Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቅር ያለ ይቅርታ ህይወት ያለ እናት ባዶናት እናት ሽ አመት ትኑር. ክፉዋን አንስማ - (3)❤🙏
የቀስቴ ና የቹቻ አባባል ነዉ😅😅 ግን እድህ እያላችሁ እናቶቻችን የሞቱብን ተስፍ አታስቆርጡን 😭😭😊
እኛ እናትም አባትም ሙተዉብን እየኖርን ነዉ መኖር ታሉ የትም አይደረስም ግን አታጣዉ ነዉ የሚባለዉ 😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
@@NAJATHussein-v3f ተስፍእማ አንቆርጥም ተስፍችንበፈጠርንጌታእናታችንምእኛንምየፈጠርንአድአላህነውተስፍችን።ቢኖሩንልጥሩነበርግንየሉምእኛምእንከተላቸዋለን
@@NAJATHussein-v3f አወንእየኖርንነው
ዋው ደራሲው ግን ኣለማድነቅ ኣይቻልም👌👍❤
Betsam gerami new Ethiopia film andegna
ሴት ናት ዘርፌ አምላኩ ትባላለች እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና ደራሲ ናት በዚህ ደግሞ አስደመመችን
@@Tigi-e2n እንዴ ጭራሽ ሴት ናት እንዴ ዋው የኛ የሴቶች ኩራት👌👍😍
ዋው የኔ ኩሩ ሴት ናት ደሞ ብርቱ❤@@Tigi-e2n
ትርጉም ነው
ማነው ዛሬ ድራማ በጣም የተመቸው😂😂😂😂😂 ናቱ ከዚህ በፊት የሠራውን ስህተት በሙሉ ካሳ ነው የሠራው❤❤❤❤❤
Iwnatim kasa😂 abo yimechew
😂😂😂😂😂
የናታን መንቃት ደስ ያለዉ ሉሊት አሁ እራስሽ አትርፊ ድል ለኤፍራታ የናታን የፂ የገኒ የቢኒ እና የዳጊ ዛሬ በጣም ደስ ይላል የያፌት መመታት የናታን መንቃት የቤዛ ጥፊ ያስደሰተዉ
ሂሉዬ በቅንነት ደምሪኝ
@Tube-fi9qq እሺ ደምሬሻለዉ ዉዴ
😂😂😂😂😂እኮ😂😂😂
@@ሂሉዬ batami Dasi bilognale❤️ene batami inadadibaye❤️nabara gini ahune batami daii❤️Alagne❤️❤️❤️🫂🫂🫂
😂😂😂😂😂😂😂
ኡፍፍፍፍ 😂😂😂😂የያፌት መመታት የናታን መንቃት ያስደሰተው ብቻ ላይክክክክ😂😂😂😂😂
❤❤❤
እኔ ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝኝኝ❤❤❤😂😂😂😂
ዴምሪኝ
እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😊
እሰይ ያፌት😅😅😅😅
የናታን ሁሉን ነገር ማወቅህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ናታን እና ሄፉ ያሸንፋሉ አንድ ላይ ይሆናሉ ቢንዬ እና ፅ ይፋቀራሉ ያፌት ይታሰራል ቤዛ ታብዳለች ወይዘሮ ሉሊት ለእነ ናታን ሰራተኛ ትሆናለች 😅ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም 👌💪
ክክክክክክ ለምን ናታን ይታስራል
😂ያፌት ማለቷ ነው@@FicChv-un6km
ናታን ለምን ይታሰራል
@@sifenshume7726 natane mitasarhu nagare yafha bhunimi Lhulite Saratgna mhunha batami Dasi yilaleee
@almetyimam ያፌት ማለቴ ነው 🥺🤗🤭
ዉድ ኡመታ ሙሀመድ ራመዳን ደራሰልን እኮ አላህ ደርሶ ከምፆሙት ከምጣቃሙበት በርየወቹ የድርገን አሚንን
አሚን ያረብ
አሚንንን
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
ከቤዚና ከፂ ጓደኝነት የፂና የኤፉ ጓደኝነት የተመቸው 😘
በዛ ሰው አይደለም እኮ 🙆🙆 6:13
ቤዛ ሠው አይደለችም😮😮😮
ማማዬ ደምሪኝ
ቤዛ ሰው አይደለችም
እኔ
ናታን ወረቀቱን በመውስዱ ደስ ያለው ላይክ ብቻ👍👍👍👍👍
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@@Tube-fi9qq እሺ ችግር የለውም ውድ ❤
እኔማ እነዚህ ከረፈፍ ወረቀቱን ጥለውት ሄዱ እያልኩኝ ሲመለስ እዴት ደስ እዳለኝ😂😂
@@sabrinasabrina1837 አዎ የዛሬው በጣም አረፍ ነው እውነት 👍
እኔ ዉዴ ደምሪኝ ተቅንነት
ናታን ወረቀቱን በመዉሰዱ ደስ ያለዉ ግጩኝ
እኔስ ትቶት ሲሄድ ወይኔ ብዬ ነበር
ናታን ገና ዛሬ ወደ ሆነ
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ
@@AsjbHdhየኔ ውድ ደምሪኝ
እኔ ትተዎት ሲሄዱ ስልኩ ስጥ ለመግባት የቀረኝ ነገር የለም😂ሲወስደው ደስ አለኝ
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢እባካችሁ ለዛወች ፍትህ ጠይቁልን😢😢😢😢😢😢
አላህ ይደረስልችው😢😢
አላሕይድረስላችሁ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አሏህ ድረስለቻዉ
ምን አርገዉ ነዉ የታሠሩ
እንኳን ለአስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ የእብርሀን እናታችን ትጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
የትም ቦታ ሁኑ አላህን ፍሩ 👌
ሳህ❤❤❤
❤❤❤❤ሀቅ ነው
ሣህ❤❤❤❤❤
ስህ
ሳህ😢❤❤❤
ፂ እና ቢኒያም ይፋቀራሉ የምትሉ እንደኔ
ቀላል ይፋቀራሉ ❤
😂 yes
በትክክል
1❤❤❤❤
ምንም ጥያቄ የሉም እኔ ከመጀመርያ ቀን ነዉ ያወቁኩት
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል የዛሬዉ ፓርት አንደኛ ያፌት ሴራ ተጋለጠ ሁለተኛዉ ናታን ወደ ጨረቃዋ ኤፉየ ተመለሰ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው የዛሬው ይለያል እንደኔ ደሰሰ ያለው❤❤ናታን❤ኣፍራታ❤ፂ❤ብንያም❤ ዳግም❤ገነት❤ በጣምነው እምወዳቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ ልጆች ❤እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሳቹህወቶ ከመቅረት ትጠብቃቹህ🎉🎉🎉❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤አሜን🙏
የነሡ ትወና ነዉ የኔ ፍቅር ደግሞ በእዉነተኛ ሂወቴ 11 አመት ተፈተነብኝ እስኪ ከልቤ ሰዉ ጋር አላህ ፈተናችሁ በቃ ብሎ እንዳጣምረኝ ዱአ አርጉልኝ ዉዶቸ
ሀልማዬ ደምሪኝ ውዴ
አላህ የሚወደዉንሠዉነዉ እሚፈትነዉ ፈተና ፍቅርን ያጠነክራል አይዞሽ ዉዷ❤
አላህ ያጣምራቹ አብሽር በአላህ ተስፍ እዳትቆጪ ዉዴ
ያፌት በመሸነፉ ደስ ያለዉ 10k አስገቡኝ😊
ያፌት የናታን ወንድም ነዉ
አዎ@@AbenezerAsire
@@AbenezerAsireወላሂ በል የምርህን ነው?
ገና መች ተሸንፎ ሌላ ነገር ይፈጠር ይሆናል
Malet@@AbenezerAsire
ማነዉ እደኔ ናታን ሁሉንም ነገር በማወቁ ደስያለዉ👍👍❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል
ናታን ስላወቀ ፊልሙ ከግድህ ቡሀላ በጣም የለለነው የሚመስጠው ❤❤❤❤🎉🎉
በጣም😂
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአስተርዮ ማርያም❤❷❶❤🙏🙏🙏🙏🙏
ማማዬ ደምሪኝ ውዴ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታምሜ ነበር ተሽሮኛል ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባን 🎉🎉🎉 ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ባእል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🎉🎉 እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወጥቶ ከመቅረብ ትጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ታርግልን አሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ❤❤❤
እንካንአብሮ,አደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
Ameen ameen 🙌🙌🙌👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🥰🥰
ኣሜን🙏🙏🙏💕
ዋው በእውነት የዛሬው ይለያል ናታን ጉበዝ ኤፉ ፣ ፂ ፣ ገኒ እና ቢኒ የድራማው ድምቀቶች ናችሁ
ማርያምን የዚህ ዲራማ ደራሲ ሳላደቀው አላልፍም በዝህ ቀትልበት🎉🎉🎉🎉
በጣም
በጣም የዛሬዉ ይለያል 😅😅
በጣም🎉
ቀላልልልልልሌልልል
የምር ለየት ያለነው
ኤፍራታን ከልቡእዴኔ የሚወዳት የኔ ቆጆ❤❤❤🎉🎉🎉
ራሀናዬ በቅንነት ደምሪኝ
የዛሬው የጨበሰ ነው ድል የኤፍ ለናቱ ለቢኒ ለፂ የሚወዳቸው እኔ በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤
ማማዬ የኔ ቅን ደምሪኝ
ማነው የናቱ መንቃቱ የጨራቃው ደስ ያለው እስይ ደግ አረጋቹ ❤❤❤
@AbenezerAsire 😂😂😂😂
ቡርሀንዬ ደምሪኝ
እንኳን ለድግል ማርያም አስተሩየ ባእል አደርሳችሁ
አሜን❤❤❤❤
አሜን እንኗን አብሮ ደረሰን
ዉዱ ኡመታ ሙሁመዱ s,a,w,ራመዳን ደራሰልን እኮ አለህ ደርሶ ካምፆሙት ከምጠቃሙበት በርያወቹ ያዲርገን አሚን ያረብ❤❤
ማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
ዛሬ አንደኛ ነኝ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወቶ ከመቅረት ትጠብቀን 😢😢😢😢😢 እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን 💕🙏💕
ኣሜን 🎉🎉🎉
amen(3)
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤
እኔኳ ለአሰተሮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤💒
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን
ቤዚ በጥፊ መመታቷ ደስ ያለው 👍🎉
ሴት ልጅ ስትመታ ደስ ባይለኝም እንደ ስራዋ በጣም ደስ ብሎኛል
ረመዷን ደረሠልን አላህ በሠላም ደርሠን ፆመን የምንጨርሥ ያድርገን ለመዳም ቅመሞች በጠቅላላ አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጠን🎉🎉🎉🎉
አሚን የኔዉድ🦋♥️
አሚንን የኔ መልካም❤❤❤❤
አሚንንንን
Amiiiiiiiiiiiiin
አሚን❤❤
እንኳን ለእናታን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አሜን ብሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ይሄ ድራማ ማለቂያው ቀርቧል የሚትሉ👍
መቼ ጀመረ ገና
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፈሪሃ ልብ ያድለን🤲❤
,amen amen amen❤
መሲዬ ደምሪኝ
@@خالدمنيريማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
ስለሁሉ ነገር አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🥰
እዉነተኝ ፍቅር ሁሌም ፍተና ይበዛበታል😊
የኤፉን ጀግንነት ያለማድ ነቅ አይቻልም😢❤❤❤
እንኳን ለእናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያምን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቺሁ የአመት ሰው ትበለን
ወድልጅ ቆረጠ ጌታን ናታን ምችት ይበልህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኤፉዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ ቆራጥ ስሥት ብዬ ነው የምወዳችሁ ፂዬ ቢኒ የኔ ውዶች ድል ለናንተ የኔ ቆራጦች💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እንኳን ለአስተሮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒⛪🙏
Amen wd ehte❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
Amen ❤❤❤
እኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
እንኳን ለአስተሮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
ወይኔ ዛሬ እደኔ ማነውየተደሰተው. ዋው ❤❤❤❤ጀግኖችተነሱ
የመጀመሪያ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳቹህ ለናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ክብረ በአል
እኳን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏 ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
Enkuan abro aderesen
@@YalemkenDessieamennn
እንካን ኣብረ ኣደረሰን 🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰነ ያመት ሰዉይበለነ
ናታን ያፌትን እንድምትገለው አልጠራጠርም 😊 ናታን ዛሬ አስደስቶኝ የምር😊😊
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
Guyyaa harraa namnii Akkaa koo gammaddan jirtuu🤸🤸🤸🤸🤸
Yes ማነው እንዴ እኔ ደሥሥ ያለው ያፈት ስለተመታ እልልልልልልልል 😂😂😂😂😂🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🥰🥰🥰🥰🙋♀️🙋♀️🙋♀️
እኔወላሂ 😂😂😂
ገና ሳላየዉ ኮሜንትሺን ሳይ ደረሰ አለኚ
እኔ እራሱ😂
እንም@@Kiya12244
ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማሽ ገና እያየሁት ነው
የድንግል ማርያም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን❤🎉🎉
ዛሬ በጣም ደስ ያለዉ እደኔ እናታን ከዛ ጂብ ስላመለጡ እና ማንነቱን ስላወቀ ናታን❤❤
የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ 🙏🙏🙏🙏😢
ምእራፉን ንገሪኝ ዉደ
እዉነትነዉ እመን እጂ አትፍራ❤❤❤👌
🎉🙏
ዋዉ የዛሬዉ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ ናታን ኤፉዬ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
ናታን ሁሉን ነገር ሰላወቀ ደስ ብሎኛን👍😁
እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ቅድሳን አመታዊ ክብር ብሀል አደርሰን አደርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏
እንኳን ለአስተሮ ማርያም አደረሳችሁ🙏🙏🙏⛪⛪⛪
❤❤❤አሜን እንኳን አብሮአደረሰን አስተሪዬ ማሪያም የልቤን መሻት እድትሞላልኝ ፀልዩልን ጋይስ❤❤❤
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እረፍት በአል አደረሳችሁ💒🙏😘
❤❤❤❤❤❤
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረፈት አስተርዮ ለዚች የተባረከች ቀን አደረሳችሁ : ኤፉ : ናታን : ገንዬ : የምትወዱ እጃችሁን ወደላይ አሳዩን ይህን ድራማ የምወድበት ሌላው ነገር ታስቦበት ይሁን ሳያስቡት ቀረፃው ላይ የቅዳሴ ድምፅ ስለምሰማ ደስታ ይሰጠኛል.
Amen/3❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
ዋዊ ወላሂ ገና ዛሬ ኮመት ስስጥ ናቱ ጀግና በርታ የምር በጣም ደስ ብሎኛል
ሀዩዬ በቅንነት ደምሪኝ
ወንድ ልጅ ቆረጠ ናቱዬ ዛሬ ተነስቷል 👌💪💪💪💪ቤዛና ሉሊት አዝናለው ስራችሁ ሊጋለጥ ነው😜🙈🙈🙈🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቆረጠ ብቻ ጎበዝ
😂😂😂😂
cheers des bilognal
አይዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
@@kababituGemeda 🍻🤣🤣
ኧረ ረረረረረ ዛሬ ገራሚ ነበር አሁን ነው ጦርነቱ በይፋ የተጀመረው ሁሉም አስመሳዮች ተጋለጡ። ግን እንዲህ ይሆናል ብዬ አልጠበቅኩም ነበር ይመቻል👍👍👍👍
እንኳን ላሰተሪወ ማርያም አደረሳችሁ❤❤❤
ናቱ ስለነቃ በጣም ደስ ብሎት ❤ግን አስመሳይ ሰዎች እንዴት ነው ምያቃጥሉት😢😢😢
ኤፈፍራታ ታሸንፍ ናቱ ወደ ቀድሞይ ይመለስ የምትሉ 1k አስገበት ላይክ ድምፃችን ይስማ😊
ሰለሁሉምነገርእግዛቤርይመስገን❤❤❤❤
ዛሬ አኮ ድንግል ማርያም ባለንበት ትጠብቀን
👍👍👍👍👎👎👍👍👍👍👍👍
Amen
ammen ammen ammen yene konjooo😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን😢😢
ወይኔ እነ ኤፍራታ እና ናታን በማምለጣቸዉ እዴት ደሥ እዳለኝ 😂😂😂😂😂😂
እኔም
ማሻላ ተባረክ አላ ማአለት ይሄኔ ነው እንደኔ ደስ ያለው
ሱብሀን አላህአልሀምዱሊላህወላኢላኢለላህወላሁ አክበር❤❤
ኤፉየን ግን መልሳ ከተያዘች አላይም ማስጠቀቂያነው😂😂
ዉሳኔ ነው እንጂ 👈🙆
ደምሩኝ እመልሳለሁ😂😂
ማማዬ ማበቅንነት ደምሪኝ
Are atasasbwachew derasw iko inde jil yaregewal
@@SikoSilo-o1j ሁላችሁም ደመርኩ ላችሁ መለሱልኝ ❤️❤️👈🙆
ታመስግን አምልክ ❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤
ናታን በመምታቱ ደስ አለኝ እሰይ😀 የት አባቱ🙊🙊🙊ያፌት ስለተመታህ እልልልልልል😂😂😂😂
ክክክክክክክክ አይ እኛ የአዳም ቅመሞች❤❤❤ እኮ
እልልልልልልልልል😂😂😂😂😂 በጣምነው የተመቸኝ እዘው ነበር መድገም ያፊትን😂
እልልልልልልልልል😂😂😂😂❤❤
እኔ እራሱ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም❤❤❤
ይቅርታ አርጉልኝና ደግሜ አይሁት❤ሀገራችን እንዲህ አይነት ዲራማ በመስራቱ በጣም ተደስቻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉ተዋናዎቹ ሁሉም 100%%100 የሚስጡ ናቸው ለስራቸው ለቃማቸው የሚመጥን ስራ ነው የተስጡት ቀጥሉበት ከደራሲዋ እስከ ተዋናዎቹ አድናቂ ነኝ😮😮😮
የተዋህዶልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደሰን የአስተርዮ ማርያም 21❤❤🙏🙏
ያፌት አፈር ደቸ ሲበላ ደስ ያለው ማነው ግን😂😂😂😂😂
እኔም 😂😂
me👋🤣🤣
እኔ😂😂
እኔ😅
እኔ እግዚአብሔርን ምግብ እየበላሁ ነበር የደስታው ብዛት አነቀኝ
ኢየሱስ ክርስቶስ የ እግዚአብሔር ልጅ ከ ዘላለም ሞትና ፍርድ ያድናል
እውነት 3ነኝ ባለማህተቦች እኳን አደረሣችሁ
Amen enkuan abro aderesan
እኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ከጠበኩት በላይ ቆንጆ ነው ❤❤❤❤
💙💙💙💙እናቴ ሽ አመት ትኑር የምትሉ በለይክ አሰዩኝ💚💚💚
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
_ሊያበላሸው ነው ብዬ ነበር አሳመረው😂😂😂 ይልመድባችሁ😅 የዝንብ መነሀሪያ ሆነ ያፌት😅_
😂😂😂
😁😁😁
ዛሬ ደስ ይላል ቀጣይም ያማረ አረጉት አደራ እናመሰግናለን❤
የዛሬው ጦርነት የተለየ ነው ድል ለናታንና ለኤፍራታ🎉🎉
ቢኒያምና ፂ ይፋቀራሉ እመኑኝ😂😂😂😂😂😂
እኔ ህልም አይቻለሁ ይፋቀራሉ😂😂😂😂
እኔ😅😅
እኔ😘🤣🤣
እኔ ደግሞ ቤዛ ሁሉንም ነገር ስታቅ ያፌትን ስገለዉ አይቻለሁ@@Emutube-zb2bc
አወ
ኡፍፍፍፍ ዛሬ ደሥ ብሎኛኛል ናታን አኑን ገለጠ ተመሠግን ነው ቤዛን በጥፊ አጋለባት ኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂😂
ኡፍፍፍፍ ተመሥገን የናቱንና የኤፉን መጨረሻ አሣምርልኝ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
እንኳን ለኣስተርእዮ ማርያም ኣደረሳቹ
Wow betami desiyilali Endezi keketele betami Arifinawu ❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ ላስተርዮ ማርያም ❤❤
ዋው ስለ ተለቀቀ ደስ ብሎኛል 😂👍👍👍ልኡል ና የነስር አይን እየጠብቀ ያለው 😂
ከአስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏❤️
ኤፍረታ እና ናታን መጋበት አለባቸው ኤፍራታ 🙄የያዘቹን ፈይል መጥፋት ዬለበትም👍
ይሄ ድራማ እዴታባቱ እደሚያምር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደራሲው ሳላደቀው አላልፍም
ሳሀ
በጣም❤🎉
😂ሳህ
ዛሬ ግን ደስብሎኛል ሁሌም እዉነትያሸንፋል🥰
እንኳን ለኣስተርዮ ጥር 21ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ኣሜን (3)🙏 ደሞ እኔ ሊብያ 🇱🇾🇱🇾 ነው ያለሁት እና በፀሎታቹ ኣስቡኝ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@@Ethiyo523 ኣሜን (3)🙏🙏🙏
እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ በሰላም ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን
ኣሚንንንን ያረብ ❤❤❤🎉🎉🎉
አሚን
30ቀን ቀረዉአላህ በሠላምይድረሰን
አሚን አሚን አሚን
Aamiin
ዋዉ ናታን አዉን ገና ወደራስህ ተመለሰክ😘😘😘😘😄😄😄😄
እንኳን ለአስተሮማርያም አደፘሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ፍቅር ያለ ይቅርታ ህይወት ያለ እናት ባዶናት እናት ሽ አመት ትኑር. ክፉዋን አንስማ - (3)❤🙏
የቀስቴ ና የቹቻ አባባል ነዉ😅😅
ግን እድህ እያላችሁ እናቶቻችን የሞቱብን ተስፍ አታስቆርጡን 😭😭😊
እኛ እናትም አባትም ሙተዉብን እየኖርን ነዉ መኖር ታሉ የትም አይደረስም ግን አታጣዉ ነዉ የሚባለዉ 😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
@@NAJATHussein-v3f ተስፍእማ አንቆርጥም ተስፍችንበፈጠርንጌታእናታችንምእኛንምየፈጠርንአድአላህነውተስፍችን።ቢኖሩንልጥሩነበርግንየሉምእኛምእንከተላቸዋለን
@@NAJATHussein-v3f አወንእየኖርንነው
ዋው ደራሲው ግን ኣለማድነቅ ኣይቻልም👌👍❤
Betsam gerami new Ethiopia film andegna
ሴት ናት ዘርፌ አምላኩ ትባላለች እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና ደራሲ ናት በዚህ ደግሞ አስደመመችን
@@Tigi-e2n እንዴ ጭራሽ ሴት ናት እንዴ ዋው የኛ የሴቶች ኩራት👌👍😍
ዋው የኔ ኩሩ ሴት ናት ደሞ ብርቱ❤@@Tigi-e2n
ትርጉም ነው
ማነው ዛሬ ድራማ በጣም የተመቸው😂😂😂😂😂 ናቱ ከዚህ በፊት የሠራውን ስህተት በሙሉ ካሳ ነው የሠራው❤❤❤❤❤
Iwnatim kasa😂 abo yimechew
😂😂😂😂😂
የናታን መንቃት ደስ ያለዉ ሉሊት አሁ እራስሽ አትርፊ ድል ለኤፍራታ የናታን የፂ የገኒ የቢኒ እና የዳጊ ዛሬ በጣም ደስ ይላል የያፌት መመታት የናታን መንቃት የቤዛ ጥፊ ያስደሰተዉ
ሂሉዬ በቅንነት ደምሪኝ
@Tube-fi9qq እሺ ደምሬሻለዉ ዉዴ
😂😂😂😂😂እኮ😂😂😂
@@ሂሉዬ batami Dasi bilognale❤️ene batami inadadibaye❤️nabara gini ahune batami daii❤️Alagne❤️❤️❤️🫂🫂🫂
😂😂😂😂😂😂😂
ኡፍፍፍፍ 😂😂😂😂የያፌት መመታት የናታን መንቃት ያስደሰተው ብቻ ላይክክክክ😂😂😂😂😂
❤❤❤
እኔ ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝኝኝ❤❤❤😂😂😂😂
ዴምሪኝ
እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😊
እሰይ ያፌት😅😅😅😅
የናታን ሁሉን ነገር ማወቅህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ናታን እና ሄፉ ያሸንፋሉ አንድ ላይ ይሆናሉ ቢንዬ እና ፅ ይፋቀራሉ ያፌት ይታሰራል ቤዛ ታብዳለች ወይዘሮ ሉሊት ለእነ ናታን ሰራተኛ ትሆናለች 😅ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም 👌💪
ክክክክክክ ለምን ናታን ይታስራል
😂ያፌት ማለቷ ነው@@FicChv-un6km
ናታን ለምን ይታሰራል
@@sifenshume7726 natane mitasarhu nagare yafha bhunimi Lhulite Saratgna mhunha batami Dasi yilaleee
@almetyimam ያፌት ማለቴ ነው 🥺🤗🤭
ዉድ ኡመታ ሙሀመድ ራመዳን ደራሰልን እኮ አላህ ደርሶ ከምፆሙት ከምጣቃሙበት በርየወቹ የድርገን አሚንን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚንንን
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
አሚን ያረብ
ከቤዚና ከፂ ጓደኝነት የፂና የኤፉ ጓደኝነት የተመቸው 😘
በዛ ሰው አይደለም እኮ 🙆🙆 6:13
ቤዛ ሠው አይደለችም😮😮😮
ማማዬ ደምሪኝ
ቤዛ ሰው አይደለችም
እኔ
ናታን ወረቀቱን በመውስዱ ደስ ያለው ላይክ ብቻ👍👍👍👍👍
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@@Tube-fi9qq እሺ ችግር የለውም ውድ ❤
እኔማ እነዚህ ከረፈፍ ወረቀቱን ጥለውት ሄዱ እያልኩኝ ሲመለስ እዴት ደስ እዳለኝ😂😂
@@sabrinasabrina1837 አዎ የዛሬው በጣም አረፍ ነው እውነት 👍
እኔ ዉዴ ደምሪኝ ተቅንነት
ናታን ወረቀቱን በመዉሰዱ ደስ ያለዉ ግጩኝ
እኔስ ትቶት ሲሄድ ወይኔ ብዬ ነበር
ናታን ገና ዛሬ ወደ ሆነ
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ
@@AsjbHdhየኔ ውድ ደምሪኝ
እኔ ትተዎት ሲሄዱ ስልኩ ስጥ ለመግባት የቀረኝ ነገር የለም😂ሲወስደው ደስ አለኝ
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢እባካችሁ ለዛወች ፍትህ ጠይቁልን😢😢😢😢😢😢
አላህ ይደረስልችው😢😢
አላሕይድረስላችሁ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አሏህ ድረስለቻዉ
ምን አርገዉ ነዉ የታሠሩ
እንኳን ለአስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ የእብርሀን እናታችን ትጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
የትም ቦታ ሁኑ አላህን ፍሩ 👌
ሳህ❤❤❤
❤❤❤❤ሀቅ ነው
ሣህ❤❤❤❤❤
ስህ
ሳህ😢❤❤❤
ፂ እና ቢኒያም ይፋቀራሉ የምትሉ እንደኔ
ቀላል ይፋቀራሉ ❤
😂 yes
በትክክል
1❤❤❤❤
ምንም ጥያቄ የሉም እኔ ከመጀመርያ ቀን ነዉ ያወቁኩት
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል የዛሬዉ ፓርት አንደኛ ያፌት ሴራ ተጋለጠ ሁለተኛዉ ናታን ወደ ጨረቃዋ ኤፉየ ተመለሰ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው የዛሬው ይለያል እንደኔ ደሰሰ ያለው❤❤ናታን❤ኣፍራታ❤ፂ❤ብንያም❤ ዳግም❤ገነት❤ በጣምነው እምወዳቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ
የተዋህዶ ልጆች ❤እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሳቹህ
ወቶ ከመቅረት ትጠብቃቹህ🎉🎉🎉❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤አሜን🙏
የነሡ ትወና ነዉ የኔ ፍቅር ደግሞ በእዉነተኛ ሂወቴ 11 አመት ተፈተነብኝ እስኪ ከልቤ ሰዉ ጋር አላህ ፈተናችሁ በቃ ብሎ እንዳጣምረኝ ዱአ አርጉልኝ ዉዶቸ
ሀልማዬ ደምሪኝ ውዴ
አላህ የሚወደዉንሠዉነዉ እሚፈትነዉ ፈተና ፍቅርን ያጠነክራል አይዞሽ ዉዷ❤
አላህ ያጣምራቹ አብሽር በአላህ ተስፍ እዳትቆጪ ዉዴ
ያፌት በመሸነፉ ደስ ያለዉ 10k አስገቡኝ😊
ያፌት የናታን ወንድም ነዉ
አዎ@@AbenezerAsire
@@AbenezerAsireወላሂ በል የምርህን ነው?
ገና መች ተሸንፎ ሌላ ነገር ይፈጠር ይሆናል
Malet@@AbenezerAsire
ማነዉ እደኔ ናታን ሁሉንም ነገር በማወቁ ደስያለዉ👍👍❤❤❤
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ደስ ብሎኛል
ናታን ስላወቀ ፊልሙ ከግድህ ቡሀላ በጣም የለለነው የሚመስጠው ❤❤❤❤🎉🎉
በጣም😂
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአስተርዮ ማርያም❤❷❶❤🙏🙏🙏🙏🙏
ማማዬ ደምሪኝ ውዴ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታምሜ ነበር ተሽሮኛል ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባን 🎉🎉🎉 ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ባእል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🎉🎉 እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወጥቶ ከመቅረብ ትጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ታርግልን አሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ❤❤❤
እንካንአብሮ,አደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
Ameen ameen 🙌🙌🙌👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🥰🥰
ኣሜን🙏🙏🙏💕
ዋው በእውነት የዛሬው ይለያል ናታን ጉበዝ ኤፉ ፣ ፂ ፣ ገኒ እና ቢኒ የድራማው ድምቀቶች ናችሁ
ማርያምን የዚህ ዲራማ ደራሲ ሳላደቀው አላልፍም በዝህ ቀትልበት🎉🎉🎉🎉
በጣም
በጣም የዛሬዉ ይለያል 😅😅
በጣም🎉
ቀላልልልልልሌልልል
የምር ለየት ያለነው
ኤፍራታን ከልቡእዴኔ የሚወዳት የኔ ቆጆ❤❤❤🎉🎉🎉
ራሀናዬ በቅንነት ደምሪኝ
የዛሬው የጨበሰ ነው ድል የኤፍ ለናቱ ለቢኒ ለፂ የሚወዳቸው እኔ በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤
ማማዬ የኔ ቅን ደምሪኝ
ማነው የናቱ መንቃቱ የጨራቃው ደስ ያለው እስይ ደግ አረጋቹ ❤❤❤
ያፌት የናታን ወንድም ነዉ
@AbenezerAsire 😂😂😂😂
ቡርሀንዬ ደምሪኝ
እንኳን ለድግል ማርያም አስተሩየ ባእል አደርሳችሁ
አሜን❤❤❤❤
አሜን እንኗን አብሮ ደረሰን
ዉዱ ኡመታ ሙሁመዱ s,a,w,ራመዳን ደራሰልን እኮ አለህ ደርሶ ካምፆሙት ከምጠቃሙበት በርያወቹ ያዲርገን አሚን ያረብ❤❤
ማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
ዛሬ አንደኛ ነኝ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወቶ ከመቅረት ትጠብቀን 😢😢😢😢😢 እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን 💕🙏💕
ኣሜን 🎉🎉🎉
amen(3)
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤
እኔኳ ለአሰተሮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤💒
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን
ቤዚ በጥፊ መመታቷ ደስ ያለው 👍🎉
ሴት ልጅ ስትመታ ደስ ባይለኝም እንደ ስራዋ በጣም ደስ ብሎኛል
ረመዷን ደረሠልን አላህ በሠላም ደርሠን ፆመን የምንጨርሥ ያድርገን ለመዳም ቅመሞች በጠቅላላ አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጠን🎉🎉🎉🎉
አሚን የኔዉድ🦋♥️
አሚንን የኔ መልካም❤❤❤❤
አሚንንንን
Amiiiiiiiiiiiiin
አሚን❤❤
እንኳን ለእናታን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አሜን ብሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ይሄ ድራማ ማለቂያው ቀርቧል የሚትሉ👍
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
መቼ ጀመረ ገና
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፈሪሃ ልብ ያድለን🤲❤
,amen amen amen❤
መሲዬ ደምሪኝ
@@خالدمنيريማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
ስለሁሉ ነገር አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🥰
እዉነተኝ ፍቅር ሁሌም ፍተና ይበዛበታል😊
ማማዬ በቅንነት ደምሪኝ
የኤፉን ጀግንነት ያለማድ ነቅ አይቻልም😢❤❤❤
ማማዬ ደምሪኝ ውዴ
እንኳን ለእናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያምን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቺሁ የአመት ሰው ትበለን
ወድልጅ ቆረጠ ጌታን ናታን ምችት ይበልህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኤፉዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ ቆራጥ ስሥት ብዬ ነው የምወዳችሁ ፂዬ ቢኒ የኔ ውዶች ድል ለናንተ የኔ ቆራጦች💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እንኳን ለአስተሮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒⛪🙏
Amen wd ehte❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
Amen ❤❤❤
እኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
እኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
እንኳን ለአስተሮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
ወይኔ ዛሬ እደኔ ማነውየተደሰተው. ዋው ❤❤❤❤ጀግኖችተነሱ
የመጀመሪያ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳቹህ ለናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ክብረ በአል
እኳን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏 ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
Enkuan abro aderesen
@@YalemkenDessieamennn
እንካን ኣብረ ኣደረሰን 🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰነ ያመት ሰዉይበለነ
ናታን ያፌትን እንድምትገለው አልጠራጠርም 😊 ናታን ዛሬ አስደስቶኝ የምር😊😊
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
Guyyaa harraa namnii Akkaa koo gammaddan jirtuu🤸🤸🤸🤸🤸
Yes ማነው እንዴ እኔ ደሥሥ ያለው ያፈት ስለተመታ እልልልልልልልል 😂😂😂😂😂🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🥰🥰🥰🥰🙋♀️🙋♀️🙋♀️
እኔወላሂ 😂😂😂
ገና ሳላየዉ ኮሜንትሺን ሳይ ደረሰ አለኚ
እኔ እራሱ😂
እንም@@Kiya12244
ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማሽ ገና እያየሁት ነው
የድንግል ማርያም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን❤🎉🎉
ዛሬ በጣም ደስ ያለዉ እደኔ እናታን ከዛ ጂብ ስላመለጡ እና ማንነቱን ስላወቀ ናታን❤❤
የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ 🙏🙏🙏🙏😢
ምእራፉን ንገሪኝ ዉደ
እዉነትነዉ እመን እጂ አትፍራ❤❤❤👌
🎉🙏
ዋዉ የዛሬዉ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ ናታን ኤፉዬ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
ናታን ሁሉን ነገር ሰላወቀ ደስ ብሎኛን👍😁
እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ቅድሳን አመታዊ ክብር ብሀል አደርሰን አደርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏
እንኳን ለአስተሮ ማርያም አደረሳችሁ🙏🙏🙏⛪⛪⛪
❤❤❤አሜን እንኳን አብሮአደረሰን አስተሪዬ ማሪያም የልቤን መሻት እድትሞላልኝ ፀልዩልን ጋይስ❤❤❤
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እረፍት በአል አደረሳችሁ💒🙏😘
❤❤❤❤❤❤
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረፈት አስተርዮ ለዚች የተባረከች ቀን አደረሳችሁ : ኤፉ : ናታን : ገንዬ : የምትወዱ እጃችሁን ወደላይ አሳዩን ይህን ድራማ የምወድበት ሌላው ነገር ታስቦበት ይሁን ሳያስቡት ቀረፃው ላይ የቅዳሴ ድምፅ ስለምሰማ ደስታ ይሰጠኛል.
Amen/3❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
ዋዊ ወላሂ ገና ዛሬ ኮመት ስስጥ ናቱ ጀግና በርታ የምር በጣም ደስ ብሎኛል
ሀዩዬ በቅንነት ደምሪኝ
ወንድ ልጅ ቆረጠ ናቱዬ ዛሬ ተነስቷል 👌💪💪💪💪ቤዛና ሉሊት አዝናለው ስራችሁ ሊጋለጥ ነው😜🙈🙈🙈🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቆረጠ ብቻ ጎበዝ
😂😂😂😂
cheers des bilognal
አይዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
@@kababituGemeda 🍻🤣🤣
ኧረ ረረረረረ ዛሬ ገራሚ ነበር አሁን ነው ጦርነቱ በይፋ የተጀመረው ሁሉም አስመሳዮች ተጋለጡ። ግን እንዲህ ይሆናል ብዬ አልጠበቅኩም ነበር ይመቻል👍👍👍👍
እንኳን ላሰተሪወ ማርያም አደረሳችሁ❤❤❤
ናቱ ስለነቃ በጣም ደስ ብሎት ❤ግን አስመሳይ ሰዎች እንዴት ነው ምያቃጥሉት😢😢😢
ኤፈፍራታ ታሸንፍ ናቱ ወደ ቀድሞይ ይመለስ የምትሉ 1k አስገበት ላይክ ድምፃችን ይስማ😊
ሰለሁሉምነገርእግዛቤርይመስገን❤❤❤❤
ዛሬ አኮ ድንግል ማርያም ባለንበት ትጠብቀን
👍👍👍👍👎👎👍👍👍👍👍👍
Amen
ammen ammen ammen yene konjooo😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን😢😢
ወይኔ እነ ኤፍራታ እና ናታን በማምለጣቸዉ እዴት ደሥ እዳለኝ 😂😂😂😂😂😂
እኔም
ማሻላ ተባረክ አላ ማአለት ይሄኔ ነው
እንደኔ ደስ ያለው
ሱብሀን አላህ
አልሀምዱሊላህ
ወላኢላኢለላህ
ወላሁ አክበር❤❤