Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው እንደኔ በስንቱ ጋር የሚመሳሰል እንደሆነ የሚሰማኝ🙄ያው አዘጋጁ አንድ ሰው ስለሆነ🙏
የበስንቱን እና ዞሮ መዉጪያዬ ድራማ ደራሲ ሁለቱንም የደረሰው አንድ ነው!!! ቢመሳሰልም አይገርምህ! ለማንኛውም ይህ የቤተሰብ ድራማ ኤቨሪ በዲ ላቨ ሬመንድ ከሚል የተቀዳ ወይ የሚኮረጅ የቤተሠብ ድራማ ነው! ብዙ አይግረምህ
ቤቱም አንድ አይነት ነው
በጣም አስተማሪ ነው ማሚዬ ሙላሉም ሚካኤል በጣም እወዳችዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
Ye Ethiopian sew masdeset kebad new enagn betam temechtognal 👍🏻👍🏻
ይኸንን የምታዩ እናታችሁ ረጅም እድሜ ትኑርላችሁ እኔም እሰኪ 1k አሰገቡኝ እንተጋገዝና 😢
ሙሉአለም ሳይ ደስ ይለኛል። የኢትዮጵያ ምሳሌ ናት። እረጅም እድሜና ጤና
I Love the vidio!
I love this comedy
you are right!
super
ምርጥ ድራማ በስንቱ ነው ትዝ ያለኝ በሳቅ ነው የጨረስኩት 😄😄😄
በጣም ይገርማል እመወዳችሁ አንድላይ እንደዚህ ትሰራላችሁ ብየ አላሰብኩም ደስ የሚል ሲትኮም ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሚገርመው ከበስንቱ ድራማ ጋር በጣም ይመሳሰላል ።
ባል እና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል የምባለው አባባል እውነት ነው 💐💐💐🙏🙏
ባግራዉዱ ላይ ሳቁ በጣም ነዉ የሚረብሸዉ ሳቁ ቢቀር አሪፍ ነዉ
Reflection of real life. Miki always makes me laugh. "Your daughter does not look like you here as well. ahah. All play it very well.
Weyne Miki Siyasik 😂😂😂😂😂😂😂😂
ሙሉአለምን የሚወድ እንዴኔ🫶🫶🫶🫶
ተራራው አለ አላለም 😂 ወሬ ሲጠፋ እኮ 😊
አብርሃም እባክህ ሳቁን አጥፍልን በየ ቦታው ያለ አግባብ ተጨምሮ በዝቷል ትኩረት እየነጠቀን ነው እባክህ
3 dekika kerew
በስቱም እንደዚ አማቾቹን አይወድም ሚኪ አንተም አሪፍ አዝናኝ ድራማ ነው
ለበስንቱ 5/10 ከተሰጠ ለሚኪ 10/10
@BirhanYilak ኸረ ሁሉቱም 10 /10 ይገባቸዋል
እኔ ቀልድ ቀልዶ ከሰዎች ፊት ሳቅ የሚጠብቅ ተዋናይ አይመቸኝም በስንቱ ብትይው ገና ሳይናገረው ሰዎች ይስቃሉ የሚል አይነት አስተያየት ፊቱላይ ይታይበታል ሚኪ ግን እውስጡ ነው የሚኖርበት አንድሰው ምንም ያህል የሚያስቅ ነገር ቢያወራ እሱ ቁምነገር ብሎ እስከተናገረው ድረስ ከሰዎች ትክክለኛ መልስ እንደሚጠብቀው
ሳቁ ያስጠላል እኛ ብንስቅ አይሻልም እንደሙዳችን
😂😂😂😂 እኮ
እኮ😂😂😂😂
You are right. Unfortunately they don"t care.
Saku betam yideberal abezazu demo
ምርጥ ድራማ ነው 😂😂😂
ልዩ ነው ❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስሚል ማሚ ሁላቺሁም ተወዳጂ ናቺሁ በሳቅ ዋዉበጣምደስሚልማሚሁላቺሁምተወዳጂናቺሁበሳቅማትኩ 😂😂 አይሚኪ ስታስቅ😅😅
Yesaku eimog yastelal
ሌላኛው በስንቱ😂😂😂😂😂
ሳቁ ግን ያስጠላል በእውነት 🤗
የበስንቱን ነው የሚመስለው አንዳይነት እረ ወጣ ያለለለለለለ ይሰራ
Saku betam yastelal
ወይኔ በሳቅ😁😁😁
በሳቅ ነው የጀመርኩት የሚገርምና ቀልደኛ የሆነ ቤተሰብ ነው።
ምርጥ ሲትኮም❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣uuy ❤❤❤❤❤das yilal
ቆንጆ ድራማ
ክክክክአይ የሳርየእናት ጎበዝእንዲህቀብረርሲሉጅ
ደስ የሚል ስትኮም ከ በስንቱ ቀጥሎ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😂😂😂❤❤❤
Ka be sentu lala adirke 😂😂😂😂❤
ምን አለ አሪፍ እና አንጋፋ አክተሮችን መያዛቹ ካልቀረ ከበስንቱ ጋር ምንም የማይለየው ማጀቢያው ሳቅ የሆነ ድራማ ከምትሰሩ አለ አይደል የተለየ ተናፍቆ የሚታይ ቢሆን አሪፍ ነበር እኔንጃ የኔ አመለካከት ነው 😮
😂😂😂Wow betam desi yilal beritu❤❤❤❤
Ene betam temechtognal
ሴትዮዋ ይሻሉኛል😂😂
😂😂😂
ብዙ ግዜ ለምን በፍልም ሰለ ኣምቾቻን መጥፎ እና ይምጠሉ ኣርጋቹ ምትሰሩት ትዳር ብትይዝም ሁሌም ወላጅ መከበር ኣለበት ወደ ቤትህ ስምጡ ደስ ብሎህ እንድምጡ ብታስትምሩ ጡሩ መበር
Ewnetaw yha new😂 tekebey
ጅላጅል
ትክክል ነው. በስንቱ ድራማም ተመሳሳይ ችግር አለበት
የሌለ ነገር አልሰሩም ወላጆች ትዳር ማሀል መግባት እና አስተያየት መስጠትም ሆነ ማወሰናቸውን እንዲያርሙ ያስተምራል
እውነታው እኮ ብዙዎቹ አስቸጋሪ ናቸው
ማን ያምናል በስንቱን አንድ ቀን እንዳላመለጠኝ ሀሚስ የእኔ የእረፍቴ ቀን ዋዜማ ነው ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት አሁን ደግሞ ዞሮ መውጫዬ ሌላ ድምቀት ❤❤❤
ወይ እማዬ😂😂😂
የሳራ እናት አደይ ድራማ ላይ ያለቺውን እናት ዓይነት ገጸ ባህሪ ናት። ዞሮ መውጫዬ ሲጀመር በጣም አሪፍ ነበር። ግን የዛሬው ደስ አይልም።
ግን ከበስንቱ ጋር በጣም ይመሳሰላል ምኑም አይለያይም እኮ በዛ ላይ የታምራት ከአማቹ ጋር አለመዋደዱ ሲቀጥል ቶጃ ነው ማነው የሚሉት የነ ታምራት ተከራይ መሆኑ በአጠቃላይ አክታቸው ና ነገረ ስራቸው ሲጠቃለል1, ታምራት= በስንቱ2, ሣራ= ኂሩት3, ቶጃ= ሙሉቀን4, የሣራ እናት= ወ/ሮ ዙፋንቁጭ በስንቱን እኮ ነው ኧረ የምር እኔ ማየት ላቆም ነውከበስንቱ ውጪ ወደውጪ🎉
Lijochum
ደራሲዉ አንድ ሰዉ ነዉ እኮ
እንደ ዛሬ ስኬ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂
መሬም ቆንጆ
0:41 በስንቱ ቁጥር ሁለት 😂😂😂😂ቤተሰብ እንዴት ነው 😂😂
endi ayent comment yeste sw lemefelg segeba anhcin agegnhu
ኣሪፍ ነብር ግን ምክንያት በኣድቨርታይዝ ኣቆምኩት በጣም በዛ
Wow❤
የሳቅ ምንጮች በርቱልን
😂😂😂😂😂 weyew zari besak hoden amemegn😂😂😂😂 besenetun endet benafekot endalaayew ahune demo tefokakary metabgn betam meretoch mulu alem
Yehe bet gin yene besentu bet aymeslem?? Eka becha tekeyero
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Aregehalew
Enegam gora belu
berta arif new aregialew
ደምረኝ ልደምርህ እንደማመር
ድምርኩሽ ድመርኝ
ለኔ የበስንቱ ኮፒ ነው የቤቱ ቀለም የረዳት ፕሮፌሰሩ ልብስ እና የበስንቱ የሁለቱም ልጆች ወንድና ሴት አጠቃላይ የበስንቱ ኩረጃ ነው 🎉
የወደዳችሁት እስኪ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመጨረሻው በጣም ያስቃል
እረ ኡ😂😂😂
እዉነትም ሴቶዮዎ ይሸሉኛል😂😂❤
አሁን ዉሃ መጠጣት ምኑ ያስቃል አረ ሳቁን ተዉት እኛ የሚያስቀው ጋር እንስቃለን 😅😅
ይሄ ደራሲ ለ አማች ክብር እዳ ይኖር እያደረገ ነው በተደጋጋሚ ድራማ ባህላችን አይደለም
Weye mathere 😂😂😂😂
ሴትያ ይሻሉናል😀😀😀
ዋው😂😂😂😂🎉
👌👌👌። ❤
ወይ እናትየው😂😂😂😂
nice
Mendenew sakuu Ay Habesha
Sakuu yeker
It is the best sitcom comedy. But, you have to change that home if you would want to be a teacher.
እረ ማዘር አካብዴ ናቸው😊
Wow❤❤❤😮😂😂😂😂
❤❤😂😂😂😂😂❤
❤
🎉🎉🎉🎉🎉
Hahahahaha❤❤❤
በስንቱ ተገልብጦ
ድንቄም አኩራፊ😂😂አሉ
ሁለት ትልልቅ አክተሮች ይዞ.ግን የሞተ ስክሪብት.የዚህ ድራማ editor ይሄንን ከሰማክ በማያስቀው ነገር የሳቅ sound አትክተት.
ድንቅ አርቲስቶች ስብስብ❤
👍👍
Arfe newww
Fikirte ye Mulalem ENAT??? 🤣😂🤣🤣 Man yibeltal esti yewunet
ትልልቅ የአርት ባለሙያ ሆናችሁ ምን አለ ሌላ ለየት ያለ ነገር ይዛችሁ ብትመጡ በስንቱ በራሱ ምርጥ ድራማ ነው ወደነዋል በስንቱ ተወደደ ብላችሁ ፡፡ ራሱ በስንቱን የመሰለ ነግር የቤቱ አቀማመይ ሁሉም ነገር በስንቱ አረ ሼም ና በጣም ያሳፍራል፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሚቀጥለው ክፍል ሣቁን ብታስወጡት
❤❤❤❤❤
በጣም ደስየሚል ሲትኮም ❤❤❤
አበረታቱና ጀማሪ ነን
የተመቸው 👍 ያድርግ
ሳቁ ጭራሽ ሳቄን ያጠፋዋል
መቸ መቸ ነው የሚተላለፍ?
እስኪ በማያስቀው ነገር አትገልፍጡብን በጣም ያስጠላል ሳቁ ዝብላችሁ ስሩ የሚያስቅ ቦታ ካለ እኛ እስቃለን
Bro tleyalsh❤🎉😮😢😅😊😂
የእናቲቱ ባህሪ አደይ ድራማ ላይ ካሉት እናት ላይ ቀጥታ የተቀዳ ይመስላል።
ሳቁ ቢቀነስ ጥሩ ነበር
ይሄም እንደ በስንቱ የውጭ ኮፒ አይደለም??? እስክናረጋግጥ እንየው እንደፈረደብን
Min agebah arfeh atayim? Ketemecheh
Are you still living in the Stone Age or what?
Yileyale
ማነው እንደኔ በስንቱ ጋር የሚመሳሰል እንደሆነ የሚሰማኝ🙄ያው አዘጋጁ አንድ ሰው ስለሆነ🙏
የበስንቱን እና ዞሮ መዉጪያዬ ድራማ ደራሲ ሁለቱንም የደረሰው አንድ ነው!!! ቢመሳሰልም አይገርምህ! ለማንኛውም ይህ የቤተሰብ ድራማ ኤቨሪ በዲ ላቨ ሬመንድ ከሚል የተቀዳ ወይ የሚኮረጅ የቤተሠብ ድራማ ነው! ብዙ አይግረምህ
ቤቱም አንድ አይነት ነው
በጣም አስተማሪ ነው ማሚዬ ሙላሉም ሚካኤል በጣም እወዳችዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
Ye Ethiopian sew masdeset kebad new enagn betam temechtognal 👍🏻👍🏻
ይኸንን የምታዩ እናታችሁ ረጅም እድሜ ትኑርላችሁ እኔም እሰኪ 1k አሰገቡኝ እንተጋገዝና 😢
ሙሉአለም ሳይ ደስ ይለኛል። የኢትዮጵያ ምሳሌ ናት። እረጅም እድሜና ጤና
I Love the vidio!
I love this comedy
you are right!
super
ምርጥ ድራማ በስንቱ ነው ትዝ ያለኝ በሳቅ ነው የጨረስኩት 😄😄😄
በጣም ይገርማል
እመወዳችሁ አንድላይ እንደዚህ ትሰራላችሁ ብየ አላሰብኩም ደስ የሚል ሲትኮም ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሚገርመው ከበስንቱ ድራማ ጋር በጣም ይመሳሰላል ።
ባል እና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል የምባለው አባባል እውነት ነው 💐💐💐🙏🙏
ባግራዉዱ ላይ ሳቁ በጣም ነዉ የሚረብሸዉ ሳቁ ቢቀር አሪፍ ነዉ
Reflection of real life. Miki always makes me laugh. "Your daughter does not look like you here as well. ahah. All play it very well.
Weyne Miki Siyasik 😂😂😂😂😂😂😂😂
ሙሉአለምን የሚወድ እንዴኔ🫶🫶🫶🫶
ተራራው አለ አላለም 😂 ወሬ ሲጠፋ እኮ 😊
አብርሃም እባክህ ሳቁን አጥፍልን በየ ቦታው ያለ አግባብ ተጨምሮ በዝቷል ትኩረት እየነጠቀን ነው እባክህ
3 dekika kerew
በስቱም እንደዚ አማቾቹን አይወድም ሚኪ አንተም
አሪፍ አዝናኝ ድራማ ነው
ለበስንቱ 5/10 ከተሰጠ ለሚኪ 10/10
@BirhanYilak ኸረ ሁሉቱም 10 /10 ይገባቸዋል
እኔ ቀልድ ቀልዶ ከሰዎች ፊት ሳቅ የሚጠብቅ ተዋናይ አይመቸኝም በስንቱ ብትይው ገና ሳይናገረው ሰዎች ይስቃሉ የሚል አይነት አስተያየት ፊቱላይ ይታይበታል ሚኪ ግን እውስጡ ነው የሚኖርበት አንድሰው ምንም ያህል የሚያስቅ ነገር ቢያወራ እሱ ቁምነገር ብሎ እስከተናገረው ድረስ ከሰዎች ትክክለኛ መልስ እንደሚጠብቀው
ሳቁ ያስጠላል እኛ ብንስቅ አይሻልም እንደሙዳችን
😂😂😂😂 እኮ
እኮ😂😂😂😂
You are right. Unfortunately they don"t care.
Saku betam yideberal abezazu demo
ምርጥ ድራማ ነው 😂😂😂
ልዩ ነው ❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስሚል ማሚ ሁላቺሁም ተወዳጂ ናቺሁ በሳቅ ዋዉበጣምደስሚልማሚሁላቺሁምተወዳጂናቺሁበሳቅማትኩ 😂😂 አይሚኪ ስታስቅ😅😅
Yesaku eimog yastelal
ሌላኛው በስንቱ😂😂😂😂😂
ሳቁ ግን ያስጠላል በእውነት 🤗
የበስንቱን ነው የሚመስለው አንዳይነት እረ ወጣ ያለለለለለለ ይሰራ
Saku betam yastelal
ወይኔ በሳቅ😁😁😁
በሳቅ ነው የጀመርኩት የሚገርምና ቀልደኛ የሆነ ቤተሰብ ነው።
ምርጥ ሲትኮም❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣uuy ❤❤❤❤❤das yilal
ቆንጆ ድራማ
ክክክክአይ የሳርየእናት ጎበዝእንዲህቀብረርሲሉጅ
ደስ የሚል ስትኮም ከ በስንቱ ቀጥሎ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😂😂😂❤❤❤
Ka be sentu lala adirke 😂😂😂😂❤
ምን አለ አሪፍ እና አንጋፋ አክተሮችን መያዛቹ ካልቀረ ከበስንቱ ጋር ምንም የማይለየው ማጀቢያው ሳቅ የሆነ ድራማ ከምትሰሩ አለ አይደል የተለየ ተናፍቆ የሚታይ ቢሆን አሪፍ ነበር እኔንጃ የኔ አመለካከት ነው 😮
😂😂😂Wow betam desi yilal beritu❤❤❤❤
Ene betam temechtognal
ሴትዮዋ ይሻሉኛል😂😂
😂😂😂
ብዙ ግዜ ለምን በፍልም ሰለ ኣምቾቻን መጥፎ እና ይምጠሉ ኣርጋቹ ምትሰሩት ትዳር ብትይዝም ሁሌም ወላጅ መከበር ኣለበት ወደ ቤትህ ስምጡ ደስ ብሎህ እንድምጡ ብታስትምሩ ጡሩ መበር
Ewnetaw yha new😂 tekebey
ጅላጅል
ትክክል ነው. በስንቱ ድራማም ተመሳሳይ ችግር አለበት
የሌለ ነገር አልሰሩም ወላጆች ትዳር ማሀል መግባት እና አስተያየት መስጠትም ሆነ ማወሰናቸውን እንዲያርሙ ያስተምራል
እውነታው እኮ ብዙዎቹ አስቸጋሪ ናቸው
ማን ያምናል በስንቱን አንድ ቀን እንዳላመለጠኝ ሀሚስ የእኔ የእረፍቴ ቀን ዋዜማ ነው ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት አሁን ደግሞ ዞሮ መውጫዬ ሌላ ድምቀት ❤❤❤
ወይ እማዬ😂😂😂
የሳራ እናት አደይ ድራማ ላይ ያለቺውን እናት ዓይነት ገጸ ባህሪ ናት። ዞሮ መውጫዬ ሲጀመር በጣም አሪፍ ነበር። ግን የዛሬው ደስ አይልም።
ግን ከበስንቱ ጋር በጣም ይመሳሰላል ምኑም አይለያይም እኮ በዛ ላይ የታምራት ከአማቹ ጋር አለመዋደዱ ሲቀጥል ቶጃ ነው ማነው የሚሉት የነ ታምራት ተከራይ መሆኑ በአጠቃላይ አክታቸው ና ነገረ ስራቸው ሲጠቃለል
1, ታምራት= በስንቱ
2, ሣራ= ኂሩት
3, ቶጃ= ሙሉቀን
4, የሣራ እናት= ወ/ሮ ዙፋን
ቁጭ በስንቱን እኮ ነው ኧረ የምር እኔ ማየት ላቆም ነው
ከበስንቱ ውጪ ወደውጪ🎉
Lijochum
ደራሲዉ አንድ ሰዉ ነዉ እኮ
እንደ ዛሬ ስኬ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂
መሬም ቆንጆ
0:41 በስንቱ ቁጥር ሁለት 😂😂😂😂ቤተሰብ እንዴት ነው 😂😂
endi ayent comment yeste sw lemefelg segeba anhcin agegnhu
ኣሪፍ ነብር ግን ምክንያት በኣድቨርታይዝ ኣቆምኩት በጣም በዛ
Wow❤
የሳቅ ምንጮች በርቱልን
😂😂😂😂😂 weyew zari besak hoden amemegn😂😂😂😂 besenetun endet benafekot endalaayew ahune demo tefokakary metabgn betam meretoch mulu alem
Yehe bet gin yene besentu bet aymeslem?? Eka becha tekeyero
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Aregehalew
Enegam gora belu
berta arif new aregialew
ደምረኝ ልደምርህ እንደማመር
ድምርኩሽ ድመርኝ
ለኔ የበስንቱ ኮፒ ነው
የቤቱ ቀለም የረዳት ፕሮፌሰሩ ልብስ እና የበስንቱ የሁለቱም ልጆች ወንድና ሴት አጠቃላይ የበስንቱ ኩረጃ ነው 🎉