ራሱን አ*ቶ ቤተሰቡን ገንዘብ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ// ለገንዘብ ብሎ ራሱን አ*ተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  8 месяцев назад +111

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱኝ
    ruclips.net/video/R5pE1xqax08/видео.htmlsi=olr9gqY4Ps8teMx2

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 8 месяцев назад +3

      Eshi wendme❤

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 8 месяцев назад +1

      አረ ስልክሕን ለተመልካች ክበረ ይኒረሕ ስንት ግዜ ጠየኩሕ የቴሊ ግራም ሊክ አሰቀምጥ

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 8 месяцев назад +1

      ውይ ጉዲ ሲያሳዝኑ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @belyoudesta1467
      @belyoudesta1467 8 месяцев назад

      😊😊😊q😊😊Q😊

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 8 месяцев назад +46

    አተን የወለደች እናት መታመታውን ትውለድ ጀግና ነህ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 8 месяцев назад +36

    ሀብታሙ ልብህ ሙልት ያለ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አልችልም እንጅ አብሬህ ብሰራ ደስታውን አልችለውም ። ህዝብን እያስለቀሱ የሚልከሰከሱትን ወንጀለኞች መያዝ ማጋለጥ አንጀት ያርሳል ወንድምዓለም በርታ!!!

  • @user-meryem172
    @user-meryem172 8 месяцев назад +80

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ወላሂ ሰብስክራይብ አድርጉት ጀግና

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 7 месяцев назад +1

      እኔ አደረኩት ጀግና ነው ይገበዋል

  • @NasirUddin-m5l
    @NasirUddin-m5l 7 месяцев назад +15

    ይህን ጎበዝ ጋዜጣኛ 100,000 እናስገባው ሁላችሁም ።አድርጉት የማዳም ቅመሞች።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 месяцев назад +11

    ጀግና የምትወልድ ያንተ አይነት እናት ትባረክ። ሀብታሙ እንዴት ነው ያሳደጉህ ተባረክ ልጄ። ትውልድ ሁሉ እንዳንተ ቅን ልብ ቢኖረው ድህነት አይኖርም ነበር። የምትሰራውን ልል ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 6 месяцев назад +2

    ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን ወዴት እየሄድን መሆኑ ባይገባኝም አንተ ግን በስራህ ሁሌም አድናቂህ ነው ❤❤❤❤

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 8 месяцев назад +45

    ኣይ ዘንድሮ ልጅ ከቻለ ኣባትና እናቱን ይጦራል ካልሆነ ለብር ተብሎ እንደዚህ ማስጨነቅ ወላጆች ኣያሳዝኑም ጋዜጠኛዉ ኣድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ ተባረክ ኣባቴ።

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 месяцев назад

      በጣም😢

    • @ሦፊ
      @ሦፊ 7 месяцев назад

      ልቡ የሞተ ትውልድ

  • @HanaHana-k7p
    @HanaHana-k7p 8 месяцев назад +53

    እባካቹ እሄን ጀግና ፎሎ ላይክ አደርጉ አይከፈልበትም የስንቱ ቤቱ አድኗል

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 8 месяцев назад +56

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ስላም ጤና ፍቅር ደሰታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤😢

  • @ImanMohamad-c7l
    @ImanMohamad-c7l 8 месяцев назад +12

    እደዉ እስካሁን ብዙ ጋዚጠኞች አይቻለሁ እዳት ጀግና አለየሁም ሀብትሺ አላህ ይጨሚርልህ❤❤❤❤

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 8 месяцев назад +8

    በጣም ጀግና ልጅነክ ለተጨነቁትደራሽ በረታልን ወንድማችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @romangina5121
    @romangina5121 8 месяцев назад +13

    አተጀግና መግሰት አተን የህግ ከላአላ አርጎልህ ይህን ሰራ ሰራ አተጀግናነህ ወድሜ❤❤❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 8 месяцев назад +108

    እኔ ዛሬ በሰፊው በተረጋገጠ መንገድ አንደኛ ነኝ እጄ አላርፍ ብሎ ስራ አቁሜ ዩቱብ ስጎረጉር ነው አንደኛ የሆኑኩት የላ ነፍ ላይክ ማናችሁም እንዳትቀሩ

    • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
      @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @burite-l3f
      @burite-l3f 8 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 месяцев назад +2

      ክክክ የማዳምን ሥራ አቁመሺ ነው?

    • @እሙሃሊድ
      @እሙሃሊድ 8 месяцев назад

      ክክክክ

    • @እሙሃሊድ
      @እሙሃሊድ 8 месяцев назад +2

      ክፍት የስራ ቦታ እየተጠባበቅሽ ነዉ

  • @EphremNegussu-r8u
    @EphremNegussu-r8u 6 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛ፣በጣም፣አድናቂህ፣ነኝ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 8 месяцев назад +33

    ልጅ እንደዚህ ከሆነ ባይወለድ ቢቀር ያሰኛል አኡዚቢላህ 😢😢😢😢በተሰብ አስተምሮ በመጦሪያቸዉ የልጅ ጡረተኛ እነዚህን መግደል ነዉ ኖረዉም አይጠቅሙ ጋዘጤኛዉን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነህ

    • @Umnayf
      @Umnayf 8 месяцев назад +1

      በጣም ለሀውላ ወላ ቁወታ እለ ቢላ😢😢😢

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 8 месяцев назад +1

      በጣም ወላሂ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 7 месяцев назад +1

      ወላሂ 😢😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 месяцев назад +4

    ሀብታሙ የኔ ጀግና አንበሳ ወንድ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 7 месяцев назад +5

    ማሻላህ የኔ ጀግና አተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይስጣት 👌👌👌🌹🌹🌹👍👍👍👍🌹🌹 ጀግና እኮንም ደረስክባቸው ለዚ ለሚስኪኖች እናትና አባት ልጃቸው የሚሰራው ጉድ የስራው ይስጠው

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 7 месяцев назад +1

    ጀግናው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ:: እነዚህን ሌቦች እጅ ከፈንጅ ያዝክልኝ::

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 месяцев назад +3

    ሀብተ አንተ ልዩ ጀግና ነህ። ተባረክ ዘመንህን ልል ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @saada5858
    @saada5858 8 месяцев назад +15

    ማክስና መነፀር ልበስ😢❤❤በተረፈ አላህ ይከተልህ❤❤❤

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 8 месяцев назад +13

    አላህ እድሜህን እረጅም ያድርገው ጀግና ነህ ወላሂ ደስታየ መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 месяцев назад +3

    ሀብትሽየ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 8 месяцев назад +7

    ሀብታሙ ጀግና ጋዜጤኛ ነህ በርታልን እራሰህን እየጠበቅህ ታሰፈልገናለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaebrahim4394
    @aminaebrahim4394 7 месяцев назад +1

    እንደኔ እሄነሰ ልጅ የሚወደው ላይክ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድም በሄረክበት እቅልፋት አይካህ 🤲🤲🤲👈

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
    @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ 8 месяцев назад +16

    እደዚህ አይነት ልጅ ከምኖረኝ ባልወልድ ይሻላል😢😢😢

  • @فاطمةعنتورة
    @فاطمةعنتورة 6 месяцев назад +1

    አንተ በጣም ጀግና ጋዜጠና ነህ አላህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉ የተመረቀ ይድረስህ የእንጄራ ዓለም ብላ።
    ❤💪

  • @Ifififufu
    @Ifififufu 8 месяцев назад +11

    አይ እናትና አባት ለዘላለም ኑሩ መቸም አትሙት እዴናትና እዳባት እሩህሩህ የለም ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 2 месяца назад

    አቤት ትለያለህ ጀግና ነህ ወድሜ100ሺ እናስገባዉወድማችንን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kewultali642
    @kewultali642 8 месяцев назад +16

    ውድ ያገሬልጆች እዴትናቹህልኝ ዱአ አረጉልኝ እዳይኔብሌን የምሳሳላት እህቴ ዘጠኝወረ እረጉዝናት ህጻንናት በሰላም ትውለድልሽ በሉኝ ❤❤❤❤❤❤ያረብ አተ እረዳኝ

    • @MdLiwa-h2x
      @MdLiwa-h2x 8 месяцев назад

      ኢሻ አላህ አላህ ካችበላይ ከምታሥቢው በላይ ደሥታሸን ያሠማሸ ኢሻአላ

    • @aadd7107
      @aadd7107 7 месяцев назад

      አላህ በሰላም ይፈርጅት ያረብ

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi 7 месяцев назад

    ቃል የለኝም በጣም ትልቅ ስራ ነው ኣላሓ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወድሜ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 месяцев назад +5

    አረ እነዚህ ይትቦሮች ክብር ይገባችሀል እንካን አባቱ እናቱ ላንተ ጠቀሙህ ሀብትሽየ

  • @AnwarKonjo
    @AnwarKonjo 2 месяца назад

    ሀብተሙ እና ቢንየም ጀግናናቹ አለህ ከኩፉ ነገር ይጠብቀቹ❤❤❤❤

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 8 месяцев назад +5

    ጀግነ ጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ እንካን እግዝይቢሒራ አምላክ ረዳችው

  • @mubashirmobiles4393
    @mubashirmobiles4393 7 месяцев назад +2

    የምር ሰዉ ነህ የክፉቀን ደራሽ የኔ ጀግና ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 8 месяцев назад +6

    ወላሂ ጀግና ናችሁ ይወቻችሁ እነዚህ ሌቦች አፈር ይብሉ

  • @yasinkassa
    @yasinkassa 8 месяцев назад +2

    በጣም ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ ሀብቴ 1000%

  • @destata7749
    @destata7749 8 месяцев назад +7

    አቤቱቱቱቱቱ አቤቱቱቱቱቱቱ
    አቤቱቱቱቱቱቱ አቤቱቱቱቱቱቱ
    እግዚአብሔር አምላክ ሆይይይይይ

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 8 месяцев назад +4

    ዉይይይይ እኔኮ የኢትዮጲያ ነገር😢 ተሥፋ አሥቆረጠኝ ከየት ያመጣሉ እኒህ ሜሥኪኖች እር ፈጣሪ እድሃሉ እግዳ ልጂ ፈጣሪ አጥፋቸዉ የተረገሙ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 месяцев назад +6

    ይሄ ጋዜጠኛ ጅግና ነው ተባረክ

  • @Higf-h3o
    @Higf-h3o 7 месяцев назад +1

    እውነት ከልባችሁ ወድ ናችሁ እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 8 месяцев назад +7

    ፍታ ቆበቶህን ተመችቶኛል አቤት አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነን ያለነው?🤔

  • @betelihammamo7866
    @betelihammamo7866 8 месяцев назад +2

    በርታ ውንድም በጣም ብዙ ሰው እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 месяцев назад +20

    አራ ልጆች ለበተሰባችሁ እዘኑ ምን አይነት ጭካኔ ነው አሳዘኑ እናታችንና አባታችን 😢እባክህ ጋዜጠኛው ራስህክን ጠብቀው በጣም ጀግና ናችሁ

  • @Mashoo3311
    @Mashoo3311 8 месяцев назад +5

    ❤❤ jabadha Rabii siif fakata kelee umiri haa dheresuu barakadhuu wanidem❤❤

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 8 месяцев назад +6

    ወይ ጉድ ይገርማል ያሁን ትውልድ ጨካኝ ስራ የማይወዱ እንዴት እንደምናረግ ግራ ገባን

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ

    ጀግኖች እዉይ ሐብትሽእና ጎደኛህ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 8 месяцев назад +7

    የምትሰራውን ስራ እደንቃለሁ እራስክን እየጠበክ ጅግና ጋዜጠኛ ❤❤

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 8 месяцев назад +2

    ወይ ጀግንነት ማሻአሏህ አሏህ ያግዛቹህ አሏህ ይጠብቃቹህ

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 8 месяцев назад +9

    እኳን ደና መጣህ የኛ ጀግና አወ እደሱ አሮሩጦቸው በጫካው እደዝጀሮ አድናቂህ ነኝ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 7 месяцев назад

    እንደዉ አላህ ይጠበቅህ ወንድሜ ባዲጋርድ ያዝ ወይም መሳሪያ ያዝ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 8 месяцев назад +7

    ኧረ ያ ሕፃን ልጅ እምን ደረስ አሳዉቀን እስኪ

  • @MegertuDhugasa-
    @MegertuDhugasa- 7 месяцев назад

    በጣም መልካም ስራ እየሰራህ ነው ውድ ወንድማችን ጠብቅ በጣም

  • @azezetegene660
    @azezetegene660 8 месяцев назад +7

    ያደለው ልጅ እናትና አባቱን ሰርቶ ይጦራል ያልታደለው ደሞ እንደዚህ ያስጨንቃል

  • @BgVh-hv3ew
    @BgVh-hv3ew 6 месяцев назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛ ወድሜ ❤ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 8 месяцев назад +5

    እረ አዳኙቸን ባቃችው ደስ ባለኝ ጀግኖች👏👏

  • @Hiwot-jq2cc
    @Hiwot-jq2cc 7 месяцев назад +2

    የእድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የኔ መልካም

  • @Madiina-kc5ew
    @Madiina-kc5ew 8 месяцев назад +11

    ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 7 месяцев назад

    ማርያምን በጣም ጀግና ጋዜጠኛ የኔ አንበሳ እዳተ አይነት ጀግና ያብዛልን አገራችን 💪💪💪💪💪

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 месяцев назад +4

    አቤት ልጁ እናትና አባቱን ይጦራል እንጂ አይ ይህ ትውልድ እግዚአብሔር ሆይ እረ ይቅር በለን

  • @Alyusoftware
    @Alyusoftware 26 дней назад

    እኔ ይመቼኛል ጋዜጠኛው በጣም ጀግናነው

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 8 месяцев назад +6

    አባትየ ሚስኪን ሁለቱም ያሳዝናሉ የምር😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይ

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 Месяц назад

    አይ ከውድም ውድንህ እግዜር ይጠብቅህ እዳንተ ያለ ያብዛልን መድሃኒያለም ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅህ

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 8 месяцев назад +6

    አምላክ ሆይ ልጅ ከሰጠን ፈራ እግዚአብሔር የለዉ ሰጠን 🙏

  • @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
    @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ 7 месяцев назад +1

    ፍታቸውን ስለ አልሸፈንካቸው በቤኩለ በጣም አመሰገናለው

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 8 месяцев назад +10

    እንደዚህ አይነት ልጅ ባይወለድ ይሻላል

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 7 месяцев назад +2

    የተረገሙ ልጆች ናቸው እውነት ሁሌም ተደብቃ አትቀርም

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p 7 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛው ጀግና እስከ ካሜራሙ ጭምር ልትመሰገኑ ይገባል❤❤❤❤

  • @areyamezethiopia1216
    @areyamezethiopia1216 7 месяцев назад

    እግኦ ማህርነ ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን በስመ አብ
    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ጋዜጠኛው በእውነት በርታ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 8 месяцев назад +4

    አፈርደም ብሉ አቦ። ሀብታሙ የአለም ሀብታም ያድርግህ ወንድሜ ግረፋቼው

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 7 месяцев назад +1

    እደው ወድሜ ሃያትህ ይቆይ ነገ እነሱን ነበር ሽጦ የሚያስገድላቸው ወላሂ ትልቅ ውለታ ዋልክላቸው 😭😭😭😭😭😭😭እደው ላንተ ምስጋና ቀሮቶ ቃላት አይገልፅህም ነበር አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እኔማ ሁሌ እከታተልሃለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 8 месяцев назад +8

    እንደዚህ በሚዲያ እንደነዚህ አይነት ሞላጮች ስትይዝ ካሜራውን አጥፍተህ ነው ቅጥቅጥ ማድረግ ሚዲያህን ዩቱብ እንዳያዘጋብህ በተረፈ በርታ 👍

    • @meseret7512
      @meseret7512 8 месяцев назад +1

      ምና አለበት አሁን ቅጥቅጥ ባደረጋቸው ይሄ አራማነ 😢😢😢

  • @FiFu-m8c
    @FiFu-m8c Месяц назад

    አይ ዘንድሮ በጣም የሚሳዝን በእናት ና አባት እደዚህ አይነት ስቃይ ፈጣሪ የእጃችሁን

  • @ከቱእድሊ
    @ከቱእድሊ 8 месяцев назад +25

    ይህን የምታነሁ በምታምኑት ፈጣሪችሁ ይሁንባችሁ እህቴ በጣም አሞብኝል ፈጣሪ ይማርልሽ ስትሉኝ አትልፉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 8 месяцев назад

      አላህ ያሽርልሽ እህቴ አብሽሪ ❤❤❤

    • @emirufisseha6811
      @emirufisseha6811 8 месяцев назад

      Fetari ymarsh

    • @ከቱእድሊ
      @ከቱእድሊ 8 месяцев назад +1

      @@tayuba1015 አሚንንንን

    • @EbirahimAhimedin
      @EbirahimAhimedin 8 месяцев назад

      ❤❤❤አለህ ይዲረስልሽ

    • @HawaTadele
      @HawaTadele 8 месяцев назад

      አላህ ይማረልሽ ውደ

  • @AlemAlem-pj8wf
    @AlemAlem-pj8wf 7 месяцев назад +2

    እመብርሀን ከጎንህ ትሁን❤❤❤❤❤

  • @aranshitesfay3145
    @aranshitesfay3145 8 месяцев назад +9

    ጅግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከኩፋ

  • @hcdhdt9383
    @hcdhdt9383 7 месяцев назад

    ዋዉ በእውነት ጀግናቺን ናችሁ ቃል የለኝም

  • @ማማየወለሎ
    @ማማየወለሎ 8 месяцев назад +7

    ካመራ ኣማኑ በጣም ኣደንቃሃለው ❤
    ጋዘጠኛው የኛ ጂግና❤

    • @beyenekindu8000
      @beyenekindu8000 8 месяцев назад

      yet aytehew new simunis man negereh ye camera manu

    • @Metkeli
      @Metkeli 8 месяцев назад

      Jeganu ❤❤

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያስድግህ እናት ዎልደሃለች ፈጣሪ ይጠባካችሁ ከነ ካመራማንህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም የሰው እንባ ጠራጊ አባሽ ስላደርጋችሁ በጣም መመረቅ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 8 месяцев назад +6

    በቤተሰቡ ላይ እንዴት ያለ ጭካኔ ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ferdose
    @ferdose 7 месяцев назад

    በጣም ጀግና ናቹ በኡነት እድሜና ጤና ይሰጣቹ በርቱ አኛም በላይክ አለነ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 8 месяцев назад +3

    ምን አይነት ጌዜ ደረስን አይ አምላኬ ሆይ😢😢😢😢😢

  • @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
    @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ 7 месяцев назад +1

    ሀብትሽ ሰላሙን እመኝልሃለው ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤

  • @GoytoaomNguse
    @GoytoaomNguse 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤እባክህ እንዳይ ፈቱ ተከታተልልን ለሌላም እንዳያስለቅሱ በርቱ እንደዚ አይነት በሚያጋጠማቹ ስአት የህግ አካል እንዲያግዙዋቹ አድርጉ አድናቂህ ነኝ

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe5423 8 месяцев назад +4

    ያሁን ግዜ ወጣት ለቤተስብ ሸከም ነው ወይ አይስራ ወይ እራሱን አያስተዳድር ድካም ብቻ😢

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 8 месяцев назад

    ተባረኩ እግዚአብሔር yibareka🎉

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 8 месяцев назад +9

    እንደዚህ ዓይነት ልጅ ከሚወለድ በጽንሱ ቢወርድ ይሻላል፡፡

  • @ER-xp9th
    @ER-xp9th 7 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርርክህ የደሐ እንባ ይጠብቅህ እባክ ምናልባት ሰለት ይዘው እዳይቀርቧቿው ተጠንቁ እግዚአብሔር ካነተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 6 месяцев назад

    የአላላህ ጋዜጠኛዉን አላህ ከክፉ ይጠብቀዉ እንደዚህ አንነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @yidnekachewgoshme1531
    @yidnekachewgoshme1531 8 месяцев назад +2

    habtish jegena nesh bertalen my brother keep going

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 8 месяцев назад

    ሀብትዬ እግዝአብሄር ይጣብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ♥️♥️♥️♥️💪

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 6 месяцев назад

    ጀግና ነህ አቦ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @Sofia-uk1rn
    @Sofia-uk1rn Месяц назад

    የኛ ጀግኞቾ አላህ በየሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ
    @ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ 2 месяца назад +1

    አይ እናት ሳመቺዉ እኮ እናት እኮ ትለያለች እናት ሁለየም ትኑር

  • @ruwaishaifamall3377
    @ruwaishaifamall3377 8 месяцев назад +1

    እባክህ ዉድሜ እደዚህ አይነት ቦታስትሂድ ተጨማሪ ሰወ ይዘህ ሂድምክናቱም አሶቸጋሪ ነዉብቻህን አትሂድ ከግዛቤሔር በታች ሰወያስፈልግሀን እራስህን ጠብቅ ❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 месяцев назад +2

    በድሮ ጊዜ ልጅ ሰርቶ ቤተሰብን ያስደስታል የአሁን ዘመን ልጅ ደግሞበሱስ ተጠምዶ ፀሎት የለ የእግዚአብሔርን ማመስገን የለ የዲያብሎስ መጫወቻ ሆነን ወላጅን እናስለቅሳለን 😢😢😢😢ማረን አምላኬ 😢😢😢😢😢😢

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ እድሜ ይስጣችሁበርቱ አላህይጠብቃችሁ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 месяцев назад

    የኔ ውድ ወንድም ሀብትየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ብርቱ ወላሂ እወድሀለሁ ❤❤❤

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 28 дней назад

    ጀግናነህ ፈጣር ከአተጋር ይሁን

  • @enwdeshe524
    @enwdeshe524 8 месяцев назад

    ሐብታሙ በጣም የማደቅሕ ወንድሜ በርታ የኒይ ሐብታሙበጣምየማደቅሕወንድሜበርታየኒይጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤