//የቤተሰብ መገናኘት//" ሞተዋል የተባሉት አባት በህይወት መጡ..." በቅዳሜን ከሰዓት ያልተጠበቀው ሆነ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 3 тыс.

  • @Simert_tube1
    @Simert_tube1 7 месяцев назад +1033

    በዚህ መካከል ግን እናትዬዋ እራሱ ጥሩ ሴትዮ ናት ልጅቷ የማታውቀውን አባቷን ናፍቃ እንድታድግ የደረገች ጀግና እናት ነች

    • @selamawit7917
      @selamawit7917 7 месяцев назад +10

      ትክክል

    • @BzuayehuTefera
      @BzuayehuTefera 7 месяцев назад +40

      የድሮ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት ዘር ጎሳ የለውም ንጹሁ ሰው ያለበት ሰው መሆንክ ብቻ በቂ

    • @oneeritrealoveeritrea332
      @oneeritrealoveeritrea332 7 месяцев назад +21

      በጣም ከምጠብቀው በላይ ጥሩ ሰው ናት ይርጋለም ማለት

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 7 месяцев назад +6

      batem egezbhren ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 7 месяцев назад +15

      በጣም ምርጥ እናት ነች ወላሂ ስትንገር እደት ከአጀቷ እደተሰለሰለች

  • @endale2533
    @endale2533 7 месяцев назад +483

    የመርሃዊት እናት የሚገርሙ የፍቅር ሴት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ድንቅ ሴት

    • @martazenebe2268
      @martazenebe2268 7 месяцев назад +10

      እንደ ዛሬ አልቅሸ አላዉቅም መርሀዊት በጣም አሪፍ ልጅ ናት የአባትን ፍቅር ያሳየች

    • @ዜድነኝየመቅደላዋ
      @ዜድነኝየመቅደላዋ 7 месяцев назад

      @@martazenebe2268 በጣም አብረው የኖሩ እኮነው እሚመስሉት እጃቸውን ስታሻሻቸው አስለቀስችኝ ምነው የኔም አባት እድች ቢሆንልኝ ሞቱ ውሽት በሆነ ብየ ተመኘሁ ግን ምኞት ብቻ ከመሬት በታች ተኝቷል እኔ ስከራተት😭😭

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад +2

      በጣም❤❤❤❤

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 7 месяцев назад +132

    እናትሽ እጅግ አስተዋይና መልካም ስብእና ያላት ሴቴ ነች። አንች ደግሞ ድንቅ ልጅ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @Fiseha-om7wc
    @Fiseha-om7wc 7 месяцев назад +223

    ምን አይነት ምርጥ ቤተሰብ ነው ነው ያሳደጋት ልጅቱዋ የጥሩ አናት ቤተሰብ ዉጤት ናት ልጅ እና አባትንን የሚያራርቁ ቤተሰብ ትምህርት የሚሆኑ ቤተሰብ ናቸው

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 7 месяцев назад +1

      Gin ye Wedime Liji yalachewi gardoch nachewi Ade Inkan fege tinfis yalalu ine germogni newi yastwalchewi ale 😂 Inde yihe taqi desta lay

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 7 месяцев назад +1

      Tewkut abatun alasayewm bye neber

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 7 месяцев назад

      በጣም እኔ ምስክር ነኝ ሰለ አባቴ ጡሩ ነገር ሳይነገረኝ አድጌ ይህው እስው አገር እከራተታለሁ

  • @YonasGhirmay-s5d
    @YonasGhirmay-s5d 7 месяцев назад +82

    ሐዘንኪ ናብ ሓጎስ ዝቐየረ ኣምላኽ ይመስገን ሜሪ ሸኮር i am happy fr you 🥰🥰😘

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 7 месяцев назад +215

    የልጅቷ እናት አድናቂዎች 👍👍 አድርጉ ልጇ አበቱን እንደትራሰ አድርገ መሰደጓ የሚደነቅ ነው ክብር ይገባሻል❤❤

    • @GenetNegash-o6v
      @GenetNegash-o6v 7 месяцев назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @frykhalifa
      @frykhalifa 7 месяцев назад

      ❤❤

  • @kasahundabi7428
    @kasahundabi7428 7 месяцев назад +89

    ልጅታ ወይኔ ምን አይነት ስብእና ያላት ልጅ ነች ዘመንሽ ይባረክ

  • @animallife8337
    @animallife8337 7 месяцев назад +191

    ዮኒ ግን ምርጥ ሰው ነህ!!!

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 7 месяцев назад +1

      በጣሞ

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 7 месяцев назад +1

      አሸቄ ነገር ነዉ 🤣

    • @nunu7353
      @nunu7353 7 месяцев назад +3

      Anchi nesh ashkabache…Yoni tiru saw new yehonesh duz

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 7 месяцев назад

      @@soniajonathan7618 ምን ኣረግ be nice brother

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 месяцев назад

      Yoni mene ayewatwem qenat nwe​@@nunu7353

  • @workumasho51
    @workumasho51 7 месяцев назад +89

    መርሀዊ እና እናቷ 2016
    ምርጥ እናት እና ልጅ ተብለዉ
    እዲሸለሙ የሚመለከተዉ
    ያስብበት ጋዜጠኞቹም ይገባቸዋል ሠርጉንም ebs ይዘግብልን

    • @seadayesuf-o6i
      @seadayesuf-o6i 7 месяцев назад +4

      በጣም ለእናቶች በሙሉ ትምህርት ነዉ

    • @ወልደዮሃንስ
      @ወልደዮሃንስ 6 месяцев назад +1

      ኣንዳንድ ክፉ እናቶች ባንድ ወቅት ኣበድኩልህ ያሉትን ወንድ በሃሰት ወንጅለው ኣባትና ልጅን እንዲቆራረጡ ያደርጋሉ:: ልጆቹ በነቁ ጊዜ ቱ ሌት ይሆንና ኣባት ሲሞት ለልጆቹ ፀፀትን ያወርሷቸዋል

  • @shimelismekuria
    @shimelismekuria 7 месяцев назад +555

    መራዊትዬ የአዳማ ልጅ የታክሲ ሾፌር ነኝ አደባባዩ ላይ ቀረፃ ሲደረግልሽ በአካል አይቼሻለሁ ታክሲዬም ቀረፃ ውስጥ ገብታለችአባትሽ አርፈዋል ሲባል በጣም አዝኜ ነበር አደባባዩ ላይ በቀን 10 ጊዜ ነው የምመላለሰው በደረስኩ ቁጥር ከፊቴ አትጠፊም ፈጣሪ ግን ታሪክ ቀየረ ሀዘንሽ ሀዘኔ ደስታሽ ደስታዬ ነው በዘህ ታሪክ ያዘናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች በጣም እናመሠግናችኸለን መራዊትዬ መልካም ሰርግ ሰርግሽን እንድትጠሪን እሺ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 7 месяцев назад +15

      እንኮን አብሮ ደስ ያለን ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @TensaeTilahun-qx2ob
      @TensaeTilahun-qx2ob 7 месяцев назад +6

      በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 7 месяцев назад +5

      Thank you 😊

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 7 месяцев назад +8

      እኔም ወላሂ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ልጅ ጥሩ አባት ጥሩ

    • @asmaragada2202
      @asmaragada2202 7 месяцев назад +3

      Lijitua lik nat ewnatim yehen yemesele yeweha abat ket yegegnal

  • @sela_Biku
    @sela_Biku 7 месяцев назад +213

    የኢትዮጵያ ታሪክ እና የህዝቡ ስቃይ ፍንትው ብሎ የታየበት የቤተሰብ ታሪክ! ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ለተዋደቁ ሰዎች 🙏

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 7 месяцев назад +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

    • @zaidshimendi9145
      @zaidshimendi9145 7 месяцев назад +5

      የተዋደቁት እንኳን ለወራር ህዝብና ሀገር ለመግዛት ነው።ይሁን ግን ቤተሰብ መገናኔታቾው ደስ ይላልል

    • @henoktadesse8648
      @henoktadesse8648 7 месяцев назад +1

      ምን አስፈለገ ይሄን ማለት

    • @sela_Biku
      @sela_Biku 7 месяцев назад +2

      @@henoktadesse8648 whatever the reason was, most of the soldiers and their families paid the price!

    • @sela_Biku
      @sela_Biku 7 месяцев назад +3

      @@zaidshimendi9145 But the people paid the price!

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 7 месяцев назад +15

    ዮኒ ምርጥ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ከአለቀሰው ጋር አልቅሰህ ከሳቀው ጋር ስቀህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ቤተሰቦችህን ይባርክልህ

  • @SimretTsegahans
    @SimretTsegahans 7 месяцев назад +86

    መርሃዊት ሓፍተይ እግዚኣብሄር ይመስገን ካብ ሓዘን ናብ ሓጎስ ዝቀየረልኪ እንቋዕ ሓጎሰኪ ዝገርም ታሪኽ ዩ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @robimosa4076
      @robimosa4076 7 месяцев назад +2

      Gula dergi

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 7 месяцев назад

      ​@@robimosa4076zgi wsha adgi😂😂

    • @sarasaragetachwe9732
      @sarasaragetachwe9732 7 месяцев назад +3

      አሜን ፫

    • @sarasaragetachwe9732
      @sarasaragetachwe9732 7 месяцев назад +6

      ​@@robimosa4076ሰው በሰውነቱ አክብረው ????? የደርግ ልጅ ፍቅር ናቸው

    • @Sel633
      @Sel633 7 месяцев назад

      Aybehalin u denkoro ​@@robimosa4076

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 7 месяцев назад +349

    30 አመት በለይ የሆነውን አባቴ እንዳቺ አንድ ቀን እግዚአብሔር እደሚያገናኘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሀገሬ በሰላም ልግባ የመጀመሪያ ስራዬ አባቴን መፈለግ ነው እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😥🙏

  • @dao-107
    @dao-107 7 месяцев назад +15

    አቦ ይቺ …ወርቅ ናት…! አይዞህ….አይክፋህ …ብላ አባትዋን ማፅናናት❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 месяцев назад +536

    የሰው ልጅ ከፈጣሪው ተስፍ አይቆረጥም እና እኔም የጎንደሩን ልጅ እንባው እንደሚታበስለት ተስፍ አለኝ ኢንሸአላህ😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @fgty-nm2sf
      @fgty-nm2sf 7 месяцев назад +2

      ኣዎ በጣም

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 7 месяцев назад +3

      የኔ ሚስኪን አላህ ይርዳው😢

    • @hassaaed3187
      @hassaaed3187 7 месяцев назад

      😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔

    • @Withmiki
      @Withmiki 7 месяцев назад +1

      ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን እውነት ደብቆ አያስቀርም ፈጣሪ በሰው ላይ አድሮ ለዚ ደስታ እንዲበቁ ያላደረጋቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ 🙏🙏🙏

  • @antenehambachew6040
    @antenehambachew6040 7 месяцев назад +87

    በእውነት በእውነት ይችን ልጅ ልታገባ የተዘጋጀህ በጣም እድለኛ ነህ መልካም ትሁት እንደ አባቷ ፍቅር ማን ከማን መድሎ የሌላት ለሁሉ ሰው ፍቅር ያላት ከሰማይ ነው የተሰጠህ ደስ ይበልህ ቋንቋ የለኝም በተለይ በተለይ እናቷ እውነትን ፍቅርን ማንነትን እየነገሩ ያሳደጉሽ እናትሽ ምስጋና ይገባቸዋል ባለፈው ሳምንት አባቷ እንደሞቱ ሲነገራቸው በስልክ እንዴት እንዳለቀሱ እስከ አሁን ድረስ በጣም ይደንቀኛል እውነትና ፍቅር ከእናትየዋ ጋር እንዳለ ያስታውቃሉ ልጅቷም የፍቅሯ ምንጭ እናቷ እና ደግ ሰው ደግ ወለደ ሲሉ የሰማሁት ቃል ይመስለኛል በተፈጥሮ የተሰጣት ፀጋዋም ጭምር ነው
    ይች ልጅ ልጅ ወልዳ ልጆቿን ስገምት ይኸው ፍቅር ቤተሰብ ይደገማል .........አቦ ይመቻችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 7 месяцев назад

      Inshallah hulem yetazara naw yemitachedauuu

    • @berhanusisay3588
      @berhanusisay3588 6 месяцев назад +1

      የዚህች አይነት ልጅ ሚሊዮን ይወለድ።❤❤❤

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 7 месяцев назад +49

    በእነዚህ ሰዎች ንግግር ውስጥ " የድሮዋን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን " አየዋቸው !!!!ክፉዎች ተንኮልን እና መለያየትን የምታስቡ ወዮ ለእናንተ 😢😢

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 7 месяцев назад +93

    ኤርትርያን ጏረቤቶች ነበሩ አደኛው ሹፌር ናቸው አንደኛው መካኒክ ናቸው ሚስቶቻቸው በጣም ነው የሚያከብሯቸው
    ለባሎቻቸው በጣም ክብር አላቸው
    ልጆቹም አባታቸውን እንዱያከብሩ ነው የሚሆኑት❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад +170

    የበረሃው ጓዴ ፣ እንባሄ በ4ቱም ፈሰሰ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢
    መህራዊትዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 7 месяцев назад +5

    የኦሮሞ ያማራና የትግራይ እናቶች ከመራዊት እናትና ከእማማ ምን ተማራቸው
    ለልጆች መልካም ታሪክን ማስተማር በፍቅር አንፆ ማሳደግ ውጤቱ ይህ ነው የማያውቁትን አባት ፈልጉ ማግኘት አቅፎ መሳም መመረቅ
    እድሜህ እንዲረዝም እናት አባትህን አክብር ይላልና መራዊት ተባረኪ🙏
    እባካችው እናቶች ለልጆቻችው መልካም መልካሙን ታሪክ አስተምርዎቸው እንደ መራዊት በፍቅር አሳድጉዎቸው
    የጥላቻ ውጤቱ ሃጠገብህ ያለውን ወንድምህን መግደል ሲሆን
    የፍቅር ውጤት እንደ መራዊት የጠፋውን ፈልጎ ማግኘት አቅፎ የደስታ እንባን ማንባት

  • @shimelistenna3052
    @shimelistenna3052 7 месяцев назад +133

    ኤርትራውያን የፍቅር ሠዎች መሆናቸውን ዛሬ አየሁ። እጅግ ደስ ብሎኛል

    • @LetayGebru
      @LetayGebru 7 месяцев назад +3

      Hulum metfo ayidelum

    • @LB-lt8cg
      @LB-lt8cg 7 месяцев назад +9

      ሁሌም ፍቅር ነን በሰላም በጉርብትና መኖር የምንፈልግ ህዝቦች ነን

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 7 месяцев назад

      እኔኮ በጣምምምም ነው ምወዳችሁ ግን ቃል ራሱ የለኝምምምም ​@@LB-lt8cg

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 7 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 7 месяцев назад +42

    ኤርትራዊያን ትዳራቸውን በጣም ነው የሚወዱ በላቸውን አክባሪ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው የልጅቷ እናት እስካሁን ለልጅቱ አባት ጥሩ አመለካከት ነው ያላት

  • @aberabafa7577
    @aberabafa7577 7 месяцев назад +21

    የእናቷ መልካምነት እጅግ አስደንቆኛል። ይህንን ያህል ዓመታት የአባቷን መልካምነት ለልጇ እየነገረቻት ማሳደጓ የሚገርም መልካምነት ነው። ዘመንዋ ይባረክ ብያለሁ።

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 7 месяцев назад +908

    የጎደሩ ልጅ ሀሳብ ነሆነበት ማነው እደኔ😢😢😢😢💔💔💔

    • @مؤمناتم
      @مؤمناتم 7 месяцев назад +29

      እኔ ወላሂ ዛሬ ስጠብቀዉነበር ሁለየ ነዉየማስበዉ

    • @khaledAljafen
      @khaledAljafen 7 месяцев назад +13

      እኔየምር

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe 7 месяцев назад +14

      ቅዳሜን ሳስብ እሱ ነዉ እማስበዉ ዘረ እወቅ በጣም እመስበዉ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 7 месяцев назад +7

      እኔ

    • @የማታአራት
      @የማታአራት 7 месяцев назад +9

      የሱ የሚመጣ መስሎኝ ነበር

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 7 месяцев назад +143

    ባለፈው በህይወት የሉም ሲባል በጣም አልቅሼ ነበረ ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም በህይወት ኖረው ለልጅዎት ደስታ ሆኑ ደስ ብሎኛል❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 7 месяцев назад

      በጣምአሳዝናኝነበር

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 7 месяцев назад +4

      እኔም አዝኜነበር፡ግን፡መረጂ፡የምትሰጠው፡ሞቱ፡ያለቺው፡ለቅሶ፡አልሄደችም፡በወሬ፡ነው፡የሰማችው፡እርግጠኛ፡ሳትሆን፡ሞቱ፡እንዴት፡አለች?

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 7 месяцев назад

      ልቤ ስጥቅ ነበር ያለው

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx 7 месяцев назад

      አብሬ ሳለቅስ ነበር
      አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢😢

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu 7 месяцев назад

      ስምስ ሌላ እኮነው ስም ቀይሮ ይሆናል ብለው እና የፎቶ የቦታ የታሪክ መመሳሰል ሰለተገጣጠመ ነበር​@@saraaamarech5920

  • @HabtomTsegay
    @HabtomTsegay 7 месяцев назад +9

    መራ ሓፍተይ እንካዕ ሓጎሰኪ. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 7 месяцев назад +80

    መራዊት ቀና ልብ ያላት ልጅ ናት, እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን እንዲሁም አዲስ የምትመሰርችዉ ትዳር ይባረክልሽ ,ወ/ሮ ወርቋ አያትሽ ወ/ሮ ይርጋዓለም እና አቶ አለማየሁ ያንቺን ፋሬ ለማየት ያብቃቸዉ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад +130

    መህራዊትን የዛሬ ሳምንት የእናትሽን የዋህነት ያነባችውን እንባ አምላክ ቆርጦ የሞትን ደብዳቤ ቀዶ አባትሽን በአካል አመጣልሽ እሰይ እልልልል ያስደሰትክ አምላክ
    የጎንደሬውን ልጅ ቤተሰብ በአይናችን አሳየን ።

  • @Nrimey143
    @Nrimey143 7 месяцев назад +5

    እንቋዕ ሓጎሰኪ መርሃዊተይ ደስ ኢልኒ ብሓቂ ebs እናመሰግናለን ሁላችሁም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 7 месяцев назад +120

    ባለፈው የሞት መርዶ ዛሬ ደግሞ የደስታ ከአባትዮው ይልቅ ለልጂቱ ደስታ እጂግ ነው የተደሰተኩት እንኳን ደስ አለሸ

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 7 месяцев назад +1

      ባለፈዉ ሞተ አልተባለም😳😳

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад

      ዉድ ደሚሪኝ 3:32

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад

      ​@@tyabauae5539 ዉድ ደሚሪኝ

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 7 месяцев назад

      ተመሰገን ፈጣረ❤❤❤❤

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 7 месяцев назад

      ​@@tyabauae5539እኔም እደዛ ነበር የሰማሁት😢😮

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 7 месяцев назад +66

    ልጅ -እንዴት ነህ
    አባት- ደህና ነኝ
    በደህና ውስጥ ብዙ የማይነገሩ ነገሮች አሉ

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ 7 месяцев назад +23

    ይገርማል እግዚአብሔር ቸር ነው:: በወጣትነቴ የ19 ኣመት ወጣት ሆኜ ምክትል የመቶ ኣለቃ ሆኜ ኣምሳሉንና ኣለማየሁን የበታች ሹም ሆነው ነበር የማውቃቸው ኣስመራ ትራክ ሲ ነበርን ከዛ ወደደቀመሃሪ የማሰልጠኛ ጣቢያ ሁላችንም ከሁሉም ኣባላቶቻችን ጋር ተንቀሳቀስን:: ከዛም ሁላችንም በማእረግ ኣደግን ሗላም እኔ ወደሌላ ክፍል ተዛወርኩ:: ኣኣ መቶ ኣለቃ ኣምሳሉንና መቶ ኣለቃ ለገሰን እንዳገኘሗቸው ወደ ኣሜሪካ ሄድኩ:: የስራዊቱ ትዝታ ግን ሁሌም ከህሊናዬ ኣይጠፋም:: ጏደኞቻችን ሁሉ ኣልቀው ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን:: ባሻ ኣለማየሁ እንኳን ደስ ያለህ:: ምርጥ ልጅ ነው ያለችህ:: ከኤርትራ ህዝብ ጋር መለያየት ኣልነበረብንም:: እንደዚህ ፍቅር ናቸው ፍቅራቸውና ጥላቻቸው ፊት ለፊት ነው ሸር ኣያውቁም::እኔም በጣም የምወዳትና የማፈቅራት ባለቤቴ የቤተሰቦቿ ትውልድ ቦታ ደቀመሃሪ ኣካባቢ ነው:: ደቀመሃሪ እያለሁ ሳይሆን እዚሁ ኣሜሪካ ነው የተገናኜነው: በኛ ሃጢኣትምክንያት የተከፋፈለችውን ሃገራችን እግዚአብሔር ኣንድ ኣድርጎልን ለማዬት ያብቃን:: መቶ ኣለቃ ኣምሳሉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::

    • @memumu4242
      @memumu4242 6 месяцев назад

      ሰላም - ኮመንቱ ባጋጣሚ ነው ያነበብኩት, መፋቀሩ ጥሩ ነው - አሁን ግን ኤርትራ ነጻ ሃገር ናት :: ሓጥያት ሳይሆን ምርጭ ነው

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes 5 месяцев назад

      ​@@memumu4242 እኔም ጦሩ ነበርኩ ሱዳን ነበርኩ 605 ኮር ከረን ነበርኩ አውጋሮ መሳህሌት ቀሪክፍል እንኮዶ ፣ጦሩ ሱፈርስ 16 አመት ነበር

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 7 месяцев назад +42

    እንደዛሬ የደስታ ለቅሶ አልቅሼ አላቅም ደስ ይላል መርአዊት አባትዋን ማግኘቷ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 месяцев назад +40

    የዳሩትን ሴት ከልብ ማመስገን ይገባል።ታሪኩን ሁሉ አቀነባበሩት ኤቢኤስ አንደኛ አላህ ምስጋና ይገባዋል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 7 месяцев назад +1

    እናቲቷ ጀግና ነዉት ወላሂ ላባሏ ምርጥ ምርጥ ነገር ስልባቷ እየነገርች ያሳድግቻት ትማሩ ከዚህ ለልጇች አባታችው መጥፏኳን መናገር ጥሩ አይድልም ❤❤❤❤❤

  • @Mira-uv7gh
    @Mira-uv7gh 7 месяцев назад +38

    እናትየዉ ግን በጣም ጥሩ ሴት ናት ከልጅቷ ስረአት አባቷን እንድ ትወድ አድርጋ ነዉ ያሳደገቻት የልጅቷ ፀባይ በጣም ደስ ይላል አላህ እንኳን አስደሰታት ጀግና እናት ነዉ ያላት

  • @DerejeTekola-r1y
    @DerejeTekola-r1y 7 месяцев назад +25

    ዮኒ የሰው ማኛ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ
    አባባ ፈታ ያሉ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @Misneb
    @Misneb 7 месяцев назад +28

    ብዙ ቁምነገርች በሁሉም ተነግረዋል፣ የመርሀዊት እናት ስለሻምበልባሻ አለማየሁ መልካምነት ስትናገር "ብዙ ግዜ ከጥሩ ሰው ጥሩ ልጅ አይገኝም ነገር ግን መርሀዊት ልክ እንደ አባትዋ መልካም ልጅ ነች" እንዲሁም ዕፅገነት የህዝቦችን ግኑኝነትና ኑሮ ያመሰቃቀለው ችግር ላይ የሰጠሽው አስተያይት የሚረሳ አይደለም። ብትችሉ የመርሀዊትን ሰርግ በሆነ የ EBS ፕሮግራም ላይ ሽፋን ብትሰጡት እላለሁ። በጣም ቆንጆ መርሀ ግብር ነብር!

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 месяцев назад +28

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር የሞትዎትን ደብዳቤ የቀደደው ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እባለፈው ሳምት ላይ አዲት ልጅ የሞትን ደብዳቤ ተቀዶ በህወት አለው ብለው እዲመጡ እግዚአብሔር ይፍቀድ ብላ ነበር ይገርማል ያለችው ነው የሆነው ወይ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 7 месяцев назад +74

    ሞተ ያላችሁትን ተስፋ የለውም ብላችሁ በልባቹ የቀበራችሁት ነገር እ/ር በተአምራት በህይወት የሚያሳቅፋችሁ ዘመን ይሁንላችሁ.❤❤❤

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 6 месяцев назад +3

    አንቺ ዛሬ ነው ሰርግሽ ደስታሽ ደብል ነው ለቅሶሽን በደስታ የቀየረው ይባረክ አባቴ በጣም ግልፅ ሰው ናቸው እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ
    @እስመለአለምምህረቱእስመለ 7 месяцев назад +57

    ልጂቷ አባቷን ነው የምትመስል 😢❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад

      ዉድ ደሚሪኝ 7:12

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 7 месяцев назад

      ዳቦዋስ

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 7 месяцев назад

      ​@@AyeleBeru😏😏😏😏

    • @dcghetto
      @dcghetto 7 месяцев назад

      ​@@AyeleBerubalege ye set lij

    • @mahiadhanom9716
      @mahiadhanom9716 7 месяцев назад

      ​@@AyeleBeru🤭🤭🤭

  • @rohatube7825
    @rohatube7825 7 месяцев назад +182

    እባክሽ የዘር ጠይቅ እናት አለሁ በይው እኛም በጉጉት ሞትን እባክሽ የዘር ጠይቅ እናት አቤት በይ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад

      ዉድ ደሚሪኝ 1:53

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 месяцев назад

      አፍልጋት እዚህ ቀርበሽ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 7 месяцев назад

      ሸር በማረግ አትሰልቹ እህቶቸ አላየች ሊሆን ይችላል

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 7 месяцев назад +1

      አማራ. ካጂ ነው. ልጁን አይፍልግም

    • @ሠሙነኝኦክትሙቤ
      @ሠሙነኝኦክትሙቤ 7 месяцев назад

      አይባልም 😢​@@AyeleBeru

  • @megibaryimer
    @megibaryimer 7 месяцев назад +65

    ለዚች ሀገር ሲባል ስንቱ ወታደር ህይወቱ እንደተበላሸ ከቤተሰቦቹ እንደተለያየ ግልፅ ማሳያ ነው።
    ክብር ለእናንተ

  • @HanaB-d4m
    @HanaB-d4m 7 месяцев назад +62

    አብሬ አልቅሼ ነበር ግን አምላክ ታሪክ ቀያሪ የማያልቅበት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emuahlam
    @emuahlam 7 месяцев назад +28

    አንድ ከደህና ተወለድ አንድ ከደህና ተጋባ እሚባለው ለዚህ ነው ልጅቷ አባቷን አጥብቃ የፈለግችው የእናቲቱ ደግነት አለበት ስላባቷ ጥሩ ነገር እየነገርች ነው ያሳደግቻት❤❤❤❤

  • @HayatTi-tr7hp
    @HayatTi-tr7hp 6 месяцев назад +1

    እናታ ምርጥ እናት የማታቀውን አባታችን እንድትወድ ያረገች እናት ለልጆቻንን ጥሩ ነገር አናወራቸው

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 7 месяцев назад +34

    የዚህች ልጅ አባቷን በማግኘቷ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ሌላው ኤርትራውያን በእውነት ፍቅርች ናቸው እኔ የታዘብኩት የኤርትራውያን ከኢትዮጵያውያን ጋር ያላቸው የፍቅር ጥግ ተለያይተን እንደማንለያይ ያሳያል ይህች ልጅ እድለኛ ነች የሚድር አባት ማግኘት ፀጋ ነው አቤት ደስ ሲል

    • @m.s1966
      @m.s1966 7 месяцев назад +1

      ትክእል❤❤🇪🇷

    • @abeba7950
      @abeba7950 7 месяцев назад +1

      👍

  • @meronaklilu3473
    @meronaklilu3473 7 месяцев назад +17

    በስመአብ ልጅቷ ግን ልዩ ናት ሰው ትወዳለች ተባረኪ መርሃዊት እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @beldatufa82
    @beldatufa82 7 месяцев назад +19

    በበተሰብ መገናኘት ፕሮግራም ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው። ሁለት አይነት እንባ፣ የደስታ እና የሃዘን። የዚች ልጅ እንባየ ግን ከሁሉም የከፋ ነበር። ያለፈው ሳምንት ቅስምዋ ስብር ብሎ ስታለቅስ አንጀቱ ያልተላወሰ ሰው ያለ አይመስለኝም። ዛሬ ደግሞ የደስታ እንባ አብረናት አነባን። መርአዊ ጀግና ልጅ ነሸ። የጀግና ልጅ ምንጊዜም ጀግና ነው። መልካም እናት አለሽ። ዘራችሁ ይባርክ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 месяцев назад +25

    ልጂቱ አባቷን ትመስላለች እልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 7 месяцев назад +25

    የመርሐዊትን ለቅሶ ወደሳቅ የመለስክ ፈጣሪ የሁሉንም ሐዘን በደስታ ቀይር አንተ ምን ይሳንካል 🙏

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 месяца назад

    ወይ እግዚአብሔር እንዴት ራሴን ልቆጣጠረው የኔ አባት እኔ ልንሰፍሠፍ። አቶ አለማየሁ በጣም አንደበተ ዕርቱ የሴት አንጀት ያለው አባት ነው። መራዊት የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ !!! Ebs thank you!!!

  • @SalamA05s
    @SalamA05s 7 месяцев назад +60

    Please ቅዳሜን ከሰአቶች የዘርጠይቅን ወይንም የጎንደሩን ልጅ ቤተሰብ አፈላልጉ እንዳትረሱት እመቤቴን ሁሌም ነው እማስበው የድንግል ማሪያም ልጅ እባክህን ቸሩን አሰማን 😢

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 7 месяцев назад +40

    ያረቢቢቢ ተገሪሜ አላበቃ አልኩኝ ሱብሀነል መሊክ

  • @abebaw38
    @abebaw38 7 месяцев назад +2

    በጣም የሚገርመኝ የሁለቱ ሀገር ህዝቦች ስነ ልቦና፣ ስሜትና ፈረሀ እግዚአብሄር በግልጽ ያሳያል፡፡ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጅ የጥነቷ ኢትዮጵያ ትመለሣለች፡፡ የልጅቱን ጥንካሬ በጣም ይገርማል፡፡ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ፡፡

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 7 месяцев назад +33

    ደስ ሲሉ ንፁህ ፍቅር ነበራቸው ዘር ብሄር የሌለበት ከእግዚአብሄር የተሰጠንን ንፁህ ፍቅራችን ይመለስልን 🙌🍀🌼🌺

  • @feydukedir
    @feydukedir 7 месяцев назад +31

    መራዊት እንኳን ደስ አለሽ።።
    የመራዊት እናት በጣም ጥሩ ሰው ናት፣ መራዊት አባትዋን ለማግኘት የነበራት ጉጉት አይቼ ሳምንት አባትዋ በህይወት የለም ስትባል በጣም አዘና ስታለቅስ አሳዝናኝ አብሬዓት አልቅሼ ነበር፣፣ ዛሬ ደግሞ ትክክለኛ ወላጅ አባትዋ በህይወት ተገኘላት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ።ምንም ይሁን በምንም ሁኔታ ላይ ሆኖም ቢሆን አባት በህይወት መኖሩ ብቻ ትልቅ ዋጋ አለው። የአባትን ዋጋ የሚያውቀው አባቱ በህይወት የሌለና አባቱን በሞት ያጣ ሰው ብቻ ነው።።።።

    • @hayu4429
      @hayu4429 7 месяцев назад

      😢ኤ ወላህ ሞት ክፉ

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 7 месяцев назад +8

    ይርጋለም ፦መልካም እናት፣እውነተኛ አፍቃሪ ሚስት አና ለሴቶች ተምሳሌት የሆነች በዚህ ዘመን የተገኘች ብርቅ ሠው ነች።የት እንደደረስ ለማታውቀው እና ለተለያት ባለቤትዋ 32 ዓመት ሙሉ በጎ ነገር ለልጆቿ እየነገረች የምታሳዳግ እናት ማየት ።እጅግ ትንሽም ቢሆን በዘመኑ ተስፋ እንዳንቆርጥ ብርታት ይሆነናል ።

    • @alimuhammed7626
      @alimuhammed7626 2 месяца назад

      ደግነት ለራስ ነው የሰውየውም ደግ መሆን ነው አሁን ላይ ለምስጋና ያበቃት።ሰለዚሕ ወንዶቾ ለሚስቶቻችሁ ምንግዜም ጥሩ ሁኑ።

  • @SeadaBorenaTube
    @SeadaBorenaTube 7 месяцев назад +93

    አንች የስደት እህቴ ሆይ
    የኔ ውደ እህት እድሜ እና
    ጤና ባለሽበት ይስጥሽ
    ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት
    ማለት እኮ አንች ነሽ
    የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ
    ይህ ውደታየ ስደት አለም
    ላላችሁ እህቶቸ ነው
    የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹
    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
    አበረታቱኝ አድስ ጀማሬ ነኝ ስወዳችሁ❤

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ZeubraSied
      @ZeubraSied 7 месяцев назад

      እኛም እንወድሻለን❤❤❤

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 7 месяцев назад

      እኛም ውድድድ የኔውድ ❤❤🙏

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 7 месяцев назад

      እኛምውድድድ😢😢

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 7 месяцев назад

      💔💔 አላህ ይውደድሸ ማሬ 💔💔

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 7 месяцев назад +16

    የጎደሩ ልጂ ነገር ጭቀት የሆነበት ማነዉ እፍፍ 😢😢 እመቤቴ ማርያም በቅርቡ መልካም ነገር ያሠማን 😢😢

  • @GenerationJusticefirst
    @GenerationJusticefirst 7 месяцев назад +6

    እኝን የመሰሉ የዋ ሰው በሕይወት ሳታገኛቸው ብትቀር ኖሮ ፀፀቱ የዘላለም ይሆን ነበር እንኳን ደስ ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb 7 месяцев назад +14

    ከዚ መማር የምንችለዉ ምንም ጦርነት ቢኖር እዉነተኛ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ እንደሚዋደዱ እንደሚጋቡ.ፍፁም ንፁህ ሀበሻዎች ፍቅር እንደሆንን ያሣያል❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት ተመሥገን

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 7 месяцев назад +40

    ደግሞ ቁርጥ አባቷን የኔ እናት እስፍስፍ ብየ ነበር ❤❤❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 7 месяцев назад +15

    ወይኔ ባለፈ ያለቀስኩት ለመርሀዊ አሳዝናኝ ለማግኘት ጓግታ ብዬ😢😢የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን አገኘሽ እንኳን እህት ወንድም ኖረሽ 😍😍😍😍

  • @metikengussia7487
    @metikengussia7487 7 месяцев назад +264

    ዘሬ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ እና ደግሞ ከጎንደር የመጣው ልጂ ዘር ጠይቅ ነገር የት ደርስ እስክዛሬ አንጂቴን ይበላዋል😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 месяцев назад

      የዛሬ ሳምንት ሞቶአል ብለው አነበረም ቤተስቦች?

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 7 месяцев назад

      እኔም

    • @SemiraHassen-tk7yo
      @SemiraHassen-tk7yo 7 месяцев назад

      ​@@ተሽንፍአለው የእኔም ጥያቄ ነው

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 7 месяцев назад

      ኢንሻአላህ ቀጠይ ይመጣል

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 7 месяцев назад +9

    ከምንም በላይ ያስደሰተኝ የመራዊ እናት በስመሀም ለልጆ የማታቀውን አባታን እየናፈቀች እድታድግ ያደረገቻት ላዛም ነው የቀናቸው ❤❤❤❤❤❤ እንካን ደስ አለሽ መራዊት ❤❤❤

  • @zelekeferede411
    @zelekeferede411 7 месяцев назад +47

    እኔን የገረመኝ የመራዊት እናት ስለአባቷ ጥሩ ነገር እየነገረች ስለአሣደገቻት በጣም ትሁት እና የተረጋጋች ልጅ ፣ቤተሰብ ወዳጅ መሆኗ ለእናቷ ከፍያለ ክብር አለኝ።

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 7 месяцев назад +24

    እናቶ የመጨረሻ ጥሩ ሠው ናት ልጅቶ ጥሩ የሖነችው የናቶ ውጤት ነው

  • @sofi8983
    @sofi8983 7 месяцев назад +69

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በተለይ የጓደሩ ልጅ እምን ደረሰ ሁሌም አስባለሁ የዘር ጠይቅ ነገር አላህ ያገናኛው ከናቱ ጋር ቅመሞችይ አበረታቱኝ በቅንነት ስወዳችሁ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @da8387
    @da8387 7 месяцев назад +5

    እንኳዕ ሓጎሰኪ 🇪🇷
    እንኳን ደስ ኣለሽ 🇪🇹
    Congratulations 🎊💐✨️

  • @buzu5629
    @buzu5629 7 месяцев назад +112

    ማነዉ እንደ እኔ የኤንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ 🥰👍👍

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 7 месяцев назад +1

      እኔ❤❤❤

    • @BzuayehuTefera
      @BzuayehuTefera 7 месяцев назад

      ቲቪ ካመለጠኝ እንኳን በዩቲዩብ አያለው ከጉጉቴ ተተነሳ

    • @sintayehubelachew9689
      @sintayehubelachew9689 7 месяцев назад

      እኔ🖐️

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 7 месяцев назад +7

    ቆንጆ ሴት ልጅ❤❤ ተባረኪ እግዚአብሄር የካሳ ዘመን ያርግልሽ❤❤😊😊

  • @atranos2198
    @atranos2198 9 дней назад

    እንቋዕ ሓጎሰኩም ። ደቀምሓረ ዓደይ ዝዓበኹላ ።፡እንቋዕ ሓጎሰኪ መዓረይ ። ኣልፍ መብሩክ። From eritrea

  • @HawaSIED
    @HawaSIED 7 месяцев назад +52

    ሀዘን ወደ ደሥታ ይሉሀል ይሔነው አላህየ ሆይ ድገተኛ ደሥታ ወደ ቤታችን ይግባ እሥኪ አሚን በሉ አላህየ ምን ይሣነዋል ኢላሒ እለምነሀለሁ ታሪኬን በአተ ሀይል ወደ አተው ወደፈቀድከው ደሥታ ቀይረልኝ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 7 месяцев назад +21

    አረ ፊልም የሆነ ታሪክ እኮን ደስ አለሽ መራዊት ታድለሽ😢😢😢❤❤❤❤

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi Месяц назад

    አባትዋ በህይወት ባይኖር እውነቱ ተዳፍኖ ይቀር ነበር እንኳን ደስ ያለሽ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 7 месяцев назад +20

    ወዮ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ሞተ የተባለው አለሁ ብሎ ብቅ እፁብ ድንቅነው እህታችን ሄለን እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 7 месяцев назад +15

    ፍቅር የሆሽ ልጅ ነህ እኳንም አባትሽ በሂወት አሉልሽ 😢😢

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 7 месяцев назад +3

    ክብር ልቀድሞ ሰራዊት ህይወታችሁንኛ አድሜአችሁን ስለቀፈልችሁ እግዚር እድሜችሁን ያርዝም ክብር ይሁን

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 7 месяцев назад +46

    ከልጁቱ ጋር ሲስቁ በጣም ይመሳሰላሉ ።አባቶ በወጣትነታቸው እጅግ ቆንጆ እንደነበሩ አቆማቸው ያስታውቃል

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 7 месяцев назад +1

      አፍንጫራሱ ፊታቸው እንዳለ ይመሳሰላል እንጂ

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw 7 месяцев назад +1

      አወ በጣም

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 7 месяцев назад +2

      በትክክል ሲስቁ ኮፒ ናቸው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 7 месяцев назад +20

    ሴት ልጅ ለአባቷ የተለየች ናት የሚባለው ይገርማል በጣም አስተዋይ እናትና ልጅ ናቸው ።
    ከሰው ጋር በሰላም መለያየት እንዴት ደስ ይላል 🙏

  • @fikreabebe9908
    @fikreabebe9908 3 месяца назад

    በእውነት የመራዊት እናት ልጆች ይባርክ ጥሩ ሴት ነሽ አብረው እየኖሩ ስለ አባቶቻቸው ጥሩ በማያወሩበት ዘመን ስለማታውቀው አባትዋ መልካም ነገር እያወራሽ ያሳደግሽ መልካም ሴት እ/ር እድሜና ጤና በሰፊው ይስጥሽ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад +22

    ኡፍ እኝህ እናት በጣም ግርም ነው ያሉኝ በእውነት ቅን ደግ የዋህ ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ስልካቸው ካላችሁ ላመስግናቸው እባካችሁ ውድድድድ ማማዬ❤❤❤

  • @semereyihdego6078
    @semereyihdego6078 7 месяцев назад +12

    መርሃዊት እንኳዕ ደስ በለኪ ለባምን ፈቃርን ብምኳንኪ አምላክ ናይ ልብኺ ይፈጽመልኪ ።

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 7 месяцев назад +1

    ዮንየ የኛ የዋህ ❤ አስፋውን የሚተካው እንዳልተገኘ አንተንም የሚተካ መቸም አይገኝም ። ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ ፍቅር የሆንክ ነገር ❤❤❤❤

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 7 месяцев назад +161

    እኳንተገናኛችሁደስይላል ግን ሁሌም በጉጉትየምጠብቀው የጎደሬውልጅነው ከልቤአልወጣልኝያለው የሱንምደስታያሰማንየምትሉ😢😢😢😢😢

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 7 месяцев назад +3

      አላየሁትም ግን ሁሉም ኮሜት ስለሡ ነዉ እሚያወራዉ😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 месяцев назад

      አላየሁትም ሁለይኮመትላይስለጎንደሩልጅየምትሉት

    • @ኑርድንአህምድቻንል
      @ኑርድንአህምድቻንል 7 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @gvsvsvzb1598
      @gvsvsvzb1598 7 месяцев назад

      በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @HananKsa-lj2mj
      @HananKsa-lj2mj 7 месяцев назад

      አወ ታሪኩ ልብ ይሠብራል

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir 7 месяцев назад +36

    ውዶችዬ ያላሰባችሁት ደስታ በቤታችሁ ይግባ😍😍

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 3 месяца назад

    ከ10 ጊዜ በላይ ነው ያየሁት ምርጥ ቤተሰብ አቦ ይመቻቹ❤❤❤

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 7 месяцев назад +15

    ፈጣሪዬ ሆይ የዚችን ልጅ ከሀዘን ወደ ደስታ የቀየርክ አምላክ አገሬንም 💚💛❤ካለችበት ማአጥ አውጥተህ ደስታዋን አሳየኝ

    • @Aster-yd2hw
      @Aster-yd2hw 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን

    • @EyaelNegese
      @EyaelNegese 7 месяцев назад +1

      Ameeen Yarebi

  • @cut2fun
    @cut2fun 7 месяцев назад +38

    "ውስጥሽ ምን ይነግርሻል?" ብለዋት "አባቴን በህይወት እንደማገኘው" ብላ ነበር፡፡
    ሞቱን ሲያረዷት ውስጤ እርር አለ። ለካ ለበጎ ነበር በህይወት ያለውን አባቷን ታገኝ ዘንድ የሌላ ሰው አባት ልሷን አወጣች፡፡
    ዛሬ ይሄው አባቷን በፍቅር ተቀበለች ቀሪ የልጅና አባት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፡፡

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 7 месяцев назад +3

      😭😭😭😭😭😭😭😭ዛሬ የደስታ እባነዉ ያለቀስኩት እደት ደስ ይላል በአላህ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን እድለኛ ነች

  • @tesfumulugeta-d4v
    @tesfumulugeta-d4v 7 месяцев назад +3

    ምን አይነት ድርሀማ እሚመስል ድንቅ ታሪክ ነው አቦ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሚገርመው የመጀመሪያውን ፕሮግራም አይቼው በጣም አዝኜ ነበር ዛሬ ፕሮግራሙን ተጀምሮ እስኪያልቅ በደስታ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንኳን ደስ አለሽ መራዊት

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 месяцев назад +14

    ከዕድሜ በስተቅር አባትሽ ቁንጅናቸው እንዳለ ነው❤❤❤

  • @NemiaEs
    @NemiaEs 7 месяцев назад +10

    የእውነቴን ነው ይፕምላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ኢቢኤሶች ክብር ለናተ ይሁን. ዘር ተካ የተባለውን ልጅ መጨረሻ ለማየት በጣም የጓ ጓችሁ እጅ ወደላይ

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 3 месяца назад

    የልጅቱ እናት መልካም ነች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን ❤😊

  • @Mira-uv7gh
    @Mira-uv7gh 7 месяцев назад +13

    በጣም ደስ የምትል እናት ነዉ ያላት ልጅቷም ስነስራአት አላት በጣም ደስ ነዉ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ መርሀዊት ጀግና እናት ነዉ ያለሽ ልጅን በፍቅር ያሳደገች

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 7 месяцев назад

      አለማየሁ የጦር ክፍልህ ስንተኛ ክ/ጦር ነበር

  • @tube3470
    @tube3470 7 месяцев назад +5

    መራሀዊት አንኳን ደስ አለሽ።
    EBS ትልቅ ሥራ እየሰራችሁ ነው። ሊገናኙ የማይችሉ አባትና ልጅ እንዲገናኙ አድርጋችኋል። ብራቮ! በዚሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @SamiSami-z6j
    @SamiSami-z6j 7 месяцев назад +14

    ጎበዝ እናት ናት ያብትዋ ጥሩ ጥሩ እያወራች ስላሳደገቻት ክብር ለናት ብ እግዛአብሄር ጥሩ ታገኗለች ❤ክብር ለናትሽ

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 7 месяцев назад +32

    ያ ሱብሀን አላህ!
    ማነው እደኔ የደነገጠው?
    ሴትዮዋ ምን ይዛ ነው የወራችው?
    መራዊት እድለኛ ነሽ የኔ ቆጆ እኳን ደስስስ አለሽ
    አጅብብብ ታአምር ነው የተፈጠረው ሱብሀን አላህ!!!!