ከሚሊየነርነት ወደ መናጢ ድሀነት በሰከንዶች ውስጥ ተቀየርኩ። ሚስጥሩ ሁሉ መፈታት ጀመረ.... የመታመምህ ምክንያት ወንድሜ በመሆኑ አዝኛለሁ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ከሚሊየነርነት ወደ መናጢ ድሀነት በሰከንዶች ውስጥ ተቀየርኩ። ሚስጥሩ ሁሉ መፈታት ጀመረ.... የመታመምህ ምክንያት ወንድሜ በመሆኑ አዝኛለሁ።

Комментарии • 3 тыс.

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад +391

    ይህ ሰዉየ ዲኖ ሀብቱ ተመልሶለት ከባለቤቱ ይቅር ተባብሎ የጎረቢቶቹን ዉለታ ሲከፍል ለማየት የጓጓ በላይክ አሳዩ አባ አይዞወት እዉነት ይወጣል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 месяца назад +1

      ወንድማች ፀበል መጠመቅ አለብህ ትዳር ውስጥ የገባውና ወንድ ምነቱ ነቱ ተደግፎ ቅድስ ሚካኤልሚስት ሊነጥቅህ ትዳ ሊበት የመጣብ ሃብት ሚያሳጣ ወንድ ያለ ተንኮ ስጣን መንፈስ ቅድስ ሚካኤል ከፊት ቀድሞ ተንኮ ሚባለው ያጥፋልህ ( እህት ሞት የወንድምህ እጅ አለበት ( እህት ላንተ ስትደግፍ አንተ አሽመድምዶ አልጋ ል ነው እሶ ካንተ ቀድሞ ስጣን መንፈስ እህት በድግምትሳይሆ አያቀርም ወንድ አሁ አስቸካ ፀበል መፍትሄሄሄውውው

    • @lubabaendries
      @lubabaendries 3 месяца назад +1

      እኔ

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 3 месяца назад +1

      ማርያም እኔ😢😢😢😢

    • @محمدمحمد-ح8ب7ض
      @محمدمحمد-ح8ب7ض 3 месяца назад

      እንየም

    • @ketemadenku9864
      @ketemadenku9864 3 месяца назад

      aam
      E​@@lubabaendries

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад +492

    የጠላት እቅድ አላማ በኢየሱስ ስም ፈርሷል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ዉርደት ለዲያቢሎስ ይሁን።

    • @nadaQatar-u1j
      @nadaQatar-u1j 3 месяца назад +10

      እልልልልልልልልል እግዚያቤሄር አመስግኑ ስራው ድቅነው በሉ እልልልልልል ስለቴ ሰመረ ወደ አገሬ ስመለስ የዋሻዋ ማርያም አስገባለሁ ደስ አለኝ

    • @Maberat
      @Maberat 3 месяца назад +6

      Amen (3) Yesw Hake Hulem Hake New

    • @SarahSarah-vy3ps
      @SarahSarah-vy3ps 3 месяца назад +3

      አሜን❤

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +5

      ❤❤❤አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ❤❤❤❤

    • @ELSASHEWANGZAWESHETE
      @ELSASHEWANGZAWESHETE 3 месяца назад +6

      እሰይ እሰይ እሰይ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል

  • @MekdesMindaye
    @MekdesMindaye 3 месяца назад +24

    ጀግናችን አንተን የወለደች መሀፀን ትባረክ ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ይቁምልህ ይህ ሰውዬ አንተላይ የጣለው በጎ ስራው ነው ጠበል አስገባው ፀበል ፀበል ይሄ የሰይጣን ስራ ነው

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 3 месяца назад +1004

    ዳይ ወደ ስራ አንበሳው ወደስራ ገብቶዋል ደስ ያላችሁ እንደኔ ላይክክክ ❤❤❤❤

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 3 месяца назад +10

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Umnayf
      @Umnayf 3 месяца назад +3

      እኔ ❤❤❤

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 месяца назад +2

      በጣም ደስ ይላል

    • @etfghhghghg8200
      @etfghhghghg8200 3 месяца назад +2

      ❤❤❤🎉

    • @Maria-d4m4p
      @Maria-d4m4p 3 месяца назад +2

      ው ዋዋ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 3 месяца назад +102

    ጀግናው የወርቅ ተምሳሌ ወርቅ ሆነህ ወጣህ ጀግናችን ንጥር አላማውን ያልሳተ የዘመናችን ጀግና አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ በጣም ነው የምወድህ

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 3 месяца назад +16

    የኔ ጀግና ልጄ እመብርሃን እንኳን ወደስራክ መለሰችክ የድግምት ነዉ አንተ ታዉቃለሁ ፀበል ይሂድ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል ይራዳክ ቅዱስ አማኑኤል ጠላትክን ይጣልልክ አሜን አንተም ከፀበል አትጥፋ እጂክንና ፊትክን ስትወጣ ቅባቅዱስ ተቀባ አመምህር ተስፋዬ ጋር ገዝተክገጠመኝን አዳምጥ እመብርሃን ትርዳክ አሜን

  • @احمدعاي-ظ5د
    @احمدعاي-ظ5د 3 месяца назад +88

    እልልልል ይሄ ጀግና በዚህ ሁኔታ ሰላየሁት መዳሀኒያለም ክብሩ ይሰፉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 3 месяца назад +520

    😢😢😢ይሄ ጀግና በዚህ ሁኔታ ስላየሁት መዳሀኒያለም ክብሩ ይስፋ😢❤❤❤❤❤

    • @AlAl-bj2xv
      @AlAl-bj2xv 3 месяца назад +6

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mesi5527
      @mesi5527 3 месяца назад +2

      አሜን❤

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 3 месяца назад +2

      💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 3 месяца назад +2

      አሜን ፫ውዴ

    • @YeshiYaregal
      @YeshiYaregal 3 месяца назад

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 3 месяца назад +15

    እልልልልልልል እዚ ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም ክብር ምስጋና ይድረው በእውነት እና ወንድሜ ካሜራ ማንክም የራስክ ቤተሰብ ብታርግ ይቅርታና የምንሳሳልህ አንደበተ ሩቱ የኢ/ያ ጀግና ምንም እንድትሆን አንፈልግ በመቤቴ ራስክን ጠብቅ🥰🙏

  • @Ametesilasi
    @Ametesilasi 3 месяца назад +251

    ፀበል ይግባ የምትሉ የእግዚአብሔር ልጆች ኑ👍

    • @EmentMengsti
      @EmentMengsti 3 месяца назад +1

      እውነት ነው❤❤

    • @RyfeVfgg
      @RyfeVfgg 3 месяца назад

      ትክክል❤❤❤

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 3 месяца назад +233

    ምን ተስኖህ መድሐኒአለም እንኳን ለዚህ አበቃህ የንስር አይን

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад

      ውድድምሪኚ

    • @ሄሩየይ
      @ሄሩየይ 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሄሩየይ
      @ሄሩየይ 3 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ExcitedNightSkyline-ev4eq
    @ExcitedNightSkyline-ev4eq 3 месяца назад +9

    የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እምነት ቢኖራቹ ይህን ተራራ ሒድ ማለት ትችላላቹ አንተ ላይ እምነትክን አይቻው በንፁ ልብክ እግዛቤርን ማመንን አሳየከን ድጋሚ ተወለድክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይባረክ!!!

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 3 месяца назад +219

    ይህንን ሚሊየነር ቤቱ ትዳሩ እንዲበተንና ንብረቱን ለመውረስ ያ እርኩስ ወንድሙ የ ሱዳን መተት አሰርቶበት ሊሆን ስለሚችል ባስቸኳይ ወደ ፀበል ውሰደው እውነቱ ሊወጣ ይችላል ፈጣሪ መሀሪ ነው እውነቱንም ይገልፅልሀልና አደራ ፀበል ውሰደው። በተረፈ ፈጣሪ ይርዳችሁ።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад +10

      ሊሆን ይቻላል ሳይሆን 10000000%%%%%%%መትቶበታል 🥹🥹🥹አፈር ይብላ ሰይጣን ነው

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 3 месяца назад +7

      ትክክል ብላችኋል ይህ መጥፎ እሱ ነው በትክክል

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 3 месяца назад +9

      ትክክል ግን ልጅም እሚደነቅ ነዉ ሰለ መፈሰ የገባዉ ሁሉንም አሙልቶ ነዉ የሰጠዉ

    • @MERETECHWOLDA
      @MERETECHWOLDA 3 месяца назад +6

      በትክክል መተት ነው እግዚአብሔር ስራውን ይበትናው 😢😢😢

    • @tittikifle8503
      @tittikifle8503 3 месяца назад +1

      Wede xbel mehed alebet

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 месяца назад +138

    ፀበልልልልልል በመድሃኒያለም ስም ጎረቤት ሰብስበህ ወሰደዉ የንስር አይን የኔ ጀግና ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅህ❤❤❤

    • @asterokbaindris8082
      @asterokbaindris8082 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን​@@asterokbaindris8082

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229 3 месяца назад +10

    አንኳን ለዚህ አበቃህ ቸሩ መድሀኒአለም ጠላቾችህን ጣለልህ አሁንም ፀበልህን ከቤት አትለይ ሰትወጣ ሰውነትህን ቀብተህ የመቤቴን ትንሿን ሰኔ ጎለጎታ ይዘህ ተጎዝ መድሀኒአለም ምርኩዝ ይሁንህ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 3 месяца назад +79

    ይህን
    ጀግና ምንማድረግ እደሚችል አቅሙን አውቀዋለዉ የምትሉ ????❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 месяца назад +63

    እግዚአብሔር ይመስገን ድነህ በዚህ ሁኔታ ስላየንህ ክብር ለመደሀኒያለም

  • @faraway6159
    @faraway6159 3 месяца назад +11

    ድጋሜ እንደዚ ሆነ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤ ገን እባክህ አንተ ላይ ያደረጉብክን አድርገውበት ሊሆን ስለሚችል ከሀኪም ቤት ጎን ለጎን ፀበል ብትወስደው 🙏እና ተመሳሳይ ህክምና እንዲያገኝ ብትረዳው🙏በተረፈ ፈጣሪ ይጨመርበት በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 3 месяца назад +121

    ልጁ ፀበል ፀበል ይህድ ይድናል 😢😢😢😢😢😢

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад

      ውድድምሪኚ

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 3 месяца назад

      እሽ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 месяца назад +1

      መፍትሃ ፀበል ብቻቻቻ ያህ ስጣን መንፈ እድል መተተ ተደርጎበታል(

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 3 месяца назад +1

      ፀበል ፀበል ብሄድ ይድናል

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад

      @@yededyalikeleh3175 ድምሪኚ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 месяца назад +51

    እልልልልልልልልልልል
    ክብር ለዛሪው መድሀንያለም አባቴ... ወንድማችን ወደ ስራው ተመልሶዋል ... እስቲ
    ፍቅራችሁን ህለፁለት ::
    ጠላቶች ምንም ማረግ አይቻልም ::
    ጠላት ቅጥል በል ::
    ጠላት እርር በል
    ጠላት ድብን በል ::
    ለፈጣሪ ምንም እሚቻለው ነገር የለም :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 месяца назад +5

      ለፈጣሪ ምንም(* የማይቻለው*) ነገር የለም አሜን

  • @kasechwoldu7051
    @kasechwoldu7051 3 месяца назад +8

    እባካችህ ሰሎሞን ወደ ቸርች ውሰዱት ይህ የመንፈስ ነው የክፉ ሥራ ነው የተሰራበት ነገር ይኖራል ጌታ ይርዳው በፀሎት እርዱት

  • @deraselameselame6478
    @deraselameselame6478 3 месяца назад +50

    ሰዎች በፈጣሪ እርዳታ ሰው ሁነው ሲቆሙ ሰዎችን መርዳት ይችላሉ ።ወንድሜ አንተ ከነበርክበት ህመምና ሰቆቃ ተፈውሰህ ዳግም ወንድምና እህቶችህን ለመርዳት ዳግም ፈጣሪ እድሉን ሰለሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን።ይህን ወንም ከመርዳት አትቦዝን የችግሩ ባሌቤቶችን አፈላልገህ የእጃቸውን እንዲገኙ ለምታደርገው ጥረት ፈጣሪ ወንድማችንንም አንተንም ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 3 месяца назад +27

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ የእኔ ልዩ ወንድም አላህ ለዚህ አበቃህ እሰይ አልሀምዱ ሊላህ ለአልማቱ ጌታ ወንድሜ በሀይማኖቱ ፀበል ይውስዱት ያው እኔ ሙሰሊም ነኚ ለዛ በሀይማኖታችሁ ግፉ ኢላሂ ሀገራችን ግን ወደየት እየሂድች ነው

  • @TigistGirma-u7k
    @TigistGirma-u7k 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልል ጣለቶችህን እግ/ር አፈረሰ ጌታ ስሙ ይበረክ ጸሎታችን ተሰምቶሃል የበለሀብቱ ነገር ብዙም አያሰስብም ምክንያቱም ከሚስቱ ወንድሙን በመመኑ በጣም ያስጠለል

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 3 месяца назад +121

    ኧረ በመላከ ምክሩ በቅዱስ ገብርኤል ስም ምን አይነት ዘመን ነው 😢የንስርአይን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም እና ለልጇ ለመድሐኒያለም ይሁንልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 3 месяца назад +37

    💔😢👉 እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ታሪኮችን ሰምቼአለሁ በአይኖቼም አይቻለሁ ፣ ይሄ ነገር መንፈሳዊ ነገር ነው ❗
    ሚስቱ ላይ ቀጥሎም እህቱ ላይ በመንፈሳዊ እስራት ውስጥ አስገብቶ ፤ ሚስቱንም አፋቷቸው ምናልባትም ሚስቱንም ወንድሙ ወስዷታል ብዬ አምናለሁ❗
    ይሄ ሁሉ ነገር ሚስቱ ላይም መተት አሰርቶባት እንድትፋታ ያደረገው እሱ ነው❗
    ሰውዬው በጣም እድለኛ ነው ምክንያቱም አንጋፋው ጋዜጠኛ ወንድማችን ኬዝህን ስለያዘልክ እድለኛ ነክ ፣ ወደ አንድ ጥግ እንደ ሚያደርስልክ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ❗
    አይዞክ በርታ ጌታ ለቅሶክን ሰምቷል መልስም ይሰጥሃል❗

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад +1

      I agreed with your comment

    • @SitotaAbera-kl7ok
      @SitotaAbera-kl7ok 3 месяца назад

      Yensir ayin lezihi bekitehi bemayete des biloyal ahunim keewinet amilak ga wihestin agalitew geta kanite ga yihun

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ 3 месяца назад +5

    የኔ መድሐኒአለም የሚሳነው የለም ከህክምናው በላይ ዛሬ ነገ ሳትሉ ወደ ፀበል ውሰዱት እባካችሁ መፍትሄው ፀበል ነው ወንድሜ ላንተ የደረሰ አምላክ እሱንም ይግብኘው

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 3 месяца назад +71

    በፀበል ይድናል ወንድሜ አንተ ደሞ ራስህ ጠብቅ ወንድሜ ቅድስ ሚካኤል ከናንተጋ ይሁን ወንድሞቺ 🙏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 месяца назад +35

    የንስር ዓይንዬ አንተኮ ትለያለህ ልዑል እግዚአብሔር አይለይህ የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎትና ምልጃ አይለይህ ቸሩ መድሃኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ❤ደግነት መልሶ ይከፍላል !

  • @HibretMola
    @HibretMola 3 месяца назад

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እውነተኛ ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይፈረድልህ ጠላቶቹም ታልፈው ይሰጡት ለዚህ የድሃ አባት አንተም በድል ናልን የጌታ ኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ።

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 месяца назад +30

    ወንድም ሰለምን የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በጣም ይወዱሀል። ይህ የጉብኝትህ ጊዜ ነው ።
    የዬሴፍ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በዙፋኑ ሆኖ ዮሴፍን ወንድሞች ክፋት ያየ ዛሬም አንተን ሊታደግህ ወደ ቤትህ ገብቶል።
    እግዚአብሔርን የሚጠባበቁ ኃይላቸው እንደ ነስር ያድሳሉ ተብሎ ተጽፏል።
    ሰለሞን ይህ የጉብኝትህ ሰዓት በአዲስ ሂወት የምትገለጥበት በሽታ ድህነት ተጠራርጎ ከአንተ ላይ የሚራገፍበት ሰአቱ ስለሆነ እግዚአብሄርን ስላንተ በብዙ አመሰግነዋለሁ።
    ወንድሜ የነስር አይን እግዚአብሔር አንተንም ስለ ፈወሰህ እጅግ አመሰግነዋለሁ በርታ።
    የኔ ሆኑትን በስራቸው ታውቋቸዋላችሁ ተብሎ ተጽፏል ስለዚህ ስለ መልካም ስራ እጅግ እናመሰግንሃለን እንወድህማለን።
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ።

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 3 месяца назад +13

    መዳኒአለም ክብር ይግባው ወድሜ ተሠስገን ወደስራ ስለገባክ የኛ ጀግና ኪዳነምህረት ትከተልክ ወድሜ❤❤❤ እውነት እሄ ሰው ፀበል ወሰደው ይድናል ፈጣሪ ይማርክ እውነት ተደብቃ አትቀርም አይዞክ

  • @eskedergardewe4019
    @eskedergardewe4019 3 месяца назад +5

    ወንድሙን አንዲሕ ያደረገ አረመኔ ለማንም አይመለሰም ። እናማ ክንደብርቱ የሰማይ አምላክ ፈጣሬ ያሰነሳውን ይልክበታል ልኮበታልም !!!! የተነሳው ደግም ማንቁርቱን ያንቀዋል ።!!ይሕም አይቀርም ።እድሜና ጤና የቀጠለላቸው ንስሮች በሰማይ አነዣበው ይገኙታል ።!!በጋራም ይፋረዱታል። ያኔ አናያለን ።!! ተመሰገን ክብርሕ ይስፋ
    እንላለን !!!! እንዳመሰገነው ደግመን ደጋግመን እናመሰግነዋለን !!!!!!! 👏 ❤❤👏❤❤❤ አይቀርም ።!! ፍትሕ ለተበዳዬች!!! ፍትሕ ለተጎጂዎች !!!!!

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 3 месяца назад +18

    እንካን እግዛብሄር አንተን ፈወሰህ ክብር ምስጋና ይግባው ጌታችን ግን እኔ ምልህ ወንድም ሰውዬውም ጸበል ይሂዱ በትክክል በወንድምየው በኩል ምትሀት ተሰርቶበታል አንተን የማረህ የድንግል ማርያም ልጅ እሱም ይማረው አሜንንን

  • @አምሪያ-ቸ5መ
    @አምሪያ-ቸ5መ 3 месяца назад +20

    ጀግናችን ድነህ ወደስራህ በመመለስህ በጣም ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤

  • @EmieLou-fh1vp
    @EmieLou-fh1vp 3 месяца назад

    ክብር ለኢየሱስ ይህን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተመሰገን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምን ይሳናል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ እንዃን እግዚአብሔር ፈወሰክ እንዴት ደስ እንዳለኝ በጌታ አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይ 🙏🙏🙏

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 месяца назад +13

    በመጀመሪያ የረዳህን መዳኒአለም በጣም አመሰግነዋለዉ እልልልልልልልልል ክብሩን ይዉሰድ የኔ ጀግና በረታ እዉነት አትሞትም ይህን እደምታሳካ አቃለዉ በረግጠኝነት ሚስትና ወንድም የሆነ ሴራ ሰርተዋል ደሞ ወንድሜ ፀበል በናትህ ከህክምናዉም በላይ ፀበል ፕሊስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 3 месяца назад +24

    አቤት ጀግንነት ፣አቤት ስብእና ! በአንተ ልጅ መደመም ቀጥለናል። የዚህ ወንጀል ፍትህ ማግኘች የተበዳይ ፣ የአንተ ብቻም ሣይሆን የምንከታተልህ መቶ ሺዎች ድልና ደስታ ነው ። ❤❤❤❤

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 3 месяца назад

    በጣም ያሰለቀሰሸ አባት ቸሩ መድኃኔዓለም ታሪክ ቀያሪነውና ለምሰክረነት ያብቃህ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ እውነቱን ታውጣልህ

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 3 месяца назад +13

    በዚህ ሁኔታ ስላዩሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አሁንም በዚህ ሰውዬ ጉዳይ ጥንቃቄ አድርግ የዚህ ሰውዬ ወንድም ከዚህ በፊት በኤርመያስ ልጆች ግፍ ከሰራው ሰውዬ ጋር ተመሳሳይ ነገር ነው እህቱንም የገደላት እሱ ይሆናል ስለዚህ አንተ እራስክን ጠብቅ የሚጠብቀው አላህ ነው ሆኖም የራስክን ጥንቃቄ አድርግ ሰውዬውም መተት የተደረገበት ይመስለኛል ህክምና ይደረግለት በአላህ ፍቃድ ይህ ሰውዬ እንደ ኤርመያስ ልጆች ሀብቱ ተመልሶ ሚስቱ ተመልሳ አብሮ እንደሚኖሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አላህ ይርዳህ

  • @YenesewTekele
    @YenesewTekele 3 месяца назад +18

    ጀግናችን ይህ ጉዳይ የእናንተ ብቻ ሳይሆን የእኛም ስለሆነ በድል ትወጣው ዘንድ ከጎንህ ነን ።

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 3 месяца назад

    አለሀምዱልለህ ጀግነው ኡከን ዲነህ ወደ ሲረህ ተመለስክ በርተ ❤ለቴ የደረሰልህ አለህ ለሁሉም ይዲረስለቸው መልከም መስረት ዞሮ ይከፊለል በደነ ግዜው የደረገው መልከምነት አሁን ለይ ጠቅሞተል አለህ ወደ ቀዲሞ ሂወቲህ ይመልስህ❤😢

  • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال

    የነስር አይን ለዚህ ስለበቃ ማነው ወላሂ እዴኔ ደስ ያለው አልሀምዱሊላ ለዚህ ላበቃው አሏህ ምስጋና ይገባው ወንድምዬ አሏህ ይጠብቅህ ከዚህም ቡሀላ ጀግና❤❤❤

  • @gcy3510
    @gcy3510 3 месяца назад +10

    አለሐምዱልላህ ወንድማችን ለላማድከው ለታባደዮች ነዐ አውጭነትህ ሥለታናሰሐ በጣም ደሥ ብሎኛል አለህ ሁሌ ከጎንህ ይሁን አብሽር አለህ ከእውነቶች ጎን ነው

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 3 месяца назад

    እ/ር ይመስገን እንኳን ወደ ምንወደው ስራ በሰላም በጤና ተመለስክ ፈጣሪ የያዘ መቼም ወድቆ አይቀርም ፈጣሪ ለጤናህ ስላበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @makbelmakbel461
    @makbelmakbel461 3 месяца назад +18

    ማነው እንድኔ ደስተኛ እንዲ ስላየወክ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ይከለል የኔ ጀግና ጀገና እራሱ አይገልፅክም 🥰

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 3 месяца назад +36

    ስለአንተ የድንግል ማርያምን ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን ደስ ብሎኛል ጤናህ ተመልሶ ወደ ስራህ ስለተመለስህ።❤❤❤❤

  • @HanenTedd
    @HanenTedd 3 месяца назад +4

    አሞራው ሥራውን ጀመረ ጠላት እርር ድብን ይበል ገታ ያቆየ የዚህን ንብረት እንድታስመልስለት❤❤❤ሚስትእን ና እናትን አደራ ይጠንቀቁ ገጠርም ቢሆን❤❤ጎበዝ ጠንካራ ሁን እወድሀለው❤❤❤

  • @አሜን19
    @አሜን19 3 месяца назад +31

    እልልልልልልልል ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ ይሁን በአዲስ መንፈስ እና💪ወኔ ወደስራ ስለተመለስህ ደስ ብሎኛል አሁንም እናቴ እመቤቴ ከክፉ ትከልልህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 3 месяца назад +15

    ልልልልልል ጌታ መልካም አባት ነው ክብር ለእየሱስ ክርቶስ ይሁን ደስ ብሎናል በርታ ከእንግድህ ማንንም አትሜን አደራ አሁንም ብሆን የነዛ አውሬዎች በቀላሉ እንዳተዋቼው ነገም አይተኙልህም እና ራሰህን ጠብቅ እንወዳሀለን በርታ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 месяца назад

      በትክክል እነሱ እንደጨከኑበት መጨከን አለበት።

  • @mollohmolloh3487
    @mollohmolloh3487 3 месяца назад +1

    ቃሉን ለካ ፈዎሰቻዉም ከማከረ ሁሉ አደነቻዉ ታብሎ ታፅፎህል በእግዘብር ቀል አታን የፈወሰ አምለክ ስሙ ይበረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 месяца назад +17

    የጠላት እቅድና አላማ በጌታ በእየሱስ ስም ተንኮታኩቷል ተመስገን አምላኪ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад +42

    ኡፈይ ጌታ ሆይ በዚህ ሁኔታ ስላየሁት ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን።

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 3 месяца назад +3

    እንኳን አንተን እግዚአብሔር ማረህ ለተጎዳ ሰው መፍቴ ምታመጣ ስለሆንክ በመልካምነትህ ነው የማረህ እና የዚህ ሰውዬ ጤንነት እንደምትመልስለት እትማመናለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ጌታ ከጎንህ ይሁን 💐💐🙏🙌

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 3 месяца назад +26

    ሁሉን ለሚቻለው አምላክ ክበር ምስጋና ይስረሰው ወድሜ አሁንም የምልህ ነገር ስራ ከመውጣትህ በፊት ፀሎት ሰግደህ ብትችል ድርሳነሚካኤል ውዳሴ ማርያም ፀልያህ ውጣ ከዛ ደግም ወድሜአደራ ያምልህ ኢያሰውያ የታሰረው በመተት ነው እና ፀበል እዲፀበል እምነት እዲቀባ አድርገው አደራ ወድሜ ዋጎህ ከሰው አደለም ከድግል ልጅ ነው አደራ አደራ ድረስለት እመአምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ቅድስ ሚካኤል በሰፊው ክንፉ የአብራሀሙ ሥላሴ በሴፈ መሎኮቱ ይታደግህ

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 3 месяца назад +7

    አንተ የህዝብ ልጅ ጀግና እሄን ቀን ልብህን አይቶ እግዚአብሔር ምህርቱን ሰጠህ ለተጎዶት ሰለምታስፈልጋቸው ነው ።አሁን ደግሞ ለዚህ ሰውየ መፈትሔ እንደምታመጣለት እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሆን

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 3 месяца назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን ! አንተዚህ ወደቀድሞህ ሥራ ተመልስህ በማየት ደስስስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏 አሁንም ራስክህን ከበፊቱ ጥንቃቄ አድርግህ 👍👍

  • @Bettyknde
    @Bettyknde 3 месяца назад +131

    ማነውእደኔበጉጉት የሚጠብቀው የንስር አይን የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад

      ውድድምሪኚ

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад

      @@galaxyim8630 ድምሪኚ

    • @Suhai-h4c
      @Suhai-h4c 3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏እኔም እንደቴ ኢጠቢቅ ነበር❤❤❤❤😢😢😢

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 3 месяца назад

      በጣም ነው ነበር የምጠብቀው

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 3 месяца назад +8

    ተመስጌን ለመድሀንያለም ምን ይሳነዋል ጠላቶችህ ወድ እስር ቤት አንተ እንደንስር ታድሰህ ወደሥራ እሰይ እልልልልልል👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 3 месяца назад +2

    የኔጅግና ብዜህ ምልኩ ስላየሁክ አላሃምዱልላህ ከልቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alembanchimamo142
    @alembanchimamo142 3 месяца назад +15

    እልልልልልል አቤት አምላኬ እንደኔ ደስ ያለው ላይክ አድርጉልኝ ግን ልነግርህ የማላልፍው ነገር ቢኖር አምላክ አንድ እድል ነው የሚስጠው አንድ ግዜ ነው እባክህን ከዚህ በህኃላ እራስህን ጠብቅ ጉዳትህን ካንተ በበለጠ እኛም ታመናል ለእኛ ስትል ብትችል የምትትነፍስውን አየር ሳይቀር መጠርጠር ይገባሀል ጠባቃ አቁም ሁለተኛ ሲቀጥሩህ እንኳን መጀመሪያ የራስህን ጥናት አድርገህ ከዛ ነው ወደጉዳይ መግባት ያለበት መጀመርያ አንተ ነህ መቅደም ያለበት በጣም አዳራ ሳልልህ አናልፍም

  • @AssefaAyele-u6r
    @AssefaAyele-u6r 3 месяца назад +12

    ጀግናዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ መድሀኒያለም አንተ ማለት ለእናት ብቻ የተሰጠህ አይደለህም ለተቸገሩ ለተበደሉህ ወደ እ/ር ለሚያለቅሱ የተሰጠህ ስጦታ ነህ አሁን ዕድግ በልልኝ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ደግ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ። ፈጣሪ ሚስጥሩ የረቀቀ ነው። አይዞህ ትድናለህ ሀብት ይመለሳል። ንግግር ግን ለእግዚአብሔር እስስት ብኩራት ማውጣት አትርሳ። ይህንን ሰው ሊያድነው ስለፈለገ በአንተ በኩል መጣ። አንተን እንደፈወሰህ እሱንም በልዑል እግዚአብሔር ስም ወደፀበል ውሰደው። እግዚአብሔር ይምረዋል።

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 3 месяца назад +13

    አልሃምዱሊላህ ጀናችን ወደ ስራው ስለተመለሰ አላህዬ ክብር ምስጋና ይገባህ ጠላትም እርር የበል አተም ወደ ስራህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aselefkassa2661
    @aselefkassa2661 3 месяца назад +12

    ወንድማችን ተሽሎህ ወደስራህ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄም ሰውየ መተት ተደርጎበት ነው ጸበል ይሂድ እግዜብሄር ጤናውን መልስለት መተት በአገራችን ውስጥ ያጥፋው

  • @SmegnSmu
    @SmegnSmu 3 месяца назад +1

    የኛ ጀግና ትለያለክ እራስክን ጠብቅ በጣም ደስ ነው የሚለው ወደ ስራክ መመለስክ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 месяца назад +5

    ንስራች ወደ ስራ ከች አልክልን በጣም ይገርማል በፈጣኑ ነው ፈጣሪ የማረህ በርታ እራስህን ጠብቅ ከዚህ በኋላ ክፉ ነገር አይግጠምህ እስኪ ለንስሩ ወዳጆች ገባ ገባ በሉ እየጠበቃችሁ ነው❤❤

  • @hirut8456
    @hirut8456 3 месяца назад +8

    ተመስገን ተመስገን የጠላት ስብሰባቸው ፈርሷል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ወንድምነት ሰላየውክ ደስ ብሎኛል ፀሎታችን መሪት ላይ አልቀረም ሰማይ ደርሷል ቆመክ በመሄድክ ለተኛ መድኃኒት ነክ የኛ ጅግና ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤
    እግዚአብሔር ይማርክ የጭካኔ ጥግ አይዞክ ወሳኝ ሰው አግኝተካል መፍትሄውን በቅርብ ይዞ ልክ የመጣል❤❤

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ 3 месяца назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ
    የዚህ ሰው ድኖ ንብረቱ እና ጤናዉን ተመልሷ እግዚአብሔር ያሳያል አሜን 🙏🙏🙏

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 3 месяца назад +17

    የኛ ጀግና ድኖ ወደስራው ስለተመለሰ የተደሰተ አላህ በመገድህ ሁሉ ይከተልህ ወድምዋ😍😍😍😍😍😍

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 3 месяца назад +40

    የሚመስለኝ እድጣሉ መተት አድርጎ ካዛ. እዳዞርልት ንብርቱን ከዛ ያልጋ ቁርኛ አደርገው ፀበል ይህድ ይፀልይ ይፈሳል በግዚያብሔር ቸርነት እመቤቴ ትፈውስህ መተት ነው

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 месяца назад +2

    እልልልልል!!!! ስለተፈወስህ እግዚአብሔር ይመስገን!!! አቶ ሰለሞንም ይፀለይለት በኢየሱስ ስም ይፈወሳል ። ጠላትም ይወድቃል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +10

    እሰይ እልልልልልል እንቁው የህዝብ ልጅ እንኳን ለዚህ በቃህ ለክፉዎች ልብ ይስጣቸው የታመመውን ወንድማችንን መድሀኒያለም በምህረቱ ይጎብኘው❤❤❤

  • @BarahsEthpoin
    @BarahsEthpoin 3 месяца назад +18

    ጸበል ይግባ ይድናል ጀግናው እርዳው ❤❤❤❤❤

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq6600 2 месяца назад

    ወንድሜ ቸርች ህድ እግዚአብሔር በእጥፊ ሁሉ ነገረህን ይመልሳል የሰይጣን ስራ ነዉ ስራዉን ልያፈርስ የተገለጠዉ እየሱስ ብቻ ነዉ ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞን❤❤

  • @asmerethagos8417
    @asmerethagos8417 3 месяца назад +5

    የኔ ጅግና በዚህ ሁኔታ ስለማያተይ በጣም ደስ አለን አመ ብርሃን ኮንተ ትሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yodothegreat3127
    @yodothegreat3127 3 месяца назад +18

    እየሱስ ያድናል ❤❤❤

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 3 месяца назад +1

    ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን ወንድሜ ጤናህ ተመልሶ ስራህን ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏 ። የዛሬው ባለታሪክ እጅግ የሚያሳዝን ነው እባክህ ፀበል ይሂድ በእርግጠኝነት የሰው እጅ ነው ።

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 месяца назад +13

    እልልልልልልልል የኔ ጀግና ወደ ሰራህ ሰለተመለሰህ ደሰ ብሎኛል አባቴ እኳን ለዚህ አበቃህ አተን የወለደች ጀግና እናት ሸ አመት ትኑር አተ የህዝብ እባ አባሸ አሁንም እናቴ ድግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም ❤❤❤❤❤

  • @AlemHasen-xq7lx
    @AlemHasen-xq7lx 3 месяца назад +22

    የእናቶች ጸሎት ለልጆቻቸው መድሀኒት ነው ወንድሜ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 месяца назад

    የዚህ ታሪክ መጨረሻ ናፈቀኝ በእዉነቱ የንጹሐን አምላክ ይርዳህ ወንድም አለም

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 3 месяца назад +6

    ተመስገን ወደ ቀድሞ ስራክ በመመለስክ ልኡል እግዝአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከልላ ትጠብቅህ ለታማሚው ወንድማችን ሃቁን ያውጣልህ በጣም ከባድ ነው በወንድሙ ላይ እንዲህ አይነት ጭካኔ ልቦና ይስጠን

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 3 месяца назад +23

    ተመሰገን የሰራዊት ሁሉ እግዚአብሄር ወደስራህ የመለሰው አምላክ ❤❤🙏🙏🙏😊

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 3 месяца назад

    ጀግናችን እንኳን ለስራህ አበቃህ።ያሰራው መተት ነው የለፋህበትን ሁሉን እንድታዞርለት አድርጎ ሸጦት ይሆናል አካልህን ማመን ማሣመን ነበረብህ ግን ያደረገባችሁ አለያያችሁ ደርሰህለታልና ለንስሃ የሰጠው እድሜ ነውና ሰይጣን በሃኪም ስለማይገኝ ፀበል ችግሩን ይፍታውና ለመቆም ያበቃዋል እናያለን እድሜ ላንተ።

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 3 месяца назад +5

    ውድ ወንድሜ እንኮን ለዚህ አበቃህ ውድ ወንድሜ መዳህኒቱ እሱ ከፍሎቸው ያልሆነ መድሀኒት እየሰጡ ይሆናል አኪም ቤቱን ቀይርለት እራስህን ጠብቅ አደራ ልጅቱም እራስዋን ትጠብቅ ጎረቤቱምእራሱን ይጠብቅሰው ልክው እንዳያስገድሉት

  • @ergbetewolde8152
    @ergbetewolde8152 3 месяца назад +6

    ክብር ለድንግል ማርያም አሁንም ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад

    ጌታ ሐያልነው ዛሬ አተ ድነሕ ከጠላት እጅ አምልጠሕ ይሕው ለወገንሕ ደረስክ ጌታ ምን የማይሣነው አለ እመብረሐን ከፊትሕ ትቁም አደራ ሰው አትመን ወንድሜ ❤❤❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 3 месяца назад +10

    ኦ አምላኬ አቶ ሰለሞን ላይ የሆነው ነገር እጅግ ልብ ይሰብራል ወንድሜ የንስር አይን ሆይ አንተ ላይ የተሞከረው ጥቃት አይነት ይመስለኛል አቶ ሰለሞንን አሳስሮ ያስቀመጠው ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር አስመልጦሐል ከዚህ በኋላ ያለውን እያንዳንዷን እንቅስቃሴህን በጥንቃቄ አደራ የትም ሔደህ ምግብ እንዳትቀምስ ከማንም ቤት የታሸገ ውሀ እንኳን እንዳትጠጣ አደራ፣
    አቶ ሰለሞንን ፈጣሪ ይመልከተው የእነ ማርታ ወንድም አላዓዛር ሞቶ በድን በሆነ በአራተኛው ቀን እግዚአብሔር መጥቶ አልዓዛር ሆይ ተነስ ብሎ ነፍስ ዘርቶ እንደ እንቅልፍ እንዳነቃው በአቶሰለሞን ህይወትም ውስጥ አስገራሚ ፈውስ መብረቃዊ የሆነ ያልታሰበ ፈውስ ይሆንለት ዘንድ እንፀልያለን የተሰበረ ልቡ ይጠገን የታሰሩ አጥንቶቹን እግዚአብሔር ያፍታታለት ከእጁ የወጣው ሐቁ ንብረቱ ላቡ አምላክ ዛሬ ነገ ሳይል በእጁ ያስገባለት የእውነት አምላክ ከጎኑ ይቁም ልጁንም ያበርታለት የሰው ጤንነት የሚነጥቁ የሰው ነፍስ የሚነጥቁ የሰው ሐብት ንብረት ገፈው ዘርፈው የሚከብሩትንም እግዚአብሔር ለይቶ ይቅጣቸው በላውን ያውርድባቸው።

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 3 месяца назад

      ✅✅✅✅✅💪💪

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 3 месяца назад +4

    የነስር አይን ለዚ ያበቃክ አላህ አልሀምዱሊላህ እንዲ ተሺሎክ ስላየንክ በጣም ደስ ብሎናል አላህ ይጠብቅክ አንድ አንድ ወንድሞች ጨካኝ ናቸዉ እዬን ያህል ክፋት በወንድሙ ላይ ማድረስ የመሸ ይነጋል ነገ ሌላ ቀን ነዉ በፈጣራ ተስፋ አትቁረጥ ትድናለክ በምትችለዉ አቅም እርዳዉ ከፈጣሪ ታገኛለክ

    • @fatimahmadinah9016
      @fatimahmadinah9016 3 месяца назад

      አልሀምዱሊላህእኳንተሻለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 3 месяца назад +2

    ወንድሜ በደረሰብህ ከባድ ጉዳት በጣም አዝኛለሁ። ከመልካሟ የልጅህ እናት ንብረት ለማሸሽ በፈፀምከዉ ስግብግብና ደካማ አስተሳሰብ ለዚህ መሰሪና መተተኛ ወንድምህ ሰለባ ሆነሀል። ያንተም ህመም እንደጋዜጠኛዉ መተት እንደሆነ ግልፅ ነው። አንተንም ልጅህንም ከዚህ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በፊት ከመተተኛዉ መጠንቀቁ ይበጃል። በተረፈ እ/ር ወደ ቀድሞ ህይወትህና ጤናህ እንድትመለስ ምኞቴ ነው።

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 3 месяца назад +21

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን የምር ቃል የለኝም ጀግናችን ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 месяца назад +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya 3 месяца назад +13

    አግኝቶ ከማጣትና ከአስመሳይ ሰዎች አላህ ይጠብቀን🥰

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 3 месяца назад +3

    የግናዉ ወድማችን ቅድስ ገብሬኤል ይጠብቅህ ልጅ ፀበል ይሂድ 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 3 месяца назад +16

    ጀግናው የነስር አይን እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ አላህ ይጠብቅህ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 месяца назад +4

    የንስር ዓይን ጀግናችን ድነህ ወደ ሕዝብ አገልግሎትህ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለእየሱስ ይሁን 🙏

  • @SayedAhmada-h3b
    @SayedAhmada-h3b 3 месяца назад

    ተመስገነሰ በዚሕ ሁኔታ ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል ክብሩን ይውሰድ የድግል ማርያም ልጂ

  • @DastaM-g7q
    @DastaM-g7q 3 месяца назад +6

    እንኳን ዳንክልን ጀግናው እሰይ ጠላት ይቃጠል እንኳን ወደ ስራ ገባህ ክብር ለእግዚአብሔር እኔም ፍትህ ያጣሁ የአባቴን ንብረት የተነጠኩ ነኝ ፍትህ እንደምታሰጠኝ አልጠራጠርም እባክህ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢

    • @DastaM-g7q
      @DastaM-g7q 3 месяца назад

      እኔም ፍትህ ያጣሁ የአባቴን ንብረት የተነጠኩ ነኝ ፍትህ እንደምታሰጠኝ እርግጠኛ ነኝ እባክህ እርዳኝ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 месяца назад +45

    ሚስቱን ወንድምዬው አስኬብልሏት ነው የሚመስለኝ ውስጤ የሚነግረኝ የወንድሙን ሚስት አግብቶ ይሆናል ይህ የኔ ጥርጣሬ ነው ሰይጣን ዝቃጭ ስለሆነ ወንድሙን እንዲህ አድርጎ ሚስቱን እንዲፈታ ይደረገው ለማንኛውም መጠርጠር አይከፋም ይህ ባለጌ ለእናቱ ልጅ ወንድሙ የጨከነ ቃየል ነው እግዚአብሔር ያጋልጠው የንስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን የታመሙትን አቶ ሰለሞንን እግዚአብሔር ይማረው ፀበል ቢገባ ይድናል ይህ የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ይማረው 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

    • @Kelem-di2ff
      @Kelem-di2ff 3 месяца назад

      የኔም ጥርጣሬ ነው

    • @tgze2435
      @tgze2435 3 месяца назад

      የወንድሙን ሚስት አግብቶ እየኖሩ መሆን አለበት ለልጆ የደበቀቻት ለዛ ነዉ ይች ባለጌ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 3 месяца назад

    ወንድማችን እንዲህ ሁነህ ሰላየንህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 месяца назад +9

    እስይ እልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን ጌታ እረዳህ እጅግ ደስ ብሎኛል ደግሞ አግብተህ እንዳይህ እናፉቃለሁ እስራኤል እንደስምህ ሀያል ነህ በርታ