የ 13 ወር እርግዝናው ዝንጀሮ እንደሆነ ሚስት ታውቅ ነበር !! | በክብር የሚቀመመጠው ጀበና ተሰበረ!! | ክፍል 2 - አጋልጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የ 13 ወር እርግዝናው ዝንጀሮ እንድሆነ ሚስት ታውቅ ነበር !! | በክብር የሚቀመመጠው ጀበና ተሰበረ!! | ክፍል 2 - አጋልጥ
    #negusmedia #ardaplaus #habeshachewata #agelgelmedia #habmedia #nigusmedia #addischewata #EndalkTube #ድንቅልጆች #ardaplaus #ethiomeznaga #habmedia #kehlot #negus media #addisradar
    #addiskememoch
    ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
    ይከታተሉን😊
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች #ethiomeznagatv #negusmedia

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  4 месяца назад +306

    ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ደህና መጣችሁ !! ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ❤!

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 4 месяца назад +6

      እሺ አንራሳም

    • @WudeYemariyamLj
      @WudeYemariyamLj 4 месяца назад +3

      ፀበል መሄድ አለበት

    • @mekonneny30
      @mekonneny30 4 месяца назад +3

      እባክህን ወንድሜ ይህቺን እህቴን አገናኘኝ አባቷም እሷም ምትድንበት መንገድ ላወራቸው ነበር ያለውት ካናዳ ነኝ የአንተ ቴሌግራም ብትነግረኝ እባክህን

    • @user-yy8zw1ly8s
      @user-yy8zw1ly8s 4 месяца назад

      ማውራክ ንጌረ አለ ስልክ ላክልኝ እባክ ❤

    • @nunugselasie-qo2nx
      @nunugselasie-qo2nx 4 месяца назад

      ​@@awlaw66880lllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤l¡¡¡

  • @user-eg3qq1zj7q
    @user-eg3qq1zj7q 4 месяца назад +931

    የዚህ ጀበና መሰበር እንደኔ ደስስስስስ ያለዉ ካለ 👍👍👍👍

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 месяца назад +1

      👍👍

    • @munabh5858
      @munabh5858 4 месяца назад +2

      👍👍👍👍👍

    • @foryou4761
      @foryou4761 4 месяца назад +1

      Kkkkkk😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅kkk

    • @tararaya380
      @tararaya380 4 месяца назад

      👍👍👍

    • @user-rb3vv1hl7u
      @user-rb3vv1hl7u 4 месяца назад +1

      enam betam des belogale esanem besebrat teru nebera

  • @datweet895
    @datweet895 Месяц назад +44

    አንተ በእምነትህ የፀናህ ነህ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 месяца назад +785

    ጀበናውን የሰበርከው እጂ ይበረክ😂😂

    • @mail873
      @mail873 4 месяца назад

      አሜን 😅😅😅

    • @Tges872
      @Tges872 4 месяца назад +4

      አሜን 😂😂😂😂😂ዳስ ነው አልኝ 😂😂😂

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 4 месяца назад +4

      አሜን የእውነት

    • @AaBb-bv6je
      @AaBb-bv6je 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ym5vx2np2h
      @user-ym5vx2np2h 4 месяца назад +11

      ወላሂ በጣም ደሥሥሥ ነው ያለኝ ሲሰብረው

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 4 месяца назад +21

    ቢኒ በጣም አስተዋይ ባል ነህ ባሎች ሁሉ ከአንተ መልካምነትንና ቅንንነትን ይማሩ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @Abayineh
    @Abayineh 4 месяца назад +33

    እባካችሁ ይችን ልጅ የመምህር ግርማ,የቀሲስ ሄኖህ,የመምህር ተስፋዬ ትምርት እድታዳምጥ እርዷት እርግጠኛ ነኘ ትለወጣለች።እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሽ። አምላክ ለንሰሀ ሞት ያብቃሽ።

    • @MdAssan-oc1ct
      @MdAssan-oc1ct 12 дней назад

      ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @sartt9295
    @sartt9295 4 месяца назад +137

    እችን ጀበና በመሥበሩ እደት ደስ እዳለኝ እደኔ ደስ ያለው በላይክ 👍👍👍👍

    • @AtsedeYerga
      @AtsedeYerga Месяц назад +1

      Amani😂😂😂😂😅😅😅

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 20 дней назад

      እር ታድያ ከሰይጣን ጋር ጦርነት ገጠሙኮ

    • @user-rl1xe8rm2y
      @user-rl1xe8rm2y 16 часов назад

      እሰይ እኔም ደስ ብሎኛል

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c 4 месяца назад +201

    😢የኔ ጅግና ባልዋ በጣም ፈጣሪ ን የምፈራ ስው ነው❤❤❤

  • @user-cs3ks6rz6u
    @user-cs3ks6rz6u 4 месяца назад +299

    ጀበና ስስበር ደስስስስ ያለህ እረ በወላድት ኣምላክ ስም እግዚኣብሄር ይገስፅሽ ልጁ ግን በጣም ኣስተዋይ ነው😢

  • @KiyaSeni
    @KiyaSeni 8 дней назад +4

    ጀበናውን የሰበርው እጅግ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልል

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 4 месяца назад +21

    የኔ ልጅ አንተ ጥሩ ክርስቲያን ስትሆን የያገባሐት ሰየጣን አምላኪ ከነቤተሰብዋ ነች ካስደነገጠኝ አንዱ የምትወልደዉ ዠንጀሮ እንደሆነ እየነገራት አባትዋ ከአንዴም ሁለቴ ማርገዝዋ ምን አይነት ድንዛዜ ገንዘብ መዉደድ እግዚአብሔርን ያለማወቅ አምላኳ ሰይጣን የምትታ ዘዘዉ ለአባትዋ መንፈስ አንተ የቤተክርስቲያነሰ ልጅ ስንት ዘማሪ የቤተክርስቲያን ልጅ እያለ አልገባኝም እንደዚህ አይነት ትዳር መመስረትህ አሁንም ከቤተክርስቲያን ልጅ ዉጪ እንዳታገባ አደራ ፀልይ አባትዋ መንፈስ ይልክብሐል አጥበህ ፁም ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜን

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 4 месяца назад

      awo dagmegna kesua gar bfitsum menor yelebetem

    • @DinbulGo
      @DinbulGo Месяц назад +1

      የወደፊት ሂወትህን ፈጣሪ ይባርክልህ ወንድሜ

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 4 месяца назад +183

    ጀግና ባል እዳንተ አይነቱን ይስጠኝ መዳኒለም ሆይ የምር ምርጥ ባል ነህ እሳይ ጅበናውን እኳን ሰበርክው

  • @fereyerodi1515
    @fereyerodi1515 4 месяца назад +134

    ባልየው ግን መልካም ሠው ነው እንዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ ❤❤❤

    • @mariabewekat3839
      @mariabewekat3839 4 месяца назад +4

      አሜን ለመዳም ቅመሞች ይስጠን 👏

    • @Ahyumuahmahd
      @Ahyumuahmahd 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ ewuenat new wahllaehllazem Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Ameiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii ya ahllah

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 4 месяца назад +3

      አሜን.ይሠጠን🙏🙏

    • @AsiaEbrahim-nt9zm
      @AsiaEbrahim-nt9zm 4 месяца назад +1

      Ameen baliyewunima binagegnaw yamedam kimemochi lafii naber yaminaregishi

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 4 месяца назад +1

      አሜን ይስጠን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +106

    ይሄንን የጠንቁዋይ ጀበና የስበሩት እጆችህ በዳይመንድ ያሽብርቁ @ ይባረኩ እልልልልልል እስይ እንኩዋን ስብር አለ ... ጠንቁዋዬችንም እንደዚህ በስባበራችው ::
    🥹🥹🥹🥹🥹

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 14 дней назад +5

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ስንት አይነት ነገር አለ እግዚአብሔር ከእንደነዚህ አይነት ስዎች ይጠብቀን።

  • @saraadafire-uc6fz
    @saraadafire-uc6fz 4 месяца назад +17

    በድግምት ሀብት ከሚከማች ንፁህ ድህነት ይሻላል እህቴ የዚህ አለም ኑሮ ከንቱ ነው የማያልፈውን አለም ብትሺ ይሻላል ሀብት ንብረት ተከትሎሽ አይሄድም ንሰሃ ግብተሽ የእግዚአብሔርን ልጅነት ተቀበይ::

    • @user-oc3oo6tu3k
      @user-oc3oo6tu3k 17 дней назад

      Ewnat new yhan yawedka yetward menfesen ferta yamtamlkew balewan kerstose ba moges yetbekew

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 месяца назад +86

    እንኳን ሠበርከው ጀበናውን
    ንጉስ ሠላምክ ይብዛ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 4 месяца назад +53

    ምርጥ ባል ነክ ወላሂ ያአላህ ከሺርክ አሏህ ይጠብቀን ያርቢ

  • @user-sg5nz6et5q
    @user-sg5nz6et5q 4 месяца назад +35

    አቤት የልጁ ትግስት ምርጥ ባል👍👍👍

  • @TesfaneshEwnetu
    @TesfaneshEwnetu 4 месяца назад +10

    ወይ ቀርህባት ሁሉን ነገር ነው ያጣችው እግዚአብሔር ይመልሳት ከነቤተሰቦቿ ላንተም የተባረከችዉን ሚስት ይስጥህ ❤❤❤

  • @RosesCafeRestaurantCateringRos
    @RosesCafeRestaurantCateringRos 4 месяца назад +4

    Wow, I am so proud of Benyam, you are one of the Orthodox Tewahedo faith's strong followers. I grew up in a smaller situation but I never lay down my Orthodox Tewahedo Christianity and still, I am proud Orthodox Tewahedoian
    Brave Brave, Benyam you will be fine without her and her evil worship fellowship. The Devil has no power over us we have to be strong and keep fighting his temptation. Prayer prayer prayer 🙏 🙌 ❤️ ♥️ 😌
    Benyam you are a hero for the Orthodox Tewahedo Church.

  • @user-fn1tc3ib5w
    @user-fn1tc3ib5w 4 месяца назад +86

    ጀበናውን ስሰብረው እንደት ደስ እንዳለን 🤣💪🙏

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 4 месяца назад +96

    እግዚኦ ማህርነ ይህን ኮሚንት የምታነብ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃቺሁ

    • @zebibtefera2401
      @zebibtefera2401 4 месяца назад +1

      MEHERESHAWEN ASAYEN EWNETNEW WEYES DERAMA KALHONE HOSPETAL HONO ENDENAYEW EFELEGALEHU ABATUA YEDABELOSE ALEKANEW ESUAM DABELOSENAT ABETU FERARY

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-jg6ff8sn9k
      @user-jg6ff8sn9k 4 месяца назад

      Ameen

    • @Lemlem1305
      @Lemlem1305 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @susu21250
      @susu21250 4 месяца назад

      አሜን 🤲

  • @user-tp8es1hx9q
    @user-tp8es1hx9q 4 месяца назад +39

    ቢኒያም በጣም ትሁት ሰው ነው ፈጣሪ ደሞ ላንተ ያዘጋጀልክ ነገር አለ በእርግጠኝነት ነው የምነግርክ ወንድሜ አይዞክ

  • @ZekuriBirihenu
    @ZekuriBirihenu 8 дней назад +1

    አንቴ ልጂ ምን አይነት በተሰብ ነው ያሳደገህ ለትዳሩ ታማኝ ለሃይማኖቱ ታማኝ ትክክለኛ የተዋህዶ እምነት በተግባር ባንተ የምገለፂ ጀግና የተዋህዶ ልጂ ገታ እሰከመጨረሻው በሰጋም በነብስህም ከምያሰናክልህ ነገር ይጠብቅህ ከባለበትህ በተሰብ በርትተህ እየፀለይክ እራስህን ጠብቅ ጠባቅ መላክ አይለይህ ዘመንህ ሁሉ ይበረክ አሜን

  • @user-xx7xm7ov7u
    @user-xx7xm7ov7u 4 месяца назад +16

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @ZetseatAweke29
      @ZetseatAweke29 7 дней назад +1

      Amen🙌ewnet new lebereket hunu🙌🙏🙏🙏

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o 4 месяца назад +115

    ማነዉ እደኔ በጉጉት የጠበቀ
    ፀብል ሂጀ እህቴ😢😢

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 4 месяца назад

      🙄🙄🙄🙄😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹🙏😭🙏🙏🙏

    • @faiali3151
      @faiali3151 4 месяца назад

      Eneeeee

    • @user-jg6ff8sn9k
      @user-jg6ff8sn9k 4 месяца назад

      yee min stebel amlekachew dabelos new

    • @Bookmida
      @Bookmida 4 месяца назад

      ​@@user-jg6ff8sn9ksew amelaku egizabehare new dabelose demo ye sew lijochne asasach new sebele betekeme nesiha betegeba egizabehare demo yekerebaye amelake new ::

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 4 месяца назад +41

    አባትየው በጣም እራስ ወዳድ ናቸው ከልጃቸው አልፈው ለባለቤትዋ የተረፉ ክፉ ሰው ናቸው።ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምህ።

  • @Misgana_jenbere
    @Misgana_jenbere 4 месяца назад +53

    እሰይ ባልየው ጀበናዉን ስትሰብረው የተሰማኝ ደስታ😂😂😂

    • @EeEe-gf8nt
      @EeEe-gf8nt 4 месяца назад +3

      ደስ ሲል አነኮተው😂😂😂😂

    • @berobero3434
      @berobero3434 4 месяца назад +3

      በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ

    • @user-xj8zm1if6n
      @user-xj8zm1if6n 4 месяца назад

      በጣም ለቃቅም ፀበል አረጉ በጣል ነበር

  • @almazdemoz750
    @almazdemoz750 4 месяца назад +7

    ወይ ወንድሜ በጣም አስተዋይ ቅን ሰው ነህ ከሃይማኖት የሚበልጥ የለም ጸሎት አድርግ😂 እማ ፍቅር ከጎንህ ናት ያስታውቃል አንደበትህ

  • @Aster-z8t
    @Aster-z8t День назад

    እንኳን ሰበርክ አንተም ነፃ ወጣህ ሁለተኛ እንዳትመለስ ወደሷ አውቃ እጇ አስገብታህ ሌላ ባእድ አምልኮ ትቀጥላለች ከእግዚአብሔር ጋር እዳትጣላ የኔ አባት

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 4 месяца назад +71

    ትክክለኛ ኮርቶዶክስ ስትሆን አባቴ ☝️እሰይ እንኳን ሰበርከው ጀግና 💪💪💪 እዴት ደስ እዳለኝ በእውነት 👍

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @atranos2198
      @atranos2198 4 месяца назад

      በጎጃም ጠንቃዮችና ደብተራዎች የምትመራ ኦርቶዶክስ ኢትዮፕያ ።

    • @sikosilo5368
      @sikosilo5368 4 месяца назад

      😂😂,በጣ ም,,

    • @sikosilo5368
      @sikosilo5368 4 месяца назад +4

      እኛ የየሱስ ክርስቶስ ልጆች ነን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @user-uj9bh5iw3b
    @user-uj9bh5iw3b 4 месяца назад +37

    ጀበናውን ስሰብረው እንደት ደስ እንዳለኘ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😱😱😱

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 4 месяца назад +51

    በእውነት ጠንካራ ነህ የመንፈስ ጥንካሪህ አውጥቱሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ አንተን የመሰለ ባል አግኘታ እንደዚህ የሀገሬ ጉድ አያልቅም ልብ ይስጣት

  • @user-sg1gn1ld9r
    @user-sg1gn1ld9r 4 месяца назад +3

    ባልየው ግን ጀግናነው ታግሷታል ትግስቱ ደስሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ej 4 месяца назад +20

    ባልይዬው ያለህ እምነት ጠንካራነው አሁንም እምነት ይጨምረልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 4 месяца назад +98

    ምነዉ የፈጠረንን ፈጣሪ እንደዚህ በናምነዉ😭😭😭 አቤቱ ፈጣሪ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 🤲🤲🤲

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c 4 месяца назад +21

    ወይኔ ስታሳዝን አምላኳ ተሰበረባት 😂😂😂 እጅህ ይባረክ ወንድሜ ከዚ ቆሻሻ ስራ ወጥታ ንሰሀ ካልገባች እዛው ጠንቋይ አባቷ ጋር ላካት ።

  • @FikeraNegatu
    @FikeraNegatu 4 месяца назад +3

    ቢኒ ታሪክእን በጥሞና ስምቻለሁ እየሱስጠብቆአል ጌታ ነጻ እነዲያወጣት ፀልይላት ተባረክ

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b День назад

    ይሄ አባት ሣሆን ሤጣን ነው አፈር ይብላ ባሏ ግን ቃላት ያጥረኛል አነጋገሩ በጣም ትክክል ነው

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 месяца назад +56

    የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤👍👍👍

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 4 месяца назад +16

    እንኳን ሰበርከው የኔ ጀግና አተ የቤተክርስቲያን ሰው ነህ ላተ የምታሰፈልግህ ሚሰት ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ሴት ነው እግዚአብሔር አትርፎሀል ወድሜ😢😢😢😢

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 4 месяца назад +16

    የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ በቅድሚያ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ በመቀጠል በልበ ቅንነት ትዳሩን ሲመራ ለነበረው ባለቤቷ ታላቅ ምስጋና ይገባዋል ይሄ በቀላል የሚታይ ነገር አይደለም ብዙዎች በቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ህይወታቸው ምስቅልቅል ያለባቸው አሉ እኔ በቅርብ የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው ከእነ ሀጥያታችን የሚወደን አምላክ እያለን ለሸክላ ጀበና እንደዚህ ማልቀስ ባለማወቋ ነው እሷንም ቤተሰቧንም ለንሰሀ ያብቃቸው ባለቤቷ የምታምነው አምላክ ጠብቆኅሀል የእመቤቴ ወዳጅ ነህ ደስ ይላል ብትችል ያሳለፍከው ነገር ከባድ ነው ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ ለባለቤትህም ከልብ ይቅርታ አድርግላት ፀሎት አድርግላት ባለማወቋ ነው ባለችበት ሰላም እንዲኖራት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 4 месяца назад +4

    መደሀኒአለም አምላክ አንቺንም አባትሽንም አፈር ያስበላችሁ የሰይጣን ተገዢዎች

  • @user-ot8sf5vf4b
    @user-ot8sf5vf4b 2 дня назад

    ጀበና መሰበር በጣም ደሰ ይላላ እግዞኦ ማሓረና ምን አይነት ኣባት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kw3tg5pw3f
    @user-kw3tg5pw3f 4 месяца назад +18

    አችን ጂጆሮ እያስወለደ ይሄ አባት ሳይሆን እበት ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይባላቸው አች በጊ ተመለሽ😢😢😢😢 ባለቤትሽ አደኛ ምርጥ የተዋህዶ ልጂ

    • @user-op3su7vo7y
      @user-op3su7vo7y 20 дней назад

      እበትማ ጥቅም አለው ይህ ሰይጣን ነው አባትየው

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 4 месяца назад +33

    ግን ይህን መተት አላህ ያጥፍልን ያረቢ ሀገራቺን ሰላሙን ይመልስን ያረቢ

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 4 месяца назад +20

    በዚህ ዘመን እደዚህ ጀግና ባል አለ እዴ ያስብላል የእውነት በጣም ደስስስስስ ሚል ሰው ነው የልብህን አልቶ መልካሙን ይግጠህ
    ለትዳር ያለህ አመለካከት ያስቀናልልል❤❤❤

  • @BelaToo
    @BelaToo 3 дня назад

    ማሪምን ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ላንተ ያላትን ጥሩ የህይወት አጋር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @EjigayehuGirma
    @EjigayehuGirma 27 дней назад +3

    ከምድሬ ኢትዮጵያ መተተኛ በኢየሱስ ስም ይጥፋ። “መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት።”
    - ዘጸአት 22፥18
    ዘዳግም 18
    ¹¹ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
    ¹² ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።
    ከምድሬ ላይ በኢየሱስ ስም ይጥፉ።

  • @user-db5sw8rx4t
    @user-db5sw8rx4t 4 месяца назад +28

    አቦ ሰውየው አነጋገሩ እምነቱ ደስስ ሲል ከነዝ ቤተሰቦች እራስህን አግል ይቅርብህ

  • @sarasarha7302
    @sarasarha7302 4 месяца назад +32

    ፈጣሪ ሆይ😭😭😭😭😭ከክፉኡ ነገር ጥብቀን ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 месяца назад +20

    እኔ የምለዉ ነገር ጠፍቶብኛል ይህን ላደረጉት እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ የስንት ሂወት ተበላሽቷል እዉነት የልጁ ሂወት ያላሰሰበዉ የሌላዉማ ለመገመት አያዳግትም ወንድማችንም ቢኒ ላደረከዉ ከልብ እናመስግናለን እናታችን ማርያም ትጠብቅህ ሁላችሁም እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉

  • @ፍቅርየ
    @ፍቅርየ 23 дня назад +1

    እረ ወድ አለበየቦታው ያረብ ለኛም ለመዳምቅመሞች እዳተአይነቱን ትግስተኛይስጠን

  • @user-vs6jx8fh5l
    @user-vs6jx8fh5l 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከበአድ አምልኮ እራቅ የኔ ወንድም እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ ህ

  • @brteHa
    @brteHa 4 месяца назад +23

    ጉድ በል ሰው እደት ባጋንት ያምናል እሰይ እንኳን ተከሰከሰ ጣወት👍👍

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 4 месяца назад +19

    በጣም አስተዋይና ብርቱ ጠንካራ ሐይማኖት ያለህ ልጅ ነህ ስለሆነምለምንም የማይሆን ጣኦት አምላኪ ሴት ጋር በድጋሜ አብረህ መኖር የለብህም እግዚአብሔር ለአንተ ያዘጋጀልህን ጥሩ ትዳር ይስጥህ ተመልሰህ መግባት የለብህም ፣እዛው ጀብና እምላኪ ታግባ ፣፣፣፣እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በዕምነትህ ፅና

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 4 месяца назад +18

    በጣም ምርጥ ባል ነው አጉል እምነትሺን ገደል ጣይ❤❤❤

  • @BirtukanDeginet
    @BirtukanDeginet 2 дня назад

    ቢኒ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ደርሶልሃ ል

  • @fernusgabrae4946
    @fernusgabrae4946 4 месяца назад +1

    ባልየዉን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ማሪያምን ፈሪሐ እግዚ አብሔር ያለዉ ምርጥ ወንድ እግዚ አብሔር እንዳንተ ፊሪሐ እግዚ አብሔር ያላትን ይስጠህ ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ነገ የተሻለ ህይወት ይሰጥካል ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 4 месяца назад +8

    ጠንቋይ ልቦና ይስጥሽ
    ቢኒያም አንተ በፈጣሪ የምታምን ጄግና ነህ በርታ እንደዚህ አይነቶቹን ማጋለጥ ነው

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 4 месяца назад +27

    ኑጉስ ሚዳ 50 ስላጋባህ ዴስ ብሎኛል ስሌላው አላህ ይሁነን

  • @user-yd3bz5lg5d
    @user-yd3bz5lg5d 4 месяца назад +7

    ጎበዝ ወንድሜ እንኳንም ሰበርከው አምላክ እየሱስ ክርስቶስ እንጂ ጀበና አይደለም ተባረክ እግዛብሔር የጠብቅክ

  • @zabiba-wv6eb
    @zabiba-wv6eb День назад

    አኡዙብላሂ ምነሼይጣነ ሮጅም የሴጣን
    ዎደጅ ነቹ አንችና ቤታሳቦችሽ
    ከንደዝ አይነት ነገር { አላህ }ይጣብቃን

  • @Fanayetube
    @Fanayetube 5 дней назад

    ውይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ፈጣሪ ያበርታህ ጀግናው❤❤❤ በምን ቃል ትገለፃለህ

  • @welde-maryamshibabaw2048
    @welde-maryamshibabaw2048 4 месяца назад +9

    ወንድሜ ቢኒ ምንም አልሆንም አትበል። የመናፍስት አሰራር ካላወቅኸው ከባድ ነዉ። ሲጀመር ከሷ ጋ ያነናኘህ የሆነ ነገር ለመኖሩ አያጠራጥርም። የኑሯችሁ መመቻቸትም እሱ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በደንብ ጠበል መጠመቅ ይኖርባሃል። ምክንያቱም የተዋረስኸዉ ነገር ስላለ እና ስላዋረድኸዉ ሊፈታተንህ ይችላል። እግዚአብሔር ይሁንህ።

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k 4 месяца назад +9

    የአመንከው አምላክ ከክፉ ዛቻ ይጠብቅህ ወንድሜ አንተ ጸበልህን እየተፀበልክ ኑር
    ለሷም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላትና ወደ ንስሀ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳት
    ጀበናው ሲሰበር እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад +70

    ምነው ጭንቅላቷላይ በሰበርከው ጌታ የፈጠረን እያለ ለእኛ የተሠቀለው እንዴት በጀበና ይሔንን ያሕል አምልኮት 💔💔💔ያማል ወዴት እየሔድን ነው

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 4 месяца назад +1

      ወንጌል ካልገባሽ እንዲ ነው

    • @kiyakiyasanyihacee1118
      @kiyakiyasanyihacee1118 4 месяца назад

      Betam ewunet yasbilal

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 4 месяца назад

      Enezeh awureewoch buzu hizb ateftewal Abateyewu teyizo biteyeq teru newu

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 4 месяца назад

      እኔም ብይ ነበረ ጌታን😂😂

    • @user-ee7cb5qn2o
      @user-ee7cb5qn2o 4 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @TUBE-od9ye
    @TUBE-od9ye 7 дней назад

    ጀግና ጠንካራ ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏👌

  • @Robaketema
    @Robaketema 2 дня назад

    እግዝያቤሔር አንተ ይጠብቅ በእውነት ይከብዳል

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 4 месяца назад +7

    እንደአንተ የመሰለ ባል እኔ ባገኝ እረጉድ ነዉ አባትዋ በጣም ጎዳት ልጅትዋም ምስከን ናት ብልጥ አይደለችም አንተግን የዘመናችን ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏❤️

  • @wubiyeabebe4298
    @wubiyeabebe4298 4 месяца назад +19

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ደስ ነው ያለኝ ጀበናው ሲሰበር

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 4 месяца назад +17

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ ለዳቢሎስ ግብር ብላ ሁለት ፅንስ ለግብር በስመ ስላሴ መድሜ አይዞክ አተ እግዚአብሔር አንቅቶካል ይሔ ጅብ አባትሽ እራስ ወዳድ ነው ስሞቺም እኮ ነብስሽ ሲኦል ነው ምትገባው ወድሜ እባክክ መምህር ተስፋዬ አበራን አግኘው መፍትሔ ታገኛለክ ይሔ ን አማክረው ግባና ስሙን ፅፈክ ገጠመኙን አድምጥ አንተ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፅክ 😢😢😢 ሰላሴ ይርዱክ ወድሜ

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 3 дня назад

    ጀግና የምታምነው ይጠብቅህ አብራህ ብትኖርም መልሳ ማረጎ አይቀርም ፍታት

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k 4 месяца назад +17

    የኔ መልኣክ👌ጀበና ዝሰበርካዮ ኢድኻ ይባረኽ🙏🙏🇻🇳🇻🇳😂😂😂😘😘😘

    • @user-eb2rf2nd4k
      @user-eb2rf2nd4k 4 месяца назад

      ክክክክ አይኮነንዶ ንዓኺ ንባዕለይ ኳ አይሓዝኩን🙈😂😂😂

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 месяца назад +15

    ለሀውለወላቅወተኢላቢላህ ህስቢንአላህ ወኔእመልወኪል አላህየ አተየሰማይ የምድሩ የአለማቱጌታ ሆይ ከመጥፎው ሁሉ በአተ እንጠበቃለን ያረብ

  • @otteralshehri07
    @otteralshehri07 4 месяца назад +1

    ጀበናውን የሰበርከው እጂ ይበረክ ማርያም እናቴ እ😢😢😢

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 16 дней назад

    እሰይ ዘር ይዉጣልህ እጅህ ይባረክ ኮተታም ዝንጀሮ ትወልጃለሽ ስትባል ያልቆጫት ያልደነገጠች ምንም ያልመሰላት ስለተነገራት ነዉ ባልየዉ ስለማያዉቅ ተጨነቀ

  • @user-go3uw9nl1x
    @user-go3uw9nl1x 4 месяца назад +9

    ጀገና ያኔ በለማህተብ❤❤❤❤. እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @user-tr3jl8hx7r
    @user-tr3jl8hx7r 4 месяца назад +15

    ህይወት ለሰው ሀብት አይደለም ዝጀሮ እስከ መወለድ እግዞኦ

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 4 месяца назад +5

    ባለቤቷ ግን በጣም ትግስተኝ ነው እንደዚህ አይነት ታጋሾችን ያብዛልን በርታ አሁንም እንደዚህ በትግስት ትዳርህን አስተካክል አትለየዬ በርታ ወንድሜ ወደቤትክርስቲያን አቅርባት እላለሁ ወንድሜ መልካሙን ሁሉ እንመኝላችኃለሁ

  • @hana.6956
    @hana.6956 4 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታ አድነን ይሔ አባት ሳይሆን ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ይታደጋችሁ። ከማይረባ ከሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ያድነን።

  • @tigest8691
    @tigest8691 6 дней назад

    ቢኒያም ጎበዝ ነህ ይህ ሁሉ ትገስት 👍👍🙌

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt 4 месяца назад +13

    አንተማ የኔ ባል መሆን ነበረብህ የተባረክ ነህ

  • @user-ex1xx7fc9k
    @user-ex1xx7fc9k 4 месяца назад +32

    ጎበዝ ደግ ከሰከስከው

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 4 месяца назад +27

    የመዳም ቅመሞች የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣችሁ

  • @HanaMariam1129
    @HanaMariam1129 8 дней назад

    እምነትክ አድኖካል! ወንድሜ አውንም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅክ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад

    እውነት የልጁ አስተሳሰብ እና አመለካከት ከአቅሜ በላይ ነው የሆነብኝ ለቤተሰቡ አይደለም ለትዳሩ ያለው አመለካከት ዋው።እሷ ግን ቆይ ፈጣሪ ያልባረከው ሀብት የሚያዋጣት ይመስላታል ይሄንን ግን ማወቅ አለባት እንደዚህ አይነት ባል በትለምን እንኳን አታገኝም።

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 месяца назад +10

    ጀበናው ሲሰበር ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደግሞ ለቃቅማ አስተካክለዋለሁ ወይኔ ጀበናየ አላለችም ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aynadisyenealem7152
      @aynadisyenealem7152 4 месяца назад +1

      እልልል

    • @LovelyAgilityPuppy-it8oy
      @LovelyAgilityPuppy-it8oy 4 месяца назад +2

      ፈጣሪ የልብሽን መርዝነት አይቶ አውሬ አስረገዘሽ ባልዮውን ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞ ፀበል ተጠመቅ እሽ

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 4 месяца назад

      @@Tigst-dt2yz 😂😂😂

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 4 месяца назад

      @@aynadisyenealem7152 😘😘🙏

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 4 месяца назад +10

    ንጉስሚ ደየ የሚወድ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rz7ow2oy7t
    @user-rz7ow2oy7t 4 месяца назад +7

    ወንድሜ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ በጣም ጥሩ ወንድ ነህ መድሃኒት ሃይማኖተኛ እንዳንተ አይማኖተኛ ሴት

  • @BeyuSeifu
    @BeyuSeifu 4 месяца назад +1

    ሰይጣን እአባትዋን ስለምታምን ትዳር የምትሆን አይመስለኝም አባቶም ሰላም አይሰጥምእኔና ታሪኩን ያወቁ በጣም አዝነናል አንተን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ የድንግል ልጅ

  • @Pretty.12-m5
    @Pretty.12-m5 3 дня назад +1

    ኢየሱስን ተከተል መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ እውነት ኢየሱስ ብቻ ነዉ

  • @user-kj8hw1jn7w
    @user-kj8hw1jn7w 4 месяца назад +12

    ብንያም እግዚአብሔር ካቴ ጋራ ይሄን የምር ከልበይ ደስ ብለናል ፈጣር የምኣምን ራሱ ይጠብቅን ለህላቺን ብንየ ከሰይጣን መንሮ ይቅርብህ ራስህ ጠብቅ 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @lovetigray7773
    @lovetigray7773 4 месяца назад +8

    ወይ ታሪክ በጀበና ሃብቲ ይገኛልዴ😂😂😂 እረ ተዉ የሃገሬ ልጆች ከባእድ ኣምልኮ ተቆጠቡ

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 4 месяца назад +1

      አፍር ይብሉና የሠውን በመተት እየወሰዱ ለራሣቸው እያረጉ ዝጀሮ እሰከመውለድ ያደረሳት😢😢😢

  • @rreema6586
    @rreema6586 4 месяца назад +6

    ባልዩዉ አላህ ይጠብቅህ ንጉስአላህይጠብቅህ❤❤ አላህቀልብይስጣት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SareSare-pe8xx
    @SareSare-pe8xx 27 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ግን አለማወቅ ነው ወንድሜ ተረዳትየሰውልጅ ባለማወቅ ብዙ ነገር ያረጋል ክርስቲያን መቸም ተስፋ አይቆርጥም እሷንም ቤተሰቦቻንም ወደ ንሰሀ እንዲመለሱ የተቻለህን ያክል ምክር እግዚአብሔር ይርዳህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዚአብሔር ታምር ባንተላይ ሊሰራ ፈልጎ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም በጣም ያሳዝናል የሴጣን ተንኮሉ በላያችን ይሄን ያህል መሰልጠኑ

  • @raheltekelhaymanot-7307
    @raheltekelhaymanot-7307 День назад

    የእመቤቴን ስሟን ጠርቶ ያፈረ ማንም የለም አይዞ ወንድሜ ምንም አትሆንም አመቤቴ ትጠብቅ

  • @christinachebly1779
    @christinachebly1779 4 месяца назад +9

    👍👍👍👍👍 እንኳን ሰበርከው

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 месяца назад +18

    በሰይጣን ከሚመጣ ሀብት በልኡል እግዚአብሔር ቤቱስጥ ኖሮ ድህነት ይሻላል ልኡል እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ ንሰሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ አባትሽንም ፀበል ውሰጃቸው

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq 4 месяца назад +2

      በጣም😢😢😢😢 ከእግዚአብሔር የመጣ ሁሉም በረከት አለው😢😢😢