አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 592

  • @emerald21576
    @emerald21576 8 месяцев назад +89

    የዘመናችን "ቅዱስ ቄርሎስ" የ ርዕሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቂርቆስ የአራቱ ጉባኤ ምስክር መምህር ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ‼️በዘመናችን እግዚአብሔር ለህዝበ ክስስቲያኑ የሰጠን አባታችን👏👏👏👏እኔ ግን እላችኋለሁ ሁሉንም የየኔታን ት/ት አዳምጡት!!! ሁልጊዜም አዳምጡት‼️‼️‼️እድሜን ከጤና ጥበብን ከብልሃት አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @tube3498
    @tube3498 8 месяцев назад +94

    አባገብረኪዳን መምህር እዮብ ብቻ ሳይሆን እርሰወንም በጣም እንወደወታልን❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 месяцев назад

      ኧረ ወንጌልን አናንብቡ።

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 8 месяцев назад +198

    መምህር አባ ገብረ ኪዳን ከሰማይ የተሰጡ ፀጋ ናቸውበ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 месяцев назад +2

      እርግጠኛ ነኝ መተት ሰርቶልሽ በሌላዉ እድል አየኖርሽ ነዉ።ለዚህ ነዉ እዛም አዚህም እንጣጥ እንጣጥ የምትዪዉ። 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 8 месяцев назад +16

      @@Zeritu-r8o አዎ አይደንሱ በካራቴ አይማቱ አይራገሙ አይጠነቁሉ እውነተኛ አባት ናቸው

    • @solomonhaile8848
      @solomonhaile8848 8 месяцев назад +1

      አረ ምስጋናው በልክ ።።

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 8 месяцев назад +1

      @@solomonhaile8848 ሲያንስባቸው ነው አባቴ

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 8 месяцев назад +1

      ይቅርታ ይደረግልኝ፣ አይደሉም።

  • @edutub21
    @edutub21 8 месяцев назад +252

    እኔ ምኖረው በስደት ነው ስደት ከወጣሁ 16 አመት ሁኖኛል ብዙ ጭንቀት ሲጋጥመኝ የአባገብረኪዳንን ትምህርት ከሰማሁ ነፍሴ ታርፍለች

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад +17

      እኔም እጽናናለው

    • @tiruworkbesilassie3204
      @tiruworkbesilassie3204 8 месяцев назад +5

      Ayizon

    • @Mulu-le9ff
      @Mulu-le9ff 8 месяцев назад +2

      P
      P
      L

    • @woine123
      @woine123 8 месяцев назад +2

      ሁላችንም!! እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው::

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 8 месяцев назад

      Yhie anesewere yetergeme newe poleticja zefene hafetye yeleweme yelale yhie ena danile keribite ande nachewe yezine seweye atesemu illuminati newe

  • @DerejaMunilu
    @DerejaMunilu День назад

    መጋቢ ሀዲስ የእውነት እግዚአብሔ እደርሶ ያለ አባት አብዝቶ ይስጠን

  • @ASEW-o7z
    @ASEW-o7z 8 месяцев назад +183

    ሙስሊም ነኝ የመምህር ትምህርት እንደት እንደሚጣፍጠኝ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ሁለነገራቸው ብረሀን የሆነ

    • @ማራቱታለማ
      @ማራቱታለማ 8 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤

    • @bhhh1505
      @bhhh1505 8 месяцев назад +2

      አሜን 3❤❤❤❤

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 8 месяцев назад +1

      ተባረኪ አስተዋይ ቅን ነሽ እህቴ ❤❤❤

    • @AsratMezgebu
      @AsratMezgebu 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤ ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @getachewbantigegn9827
      @getachewbantigegn9827 8 месяцев назад +3

      እህቴ/ወንድሜ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይጠራል። ራስን ማዳመጥ ይገባል።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 месяцев назад +31

    ☦️⛪️የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጥንት..የጥንት ..የጥንቶ...ቤተክርስቲያን ኑሪ ለዘላለም!የልጂ ልጆቻችን ከፍ ከፍ ያደሩጉሻል!!☦️⛪️🙏🏾✌🏽🕊️

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 8 месяцев назад +35

    መምህሪ አባ ገብረ ኪዳን እድሜያቸዉን ያሪዝምልን❤❤❤❤❤

  • @amdemichalkifle13
    @amdemichalkifle13 8 месяцев назад +14

    እድሜና ጤና ላባታችን ላባ ገብረኪዳን❤

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 8 месяцев назад +19

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአህዮች ም ቀን ይከበርላቸው ይገረም እንዳለው ።❤❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 8 месяцев назад +83

    እዉነት ነዉ አባ ገብረኪዳን ትምህርታቸዉ ልብን ያረሠርሣል ማርያምን ሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshDANIEL
    @tiruneshDANIEL 8 месяцев назад +18

    መጋቢሐዲስ እድሜና ጤና ይስጥዎት::

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 2 дня назад

    Kaleheywot yasemalegn ersewom telek memherachen newot❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rucha6231
    @rucha6231 8 месяцев назад +40

    ኧረ እኔ ከ3 አመት በፊት የአባገብረኪዳንን ትምህርት ሳልስማ አልውልም ለብዙሰውች share አርጌያለሁ እጅግነው የምወደውብ ትምህርታቸውን ሌላው ደግሞ መምህር እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemonOrange-y7v
    @LemonOrange-y7v 8 месяцев назад +20

    መምህር እድሜና ጤና ይስጦት
    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገረ ግን የእረሶን ስብከት ከልብ ነው የማዳምጠው ደስ እያለኝ እየሳኩኝ ምክንያቱም የእረሶ አገላለፅና አቀራረቦ በእውነት በጣም ውብ ነው ይስባል

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 8 месяцев назад

      ሙስሊሙ እንኳን አደነቅሁ ብትል አይገርመኝም።

    • @LemonOrange-y7v
      @LemonOrange-y7v 8 месяцев назад +2

      ማን ጠራክ አንተን መብቴ መስለኝ ምን ጥልቅ አደረገህ አንተን ብሎ ተቺ

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 8 месяцев назад +1

      ልክ አንተ ማንም ሳይጠራህ ሃሳብ እንደሰጠኸው እኮ ነው ወንድሜ።

    • @LemonOrange-y7v
      @LemonOrange-y7v 8 месяцев назад

      @@eliaskitila9421 አየህ አንተ ላይ ያለው ዳቢሎስ እንዴት እንደ ሚቀና
      እባክህን እኚን ለመሰሉ እንቁ መምህር ሞቅ ያለ ምስጋና አቅረብላቸው።

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 8 месяцев назад +1

      እመቤቴ እድሜድ ጤና ይሰጥሸ በርች ውሰጥሸን አዳምጭ❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 месяцев назад +16

    አባ ገብረ ኪዳንን የመሰለ አስተማሪ በዚህ ዘመን የላከልን መቼም!!!!!

    • @yeromshiferaw1640
      @yeromshiferaw1640 3 месяца назад

      ምን ያረጉልናል ስለሰኔ ጎሎጎታና ስለ ውዳሴ ማርያም እንጂ ወንጌልን የት ያውቃሉ::

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 4 месяца назад +8

    አባ ገብረ ኪዳን የኡትዬጽያ አቡነ ሺኖዳ ይሆናሉ።

  • @HiwtoyMesges
    @HiwtoyMesges 8 месяцев назад +4

    ቃል ሄይወት ያሰማልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤

  • @Fikre-u7y
    @Fikre-u7y 18 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 7 месяцев назад +6

    ብዙ ጊዜ የምወዳቸውና የምጠነቀቅላቸው ሲለወጡ ክብራቸውን ሲያጡ አይቻለሁ እናም አባ ገብረ ኪዳን ደግሞ እጅግ በጣም ከፍተኛ አመስጥሮትና ግልጥልጥ አድርገው አድርባይነትን ተፀይፈው ከሃቅ የሚያስተምሩ አባት ናቸው! እርሳቸው ከቃል በላይ ናቸው! እመብርሃን መምህሩን ትጠብቅ ፀጋውም ይብዛላቸው!!! የጠፉትም ይምጡ ይመልሱልን! እኔ ሃጥያቴ የበዛ ነው የኦሪቱ ለምፅ ስለተሻረ እንጅ ፊቴ ተራራን ይበልጥ ነበር።
    ❤)(ሸጋ ነገር ለሰው)(❤

  • @susususususususu4399
    @susususususususu4399 8 месяцев назад +24

    አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ይለያሉ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 8 месяцев назад +5

    የአባ ገ/ኪዳንን ትምህርት በጣም እከታተል ነበር። መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ሰአት ለሀዋርያቱ በስሙ ከሰዎች ላይ አጋንንትን አዉጡ ሽባንም ፈዉሱ ጠማማዉን አቅኑ ብሎ ያስተማረዉን ትምህርት በዚህ ክፉ ዘመን መተተኞች እንደ አሸን በፈዉበት ሰአት አባታችንን መምህር ግርማንና ሌሎችንም በንዴት ለምን አጋንንትን ከሰዎች ላይ ያወጣሉ ብለዉ የምንፍቅናን መርዝ ሲዘሩ ስላየሁ መከታተል ተዉኩኝ።እኚህ አባት ህዝቡ ወንጌል አያዉቅም አያነብምም ብለዉ አስበዉ ይመስለኛል። በሌላ በኩል ደግሞ የትዉልዱን እድልና ህይወት ለምድራዊ ሀብት ብለዉ እየቀሙ ለሌላ የሚያስተላልፉትን ደብተራዎች ወግነዉ እንዲህ ያለ በማር የተለወሰ መርዝ ሲዘሩ አይቻለሁ። ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ብዙ እዉነተኛ የወንጌል መምህራንን ስላስነሳልን እነሱን እንከታተል ወንጌልንም እናንብብ በአንዲት ቃል መጥፋት እንዳለ ሁሉ መዳንም አለና።

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 8 месяцев назад

      betesemuwachewe lerasachehu tekem newe engi enesu menie yegodalu egziabhere yesetene yezemenu merete abate nachewe eregeim edemina, tena yestelen ewenete yeminagere hulem nekefa alewe yehie degmo yetawekale yekere yebelachehu

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 месяцев назад

      ​@@Misnebይሄ ገ/ኪዳን የሚባለዉ አብሾአም ተብታቢ ደብተራና አስመታቾች ጌታ በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ መንፈሱን ከሰዎች እያስወጣዉና እየተጋለጠ ስለሆነ ክፉ ስራቸዉ ስለሚፈርስባቸዉ ነዉ የሚቃወምዋቸዉ። እነዚህ ተብታቢዎችና አስተብታቢዎች በከንቱ ይደክማሉ እንጂ አሸናፊዉ ጌታ የእጃቸዉን እንደሚሰጣቸዉና አባታችንም ወደ አገልግሎት እንደሚመለሱ ደብተራዎቹም መንጫጫታቸዉ እንደሚቀጥሉ እርግጠኞች ነን።እኛ በፆምና በፀሎት በአምልኮ ስግደት እለት እለት እንበርታ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 месяцев назад

      ​@YehtZewdie-go9fi ለምን? የመተተኛ ደብተራን ተረት ተረት በማዳመጥ ጊዜዬን ከማቃጥል ወንጌልን ባነብ 100% ይበልጥብኛል።

    • @Misneb
      @Misneb 8 месяцев назад

      @@Zeritu-r8o በመጀመሪያ ደረጃ ተረት ተረት የመናፍቃን ጥራዝ ነጠቅ አባባል ነው። ምኑ ነው ተረት ተረቱ? ስለ የትኛውንስ የእግዚአብሔር ቃል ነው የምታወራው/የምታወሪው? የሀዋርያት ሥራ ተረት ተረት ነው? በየዘመኑ የኖሩ ክርስትያኖች ስለተጋድሎአቸው ፅፈዋል። ታድያ የእነሱ የግላቸው የሆነው ታሪክ እንዴት ተደርጎ ነው ከአጋንንት የሚያላቅቅቱን አባቶች መንቀፊያ ምክንያት ተደርጎ የሚቀርበው? የእናንተዎቹ በየአዳራሹ በእርግጫ አጋንንት እናስወጣለን የሚሉትስ በቃሉ መሰረት ነው? ከእናንተ ጋር ልዩነታችን መሰረታዊ ስለሆነ በእኛ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ባትገቡ ይመረጣል...

    • @Misneb
      @Misneb 7 месяцев назад

      በውስጥ ያሉ ጉዳዮችን ኦርቶዶክሳውያን በአደባባይ ባንወያይባቸው መልካም ነው። ምንም ይፈጠር ምንም የቤተሰብ ጉዳይ የቤተሰብ ብቻ ስለሆነ ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ በሆነ ዝግ መድረክ ላይ ብቻ እንመካከር፣ አለበዝያ ደጅ ማስጣታችን ለመናፍቃኑ ፍጆታ ብቻ ነው የሚሆነው። ይኸው ነው...

  • @RametAziza
    @RametAziza 12 дней назад

    ቃለህየዎት የሰማልንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 7 месяцев назад +2

    አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ይለያሉ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 8 месяцев назад +12

    አባታችን አባ ገብር ኪዲን ከውዲሴ ከቱ እመ አምላክ ማርያም ትጠብቀወት

  • @afomiabirhanu4579
    @afomiabirhanu4579 8 месяцев назад +2

    ስለ እዉነት መጋቢ አድስ ድንቅ መምህር ነዎት እሳቸዉ ስያስተምሩ ሀጥያተኛዉ ልቤን በክርስቶስ ፍቅር ይሞሉታል!!
    እኔን የማረ በማንም አይጨክንም እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @BegashawAnimut
    @BegashawAnimut 7 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር በጎቹን ያለ ጠባቂ እንደማያስቀር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ምስክር ናቸው

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 8 месяцев назад +33

    በእውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ከምንም በላይ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ሙሉ በኩለሄ ከነሆነች የቤተ ክርስቲያን ምእመን አንዱ ስለሆንኩ

  • @RahelYemane-wm4bm
    @RahelYemane-wm4bm 7 месяцев назад +9

    መጋቤ ክብራቸውን ላለመግለጥ ነው ራሳቸውን እንዳላዋቂ የሚገልጡት አባቾች ክብራቸው ን ሰው እንዳውቀው አይፈልጉም ለዛ ነው በድሜ፣ በጠጋ ፣ያኑረዎ ቃለህይወት ያሰማዎ

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 4 месяца назад +2

    እውነት ነው የአባ ገብረኪዳን ስብከት ክኒን ነው። ማታ ማታ ሁሌም እሰማዋለሁ

  • @christinebodyo8933
    @christinebodyo8933 8 месяцев назад +9

    አባ ገብረ ኪዳን እውነት መፅሀፍ ናቸው የምር ሲያስተምሩ ድንቅ ነው ሚለኝ😊😊😊😊

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 5 месяцев назад +2

    መጋቢ ሐዲሰ እሸቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanehaile6245
    @kidanehaile6245 8 месяцев назад +40

    እድሜና ጤና ለሊቁ መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ የኢትዮጵያ ወርቅ❤

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 8 месяцев назад +3

    አባ ገብረ ኪዳን የህክምና ባለሙያ እኮ ናቸው ሙህር ናቸው😢😢😢

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi Месяц назад

    መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @GrmemLbay
    @GrmemLbay 3 месяца назад +1

    እርሠወንም አባትችንአባገብረኪዳንእም መምሕርእዮብንምእግዚአብሐሔርእድሜይስጥልን

  • @MelkamuAyalew-v6t
    @MelkamuAyalew-v6t Месяц назад

    አቤቱ ይቅር በለን በፀጋህና በፍቅርህ በምህረትህ ጎብኘን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።አባቶቻችን መምህሮቻችን አብዛልን!!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    አባገብር ኪዳን እኔ እሳቸውን ሰሰማ ሰላም የሰማኛል

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 месяцев назад +10

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ቃለሂዉትን ያስማልን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🆗✅

  • @buzuwarkwaldasanbat3898
    @buzuwarkwaldasanbat3898 Месяц назад

    መንፈስ ያድሳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetSemu-d1y
    @GenetSemu-d1y Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 8 месяцев назад +22

    እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ረዥም ዕድሜ ይስጦት

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 9 месяцев назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 4 месяца назад +1

    እግዘአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወት የሰማልን አባቴ።

  • @Mahilet-hq3qm
    @Mahilet-hq3qm 8 месяцев назад +25

    አባታችን ቸሩ መድሃኒዓለም ይጠብቅልን አሜን እንደሰማይ ክዋክብት ያብዛልን

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 3 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍደስሲል መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስትና ሰማዪ ያውርስልን❤❤❤❤❤❤።ኦርቶዶክስ ሁሌም አምሮባት ተውባ እንድትኖርልን ፈጣሪ እጁን ይዘርጋልን❤❤❤❤❤❤❤።

  • @temesgenadehanu671
    @temesgenadehanu671 7 месяцев назад +6

    ይህን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይባርካቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏

  • @AdanechAdanech-h2v
    @AdanechAdanech-h2v 8 месяцев назад +2

    እዉነት ነዉ የኛ አባት በዚህ ዘመን አባ ገ/ ኪዳንን እና መምህር እዮብን የሰጠን ጌታ በእዉነት የአይምሮአችን መፅናኛና የደስታችን መፍለቂያ ናቸዉ በእወነት የእ/ርን ቃል አየሰሙ መኖር እንዴት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @mekalihtigray8627
      @mekalihtigray8627 8 месяцев назад

      የሁለቱንም ትምህርት በጣም ነው የሚመስጠኝ❤❤❤

  • @EndagerKebkab
    @EndagerKebkab 4 месяца назад +1

    በእውነት ሁላቹህንም እናከብራችኋለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 9 месяцев назад +7

    ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን በፀጋ በእድሜ ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 8 месяцев назад +1

    አሜን፫መምህራችንቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DerejeBedada-kj9rm
    @DerejeBedada-kj9rm 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን የኔታ።በርቱ የተዋህዶ ልጆች የእመብርሀን ልጆች❤️🙏🙏🙏

  • @meazadejene3530
    @meazadejene3530 8 месяцев назад +1

    በመከባበራችሁ እኛን ብዙ ታስተምሩናላቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ!!!!

  • @WudeFekadu-d3r
    @WudeFekadu-d3r 2 месяца назад

    መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጠዋት።

  • @Ggg-z6r
    @Ggg-z6r 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ናሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone1940 9 месяцев назад +8

    AMEN qale hiwet yasemalen AMEN yesemanwun belbonachin yasadrben

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በና ያቆይልን❤❤❤❤

  • @BerhaneTeklu-g5y
    @BerhaneTeklu-g5y 2 месяца назад

    ኣባ ገብረኪዳንን ና መር እዮብን እ፡ር ይባርክ። ኣንተ እካ ፖለቲከኛ ነህ ያው ግብርህ ያውጣህ።

  • @gut7948
    @gut7948 8 месяцев назад +1

    መምህር አችን ቃል ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ሓበሻዊት
    @ሓበሻዊት Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💞

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 8 месяцев назад +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 месяцев назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነውእግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዜመንህ የባርክልን አሜን

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳዲርብን❤❤❤

  • @BentsuhLib-bl2vu
    @BentsuhLib-bl2vu 9 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ።

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 9 месяцев назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ዘይት ዋዜማ እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ ፡፡ወአምላክነሂ
    ኢያረምም ፡፡እሳት ይነድድ ቅድሜሁ፡፡ ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ መንግስትከ🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 месяцев назад +3

    እግዝአብሐር ይሰጤልን😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrmemLbay
    @GrmemLbay 3 месяца назад

    መጋቢአድስቃለሕይወትያሠማልን እደሠወእና እደአባገብረኪዳንእደእዮብአሥርብታገኝተዋሕዶየትበደረሠችነበር

  • @Astaludejene
    @Astaludejene 8 месяцев назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችው ይባረክ❤

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 8 месяцев назад +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 месяцев назад +2

    ❤️‍🔥ነጠላ በመስቀልኛ ኣለባበሳቸውን ሳይ ድንቅ እላለሁ
    Only in Ethiopia....PROUD

  • @fitsumgetachew1087
    @fitsumgetachew1087 8 месяцев назад +3

    መጋቤ እሸቱን ማዳመጥ ጀምሬ ማቋረጥ አልችልም ዘመንዎ ይባረክ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን በአእውነቱ ድንቅ ትምህረት ነበር እድሜ ይሰጥልን በፀጋው ያቆይልን ❤❤❤🎉🎉🎉ለዚህ ያደረሰን ልዕዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አድርሰን ። የሞቱትን ሙታነ ነብሰ በአገረ ገንት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን ። አሜን(፫) ይቆየን(፫)

  • @workishetdebebe5859
    @workishetdebebe5859 8 месяцев назад +3

    ምን አይነት ትምሀርት ተሰጠ ይህ ብቻ ሳይሆን ደንቅ መመህራንም የተመሰገኑበት[ ደንቅ መመህራኖቻችንን
    የሰጠን አግዚአብሄር ይመስገን።

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 8 месяцев назад +1

    ቃልሕይወት ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታች🙏🙏🙏

  • @shegerbinda8869
    @shegerbinda8869 7 месяцев назад +2

    በእውነቱ አባታችን መጋቢሀዲስ እንደ እናንተ አይነት ደጋግ ምሁራን አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @RT-hu4pi
    @RT-hu4pi 8 месяцев назад +2

    ለእኛ የህይወትን ምግብ እንደመገቡን ለእርሰወም መድህንአለምየሕይወትን ምግብ ለዘለአለም ይመግብልን!!!!!

  • @MebrieAwoke
    @MebrieAwoke 7 месяцев назад

    መምህር እዮብ እና ለሎችንም የቤተክርስቲያን መምህራን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 6 месяцев назад

    አባታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @haregewointirunehgelan4797
    @haregewointirunehgelan4797 8 месяцев назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 8 месяцев назад +3

    የኃጢያት መርዝ ልቡ ላይ የፈለ ምናምንቴ ነዉ ድንግልነ በክፉ የሚናገር።

  • @eteneshhailemariam9845
    @eteneshhailemariam9845 8 месяцев назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DesaleShekole
    @DesaleShekole 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በረከተወት ይድረሰኝ

  • @geez2115
    @geez2115 7 месяцев назад +2

    መጋቢ ሀዲስ ጠፉኝ ያሉት ጠፍትዋቸው ሳይሆን እኛ ታሪኩን እንድንመረምር ይመስለኛል ክርስቶስ ነኝ ብሎ የመጣው ሰው ወሎ ውስጥ በንጉስ ሚካኤል ዘመነ ነበር ሀይለኛው ንጉስ ሚካኤልም እየሱስ ነኝ ያለውን ሰው አምጡልኝ አለ ይህ ሰው ብዙ ተከታይም አፍርቶ ነበር ድንቅ እኮ ነው ንጉስ ሚካኤልም በሀይለኝነቱ ይታወቅ ነበር እና ቆዳውን አስገፍፎ አንገቱን አስቀርቶ ቆዳው ውስጥ ጭድ እንዲሞላ አድርጐ በገበያ ቦታ ሰው እንዲመለከተው እንደሰቀለው ታሪክ ይናገራል ከዛ ጊዜ ጀምሮ ክርስቶስ ነኝ ብሎ የመጣ አልተገኝም በክርስቶስ የዘበተ ይህው ነው መጨረሻው አምላክ ከክፉ ይጠብቀን ምእመኖች ቅዱሳን👍🙏

  • @TesemaTadese-v2i
    @TesemaTadese-v2i 2 месяца назад

    Ewunet new lene 1aba gebire kidan 2 d/n hinok hayle 3 memhir eyob yimenu 4 megab hadis memhir eshetu nachew gin buzu memhiran alun amilake kidusan yitebikachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 8 месяцев назад +2

    Amen min gizem yemiyitegeb kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen zimare melaiktin yasemalin Amen

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 8 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እመቤታን ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @nitsuhtesema6968
    @nitsuhtesema6968 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን አባታችንን❤

  • @ShasheShashe-h8o
    @ShasheShashe-h8o 2 месяца назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @addismengistu-k6d
    @addismengistu-k6d 9 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 7 месяцев назад +1

    የሀገራችን ለበ ብሩህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን🙏

  • @TakeleHilemariyam
    @TakeleHilemariyam 3 месяца назад

    መጋቤ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AbrhaGirmay
    @AbrhaGirmay 3 месяца назад

    መምህሮቻችን ሁላቹሁም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
    እመ ብርሓን ወላድተ ኣምላክ ከለላ ትሁናቹሁ 🙏🙏🙏#

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 8 месяцев назад +2

    መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @stc6291
    @stc6291 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለባታችንቃለሒወትንያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r 3 месяца назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል