ያልተጠበቀው መጨረሻ !!...| Arada Plus | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

Комментарии • 2 тыс.

  • @gojotubee
    @gojotubee  Месяц назад +211

    ነገሮችን በዘዴ እያረግን ነው መጀመርያ መተቱ እንዲነሳለት እያረግን ነው ውድ ቤተሰቦች

    • @sewasew1621
      @sewasew1621 Месяц назад +13

      ስውሯ ማሪያም ውሰዱት

    • @user-ip8pc6dz9p
      @user-ip8pc6dz9p Месяц назад +20

      ጠንቋይ ይጨምራን እጅ አያነሳም እባክህ ወድማችን ፀበል ብቻ ብቻ ነው መፍትሄው አነሳለሁ ብሎ ሌላ መናፍስት ነው እሚልክበት ስለዚህ ፀበል እባካችሁ የደረሰበት ነው እሚያቀው😢

    • @mengistabebaw311
      @mengistabebaw311 Месяц назад

      መተት ለጊዜው ቢመስለንም መተተት ጠንቋይ አያነሳም....መንፈሱ ከውስጡ አይወጣም።
      ጎበዝ ለምንድን ነው የምንሰጠውን ሀሳብ /comment/ ለመቀበል ቦታ ማሰጡት? ያለጸበልና መንፈሳዊ ጦርነት መተትን ጠንቋይ አያነሳም...መንፈሱ ጋር deal አድርገው እዛው ልጁ ውስጥ እያለ የተሻለው ቢመስልም ቀን ጠብቆ የሆነ አደጋ ማድረሱ አይቀሮም።
      ጋዜጠኛው ተጠንቀቅ...ጸበል ሁሌም ተጠመቅደ
      በተረፈ ልጁን ከጸበል አትለዩት። ባለፈውም ሀሳብ ሰጠን ነበርደ
      The only solution is stay at ጸበል፣ጸበል ጸበል

    • @AmenHeilay
      @AmenHeilay Месяц назад +4

      እግዚያብሄር ይስጥህ ለሳም ልቦና ይስጣት አቤት የሰውልጅ ክፍቱ

    • @MekdesEshetu-to7jy
      @MekdesEshetu-to7jy Месяц назад +10

      ምህረት ያለዉ ከፈጣሪ ብቻ ነዉ😡 የምን አስፈቺ ማለት ነዉ መዳኛዉ መዳንያለም ብቻ ነዉ❤እባክ ፀበል ብቻ ዉሰዱት ይድናል ፀበል ፀበል የማይሆን መዳኒት አምታ ልጁ እዳይጎዳ ለህይወቱ አላፊነት ማነዉ ሚወስደዉ ?አትመኗት

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад +100

    ጎደኛው የልብ ጎደኛ ነው ተባረክ ደግ አደረካት ሲያሳት ነው ይች ሰይጣን የህግ ትቅረብ እና ዋጋዋን ታግኝ

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 Месяц назад +259

    ወንደ ላጤዎች ተማሩበት የምትሉ በላይክ ግለፁ

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q Месяц назад

      ድራማ ነው እኮ

    • @FasilNiguse
      @FasilNiguse Месяц назад

      ኧረ የምን ዲራማ ነው ህይወት ነው እኮ

    • @muhammedabuhamza2971
      @muhammedabuhamza2971 27 дней назад

      በእምነቱ ጠንካራ😂😂😂ዝሙት እያጨማለቀ? ወይ ጉድ!!

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +109

    ምርጥ ጎደኛ ማለት ይህ ነው ይችን ሴት ተጠንቀቁ ስታስጠላ አሁንም ባጠገቡ እንዳትደርስትገለዋለችጠንቋዩንም ለህግ አቅርቡትየስንት ስው ህዝብ አጥፍቷል አረመኔ አይገልፆትም

    • @HERMELA3
      @HERMELA3 Месяц назад +2

      ያስመጣትም ጓደኛው እኮ ነው መዘዘኛ ናቸው😢😢

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 Месяц назад +2

      እሱምጠቆይም መቆረጥአለባቸው
      የቺሊላም ወዱቺን የምታጠፈነቺ እስካሁን ሰትውድለክፈለቺ ውዱቹም ስትሴት አስለክፈዋል መገደል አለባት

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Месяц назад +33

    ይችን ዱርዬማ ጨካኝ ልክ አስገቧት የዚህን ወጣት ህይወት በበሽታ አስይዛው አሁን ደግሞ አኮላሽታና ሽባ አድርጋውማ ባፋጣኝ ታስፈታና ወደ ቂሊንጦ ትውረድ የምትሉ በላይክ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +21

    የኢትዮጵያ ችግሮች መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሐ እንግባ!

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Месяц назад +61

    ልጅቷ ለህግ መቅረብ አለባት ምክንያቱም ውጪ ከሆነች የብዙ ሰው ህይወት ታበላሻለች

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 Месяц назад

      betekekl tadergalch bzu ame tasera teketeta le lelam temhert yhonal

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 Месяц назад +80

    መተ ት አስደረጊዋን ብቻ ሳይሆን ትልቅ ቅጣት የሚገባው መተ ት አድራጊውን ጠንቋይን ነው ነገም ሌሎችምንም እንደዝህ በመተ ት እያበላሹ መኖር የለበትም

    • @Rut-cu8kk
      @Rut-cu8kk Месяц назад +3

      እሱን እግዚአብሔር ነው የሚቀጣው መንግስት ካልክ መንግስት እራሱ በጠቋይና በደብተራ ነው ሀገረ ሚመራው
      ሲቀጥል ሰዎች ሄዱበት እጅ እሱ አልመጣባቸው

    • @sofiamiftah3003
      @sofiamiftah3003 Месяц назад +1

      ,endatelqat echi seyetan nat endatetefa

    • @almazakalu
      @almazakalu Месяц назад

      አርጉም ሴት ናት ሰውን እሄንን ሁሉ የመታደርጊው ቆሻሻ ነሽ እግዚአብሔር የጅሽን ይስጥሽ አንቺ ጠንቋይ በምን ቀን ገጠመችህ? የሴጣን ቁራጭ ናት መጰጰት አንኳን አታቅም እንደወጣሽ ያስቀርሽ።

    • @almazakalu
      @almazakalu Месяц назад

      ለሰው ሳትሳሺ ለሥራ ትሳሻለሽ አንቺ ባለጌ ቆሻሻ ሸሌ አይደለሽ ብር ነው የምትፈልጊው ጨካኝ ነሽ ከየታባትሽ ነው የተፈጠርሽው አንቺ ጠንቋይ ለራስሽው ያድርግልሽ

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 Месяц назад +70

    👉 “የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤ ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።” (ምሳሌ 15፥3)

    • @user-ck6oj4eu9b
      @user-ck6oj4eu9b Месяц назад +1

      በትክክል

    • @BerhanTasamh
      @BerhanTasamh Месяц назад +1

      Awo ye enati esu yelayi

    • @tigistabebe6591
      @tigistabebe6591 Месяц назад +2

      እችህ ሰይጣን ፣ዳቢሎስ ናት
      እቺህ በቁጥጥር ስር መዋልብአለባት ፣ዉንጀለኛ ነች መታሰር አለባት

    • @tigistabebe6591
      @tigistabebe6591 Месяц назад +1

      እግዚያብሔር የእጅሽን ይስጥሽ ደግሞ ይሰጥሻል ።

    • @tigistabebe6591
      @tigistabebe6591 Месяц назад +1

      እቺ የሰው መጨረሻ በቁጥጥር ስር መዋል አለባት

  • @MeskeremZeray
    @MeskeremZeray Месяц назад +14

    መተቱ የሚረክሰዉ በእግዚአብሔር ሀይል ብቻ ነው ይመን ንስሀ ይግባ ይጠመቅ ቅዱስ ቁርባን ይቀበል ይድናል

    • @tsigemengistu8006
      @tsigemengistu8006 Месяц назад +1

      በትክክል ።ጠንቋዩ አሁንም ሌላ ነገር ነው የሚያመጣበት።

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 12 дней назад

      እውነት ነው የሚድነው በፀበል ነው ደጋግሞ ይጠመቅ።

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd Месяц назад +7

    ፀበል ዉሰደው ሚክየ እባክህ ጠንቃይ ምን ያቃል እንኩሶች መፍታት ኣይችሉም ፀበል ነው መድሃኒት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🥺

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp Месяц назад +107

    ይችን እማ በህግ መታሰር. አለባት😢😢

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Месяц назад +3

      ምን ሕገ አለ ኢትዮጵያ ወሰጥ

    • @user-bo1pg3bj8f
      @user-bo1pg3bj8f Месяц назад

      😢😢😢😢😢​@@muluayel-8387

    • @user-dy8lu9oi3x
      @user-dy8lu9oi3x Месяц назад

      ከሌለ መግደል ወይነም ማሰቃየት ይች ደነዝ​@@muluayel-8387

    • @Mr-fb226
      @Mr-fb226 Месяц назад +2

      ይችንመግደልነበር በቁሙገደለችው ምንእይነቷልክስክስነች ይች ወደፊትምአትታመን ፎቶዋይለቀቅ

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Месяц назад +2

      መግደል ነው እንጅ የምን መታሠር በፈጣሪ 😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Месяц назад +37

    ይህቺ ከሰው የተፈጠረች አይደለችም አውሬ ናት መዳኒት ያርገውም ጠንቋይ ተበየው ደሪባ ፈጣሪ አምላክ ፍርዱኑ ይሰጠናል ።
    ፈጣሪ አምላክ ሕዝቡን በመተት እያለቀ ነው አቤቱ በቃ በለ እንደዚህ የሰይጣን ድርጊቶች የፈፀሙትን አውሬዎች ፍርዱን ሰጣቸው ።

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад +26

    ኤች አይቢው ንስሀ ገብቶ ጸበል ያድነዋን የሆነች መምህርት ድና ስትመሰክር አይቸ አለሁ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ማዳን ይችላል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +6

    የሰው ቆዳ የለበሰች አውሬ ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ ደሞ አጋንንት ባጋንንት አይለቅም ለመጨመር ነው የፈገችው በጭራሽ እሷ ያለችበት ጠንቋይ ጋ እንዳይሔድ መዳን በመድሀኒያለም ፀበል ይጠመቅ ይድናል እሷን ግን አሳስሯት ሌላ ሰው ትጎዳለች አውሬ ናት ሚኪና ጓደኛው በርቱ ፈጣሪ ይክፈላችሁ❤❤❤

  • @ameleagedew2437
    @ameleagedew2437 Месяц назад +6

    ለነገ ብላችሁ እንዴት ትሸኟታላችሁ ብትጠፋሥ ይቺ ሤት እኮ የመኖር አላማ የላትም ጓደኛው ግን ከጓደኛ በላይ ወንድም ነህ በጣም ጎበዝ ዘመኑን የምታሥመሠግን ነህ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Месяц назад +47

    ፀበል ውሰዱት የሰው እጅ ን የሚያረክስ ፀበል ፀበል ነው ይሒድ.አቡነ ነራ አዲስ አባ ውስጥ አለ ኤድሱንም ይድናል ሑሉም አደ አደራ😢

    • @ASTERyoutube3945
      @ASTERyoutube3945 Месяц назад

      😢😢

    • @MeriMeri-hd9nt
      @MeriMeri-hd9nt Месяц назад

      ምን ይባላል ኣቡነ ማን ኣልሽ እማ

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 2 дня назад

      ​@@MeriMeri-hd9nt አቡነ ሐራ ለማለት መሰለኝ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Месяц назад +27

    ልኡል ፈጣሪ ይባርከው የተረጋጋ ሰው ነው ከቴዲም አትለይ ልጅቷ ሌሎች ጎደኞች ስለሚኖራት በድጋሚ ልታጠቃው ትችላለች በተቻለህ መጠን ቤት ቀይሩ መጥፎ ትዝታውን እንዲረሳ ፀበልም ውሰዱት ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይደል የሚለው ቃሉ በተረፈ ልኡል አንተም እራስህን እየጠበክ በተረፈ እመቤቴ ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማረው

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 Месяц назад +53

    ገንዘብ ተከፍሎ ለሰው ልጅ ስቃይ መስጠት
    እግዚአብሔር ታዲያ ቁጣውን በምን ያንሳልን

  • @Ynesr
    @Ynesr Месяц назад +3

    አረ ወላህ ሚኪ ሲማኝማ በዚህ በብሌቱ ዙሪያ የሆነ መድሐኒት ቤቱ ላይ ደብቃ ነበረ እና ንጉስ ሚዲያ ላይ አይቻለሁ😢 እባክህ ቤቱን አጽድት ሁሉንም መዳኒቱን ልታገኝ ትችላላችሁ 🙏🙏

  • @user-wg5lv7kv9l
    @user-wg5lv7kv9l Месяц назад +4

    ትክክለኛ ለመሆኑ ምን መረጋገጫ አላችሁ ደሞ ሌላ ተጨማሪ እንዳታመጣ ተጠንቀቁ በተረፈ ፈጣሪ ይማረው በእምነቱ ፀንቶ ፀበል ይጠመቅ

    • @user-gt3gr4hi2k
      @user-gt3gr4hi2k 22 дня назад

      ጠቋዩ ያለበትን አይቶ መድፋት ይህኔ ስንት አለ ሂወቱ የተበላሸ😢😢😢😢😢

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu Месяц назад +23

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደት ምህረት ይደረግልናል ስው ሰው ሆኖ እንደት የሰውን ስቃይ ይመኛል ደግሞ ምክዬ ለሱዋ አሁን አዝናችሁላት ነው ፊቱዋን ምትሽፊኑላት እች ማን የስዉ ፍጡር አይደለችም

  • @walotube33
    @walotube33 Месяц назад +34

    ለህግ ትቅረብ አረ አትልቀቋት ፕሊስ እች ውሻ ደግሞም እንዴት የልብ ልብ የተሰማት አላህዬ ትግስትህ😢😢

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Месяц назад +32

    ይዘሽ ካልመጣሽ ይላታል አተ ልጂ እየቀለድቅ መሆን አለበት ሁለተኛ ልትለቃት ባለሆነ ለመልካም ስራ አይሆኑምጂ የሰው ህይወት ማመሰቃቀል ይሆናሉ ጋዜጠኛው ለነገሮቺ ትኩርት ሰጥ ነገ ተነገወዳ እያልክ አትጫወት የምን ልመናነው በግዷ አገቷን አቃቹህ አትወስዷትም

  • @user-fn9ti1ow6g
    @user-fn9ti1ow6g Месяц назад +1

    መድሐኒት እየወሰደ ፀበል እድሜ ማርዘምያ ነው ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኙ አድርጎ ይቀበል

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w Месяц назад +3

    አሁንስ ልጁን እንድትጨርሰው እድል እየሰጣችኃትነው እንዴት ነው የምታምኗት

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs Месяц назад +42

    ይች እርኩስ ባለጊ እራስ ወዳድ ናት እስር ቤት አስጉቦት እንደዚህ በቀልድ መለቀቅ የለባትም

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Месяц назад +2

      እኔም ለምን እንደሚለማመጧት አልገባኝም ይቺን አውሬ ?

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 Месяц назад

      እስርቤትአሥገቦትቶሎብላችሁ

  • @Ygg-fu9kr
    @Ygg-fu9kr Месяц назад +80

    ወንድሜ ፀበል ውሰድት እዛው ፀበል ተቀምጦ ይፀበል ፀበልም ይጠጣ እባካቹ ይድናል ያደረገችው መተት ጠንቆይ ባነሳው እኳ መንፈሱ ኣይወጣም በሌላ ነው የሚቀይረው ሰለዚ ፀበል ብቻ ነው የሚያድነው ፈጣሪ የእጅዋ ይስጣት ወደ ልቦና ይመልሳት 😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +11

    ❤❤❤❤ባርዬ ጀግናችን ለኛ ስትል ለህግ አቅርባት እሱ አንዴ ተይዞ ነዉ ጎደኛዉም ዝም ለምን እንዳላት አላቅም በፈጠራችሁ ለህግ ከማቅረባችሁ በፊት ቀጥቅጧት

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад +1

    በጌታ በእየሱስ ስም የጠላት ስራ ይፍረስ፣ በስሙ ጉልበት የተፈታህ ሁን፣ አይዞህ ጌታ ፈቶሀል ድነሀል!! አይዟችሁ በርቱ ይድናል!!!

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c Месяц назад +2

    ትዳር ብትይዝ ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር መልከስከስ ከተለያዩ ሴቶች ጋ ለዚህ ያጋልጣል

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya6917 Месяц назад +17

    ሰላም ጋዜጠኛው ሲመስለኝ ትንሽ ሀይል ሚጎልህ ይመስለኛል እንዴት እንደዚህ አይነት ወንጀል የሰራችን ሴት በእንደዚህ አይነት ማባበል ታናግሩዋታላችው በጣም ያሳዝናል🙂‍↕️

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by Месяц назад +1

      እና በጥቤብ አልሆነ በዱላ ወይም በሐይል ላታምን ትችላለች ገድሏት እሱም ነፍሰገዳይ ይሁንላችሁ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +13

    እባካችሁ የጠንቊዩንም ክፉ ስራ ተከታትላችሁ ማሳስር ነው 😮😮😮😮😮 በእውነት ይጸድቅ ስራ ነው የምትስሩት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድሞቼ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e Месяц назад +17

    ወይኔ ልጅትዎ ሴጣን ራሱ ይቀናባታል ምን ኣይነት ደርቅ ናት ኣምላክ ልቦና ይስጥሽ😢😢😢

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom7537 Месяц назад +4

    መሄድ የለበትም የባሰ ልታሳስረው ነው ተጠንቀቁ ለምን ፀበል አትወስዱትም አስራ እንዳታስቀረው

  • @EyosiyasBelay-c7t
    @EyosiyasBelay-c7t 2 дня назад

    ከሁሉም ቅድሚያ ልጁ ቆሞ መሔድ አለበት፣፣ አይዞን ወንድሜ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Месяц назад +16

    እባክህ ሚክ እይዘሀት ከጠንቋዩ ቤት ሔደህ ጠንቋዩንም አሲይዙት ይኸን ጊዜ ስንት ወገኖቻችንን ጨርሳል እግዚኦ ኧረ የኢትዮጵያ ሰዎች ካለሰረተኛ ለመኖር ሞክሩ በውጪዉ አለም እኮ አስራ ስድስትስዓት ሰርተን ካለሰራተኛ ነዉ የምንኖረዉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Месяц назад

      😔መቼ ስራተኝ ብቻ 90% ጠንቁአ የሚህድ ህዝብ ነወ 😔

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +1

      😳እንዴት ትለቁአታላችወ 😳😳

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 Месяц назад

      @@user-kp2vl5fc3c ጠንቋዮቹ ከጠፉ ሳይወዱ በግድ አርፈዉ የቀመጣሉ ፈጣሪ አምላክ ጠቋይ ተብየዎችን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Месяц назад +11

    እኔ እኮ ለምንድነው ምትለማጠው አራመኔ የስው ሕይወት አጨልመሽ እግዚአብሔር ይስራሽ ይስጥሽ ወንድሜ ልጅ ወደ ፅበል ውስዶት ይቺ ጭካኝ ለእግ አሳልፈው ስጦት ልጅ ፅበል ውስዶት 😢😢😢

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Месяц назад +26

    እባከችሁ ልጅቱ በህግ ትጠያቅ የበፊቱ ስያስት አሁን በመተት ተስርውለች እግዚአብሔር ይገፀፃት አባ ምን አይነት የተርገመች ነት

    • @bellagashu7149
      @bellagashu7149 Месяц назад

      አቤቱ ጌታ ሆይ ለፍቅር በዚህ መጠን ክፋት ሴጣን እንኳን አይሰራም አንቺ የተረገምሽ

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h Месяц назад +1

    ይቺ ሰው ቀላል አይደለችም የኔ ጌታ አይዝህ ትድናለህ እረእንዴት ነው አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በሰው እጅ ትሞቻለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰይጣን ነሽ

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Месяц назад +1

    ጠቆዩን አቱ እያለች😂አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው😢😢እምንሰማው ሁሉ ዘግናኝ እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k Месяц назад +10

    ውይ ሚኪየይ ተባረክ በእውነት ቴዲ ደሞ አይዞህ እመብርሃን ትዳብስህ😢ኣንቼ ግን እግዚአብሔር የእጅሽ ይስጥሽ☝️

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Месяц назад +21

    ወይኔ ቤኪዬ አሳከኝ ደህናጥፊ አቀመሳት😂😂አላለም ደብሮኝነበር ቲንሽ አሳከኝ ጀግናችን ሲያንሳትነው ጥፊው

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 Месяц назад +19

    ፀበል ውሰዱት መዳኒት በታመጠም እንዳይጠቀመው ምክንያቱም ሤጣን በሤጣን አይወጣም እመዳኒቱላይ የሚደገመው ሌላ መንፈሥ ነው የሚላክበት ለማንኛወም ገጠመኝ አዳምጥ ፀበል ተጠመቅ ትድናለክ

    • @Selamawitgosa
      @Selamawitgosa Месяц назад

      weyine bezi lik yesew lij chikane egizi' oooo..... wedim alem yzogn eminetih yadinihal emebrehan mechereshahin dineh tasayegn bich uff ffff anebaw 😂😂😂😂😂

    • @enatalemmoges798
      @enatalemmoges798 Месяц назад +1

      ልጁን እኮ በመተት አስረዋለች ሰው ግን እንደው በእግዚአብሔር ተይዞ እንደ ወዴት እንደዚህ አይነት ድርጊት ያደርጋል

  • @user-jl8kl6bv1u
    @user-jl8kl6bv1u Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስትይ አታፍሪም ፈጣሪ የዱርዬ ተባባሪ አይደለም ወራዳ ቀሪ ዘመንሽ የተረገመ ይሁን

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Месяц назад +2

    መፍቴና ማሰር የፈጣራነው ፀበል ውሰዱት ገጠመኝ ያዳምጥየመ ምህርተስፋዬቀላ ልነው በፀበል ይድና ፈጣሪነውአዳኙ

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo48 Месяц назад +12

    ጋዜጠኛው አትረባም በስማአም ለምን እምታባብላት ጀግና ጋዜጠኛ ሁን.

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Месяц назад +36

    ፀበል ይሂድ ልጅ ጠንቋይ ያስራን እጅ አይፈታም የባስነው በሽታ እሚሰጠው እባካችሁ ልጅን ፀበል ውሰዱት እስዋ ትታሰር ወንጀለኛ ነች ካንደየም ሁለት ግዜ በደል 😢😢😢

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx Месяц назад +10

    ይቺ ልጅ ቀላል ሰው አይደለችም እንዲህ አይነት ክፉ በሽታ አሲዛው ያልተ✿ተች ልጅ አስፈታለሁ ብትልም እንዳታምኗት መቼም አትለቅህም ፀበል ግባ ከእዲህ አይት ኩፉ ሴት ያገናኘህ አምላክ አሁኑም ይገላግልህ እባክህን ፀበል ግባ

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Месяц назад

      ጠንቆይ ማለት ስይጣን ነው እቺ ቆሻሻ ናት መሞት አለባት ስይጣን እኮ ክፍ ነው ለክፍ ነገር አንደኛ ነው እግዚአብሄርን መማፅና ቅባዕ ቅድስ ጠበል ያድነዋል በክርስቶስ ደም ይድናል እቺ ባለጌ ግን የእጆን ታገኛለች

  • @FozyFozy-ex5le
    @FozyFozy-ex5le Месяц назад +1

    ወደ ፀበል ወደ ፀበል ምንም አትፍራ ለራሷ ይዙራል እሰከዛው ፀበል ለሁሎም ነገር ፀበል

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Месяц назад +1

    ጎደኝዬው ወድም ነህ አላህ ይጨምርልህ ይችን አስሮ መቀጥቀጥ ነበር😢😢😢😢😢😢😢

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 Месяц назад +10

    ወዴት አባቷ ነው የምትሄጅ ለሷ ጥሪ ደብዳቤ አያሰፈልግም ጉሮሮዋን አንቆ መድፋት ነው ጠንከር በሉባት

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Месяц назад +14

    በህይወቴ እንደዚች ያለች ክፉ ሴት አይቼ አላውቅም ጨካኝ ናት።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Месяц назад

    አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው በጣም በጣም በጣም ያሣዝናል በእውነት ።

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Месяц назад +1

    እቺ መታሰር አለባት ጠቆይም መያዝ አለበት ምን አይነት ጭካኔ ነው በሰማም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q Месяц назад +9

    ጢፊ ሲያንሳት ነዉ ደግ አረክ ምርጥ ጎደኛ ነክ እቺ ቆሻሻ አፈር ቢይ እቺ ሴታዳሪ ነች ኤችአይቪ አሳዘቺዉ ፓራላይዝ አረገቺዉ እቺ ክፉ ሴት ነች ለህግ አቅርባት ከዚ ወንድማችን ብዙ ወንድ ላጤዎች ይማሩ እቺ ጨካኝ ለህግ አቅርቦት እቺ ነገም የሌላ ወንዶችን ሂወት ታበላሻለች ለህግ አቅርባት ፊትዋን ለምን ትሸፍናላቹ ፊታ መሸፈን የለበትም እቺ ሴጣን ነች

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Месяц назад +14

    አቤቱ ፈጣሪ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😭😭

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Месяц назад +7

    ጀግናነክ፣የኔ፣ወንድም፣ተባረክ፣የጭካነ
    ጥግ፣አትልቀቃት

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Месяц назад +2

    ።ስውሯ ማሪያም ይሒድ ይድናል ኤችአይቨ አድናለች የሷን ታምር ይይ

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Месяц назад +1

    ጎደኝዬው የሚመጣውን መዳኒት እዳነካ ምኖም አላማረኝ ቢመጣም ላያድነው ይችላል ትታሰር ፀበል ይሞክር😢😢😢😢😢

  • @Yeshume
    @Yeshume Месяц назад +7

    ተባረክ ይህንን ጉድ ላወጣ ጋዜጠኛ በርታልን❤❤❤❤

  • @Marthamuse-z6d
    @Marthamuse-z6d Месяц назад +8

    ማፈሪያ እሷን መልቀቅ የለባችህም በጣም አይናዉጣነች በእግዜአብሄር አንዳትለቐት አሪወስ ነች

  • @zamzama3499
    @zamzama3499 Месяц назад +9

    ይችውሻ እሰርቢት አሰገቦት ይቸን ምግደል ነበር ወይኔ የኔወድም አይዙህ ፈጣሪ አለህ

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd Месяц назад +1

    ይች አዉሬ ፀበል ዉሠዱት እግዚያብሔር ይማርህ ወድሜ ሁሉም ለበጎነዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimitulu6525
    @mimitulu6525 Месяц назад +1

    ወይ ፈጣሪ እዛም ሄዳ ሌላ ነገር እዳታስደሥገው ጠንቆዩም ይያዝ ተከተሏቴ እባካቹ በደንም ተከታተሎት እባክቹ

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Месяц назад +7

    ይገርማል ይቺከንቱ። እኳንም አመጣችኧት ከቤት ይቺእርኩስ ጋዜጠኛው ሚኪዬ የኛጀግና ሰላምህብዝዝት ይበልልን❤ጀግናችን

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp Месяц назад +9

    ከቤት መውጣት የለባትም እሱ እስኪድን ድረስ አሁኑን ይዛችሁ አልቀቃት እንዳትጠፋ😢😢😢

  • @SosoSoso-kx6cm
    @SosoSoso-kx6cm Месяц назад +5

    እፌፌፌፌፌፌ እኔስ መጨረስአቃተኝ የችልጀ ጭካኔ እቺይ አረመኔ ፍቅር ማለት እንዲህነዉ እንዴ ወገን😢

  • @DestaMulugeta-yp7qp
    @DestaMulugeta-yp7qp 17 дней назад

    እባካቸሁ እንዲህ አይነቶቹን ከምደረ ገፅ አጥፏቸዉ ጠንቋየኑም ጨምር

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l Месяц назад

    ለሰው ሞት አነሰው ምን አረመኔ ነች እድሜሽ ይጠር ። ምን አይነት ነገር ነው ኢትዮጲያ ውስጥ የሚሰራው አረመንያዊ አሰራር ። አረ እግዚኦ ለዚህ እኮነው በራብና በድህነት ህዝቦች የሚያልቁት ያሳዝናል።❤❤❤❤❤❤።

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Месяц назад +5

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደት ምህረት ይደረግልናል ሰው😢😢

  • @AlemyAbebe-bl8zy
    @AlemyAbebe-bl8zy Месяц назад +7

    እረ ወገን ሰይጣንን ሰይጣን አያስወጣውም ፀበል ብቻ ነው ሚያረክሰው እንዳታሳድስ ብቻ አድርጉ

  • @user-od3vq5eb4k
    @user-od3vq5eb4k Месяц назад +5

    የሠራተኛ ክብር ትያለሽ ብዙ ክብር ያላቸው የቤት ሠራተኛ አሉ በህግ ትቅረብ

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq Месяц назад +1

    ጋዜጠኛ ዜሮ ከንስር አይን ተማር ጓደኛው ግን ፈጣሪ ይባርክህ እንደዚህ ነው

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r Месяц назад +1

    ኧረ ፀበል ውሰዱት ደሞ ለሰይጣን አቅም የለውም አይዞህ ወንድሜ እውውይ።።።

  • @senaitkebede9628
    @senaitkebede9628 Месяц назад +5

    ኣረ እስዋም ጠንቛዩም በህግ ስር ይዋሉና ይጠየቁ ኣደራህ ሚኪ ከለከካት ኪድየን ኣንተም ተባባሪዋ እንደሆንክ ነው ምናስበው😢😢😢😢

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 Месяц назад +5

    እባክህ አጥብቀህ ያዛት ወድሜ ውይ አሰቃየቸው ሰይጣን እረ ጭካኔ 😭😭😭😭

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Месяц назад +11

    ሚኪ ጌታ ይባርክህ።

  • @user-is9pl9mp5b
    @user-is9pl9mp5b 23 дня назад

    እር በእናታችሁ ፀበል ውሰዱት እባካችሁ ፈጣሪ ይቅር አይበልሽ እድህ በመተትና በጠንቋይ ለምታምኑ አይማራችሁ አችስ ምነው እደወጣት አታሲቢም ፈጣሪ ልሳንሽን ይዝጋው😢😢😢😢

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h Месяц назад +1

    ምን አይነት ሰው ነሽ አንቺ የተረገምሽ ነሽ ሰይጣን ነሽ ምን አይነት ነሽ በሽተኛ አደረግሽው አሁን ደሞ እንደዚህ አደረግሽው መፀፀት አይታይባትም ግን ለምን።።።።።።እንደዚህ አንቺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወንድሜ ልዑል ጥሩ ልጅ ነህ አሁንም ይድናል ፀበል ይሂድ ይድናል

  • @user-ve5qb9jx4o
    @user-ve5qb9jx4o Месяц назад +6

    እኔ የምለው ልጅቱን ለምን ለህግ አያቀረቧትም እሄን ሁሉ እሰከዳደረግ ድረሥ የሚጠብቋት ለዚህሥ የነሰር አይን ጀግና ነው አወጣጦ ከዚያ ከረቸሌ ነው የሚከታቸው እነዚህ ከጎነቸው አድረገው ይለምጠመጧታል እሷ ማን ነቺ በዚህ ከቀጠለ ነገ ተገለው አለች እመኑኝ የቡዙ ሠው ሂወተም ታበላሻለች ለጅቱ በጣም መጥፎ ነች ሰይጣን እሷን ለህግ አቅረባቹሁ ካልነገረቹሁን እነተ እራሱ ችግር አለባቸው ማለት ነው

  • @marthanegash191
    @marthanegash191 Месяц назад +5

    ከጋዜጠኛው ልኡል ተሻለ እኮ ምርጥ ጔደኛ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад +5

    የእኔ አባት በጣም መልካም ሰው ነው ጎደኛው

  • @user-pu5jr6ej7h
    @user-pu5jr6ej7h Месяц назад +1

    የሚጠጣ ከሆነ እዳይጠጣ አደራ ወንድሜ እግዛአብሔር ይማርክ

  • @user-sp4fh5dd7q
    @user-sp4fh5dd7q Месяц назад

    ፀበል ብቻ ነው የሚያድነው የባሰ ነገር ይዛ እዳትመጣ እግዚያብሄር ይርቹ

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 Месяц назад +8

    ሚክ እባክህን መታሰረ አለባት እሷ እንዲዚህ የተማከቻበት በፀበለ ይደናል አረ በናትህ ሰውዬው አርሱ ጠንቆይ ሰውዬው ና እሷ መያዝ አለበት

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 Месяц назад +22

    በፈጣሪ ትቢቷ ለምን ለህግ አታቀርቧትም እሹሩሩ አሏቿት በፀበል ይድናል

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks Месяц назад +13

    የሰው ጨካኝ እግዛብሄር ይማርህ ፀበል ይግባ

  • @senaittsige1868
    @senaittsige1868 Месяц назад +1

    ኮመንት የምታነበ ከሆነ ማረከሻው ፀበል ብቻ ነዉ ። እና እሷ ከጠንቋዩ ሄዳ ብታመጣ እንዃን አይጠቀመው ፀበል ውሠደት ገጠመኝ አደምጥ

  • @Ynesr
    @Ynesr Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ በጣም ነው ደሳ የለኝ ወላሂ ለአዚም በጣም ነው የለቀስኩት ለዚህ ልጅ ወላሂ😭😭

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Месяц назад +15

    አቤት አንተ ጉበዝ ጋዜጠኛ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስከ ስራ ባልዴርቦችህ❤❤❤

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад +4

    እሳቾው ምትሎው ቃል ነው ያናዳደኝ የሰጣን ያላት ክብር ልብ ይስጥሽ የሆንሽ ዳካማ ሴት

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Месяц назад +2

      አጋንንት ሰራ መጨረሻ ውረደት ነው እግዚአብሔር ያወራደለ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by Месяц назад +1

      ለሷ እሳቼው ናቸው የቅዱስ ሥላሴ እሳት ይብላቸው።

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq Месяц назад +4

    ንጉስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ተመሳሳይ ታሪክ ነበር ኣንድን ወጣት ኣፍቃሪው መተት ኣሰርታበት ብልቱ ደርቆ ቀርቶ በፀበል ተደቶለታል እባካችሁ ሚኪ ከቻላችሁ ፀበል ውሰዱት ካልቻላችሁ ልጁ ባይስማማም እናቱ ትስማ እናት መፍትሄ ኣታጣም😢

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Месяц назад

    ከዚህ በሗላ ማንም የሰጠውን መድሀኒት ብሎ እንዳይወስድ ውሀም ቢሆን ሰው እቤቱ መጥቶ ቢሰጠው እንዳይጠጣ ያሳዝናል በፀሎትህና በፀበሉ በርታ ተአምሩን ያሳያሀል ጏደኛህ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነው

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 Месяц назад +1

    ወይኔ አዶገነት! ሰገጤ እና ጨለሌ ፈልሶብሽ ...እንዲህ ሆንሽ??? ሰገጤዎች በጣም ታስጠላላችሁ!!! አዶገነት ሆይ የአራዳ ልጆች ይሄንን ኃላቀር አስተሳሰብ ሰምተንብሽ አናውቅም ነበር:: እኔ በ20 ምናምን እድሜዬ ነው የዛሬ 19 ዓመት የተለየሁሽ:: ሰገጤዎች ወረውሽ የማንሰማው ዝተት አስተሳሰብ የለም!!! ጥንቆላ የዲያቢሎስ ሥራ ነው::STOP IT!!! ባልሽ ሌላ ወንድ ጋ እንዳይሄድ ከፈለግሽ በደንብ አስደስቺው! ጥንቆላ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም!!!!

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +4

    ሚኪዬ❤❤ ለምን ከሄግ አካላት ጋ ሆናችሁ ጠንቋዩም ለምን አይያዝም እኔ ግንን አለን ከእጃችሁ መዉጣት አልነበረባትም በትጠፋስ እንዴት አመናቹሀት ከፖሊስ ጋ አሁኑኑ ማርከሻዉን ተቀብላ ከዛ እስከጠንቋዩ ወደ መቀመቅ መወርወር ሲቀጥል ህዝብ ፊቷን ማየት አለበት እስካሁን የስንቱን ሂዎት አበላሽታለች ግን ቀጣይ ፊቷ ከታወቀ ሰዉ ሊማርባት እና ሰዉ እራሱን ይጠብቃል ሚኪዬ አርገህ አሳየኝ በፈጠረህ በናትህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayat227
    @hayat227 Месяц назад +12

    መግደልነበር

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Месяц назад +3

      ይቺ እኮ ተስፍ የቆርጠች ባልጌ በቁሙ የሞተች ናት

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty Месяц назад +6

    አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወድሜ ልጅቱ የምትመለስ አደለችም

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 Месяц назад

    በእንጆሪ በጅብራ በደደሆ እመስልሻለሁ ። የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ለሙሴ በርሱ ላይ ሆኖ ታይቶታልና ከፈርፆንም ባርነት ነፃ መውጣት ያስተምራቸው ዘንድ ወደ እስራኤል ልጆች ላከው። (ዘፍጥረት ፫ ፣ ፪ ፣ ፮ ፯ )-

  • @sintayehuabu9625
    @sintayehuabu9625 2 дня назад +1

    Koka michael wisedut betam yidinal tenkuway bet atihidu. Ibakachuu ine berase wechi wesidewalew