ጀግና ጋዜጠኛ ሁለቱንም አጋደማቸው// ለውርስ ብለው ሴት አያታቸውን አፍነው ሊtሏት ሲሉ ደረስንላቸው
HTML-код
- Опубликовано: 23 ноя 2024
- ጀግና ጋዜጠኛ ሁለቱንም አጋደማቸው// ለውርስ ብለው ሴት አያታቸውን አፍነው ሊtሏት ሲሉ ደረስንላቸው
#aradaplus #aradplus #adagnu #donkey #addiskimemeoch #addischewata #ethioinfo #ethiopian #eyoha #seifuonebs #shegerdigital #seifuonebs
ሌላኛው ቻናሌ ነው እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን
ruclips.net/video/YR4d8egZk5s/видео.htmlsi=HhOOhfMVWDDjR0MJ
ወንድሜ ፈልገሀለሁ ለአሰቸካይ ጉዳይ በምን ላገኘህ
እባክህን አደረስህን ነገረኝ
ውድሜ ስሊክ ቅጥር ልክልኝ እኔ ፍልገላሁ
እሽ እስቴ ቁጥረ ላክልኞ
አ አደራ
ወይይይ የኛ ጀግና ክበርልን እንደው አጀቴን አራስከው እግዚአብሔር አምላክ ሃይሉና ብሬታቱን ይስጥህ።
ይህ ጋዜጠኛ በጣም በጣም ይመቸኛል ጀግና ❤❤❤❤🎉🎉
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤ጀግና
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ 😊
ጋዜጠኛው እባክህን ራስህን ጠብቅ ስለ መልካም ስራህ አደንቅሃለሁ❤❤❤❤
ስለ ጀግንነት ስለ ጥበብህ እግዚአብሔርንም ፈርተህ የምትሰራው ሥራ ሁሉ ስለሚሳካልህ ከዛሬ ጀምሮ ስምህ ሐብታሙ ሳይሆን ሶምሶን ብያሃለሁ ።ተባረክ።
አይማታም ስነስርዓት ያለዉ ልጅ ዉይ
ትክክል ብለሻል
❤❤❤❤❤ትክክል ብለዋል ነገር ግን ሶምሶምን ያስጠቃችው ደሊላ ነችና ከእንደሷ አይነት ጠንከኛ ሴት ነገረኞች እግዚአብሔር ይጠብቀው❤❤❤❤
@@WebNet-cu1lo አሜንንን/3 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤
ጋዜጠኛ ትህትና ስርአት ደስ ይላል በስነስርዓት ስታወራቸው እነሱ ጓሲሉ የምትጠቀመ እርምጃ ወንድነት በጣም ደስይላል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ይህ ጋዜጠኛ በጣም በጣም ይመቸኛል ጀግና 👍👍👍
እነዚህ ልጆች ወደ ፍርድ መቅረብ አለባቸው አያታቸውን ከመግደል ወደ ኃላ አይሉም😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
😢😢😢
ወንድ ማለት እደዚህ እደጋዜጠኛ ጀግና ነወ❤❤❤❤❤
ፍታቸው አለመሽፈን ጥሩ ደግ አደረገሃል የነዚህ አውሬ ልጆች 😢😢😢😢😢😢
የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና የፋኖ ዘር ተባረክ❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ለዚሕ ስራ የምትመጥን ጀግና ታማኝ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሺ ዓመት ኑር።እራስክንም ጠብቅ።
ወንድሜ ሀብታሙ የጤና ሀብታም ሁን ዘርህ ይባረክ የጀግና ዘር የግፈኛችመድሀኒት ነህ ተባረክ
አሜን በእውነት🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
እኔ እኮ ሰውድህ ወንድሜ የእውነት ለ ህዝብ እንባ አባሽ ማለት እንዳንተ ነው በርታ የኔ ጅግና 🙏🏾🙏🏾😀👍🏾👍🏾💪🏾
Wedimee.silkhini.feligalewu.
ይህ ጋዘጠኛ የምወደው በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን አቤት እግዞኦ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ለፍትህና ለእዉነት የቆምክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሄር እሥከ መጨረሻዉ ይጠብቅህ ❤❤❤
ሀብታሙየምስኪንአምላክ
ፈጣሪበድሜበጤናይጠብቅህ
ይሄንን ጀግና እንዴት ታዩታላችሁ ? Like አያንሠውም::please like.
❤❤
ጀግና ጋዜጠኛ ❤
ጋዜጠኛ ጀግና ነህ ግን ራስህን ጠብቅ ሰው ያስፈልጋሀል
ጀግንነትህ እና ጥበብህ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
በአባቱ ትግራይዊ በእናቱ ፉኖ የሁለቱ ጀግና የተወልድ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ❤❤
ዋው አንበሳ እያደንክ ልክ ስለምታስገባቸው 😊 ይመችህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ተባረክ ኑርልን!!!
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አጠያየቅ አገባብ ትችልበታለህ በርታ አድናቂህ ነኝ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነህ ወንድሜ እውነተኛ የሕዝብ ተቆርቋሪ ነህ በርታ በርታ አይዞህ ጀግና
እግዚአብሔር ይባርክህ ባርክህ ! ለአዛውንቷ በነፍስ ስለ ደረስክላቸው
ምስጋና ይገባሃል !
ሽ አመት ኑር ጋዜጠኛው ጀግና ነህ
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
እደናተ ያለዉን ያበዛልን❤😢
ይህን ሀብታሙ ጀግናው ልጅ መጣ ነው የምልህ ሁልግዜ ። ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ሁልግዜም ጥበቡን፣ህይሉን ብልሀቱን፣ሞገሱን ያብዛልህ።
የኛ ጀግን ወድማችን ፈጣሪ በሄድክበት ይጠብቅህ
Amen amen
አይይይይ ጀግና ነህ ሀብታሙ እዳመጣጡ ኢየሄድክነው የተቸገረ አባት ወድም ነህ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏
ትውልድ ስግግብ ሆነሳ አይዞት እናታችን በመጦሬያ ሰዓት በልጅ መቀጣት ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን
ጀግናችን ቸሩ መድሀኒአለም ይብቅህ ወንድም አለም❤❤❤❤😢😢
ይህ ጋዜጣኛ በጣም ትእግሰቱ ደሰሰ ሰል ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ የጠብቅህ❤❤❤
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
🤭🤭🤐 ክርስትየኑቸ ሆለቸህም መተተኝቸ ዘረፉዉቸ ዙሙተኝቸ ገደይቸ ጠጪ ሰከረሙቸነቸሄ 😒😒😒😬
እረ ወድሜ እራስክን ጠብቅ ጌዜው ከፍቶል ጥሩ ሠው አይቆይበትም❤😢
ሁለትሰይጣኖችአላህየስራቸውንይስጣቸዋልጭራቅናቸው👺👺👺👺
ሀብትሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ በሀገሬ ለይ ምን አይነት እርግማን ነው የውዳቀው እባክህን እግዚአብሔር ሆይ አስበን በድለናል 😢😢😢😢😢😢
❤❤ በጣም ጀግና ትሁት ልበመልካም ለመጀመሪያጊዜ አደኛ ጋዜጠኛ ነህ በጣማከብርሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ክፎይካህ. ❤❤❤
ጋዜጠኛው በጣም ጅግና ነህ ተባረክ❤❤❤ ግን ራስህን ጠብቅ ሰው ያስፈልጋሀል
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ። ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️
በዚህ ዘምን ግን ምን ይሻለኛል.....ዎንድሜ ሌላ ምንም አልልም አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ 🙏🙏🥺🥺🥰🥰💪💪💪እናት የወለደች ጀግና ❤️❤️
תמר❤😂❤😂🎉😢❤😂❤
👍👍👌👏🫶🍬🇧🇴🤲👄😁🤙
@@תמראשטו-ו2צ😊😊o
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት እኔን ይራበኝ እኔን ይጥማኝ ምናይነት ትውልድ ነው ልጆቹም ሳይጣን ነው የሚመስሉት
ጀግናችን ፈጣሪ በየሂድክበት ይከተልክ እወድሀለው❤❤❤
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አይዞህ በርታ፡፡
አንተ ለእውነት የቆምክ ጋዜጤኛ ነህ፡፡
እውነት ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነች
ውድ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር
ይመችህ የምርርርር ጀግናናናናናናና 👍👍👍👍👍👍👍👍
ሃብትሽ የኞ ጀግና በርታልን እራስህን ጠብቅ እንወድሃለን እናከብርሃለን።
እነዚህ ባሌጌዎች:: ጋዜጤኛዉ ጀግና ነህ
ዋው የጀግኖች ጅግና ብዬሐለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛ ማለት ይሔ ነው
ጋዜጠኛ በጣም በጣም በጣም ጀግና ይመቸኛል❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ከሚባሉት ጋዘጢኞች አዱ አተነህ በጣም ስልተኛና ጎበዝ ነህ አድናቂህነኝ እራስክን ጠብቅ እባክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ አንተ ልጅ ጉልበትህንም ጤናህንም አላህ አሟልቶ ይስጥህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
የኔ ጀግና ብያሀለው ጀግና የሚል 👍👍👍👍👍 ወድም አለም አላህ ይጠብቅህ ባባየ❤❤❤❤❤
የሀገሬ ፍኖነን መስሎ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ሽ አመት ነርልን።
😢😮
እግዞ ምን አይነት ዘመን ደረስን አምላኬ ምህረቱን አምጣልን😢😢😢😢😢
የኔወድም እራስህን ጠብቅ አላህይጠብቅህ እባክህ ፊትህን ተሸፎን ምንበየ ልግለፅልህ ለዝህ ለጀግነነትህ አላህይጠብቅህ እስቲ ይህንንጀግናእምወዱ
ቃል አጣሁልህ ሀብትሽ ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሀብቴ ጀግንነትህን ሰወድልህ ግን እራሰህን ጠብቅ ❤❤❤❤
የኔ ወንድም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ወይኔ እንዴት እንደምንወድክ ኑርልን እራስክን ጥብቅ ተጨማሪ ሰው ይዘክ ተቀሳቀስ
ጀግና ወንድሜ ያሁኑ ዘመን ቆማኛትውልድ ስርቶ መብላትን ሳይሆን ገሎ መኖርን የሚመኝ ነው በለፉበት ቤታቸው በዚች ምድር እስካሉ እንኳን የሚፈቅድ ትውልድ እየጠፉ ነው ወይ ሃገሬ
የኛ ጀግና ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
መውለድ ቢቅርስ ያስብላል ጥሩ ዘመን አምጣልን
እሜን
በጣም ያአላህ😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
ልጆቹ እዳይለቀቁ ይገሏታል አላህ ይጠብቅህ ወድሜ መልካምነት ለራሥ ነዉ
የኔ ወድ ወንድሜየ አባቴየ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀህ የኔ ጀግና ነህ በእውነት እንወድሃለን እንከብረሃለን ❤❤❤❤❤
አተጋዚጠኛ ፈጣሪ በህድህበት ይከተልህ ወንድማችን ❤❤
የኔጀግናአጋደምካቸው ሁለቱንም ፈጣሪይባርክህ😢😢😢
ወድማችን መድኃኔዓለም የጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤ ጀግና ነህ😊
ሀብትሽየ ራስህን ጠብቅ የእኔ ወንድም ጀግና ነህ ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም በጣም የገርመኝ ሁለቶችንም በሰከንድ መጣሉ ነው ሀብትሽ እግዚሐቤር ይስጥህ እግዚሐቤር ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ ነህ የስው ሂወት ታዳጊ ነህ በርታ
ጀግነ ጋዜጣኛ ነህ ዋው ታባረክ❤❤❤❤❤❤ ጎሮብታ ጎበዚ❤ ሁለቱም ለህግ ይቅረቡ😢😢😢😢😢 የእራችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢😢😢
እድሜና ጤና ያድል በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ደፋር ልጆች ናቸው በደንብ እስር ቤት ገብተው በቀን ስሙኒ አየተከፈሉ ምገባ ምግብ ማብሰል ስራ መስራት አለባቸው
በጣም መጣም አድናቂህነኘ ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥህ
ጀግና ጋዜጠኛ ባረታልን ራሱቹን ጠብቅ እኗው ደቹሃለን ጀግና ጋዜጠኛ 🙏🙏
ሀብትሸዬዬዬ አረሰልክህን የኛጀግና አተጀግና እዳተአይነት ሁለት ይበቃል ለሀገሪቶ ጀግናነህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
የዚህ ጋዜጠኛ ጀግንነት ሳላደቅ አላልፍም ❤❤
አቤት እሄ ልጅ መላው እና የሚገባበት ስልት።
አንተ፡ለኔጀግጀና ጋዜጠኛ፡ነህ፡ጌታ፡ይጠብቅህ
እግዘአብሔረ ይጠብቅህ ከዘመኑ ወጣት ያልተጨመረ በረታ በእውነት በማየው ሰራህ እረካለሁ ወንድሜ በፀሎት ከጎንህ ነን
ምርጥ ኢትዮጵያው ጀግና በርታ የታባታችው እሳይ ስትመታችው ደስስስስስስ አለኝ 😂😂😂💪💪💪
እኔም😅😅😅
ጀግናነህ እራስህን ጠብቅ ወድማችን❤❤❤❤
ጀግና እራሰህ እየጠብክ ልባን አጋልጥልን 💪❤❤ ውድሜ
ወድሜ ጀግና ብየሀለሁ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ በተረፈ እራስህን ጠብቅ
ጀግና ስይቀደም። መቅደምህ። ለሌላው ምክር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ሀብትሽ አቦ እንተን ያፈራ ማህፀን ይለምልም ይህን አንበሳ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ። ብቻህን አትንቀሳቀስ ለአደጋ ልትጋለጥ ትችላለህና እባክህን እባክህን ብቻህን አትንቀሳቀስ ። በተረፈ ከሁሉም በላይ ቸሩ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ።
እሰይአጀቴንአራስከው አረመኔወች የኔናት እኔን አቃጠሉወትአይይይይይይ😢😢😢😢😢
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤
ወድማችን እድሜና ጤናይስጥህ ግን ተጠቀቅ❤❤❤
❤❤❤❤❤አንተን
የወለደች
ማህፀን የተባረከች
ትሁን 😍😍😍
አሏህ ይጠብቅህ💪💫💫
😢😢😢😢😢😢ሴትዮዋ አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏
እነዜ ሁለቱም ውርጋጦች ሴያሰጠሉ ሰገጤዎችችች በላቸው አረመኔዎችችችች😢😢😢
ዋዉ ወንድማችን ሃብታሙ ጀግና ሆነሃል ጎበዝ አንደኛ ነህ በርታልን
ስንት ጀግና ለወገኑ ሚቆረቆረ አለ ብሩክ ሁን ፍጣሪ ይጠብቅህ❤
ይህ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ የመን ፋኖ ለዝህ እኮ ነዉ ወደ ዋለ የቀረ ነዉ መቸ ነዉ ከዘረኝነት የሚትላቄቁ እስክ ወደ አላህ /ወይም ፈጣሪ ተመለሱ
አንተ ጀግና ፋኖ እውነተኛ ፋኖ በእውነት ተባረክ
ኡፉ ሀብትሺ ቃላት አጠውል አላህ ይጠብቅህ በርታልን
የእናትህ መሀፀን የተባረከ ነው አላህ ይጠብቅህ
በተን የወለደች እናት አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ማጠልን❤❤❤
ጨዋና ለስላሳ ቤተሰብ ያሳደገክ ልስልስ ያልክ ልጅ በጣም ብልህ ነው መጀመሪያ ሊገባ ሲል አጠያየቁ ሲተዋወቃቸው
በየሄድክበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ የኔወድም
ግን ሰው እድህ የተጨካከነው ለምን ይሁን ጌታየ
እኔ ይቱብ ገብቼ አድስ ነገር የምጠብቀው ይሄንን ልጅ ብቻነው
መርማሪ ጋዜጠኛ በእውነት ደጋግሜ ለመናገር እንደሞከርኩት በስራህ በጣም ስኬታማነትህ በተለይ በአገራችን ስውር ወንጀልን ከመከላከል አንፃር ትልቁን ድርሻህ በመወጣት ላይ እንዳለህ ተግባራቶችህ በቂ ምስክሮችህ ናቸው።ከዚህም በላይ ይጠበቅብሃል እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው። ነገር ግን ለስኬታማነትህ ፍላጎቴ አንፃር ነውርህንም ሸፋፍኜ ላልፍ ህሊናዬም አይታዘዘኝም። ይኸውም በዚህ ሙያ ተሰማርተህ ለህዝብ ትልቅ የትምህርት ተደራሽነት እንዲኖረው ጭምር በሚዲያ እንደመተላለፉ ስነ ምግባርህን ጨምሮ ሚዲያን የሚመጥን ሊሆን ይገባል። ስለዚህ ከጠቋሚም ሆነ ተጠርጣሪዎች ተደራሽዋ አያት እንደሆኑ ሰምተሃል።አያትነት ማለት የዕድሜም ባለፀጋ እንደሆኑ ይታወቃል። ሆኖም በቃለ ምልልስህ ልክ እንደእኩያህ በአንቺታ አነጋገርየዝርጠጣ አይነት ጥያቄዎችህ ለአንደበትህ እንዴት እንዳልከበደህ ባይገባኝም ኢትዮጵያውያን ከባህላችን ለየት የሚያደርገን አክብሮታዊ አገላለፃችን ሆኖ ሳለ ለአፍህ እንዴት ምቾት ሰጠህ?በተለይ የትኛውንም ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኞች እንኳንስ በእድሜ ከፍ ያሉትን አይደለም እኩዮቻቸውን እንኳን አንተ ወይም አንቺ ብሎ ለማናገር ቅድሚያ ፍቃድ ይጠይቃሉ። ይህ ከባህላችን አንፃር ብቻ ሳይሆን ሙያዊው ዲሲፕሊን ነው።ምክንያቱም ሚዲያ ተደራሽነቱ ለህዝብ እንደመሆኑ የተጠቀምክበት ለማይገባቸው ትልቅ ሰው አንቺታዊ አነጋገሩ ቀጥተኛ ትርጉሙ ጋጠ ወጥነት ስለሆነ ያ ደግሞ ከሌላው መልካም ተግባራትህ ጋር አብሮ አይሄድምና ደግመህ ባትጠቀመው ምክሬ ነው። በተረፈ እኚህን ሴትዮ እንደአውሬ ከሆኑባቸው ጎረምሶች መታደግህ ጀግንነት ነው።
ጀግና ወንድማችን በርታ እራስህን ጠብቅ