የአባቷን በሬ አሽጣ ያመጣችውን ገንዘብ ካዳት // ፓስፖርት እሰራለው እያለ የሰው ገንዘብ ሲቀበል የነበረው ግለሰብ ተያዘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 575

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  10 месяцев назад +96

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራብ በማድረግ አበረታቱኝ 👇👇
    ruclips.net/video/S1wVKWzDTmk/видео.htmlsi=sy53bc22pETCHsAh

    • @kibulagata3406
      @kibulagata3406 10 месяцев назад +2

      Silki quxuri ki banati ki 💔💔

    • @khadejabh7203
      @khadejabh7203 10 месяцев назад +1

      Eskii quxrihin asqemixii wandimee

    • @BurtkanaFekduu-gu9tu
      @BurtkanaFekduu-gu9tu 10 месяцев назад

      Wondema silke quterken lakelhe eske Enam ande nager endtagzahe efalgalwe

    • @munisaedres4404
      @munisaedres4404 10 месяцев назад

      ቁጥረህንወዲም

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 10 месяцев назад

      እባክሕ የቴሊ ግራም ቁጤረሕን ፈልጊሕ ነበረ

  • @MediFikr
    @MediFikr 10 месяцев назад +65

    ይህ ጀግና ፊት ባለመሸፈኑ ይደነቃል ካጋለጡ እዲህ ነው በርታልን

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 10 месяцев назад +3

      ትክክል ወንጀለኛ ፊቱ ለምን እንደሚሸፍኗቸው አይገባኝም

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 10 месяцев назад +75

    አተጎበዝነህ የወጀለኞችን ፊት ባለመሸፈንህ ቡዙሰዉ ታድናለህ ሀብትሺዬ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @ላማኖርስትልወጋትከፍላላህ
    @ላማኖርስትልወጋትከፍላላህ 10 месяцев назад +34

    😢😢😢ሁሉም ገዜጣኞኦች እንደዚህ ልጅ ፍተቸውን አገልጡ ያምትሉ በላይክ አሠዩኝ ጉበዝ ገዜጠኛ ቀል አጣሁልህ ያስንቱ ቤት አዳና😢😢

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 10 месяцев назад +12

    አንተ ልጅ ጀግና ብልህ ያንስብኋል
    30 አመት የታገልነው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ሀገርና ህዝብ ወዳድ ለማፍራት ነው ጀግናዬ

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 10 месяцев назад +34

    እስኪ ለዚህ የድሃ እንባ ኣባሽ ወንድማችን ላይክ ማረግ ምንይከብዳል እውነት መንግስት የማይሰራው እኮ ነው ፍልፍለው የምያወጣው እንካን ለዝህ ጀግና ላይክ ለላም ይገበዋል ኑ እንደዚህ ኣይነቶቹ እናሳድጋቸው ።ጀግና ነክ በርታ❤

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 10 месяцев назад +30

    ይሄ አቅራቢ በጣም ጀግና ነው ወንጀለኛ በማጋለጡ ወንድ ነው
    ሌሎቹ የወንጀለኛተባባሪ ይመስል

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 9 месяцев назад +11

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እዳተ አይነት አገራችን ያብዛልን 💪💪💪💪

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 10 месяцев назад +30

    ይህ ልጅ ደስ ስል የወንጀለኛ ፊት ባለመሸፈኑ❤❤❤❤❤

  • @Abriham-dh8qb
    @Abriham-dh8qb 10 месяцев назад +3

    አንተ የብዙዎችን እምባ እያበስክ ነው በርታ እግዚአብሄር ይረዳህ።

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf8449 10 месяцев назад +16

    ሌሎችም ካተ ይማሩ አተ ጎበዝ ነህ ፍታቸውን አለመሸፈንህ👍👍👍👍👍

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 10 месяцев назад +89

    እኔ ከቤሩት ተመልሽ ወደ ዱባይ በኢጀንሲ ጀምሬ ነበር ግን 3 ወር ሲቆይብኝ ሳላስበው ወንድሜ ተነስቶ ሲመጣ ተከትዬ ሳውዲ በህገወጥ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ገብቼ አንድ አመት ሆነኝ ፈተናዎች ቢበዙም አለሁ በቸርነቱ🤲

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 10 месяцев назад +5

      እግዝያብሄረ ይመስገን

    • @NumanJeylan-vw4nf
      @NumanJeylan-vw4nf 10 месяцев назад +1

      Lelouch ba higwati mnged wuru eyalshi nw

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት 10 месяцев назад +2

      @@NumanJeylan-vw4nf አላልኩም ስለራሴ ነው ያወራሁት ኑ ብዬም አልመክርም በጣም አስከፊ ነው ጉዞው

    • @rjcvgjgncbnc
      @rjcvgjgncbnc 10 месяцев назад +1

      አብሽሪ አላህ ይጠበቅሽ

    • @lailamohamed-cc4bi
      @lailamohamed-cc4bi 10 месяцев назад +1

      አንች እበት እና በህገወጥ መንገድ ኑ እያልሽ እያበርታታሽ ነዉ

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 4 месяца назад +2

    የኔአንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን እየጠበቅክ ወንጀሎኞችን አለመሸፈንህ ሀሪፍ ነው በርታልኝ ወንድምየ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 месяцев назад +21

    ❤❤❤ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።።

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 10 месяцев назад +10

    የልጁቹን የወሠደዉን ገዘብ ይመልሥ ጋዜጠኛዉ ሥራህ በጣም የጀግንነት ሥራ ነዉ አላህ ይጠብቀህ ወንድም

  • @HfdNbfft
    @HfdNbfft 9 месяцев назад +5

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅአይቻልም እድሜከጤና ጋይሥጥሕ❤❤❤❤

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l 9 месяцев назад +3

    እንደትአንጀቴንእንደምታረሰው ጀግና አላህያቆይህ❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 10 месяцев назад +8

    ከዚህ ጀግና ልጅ ማንም አያመልጥም ❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 9 месяцев назад +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ?.ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 10 месяцев назад +4

    የወገን አለኝታችን በርታ!!!

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 10 месяцев назад +10

    በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ንስሀ መግባት አለብን እና ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 10 месяцев назад +3

    የጅግና ጅግና ናቸው እኮ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በርታ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር በርታ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ነው❤❤❤

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 10 месяцев назад +4

    እሰይይይ እንዲህ ነው የረቀቀ ጥበብና ዘዴ ! እነዚህና ሌሎች መሰሎቻቸውን ያስነሳ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ አይንካችሁ በርቱ ! ተባረኩ !!

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 19 дней назад

    ዘርህ ይባረክ❤ አንተን የወለደች እናት ማሐፀንዋ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 10 месяцев назад +4

    ጀግና ወንድሞችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃል❤❤❤

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 10 месяцев назад +8

    እንደአንተ አይቱን እግዚያብሔር ያብዛልን ፊትም አለመሸፈንህ ለሌሎች መማሪያ ይሆናል በእውነት ጀግናነህ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @HelinaSisay
    @HelinaSisay 9 месяцев назад +2

    የኔ.ጀግና.ለሰው.ያለክ.ክብር.ትግስትክ.ስነምግባርክ.በጠቅላላ.ስለውነት.ያስገርማል.ጎበዝ.በርታ.አምላክ.ይጠብቅህ.እናትዋ❤❤❤

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 19 дней назад

    ሐብትሺ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አንተ የድሐ አባ አባሺ ይጠብቅህ ሰው በጠፋበት ሰው የሆንክ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 6 дней назад

    የኛ ጀግና ወንድም እንኳን ደህና መጣህ በሂድክበት ሆሎ እማ ፈቅር ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሆንልህ እራሥክን ጠብቅ ኖርልን እንወደሀለን❤❤❤❤

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 4 месяца назад +1

    ሲበዛ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት❤❤❤እንደ አንተን አይነት ነው❤❤❤በርታ ልን

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 3 месяца назад

    ሀብታሙ ጄግና ! የተበደሉ እንባ አባሽ በመሆንህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
    ወንጀለኞች እውነቱን እንዲናገሩ የምታደርግበት ዘዴ በጣም ግሩም ነው።

  • @kedirredi-sk9vt
    @kedirredi-sk9vt 8 месяцев назад +1

    ቃለ መጠየቅ ስታደርግ ሊገፈትርህ ስለሚችል ጥንቃቄ ብታረግ በተረፈ ጀግና ነህ!!!

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 10 месяцев назад +4

    አንተ ወንድሜ ምንም አልልም አስተማሪና ጀግና ነህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 3 месяца назад

    ያንተ እናት እድሜና ጤና ይስጣት ጀግና የወለደ ሁሌም ጀግና ነው❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 10 месяцев назад +11

    ጀግና ነህ ፌት አሸፍን ይመችህ አበረታቱት😮❤🙏

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 10 месяцев назад +3

    ጀግናችን ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @GhHhg-o3c
    @GhHhg-o3c 10 месяцев назад +18

    ጀግና ነክ አተጋዜጠኛየምርዋው❤❤❤❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 10 месяцев назад +4

    ማርያምን ሀብትሽ ጀግና ነህ በርታልን❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 10 месяцев назад +2

    አንተ ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አብዝቶ ።ይህ ሰው የስንትሕይወት ያበላሻል ፤ እግዚአብሔር አምላክ አዋቂ ነው ፡ይህን እግዚአብሔር አዝጋጀው። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ።❤❤❤❤❤

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 10 месяцев назад +2

    እንዲህ ዓይነቱ ነው የሚስኪን እንባ የሚያፈስ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ❤ ተባረክ

  • @birhaneshSugebo-k8g
    @birhaneshSugebo-k8g 2 месяца назад

    የኔ ጀግና ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃል ኑርልኝ 💔💔🙏🙏💯💯

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 10 месяцев назад +1

    ኤሄረ፣እናቴ፣ልጆች፣ተባረኩ፣እናተ፣ባትኖሩ
    እፕገርታ፣ትበላሺ፣ነበረ፣አላህ፣ያኑራቹኡ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p 10 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛው ሁሊም ጎበዝ ነክ ለደሀ ደራሽ❤❤❤

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 10 месяцев назад +1

    ሁልግዜም በምትሰራው ስራ በጣም በጣም አደንቅህ አለሁ በርታ የኛ ጀግና

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 10 месяцев назад +9

    ማኛዉ በርታ ጀግና ነህ የመዳም ቅመሞች እናሳድገዉ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 10 месяцев назад +1

      ምንም ምክንያት የለም ባክህ አትልቀቀው ውሽት ነው 😂😂😂

    • @FikaduTilahun-uj3re
      @FikaduTilahun-uj3re 10 месяцев назад +1

      ለመቀየር ጭቅላት ያለዉ ሰዉ 20 000 ብር በቅ ነዉ ለስደት ብላቹ አትበሉ መገድ ላይ መቅረትሚ አለ

  • @YdjYet
    @YdjYet 10 месяцев назад +1

    ጎበዝ ጋዚጠኛ በርታ የኒ ወድም በርታ ጠክር

  • @HsshshhsShshdyy
    @HsshshhsShshdyy 10 месяцев назад +2

    አሜን ለሁላችንም ይብዛልን

  • @KsawwksaksaKsawwksaksaሃየትቢ
    @KsawwksaksaKsawwksaksaሃየትቢ 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግነ ወንድም በርተ እንደታ ሰዉ የበዘላት አገሬ🎉🎉🎉

  • @mohammedseid-l8v
    @mohammedseid-l8v 2 месяца назад

    መልካም ሰው & መልካም ስራ የተበዳወቺ አባት አላህ ይገዝህ❤❤❤❤

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 10 месяцев назад +1

    ዋው. ትለየያለህ. ወንድማችን. ጀግና ጋዜጠኛነህ. በርታልን

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤በረታ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 9 месяцев назад +1

    ሲንግል በርታልን እነዚህ እክርዳዶችን ከአገራችን እያደንክ ያዝልን ጎበዝ በርታ ለወገን መቆም ያኮራል ተባረክ ዘመንሕን ያብዛልህ አኮራህኝ ❤😇🙏🙋🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹

  • @FhFh-m8d
    @FhFh-m8d 10 месяцев назад +1

    አንተ የምትሰራቸው ስራዎች ምርጥ ናቸው ደሞ ሁልዬም ቅዳሴ እሰማለሁ 🥰🥰🥰

  • @yordanosa9646
    @yordanosa9646 9 месяцев назад +1

    Habtamu you are amazing and strong man ❤❤❤

  • @faatambjiy1355
    @faatambjiy1355 10 месяцев назад +4

    በርታ ግን የባለፈው ህፃናቶች መጨርሻ ብታሳውቀን ሀሪፍነው❤❤❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 10 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ጀግና ነህ አሁንም መርዞች ንእንዲህ
    አውጣቸው አንጀቴን ነው ያራስከው።❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 9 месяцев назад +2

    Anbesaw Bertalen❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @MahamdKar
    @MahamdKar 3 месяца назад

    ሀፊቴ ምንእደምልሀ ጠፊብኝ ጅግናብልህ ያስብሀል ምንም አልልህም የተበዳዮችደስታእድሜና ጤና ይስጥህለኔ የጅግኖችጅግና ነህ

  • @uehheh7006
    @uehheh7006 10 месяцев назад +2

    እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @germakebretengeda8619
    @germakebretengeda8619 10 месяцев назад +1

    ወይ አነት lege አግዚአብሔር የስተህ ተባረክ ወንድማችን big respict

  • @TesfahunAlemu-nf8sv
    @TesfahunAlemu-nf8sv 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ የምትሰራው ስራ የቆሰለ አእምሮን ማከም ነው በርታልን
    ወደ ህግ ከማቅረብ ገንዘቡን ከምትመልስ የሚል ምርጫ ቢቀድም ገንዘቡ ተመልሶ እሱም ወደ ህግ የሚቀርብበት አጋጣሚ ይኖራል አስባለሁ ።

  • @MammaAl
    @MammaAl 10 месяцев назад

    አተልጅ እድሜናጤናዪሥጥህ❤❤❤

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 10 месяцев назад +3

    ወድ ሰራህ እህን ጋዜጠኛ እደኔ የተመቸዉ በላይክ

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 9 месяцев назад

    አሰራህ ሁሌም ያስደምመኛል ወንጀለኛን አየጠራረግህ አጉራቸዉ እጣሊያን የተደራጀ ማፍያ ነዉ አገሪቷ የወረራት
    ፓሊሶቹም ህብረተሰቡ ተበደልን ሲል ማስረጃ ለመያዝ የሚያደርጉ አንድም የተደራጀ ሀይል የለም ቁጭ ብላ ሽንኩርት የምትሸጠዋን ሲከታተል ሲደበድብ ይዉላል በስንት ወንጀል ህብረተሰቡ እየተጎዳ

  • @Mነኝየመዳምታክሲ
    @Mነኝየመዳምታክሲ 10 месяцев назад +2

    ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ፊቱ መታየቱ ጥሩ ነው 👍👍👍

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 месяцев назад +2

    ወንድማችን🙏 ኑርልን። ክፉ ከአንተ ይራቅ።

  • @AaKk-h5j
    @AaKk-h5j 4 месяца назад

    ሀብትሽየ በርታልን ይመችህ ያራዳልጅ

  • @ZemedMamo-s5g
    @ZemedMamo-s5g 10 месяцев назад +2

    በርታ ወድሜ የድሃውን እባ አብስላቸው ይሄ ሌባ ነው የጁን ማገኘት አለበት

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 26 дней назад

    በእውነት ይገርማል👍👍👍👍👍👍👍

  • @MumuMumu-e1d
    @MumuMumu-e1d 4 месяца назад

    የምር.በጣም ቃል ያጥረኛልበጣም ጠካራ ጎበዝ.ምን ልበልህ አረብ አገርነኝ ለሊት ቁጭ ብየነው ያየሀት.የምር ምን ለበልህ

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 4 месяца назад

    አቅም ቢኖረኝ ሀብታሙን በሼለምኩት ሼልሙልን አቅም ያላቹ ወገኖቸ በገንዘብ አግዙት እሄን ጄግና አበሳ አዉርዱለት ለአንበሳዉ አንበሳ ❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaBahrain-gm1yq
    @SaadaBahrain-gm1yq Месяц назад

    ጀግና ትለያለህ ኑርልን❤❤❤

  • @memett564
    @memett564 10 месяцев назад

    አተጓበዝ ነህ በጣም ጀግና ነክ እንደአንተ። አይነቱን እግዚያብሄር ያበዛልን ፈጣሪ ይጠበቅህ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 10 месяцев назад

    ጀግና ፈገግበል አላለዉም በርቱ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 8 месяцев назад

    ያርብአንተጀግናፈጣሪይጠብቅህያርብያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲
    ፈጣሪካነተይሁንዱአየነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад

    ጋዜጠኛችን ጀግና ነህ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سعادهعمر-ع1ت
    @سعادهعمر-ع1ت 10 месяцев назад +3

    ወድም እኔም የማጋልጠዉ ልጂ አለ እንዴዝሁ ወደዉጭ ሀገር እሠዳለሁ እያለ እዬበላ ነዉ እባክህ እኔንም አናግረኝ

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt 9 месяцев назад

    ሀብትሽዬ ጀግናው እገዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 10 месяцев назад +1

    Fantastic single tube.Keep it up

  • @destata7749
    @destata7749 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ
    መስተዋል ይስጣችሁ
    አዉሬነት መንፈስ
    የተመታ ይሁን

  • @makidairaq9910
    @makidairaq9910 10 месяцев назад +3

    ዎድሜ በለፎ ልጆችን እየመጠ ኩለልት ና አይነቾዉን አዎሎ የለዉ ልጅ መጨረሸዉን አሰይን ወለይ ኤኔ እየየን እዴት እንኑር በአለ አሰየን ከለበለዝ እኔ እዝ ቤት አልቀመጥም ሰብስክረይቤ አነሰሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 10 месяцев назад

    የኔጀግና ነፍአመት ኑርልን💐💐🌿

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 10 месяцев назад

    ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን በላይ እናሳድገው ወገን

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 10 месяцев назад

    ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ እንዳንተ አይነት ያብዛልን❤❤❤❤

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 9 месяцев назад

    ሀብትሽ ወንዱ ጅግና ✌️🙏✌️🙏🙏

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 10 месяцев назад +6

    ጎበዝ ወንድምየ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 10 месяцев назад +3

    ጎበዝ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ntshtieseyas2409
    @ntshtieseyas2409 10 месяцев назад

    👍👍👍❤❤❤ Egziabher kate yhun

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад

    ወንድሜ ማክስና ኮፍያ ልበስ የምትሰራቸው ስራዎችህ ከባድ ነው ለሒወትህ አደጋ አለው እራስህን እየጠበቅህ በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 4 месяца назад

    ሀብቴ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 26 дней назад

    🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️አይ ጀሮ ሑሉን ይሰማል አዲሷን ኢቲጵያን ልገነቧት ነው የኛ ትውልዶች እንዚን መሥቀል ነበረ አይየየየየየ

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 10 месяцев назад

    ወንድማችንእራሥህእየጠበክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OneLove-is3cg
    @OneLove-is3cg 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 8 месяцев назад

    ጅግናጅግናበረታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 10 месяцев назад +1

    ቀጥልበት ጎበዝ ጀግና💪💪

  • @AbCd-v4n6g
    @AbCd-v4n6g 10 месяцев назад

    ዬኔ ጀግና በርታ እግዚያአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l 9 месяцев назад

    እንዳያመልጠህአትልቀቀውአባቴ❤❤

  • @አርክክክክክክክክ
    @አርክክክክክክክክ 9 месяцев назад

    ዋውያምርጀግነነክ አለህይጨምሪልክ❤❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 10 месяцев назад

    አተልጅ አላህ ይስጥህ❤❤ረጀም እድሜ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 9 месяцев назад

    አንቺን ጋዜጠኛ ስወድሺ አባቴ በርታ ጀግና