኔ እናት😢አላህ በስላም ያገናቹሁ ebc ምርጥ ፕሮግራም ኑሩልን ❤

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 11 месяцев назад +58

    አይዞሽ እኛም እንደ እናንተ ያለ እናትና አባት በብዙ ውጣውረድ ነው ያደግነው የብዙ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 11 месяцев назад +28

    እፍ የኔ እናት😢😢😢ስፍስፍ አለች 😢😢😢እዉነት ያርግላችሁበጣም ይመሳሰላሉ❤❤❤

  • @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
    @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 11 месяцев назад +324

    እህቱናት ይመሣሠላሉ የምትሉሉሉሉ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 11 месяцев назад +24

    ልጁ ሲያሳዝን እግዚአብሄር አድን ያርጋችሁ ፀሎቴ ነው እማምላክ ትርዳችሁ😢😢😢

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ
    @ሰናይትየተዋህዶልጅ 11 месяцев назад +92

    ማረያምን ውንድሞቸ ሁለት ናቸው ከኔ በላይ አስበልጨ ነው ምውዳቸው አንዱ ውታደረ ገብቱብኝ እናቴ ያለ አባት ነው ያሳደገችን ቅዱስ ገብረኤል በሰላም ያውጣልሽ በሁኝ😢

    • @Frehiywet
      @Frehiywet 11 месяцев назад +1

      Egzabher ytebklshe ene wendmin bezimelku newu yatehut betam kebad Smit newu 😢😢😢😢😢😢😢

    • @milli12354
      @milli12354 11 месяцев назад +8

      በተለይ የኣገራችን ወታደሮች ያሳዝናሉ በማይረባ ፖለቲካ እነሱን መሰዋት ያረጉዋቸዋል😢 ከቻልሽ የኔ ውድ ከዛ ኣውጭው እንደምንም ብለሽ የሆነነገር ክፈችለት

    • @shjking5863
      @shjking5863 11 месяцев назад +3

      እኔም ወንድሜን በጦርነቱ ነው ያጣሁት በስደት ሁኖ የቤተሰብን ሞት መስማት ከባድ ነው

    • @ehetyewodaj6820
      @ehetyewodaj6820 11 месяцев назад +2

      እህታለም አይዞሽ ባለበት አምላክ ይጠበቅልሽ ፀልይ

    • @moamnamoha9270
      @moamnamoha9270 11 месяцев назад +1

      አሏህ በሰላም ያምጣልሽ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 11 месяцев назад +29

    😢😢😢 እረ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ልጅ ሲዛዝን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @-feshetamedia3296
    @-feshetamedia3296 11 месяцев назад +46

    እኔ ግን አልቅሼ ልሞት ነው ፈላጊም ሲመጣ ታሪካቸው ያሳዝናል ሲገናኙም ደስታው ያስለቅሰናል በመልካም ስራዎች ሁሉ እምትተባበሩ ሰዎች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Kaki7423
    @Kaki7423 11 месяцев назад +34

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ወንድም እና እህት አርጋቸው

  • @mr_amanuelll
    @mr_amanuelll 11 месяцев назад +701

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ::

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 11 месяцев назад +39

    እህትና ወንድም ናቸው ምንም ጥርጥር የለውም ❤

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 11 месяцев назад +130

    የባለፈው ሳምንት እንግዶችና የዛሬዎቹ እንግዶች ያለ DNA በጣም ይመሳሰላሉ እርግጠኛ ነኝ እህትና ወንድም ናቸው ይሔ ልጅ ከእህቱ ጋር አፍንጫቸው አይናቸው አካባቢ ይመሳሰላሉ ይቅናቹ

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 11 месяцев назад +38

    ፈጣሪ እህትና ወንድም ያርጋችሁ❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 11 месяцев назад +45

    መረጃ አያያዝ ግን ዜሮ ነን 😔 በሌሎች አገሮች እንኳን የ 20 '30 የሆነው ቀርቶ የመቶአመታት ታሪክ ተሰንዶ ይቀመጣል

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 11 месяцев назад +42

    ሁላችንም እንደዚህ ከልብ ብንዋደድ የት በደረሰን ነበረ? ለሰው ልጅ ፍቅርን የመሰለ ምን አለ ' አሁንም ፈጣሪ ይቅር ብሎን እንደዚህ አንድ ያርገን የጠፉትን ሁሉ ይሰብስብልን.🙏🙏🙏

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f 11 месяцев назад +53

    እህት እኮ ልዩ ናት እኔ ግን እህት የለኝም እህት ባላቼወ እቀናለሁ አልሃምዱሊላህ እናቴ ሁሉ ነገሬ ናት እሶን ያቆይልኝ

    • @البتبلوت
      @البتبلوت 11 месяцев назад +1

      አሚን ያቆይልሸ ያቆየልህ❤

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 11 месяцев назад +3

      እኔ ደሞ ወንድም ምኞቴ ነዉ ስናሳዝን😢

    • @TOYBAYOUTUBE-f8f
      @TOYBAYOUTUBE-f8f 11 месяцев назад

      @@SelamKonjo-uu3eh አብሽሪ ወዴ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 11 месяцев назад +19

    የኔ እናት እፍፍፍ እህትዮዋ ታሳዝናለች ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በእለተ ቃለናቸው እውነት ያድርግላችሁ አንድ ያድርጋችሁ።

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 11 месяцев назад +16

    እህቲቱ ስታሳዝን ወንድማችንም ደስስ ሲል እህት ወንድም እንድትኮኑ ምኞቴም ጸሎቴም ነው

  • @danboy5626
    @danboy5626 11 месяцев назад +3

    የእናት ሞት መቼ ከአንጀት ይወጣል በዛ ላይ ወንድሟን አጥታ ተንሰፈሰፈች እህታችን መልካሙን በሙሉ የልብሸን መሻት አይቶ ፈጣሪ ያርግልሽ።

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 11 месяцев назад +63

    እግዚአብሔር አምላክ እኅትና ወንድም አድርጐያሳየን አሜን 👐🙏

  • @mussiebegatsion2167
    @mussiebegatsion2167 11 месяцев назад +11

    ኣዝየ ዝፈትዋ ብሃንቀውታ ዝጽበያ ፕሮግራም🇪🇷🇪🇷 ኣምላክ ይሓግዝኩም ቀጽልዎ።

  • @JanguSk-zu2ei
    @JanguSk-zu2ei 11 месяцев назад +26

    እህት ማለት እናት ማለት ናት እግዚያቤር እንኳን እረዳሺ እናቴ

  • @SADASada-uu3cd
    @SADASada-uu3cd 11 месяцев назад +11

    ተመጀመሪያ እሥከ መጨረሻ እያለቀሥኩ ነው ያየሁት እናትና እህት ለዘላለም ይኑሩ🤲🤲🤲😢😢😢

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 11 месяцев назад +14

    እኔ ግን ገና ሲመጣ ሳየዉ ጥርሳቸዉ ይመሳሰላል አላህ እዉነት ያርግላችሁ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 11 месяцев назад +14

    ኦ ፈጣሪ እህት እና ወንድም አድርግልን እና ይህቺን ልጅ ልብ አሳርፍልን😢❤❤❤

  • @seada5485
    @seada5485 11 месяцев назад +12

    እህት ማለት ሁለተኛእናትማለትነዉ አላህ ወድምሽያርግልሽ የኔቆጆ ደሞ እሚመሳሰልነገርአላቸዉ

  • @fgff4871
    @fgff4871 11 месяцев назад +13

    በድርጅት ውስጥ የሚያድጉ ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑት ሁላችንም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 11 месяцев назад +27

    በጣም ነው ሚመሳሰሉት አላሃ ይርዳቹ❤😢

  • @tube-rg5if
    @tube-rg5if 11 месяцев назад +9

    በጣም ይመሳሰላሉ ❤ አስለቀሱኝ 🥺 የእናታችሁን ነብስ ይማር

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 11 месяцев назад +21

    ዲኤንኤው ከሆነ ጥሩ ካልሆነም እህቴ እደወንዲምሺ ተቀብለሺው ቤተሠብ እደምታረጊው ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር ይርዳቺሁ

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 11 месяцев назад

    ይህ ልጅ ወንድማቸው ነው የህፃንነቱ ፎቶ በጣም ነው የሚመሳሰለው የእኔ እህት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 11 месяцев назад +38

    ኡፍፍፍ ዮኒ የፕሮግራሙ ድምቀት መጣህልን ❤❤❤

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 11 месяцев назад +3

    ታነባዋለች ነው የሚባለው? እህቶች እኮ እንደዚ ናቸው እኛ ወንዶች ልበ ደንዳና ነን.. እንኳን ግን እግዚአብሔር እረዳሽ እህትአለም.. ያንቺ ወንድም በመሆኑ እድለኛ ነው..

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 11 месяцев назад +15

    እውነት በጣም ያስለቅሳል ከምንም በላይ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላቹ

  • @bizubelete
    @bizubelete 11 месяцев назад +1

    በጣም ነው ሚመሳሰሉት 100% ወንድሟ ነው ፈጣሪ አይለያቹህ ከዚህ በሀላ አብራቹህ ኑሩ ❤❤❤❤

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 11 месяцев назад +45

    በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም ስታለቅሱም ማልቀስ ስትደሰቱም ተደስተን እፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 11 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ዮኒዬ ኑርልን አባቴ ወድሜ ፈጣሪ ወድምሽ እድያረግልሽ ዱአዬ ነው አህቴ ኡፉ አስለቀስሽን ወድሜም የማንነት ጥያቄህ ምታገኝበት ቀን ያርገው

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 11 месяцев назад +8

    የሰው ደስታ እንዴት ያስደስታል ዬኔ ማር ይህን ላርገ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን❤❤❤🙏

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
    @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ 11 месяцев назад +8

    ሁለ ነገራቸው ይመሳሰላል አላህ የውነት ያድርግላችሁ

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 11 месяцев назад +24

    ይመሳስላሉ እኮ ደማቸው እኮ❤❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 11 месяцев назад +11

    ውይ ወንድሟ በሆነ ስታሳዝን እናቱ ነው የምትመስለው ስፍስፍ ስትል።

    • @feqar3326
      @feqar3326 11 месяцев назад +1

      Awo betam enat tmeslalech❤

  • @hadram2885
    @hadram2885 11 месяцев назад +6

    ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ የፕሮግራሙ ድመቀት።

  • @Nejat197
    @Nejat197 11 месяцев назад +7

    ኦ ጋዜጠኛዋ በጣም ድንቅ ልጅ ነች ዋዉ ከዩኒ ጋር ለመቀመጥ የምትመጥን👍👍የተገናኛችሁት አላህ መጨረሻዉን ያሳምረው ደስታችሁን ሙሉ ያድርገዉ🥰

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 11 месяцев назад +12

    የጥርሳቸዉ አቀማመጥ አንድ አይነት ነዉ😢🙏☝ዉይ እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምር

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 месяца назад +1

      ትክክል ጥርሰቻው ይመሰሰለል

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 11 месяцев назад

    በጣም አስለቀስሽኝ ( የእናቴ ማስታወሻ ) እ/ር መልካሙን ያሰማን ውጤት እንጠብቃለን

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 11 месяцев назад +12

    የአብማይቱ ማርያም
    የዋሻው ቅዱስ ሚካኤል
    የግምጃቤቷ ኪዳነ ምህረት
    እህትና ወንድም ያድርጋችሁ
    የደብረማርቆስ

    • @AEMA349
      @AEMA349 11 месяцев назад +1

      አሜን

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr 11 месяцев назад +1

      @@AEMA349
      አሜን፫
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr 11 месяцев назад +1

      @@selamawitgebretsadik3097
      አሜን፫🙏🥰🥰

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 11 месяцев назад

      ለይኩን ፫ ያድርጋቸው እውነት

  • @yeshitilayeshitila386
    @yeshitilayeshitila386 11 месяцев назад +2

    100%ወንድምና እህት ናቸው እንዲሆኑም ጸሎቴ ነዉ ።

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 11 месяцев назад +7

    እህት ማለት አችነሽ እናም ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎነው

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 11 месяцев назад +11

    ወንድምና አህት ናችዉ ይማሳሰላሉ🥰✝️

  • @JohnHambo-t1f
    @JohnHambo-t1f 11 месяцев назад +18

    ሰው ማለት እራሱ ልዩ ነው

  • @DemismariamDemisMariam
    @DemismariamDemisMariam 11 месяцев назад +14

    አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረው🙏❤
    Ebs ⭐

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 11 месяцев назад +7

    እህት ሁለተኛ እናት ናት።
    እህት ለዘለዓለም ትኑር!
    እህት ባትኖር ወንድም ምን አባቱ ይሆን እንደነበር ገምታችኋል?

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 11 месяцев назад +1

    አስፍሽ ናፍቆኛል ጌታ እየሱስ ፈውሶልን ያምታልን አባቴ የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 11 месяцев назад +22

    አረ ይመሳሰላሉ ውሃቸው ሳቅ ሲሉአይናቸው መድሐኒአለም እህት እና ወድም ያርጋቸው❤😢

    • @alnejoum7442
      @alnejoum7442 11 месяцев назад +1

      amen yena enat setsazen

  • @Etebechfantaw
    @Etebechfantaw 11 месяцев назад +13

    እመብረሀን ታግዛችሁ ሥሜቱ ከባድ ነው የምር😢😢😢❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 11 месяцев назад +10

    ወሀቸው ይመሳሰላል አላህ ውጤቱን ያሳምረው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 11 месяцев назад

      ትክክል ማርያምን ይመስላሉ❤

  • @MekdesAssefa-v4b
    @MekdesAssefa-v4b 11 месяцев назад +1

    እርግጠኛነኝ ወንድሟ ነው ይመስላታል 2ቆንጆ ናቸው አይናቸው ጥርሳቸው አቤት የፈጣሪ ስራ ምንም አይለያዮም አይዞሽ እህቴ ነገ አዲስ ቀን ነው ጠብቂ አቅፈሺው እቤት ትሄጃለሽ ወንድም አለም ነው።

  • @Mita460
    @Mita460 11 месяцев назад +5

    ትልቅ እህት የእናት ምትክ ናት የሚባለው እውነት ነው ተንሰፈሰፈች እኮ😭😭😭😭 እኔ እርግጠኛ ነኝ እትና ወንድም ናቸው መልካቸው መንታ ነው የሚመስሉት 🙏

  • @purplestars029
    @purplestars029 11 месяцев назад

    He is 100% her brother, market my word 🔝.....

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 11 месяцев назад +4

    ያረብ ውጤቱ አንድ ሁኖ እህትና ወንድም ያድርጋቸው በጉጉት ነው እምጠብቀው ውጤቱን

  • @AbdulUn
    @AbdulUn 10 месяцев назад

    ቁርጥ 100 ፐርሰንት ይመሳሰላሉ በርግጠኝነት ወንድሟ ነው አሳዛኝ ታሪክ አስለቃሽ ታሪክ ደግሜ ደጋግሜ ነው እያየውት ያለውት የተለያዩ ቤተሰቦች ሲገናኙ በእውነት ደስ ይላል ደስ ይላል

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 11 месяцев назад +3

    ፈጣሪዬ እባክህ ውንድምና እህት አድርጋቸው።

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ ያለሽ የእኔ እህት! የእህት ነገር ይገርመኛል:: እህት ማለት እናት ነች::

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
    @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 11 месяцев назад +10

    አይይይይ እኔ እሚገርመኝ እመዳም ኩሽና ሁኘ ሲያለቅሱ ካየሁ ማልቀስ ሲደሰቱ ካየሁ መደሰት ያረቢ እህትና ወንዲም ሁናቺሁ ተገኙና ከሀሳብ እረፉ😢😢😢😢

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 11 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር እውነት ያድርግላት ልጅቷ የተጓዳች ነች ትለያለች ካላዩ ላይ አይቶ የሚነበብ ነገር አለ😢😢

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 11 месяцев назад +15

    እህት እኮ እናት ማለት ናት ወላሂ

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 11 месяцев назад

      Tikikili Tikikili 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 11 месяцев назад +13

    ሁለቱም አይናቸው እይታቸው ይመሳሰላል ፈጣሪዬ አንድ አርጓቹ አብረን እንዳለቀሰን አብረን ለመሳቅ ያብቃን የኔ እህት አይዞሸ እንባሸ በደሰታ ይታበሳል

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 11 месяцев назад +11

    እህት እና ወንድም ናቸው በጣም ይመሳሰላሉ በተለይ ጥርሳቸው አካበቢ ❤❤

  • @sagdr6269
    @sagdr6269 11 месяцев назад +6

    እኔ አንድ ወንድም ነው ያለኝ ሳኡዲ እስር ቤት ገብቶብኛል እሰከ በሰላም ወደ ገብሩ ይግባልሽ በሉኝ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 11 месяцев назад +3

    I wish you all the best good luck both of you 🤞❤

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 11 месяцев назад +1

    አይዞችሁ እግዚአብሔር ወንድሞ እና እህት ያርጋችሁ መልካም እድል .

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 11 месяцев назад +8

    እኛኮ በጣም ነው የምናሳዝነሁ ብስንቱ አልቅሰን እንችላለን ወይ እቺ አለም😢😢

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 11 месяцев назад +1

    በጣም ነዉ የሚመሳሰሉት እንኳን እግዚኣብሄር ረዳሽ ከልብ ለፈለግሽው እህት❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 11 месяцев назад +3

    እውነት አልቅሺ ሞት አይይይ እናት እኔም እኔቴ ስትሞት ተበታትነን ቀርተናል 😢😢😢አይይይ ሕይወት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 11 месяцев назад

    ውይይይ ዮኒየ የebs ድምቀትኮ አንተነህ ፀጊስ ወዴት ሔደቺ ለማንኛውም አንተ አትጥፋብን እንወድሐለን ተባረክ

  • @kidu715
    @kidu715 11 месяцев назад +12

    ኑ እናልቅስ ታላቅ እህት እኮ ❤

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 11 месяцев назад +1

    እኔማ ማየት እወዳለ ግን ስለማለቅስ ያመኛል ይመሳሰላሉ የተለለዩበት ሁኔታ መቆቆም አቃታት ወንድም ያድርግላት የኔ ዉብ

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 11 месяцев назад +3

    ያረቢ😂😂😂😂 እህት ወድም እዲሆኑ ምኞቴ ነው ያረብ ያረብ መልካም እድል

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 11 месяцев назад

    ይሄንን ልጅ ሳላውቀው አልቀርም። እንደውም እቤቴ ሳይመጣ ሁሉ አልቀረም። ምክንያቱም ባለቤተ የሚሰራው እሱ ያደገበት ድርጅት ነበር። እኔ ደግሞ የልጇቹን ሁኔታ በደንብ ስለማውቅ ለአመትባል እቤቴ እጋብዛቸው ነበር ።የብዙወቹ ልጇች እኔ ጋር ሲመጡ የነበራቸው ደስታ ዛሬም ድረስ አስታውሰዋለሁ።ምን አልባት ባለቤቴ በሕይወት ቢኖር ይረዳው ነበር ምክንያቱም እሱ አዲስ ልጇች ሲመጡ በደንብ መረጃቸውን ያውቅ ነበር። እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 11 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ወንድምና እህት ያድርጋቹህ ❤🙏

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed 4 месяца назад

    የሚገርም ነዉ በጣም ይመሳሰላሉ 😍😍😍👍👏👏ዮኒየ ደሞ ከነባልደረቦችህ ተባረኩ

  • @Sameer-oc7oe
    @Sameer-oc7oe 11 месяцев назад +6

    Namni akkaa koo saggaata kan abdiin eggaatu jiraa like

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 11 месяцев назад +1

    አላህ እህት እና ወድም እድትሆኑ ይርዳችሁ ወላሂ በጣም የምወደው ፕሮግራምነው ይቅናችሁ አሚን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 11 месяцев назад +12

    ከተመዝገብኩ 1 አመቴ እናቴን ፈላጊ ከርታታዋ ነ ኝ 😭😭😭😭😭አይ ዕድል 😭😭😭😭

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 11 месяцев назад

      Ayezoshi kenu siderers tagegnachwalshi

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 11 месяцев назад

      አላህ ይርዳሽ ጊዜው ሲገኝ ታገኛቸዋለሁ እኔም መዝግብ እፈልግ ነበር እንደት እንደምመዘገብ ንገሪኝ

    • @hggff9535
      @hggff9535 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 11 месяцев назад

      @@hggff9535 አሜን እህት

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 11 месяцев назад

      @@hayumamu1725 እሽ አመሰግናለሁ

  • @BethlehemGebeyehu
    @BethlehemGebeyehu 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እሷን ነው የሚመስለው

  • @HaymanotGashawu-nb1ev
    @HaymanotGashawu-nb1ev 11 месяцев назад +8

    አረ ምንድነዉ ስንት ልባችን ያዘነበት የተጨነቀበት በጉጉት የምንጠብቀዉ DNE ሳትለቁልን ሌላ አረ ይገገረን እኔ የዛሬዉ 3ኛ ስሰማ ዉጤት በቃልም ቢሆ ንገሩ እባካችለሁ

  • @zewdiechalichisa8309
    @zewdiechalichisa8309 11 месяцев назад +1

    እህቴ ሜሮን በጣም ውድ የእናት አንጀት እና ጠባይ ስንቶቻችን ታናና ሾች ታላላቅ ወንድም እነደ አባት እደሜሪ አይነት እህቶች ደግሞ እንደ እናት አምጠው ባይወልዱንም አምጠው ለ 20አመት አሳድገውናል በተለይ በሳፋላይ አጥበውን በጀርባቸው አዝለውን አንበላም እንበላለን ብለን አግዙልን አትግዙልን ብለን ተሸክመውን ተገፍተን ተምረን ስንመረቅ ግን ለራሳችን ተመረቅን ደሞዛችንን ለራሳችን አገኘን የቅር በሉን ታላላቆቻችን በህይወቴ ውስጥ ግማሹ የናንተ ድርሻነው በሜሪ አስታክኬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ በዋጋ የማልከፍለው ዋጋ አላችሁ በላይኛው ቤት እንዲሁ ታላላቅ ያድርጋችሁ