ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። በሚስት የታገተችው የቤት ሰራተኛ !! | ynseryane የንስር ዐይን | ዱካ ሾው /duka show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 236

  • @Gemenashow1
    @Gemenashow1  2 месяца назад +6

    ክፍል 2 👇👇
    ruclips.net/video/vvVhu8QJDeg/видео.htmlsi=pMNUq-4hT5m4kmbs

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 2 месяца назад +49

    ቀጣይ ይለቀቅ የምትሉ 👍👍👍👍ግጩ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤝🤝

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 2 месяца назад +23

    ሚስት ቲያትር እየሰራች ነው። ሚስት መሐን ስለሆነች ሠራተኛዋን ከባሏ ጠርጥራታለች። ስለዚህ አግታታለች ብዬ ደምድሜአለሁ።

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 2 месяца назад

      ሙሽሮችነን እያሉ እንደትነው መሀን የምትባለው ?

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 месяца назад +8

    እኔ እምለው የዚህ ድርጅት የንስር አይን ዱካ ሾው ብላችሁ ርእሱ ጋር መፃፋችሁ ድራማውን ቢያንስ ልጅቷን ብትቀይሯት ድምፆ አእምሮአችን ውስት ተቀርፃለች ፊት መሸፈኑ ተመችቷቸዋል

    • @emdatemdat8657
      @emdatemdat8657 Месяц назад

      አዎ 😂😂😂😂😂😂😂😂ዴምፆዎ አዲሰ አይድለም

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 месяца назад +34

    ግን ይቅርታ ወንድሜ ይች ልጅ ግን ስንት ቦታ ላይ ነው ድምጾን ምንስማት 😢😢😢😢

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 месяца назад +1

      በናትሸ አባቷን ያገባችው ናት አይደል

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 2 месяца назад

      @@ዘሀራይመር-ዀ7አ ኖ አይደለችም ለባለሀብቱ አርግዣለሁ ብላ ዲኤን ስትመርመር ውሸቶን ሁና ተገኘች የላ ቦታ ላይም እደዛው እራሶ ነች

    • @fatumamohamedyassin2957
      @fatumamohamedyassin2957 2 месяца назад

      ​@@sisayyaregaltadeya yemenayewen yemesemaw neger Hulu drama new gera geban eko?

    • @sofiaidris5257
      @sofiaidris5257 2 месяца назад

      እኔም።።ይሄን።።ድምፅ።።ሌላ።።ሜዲያላይ።።አቀዋለው።።።ውሽት።።ነው።።ተዋንያን።።።።የውሽት።።።ታሪክ።።።ነው።።።በደብ።።ነው።።ድምፃን።።የማቀው።።።ውሽታም።።።ሚዲያ።።።ቻውውውውው።።

    • @Zinash2921
      @Zinash2921 2 месяца назад

      ድራማ ነዋ?😮😅😅😅

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 2 месяца назад +10

    ያልገባኝ ግራውንድ ውስጥ ከሆነ ለጋዜጠኛው የተቀረጸ ምስል ማን ሰጠው የሚስት ድምጽ ደግሞ 3 ግዜ በላይ ሰምቸዋለሁ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 месяца назад +24

    አይዞህ በርታልን ወድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад +9

    😭😭😭ኡፍፍፍ አይ ኢትዮጵያ ጉድሽ ባየ ቀኑ አዲስ አዲስ ኔገር ነው የምንሰማ

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 2 месяца назад +6

    የጠርኩት ነገር ቢኖር ሰራተኛዋ ከቤተሰቡ ሚስት ተብዬዋን እየጠራጠርኩ ነው ችግር አለባት ቤቱ ቢፈተሽ ባይ ነኝ ሲቀጥል ደግሞ ካሜራ ቤት ውስጥ ቢቀመጥ እውነታውን በቅርብ ጊዜ ትረዳላችሁ ሰራተኛ ብናልባት ከባድዮ አርግዘ እንዳይሆን

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 месяца назад +14

    ባልየው ግን በጣም ያናድዳል ፥ሚስተዮዋም ምንም እንኳን ብትቀና ወይ ማስወጣት ትችል ነበረ ፥ እንደዚህ ማድረግ አልነበረባትም ፤ የባልየው እና የሰራተኛዋም ቅርርብ በዛ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +10

    ዊይ የኛ ወንዶች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ችግር አለባችሁ 😮😮😮😮😮

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 2 месяца назад +7

    Wayii gudi ummaata Ethiopia yomumaa dhuma ilmii nama maaf akkas garaa waliti jabaata silaa😢 intaalii baduu isheetif harkaa keessa qabdii dhugaa mucaan garuu miskinaa waqaayyoo lubbu isheetin bakka jirtu ishee yaa mul' iisu 😢 nagaan ijaa maatii ishiitin wal yaa agarsiisu 😢🙏♥️♥️

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 месяца назад +11

    ወይ የአገራችሰው ከፋት በዛ ፈጣሪን መፈሰራት ቀርተው ሴጣን ማምለክ ያልሆነ ወጀል መስራት ።ጀመርን😢

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 2 месяца назад +11

    ግን እኮ ባልዬው በዚህ ልክ እንደት ቢወዳት ነው ሠራተኛይቱን አፍቅሯታል እኮ ጋይስ ቢሆንም ግን ሚቱ ላይ በዚህ ልክ መጨከኑ ከበደ ነው
    ጋዜጠኛው ለዚህ ስራ ትንሽ ይቀርሀል ይበልጥ በራስህ ላይ ስራ አጥና ሚስቱን ማስመታት የለብህም ነበር

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 месяца назад

      ሠውነችእኮ ተጠያቂዎችናቸው ሠራተኛ ሥለሆነች መጥፍት አለባት ?

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 месяца назад +5

    እግዞ የሰው ልጅ ለምን ክፉ ሆነ ወይ ዘንድሮ እና ድሮ አይገርምም። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 2 месяца назад +5

    እግዜወ፡ማረን፡አቤቱ፡ይቅርበለን🙏🙏🙏

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 2 месяца назад +6

    ባልና ሚስት ድምጻቸዉ አዲስ አልሆነብኝም ምንድንነዉ ተከታታይ ድራማ ነዉ አልገባኝም

    • @Hiwet-b4b
      @Hiwet-b4b 2 месяца назад

      በፊት የእህትዋ ባል ነበረ ኮ ባለማወቅ ስመረመሩ ልጁ ሆነች ተገኘች የኣሁንዋ ምስት😂

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 2 месяца назад

      ​@@Hiwet-b4bምን? 😱

  • @tmd2310
    @tmd2310 2 месяца назад +8

    ቀጣይይይይይእረ👍👍👍

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 месяца назад +17

    ቀጣይ ክፍል እጠብቃለን በጉጉት እሽ

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 2 месяца назад +2

      ውሸት ከሆነ ለህግ ይቅረቡ ምን አይነት ትምህርት ነው የሚያስተላልፉት

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 2 месяца назад +6

    እኔየሚገርመኝ ሰው ከፈጣሪውይልቅ ሀኪሞችን እንደፈጣሪ የሚያዩትነገር ነውየሚገርመኝ

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 2 месяца назад +5

    ሚስት አግታትነው ለምን ደብዳቤይጠፋል የሚያነሳ ልጅ የለም አውቃነው ይሄኔ ከባልዬው ጠርጥራት ነው ሴትዬዋ አጥብቃቹ መርምሯትእንዳትለቋት 21:59

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 2 месяца назад +10

    ምሰትዪያ አግታታ ነዉ ለምን ደበደዳቤዉ ለምን ጠፋ እሰዋን ጠየይቅ❤

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 2 месяца назад +7

    ቀጣይ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 2 месяца назад +13

    አቤት ዬ ሳው ክፋት

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 2 месяца назад +1

    Macarashawn gogichalh masimati mayati❤😭😭

  • @user-iv7xc3dz4s
    @user-iv7xc3dz4s 2 месяца назад +3

    Nice drama.

  • @lemlem8344
    @lemlem8344 2 месяца назад +2

    I can't wait to see the final part

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад +2

    ድራማ😂😂😂የነዚህን ልጆች ድምፅ በተደጋጋሚ ሰምቸዋለሁ😂

  • @GhTina-ef5fu
    @GhTina-ef5fu 2 месяца назад +2

    Gazetagnawu dhnanesh telataleh yechin erkus

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 месяца назад

    እረ ልጅ ናት ምነዉ ትወልዳለች
    እረ ልጆች የእግዛብሄር ሥጦታ ነዉ አይታወቅም ይወለዳል
    እየሱስ ልጅ ይሠጣል እባክሽ
    ቸርች ነይ እንኳን ትንሿ ልጅ
    ቀርቶ አሮጊት ይወልዳል
    እየሱስ ልጅ ይሠጣል እባክሽ
    ተረጋጊ ሠዉ ደብቀሽ ነዉ

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 2 месяца назад +3

    መጨረሻዉ ምንላይ ሆነች😢😢😢😢😢

  • @YeshiHayileyes
    @YeshiHayileyes 2 месяца назад +3

    ይለቀቅልን

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 месяца назад +1

      MISETYEWA AGETATE LIHON YECHELAL KEHUIETAWA AND E NEGERE ENDALE YASAYAL

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 2 месяца назад +6

    አስረግዘሀታል ወንድም ሚስጥሩ ከምሽትህ ነው ማርገዟን አቃለች

  • @sarabiru394
    @sarabiru394 2 месяца назад +7

    Sijemer ante gazitegn atmeselm weregna nehe

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 месяца назад +6

    ፈስ ያለበት እርግጫ አይችልም አለ

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 2 месяца назад +4

    The wifey knows ..her hand is on it..she is very at easy. Don't let her get away with it..😮

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal318 4 дня назад

    በሱፍቃድዬ ጀግናው የት ገባህ ምንስ ገጥሞህ ይሆን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 месяца назад +2

    አባ ኪሮስ ሂዱ ልጅን የሚስጥ እግዚአብሄር ነው 😢😢😢😢አባ ኪሮስ ሂጂ ታቅፋላቹ ግድ የለሽም ሂዱ

  • @MakJason-w5c
    @MakJason-w5c 2 месяца назад +6

    ኢቸልጅየሆነኬዝላይድምፆንበደንቡአቀዋለዉአዲሥአደለየምባልሣሣትነበልባልየዬዘዉኼዝሣይሆንአይቀርምበደንቡድምፆንአቀዎለሁሸረኛ

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 2 месяца назад +3

    ፎይ 😢😢😢😢

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:37

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Месяц назад

    👏👏👏👏👏wow, nice script.. but I am tired of this voice. Try to change it

  • @BirtukanSweet
    @BirtukanSweet 2 месяца назад +3

    እነዚህ ሁሌት በብዙ ዩቶብ አይተናል ድራማ ነው ድራማ ነው አትሸወድ ውሼት ነው

  • @Love-x3v3d
    @Love-x3v3d 2 месяца назад +1

    💔💔💔😭😭😭

  • @Rabia-hf9uf6ng2y
    @Rabia-hf9uf6ng2y 2 месяца назад +1

    የዚችን ልጅ ድምፅ ብዙ ቦታ ሰማሁት ምድነው ድራማነውደ 😂😂😂

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g Месяц назад

    በስማአም በወልድ ወመንፍስ ቅዱስ ጉድነው 😢😢😢😢😢ጋታየ ምጉድነው

  • @paradimelanguageschool
    @paradimelanguageschool 2 месяца назад +1

    ድራማ ነዉ ይሄ እዉነት አይደለም። ተሸወዳችሁ አይደል ? ምስኪኖች። ሁለቱን አራዳ + ላይ አባትና ልጅ ሁነዉ ድራማ የሰሩብን እኮ ናቸዉ ተከፍሏቸዉ ነዉ ድራማ ሚሰሩት። ቀጣዮን የድራማ ክፍል ልቀቁልን።

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 2 месяца назад

    ጉድ😢😢😢😢

  • @smumd
    @smumd 2 месяца назад +2

    ጉደበል ጎንደረ😥😥😥😥😥😥

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 2 месяца назад +1

    Mestya badanbe tawqalce eswa asgetate yehonale badanbe marmeylgne

  • @anshahassen8770
    @anshahassen8770 2 месяца назад +4

    ቀጣይ በናትህ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 2 месяца назад +22

    ላይክ አርጉ ቅመሞችየ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 месяца назад +5

    Uuuuuufff wayne

  • @Ruma-t6j
    @Ruma-t6j 2 месяца назад +1

    ❤😢😢😢

  • @Sofia-b4j7w
    @Sofia-b4j7w 2 месяца назад +1

    Kaa itti anuu fidii😢😢😢😢😢

  • @Zekiammd
    @Zekiammd 2 месяца назад +1

    Mjmr lijoche ke lelachu mistiyew sira ke lela saratgna lamin asflga??😢

  • @AlamneshGirma
    @AlamneshGirma 2 месяца назад +1

    😭😭😭❤❤❤❤

  • @የልፋል
    @የልፋል 2 месяца назад +2

    ባልዬ መአዚን ይወደታል😂😂😂😂

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 2 месяца назад

    እች ልጅ ስንት ቦታ ነው ኮፒ የሆነችው???

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 2 месяца назад +4

    ቀጣይይይይ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 2 месяца назад +1

    balyew batam kemten blayi agannkat liki aydlhem makibrhe teru behonme gne misthen lala semat endifterbat eyrki new

  • @ekram2819
    @ekram2819 2 месяца назад +1

    ሰውየው ግን አድስ አልሆነብኝም ሚስቱ ከኃደኛው ወልዳ ሚስቱ ና ኃደኛው ተያይዘው ወደ ሀዋሳ የዱት አይደለም😳😳😳ድራማ ነውደ

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 2 месяца назад

    Gobaze gazetana 🎉❤
    Yegermal 😢😭😭💔💔💔

  • @AynalemEshetu-i2n
    @AynalemEshetu-i2n 2 месяца назад +1

    Kexayuusss????

  • @bdnoorbdnoor4566
    @bdnoorbdnoor4566 2 месяца назад +3

    ግን ተመሰሰይ ሰዎች ዪቀርበሉ. በተሊ እቺልጅ

  • @nonnononno3575
    @nonnononno3575 2 месяца назад +1

    የሆዲትጉዲትአረምንጉድነሽ

  • @Mom-zt9mb
    @Mom-zt9mb Месяц назад

    እዴ ዮዲትኮ እህትዋን ከባልዋ እድታረግዝ ባልዋን ያሰከረችና እናትዋ ከክፍለሃገር መተው ዮዲት የጉዲፈቻ ልጅ የተባለችው ነች እና ደላሌው ስር አለበት

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 2 месяца назад

    ዬዚች ሤትዮ ድምፅ አድሥ ያልሆነባችሁሥንትቦታ፣ሠማሁት፣ነውጆሮዬነው፣ላይክእደኔ፣ግራዬገባው

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 месяца назад +1

    የዚህቺ ሴት ድምፅ ለምን በየቪዲዮች ተመሣሣይ ድምፅ የምንሰማው ??😂😂😂😂 ድራማ እየሠራህብን ነው።

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 месяца назад +1

    Please help mahza

  • @aliaali5836
    @aliaali5836 2 месяца назад +1

    Me'aziii lemin metach? 🙂🙃🙂🙃🙂🙃

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад +1

    የሰራችው ስራ አላስቀምጥ አላት

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 2 месяца назад +1

    Husband love Mazz n they have reunion of love😅😅😅

  • @RozeKaba
    @RozeKaba 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው ከሌሎች ልምድ ውሠድ የምታቀውን ነገር መናገር የተናደደንሠው ተረጋጋ አይባልም

  • @gashawteka5671
    @gashawteka5671 2 месяца назад +3

    አይ ሠውውውውውውው

  • @SerkeTeshom
    @SerkeTeshom 2 месяца назад +2

    ይች ልጅ ግን የነስር አይን ላይ የሁለት ወር ልጅ ይዛ ዲያስፖራ አግብታ ወጀለኛ ሀሆና ቀርባ ነበር ድምፆን ሰምተነዋል

    • @YordanosDerbie
      @YordanosDerbie 2 месяца назад

      Ay enate degmo dimtsi atleyum ende

  • @Sasuke_fan_ALONiAB
    @Sasuke_fan_ALONiAB 2 месяца назад +1

    Ewnet new gn wela drama new eyeserubun yalu

  • @mamush2245
    @mamush2245 2 месяца назад +1

    የሰራተኛዋን ብሩዋን ወይ ተበድራ ወይ አጠራቅማባት መክፈል ከብዶዋት በጥፋት ላይ ጥፋት ቅዥቅዥ አርጎዋታል

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 месяца назад +1

    ምናይነት ድራማ ነው ሚስት ነኝ ያልሽ በየሚድያ የዞርሽ ነው ድራማ የምትሰሪው

  • @ghhgGhhg-n7n
    @ghhgGhhg-n7n 2 месяца назад

    ❤❤❤😢😢😢 😢

  • @AatiEtho
    @AatiEtho 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢❤❤❤Uuuuuuuffff

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 2 месяца назад

    እረ ጉድነዉ ጨካኞችእ

  • @tegegneadmassie2957
    @tegegneadmassie2957 2 месяца назад +1

    ሚስት ድምፇ አዲስ አይደለም ድራማ ነውንዴ?

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 2 месяца назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango1081 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 месяца назад +1

    ጌታን የባልየዉም የሚሥትየዉም ድምፅ አድሥ አይደለም

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do 2 месяца назад

    ሚስትየዋ ናት ያገተቻት ሌላ ምንም የለም !

  • @عبوداخم
    @عبوداخم 2 месяца назад +2

    አች መዳም😮😢

  • @AhmedAhmed-cm4zf
    @AhmedAhmed-cm4zf 2 месяца назад +1

    ሰረታኚሂ ሰቲሆን 2 ሚሲቲ ነቲ😢ገደል ገበአ😅

  • @AlamneshGirma
    @AlamneshGirma 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 2 месяца назад

    ketayuen

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍🏻

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 месяца назад +3

    ኡኡኡኡኡጭካኒ

  • @Zinash-o7j
    @Zinash-o7j 2 месяца назад

    Woye setoch😢😢😢

  • @HiwetGrma-k5n
    @HiwetGrma-k5n 2 месяца назад +1

    ልጁ ፍቅር አለበት

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 месяца назад

    😭😭😭🥺🥺🥺

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun 2 месяца назад +2

    ገመና አረፉርም ሰስፔንሰ አረከው እኮኮኮኮ

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 2 месяца назад

    ❤❤

  • @hanaselomon2761
    @hanaselomon2761 2 месяца назад +1

    ቀጣዬን አሳየን