ከአመት በላይ አርግዛ ልጂ ሲጠበቅ ዝንጀሮ ወለደች!! | አባቷን በገንዘብ አጥለቀለቀችው!! - አጋልጥ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ትዕግሥት-ጘ9ለ
    @ትዕግሥት-ጘ9ለ 9 месяцев назад +91

    በክርስቶስ ስም ምን አይነት ሴት ነች መንፈስ ነው ንስሐ ብገባ የተዋጣል ባሏ ጎበዝ ነው አስተዋይ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @worh8586
    @worh8586 9 месяцев назад +8

    " ምናምኑን " ተወውና ቁምነገሩን ብቻ ተናገር ለሌላ ግዜም ይሁንህ ተወው " ምናምን " የሚባል ቋንቋ ደስ አይልም ።
    ታሪኩን የሰማነው ድረስ በጣም አሳዛኝ ነው ከአንተ የምንማረው ልበ-ቅንነትን ደግነትን ትህትናን ማዘን ከራስ በላይ ለባለቤትህ ያለህ ክብር አላውቅም በምን ቃል እንደሚገለፅ ምን አይነት " ትዕግሥት " ነው ። እግዚአብሄር ያንተን ባህርይ ልባቸው በሞራ ተሸፍኖ ላሉ ሰዎች ያድላቸው ይስጣቸው እላለሁ ። ምን አይነት መታደል ነው ምንስ አይነት አስተዳደግ ነው ተባረክ እግዚአብሄር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልህ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለይህ ። ብዙ ማለት ይቻል ነበር ስላንተ ግን እዚህ ላይ ይብቃ❤❤❤ ❤❤ ❤❤❤

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish9591 9 месяцев назад +83

    ይሄ ባል ብቻ ሳይሆን ከባልም በላይ ነው መልካም ሰው

    • @gizubekele7746
      @gizubekele7746 6 месяцев назад +3

      እግዚኦ ባለቤትቃ ትልቅ ስው እምነት ጠንካራ ነው ከዚህ ክፉ ስራ እግዚአብሔር ይስውር🎉

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 5 месяцев назад +3

      አይ ታዳ ምን ይደረግ ለማይገባቸው የሚሰጣቸው ይኸ ባል ፍቅር የሚያስፈልገው ከባድነው በሂወቴ የምጠላው ጀበና ቡና አልወድም

  • @Natanmamo.youtube
    @Natanmamo.youtube 9 месяцев назад +173

    100% እርግጠኛ የሆነ መረጃ የምታቀብለን ጋዜጠኛ ንጉሥ ወንድማችን በርታልን 👍👍👍👍❤️❤️❤️

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 9 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔

  • @TsehayBekele-lb3du
    @TsehayBekele-lb3du 9 месяцев назад +5

    በጣም ጨዋ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንደ እምነትህ ያርግልህ ለምትፈልገው ቁርባንም ያብቃህ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 5 месяцев назад +6

    የልጁ እምነት የሚገርም ነው በርታ
    የሷ ነገር ግን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስፅላት

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 9 месяцев назад +173

    ድሮስ ሰይጣን ሰይጣንን እንጂ ልጅ ይሰጣል እንዴ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን በባዕድ አምልኮ ውስጥ ያላችሁ ተመለሱ 🤲🙏

    • @ALMAZGEMECHU-b5h
      @ALMAZGEMECHU-b5h 9 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SabaFissha
      @SabaFissha 9 месяцев назад +1

      ❤️🙏🙏🙏❤️

    • @gtrgtt4097
      @gtrgtt4097 9 месяцев назад +1

      ምን አይነት ሀይምሮ ነው

    • @dubaisharjah6912
      @dubaisharjah6912 9 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 9 месяцев назад

      @@gtrgtt4097ምንም ሀይማኖት የሌለው እርኩስ መንፈስ ነው አገራችን የተረጋጋች ብቶንና ጥሩ መንግስት ቢኖር እነዚህን ደብተራ ጠንቋይ መተተኞችን አድኖ ከምድር ማጥፋት ነው ትውልድ እየጠፋ ነው ወዮ ሲያስፈራ ፈጣሪ ብቻ ጠጥበቡ ይታደገን 🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 9 месяцев назад +42

    ወድሜ ይሔ መንፈስ ነው አባትየው ለሀብት ብለው ለመንፈሱ የመጀመሪያውን ግብር የልጅ ልጅ ልገብሩ ቃል ገብተው ይሆናልና ወድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ገጠመኝ አድምጡ የአምልኮቶ ስግደት ፆም ፀሎት በቤትክ ይንሩ አባቴ መንፈሱ ካልተሸኜ አይለቃቹም ወዳንተም ልመጣ ይችላል እባክክ ፀበል ተጠመቁ ንሰሀ ግቡ😢😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 9 месяцев назад +9

    እንዳተ አይነት ባል ያብዛልን ቢኒዪ ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም ነህ ወዳ አይደለም በርታና ወደ ፀበል ውሰዳትቢኔ ታሪክ ይቀየራል

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 9 месяцев назад +42

    እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ 😢😢
    እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ 😢😢
    እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ😢😢
    ወይኔ ዘድሩ. አይስማየለም በስመስላሴ ምንጎድነው. የቀረ ሰይጣን ሰይጣንጅ ሌላምን አለው እና ጌታሆይ.😢😢💔😢😢 ሃይህ ጠብቀን ጋዜጠኛው ወድማችን እረስህንጠብቅ ❤❤❤🌷🌷❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 9 месяцев назад +34

    ባልየው ትግስቱ ከዚ እርኩስ መንፈስጌታ ይጠብቃቹ

  • @RahelTade-es1kc
    @RahelTade-es1kc 3 месяца назад

    የውልሕ ወንድሜ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሑን።አንተን እግዚያብሔር የሰጣት ለመዳንዋ ምክንያት ሊሖን ይችላል። አሁንም አንድ ነገረ ላስቸግርሕ ቤተሰቦቿ ከዚያ ባይድ አምልኮት እስኪወጡ ድርስ የቻልሕውን አድረግ። ልብሕን ለይቅረታ ክፈት። እመቤቴ የተሻለ ነገረ ትስጥሕ።❤❤❤❤❤

  • @senaitesharget4912
    @senaitesharget4912 9 месяцев назад +21

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሄር ሊፈትንህ ነው ና በርትተህ አድናት እመቤቴ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 9 месяцев назад +33

    በስላሴ ስም በስማአም 😭😭😭 መፍቴሀዉ ፀበል እና ፀበል ነዉ

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
    @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 месяцев назад +66

    ኢላሂ ያአላህ ከደም ከሥጋ ከተቆራረጠ ሥጋ አንጥት አድርገህ ያመጠሃኝ አላህ ወደዚህ ምድር ያመጣሃኛ ወለም ዘለም ወደግራ ሣለይ በቀጥታ መንገድ ውሠደኝ

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 9 месяцев назад +237

    በጌታ ሰም ሲጀመር ሰይጣን ልጅ አይሰጥም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😢

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 9 месяцев назад +40

    ምን አይነት ታጋሽ ጀግና ባል የእግዚአብሔር ልጅ እግዞኦ ሰውረን አባት ሆይ 😢😢

  • @omnajat
    @omnajat 9 месяцев назад +42

    አኡዙቢላህ አላህ ሆይ ምንም ነገረ ሳታበላሸኝ ኑጡህ አድረግ እደፈጠረከኝ ኑጡህ አድረግኝ

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 9 месяцев назад +16

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ዉሰዱት አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 9 месяцев назад +129

    ገጠመኝ ዩቱብ መምህር ተስፋዬ አዳምጥ ባልዬው ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገላግላት ከቤተሰቦቻ የወረሰችው ክፉ መንፈስ ነው ባለቤቷ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን የልብህን ትሙላልህ ።

    • @HailuBerhanu-w1w
      @HailuBerhanu-w1w 9 месяцев назад +2

      tigist. እኔም ግራ የገባኝ ነገር ግንኙነት ታደርጋለች ማለት ነው ?ከእርኩስ "ከክፉ መንፈስ"ጋር የባልዮ ሁኔታም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ብቻ ፈጣሪ መልካሙን መንገድ ይምረው::

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 9 месяцев назад +5

      ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር አገናኟት::

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 9 месяцев назад +4

      አወ መፊቲዉ መምህር ተስፋዬጋር ነዉ

  • @ሮቦት
    @ሮቦት 9 месяцев назад +38

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሄ የጣዖት መንፈስ🙆‍♀️ ከኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር አምላክ ያወጣልን😮😥

  • @سميرهسميره-ل1ر
    @سميرهسميره-ل1ر 5 месяцев назад +2

    ገጠመኝ ትምህርት መምህር ተስፋ አበራ ብለህ ግባ በጣም የመናፍስት ትምህርት የአስተምራል እና ኪዳነ ምህረት ታሪክ ትቀይርልህ ለምስክርነት ታብቅ ወንድሜ 🙏🏻 እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @እናትchanal
    @እናትchanal 9 месяцев назад +30

    ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶል ክብርና ምስጋና ይግባዉ በምድርም በሰማይም ዘላለማዊ ፈጣሪ እግዛብሄር ብቻ ነዉ❤🎉😢

  • @Yani-ld3jz
    @Yani-ld3jz 9 месяцев назад +20

    ባልየው፣ግን፣ፈጣሪ፣ይባረክህ፣ህይወትህ፣ይቃና

  • @BeheruMohamed-yd9fd
    @BeheruMohamed-yd9fd 6 месяцев назад +4

    የዉነት ወንድሜ ፅናትህ ይገርማል አላህ ከሰዉም ከሸይጣን ይጠብቅህ

  • @الاسد-ت3ك
    @الاسد-ت3ك 5 месяцев назад +1

    ❤❤ዉይ ምን አይነት የተባረክ ነህ ጋዜጠኛዉም በደንብ አዳመጥከዉ ጎበዝ

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 9 месяцев назад +68

    ባዕድ አምልኮ ስለምታመልክ ነዉ አባቷ ጠንቋይ ሳይሆን አይቀርም

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 9 месяцев назад

      Liju besewa yetenesa hiwitu tebetebtee meleyetu newu yemibjewu

  • @berobero3434
    @berobero3434 9 месяцев назад +2

    በእዉነት በጣም ጥረ ስዉ ነዉ ምን አለበት እንደዝ አየነት ሰዉ ቡበዛ ሀገረችን ሰላም ትሆን ነበረ ወንድሜ እድሜ የስጥህ አንተን የወለደ እናት ትበረክ በእዉነት አንተ የተማሪክ ሰዉ ነክ ፈጣረ ከን ቤተሰቦች የጠቡቅ ወንድሜ ሰላም ለሀገረችን የሆን❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 месяцев назад +37

    እኔ ሁሌም 100% እርግጠኛ ሁኘ የምሰማው የንጉስ ሚዲያን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ንጉስ❤

    • @AmroMobile-lv5qu
      @AmroMobile-lv5qu 9 месяцев назад +2

      ትክክል ግን አሉ የተወሰኑ

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 9 месяцев назад +16

    ንጉስ ሚድያ ትለያለህ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 месяцев назад +15

    መላኩ:ቅዱስገብርኤል:አባተ:ወደልቦናዋ:መነሳት:አተእርዳት😢😢😢

  • @ኑኑ-c9n
    @ኑኑ-c9n 3 месяца назад

    ላኢላሀኢለላህ 😢😢😢😢😢 ጣኦት ማምለክ መልሱ ይሄነዉ ፋጣሪየ በእዝነትህ ባልዬዉ ግን በጣም ጀግናነዉ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 9 месяцев назад +153

    በስላሴ የብአድ አምልኮ ትርፉ ይሄ ነው ህዝቤ ንቃ ኢትዮጵያ ከባድ እርኩስ መንፈስ እየሰፋ ነው የመናፍስትን ሴራ እሚያስተምሩ አባቶች ትምርት አዳምጡ ትጠቀማላችሁ😢

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 9 месяцев назад +5

      በእዉነት በትክክል😢😢😢😢

    • @aftamaftam5505
      @aftamaftam5505 9 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ሆይ 😭🤲

    • @redietmarkne933
      @redietmarkne933 9 месяцев назад +3

      Mamhere tesfay belachu serche argu you tube laye ale adamtu😊

    • @LailaLaila-o9c
      @LailaLaila-o9c 9 месяцев назад

      የዉ ጉልቸ ብቀየር ወጥ አይጠፍጥፍም ይለል ተረቱ እነንተም የምተመልኩት የዉ በአዲ አምልኮ ነዉ በደገጎች ሲም ሼጠንን ነዉ ምተመልኩት ምን ደህነ ሀይመኖት እንደየዘ ሰዉ በአዲ አምልኮ ትለለቹ የነንተሲ በምን ተለያ ???

    • @RahilAkillu
      @RahilAkillu 9 месяцев назад

      እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን

  • @YeshihargYeman
    @YeshihargYeman 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ከምንም በላይ ፅናትህ ደስ ይላል አሁንም ይኸን ባዕድ አምልኮ ፀበል በመግባት በፀሎት መትጋት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ በፀሎት በርታ እመቤቴ ትርዳህ

  • @ZufanTassem-yc2gm
    @ZufanTassem-yc2gm 9 месяцев назад +29

    እውነት የሸገር ልጅ ነህ በጣም ገራሚ ልጅ ነህ መልካምነት አይወሰድብህ ተባረክ ነስሃ ግብ ተጠመቁ አምላክ ይርዳችሁ

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 9 месяцев назад +16

    በእየሱስም ጌታሆይአንተጠብቀኝ❤❤❤❤❤❤❤የልቤንጉስእየሱስ ክበር ተመስገን

  • @zehara53o
    @zehara53o 9 месяцев назад +32

    አኡዙቢላሂ ምን አይነት ታሪክ ነው በአላህ ከእንድህ መሣይ ሴት ጋ ታግሰህ መቀመጥህ እራሱ አስገርሞኛል ኧረ እሷም የምትቀዬር እንዳትሆን አላሁም ሙስተአን

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 9 месяцев назад +1

    ወድማችን ጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን ባልየው ወላሂ አድናቂህ ነኝ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻው ማወቅ አለብን

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 месяцев назад +12

    አምላኬ ሆይ እባክህ ማረን ወይኔ የሞቱት ሰዎችኮ ከዚህ አለም ሁሉ ተገላገሉ ጌታዬ ታረቀን 😭😭😭😭

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 месяца назад

    ወይኔ በእግዚአብሄር እንደዚ አይነት ባል የትይገኛል ቤተክርስቲያን የሚወድ እንቁረብ የሚል ተባረክ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ከነልጇ የሚታቀፍ የሚሳም ትስጥህ ያሳዝናል።

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 9 месяцев назад +12

    በሰላሴ ሰም የተመታ ያረገውው አቤቱ አምላኬ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢ባልየው ትግሰትን ይሰጥ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 9 месяцев назад +10

    በስመአብ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭 ወይኔ ጆሮአችሁ ዘንድሮ 😔😔😔

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 9 месяцев назад +9

    ጌታ ሀይ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ። ቀኝም ግራም አልመለከትም አንተን ቢቻ ልይህ ኢየሱስዬ። አንተኮ ማለት ህይወት ሠላም እረፍት ነህ። ባልዬው ከሷ ጋር መቀጠሉ በራሱ ይገርማል። እናንተ ሰዎች ተመለሱ ጌታ ኢየሱስ ይወዳቿል

  • @tizitazeberga4090
    @tizitazeberga4090 9 месяцев назад +2

    የእውነትም ንጉስ የስንቱን ህይወት አዳንክልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ቁጥር ሁለት በተስፋ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 9 месяцев назад +4

    ንጉሥ ሚድያ ቆፍጠን ያልክ ወጣት ነህ እና በርታ ፈጣሪ ከእንደዚነገረ ይጠብቀን ያረብ🤲🤔😒

  • @bekeleseyoum3542
    @bekeleseyoum3542 3 месяца назад

    በጣም ታሳዝናለች መዳንያለም ከንደዚ አምልኮ አላቆሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቀርባሽ ትክክለኛና ጤነኛ ልጆች ይስጣችሁ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ

  • @رهوه-ت9ت
    @رهوه-ت9ت 9 месяцев назад +44

    ኣገራችን ግን ወዴት እየሀደች ነው😢እባክህ ለስደተኞች ልጆችህ ለንስሃ ሞት ኣባቃን 😢😢😢😢😢

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 4 месяца назад +1

    እናሊላሂ ወኢናሂል አራጁን አልሀምዱሊላህ ኒያመተን ኢስላም 😢😢😢 የእውነት መልካም ባል ነህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 9 месяцев назад +9

    ቤስም ስላሰ እግዚአብሔር ሆይ ልጁ ግን ፈጣር ይጠብቅህ ወንድም ራሳቹ ጠብቁ 😭😭

  • @Fanayetube
    @Fanayetube 5 месяцев назад +1

    አንተ ባል ብቻ ብሎ መግለፅ ይከብዳል ጀግና ነህ እግዚአብሔር የልብህን ከሀፅያት በቀር ይፈፅምልህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c 9 месяцев назад +4

    አኡዙቢላህ ያልተሰማ እጂ ያልተሰራ የለም ኢቶ ውስጥ ልጅ ግን ምርጥ ነው ማሻአላህ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር፡ይባርክህ፣መልካም፡ባለቤት፡ነህ።ጋዜጠኛው፡በርታ።

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባልየው ረጋ ያለ ጀግና ጋዜጠኛው ትክክለኛ አቅራቢ ወጣት ነህ አንበሳ❤

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 9 месяцев назад +12

    ንጉስ ሚዲያ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 5 месяцев назад +6

    ኢየሱስ የድናል አንተ ብቻ በጌታ በኢየሱስ እመን አንተና ቤቴሰቦችህ ትድናላችሁ እመንና ዳን ኢየሱስ አንተንና አንተን ትክክለኛወን ሕፃን ይሠጣልና

    • @tsedale2014
      @tsedale2014 3 месяца назад

      ከአንተ የበለጠ ያቃል ስለ ክርስቶስ 😂😂😂😂የእኛ ፃድቅ

  • @frusye6380
    @frusye6380 9 месяцев назад +9

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ሰዉረን ባልየዉ ጀግና❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 9 месяцев назад +13

    ምን ጉድ ንፕው ግን እግዚአብሔር ከአገራችን መተት የዝሙት ጥረግ አረጎ ያጠፋልን አምላክችን እና ባልየው በፍጥነት ወደ ፀብል መህድ አለብህ 😢😢😢😢😢😢

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባረክህ የውነት አስተዋይ ባል አላት ወደፈጣሪ አጋጡ ልጅ የፈጣሪነው

  • @Anrr-m7y
    @Anrr-m7y 9 месяцев назад +3

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢እባክህን ፀበል ዉሰዳትና ከዚህ ክፉ መፈስ ይግዚአብሄር ይገላግላታን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @رهوه-ت9ت
    @رهوه-ت9ت 9 месяцев назад +25

    ወይ ጀበና ባእድ ኣምልኮ😢 እግዚኣብሄር ይመስገን ስደት ወጥቼ ስለ ተማርኩኝ ተመስገን😢

    • @Ababa-o9r
      @Ababa-o9r 9 месяцев назад

      ጀበናው አደልም ችግሩ አምልኮቱ ነው ወዳ ሸክላው ሸክላ ነው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 9 месяцев назад +11

    ስራው ይፍርስ በኢየሱሰም ጣኦት ማምለክ ትርፍ ይህ ነው 😢😢 በጌታ በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም አምላከ ሆይ ፍዖምያችን አሳምርን ☝😭 😢😢

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp 9 месяцев назад +1

    በእውነት ይህን ባለቤትሽ የሚልሽን ስሚው ይኼ ባል አይደለም በእውነት የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በልቦናው ያደረ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበት ፍፁም ሰው ነው ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ከእርሱ ብትለዪ የሚገጥምሽን እወቂ ንስሃ አባቱን ከፍ ብለሽ መናገርሽ ኃጥያት ነው በአንድ እግዚአብሔር እመኚ የጀበና አምላክን ወዲያ ጣዪ አንቺም ከባለቤትሽ ጋር በንስሐ በቁርባን አንድ ሁናችሁ በተባረከ ዘር ተባርካችሁ ለመኖር ያብቃችሁ ።

  • @mery3475
    @mery3475 9 месяцев назад +6

    በጌታ ስም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉና ንሣ ገብታ ወዴ እግዚአብሔር ብትመልስ ይሻልስታል 🥺🥺🥺

  • @መሲየዳሙፍሬነኝ
    @መሲየዳሙፍሬነኝ 5 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይፍታት ካእንደዝህ አይናት እስራት የምፋታ ኢየሱስ አሌ ኑ ወዴ ኢየሱስ ባድ አሜልኮ ዉስጥ ያላችሁ እግዚአብሔር ፋፅሞ ይፋታል

  • @workelove3235
    @workelove3235 9 месяцев назад +29

    ባልየው ጸልይ ይህ አምልኮ ነው እንዳይበቀልህ አጋንንቱ ጸበል ግቡ ስገዱ

  • @Sisay-y2b
    @Sisay-y2b 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እውነተኛ የትልቅ ሰውልጂነህ የሰውዘር እወነተኛ ነህ በርታ

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 9 месяцев назад +9

    ወይ ተግሰቱ ባልየው በጣም ጥሩ ሰው ነው ሌላ ባል ቢሆን ጥልት ነበር የሚሆድ እንኳን ለእሷ ሊሰብ

  • @GalaAlshamsi-t1w
    @GalaAlshamsi-t1w 4 месяца назад +1

    ላንተ ከብር የግባሃለ ለሷ ልቦና የስታተ አይዞሀ በርታ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 месяцев назад +7

    ማርያምን:ባልየው:ይደነቃል:ታጋሺ:መልካም ሰው:አቤቱ:የምሰማውምድነው

  • @ccccccbvvbvv6387
    @ccccccbvvbvv6387 5 месяцев назад +1

    አንተ መልካም ሰው ነህ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ❤

  • @makdesetopia4134
    @makdesetopia4134 9 месяцев назад +16

    ልጂ የሰላሴ ፍጥረት ነው ❤

  • @KiyaKiya-o5k
    @KiyaKiya-o5k 4 месяца назад +2

    ገዳም ውሰዳት ግን አንተ በጣም ምርጥ ባል እመቤቴ ትባርክህ

  • @GeorgeWase
    @GeorgeWase 9 месяцев назад +24

    ንጉስ ሚዲያ ትለያለህ 👍👍👍

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 9 месяцев назад +14

    በየሱስ ስም ምን አይነት እምነት ነው ድሮም በሴጣን ያመነ መጨረሻው አያምርም

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 месяцев назад +23

    ንጉስ ሠላምክ ይብዛ

  • @NgffVch
    @NgffVch 3 месяца назад

    አንተእውነት ተባረክ እንደ አንተ ያብዛልን

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 9 месяцев назад +6

    አቤቱ አምላኬ ምን ጉድ ነዉ ምሰማው 😢😢 ፈጣሪወን የካደ መጨረሻው ይበላሻል አለቀ 😢💔

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 3 месяца назад

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ክፉ መንፈስ ብአድ አምልኮ በጣም ነው የተቆጣጠራት

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 9 месяцев назад +2

    ኣቤቱ እግዚአብሔር ትእግስትህ እፁብ ድንቅ ነዉ ወይኔ ምን ጉድ ነዉ ንሳሃ ገብታ ፀበል ትጠመቅ 😢😢😢😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 9 месяцев назад +11

    ፀበል መጠመቅ አለባት አንተንም ተጠመቅ አባቷ ተብትቦ የሰጣትን ጥንቁልና ነው ይሄ ሁሉ ጉድ የሰራ ያለው😢

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 9 месяцев назад +22

    ንጉስሚደያ የምወድ የኔ ፀባየ ሰናይ ስወድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘድሮ የማን ሰማው የለም

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 3 месяца назад

    በየሱስስም አምልክዎ ነው እንኳንም የጌታ ሆንኩኝ እየሱስ ያድናል

  • @tsigeredaabebe1269
    @tsigeredaabebe1269 9 месяцев назад +3

    ወዳጄ ይሔ የዛር(የሰይጣን) መንፈስ ነው መገላገያው የዓለሙ መድሐኒት ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን አና ወደፀሎት ቤት መሔድና የፀሎት አገልግሎት ማግኘት ብቸኛ መፍትሔ ነው

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 9 месяцев назад +14

    ባልየው ትዕግስህ እድናቂህ ነኝ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 9 месяцев назад +4

    በፈጣሪ ስም አቤት ጉድ አምላኬ ይቅርበለንን አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 месяцев назад +6

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጀመና የምሰራ መንፈስ የፈረሰ ይሁን።

    • @SururMubesher
      @SururMubesher 8 месяцев назад

      በሌላ የሚሠራውስ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 месяцев назад +1

    አሳስረህ ፀበል ዉሰዳት ወንድሜ መንፈሱ እኮ ድርቅ ሚያረጋት ጤነኛ ልጅ ትልጃለሽ አይዞሽ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ እህቴ መንፈሱ ተቃወሚዉ እህቴ ትድኛለሽ እኮ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 9 месяцев назад +3

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይወድካል ...መምህር ተስፋዬ ዩቱብ ግባና ብዙ ትምህርት ታገኛለክ ...,አንተንም ሳይክ አያያዝክ በእምነትክ ላይ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው ያለከው ....የሐሳብክን ይፈፅምልክ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃክ!!!

  • @merkatotube8491
    @merkatotube8491 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጎቡኝቶህ ከዚህ ያወጣክ
    መልካምና ጥሩ ሴት ይሰጠል

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 9 месяцев назад +3

    ሴጣኑ እራሱ እየተገናኛት ነው እንደዚ አይነት ፅንስ የምትፀንሰው ባልዬውን ግን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛቹሁ

  • @EmebetAmen
    @EmebetAmen 9 месяцев назад +6

    ምን አይነት የተባረከ ባል ነዉ አረተፈፉተህ የራስህን ህይወት ኑር የፈጣሪ ያለ አንተም ወደጸበል ሂድ

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 9 месяцев назад +13

    አይ አምላኬ እሔ ኪፉ መንፈስ ከሀገራቺን አጥፋልን 😭

  • @NgffVch
    @NgffVch 3 месяца назад

    በእምነትህ ከእና ወንድሜ እምነትህ ፅእና

  • @eexx1265
    @eexx1265 9 месяцев назад +7

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየዋ ጉድ ጉድ

  • @ምስግናይንፈጣሪይኩን
    @ምስግናይንፈጣሪይኩን 9 месяцев назад +5

    የኔ መልካም ወንድም ሲያሳዝን💔😢😢😢

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 9 месяцев назад +4

    ኑሮሮሮሮሮ የአላህ አላህከዚህ ነገር ጠብቀን ያረቢ 😢😢😢😢

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 5 месяцев назад

      አሚን ያራብ😢😢😢😢

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc 9 месяцев назад

    ወይኔ ፈጣሪዬ አተ ጠብቀን😢😢😢ወድሜ ፁም ፀልይ አይዞህ ዬኔ ፀባዬ ሰናይ ዉይ ትግስትህ❤❤❤❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር የተባረክ የባአ አዳምልኮ ወይም ሰይጣን ምንጊዜም ነጻ ስጦታ የለውም ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ በነፃ የወደደ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 месяцев назад +1

    ባለቤትሽ ጀግና ነህ ትግስተኛ መልካም ነው በእየሱስ ክርስቶስ ስም ባእድ አምልኮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ውድቀት ነው 😭😭😭😭

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 9 месяцев назад +33

    ውይ ባልየው ግን በጣም በጣም ታጋሺ እና ልቦና ያለው ልጅነው ሥነሥርአቱ እራሡ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 9 месяцев назад

      Erkus menfse keseferbat gar amno metegatu erasu yigermal