የምታ-ልገው // ያአገኘነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  10 месяцев назад +95

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤
    ruclips.net/video/ZVk2xHhJT8g/видео.htmlsi=vpWAp8lAsTknocTP

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw 10 месяцев назад

      ሌላኛው ቻናልህ አይደለም የሌላሠውነው አንተን የሚያዮ ሠብሥክራይብ እንዲያረጉለትነው

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 10 месяцев назад +3

      እሽ

    • @Maqdes-w2w
      @Maqdes-w2w 10 месяцев назад +2

    • @husenyemre2566
      @husenyemre2566 10 месяцев назад +3

      ለወጀለኗዋ የምን የካሜራ ሽፋን ታደርጋላቹ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @daniKabo
    @daniKabo 10 месяцев назад +135

    ጥቆማ የሰጠህው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው

  • @MisDahlia-j6d
    @MisDahlia-j6d 9 месяцев назад +7

    አንተን የወለደች እናት ጀግና ናት ፈጣሪ ይባርካት አንተም እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 10 месяцев назад +137

    ሀብትሺ ጀግና በርታ ወድማችን የመዳም ቅመሞች ወድማችንን እናሳድገዉ

  • @getgetutube1804
    @getgetutube1804 10 месяцев назад +190

    ለወንጀለኛ ካሚራ ባትሸፍን የመርጣል ምትሉ

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 10 месяцев назад

      ያለ ፍላጎት መቅረፅ በህግ ያስቀጣል ፡ ፡ ወንጀለኛ ቢሆኑም ለህግ ማቅረብ ወይም መክሰስ እንጂ ሚድያ ላይ ማውጣት ያስቀጣል ። ህጉ አውጪው ራሱ መቅጣት እንጂ አሳልፎ መስጠት አይፈልግም።

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 10 месяцев назад +1

      አውቀውስለሆነ ነው እኛላይ ድራማ እየሰሩነው ለዛነው ሁሉም አንድናቸው አለበለዛ መርጃ ቢኖራቸው ቀጥታ ፓሊስ ይዘው ሂደው በፓሊስ ነበር የሚያሲዟት እነሱም ያውስለሆኑነው።አለበለዛ ውነት ቢሆን ያለፍርድቤት ትዛዝ ፓሊስ ሳይሆኑ ሰውቤት ገብተው እንደዚህ የሚሆኑ ይመስልሀል

    • @Himanottekle-qn4hl
      @Himanottekle-qn4hl 10 месяцев назад

      ልክ ነው ሌላው ቢያያቸው ስንት ሰው ይቀርብ ነበር

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 10 месяцев назад +1

      እኔም ድራማ ንው የሚመስለኝ የሚያሳዬት ንገር በጣም የሚዘገንን ንው እንዴት ታዲያእሺ ፊታቸውን እንኳን እያሳዬ የህግ ስው ማምጣት ይችላሉ ጩ ንው

    • @miratmanindra1451
      @miratmanindra1451 10 месяцев назад

      Ho my GOD😮😳🫢☝️

  • @ejiguwondimu1941
    @ejiguwondimu1941 10 месяцев назад +17

    ተባረክ የብዙ የሀገር ተረካቢዎቾን ህይወት አደድነሀል

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ
    @ዜድነኝአባቴንናፋቂ 10 месяцев назад +18

    ይሄን ጀግና ወንድማችንን ልናበረታታው ይገባን ወገን💪

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 10 месяцев назад +28

    በጣም ጀግና ጀግና ወጣቶቺ እያፍራቺ ነው እምየ ኢትዮጵያ ህግ ሲጠፍ ወጣቱ ጎበዛቹህ በርታ ወድሜ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 10 месяцев назад +22

    የኔ ምስኪን ሲጀመር በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ይህን አስቦ ሳይቸኩል ለናንተ መንገሩ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 10 месяцев назад +37

    በርታልን የኛጀግናጋዜጠኛ. ወንድም.

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 10 месяцев назад +5

    ጀግና ነክ ጋዜጠኛው በርታ የወንጀለኛ ፊት አትሸፍን ሠው እንድያውቃቸውና ጥንቃቈ እንድያደርጉ በሃገራችን ላይ የወረደው ጉድ አያልቅም

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 10 месяцев назад +36

    የኔ አባት ሢያሣዝን በዚህ ልክ መዝቀጥ በጣም ያሣዝናል

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 10 месяцев назад +38

    የባህል መድሃኒት የሚቀምሙት ይያዙልን

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 10 месяцев назад +16

    ወይኔ አምላኬ ሆይ እባክህ ይሄንን የእርኩስ መንፈስ ከሀገራችን አጥፋልን ልጆቻችንን ከእንደዚህ አይነት በሰይጣን አምልኮት ከተለከፉ ሰዎች ጠብቅልን ..... 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад +29

    እግዚኦ ፀረ ትውልድ ምን አይነት ተአምር ነው ወጣቱን መቅጠፍ በርታ ወንድማችን የባለጌዎች መድሀኒት መድሀኒያለም ያግዝህ!!

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 10 месяцев назад +68

    ሀብትሽ ጀግና ነህ ጠንክር ከጎንህ ነህ ነን

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 10 месяцев назад +10

    ጥቆማ የሠጠህልጅ ጎበዝ አጋልጣቸው ወጀል የሚሰሩ ሰወችን ፊታቸውን አትሸፍኑ ይጋለጡ ጀግና ጥሩአርጋችሀን አገራችን ነፃአውጡልን

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 10 месяцев назад +16

    በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ናቸሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
    ይህ አረመኔ በገዛ ዜጋዋላይ እንደገና ልጆቿ በሚሆኑ ላይ ይህን ውጤቶች ን ህይወታቸውን ስነ ዓይምሮቸውን ለዘላለም ማበላሸቷ ነው ይህች የጥልቁ
    ሰራተኛ ነች። የሴጣን ፈረስ ፤አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ወጣቱን አድኑት።❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂

  • @ermiashailu-ss3mr
    @ermiashailu-ss3mr 10 месяцев назад +7

    የባህል ህክምና የሚሰራውንምምምምም
    ፈልገህ አጋልጠውውው።
    ጀግና ነህህህህህህ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 10 месяцев назад +18

    በጣም ትልቅ ሥራ እየሰራችሁ ነው ለሌላው ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ ግን ራስህን ጠብቅ❤❤❤

  • @birhanuendris6231
    @birhanuendris6231 9 месяцев назад +2

    በርታልን የኛጀግናጋዜጠኛ. ወንድምተባረክ የብዙ የሀገር ተረካቢዎቾን ህይወት አደድነሀል

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 10 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛ ሀብታሙ ጎበዝ እራስህን ጠብቅ ስለምታልጣቸው ታሪኮች እናመሰግናለን

  • @hebtamukebede7659
    @hebtamukebede7659 2 месяца назад

    እግዛቢሄር አምላክ በሠወች ላይ አድሮ ሥራውን እየሠራነው ብዙነገሮችን እግዚኦ ማረ ክርሥቶሥ ይህ መንፈሳውይ ውጊያነው አቤቱ በምረትህ ጎብኘን

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 10 месяцев назад +29

    የኛ ጀግና ጎበዝ ነህ ጠክር አድናቂህ ነኝ

  • @emylewol819
    @emylewol819 10 месяцев назад +15

    ወንድም አንተም በርታ ግን መረጃውን የሰጠው ልጅ በጣም ያሳዝናል በጣም ተጎድቶል በጣም ልታግዙት ይገባል እና ተመርምሮ እራሱን ቢያረጋጋ በጣም አግዙት እና ውጤቱንም አሳውቀን ወንድማችን በርታ

  • @genetsa3135
    @genetsa3135 10 месяцев назад +38

    እውነተኛ የሆረር ፊልም ሀገራችን እየተሰራ ነው እግዛኦ መሀረነ 😢😢😢😢😢በርታ ወንድማችን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 10 месяцев назад +26

    በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ንስሀ መግባት አለብን እና ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

    • @bona2318
      @bona2318 10 месяцев назад +1

      Amen

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ዬሄ ክፌ አስነዋሪ ነጋሪ ያጥፋልን

  • @bahhahayhhuuu4051
    @bahhahayhhuuu4051 10 месяцев назад +2

    ወይ አገሬ ምን ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይሰጥክ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @Mis_07-f2i
    @Mis_07-f2i 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ አዋቂ ልጂ ክብር ለሚሰጠው ክብር እንስጥ !!!!

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 10 месяцев назад +15

    አቤት አቤት አቤት የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚያብሔር እንደውምንአይነት ጊዜላይ ደረስን 😭😭😭😭😭😭😭😭ጸበል ትሒድ አግዛት

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd Месяц назад

    ጀግናችን እንኳን በሰላም መጣክ ማክስና ኮፍያ ልበስ ኖርማል ሚዲያላይ አትውጣ በተረፈ የድግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንህ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 10 месяцев назад +13

    ፀበል ውሰዷት ልጆቹም ተጠመቁ እግዚኦ😢😢😢

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 10 месяцев назад +1

    አተልጅ ግን ደንነትህ ያሳስበኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ እጅ ደና ሰው አይበረክትም እራስክን ጠብቅ በምችለው አቅም እራስክን ሸፍን በርታልን

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 10 месяцев назад +10

    ይህ የመንፈስ ትግል ነው ወንድሜ ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @weynits571
    @weynits571 10 месяцев назад +1

    አግዚኣብሄር ይባርክህ መልካም ነገር ልትሰራ የጀመ ርከው አስከ መቸሬሻ ይርዳህ በርታ ጌታ ቸር ነውና ይረድሀል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💖❤ጋዜጠኛ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 10 месяцев назад +3

    ወይ ዝንድሮ ያው ሴትዮዋ ፀበል ትፀበል መቼም አትተዉም ይህ አጋንት ተናውጣታል ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥክ የተደፈርው እራሱ ፀበል ይፀበል ይህ መንፈስ ይወራረሳል

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 10 месяцев назад +2

    አብትየ የኛጀግና አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @ermiashailu-ss3mr
    @ermiashailu-ss3mr 10 месяцев назад +3

    ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ የሰው ልጆች ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር የተገፋችሁበትን ነገር መፍትሄ ይስጣችሁ። ዘመናችሁ በበረከት የተሞላ ይሁንንንንን!!!

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 10 месяцев назад +2

    Leju gobez newe lelelochu
    Wotatoch enditenekeku maderegu
    Betam harif newe asteway Leje
    Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 10 месяцев назад +4

    ወንድሜ እግዚያብሔር በሁሉ ነገር ይድረስላችሁ❤😢አረ ምን አይነት ጉድ ነው ተባረክ እንዴት እንዳውጣጣሀት ብልህ ልጅ እባክህ የልጆቹን ጤንነት አረጋግጥልን 😢

    • @gjch5302
      @gjch5302 10 месяцев назад

      በስመአም የተረገመ ነች 😢😢😢

  • @RibikaHahilu
    @RibikaHahilu 5 дней назад

    Habteshi ebakehi wengeljan fetue bateshefen bezu sewochi uednubtal yetegaletutem aferew ayedgemutem! Ebakehi asebebet ... Bereta Gobeze Bro fetari kante gari yehun ❤❤❤

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 10 месяцев назад +28

    መነፅር ላይ የተጫነ ቪድዮ ካሜራ ላመጣልህ እችላለሁ።

    • @FreselamZestifanos
      @FreselamZestifanos 10 месяцев назад +3

      ጎበዝ ተባረኪ(ተባረክ)

    • @FozifoziFozi-yb1yb
      @FozifoziFozi-yb1yb 10 месяцев назад

      Ara banatih ine faligalo ballah

    • @zinp1234
      @zinp1234 9 месяцев назад

      ተባርኪ

    • @mulumulu5957
      @mulumulu5957 9 месяцев назад +1

      የትነው ሚገኘው ንገሪኝ ወይም ንገረኝ🙏🙏🙏

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 10 месяцев назад +2

    ጋዜጠኝ በጥም ስላድንቅህ።እላልፍምበርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 10 месяцев назад +3

    እንደዝህ ዓይነት ሰዎች ከማጅበረሰበ ማጥፍትና ወንጀለኞች በህግ መፈረድ አለባቸው
    ወጣቶች በድራግና በመደፈር እየጠፉብን እንደሆነ መገንዘብ ግድ ይላል

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 10 месяцев назад +1

    እገርቺን ውድት እይሄድን እንድሆን እላውቅም እግዛብሕር እምላካይቅር ይበለን ፅሎት ይስፍልጋል እብዛኝው ስው ብዚህ በሴጣን ስር ይተስማር እግዚይዋ ማርን ኮርስቶስ እንትም ውንድሜ በርታ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 месяцев назад +13

    እንዲህ አይነት ነገር ሲያጋጥመዉ የሚናገር፣ በጣምቁጥር ነዉ። ብዙዎች በሚደርስባቸዉ ጫና ምክንያት፣ እራሳቸዉን ካጠፉ በኋላ የሚታወቀዉ።

  • @sofiamohamedMusa
    @sofiamohamedMusa 10 месяцев назад +1

    ሀብትሽዬ ጀግና ነህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 10 месяцев назад +6

    ወይኔ ምንጉድ ነው በዚ አድሜው የስራዋን ይስጣት 😭😭😭 የተረገመች እባክህ ወንድሜ ሁለቱንም አስመርምራቸው ፍትህ ለልጆጅ አይምሯቸውንም መታከም አለባቸው ከሰማው ቦሀላ እኔ እራሴ ታመምኩ ወይኔ 😠

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 10 месяцев назад +2

    !!!!!! Yazazinal,enezy sewochin mesekel neber.Awure set.Hig agaeru binorima lenezy bedenb like liketat neber.God job Gazetenga

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 10 месяцев назад +6

    ጀግና ነህ የአጠያየቅህ ዘዴ በጣም በብልጠት የተሞላ ነውና በርታ

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 10 месяцев назад +1

    ምን አይነት ጉዲ ነው አገራችን የወረደብን እረ እዝጎ ምህረትህን ላክልን ፈጣርሆይ ሰው ሁላ ከሰይጣን አልፎ ሁዷል አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን እደኛ ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን አገራችን ሰላሙዋን አውርዲልን 😢😢😢😢😢😢

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 10 месяцев назад +4

    የተደፈረው ልጅ ትግስቱ ይመርመር እግዚአብሔር አወጣው ይኛው ልጅ

  • @Woiniyetentalij
    @Woiniyetentalij Месяц назад

    በርታልን የኛ ጀግና ሀብትሽየ አድናቂህ ነኝ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 10 месяцев назад +6

    ጸበል ሂድ ልጄ ያስነካችህን ተጸበልና አጽዳው። ጎበዝ አስተዋይ።በህጻናት መብት መዳፈር ትከሰሳለች። ይህቺ አጋሰስ። አህያ ገዝታ አታሰለጥንም ከፈለገች።

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 9 месяцев назад

    ወንድሜ በሄርክበት መንገድ እግዚአብሄር ከንቴ ጋር ዬሁን ሠለም ለአገራችን የደርግልን❤❤❤🎉🎉🎉 ሴትየዋ መንፈስ አለብሽ ልቡና ዬስጥሺ😮😮😮😮

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 10 месяцев назад +3

    በርታ ውድሜ እምየ ኢትዮጵያ አሪ ወድት እየሄድን ነው ግን ትልቅ ሰው ናትኮ ደሞ አይይይይ እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ መልካም ነገር እምንሰማበት ቀን ናፍቅፕኝ

  • @FreselamZestifanos
    @FreselamZestifanos 10 месяцев назад +5

    ገርፋችሗት ለህግ ስጦት እባካችሁ መገረፍ አለባት የምሬን ነው ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወላድ

  • @saadadxb8820
    @saadadxb8820 10 месяцев назад +8

    የቤት ሰራተኞችን የሚገለው እሳ እምን ደረሰ አሳውቀን

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 10 месяцев назад +8

    አኡዚቢላሂ ያረቢ እማማ ኢትዮጵያ ስንቱን ጀዝባ ይዛለች

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 10 месяцев назад +11

    ጋዜጠኛዉ በጣም አደንቅሀለዉ በርታ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 9 месяцев назад

    ደስ ስትሉ አሰሪህወ በጠም ጥሩ ሰዉ ነሽ. እግዘሀብሔር ረጅም ህድሜ ኑሪ ገዜጣኝቱ ጉበዝ እንደ አንች ያብዛ

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 месяцев назад +4

    Jegna great wonderful young man good job keep up berta oooo my god 😢😢😢😢

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 10 месяцев назад +1

    ወይዘድሮ እረምን አየነትጉደነው የምነየውና የምንሰማው ገዜጠኛው በረታ አላህየጠብቃቺሁ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 10 месяцев назад +13

    የእስኬው ታናሽ ወንድም ትመቹኛላችሁ 🥰🥰

  • @KsaaKsaa-xz4du
    @KsaaKsaa-xz4du 9 месяцев назад

    ሀብትሺየ የኔጀግና እግዚአብሔር ባለህበትየጠብቅህ ፥ብቻህንአትሁን ሰዉያሰፈልግሀል ፤እራሰህንእየጠበቅህ ፡በጣምነዉእማዴንቅህጀግናነህ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 10 месяцев назад +6

    ይገርማል አይዞሕ በርታ ወንድሜ

  • @GobezaworkuAbate
    @GobezaworkuAbate 10 месяцев назад +1

    ይህ ልጅ ምን አይነት ብልህ ልጅነው ይች የተረገመቸ ሤትዮ ከዚህ በላይ ወንዶች ሣታበላሽ መያዟ ጥሩነው ጋዜጠኛውም በርታ ጎበዝነህ

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz 10 месяцев назад +7

    እግዚዖ መሀረነ ክርስቶስ የፈጣሪ ያለህ የሰይጣን እርኩስ መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @eveali6794
    @eveali6794 10 месяцев назад +1

    ጀግና በረታ አላህ ይጠብቅሽ

  • @FewzzFewzz
    @FewzzFewzz 10 месяцев назад +12

    ጋዜጠኛው በጣም ታስቀኛለህ ጎንደሬ ነህ መሠል
    ጀግናነህ ነህ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 10 месяцев назад

      😂😂😂እና ቀልድነው

    • @ሰሙው
      @ሰሙው 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @gigike1500
      @gigike1500 10 месяцев назад

      Weloye new 😂😂yasikal

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 10 месяцев назад +1

    ወንድማቺን የሀገሬ ዓምላክ ይጠብቅህ ኑርልን !!! ::

  • @woine123
    @woine123 10 месяцев назад +11

    ይሄ እኮ የልጆችን መብት የሚጠብቅ አካል ህግ በሌለበት ሀገር ልክ ሴቶች ልጆችን እንደሚደፍሩት ወንዶች ወጣት መድፈር ትልቅ ወንጀል ነው::

  • @megenangatube5706
    @megenangatube5706 3 месяца назад

    የኔ ጌታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ በሽታ ይጠብቅህ።ይች አረመኔ።በስመአም።

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 10 месяцев назад +4

    እረ በርቱልን የእሱቱን ሕይወት በክላለች አቤት ምን ጉድ ነው የምሰማው ጐረቤቶች ቤቁ ጥሩ ነው ድገት እንዳወጣ እረ አሁንስ ሁሉ ነገር ያስፈራል

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 месяца назад

    ,ጀግ ና.የጀግና.ልጁ.ነሕ.ተባረክ

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 10 месяцев назад +9

    እቺ ሰይጣን የተረገመች እግዝያብሄር ይገስጽሽ

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад

    ጎበዝ ሀብታሙ. ያገሬ ልጅ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 10 месяцев назад +3

    እባክህ ተመርመር አላህ ነፃ ያርግህ አገራችን ስንል እንኮራ ነበር አሁን በነደነዚህ አይነትሰወች አገረ ማለት እሚያስፈራ ሆነ አላህ ራህመትህን አውርድልን

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi 10 месяцев назад +2

    የእስኬዉ:ወንድም:በርታልን:ምርጥ:ስራ:ነዉ:ይዘህ:የመጣከዉ:❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад +7

    እግዚኦኦኦ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተነገረ እጂ ያልሆነ ነገር የለምደግሞ አለማፈሯ 😭😭😭😭😭

  • @ahmedabo-q2k
    @ahmedabo-q2k 12 дней назад

    የሚገርምነው ታሪክነው ጉድ አገራችን እደዚህናሃል ደርሳል

  • @titima142
    @titima142 10 месяцев назад +5

    ጠቋሚው የልጅ ጎበዝ ነህ እና ጋዜጠኛው ወንድማችን በርታልን ግን ከአላህ ጋር ለጥንቃቄ ብቻህን እንዳቶን

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 10 месяцев назад +1

    በርታ ጎበዝ አሪፊ ስራ እሰራህ ነው ወይኔ ኤችአይቪ ተሽካሚ እንዳይሆኑ አምልክ ጠብቃቸው😢😢

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 10 месяцев назад +11

    በሽታ ኖሮባት ነው ልጆቹን ለማበላሸት ነው ወገን አሣሥሮት😢😢😢

  • @ZenasheLove
    @ZenasheLove 2 месяца назад

    ጀግናጋዜጠኛ፣፣አግዚሐብሄር፣ይጠብቅህ፣

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 месяцев назад +5

    ትልቅ ስራ ነዉ የሰራችሁት❤❤❤ የሚደነቅ ነዉ።

  • @TemereMohammed-kz2lt
    @TemereMohammed-kz2lt 9 месяцев назад

    ወዲም።አላሕ።እድሜሕንያርዝመው።እራስሕንጠብቅ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediFikr
    @MediFikr 10 месяцев назад +3

    ወጀለኛ አትሸፍን ጀግናችን ነገም ራሱን ቀይራ ብትደግመውስ

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde 4 месяца назад

    ወድሜ አተማለት ካሉት ሁሉ አዳኞች እሪከርድ ሰብረሀል እምሰራቸዉ ሁሉ የሰራህዉ ስራ አድናቂህ ነኚ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 10 месяцев назад +4

    በርታ ወድማቺን ጡሩስራነዉ ያያስከዉ

  • @salembeyene6239
    @salembeyene6239 9 месяцев назад

    ወንድሜ እግዛብሄር ይባርካቹ ግን ወጀሎኞች ካሜራ ብታሳያቸዉ ጥሩነዉ ❤

  • @doda9780
    @doda9780 10 месяцев назад +7

    ልጆች ይመርምሩ በሕግ አሳልፋችሁ ስጡ መታሰር አለብ ትደፍራለቺኮ እች የተርገምች 😢ዎንድሜ ከልብ አመሰግናለይን ፈጣር አንተን ይጠብቅ berta ❤

    • @zelekekache9756
      @zelekekache9756 10 месяцев назад

      ክፉ መንፈስ ነው በሀገራችን ላይ የወደቀው !

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn 9 месяцев назад

    እባካቹ ተመርመሩ ጤንነታችሁ ያሰጋል ሴትየዋ እድሜ ልክ ትታሰር

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 10 месяцев назад +4

    ወላሂ በጣም አዝኛለሁ ግን በእጅ ነው የማፈዛቸው ስትለው እደራሽን እንዳነኪኝ 😂😂😂😂 ወላሂ በሳቅ ፈረስኩኝ ኡፍፍፍፍፍ አይ ሀገሬ ተጨማለቀች ሡባሀን አላህ😢

    • @ToybaHussen-z7n
      @ToybaHussen-z7n 9 месяцев назад

      እኔራሱ 😂😂😂

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 9 месяцев назад

      ኪኪኪኪኪ ምን ያርግ ደሞ እሄን የመሰለ ጉብል ደሞ አፍዛ ጉድ ትስራው ወይ ውርደት

    • @HahaHshs-u2h
      @HahaHshs-u2h 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂😂😂

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 9 месяцев назад

    ሀብትሽን አድናቆቴ በምን ልግለፅለት የሄን ኮሜት ምታነቡት በሙሉ ንገሩኚ የሄ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 месяцев назад +3

    አንተ ጀግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asefuwondemagen6066
    @asefuwondemagen6066 9 месяцев назад

    ሀብታሙ አንተ እና ካሜሬ ቀራጬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ ምነው ወገን ለዚህ የወረደ ደረጃ ደረስን 😭😭እኔ ኢትዮጵያዊ መሆን ጭንቀት ሆነ ብኝ የት ልሂድባህላችን ወዴት እየሄደ ነው (ሴት)!! አትመስለኝም ትመርመር!!!

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 10 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ
    ነገር ግን በፈጠረህ እራስህን ጠብቅ አባቴ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ሀብትሽዬ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ስወድህ በርታ ❤❤❤❤የኔ አንበሳ

  • @KebedeMoges-gl6zd
    @KebedeMoges-gl6zd 10 месяцев назад +4

    ጠቋሚው ልጅ ጎበዝ ።ጋዜጠኛው በርታ በጣም ጀግና ።