yneser ayne የንስር ዐይን
yneser ayne የንስር ዐይን
  • Видео 52
  • Просмотров 8 400 664
ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ የሱ ልጅ እንዳልሆነች ሰማ። አሁን እኔ ሁሉንም ያጣሁ ሰው ነኝ …እንባውን መቆጣጠር አቃተው።
ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ የሱ ልጅ እንዳልሆነች ሰማ። አሁን እኔ ሁሉንም ያጣሁ ሰው ነኝ …እንባውን መቆጣጠር አቃተው።
Просмотров: 63 202

Видео

ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።
ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።
Просмотров 108 тыс.4 дня назад
ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።
ምን አይነት ጉድ ነው እሬሳዋን አውጥተን እንዳርላችሁ? ከ6 አመት በፊት ለሞተችው ልጃችን 6 ጊዜ ሽማግሌ መጣ። ሀዘናችን አልበርድ አለ።ምን አይነት ጉድ ነው እሬሳዋን አውጥተን እንዳርላችሁ? ከ6 አመት በፊት ለሞተችው ልጃችን 6 ጊዜ ሽማግሌ መጣ። ሀዘናችን አልበርድ አለ።
ምን አይነት ጉድ ነው እሬሳዋን አውጥተን እንዳርላችሁ? ከ6 አመት በፊት ለሞተችው ልጃችን 6 ጊዜ ሽማግሌ መጣ። ሀዘናችን አልበርድ አለ።
Просмотров 99 тыс.5 дней назад
ምን አይነት ጉድ ነው እሬሳዋን አውጥተን እንዳርላችሁ? ከ6 አመት በፊት ለሞተችው ልጃችን 6 ጊዜ ሽማግሌ መጣ። ሀዘናችን አልበርድ አለ።
ወንድሙ እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ። እውነት ልጄ ብዬ ያሳደኳት ልጅ የወንድሜ ልጅ ናት?? የቀድሞ ባለቤቱን አፋጠጣት።ወንድሙ እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ። እውነት ልጄ ብዬ ያሳደኳት ልጅ የወንድሜ ልጅ ናት?? የቀድሞ ባለቤቱን አፋጠጣት።
ወንድሙ እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ። እውነት ልጄ ብዬ ያሳደኳት ልጅ የወንድሜ ልጅ ናት?? የቀድሞ ባለቤቱን አፋጠጣት።
Просмотров 140 тыс.8 дней назад
ወንድሙ እውነቱን ሲሰማ እራሱን ሳተ። እውነት ልጄ ብዬ ያሳደኳት ልጅ የወንድሜ ልጅ ናት?? የቀድሞ ባለቤቱን አፋጠጣት።
በቁጥጥር ስር ዋለ ... ፓራላይዝ ያረገኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት ። ሁሉም እውነቱን ተናዘዙ።በቁጥጥር ስር ዋለ ... ፓራላይዝ ያረገኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት ። ሁሉም እውነቱን ተናዘዙ።
በቁጥጥር ስር ዋለ ... ፓራላይዝ ያረገኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት ። ሁሉም እውነቱን ተናዘዙ።
Просмотров 178 тыс.10 дней назад
በቁጥጥር ስር ዋለ ... ፓራላይዝ ያረገኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት ። ሁሉም እውነቱን ተናዘዙ።
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??
Просмотров 106 тыс.12 дней назад
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??
በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?
በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?
Просмотров 136 тыс.15 дней назад
በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?
እንባዋን መቆጣጠር አቃታት.... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።እንባዋን መቆጣጠር አቃታት.... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።
እንባዋን መቆጣጠር አቃታት.... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።
Просмотров 148 тыс.16 дней назад
እንባዋን መቆጣጠር አቃታት... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።
ከሚሊየነርነት ወደ መናጢ ድሀነት በሰከንዶች ውስጥ ተቀየርኩ። ሚስጥሩ ሁሉ መፈታት ጀመረ.... የመታመምህ ምክንያት ወንድሜ በመሆኑ አዝኛለሁ።ከሚሊየነርነት ወደ መናጢ ድሀነት በሰከንዶች ውስጥ ተቀየርኩ። ሚስጥሩ ሁሉ መፈታት ጀመረ.... የመታመምህ ምክንያት ወንድሜ በመሆኑ አዝኛለሁ።
ከሚሊየነርነት ወደ መናጢ ድሀነት በሰከንዶች ውስጥ ተቀየርኩ። ሚስጥሩ ሁሉ መፈታት ጀመረ.... የመታመምህ ምክንያት ወንድሜ በመሆኑ አዝኛለሁ።
Просмотров 123 тыс.17 дней назад
ከሚሊየነርነት ወደ መናጢ ድሀነት በሰከንዶች ውስጥ ተቀየርኩ። ሚስጥሩ ሁሉ መፈታት ጀመረ.... የመታመምህ ምክንያት ወንድሜ በመሆኑ አዝኛለሁ።
ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።
ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።
Просмотров 137 тыс.21 день назад
ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።
እውነታው ይፋ ወጣ። በሽተኛ አርገው ካስቀመጡኝ ሰዎች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጥኩ።እውነታው ይፋ ወጣ። በሽተኛ አርገው ካስቀመጡኝ ሰዎች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጥኩ።
እውነታው ይፋ ወጣ። በሽተኛ አርገው ካስቀመጡኝ ሰዎች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጥኩ።
Просмотров 212 тыс.23 дня назад
እውነታው ይፋ ወጣ። በሽተኛ አርገው ካስቀመጡኝ ሰዎች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጥኩ።
ተፋጠጥን.... ሁሉንም ነገር ነገረኝ ከጀርባዬ ማነው ያለው። ካሜራማኔን አገኘሁት።ተፋጠጥን.... ሁሉንም ነገር ነገረኝ ከጀርባዬ ማነው ያለው። ካሜራማኔን አገኘሁት።
ተፋጠጥን.... ሁሉንም ነገር ነገረኝ ከጀርባዬ ማነው ያለው። ካሜራማኔን አገኘሁት።
Просмотров 166 тыс.24 дня назад
ተፋጠጥን.... ሁሉንም ነገር ነገረኝ ከጀርባዬ ማነው ያለው። ካሜራማኔን አገኘሁት።
እራሴን ችዬ ተራመድኩ... ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።እራሴን ችዬ ተራመድኩ... ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።
እራሴን ችዬ ተራመድኩ... ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።
Просмотров 127 тыс.26 дней назад
ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።
የምሰማውን ማመን አቃተኝ ሰላም በ 450ሺ ብር ነው አሳልፋ የሰጠችኝ። ጓደኛዋ ሚስጥርዋን ዘረገፈችው።የምሰማውን ማመን አቃተኝ ሰላም በ 450ሺ ብር ነው አሳልፋ የሰጠችኝ። ጓደኛዋ ሚስጥርዋን ዘረገፈችው።
የምሰማውን ማመን አቃተኝ ሰላም በ 450ሺ ብር ነው አሳልፋ የሰጠችኝ። ጓደኛዋ ሚስጥርዋን ዘረገፈችው።
Просмотров 149 тыс.29 дней назад
የምሰማውን ማመን አቃተኝ ሰላም በ 450ሺ ብር ነው አሳልፋ የሰጠችኝ። ጓደኛዋ ሚስጥርዋን ዘረገፈችው።
ዶክተሩ አሳዛኝ ዜና ነገረኝ። በእግሬ ቆሜ ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል።ዶክተሩ አሳዛኝ ዜና ነገረኝ። በእግሬ ቆሜ ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል።
ዶክተሩ አሳዛኝ ዜና ነገረኝ። በእግሬ ቆሜ ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል።
Просмотров 107 тыс.Месяц назад
ዶክተሩ አሳዛኝ ዜና ነገረኝ። በእግሬ ቆሜ ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል።

Комментарии

  • @seyoumyohannes4274
    @seyoumyohannes4274 18 часов назад

    Time place condition mibal nger ale ,plls considered it

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 18 часов назад

    ጅግናዉ እባክህ አቶ ሰለሙን ፀበል ፀበል ፀበል ወሰደዉ

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha 18 часов назад

    Please please don't tell him please

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 18 часов назад

    ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ ❤❤❤ ምን ይባላል ይሄ❤❤❤

  • @AlemayehuDeressu
    @AlemayehuDeressu 18 часов назад

    😂 ሹፌሩ እራስ ወዳድ ነው ያ ደሞ መቸም ደስተኛ አያረገውም ከማስታረቅ ይልቅ ለራሱ ለመጠቅለል ማሰቡ እሱአም ከሀዲ ናት ለምን ወንድምየውን በህግ ማሳገድ ትችል ነበር!

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m 18 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @RawanRawan-zu1cf
    @RawanRawan-zu1cf 18 часов назад

    ❤❤❤❤😢😢

  • @almazdemsash8195
    @almazdemsash8195 18 часов назад

    ወንድሜ እባክህ ቁጥርህን ላክልኝ ለጥብቅ ጉዳይ ላወጋህ ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን!!!

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 18 часов назад

    denine tamarmereche woye?

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha 18 часов назад

    Yes it's she is layer lady and bad

  • @fjfu2397
    @fjfu2397 18 часов назад

    Efffffffff😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 18 часов назад

    ሚስኪን ሲያሳዝን አሏህ ትግስቱን ይስጥህ ልጂቱ አሁንም ልጂህ ናት ስንቱን መከራ ያየህበት አይዞህ የኤርሚያስን ልጆች ሀቅ ያወጣላቸው አሏህ ያንተንም ሀቅ ያውጣልህ እርግጠኛ ነኝ ደግሞ ይወጣልሃል አይዞህ ሁሉም ነገር ለጥሩ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም አሏህ ይጠብቅህ የነስር አይን ይህ ሁሉ ችግር እኮ ሰው ፈጣሪውን አለ መፋራቱ ነው የአሏህ ሰውም ከመበደል እራሴንም ሰዎች እንዳይበዱሉኝ በተ እጠበቃለሁ አንተ ሁሉንም ነገሮች አዋቂ ነህና ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊሏህ

  • @user-do1sl1cr7s
    @user-do1sl1cr7s 18 часов назад

    አላህ ወኪል የውጣልህ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 18 часов назад

    የኔ ወንዲም እዚጋብሔረ ብረታት ይሲጢህ

  • @ayenalmhabele1023
    @ayenalmhabele1023 18 часов назад

    ወይ እኔ በጣም አሳዘነኝ እባካችሁ አግዙት ልጃ ግን ትምረጥ አባቶ እሱ ነው

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 18 часов назад

    ኣይዞሕ አቶ ሰለሞን አይደለም ለሱ ለኔም ኣስለቅሶኛል ግን አሁን ድነሃል የበለጠ ስያዘጋጅል ሕ ነው የእጃቸ ኣይጡ በርታ ስላለህ ነው ሁሉም የደረስክው ኣሳድገሓታል ምን ጊዜም ልጅህ ነች

  • @RakAfhan
    @RakAfhan 18 часов назад

    Ayzokie wondime bediratikn kafatre tagiyale fatere yerdake😊

  • @Hirafikr
    @Hirafikr 18 часов назад

    ሐዋሳዎች እጅ ወደ ላይ ..

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 19 часов назад

    ትልቅ ለውጥ አለህ ግን በያቀኑ የምትሰማውና የምታየው ነገር ልብህን እና ጭንቅላትን አደከመው። በጣም አዝናለሁ ስቃይህ በዛ🥹🥹😅

  • @mimiberhe9469
    @mimiberhe9469 19 часов назад

    Dna memermer alebet

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 19 часов назад

    የማይሰማ የለ ኤደንግን ትልውችግር አለባት ድብብቆሽ ትወዳለች ነገሮች ፈጠው ሲመጡ ብቻ ነው የምታምነው ወንድሙም አሷመ የሰለሞን አጥቂ ናት

  • @yoditbahita5340
    @yoditbahita5340 19 часов назад

    Ata solomun betam yasaznal egizaber tena yestew

  • @rahelliliy8375
    @rahelliliy8375 19 часов назад

    አቶ ሰለሞን አይዞህ በርታ በል እዮብ ሀብት ንብረቱን አጣ በብዙ ፈተና አለፈ ልጆቹን አጣ በብዙ ተፈተነ ነገር ግን ተመስገን አለ እግዚአብሔርም በብዙ ፀጋ ባረከው ዘሩንም አበዛው እግዚአብሔር ያያል ይመለከታል ይፈርዳልም እንደ እዮብ ይባርክህ አይዞክ እግዚአብሔር ይክሳል እንደ እዮብ ትዕግስት ይስጥክ ወንድማችን አቶ ሰለሞን

  • @user-sp6oj4bi9z
    @user-sp6oj4bi9z 19 часов назад

    የኔ ወንድም መቼም ጀግና ነህ እኔ የኣንተ ኣድናቂህ ነኝ በርታ ብቻ ራስህን ጠብቅ ኣላህ ይጠብቅህ

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x 19 часов назад

    በምን እርግጠኛ ሆንክ እና ነው አባት እምትቀይርላት ገበነኛ ልትሆን ትችላለህ

  • @FaiselYesuf
    @FaiselYesuf 19 часов назад

    Bant setan ayikanem

  • @FaiselYesuf
    @FaiselYesuf 19 часов назад

    Anet jagne

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 19 часов назад

    ሰለሙን ፋጣረ ጠናህን ይመልሲልህ በረታ

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x 19 часов назад

    DNA ምርመራ ባይደረግ እንዴት አባት ይሄ ነው ብለው ይተማመናሉ

  • @hirutrustu1509
    @hirutrustu1509 19 часов назад

    እዉነት እግዚአብሔር ካንተ ጋ ነዉ ወንድሜ የብዙዋች አባት ትሆናለህ ምርኮክ ሁሉ ድርብ እጥፉ አድርጎ ይክስሃል ጌታ አይዛክ ወንድሜ 🙌🏽

  • @workineshamare5143
    @workineshamare5143 19 часов назад

    ጀግናችን ላንተ ቃል የለኝም ይሄ ሰውዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው ስንቱን ነገር አጣ

  • @feru22
    @feru22 19 часов назад

    ወንድሜ የሄ ስወዬ ድሮም ያውጣት ነበር አመነኝ ሰትይዋ መከራው ነው አንድህ የምያውራው ::

  • @IbrahimFano
    @IbrahimFano 20 часов назад

    አይ ሰውፈተናብች

  • @Romaflorist
    @Romaflorist 20 часов назад

    እግዚያብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሐይላቸውን ያድሳሉ ይላል የእግዚያብሔር ቃል 🙏🏾 ቀሪ ዘመንህ በጌታ እየሱስ ስም ሀይልህ የታደሰ መከራህን እንዳለፈ ውሀ የምትረሳበት እና የተባረከ ይሁን አሜን 🙏🏾🥰❤

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 20 часов назад

    ውይ የኔ አባት እህህህህእንዲህ አይነትስውም አለ

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 20 часов назад

    እግዚአብሔር የአቶ ሰለሞንን እና የልጃቸውን የሜላትን ልብ ያጠንክርልን ህይወት ትቀጥላለች ምዕራፍ አንድ ብላ እንደገና ትጀምራለች ያለፈ ህይወትህ ብዙ ትምህርት አስተምሮህ አልፎል ቀጣይ ህይወትህን ከእግዚአብሔር ጋር በብልሃት ወደ ፊት መሄድ አለብህ የፈሰሰ ውኃ እንደማይታፈስ ሁሉ ያለፈውም ህይወትህ እንደዚሁ ነው አሁን ንብረቶችህን አስመልሰህ ስራህን እንደ ቀድሞ እየመራህ ወደፊት ተራመድ ሜላትም አንተ ባትወልዳትም ያንተ ባትሆንም አሳድገሃታል ጥሩውንም መጥፎውንም አብራችሁ ስለኖራችሁት ልጅህ ናት አይዞኝ ሰው ልጅ ይፈተናል የአንተ ህይወት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈልን የእዮብን ታሪክ ይመስላል እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ብለህ ሰውጣንን አሳፍረው ፈጣሪን እንዳታማርር ለአንተ የሚሆነውን የበለጠ ህይወትን እንደ እዮብ አዘጋጅቶልሃል ከአንተ የሚጠበቀው በፀሎት ትጋ በመከራ ጊዜ ጽና አምላክህን አመስግን እንኳን ነፍስህን አልነጠቁህ የአንተ ታሪክ በጣም ያሳዝናል የንስር ዓይን የመሰለ ወንድም ሰቶሃል እግዚአብሔር ይስጠው

  • @habeteselassieezineh4561
    @habeteselassieezineh4561 20 часов назад

    ልጅቷ የተወለደችው በመደፈር ከሆነ እና ወላጅ አባቷን የማትፈልገው ከሆነ ያሳደጋትን አባቴ ብላ ከተቀበለች ልጁንም አያጣም

  • @habeteselassieezineh4561
    @habeteselassieezineh4561 20 часов назад

    እርግጠኛ ለመሆን DNA ይሰራ ለማንኛውም

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 20 часов назад

    አቶ ሰሎሞን እንኳን እግዚአብሄር ምህረቱን አደረግልህ አቶ ሰለሞን ከዚህ በኋላ ምንም ይፈጠር ምንም ምን እግዚአብሔር ለምክንያት ነው ያኖረህ እግዚአብሔርን እያሰብክ እነዚህን ፈተናዎች መሻገር አለብህ ከጋዜጠኛው ጎን ሁን እውነት ከወጣልህ በቂ ነው በርታ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 20 часов назад

    መቼም አቶ ስለሞንን ማስገደል ይሆናል አማኝ ነህ በእግዚአብሄር ስም እንዳታስገባት ተባብረው ያስገድሉታል እንዳትሞክር አደራ ስማሃት ይቺ ባለጌ ከበፊቱ ነግራሃለች አቶ ስለሞን ልጅ አይወልድም ብላሃለች ራሶን ወዳድ ናት ሃሳዊ መሲህ ዱርዬ ናት ምነው አንተ እንደፈረደባት የታስረውን አባቶን ትፈልግ ምነው አንተ አንተ ጠይቀው ይቺ ጠላቱ ነች

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 20 часов назад

    Brother did you do DNA? Or just may be? Still Solomon and the daughter should do DNA. God knows. I feel sorry to ato solomon. It’s too much for him.

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 20 часов назад

    መተት አስርቶባት ከሱ ጋር እንድትልከሰከስ አድርጋት ሊሆን ይችላል እንጂ ራስዋ ላትሆን ይመስለኛል ከባድ ኬዝ ነው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 20 часов назад

    ይሄ ሰው በጣምነው የሚያሳዝ ነው ሰውበስቱ ይጓዳለል አምላክ ፅናቱን ይሰጠው።

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 20 часов назад

    Yageremate neger kebade New ante gine egzabhear yesethie gine eswa betedegagameye limine tgnache betam yegeremale

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 20 часов назад

    ይቺ ሴት ንግግሯ ከማር በላይ አድርጋ የቀረበች ለአቶ ሰለሞን የጭካ ውስጥ እሾክ ነች ልጅቷ ምንም ይሁን ምን DNN ይደረግ

  • @FjG-ot9dn
    @FjG-ot9dn 20 часов назад

    ወይ ሶል ፅናቱን ይስጥህ ያሳዝናል ጀግናችን አንተ የኢትዬጵያ የፀጥታ የድህንነት ስራ መንግስት ቢያረግህ ከነዛ የማይረቡ ፖሊሶች ከመንግስትጋ መስራት አለበት የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 20 часов назад

    አይዞህ ጌታዬ እግዚአብሔር ያድንህ እንዳትጎዳ መተው አለብህ አንተ ታውቃለህ ኃያል አባት አለን ስጠው ለሱ ያነሳሃል አልእዛርን ከሞት ያነሳ እዮብን ከቁስል ያዳነ አይዞህ አንተ በርታ አፅናናው ሌላ. ሚስት ያገባል ልጅም ይወልዳል አሁን በነዚህ የረከሱ ስዎች ራሱን እንዳያጣ ተው በለው ይቺ ዱርዬ ሴት ናት በጎዋን ሴት እግዚአብሔር. ይስጥሃል አንተ ቀና ነህ አዎ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተሻለውን ይስጥሃል እውነተኛ ስለሆንክ ትጎዳለህ ተወው.

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 20 часов назад

    የጀግናው እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @salamanher9459
    @salamanher9459 20 часов назад

    ምናልባት ከመጀመሪያውኑ ወንድምየው እንዳይወልድ አስደርጎበት ቢሆንስ ምርመራ ይግባ መውለድ እንደሚችልና እንደማይችል ለማወቅ ጉዞ ወደ ዶክተር እርግጠኛነኝ ሰውዬዉ መውለድ ይችላል

  • @selamehaile1283
    @selamehaile1283 20 часов назад

    Gas selomn 😢😢😢e/r ymesegen nege lela ken new ekuan alemotek