የመርጌታው ደብተራ ሴራ ተጋለጠ ። እጃቸውን ለፖሊስ ሰጡ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 703

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 13 дней назад +52

    ሚኪ ልክ ነው ልጅ ብቻውን ነው ያላው ልጃቸውን ፀበል ውሰዱት ልጅ ስለተከራከራቸው እሱንም መዳኒት አርገውበት ይሆናል ሚኪ ልጁን ድረሱለት

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 13 дней назад +2

      አዎ በመድሀኒት አፉን እንዲዘጋ አድርገውት ነው ፀበል ውሰዱት😢

    • @Sara-n8f6j
      @Sara-n8f6j 13 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

    • @semaineshtekie1394
      @semaineshtekie1394 13 дней назад +2

      ህክምና አያስፈልገውም አባቱ ኢጅ ነው ያለ መፍትየው ልጃቸው

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 13 дней назад +24

    ጎበዝ እንደዚ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እርቅ ነዉ መሆን ያለበት ስለልጁስ ማሰብ አለባት ግን ፀበል ወሰዷቸው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 13 дней назад +1

      አዎ ከእድሚያቸው አፃር ስራቸውን አቁመው ንስሀ ቢገቡ ይቅር ይባባሉ 😊😢😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 13 дней назад +22

    ሚኪየ የኛ ጀግና የኔ አሥተዋይ እራሥህንጠብቅ እና በተረፈ ነበልባልን አግዘው በአሏህ አገነት የሠይጣን መንታ ወንድሞች የሆኑ ሠወች ናቸው የገጠሙት እንዳይጎዱት ፈረቻለሁ ሁላችሁም አግዙት

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 13 дней назад +29

    አይ መኩሪያን ተጫወቱበት ይሔ ደብተራ ወንጀሉን አጋለጠው የእናቴን አሟሟት ይነገረኝ አለ አደንዝዘው ቁጭ አረጉት ፈጣሪ ይማረው❤❤

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 13 дней назад

      Mekuria Nesta mewtat alebet

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 13 дней назад +1

      Echi lij sile mekuria minim alalechim

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 13 дней назад +2

      አይገርምም እራስ ወዳድ ናት መኩሪያ ለዚህ እንዳበቃት እረስታዋለች

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 13 дней назад

      😢😢😢😢😢😊😊

    • @MeseretYirga-v8q
      @MeseretYirga-v8q 13 дней назад +1

      እውነት ነው ጥያቄ ስላበዛባቸው አደንዝዘው ቁጭ አረጉት

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 13 дней назад +8

    እግዜአብሔር ሰላምህንና ፅጋህን ያብዛው

  • @GghgFb
    @GghgFb 13 дней назад +17

    ስራቸዉ ብከፋም ግን ትልቅ ኣባት ናቸዉ ወደ ፈጣሪያቸዉ ብቀርቡ ይሻላል እና ይቅር ብትላቸዉ ከህግ ቅጣት የህልና ፀፀት ይበልጣል😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 13 дней назад +21

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

    • @RfgSfr
      @RfgSfr 10 дней назад

      ሰለሏህ ወዓለይህ ወሰለም❤❤❤❤ ሰለሏህ ወዓለይህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰለሏህ ወዓለይህ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaharaJiru
    @SaharaJiru 13 дней назад +32

    ልጁ ነዉ ለዚህ ያበቃሽ እና እዘኝለት

  • @SaharaJiru
    @SaharaJiru 13 дней назад +25

    ልክ ነህ ልጁም ያሳዝናል ማን አለው

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 13 дней назад +3

    ሚኪ እደግ እደግ እደግ እግዝአብሄር ይባርክህ ምንም ጥፋት ብሰሩም ከሽምግልና አንፃር ጥሩ ሃሳብ ነው የኢቶጵያ ተስፋ የእዝእብሄር ምህረት የሚያሰጥ ነው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 13 дней назад +11

    ሚኪ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው የውነት መሬቴን ሸጨ ሲሉ በጣም አሳዘኑኝ😢😢😢😢 ስራቸው ጥሩ ስራ ባይሆንም ግን አሁን ተፀፅተው ከተመለሱ ይቅር ለእግዚአብሔር ነው እናው ይቅር በሉዋቸው😢😢❤ ማርያምን ያሳዝናሉ በካሳ ተስማሙ

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 13 дней назад +7

    ትክክል ሚኪየ ከዚህ ቀሗላ ታስርው ምን ሊመጣ ነው

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 13 дней назад +3

    ትክክል ነህ እንደ እግዜአብሔር ምህረት በሌላ መንገድ በይቅርታና እርቅ ካሳ መታየቱ ጥሩ ነው

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 13 дней назад +9

    ሚኪየ ልጅን. ፀበል. ውሰደው እሳቸው. ናቸው. ያፈዘዙት. በተርፈ እግዛብሄር ይጠብቅህ. አችም. ይቅርታ. አዲርጊላቸው ለመኩሪያ. ስትይ በሱ ነው. ከዚህ. የደርሽው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 13 дней назад +17

    ጉድ ጉድ ደብተራ መትት ጥቁልና በእየሱስም የተወገዘ ይሁን

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 13 дней назад +4

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ሚኪየ የኛ ጅግና 🎉🎉🎉🎉

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    ከሚታሰሩ ግን ተፀፅተው ንስሀ ገብተው ፀበል ተፀበለው ወደ እግዚአብሔር ቢመለሱ መልካም ነው

  • @mercato967
    @mercato967 13 дней назад +50

    ሚኪ ጥሩ ሐሳብ ነው።ይቅር ማለት ይገባል ሽማግሌ ይግባበት ከአሁን በኋላ የእሳቸው መታሰር አይጠቅምም።ካሳ ግን አዎ ይክፈሉ።ሚሊዮን ብርካሳ የምትለውን ተወው ለልጅቷ 3መቶ ሺህ ለእናትዮዋ150ሺህ በቂ ነው አታጋግል እነሱም አንተ ያልኸውን ገንዘብ ካልሆነ እንቢ ሊሉ ይችላሉና።እናትዮዋ ግን መልካም ሴት ናቸው
    ።ሰውየው ልጃቸው ታሟል እርሳቸው ሸምግለዋል ሚስት ደግሞ የላቸውም።እሰይ ሚኪየ እጅግ መልካም ነህ አባት ሲከበሩ ደስ ይላል።እጅግ እረክቻለሁ።እስር ያስተምራል ብየ አላምንም ጭራሽ።

    • @JjjJ-ul2sm
      @JjjJ-ul2sm 13 дней назад +1

      ረባክሽየሰውሂወትአበላሽተው300😂😂

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 13 дней назад +1

      ,አረ ካሣ አይበላም ከተዉ መተዉ ነዉ የምን ካሣነዉ

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 13 дней назад +13

    ለጁ ፀበል የሂዲ ፈጣሪ የማረው🙏🙏🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 13 дней назад +6

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪ አሁንላይ የእሳቸው አይነት ሰዎች አዋቂዎች ነን እያሉ በጣም ብዙ ህዝብ እያበላሹ ስለሆነ ለሌላውም መቀጣጫ እንዲሆን ትክክለኛ ፍርድ ያስፈልጋ በተረፈ ሚኪ እግዚአብሔር ይስጥህ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጃቸውንግን ፀበል ይፀመቅ አባታችንም ንስሀ ገብተው ስጋወደሙን ይቀበሉ እናታችን እርስዎም ፀበልይፀመቁ በተረፈ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @MasdfvbMbg8765
    @MasdfvbMbg8765 13 дней назад +13

    ፈጣሪየሆይ. ክርስቲያም. በምነቱ. ሙስሊሞችም. በእምነታችን እጠክር. መተተኝ. በዛ. አገርመግባት. ፍራሁ😢😢😢

  • @Sara-x2v7f
    @Sara-x2v7f 13 дней назад +4

    ሚኪ ተባረክ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ትልቅ አባት ናቸው ሃራም ካሳ ይክፈሉ እና አስማማ ግን የመኩሪያ ነገር ዝም አትበል ሚኪ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 12 дней назад +1

    ✍️✍️✍️ ሚኪ ከእድሜህ በላይ ትልቅ ሰዉ ሆነህ ሥላገኘንህ ዘመንህን እግዚከብሄር ይባርክልህ የተባረከ ትዉልድ ይሥጥህ በዚህ ዘመን የሚሥታርቅ ሳይሆን በክፋት የሚያራርቅ በበዛበት ዘመን ይህንን ያራጣ ዘመን ሰብረህ በመገኘትህ ትልቅ ሰዉ ነህ ተባረክ

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 13 дней назад +3

    በጣሞ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ስንቱን ኃጢአት ይቅር ብሎናል
    ይቅር በያቸው
    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በጣም ጎበዝ በርታ እሳቸውንም ህልውናይውቀሳቸው

  • @AB_tECH2
    @AB_tECH2 13 дней назад +18

    እባክህ ወድ ጋዜጠኛ የልጃቸው ጉዳይ የህመሙ መስኤ አጣራ አጥብቆ ሲቃወማቸው ስለነበር መጥፎ ነገር እዳያረጉት በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 13 дней назад +4

    ሚኪየ።አስተዋይ ነህ ተባረክ❤❤

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 13 дней назад +7

    ደግ አደረግክ ጀግናዉ ይገባዋል😮🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 13 дней назад +1

    ሚኪየ ያደረከው መልካም ስራ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ልጄ
    ግን የመኩሪያን ነገር አደራ
    ደህነቱን በየጊዜው እደምታስታውቀን ተስፋ አለን ድግል ማርያም ትድረስለት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 13 дней назад +4

    ሚኪዬ የኔ አሳቢ የኔ አስተዋይ በርግጥ ሰውዬው በጣም አበላሽተዋል አጥፍተዋል ጥፋታቸው ገብቷቸው ስራቸውን ካቆሙ ሽማግሌ ገብቶበት ይቅር ተባብለው ንስሀ ቢገቡ ጥሩ ነው ያው ሰውሰው በጣም አርጅተዋል😢😢😢አይ ስራቸውን ካቆሙ ንስሀ ገብተው ወደ ፈጣሪ ከተመለሱ ይቅር ተባባሉ😢😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 13 дней назад +4

    ሚኪ አሪፍ ሀሳብ ነው መኩሪያን አደራ አደራ መሰዋት ሆኖ ለዚህ አድርሶ❤❤❤❤

  • @MahamdKar
    @MahamdKar 13 дней назад +5

    መታሰርአለበት

  • @KalkidanMamo1
    @KalkidanMamo1 12 дней назад

    ሚኪ አሪፍ ነው ያረካው ለአባታችን መፍትሔዉ የመምህር ተሰፋዬ ትምህርት ያዳምጡት

  • @Zinu-T
    @Zinu-T 13 дней назад +4

    ምስኪን መኩሪያ 😢😢😢 አባቱ ቢታሰር መኩሪያ ይድናል።

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 11 дней назад

    ሚኪ፡ጁግና፡በርታ፡አቤት፡አስተሳሰብ፡አቤት፡አነጋገር፡ጭምት፡የልጅ፡አዋቂ፡ምንም፡የሚተርፈዉ፡የለም፡እግዚአብሄር፡ይጠብቅህ፡አሜን፡፡

  • @accacc5974
    @accacc5974 13 дней назад +4

    ይህ ፕሮግራም መጨረሻው ናፍቆኘ ነበር ሚኪዬ ጀግናው ሱሉልታ ብላችሁ በዛችው ጠፋችውብን እኮ

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 13 дней назад +12

    ልክነህ አኛምእኮ ጌታኢየሱስ ምህረት አርጎልን እንጂ ሁላችንም የቁጣልጆች ነበርን ምህረት አድርጉ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 13 дней назад +7

    በልጀ በኩል ያደረግሁት ነው እኮ ያሉ ስለዚህ ልጃቸውንም እሳቸው ናቸው ያደነዘዙት እረ እባክህ ፀበል ይጠመቅ

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 13 дней назад +3

    ፈጣሪም ይቅር ይላል ካውንተቀብለሽ ይቅር በይ እሳቸውም ንሳሀግቡና ቁረቡ ሚኪየ በርታ

  • @endaleTerefe
    @endaleTerefe 13 дней назад +7

    ይቅር በሏቸው በዚህ እድሜአቸው ልጁም መልካም ሰውነው ውለታ አለብሽ

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 13 дней назад +2

    እባክሽ እህቴ መበደልሽን አውቀናል ፈጣሪ ይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ብሎልና ካሳም አትቀበይ ይቅር በያቸው ለፈጣሪ ስትይ

  • @ልደታ
    @ልደታ 13 дней назад +10

    ልጁን አፍዝዘው አስቀመጡት👉የእናቱ ሞት በእጃቸው ስላለ100% 👉እንዳይጠይቅ አፈዘዙት😟😟😟

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 13 дней назад +3

    ሜኬየ ጎበዝ ከፈጣሬ ታገኚዋለህ ልጁንም ያድኖት ❤❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 12 дней назад

    ሚኪ ጡሩአድርገሐል ወንድም እግዝብሔር ያክብርልኝ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤

  • @Mayadesalegn-k5n
    @Mayadesalegn-k5n 13 дней назад +1

    የመኩሪያን መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይማረው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እህቴ እግዚአብሔር ምርሻል አንቺ የንሳት ሕይወት ብትስቻተው ጥሩ. ሲጣን ያስረው እግዚአብሔር የሚፈታው በጣም አርጅተዋል ንሳዐ ይገቦ ወደ እግዚአብሔር ይቅረብ እባካችሁ

  • @solomon9058
    @solomon9058 13 дней назад +1

    መሪጌታ መፅሃፍታቸውን ማቃጠል ና ንስሀ መግባት አለባቸው

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 13 дней назад +17

    እውነት ብለሃል የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 13 дней назад

    ሚኪእከንደናማጠ እግዚሐብሔርየጠብቅ እና ይቅርታ ማለታቻው እግዚሐብሔር ይቀበል እናልጀቸውንም እግዚሐብሔር ይመረው

  • @TsehayneshAdebabay
    @TsehayneshAdebabay 5 дней назад

    በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ከጎንህ ይቁምልህ እሱ ይጠብቅህ አይዞህ በርታ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 13 дней назад +2

    እስይ እስተዋይ ነህ ሚኪ እላህ ያስደስትህ ጎበዝ ነህ ወላሂ እድሜያቼው ገፍቶዋል ስውየው ጥሩ እድርገሀል መኩረያ ሀቀኛ ነው እንዳትትውት

  • @gddfds520
    @gddfds520 13 дней назад +5

    ጥሩ አርጋችሆል የስንቱን ሂወት አበላሹ በመተት ሁሉም ጠቆይች መተተኞች በካሳ ቢቀጡ ጥሩ ነው ዳግመኛ አይለመዳቸውም

  • @meklit4262
    @meklit4262 11 дней назад +1

    አቤት አስትዋይነትህ እኮ የትንሽ ትልቅ ለሰው የምታዝን እድመና ጤና ይስትህ አይታሱሩ ማሌትህ ልክ ነው ልጃችሁ ሰው ያስፈልገዋል ሚኪዬ ሰላምሙን ያብዛልህ❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 12 дней назад

    መኪየ አላህይጠብቅህ የኛጀግና ጥሮአርገሀል ይቅርታ ነት ትልቅነገርነው

  • @FikaduArgaw248
    @FikaduArgaw248 13 дней назад

    ልክ ነህ ተሜ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 13 дней назад +5

    ሚኪ የመኩሪያን ሳይፈቱ ካሳ ትላለህ እሱን ያድኑት❤❤❤❤❤

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 13 дней назад +18

    በቃ ይቅርታ የሜሴለ ነገር የለም ይቅርታ ታላቅነት ነው አንተ ልጅ ተባረክ።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 13 дней назад +10

    ሚኪዬ ይቅርታ መልካም ነገር ተባረክ እሳቸውን እግዚአብሔር ልቦና ይሽጣው ልጃቸውን እግዚአብሔር ይማረው

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 13 дней назад +4

    ማናችንም. በሰዉ መፈረዲ አንችልም. ከዚህ. የከፍ ወጀለኛ ነን አላህ አተን ❤❤❤ይጠብቅህም. ምንም አልልም🎉🎉🎉

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b 12 дней назад

    ሚኪ መረ ጌታ በምን ተአምር ነው ለአናቷና ለልጅቷ በሚሊየን የሚቆጠር ብር የሚሰጡት ቄሶች በብር ላይ ያላቸው አቋም በጣም በጣም ከባድ ነው በጭራሽ መታሰርን ይመርጣሉ እንደውም መንግስ እንዳደረገ ያርገኝ ብለው እርፍ የሚሉ ነው የሚመስለኝ ሚኪ ታያለህ

  • @mantemellesse286
    @mantemellesse286 11 дней назад

    Good journalist. Be Proud of yourself.

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 13 дней назад +3

    ልጅን ፀበል ውሰዳት እሱ እንዳይ ነቃባቸው ብለው መዳንቱን አርጎበት ነው ❤❤❤

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 13 дней назад +4

    ቤቱ መሸጡ ልክ አይደለም ልጁ አስብ እንጁ አስተውሊ የት ሊወድቅ ነው ሌላ ነገር ብትፈልጎ ይሻላል

  • @AboAleath
    @AboAleath 13 дней назад +3

    ሚኪዬ እባክህ በሽማግሌተይዞ እሳቸውም. ተምረው ንስሀ ንዲገቡ ማድረግ ነው ንብረትም ቤየቴንም ሸጬ ስሉ አዛዘኑኝ

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 12 дней назад +1

    ሚኪ ይቅርታው በማለታቸው ጥሩነው ግን ካሳ መቀበሎ ምን ያረግለታል ገንዘብ እሊናዋን መሸጥ አይሆንባትም ከገንዘብ በላይ ከዳነች በቂ,ነው

  • @ZewUde-t3i
    @ZewUde-t3i 13 дней назад +4

    ያመልካም፡ልጃቸዉሰ፡ምንላይ፡ደረሰ፡ደግሞ፡ሰዉየ፡የሜያርገዉ፡ሁሉመልካምሠራ፡፡ይመሰለዋል።

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 12 дней назад +1

    ሲጀመር የዚህ ሁሉ መንስኤው እናትየዋ ናት እና እራሳቸው ናቸው ወደ ሰውየው የሄዱት እና የምን ካሳ ነው ሚኪ አደራ በሌላ ይካሱ እንጂ የሚኖርበት ቤት እንዳትሸጡ ጥሩ አይደለም ሚኪ በሌላ መንገድ ይካሱ እንጂ እቤታቸውን እንዳታሸጥ ትርፉ ሚኪ ቦሀላ እርግማን ነው ላንተ እና አስብበት

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 13 дней назад +1

    ልጁ መልካም ነው አንችን ዴርሶልሻል። ለልጁ ስትሉ ይቅር ተባባሉ እርግጥ አጥፍተወል ዋናው ከስተታቼው ከተማሩ ወዴ ፈጣሪያቼው ይመለሱ ይቅርታ ትልቅነት ነው ልጃቼው መልካም ነው ግን የልጁንም ንብሩቱን እንዳታሳጡት

  • @ShegawHabtie-x1t
    @ShegawHabtie-x1t 13 дней назад +1

    ልጅት ሳይጣን ናት የይቅርታ ልብ የላትም ምንም ብትበደል እናት ብዙ ዋጋ የከፈለች ስለሆነ ይቅርታ ማድረግ አለባት። አንደኛ ለመኩሪያው አባቱ ያስፈልገዋል ስለዚህ ይታረቁ

  • @MahletMekonen-g1o
    @MahletMekonen-g1o 11 дней назад +1

    ከይቅርታ ውጭ ምን አለ እግዛብሄር ጤናሽን መልሷልሻል

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 13 дней назад +6

    ይህባለጌነዉመታሠርአለበትየህደሞደግሞአያርፍምመታሠርአለበት

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 12 дней назад

    ልክ ነህ ሚኪዬ

  • @ghada1723
    @ghada1723 13 дней назад +3

    ፍጣሬ.የጠብቅህ❤❤❤❤❤.ሚኪ

  • @melesedarge2427
    @melesedarge2427 12 дней назад

    ምርጥ እናት የዎህ እናት እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 13 дней назад +7

    ሚኪ ተባረክ እውነት ነው እድሜያቸውን ልጃቸውን አስበህ ይህንን ሀሳብ ማምጣት ትልቅነት ነው !!! አንቺ ደሞ የገዛ ልጃቸው ላንቺ ብሎ መስዋት ከፍሎ ዛሬ እሱ በተያዘበት ሰአት እሳቸው ቢታሰሩ ልጁ ብቻውን ትተውት አንድ ነገር ቢሆን ይፀጽትሻል።

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 13 дней назад +3

    ልጃቸውን ሚስጥር አወጣ ብለው መተት ሰርተውበት ይሆናል ቅሌታም ናቸው. እግዚአብሔር ይቅጣቸው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 12 дней назад

    ውይ መኪርያን እባክህ ተንከባከበው የስራ እድል ይፈለግለት የእግዝያብሔር መንፈስ የነካው ልጅ ነው

  • @SaharaJiru
    @SaharaJiru 13 дней назад +5

    ቤቱ ከተሸ ጠ ልጁ የት ሊኖር ነዉ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 13 дней назад +11

    ሚኪየ ተጠንቀቅ ሰውዬው ተናደዋል እንዳይበቀሉህ አትጠጋቸው አይጠጉህ ። ልጃቸውን እንዲድን መፍትሔ ይፈሉጉ ከመታሰራቸው በፊት

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 12 дней назад

    ሰላም ሚኪ ስልክህን ማላይነው የምናገኛው ፈልጌህ ነበር እንድትተባበረኝ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 13 дней назад +4

    ሚኪ እንድ አጉል የዋህነት ያጠቃሀል የሰው ህይወት ያበላሸውን ሽማግሌ እንደገና የሌሎችን ህይወት እንዲያበላሹ እድል መስጠት መሆኑን ማስተዋል አለብህ ይህ ሽማግሌ በዚህ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የስንቱን ህይወት አበላሽቷል አሁንም ማስታረቅ የምትለው የማሰይራ ስለሆነ ወደህግ መሄዱ ግድ ነው ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 12 дней назад +1

    እባክሽ እባክሽ እባክሽ ለአንድ ልጅ አስቡ እስርቤት ቢሞቱ ምንትጠቅሚያለሽ እጅግ ክፍ ስራ ነው ሲሰሩ የነበረ ግን ይቅር ቢባሉ ለልጃቸው

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus1497 12 дней назад +1

    አማኑኤል ምንደረሰ ንግግር ስለማተችል ሰዎችን እያሳበደክ ስለሆነ ትሜህርት ውሰድ እንዴት ማውራት እንዳለብህ ተማር

  • @SaharaJiru
    @SaharaJiru 13 дней назад +3

    መኩሪያን አመስግኚ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    ሲጀመር መርጌታ የሚባለው ለመተታም አይገባቸውም

  • @MmN-p1l
    @MmN-p1l 12 дней назад

    እውነት ቲልቅ ሰውኔክ ሚኪ ጡሩ ሃሳብኖ በእቅራታ እሻላል❤❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 13 дней назад +1

    ሚኪ ጀግናው በርታ

  • @ghada1723
    @ghada1723 13 дней назад +5

    እባካችው.ልጁን.አገዙት💔💔💔💔💔

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 12 дней назад +1

    የገዛ አባቱን ያጋለጠው ከጉድ ያወጣሽ ልጃቸው ስለሆነ ስለልጃቸው ብለሽ ተያቸው እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው ብለሽ ተያቸው።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 13 дней назад +3

    ሚኪ ጎበዝ ነህ በርታ ደብተራዎች እና ጠንቋየውች ለዘላለም ይጥፉ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 12 дней назад

    ይገርማል የትልቅ ትንሽ ሰዉናቸዉ ሚኪየ አራስህን ጠብቅ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 12 дней назад

    Congratulations all 🎊🎉🎊🎈💚 Mickey koo God blessed brother 🥰🤴🏆💎💕🌺🌺🙏🏽

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b 13 дней назад +9

    እንኳን ማርጀት ዳዴም ቢሄዱም መታስር አለባቸው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 13 дней назад +3

    ሚኪዬ በጭራሽ እኔ አላዝንብክም ለምን ቢባል መኩሪያ ከአባቱ ውጪ ማንም የለውም ። ለእሳቸው አዝኜ ሳይሆን ለመኩሪያ ሲባል ነገር ግን በቅርብ እርቀት መከታተል ያስፈልጋል ለምን ሱስ ቶሎ አይለቅም። በልጅቷም አልፈርድም ከደረሰባት ነገር አንፃር ነው ነገር ግን እሷ ያልገባት ነገር ይቅር ባይነት ትልቅነት መሆኑ ነው ሲቀጥል እሷ የፈለገ መኩሪያን ልትንከባከበው ትችላለች ነገር ግን የአባትን ቦታ መተካት አትችልም

  • @ShegawHabtie-x1t
    @ShegawHabtie-x1t 13 дней назад

    እግዚአብሔር ስንት ነገር ሰርተን ይቅር ይለን የል

  • @ברהנוטשומה
    @ברהנוטשומה 17 часов назад

    እውነትህ ነው በእዱሜቸው አንጫ ምን አይቀጡም

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 13 дней назад

    ሚኪ በጣም አዝናለሁኝ አርጅቻለሁኝ ብለዉ መተት መስራትና የሰዉ ሕይወት ከማበላሽ መቼ ከለከላቸዉ መታሰር አለባቸዉ !!! ሽንገላ አያስፈልግም የህልና በደል በምን ይካሳል፡፡

  • @enatalme9259
    @enatalme9259 12 дней назад

    Hi news man good tink so in Ethiopia so many like hem i am not believe any more praise monk why our people me to because of like this mam gate sike so give good lessons fo all like this man thank you

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 13 дней назад +1

    ነገሩየቀረ ከፈጣሪ ይልቅ መጀመሪያ ባእድ አምልኮጋር ስትሄዱነው ሁላችሁም የፈጠራችሁን አምላክ እመኑ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 13 дней назад

    ሚኮ የልጅ አዋቂ ነህ በጣም አደንቃለሁ በርታ ❤❤❤