ለባለሀብት ሴቶችን የሚሰጡ ደላሎች ተጋለጡ//ሴቶችን ጠልፈው ልጅ እያስወለዱ የተወለዱትን ልጆች ይሰጣሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  9 месяцев назад +222

    ሌላኛው ቻናሌ ነው እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን
    ruclips.net/video/YR4d8egZk5s/видео.htmlsi=HhOOhfMVWDDjR0MJ

    • @MeazaBerhanu
      @MeazaBerhanu 9 месяцев назад +1

      Okay Berta geta yitabikh kifu ayinaka!

    • @eveali6794
      @eveali6794 9 месяцев назад

      እሽ የኔ አባት

    • @Seada4756
      @Seada4756 9 месяцев назад

      እራሥህን ጠብቅ

    • @Seada4756
      @Seada4756 9 месяцев назад

      እንድህ አይነት ሰዎች እጃቸው ረጂምነው

    • @mahboba1239
      @mahboba1239 9 месяцев назад +1

      በጣም፣የምያሳፍር፣የኔ፣ጀግና፣ጋዚጠኛ
      አላህ❤ይጠብቅ❤አደራ❤ባዶሆ❤እጅህን
      ❤አትህድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 9 месяцев назад +136

    እዉነት ለመናገር ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና የሚገልጠዉን ቃላት አጣሁለት እድሜና ጤና ይስጥህ ብቻ❤

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 9 месяцев назад +38

    ሲንግል በጣም ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነህ። ሀብታሙ እንሸልምሃለን። ጀግናችን ነህ።

  • @jfufhxu
    @jfufhxu 9 месяцев назад +116

    በአውነት አንተን የወለደች እናት ጀግና ነች ጌታ ይባርክ😢😢😢

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 9 месяцев назад +144

    ለዚህ ጀግና 100k እናሠገባዉ❤❤❤

  • @TINATINA-gi2go
    @TINATINA-gi2go 9 месяцев назад +21

    ህዝቡ ይህን ቻናል ያበረታታ የኢትዮ ተቀብሮ የኖረ መርዝ ነው ይፋያወጣኸው ክፉአይካህ አቦ❤❤
    ጀግና አይገልፀውም ወላሂ !!!

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 9 месяцев назад +240

    እር በማርያም ማነው እንዴኔ ይህን ጄግና ጋዜጠኛ የሚወዴው ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 9 месяцев назад +2

      100 እኳን አልገባም ይገርማል

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 9 месяцев назад +1

      እኔ😢😢😢

    • @AbduTahiroTahiro
      @AbduTahiroTahiro 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZeharaAlebachew-mx6ir
      @ZeharaAlebachew-mx6ir 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ነውወዴም አላህየጠብህ

    • @AskaleKanea
      @AskaleKanea 9 месяцев назад

      Ene🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @friehiwotkohler8680
    @friehiwotkohler8680 3 месяца назад +4

    ወንድሜ በጣም ወንጀልን እያጋለጥህ ነዉ እግዚያብሄር ይጠብቅህ. ሲጠሩህ ዝም ብለህ አትሂድ. አንተ በሚመችህ ቦታ ቅጠራቸዉ ከሰዉ ጋር ሁን ምንጊዜም. እናንተን ለምስኪኖቹ እግዚያብሄር ያስነሳችዉ ጀግኖች ናችዉ

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 9 месяцев назад +88

    የወለደችህ እናት ማፀኗ ይባረክ ሀብትሽ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 9 месяцев назад +14

    አንት ጅግና ልጅ ነህ እደሌሎቹ የወጅለኞችን ፈት አትሸፈኑም አሏህ ይጠብቅህ ጅግና እናት ወልዳሀለች ትባረክ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 9 месяцев назад +36

    ጎበዝ ፊታቸው ብታዩ ሌላ ሰው ኣውቆ ልጠነቀቅ ይችላል ገበነኛ መጋለጥ ጥሩ ነው ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl 9 месяцев назад +48

    ተባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ እራስህን ጠብቅ ከጌታ በታች

    • @meseret-f7j
      @meseret-f7j 9 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 9 месяцев назад +24

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።

    • @lovedream217
      @lovedream217 9 месяцев назад +1

      Betam asechgare nachew

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 9 месяцев назад +26

    100 እናሰገባዉ እባካችሁ ይህን ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 9 месяцев назад +11

    ሃብታሙ እመብርሃን ትጠብቅህ ጀግና ነህ የህግ አካል ነኝ የሚሉት የአንተን እሩብ ቢሰሩ ለሰው ልጅ ከፈጣሪ በታች ፍትህ ይኖረው ነበር ክበርልኝ ወንድሜ ❤❤❤

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 9 месяцев назад +17

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ መገን የሰው ልጅ መከራው መገን ህጻናት ግፋ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 месяцев назад +7

    ጅግና ጋዜጣኛ እና ጦቃመዊው ወንድማችን ዋው እስካሁን የስንት ሰው ህይወት አልቆ ይሆል😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሰዚናል😢😢😢

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 9 месяцев назад +8

    ወይ እግዚአብሔር። ምን አይናት ነገር ነው አንተ ጀግና ገዜጠኛ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @Sasahu.Denkalem
    @Sasahu.Denkalem 9 месяцев назад +8

    እውነት ሀብትሺ ምርጥስ ትልቅ ጠጋ ሀብት ሳይሆን ትልቅ ጠጋ ጤናነው እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 4 месяца назад +8

    ሀብትሽ እውነተኛ ጀግና ነህ
    አንተ የድሆች እንባ የምትጠርግ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ፡፡

  • @Amriya-s8j
    @Amriya-s8j 3 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍ ወላሂ ለዚ ልጅ ቃል አጠሁለት ያአላህ ከክፉ ነገር አንተ ጣብቃዉ እህቶቼ አይዞቹ እንኳን ደስ አለቹ ይሄንን ጀግና ፈጣሪ ለካለቹ ያረብ ምን ጉድ ነዉ ወንድሜ በርታ እኔ ሀቂቃ በያ ቀኑ አንተ ምን ለቃህ ይሁን ብዬ ሰለይ አልዉልም ፈጣሪ መልካም መልካሙን ያሰየን ደሞ ደስ የሚለዉ ነገር ከሌላዉ ሚዲያ ለያት የሚያደርግህ በወንኛነት ያወጀላኛን ፊት አትሻፍንም 👍👍👍

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 9 месяцев назад +17

    አላህ የኢትዮጲያን የሰዉ አዉሬዎችን የንሳልን ሀብተሙ ረስህን ጠብቅ ጀግና ነህ

    • @raymawol6210
      @raymawol6210 9 месяцев назад

      አላህ ለፈጡራኑ አዘኝ ነዉ ለዚህች እናት እናንተን አደረሰለት ሱብሃናአላህ

  • @Alhtan
    @Alhtan 9 месяцев назад +3

    በጣም መልካም ናችሁ እውነት ለነዚህ ሴቶች ስላደረሳችሁ በጣም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለታች ክፍልላቸው በእውነት በዚህ ስራ ቀጥሎ እናመሰግናለን

  • @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
    @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 9 месяцев назад +2

    _እግዚኦ ተሰሀለነ_❖
    _እግዚኦ ተሰሀለነ_❖
    _እግዚኦ ተሰሀለነ_❖
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✥
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✥
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✥_እግዚኦ ተሰሀለነ_❖
    _እግዚኦ ተሰሀለነ_❖
    _እግዚኦ ተሰሀለነ_❖
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✥
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✥
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✥

  • @የፉአድእናት
    @የፉአድእናት 9 месяцев назад +52

    ወንድሜ አላህ ይጠብቀን ከአንድ ነገር ልንከሪክ አሁን ድረስ ምንም ነገር አልገጠመህም አልገጠመህም ሊሆን ይችላል ባንተ ስራ የተጋለጡና የተናደዱ ሰዎች ግን የሆነ ጊዜ ይበቅልሃል ምንጊዜም ጠንካራ ወንድሞችን ከጎንህን ያዝ ራስህን የምትከላከልበት ነገር በድብቅ ብትይዝ የተሻለ ነው የኢትዮጵያ ዝብ በጣም ከፍተዋል ልጅ ለእናቱ ሚሳስብበት ዘመን አይደለም እባክህን ፖሊስ ማይሰራው ስራ እየሰራችሁ

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +5

      ሣህህህህ ፊቱን እኳን ቢሸፉነው ጡሩ ነው ወገናችን ለሀቅ የቁሙትን ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ዟሊሞችን አላህ ያዋረዳችሁ ከጥመት ይጠብቀን

    • @ngsti277
      @ngsti277 9 месяцев назад +2

      በትክክል ፈጣሪ ይጠብቀው ጂ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 9 месяцев назад +1

      አዎ የኔም ሀሳብ ነው

    • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
      @ኢትዮጵያአገሬyoutube 9 месяцев назад +2

      ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ለሰው ደራሽ ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በተቻለ ራስህን ጠብቂ በጣም ነው ሚገርመው አገራችሁን በጣም የወረደ አገር ሆኗል በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ይጠብቀን❤

    • @Kedijawelela
      @Kedijawelela 9 месяцев назад +2

      ትክክል ነው እራስህን መጠበቅ አለብህ ከዛ በትርፍ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy 9 месяцев назад +13

    ይሄ ሚዲያ የእዉነት የሆነ ነዉ የሚሰራዉ የእዉነት ከሆነ ብዙ የተደበቁ ነገሮች እያወጣ ነዉ ተባረክ

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك 9 месяцев назад +10

    የኔ ጀግና ምን አለበት ሁሉም እናቶች እዳተ አይነቱን ብቻ ቢወልዱ እናት ወልዳሀለች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናት አባትህ ኮራብሀለው ሀብቲሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምር ስት አይነት ክፉ ሰው አለ ጀግና ነህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 9 месяцев назад +15

    ኡውነት ለማናገር ይሄ ጋዘጠኛ በጣም ጅግና ኖው እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣር🙏🙏🙏

  • @MsNexus
    @MsNexus 9 месяцев назад +4

    በእውነት ጀግና ነህ ወንድማችን እመብርሀን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ ዋጋህ በሰማይ ነው በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 9 месяцев назад +5

    ወድሜሐሜሜሜሜ መልእክቴን አየህው መሰል መልካቸው ይገለጥ የወጀለኞች ብዬነበርርር በዚሁ ቀጥልበትትት ፈመታቸውንንን እየገለጥክ አጋልጣቸውው እደዚሕ አስቡ እግዲሕ ምንያሕል ሕዝብ ይነቃል ይነቃቃል የወጀለኞቹ ፊት በመጋለጣቸውውው አተንም ከነክሩሕ አምላክክ ይጠብቅሕ እደዚሕም ተጸጽቶ ለተመለሰው ወድማችንም እግዚአብሔር ይመስገን የተቀሪትንም እዲሕ ሚጸጸት ልቦናን ያድላቸው አምላክ🤲🤲

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 7 дней назад

    ሐብትዬ የእኛ ጄግና በርታ እግ/ር ዕድሜና ጤናን ይስጥህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +29

    ወይኔ ህፃኒቱ እና እናቲቱ ፈጣሪ ደርሶላቸዋን 😢

    • @AyaSaed-bj8cs
      @AyaSaed-bj8cs 9 месяцев назад +1

      በጣም ከዚበፊት የተሸጡት እድላችዉ ነዉ አይ አለመታደል

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 9 месяцев назад +5

    ጀግና አተ ከላይሁ ያመኛል አተ የወለደች እናት ማሀፀንዋ የለምለም እዴት እደምወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
    @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ 9 месяцев назад +24

    እንካን ተወለድክ ❤❤ የወነድ ወንድ ጅግና✍️✍️✍️✍️ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 9 месяцев назад +1

    የኔ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪ፈጣሪ ይጠብቅህ ይርዳህ❤❤❤❤

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl 9 месяцев назад +14

    ሀብትሽ ጉበዝ ነህ የምትጠቀማቸው የንግግር ጥበቦችህ ያስደንቀኛል ጉበሸዝነህ ወሬ አታበዛምጠቆሞኝ አትልም በርታ እግዜአብሔር ይርዳህ

  • @zainabtadesse
    @zainabtadesse 3 месяца назад +1

    እኔ በጣም ትመቸኛለሁ እሽ ደፋር ነህ ፈጣሪ ጀግንነትህን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-j7u6m
    @Ggg-j7u6m 9 месяцев назад +8

    እራስን እየጠበቅህ ወንድሜ ጂግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንደኛ ጋዜጠኝ አንተነህ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን

  • @Wubetabebe-w3n
    @Wubetabebe-w3n 4 месяца назад +1

    ወድሜችን እንዳንተ አይነት ጀግና ሸይወለድ በትሄድበት ሁሉ ለእውነት ነውና የቀምኸው እግዚአብሔር በነገሮቹሁሉ ከተጋር ይሁን

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu9255 9 месяцев назад +6

    አረ አተስ ተባረክ ጤና ይስጥህ እነዚህን እህቶች ስለታደካቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 4 месяца назад +2

    እውነት ጀግናነህ አባቴ ማርያምን ስላደንቅህ አላልፍም❤❤❤❤❤❤

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 9 месяцев назад +10

    እናት ወልዳልች ሀብትሺ የእኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ አሏህ ከፊት ከሆላክ ይሆንልክ

  • @PakPak-vf4oy
    @PakPak-vf4oy 4 месяца назад +1

    አላህ እድሜህን ያረዝመው ወድሜ እራሥህን ጠብቅ
    የምትይዛቸውን ሠወች ፈትሺ በኪሳቸው መሳረያ ሊይዙ ይችላሉ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 9 месяцев назад +8

    ሳይህ የአማራ ተወላጅ ነህ ሀፍትሽ በጣም ጀግና ነህ❤❤❤የኔባት

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 9 месяцев назад +1

      ከዘር ምን አለህ ሠውመሆኑ ብቻ በቂነው

    • @michealtsegay1256
      @michealtsegay1256 3 месяца назад

      አዋ የአማራ ተወላጅ ነውን
      ግን ጠለፋውን እሚሰሩት የሱን አምሳያ ናቸው

    • @KidistMulu-t2i
      @KidistMulu-t2i 21 день назад

      አማራ ነኝ ግን ሁሉንም ከብሔር ጋር አታገናኙ

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 9 месяцев назад +1

    ወንድማችን እውነተኛ ጀግና ነህ እየሰራህ ያለው የጀግንነት ተግባር መለኪያ አይገኝለትም አምላክ ይጠብቅህ ሰራተነኛ የተባልከውበእውነት በላብህ ሰርተህ አትኖርም የግፍ እንጀራ ትበላለህ ምን አገር አለን ዘራፊ ና ነብሰ ገዳይ የምታፈራ አገር ሆነች

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 9 месяцев назад +25

    እረ አተጋዘጥጢነኛ እግዝሀቤር እድሜህ ይርዘም አተን የወለደች እናት እዴት ታድላለች❤❤

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ሃብታሙ ሚሳራው ስራ ደስ ይለኛል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀህ ፊትህን ቢሻፍን ደስ ይለኛል ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ደግሞ ይጠብቃች

  • @shem60
    @shem60 9 месяцев назад +13

    ሀብትሽዬ የኔ ልብ❤
    አላህ ይጠብቅክ አባቴ ጀግና 👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ImanMohamad-c7l
    @ImanMohamad-c7l 9 месяцев назад +2

    መሸለም ያለበት ይህ ልጂ ነዉ የማዳም ቅመሙች ለዚሙተኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀብትሺየ አላህ ይጠብቅህ የኔጀግና

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 9 месяцев назад +10

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ ይች ኢትዮጵያ ምን አይነት ትውልድ በቀለባት እግዚኦ መሀረነ ፊቱን ይመልስልን 😭😭😭

  • @AaKk-h5j
    @AaKk-h5j 4 месяца назад +1

    የኔ ጀግና ይህልይ እኔ በጣም አድናቂነኝ በውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ሀብትሽ

  • @rgattewelde6831
    @rgattewelde6831 9 месяцев назад +33

    ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅ ( ህጻን )ዶሮ ውይ እንቁላል መሆኑ በጣም ያሳዝናል ስው ክቡር ነው እባካችሁን ፍትህ ልህጻናት

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 3 месяца назад

    ራስህን ጠብቅ ወንዲሜ በጣም ጀግና ነሄ❤❤

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 9 месяцев назад +10

    የኔ አደኛ ወድም አላህ ይጠብቅህ ባህበት ሀቢቢ❤❤❤😢😢😢ግን አገራችነ ወደት እያሀደችነው በአላህ😢😢😢😢😢😢

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 3 месяца назад +1

    እውነት ለማናገር ይሄ ጋዘጠኛ በጣም ጅግና ነው እድሜ. ና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +15

    መጨረሻውን አሳውቀን ተጠቀቅ ፊትህን ሸፍን😢😢😢

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 9 месяцев назад +1

    አተስ ምናይነት ነህ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayedobochofficialpage4620
    @tesfayedobochofficialpage4620 9 месяцев назад +5

    እዉነት ለመናገር ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና የሚገልጠዉን ቃላት አጣሁለት እድሜና ጤና ይስጥህ ብቻ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 9 месяцев назад +1

    ሀብትሽ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ከጎንህ የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 9 месяцев назад +5

    ጀግና ነህ ጎበዝ ተመስገን ሁሎችንም ይታሰሩ ለህግ ይቅርቡ😢😢😢😢

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ሆይ እበክህን የእትዮጵያን የደከሞችን እንበ አብስለቸው ይህንን ጀግና ልጅ አንተ ጠብቅልን በሪተ ወንድሜ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 4 месяца назад +1

    የኛ ጀግና አተን የወለደይ ምአፀኖ ይባረታክ ሀብትሽ እየለጤንነትህ ማከስ ይልበስ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 9 месяцев назад +13

    የክርስቶስ እየሱስ ሙሉ ሰላምና ፀጋ ለናንተ ይሁን ውዶቼ❤❤❤ ውድ ወንድሜ ሐፍትዬ የክርስቶስ እየሱስ ጀግና ብርቱ ኃያል እግዚአብሔር ይጠብቅ እስት ልያው 😮😮 ምን ይሆን❤❤❤😢

  • @אספהוובנך
    @אספהוובנך 9 месяцев назад +2

    በጣምበጣም የሚገርም ስራ የምትሰራው እግዛቢሔር ይጠብቅህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 месяцев назад +9

    ጀግና ጋዜጠኛ ብየሃለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤

  • @ZedoWise
    @ZedoWise 3 месяца назад +1

    ውለታው ከእግዝኣብሔር ታገኛለህ እንዳንተ ዓይነት ሰው እትዮጵያ ሃገራችን ሰው ያሰፈልጋታል ኑርልን ለህይወትህንም ጠብቅ

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm 9 месяцев назад +12

    አየ አተ ጀግና ወድማቼን ተባረክ አገርቼን የማፍዬ መትራቅሚያ ሆናልቼ ምክንያቱም ደሜ የሕግ አለመኖር ነው 😢😢😢😢

  • @אסתראברהם-י3מ
    @אסתראברהם-י3מ 21 день назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 9 месяцев назад +13

    ሱባሀንአላህ የሰዉልጅ. ክፋትእና ጥመት. አጅብ 😢

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 22 дня назад

    ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስክን ጠብቅ ጋርድ ያስፈልገሃል።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +14

    ወይ ሃጥያት አሁንስ አገራችን እዴት እዳስጠላኝ እጎዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل Месяц назад

    ውይይይ ያለንበት ጊዜ 😢😢😢😢 የነኝህ እናቶች እንባ ያበስ ወንድማችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይፈጽምልህ ወንድሜ ላንተ ቃል የለኝም እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 9 месяцев назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @HayatHussen-vg7o
    @HayatHussen-vg7o 7 дней назад

    በጣም ይገርማል ወይአገራቺን በሰውሂወትየምትጫውቱ አላህየስራቺሁንይጣቺሁ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 9 месяцев назад +8

    ጀግና ወንድማችን ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይጠብቅህ ይህ የስው አውር እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ 😢😢

  • @GetuBrhanu-c1i
    @GetuBrhanu-c1i 9 месяцев назад +2

    ሀብቲየ ጅግና ኑሩልኝ ኣባቴ ይድሀ ኣባት ተባርክልኝ የጅግና ጅግና ነህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 месяцев назад +15

    ሓሓሓሓሓ ይሔ ደሞ ይለያል ወይ እናት ጌታ ሠምቶላታል እንባዋን

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ 3 месяца назад +1

    😢😢😢ወይኔ የሕፃናት አምላክ ይፈርዳል😢ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ አልችልም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ 😢😢

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 9 месяцев назад +10

    ❤❤ወንድ ጀግና ነህ ወንጀል ሰርቶ መሸሽ የለም ከሃብትሽጋ ቀልድ የለማ❤❤ የወንጀለኛ ለቀማ እንደቀጠለ ነዉ።የህጻናቱና የሴቶቹ ኣምላክ ይጠብቅህ ኣባቴ።ጉድ ነዉ ብቻ በስምኣም።

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 9 месяцев назад +1

    ምን ጉድ ነው ዝንድሮ ሀብትሽ ጀግንነትህ ያለይል አለህ ይጠብቅህ ዝንዳሮ በገዜጠኞቹ ምክኝት ብዙ ነገር አዬን

  • @marrym8549
    @marrym8549 9 месяцев назад +6

    ወይኔ ምንድነው ዘንድሮ ጉዳችን ፈላ ጥሩ ነገር ማስማት ናፈቀን እግዚኦ መሀረነ 😢😢😢😢

  • @YyJj-ov7rv
    @YyJj-ov7rv 16 дней назад

    ጀግናየጀግናልይ፡ትክክልነዉግየሀፊል፡ወላእኔአላመኩ፡ሱቀሀንአላህ❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 9 месяцев назад +19

    ወላሂ እሂ ልጅ በጣም ትግስት አለው ሀብትሽ አላህ ያቆይህ

  • @trhas1706
    @trhas1706 2 месяца назад

    ከክፉ እንደዋጣሃቸው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ወድም❤

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 9 месяцев назад +15

    ሐብትሽ ብቻህን ከባድ ነው ጋርድ ያስፈልገሀል ደግሞ ፊትህን ብትሸፍን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ከክፉ ነገር ጀግናነህ እኮ የድሆች አባት ኑርልን 🙏ብቻህን አትሄድ በእናትህ 🙏

  • @Semi-t9h
    @Semi-t9h 3 месяца назад

    በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 9 месяцев назад +4

    የተባረከች ህፃን እድለኛ. ልጅ

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd 28 дней назад

    ጀግናችን እንኳን በሰላም መጣህልን መድሀኒአለም አባቴ የድግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንህ

  • @nanny3146
    @nanny3146 9 месяцев назад +6

    Jegna great inquwan dehina metah owsem ur a hero real Ethiopians son berta egzabeher yetebkeh amen 🙏

  • @HaytHayt-zc7xe
    @HaytHayt-zc7xe 4 месяца назад +2

    እመቤቴ ድረሽልኝ 7አመትሙሉ በሰውላይ ጨዋታ😢😢😢 አቤቱ ጌታየ የሚያረጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው😢😢😢😢

    • @FasikaSisay-w9u
      @FasikaSisay-w9u 3 месяца назад

      አፈርብይ አንች ማንሁነሽነው ወራዳ ዝበይ አቅሻለሁኮ እማታቂውንሰው በየእትኑ ከመሳደብ አይጥ

  • @Zup.ebubu_2
    @Zup.ebubu_2 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይፍረድበት ለሕግ አቅርቡት ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ግን😮😮

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤ከከፊ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @Tigistshumi-c8w
    @Tigistshumi-c8w День назад

    Habtish bewunet fetari yitebekek lesew yalkin egziyabeher late yikum yalkibet betam kibad new gobaz jigena nek egziyabeher yagezek hulem ligna yekomike nek betsilot kigonek nen ❤❤❤❤❤❤❤ serak eneja limenager kaqeme belayi new begugut yemixebekiwu binor yanten video mayet new fetari yihunelk emiberhan gebrel abate Kate gar yihun

  • @DnjdTijd-jo1xy
    @DnjdTijd-jo1xy 9 месяцев назад +8

    ጀግናነህ100👍👍👍

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 9 месяцев назад

    ተባርክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 9 месяцев назад +4

    ወላሂ በምን ቃላት ልግለፅክ ሃፍትሽ የድሃዎች ኣባት ❤❤❤❤ጦቃሚው ራሱ የሚመሰገን ነው ኣበት የስንቶቻቸው እምባ ነው የፍሰሰው😢😢😢6,7 ቀላል ኣመት ኣይደለም 😢😢😢ሆዴ ተርበተበተ

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 2 месяца назад +1

    አብቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን 😢😢😢 ዘመኑ አስፈርን😮😮

  • @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
    @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 9 месяцев назад +4

    ወድማችን በርታል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 9 месяцев назад

    ወይጉዳችን ጋዜጠኛችን በርታ በጣም ነው ማደንቅህ ምታጋልጣቸው ነገሮች በጣም ግራ ያጋባሉ ይሄ አገራችን ላይሽነው ያስብላል ወላሂ