ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ የሱ ልጅ እንዳልሆነች ሰማ። አሁን እኔ ሁሉንም ያጣሁ ሰው ነኝ …እንባውን መቆጣጠር አቃተው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ የሱ ልጅ እንዳልሆነች ሰማ። አሁን እኔ ሁሉንም ያጣሁ ሰው ነኝ …እንባውን መቆጣጠር አቃተው።

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 месяца назад +302

    አቶሰለሞን ድኖ ማየት የጓጓ ላይክ ያሳየን የወዳጂ ጥላቶች ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ያድንህ ጠንካራሁን ጀግናችን የንስር አይን ተጓንህ ነው

    • @NureyaTemam
      @NureyaTemam 2 месяца назад +2

      ወገኔ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 2 месяца назад +1

      እኔ🙏🙏🙏

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 2 месяца назад +1

      የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 месяца назад +429

    የንስር ዐይንን የወለደች እናት ዘርዋ ይባርክ እኳን ተወለድክ ጀግኔ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 месяца назад +210

    የዚህ ሰውዬ አእምሮ በምን እንደሚጠገን አላቅም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ አቶ ሰለሞን 😢😢

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 2 месяца назад +4

      በዛበት ፈተናው ያሣዝናል ደሞ አሁን ባይሠማ ጥሩ ነበር

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 месяца назад

      አረ ገጠመኝ የመምህር ተስፋይ ብሰማ ብዳምጥ ይድናል ነበር ለሁሉም መልስ ያገኝ ነበር

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад

      😔😔😔

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 2 месяца назад +4

      @@jastavms2119 እሱ ፕሮቴስታንት ነው እንጅ ለዚህ ሁሉ የዳረገው ክፉ መንፈስ ነው ከቤታቸው የገባ ህይወቱን ያመሰቃቀለው

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 2 месяца назад +22

    ዲ ኤን ኤ ይመርመሩ የምትሉ በላይክ ኣሳዩኝ ወድማችን የኛኩራታችን እግዚ ኣብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +29

    ይህሰው ልክ እንደንጉስ ሰለሞን ተመልሶ ይነሳል ሌላ ህይወት ነው የሚኖረው አትጨነቅ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 месяца назад +108

    ምናለበት አንተን የወለዱ እናት አራት መንታ ልጆችን በወለዱ።ጀግና የጀግና እናት።❤❤❤❤❤❤

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 2 месяца назад +210

    እህት ውንድሞቼ እስኪ ጀግነችን እንድኔ የሚወድው ላይክ አረጉኝ

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 2 месяца назад +83

    ድኤን ይመርመሩ የምትሉ በላይክ አሳዩን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 месяца назад +35

    ወንድሜ ሰለሞን አንተ ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፍትናል አንተ ብርቱ ነህ ስለ ልጅህ አሁንም ልጅ ናት የምታውቀው አንተንና አንተ ነው ያሰብከውን ታደርጋለህ የተሻለ ነገር ነው ሚጠብቅህ ፀበል ተከታተል እባክህ

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 2 месяца назад +12

    ይሄን ሰውዬ አንዴ አይደለም የገደሉት አስር ግዜ የምር እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ወይኔ ይሄን ያክል ክፋት የነስር አይን የምር በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 месяца назад +128

    አቶ ሰለሞን ስላለፈው ነገር እርሳው በዛሬው ቀን እንዲህ በጤናህ ስለየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏

  • @Habiba-n1p
    @Habiba-n1p 2 месяца назад +102

    ያአላህ አላህ ብርታቱን ይስጥክ ወንድሜ የደርስበት በደል ከባድ ነው 😢😢ግን በ ድኤንኤ ሳታርጋግጡ የሱ አይደለችም ብላችሁ መወስን የለባችሁም ነበር ምን አልባት የሱልጅ ሁና አላህ ሊክስው ይችላል

    • @ssss-hp4vt
      @ssss-hp4vt 2 месяца назад +2

      አስፈራርቶት ሊሆን ይችላል ለጂቱ ትማርመር

    • @طيبهالطيب-غ7ظ
      @طيبهالطيب-غ7ظ 2 месяца назад

      በትክክክል

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 месяца назад

      የኔም ሀሳብ እንደዛ ነው የእግዚአብሔር ነገር አይታወቅም ምናልባት ቢሆንስ ።ግን እኮ እሷ አምናለች የውንድሙ ነው ብላለች

  • @semria
    @semria 2 месяца назад +110

    እኔ እደዚ ሰውየ ውስጤን የበላው አሚሮየን የጎዳው ሁሉን የማሳካው ጌታ ያንተን ሂወት ይቀይረው ደስታህ ተመለሶ ያሳየኝ ያረብ

    • @Emuhanantub
      @Emuhanantub 2 месяца назад

      ወላሂ ሲያሳዝን የኔ አባት

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 2 месяца назад +52

    ጌታችንና መድሃኒትቅችን እየሱስ ብቻ ነው በመስቀል ሞቶ ድካማችንንና ህመማችንን የወሰደው
    ወንድሜ ሰሎሞን በዚ መልካም ጋዜጠኛ ጌታ ወደ ሂወትህ መጥቶልሃል
    አትዘን ሁሉም በሱ እጅ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ይለውጣል በርታ።
    የንስር አይን ዘመንህ ይባረክ እድሜህ ይርዘም።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +52

    እባክህ የንስር አይን ይሄን ሰው ከነ ልጁ ላገኘው ፈልጋለሁ ብንኖርና ጌታ ቢፈቅድ መስከረም መጨረሻ ላይ እመጣለሁ 😢😢

    • @hirutgodana9479
      @hirutgodana9479 2 месяца назад +3

      የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን መጀመሪያ ወንድማችን ጠይቂ ወይም ጠይቅ ስላለበት ነገር ስለ ሁሉም ነገር ወንድማችንጋ ደዉላቹ ጠይቁ ከእርሱ ጋር ትሄዳላቹ

    • @Elsa-ko2zb
      @Elsa-ko2zb 2 месяца назад +1

      Wonedm tbarik
      Ato salamon. Eqezabir
      Yemaru❤❤❤❤❤❤

    • @maritey5449
      @maritey5449 2 месяца назад

      Ayzoh Solomon qunu sew egzabher kante gar new yasebleh telq neger kaemroh blay yhone xega ysethal ayzoh

    • @rigbabebe8953
      @rigbabebe8953 23 дня назад

      Wow

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 месяца назад +198

    የነሰረ አይን ወንዲማቺንን የሚወዲ በላይከ አሣዪኝ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад +2

      ❤❤❤ምን ጥርጥር አለው ለዛውም ከልባችን ነዋ ❤❤የኛ ጀግና

    • @Maberat
      @Maberat 2 месяца назад

      kebkale balay new

    • @aminaadem4871
      @aminaadem4871 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 2 месяца назад

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ፈጣሪ ከመጥፊ ነገረ ይጠብቀው

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 2 месяца назад +131

    የጀመርወን ግብ ሳይመታ የማይተው ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤ፈጣሪ እረጅም እደሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤❤❤

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 2 месяца назад +1

      ግብ ቢመታም ችግሩ ይቸኩላል ለሠለሞን ይሔሁሉ ማውራት የለበትም በፊት ሠውየው ይዳን ንብረት ይመለሥ ይደርሥ ነበር ጎበዝ ብቻ ከማለት ሥተቱንም ንገሩት

    • @zhararashad3159
      @zhararashad3159 2 месяца назад +2

      በጣም የኔ ውዴ ወንድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

    • @ציונהסלם-פ1ס
      @ציונהסלם-פ1ס 2 месяца назад +1

      አሜን

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 2 месяца назад +66

    አንተ ጋዜጠኛ ከአንተ የማያመልጥ ነገር ስለሌለ I’m proud of you ❤️❤️❤️

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር 2 месяца назад +16

    አምላኬ አደራህን ይህን ሰውየ በቸርነትህ አስበው አንተ አበርታው በሁለት እግሩ ቁሞ አሳየኝ የኔ ጌታ እንዳው ምን ልሁንልህ ጋሽ ሰለሞን ብርታት ይስጥህ❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 месяца назад +11

    በጣም ነው የተረበሽኩት አቶ ሰለሞን ቸሩ መድሃኒያለም ! ካንተ ጋር ይሁን አሜን !!!

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад +48

    ከመቶ ሚልየን ወደ ታች ዝቅ ብሎ ምንም የሚላሰ የሚቀመሰ ነገር እሰከማጣት አይዞኝ ወንድማችን ለበጎ ነዉ ሃቅህ ንብረትህ ይመለሳል ኢንሸአላህ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +88

    አቶ ሰለሞን እኔ አንተን በምን ቃል ማጽናናት እችላለሁ እግዚአብሔር ሁሉ የምትችልበት ሀይል ይስጥህ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад +217

    ይህ ሰውዬ በጸበል ካሎነ ምንም ሌላ መፍተሄ የላም, ሌላ መድሃኒት ምንም አይድንም ይህ ድግምት, የመተት መንፈስ ነውና. በስንቱ ተጎዳ ያዛዝናል እግዚአብሔር ጽናት ይስጥህ. ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቀህ ❤️

    • @TezerashKB
      @TezerashKB 2 месяца назад +8

      ንብረቱን አሰመልሰለት

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 2 месяца назад +5

      አሁንማ ተሽሎታል እኮ በፍት ተኝቶ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ይሻላል ግን ስያሳዝን😢😢😢😢😢

    • @gnetgremew2226
      @gnetgremew2226 2 месяца назад +7

      እየተፀለየላት እኮ ነው ፀሎት በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈውሰል ከዘለላም ሞትም ከድግምት ከሟርት ከተለያያ በሽታ የእየሱስ ስም ፋወሽ ነው በፀበል እኮ ነው ድግምት ማታት ሟርት የምሰረት ሰርዎቹም ደገምዎቹም መርጌታዎች ቄሶች ነቸው አይደል😢😢😢😢😢😢

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 2 месяца назад +1

      @@gnetgremew2226 የቱ ኢየሱስ ነው?. ጦንቃይ ጦንቃይ ነው, ኦርቶዶክስ አይምልከትም

    • @Angela_436
      @Angela_436 2 месяца назад

      ​@@tsehaaydagne2211የትኛው ኢየሱስ?ደፋርርርር ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያለው እዉነት ህይወት መንገድ የሆነውና በእናንተ በምትንቁን በምታንቋሽሹን ፊት ቀና ብለን እንድንሄድ ያደረገን ለእናንተ ክፋት አሳልፎ ያልሰጠን የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የተገለጠው በቅድስና የተፈራው በነጠላና በጥቁር ክር የማይሸወደው የልብ አምላክ የሆነውና መጥፋታችንን ስትጠብቁ አይናቹ እያየ እለት እለት እያበዛ ወደ መንግስቱ ያፈለሰን ኧረ በቃ ስንቱ ተወርቶለት ስንቱ ይተዋል በጣም በትንሹ ስሙ ስጠራ ጆሮዋቹን የሚያሳክካቹና እሱን ሚቃወመው መንፈሳቹና ደማቹ እንዲፈላ የሚያደርገው ኢ የ ሱ ስስስስ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 месяца назад +12

    ይሄ ሰው በጣምነው የሚያሳዝ ነው ሰውበስቱ ይጓዳለል አምላክ ፅናቱን ይሰጠው።

  • @rahelteshome5808
    @rahelteshome5808 2 месяца назад +5

    ይህንን ሁሉ ፈተና አልፎ እንዲህ የሞራል ከፍታ እና ጥንካሬ የሰጠው እግዚአብሔር ሊሰራው ያሰበው ትልቅ ነገር እንዳለ ነው የማስበው የነገን ለማየት ናፈቅሁኝ.....እግዚአብሔር የታመነ ድንቅ አምላክ ነው... ዝቅ ያሉትን ከፍ የሚያደርግ ትዕቢተኞችን የሚያዋርድ ...ተመስገን ብቻ ሌላ ምን ይባላል...መንገድ ጠራጊው የንስር አይን ዘመንህ ይባረክ በተለያየ መንገድ የሞራል ከፍታችሁ አንድ ነው ለዛ ነው ነብሳችሁ የተግባባው የተናበበው እመብርሀን አዛኝት ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቃችሀ

  • @WeyinishetTerefe
    @WeyinishetTerefe 2 месяца назад +54

    አቶ ሰለሙን የመምህርን ተስፈዬ ትምህርት አዳምጥ እምነት የላም ቢሁን በእውነት ትጠቀማለህ እግዛአብሔር ምስክሬ ነው መፍተሂውን ታገኝለህ

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 2 месяца назад +4

      አወ በጣም በጣም ከመጠን በላይ ጠቃሜ ነው

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 месяца назад

      ማርያም እኔም እላለው ገጠመኝ የመምህር ተስፋዮ መሉሱ ያገኝ ነበር ብሰማ😢

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 2 месяца назад +1

      መናፍቅ ስለሆነ ነዉ እንጂ ፀበል ቢሔድ እራሱ የፈወሳል ይሔዉ የንስር አይን ዳነ አይደል በፀበል በእምነት በቅባቅዱስ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 месяца назад +47

    በጣም ያሳዝና ይሄ ለሱ አይገባም አቶ ሰለሞን እግዚአብሄር ይርዳህ 🙏🙏የንስር አይን ጀግናችን ፈጣሪ ስትወጣም ስትገባም ዋስ ጠበቃ ይሁንህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏❤️❤️

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 2 месяца назад +76

    የልጅቷ ምርጫ ነው ምክንያቱም እሱ ሰላሳደጋት እንዲሁም በDNA መረጋገጥ አለበት ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад +3

      በትክክል መቼም ያንን አረመኔ መርጣ ትሄዳለች ብዬ አላስብም DNA ግድ ነው 😢😢😢

    • @raheltesfayassefa9263
      @raheltesfayassefa9263 2 месяца назад

      Ewnet new yiregaget Egziabher tamtun yasay

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 2 месяца назад +1

      እሱ ሰላሳደጋት የልጅቱ ምርጫ ነዉ ከሱ ጋር መሆን ነው ያለባት።🎉❤

    • @HaregewineFeke
      @HaregewineFeke 2 месяца назад +2

      DNAግድ ነው

  • @hirutrustu1509
    @hirutrustu1509 2 месяца назад +5

    እዉነት እግዚአብሔር ካንተ ጋ ነዉ ወንድሜ የብዙዋች አባት ትሆናለህ ምርኮክ ሁሉ ድርብ እጥፉ አድርጎ ይክስሃል ጌታ አይዛክ ወንድሜ 🙌🏽

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +4

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢. ሰለሞን አላህ ብርታቱን ይስጥህ. አንተ ጤና ከሆንክ ሁሉም ነገር ቀላል ነው 😢😢😢. አላህ. ጤናህን ይመልስልህ ❤❤❤❤. ግን ባለ ትዳር የሆናችሁ ሰዎች ሌላ ጭማር ሰው እቤታችሁ አታስጠጉ. ይሄ ሰውዬ የገዛ ወንድሙ ለዚህ ሁላ ያበቃው የተረገመ 😢😢😢. ወንድሜ እህቴ የእህቴ ልጅ አጎቶ ልጅ እያላችሁ እቤታችሁ የምታኖሩ ከዚህ ሰውዬ ታርክ ተማሩ ባአሁን ሰአት ማንም የሚታመን የለም. 😢😢😢😢😢

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 2 месяца назад +70

    በስንት ነገር ተጎዳ ይሄ ሰው በንብረቱ በሚስቱ በልጁ ውይ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠው

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 2 месяца назад +1

      በወንድሙ በጣም ከባድ ነው

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 2 месяца назад

      ወይኔ እደው አላህ መካሻውን ይላክለር ግፋቸው ግፍ አደለም ከሚይትው ጀምሮ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ለስውም አላህ መፅናናቱን ይስጠው ያረብ የተ ጋዜጤኛ ውለታግን አላህ ይክፈልህ ❤❤❤❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад

      እኔ እንደ አቶ ሰለሞን አንጀቴን የበላኝ ሰው አይቸ አላውቅም በጣም ነው በደረሰበት ግፍና መከራ በጣም ነው ያሳዘነኝ

    • @kadrakwt7613
      @kadrakwt7613 2 месяца назад +1

      አቶ ሠለሞን አይዞህ አላህ በዱንያላይ ሥንኖር አላህ ብዙ ይፈትነናል አሁን በርታ ጠንክር አይዞህ በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን በርታ መሞትየለብህም ነገም ሌላቀንነው

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 2 месяца назад +61

    ይህን ጀግና እደኔ የምወደው አለ እስኪ በላይክ አሳዪኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 месяца назад +45

    ይሄንን የንስርአይን ወንድማችንን በምን ቃላት ልግለፅው.. ከ ጀግናም አልፎ የጀግና @ ጀግኖ ች .. ከ 10 ሽለፈት . ያንተ አይነት ጀግና አንዱ ሺ መክት ነው አቦ ተባረክ ::
    ወገኖች በላይክ.. በ ሼር .. በ ስብስክራይብ እናስደስተው
    አጋርነታችንን እናሳየው ::
    👏👏👏🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 2 месяца назад +6

    ጀግናው ጋዜጠና በሥራህ ሁሉ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
    በመቀጠል እባክህ እንዲህ ያለ ከባድ ነገር ለመናገር ስታስብ "ውኋ "በሀይላንድ መያዝ አለብህ ይመስለኛል
    አቶ ሰለሞን ፈጣሪ ብርታቱን ይላክልህ!!

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 2 месяца назад +4

    ወንድሜ አይዞህ ጌታ ይክስሀል። ወንድምህ የጁን ያገኛል ። ኢየሱስ ፈዋሽ ነው የተደገመብህን አፍርሶ እንደገና ሰው ያደርግሀል። ከበፊቱ ይልቅ ባለጠጋና የልጆች አባት ትሆናለህ እግዚአብሔር ይክስሀል።

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 2 месяца назад +51

    ጀግናው ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣክ የኔ አባት ህመሙ በጣም ከባድ ነው አላህ ፅናቱን ይስጠው ከባድ ፈተና ነው የገጠመው ቢያንስ ጤናው እና ያለ አግባብ የተወሰደበት ሀብቱ ቢመለስለት እንጂ ትልቅ በደል ተፈፅሞበታል ኡፍፍፍፍፍ

  • @rahwaberhe7474
    @rahwaberhe7474 2 месяца назад +24

    አቤት ጌታዬ ሁሉ ለበጎነው አምላከ ዳዊት እጥፍ አድርጎ ይክስሓል : እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ!!

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 2 месяца назад +36

    አንተ ጀግና በምትሰራዉ ስራ ሁሉ ሁሌም ስኬታማ ሁን እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ ይህንን ሰዉ ደግሞ እግዚአብሔር ልቡን ይጠግን ያጣዉን ሁሉ ጌታ በእጥፍ ይመልስለት

  • @FjG-ot9dn
    @FjG-ot9dn 2 месяца назад +7

    ወይ ሶል ፅናቱን ይስጥህ ያሳዝናል ጀግናችን አንተ የኢትዬጵያ የፀጥታ የድህንነት ስራ መንግስት ቢያረግህ ከነዛ የማይረቡ ፖሊሶች ከመንግስትጋ መስራት አለበት የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 месяца назад +4

    እግዚያብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሐይላቸውን ያድሳሉ ይላል የእግዚያብሔር ቃል 🙏🏾 ቀሪ ዘመንህ በጌታ እየሱስ ስም ሀይልህ የታደሰ መከራህን እንዳለፈ ውሀ የምትረሳበት እና የተባረከ ይሁን አሜን 🙏🏾🥰❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 месяца назад +34

    በጣም ልቤን የሰበረው የአቶ ሰለሞን ህይወት ደሞም ከወንድሙ ይህ ሁሉ በደል ያማል ፈጣሪ ያፅናህ ያበርታል ኤደን ባለጌ ነሽ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 2 месяца назад +2

      I hat my family. I don’t feel l have one. They destroyed my life and broken my heart.

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад +1

      ባለጌ ነሺ ማለት ለሷ በጣም ትንሺ ነው ተንከሲስ አይገልፃትም እድሜዋ ይጠር ይች ሸሌ ጨካኝ አረመኔ ነች

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 2 месяца назад +183

    ልጅቷ ባይወልዳትም ልጁ ናት ልጅቷም ትልቅ ናት ማንን መምረጥ እንዳለባት ጠንቅቃ ታዉቃለች ሲጀመርም ከወንድሙ ጋር ተመካክረዉ ይሆናል ለእዚህ ያበቁት ሴትየዋ አፈ ቀላጤ ነገር ናት ከመጀመሪያዉኑም ከወንድሙ በምንም አለየኋትም ልጅቷ ግን ባይወልዳትም ልጁ ናት መወለድ ቋንቋ ነዉ

    • @deboradapasen6111
      @deboradapasen6111 2 месяца назад +2

      ትክክል

    • @TayechZeynu
      @TayechZeynu 2 месяца назад +12

      የወንድ ም ልጅ የራስ ልጅ ማለት ነው ከባ ዳ ቢሆን ነበር የሚያሳዝነው አባትም አ ጎትም ነው ግን እሷ የምትገርም አስመሳይ ሴት ናት ወንድሜ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 2 месяца назад +9

      ይጣራ ባይ ነኝ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 месяца назад +6

      ትክክል ምርጫው የሶ ነው ያኛው ቢያገኛት አውሬ ነው ሊደፍራትም ይችላል ሰይጣን ነው

    • @wewee6122
      @wewee6122 2 месяца назад +5

      እግዚአብሔር ይጠብቅክ ውንደማችን አቶ ሰለሞነም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሩት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +49

    ❤❤❤❤❤ለዚህ ጀግና ዉድ ተከታዮቹ መኪና ይገዛለት የምትሉ ሲያንስበት ነዉ በርግጥ በጣም ያስፈልገዋል እባካችሁ እሱ ይሄን ሁሉ ወንጀል አፈር የሚያስበላቸዉ በኮንትራት ታክሲ እየተሰቃየ ነዉ

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 2 месяца назад +8

    ይሕ ጀግና የሚወድ እድገቱ ሚመኝ ባላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 2 месяца назад +3

    አቶ ሰሎሞን እንኳን እግዚአብሄር ምህረቱን አደረግልህ
    አቶ ሰለሞን ከዚህ በኋላ ምንም ይፈጠር ምንም ምን እግዚአብሔር ለምክንያት ነው ያኖረህ እግዚአብሔርን እያሰብክ እነዚህን ፈተናዎች መሻገር አለብህ ከጋዜጠኛው ጎን ሁን እውነት ከወጣልህ በቂ ነው በርታ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 2 месяца назад +32

    ሰለሞንን ተንከባከበው በጣም ነዉ የተጎዳው የንስር ዐይን በጣም አደንቅአለው አከብርአለው የኛ ጀግና

  • @MahletDegarege
    @MahletDegarege 2 месяца назад +111

    አቶ ሰለሞን በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 2 месяца назад +28

    አቶ ሰለሞን በአጭር ጊዜ ድነህ ማየት በጣም ደስ ይላል አሁንም አይዞህ ልብህን በእግዚአብሔር ላይ አበርታ ከሁሉም በላይ ጤናህን ጠብቅ ሁሉም ያልፋል!

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 2 месяца назад +4

    ስው ሲጎዳህ እግዚአብሔር ግን ይረዳል።ወንድሜ በጌታ ብቻ ታመን።የኔ ያልካቸው ቤተሰቦችህ ገዳዮች ናቸው።

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 месяца назад +5

    ወንድማችን የንስር ዓይን እግዛቤሄር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠበቅህ ዘመንህ ሙሉ ይባርክልህ ❤

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 2 месяца назад +40

    አቤት የወንድ ልጅ እንባ ለኤደንና ለዮሴፍ ጎርፍ ሆኖ ነው የሚወስዳቸው ለም አቶ ሰለሞን አንተ አትሞትም ገና ብዙ ዘመን ትኖራለህ በጤና በፍቅር በሐብት ከልጅህ ጋር አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዛብሔር ምክንያት አለው ፀልይ በርታ ወይኔ ወንድሜ በጣም ልቤ አዘነ ግን እግዛብሔር አለ

    • @bizu927
      @bizu927 2 месяца назад

      ይወሰዳቸው እነኝ ክፉዎች😢

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 месяца назад +35

    ።።።።። አቶ ሰለሞን ፈጣሪ ከአንተጋ ነው።።። ይሔን ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ ወንድም እንባህን አባሽ ሰጥቶሀል።።። በርታ ከህግ ጋር ተራመድ ።። ጋዜጠኛውን አትለየው።።።።።።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 2 месяца назад +65

    ንብረቱንም ጤናውም እደዝህ እዲሆን የእሷም እጅ አለበት ምን አይነት ጨካኝ ነሽ ሰይጣይ እራሱ ይቀናብሻል በክፋትሽ እና በተንኮልሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል ለማየት ያብቃሽ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 2 месяца назад

      አወወወ

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki 2 месяца назад

      አስመሳይ ሒወት ቀልድ ነው ባለጌ ነች

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 месяца назад

      ቀላል አለችበት ጥሏት ጠፍቶ ነውጂ ሆንንንን ብለው ነው የጠነሰሱት ሴራውን ግን ለሧም ለለጇም አልሆናቸውም ጥሏቸው ጠፍ

    • @JdjdjDjjd-u6q
      @JdjdjDjjd-u6q 2 месяца назад +1

      ጀጊናቺ​@@አሚነኝተስፈኛዋ

    • @JdjdjDjjd-u6q
      @JdjdjDjjd-u6q 2 месяца назад

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 2 месяца назад +2

    አቶ ሰለሞን አንተ በጣም እግዚአብሔር ይወድሀል እነዚህ አሪዎሶች የጃቸዉን የገኛሉ እግዚአብሔር ነዉ ያጋለጣቸዉ በህይወት እያለህ አሁን ዌካፕ እግዚአብሔር ካንተጋር ነዉ ባንተ ለይ ብዙ ታምራትን እናያለን ታገባለህ ትወልዳለህ ለብዙዎች የምትተርፍ ትሆናለህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 месяца назад +5

    አይኔ ሳይሆን ልቤ ነው
    ያላቀሰልክ በስጋ ያልተወለድክኝ
    ኢትዮጵያዊ ወንድሜ
    ህመም እና ሀዘንህ ወግቶኛል
    ልቤንም አድምቶታል
    እናትና ልጁ የሚያፅናና
    መንፈስ ቅዱስ ይላኩልህ
    ድነህ ሙሉ ለሙሉ ቁመህ
    ማንነትህ ተመልሶ ለማየት
    ያብቃኝ ያብቃቹ 🙏🙏🙏

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      አረማርያምን አዎ እዴት እዳዘንኩ በስቱ ተከዳየስራቸው ይስጣቸው😢😢😢

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 2 месяца назад +526

    የጀግኖች ጀግና ምትሉ 👍💖እኛ ቤት የልተፈታ ችግር ነበር ግን ለገኝህ አልቻልኩም የክስቴ ልጅ ታግቶ 6ወር ሆናዉ ተጠርጣሪዎቹ እህቶቹ ነበሩ ግን ምን የደርገል ፖሊስ ምንም መድረግ አልቻለም 😢

    • @HasenaKoshi
      @HasenaKoshi 2 месяца назад +20

      Like adirgulat esuga indideris plz wodaje😢😢😢

    • @rreema6586
      @rreema6586 2 месяца назад +15

      አላህ ፍትህ ያስገኘዉ❤❤❤

    • @አቤቱ
      @አቤቱ 2 месяца назад +6

      እኔም እፈልገው ነበር እዴት እናግኘው

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 2 месяца назад +4

      wey gud enem ede ato selemon yelejoche abatena ehete gud aregeweny yehew sekay lay neny lela setoch edalut besera botaw mist lej yelenyem edemile semche mekinawen behete sem bazorew aberew temesatrew edato selemon gud aregewenyale 2lejochega are wegen tseleyu fetari tolo leferd edemeta beye hayemanotachen etseley keman gar enenur eski asebut lejes yetamenale kezih behola

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 2 месяца назад

      awo Vieral Endiweta​@@HasenaKoshi

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 2 месяца назад +38

    ለሰው ልጅ በድሃኒቱም ሰው እንደሆነ በሽታውም ሰው ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ያጽናናህ

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش 2 месяца назад +19

    አለህ ጥናቱን ይስጠዉ ልጅቷ ከእሱ አትራቅ ከጎኑ ትሁንለት ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ከወለዳት አባቷ ይልቅ ያሳደጋት ይበልጣል

  • @EmuMekuante
    @EmuMekuante 2 месяца назад +5

    የድንግል ልጅ ቸሩ መዳኒዓልም ሆይ እባክህ ይፅናና ዘንድ አጽናኝ መላዕክትን ላክለት😢😢😢

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 2 месяца назад +7

    የእዮብን መፅናናት ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏
    በጣም ከባድ ነው😢😢😢

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 2 месяца назад +65

    እኔ ኤርትራዊትነኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ግን እግዚኣቢሄር ይክሳል፡ ይደብሳል እሱ ሁሉም የምቺል ኣምላክ ነው ኣባታቺን ኢዮብ የደበሰ ሁሉም እንደ ኣዲስ የመለሰ፡ የካሰ መድሂነ ኣለም ይካስህ ሌላ የምናገረው ነገር የለኝ ኣየ ሰውውውው

    • @HD202v
      @HD202v 2 месяца назад +2

      በየኮመንቱ ኤርትራው ነኝ ማለት አይጠቅምም ይሄ የፓለቲካ መድረክ አይደለም ሰው መሆን በቂ ነው።

    • @ועח
      @ועח 2 месяца назад +1

      ​@@HD202vምን ችግር አለው ኤርትራዊ ነኝ ማለት 🇪🇷❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @raya-ራዩማs5t
      @raya-ራዩማs5t 2 месяца назад +1

      ከዘር በላይ ሰው መሆን ይበልጣል✅

  • @misteremekonnen8489
    @misteremekonnen8489 2 месяца назад +20

    እ/ር ይመስገን አቶ ሰለሞን ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛል። ከእዚህም በኋላ በርታ እ/ር ጨርሶ ይማርህ

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 2 месяца назад +24

    በጉጉት እንደኔ እዬን ጀግና የሚጠብቅ በላይክ አሳዩ👍👍👍ጀግና ዉንድማችን የነስር አይን ከነ ባልደረቦችክ አላህ ይጠብቅ የሰለሞን ታሪክ በጣም ያሳዝናል የመሸም ይነጋል አንተ መጠንከር አለብክ በደል የደረሰብክ ከባለቤት እና ከወንድምህ ነዉ በጣም ያማል ግን ሁሉም ነገር ለቦጓ ነዉ በምስት መከዳት በወንድም መከዳት ያማል ሁሉም ነገር ለቦጓ ነዉ መጠንከር አለብክ

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 2 месяца назад +3

    በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ እዉነት ሁልየ አሸናፊ ነች ቀኑን ጠብቆ ሁሉም ወጣ የቧህ እና ቀን ሰዉ መሆን ቀኑን ጠብቆ ይክሳል ዲኤንኤ ተመርምር ፈጣሪ ለአቶ ሰለሞን የእሱ ልጂ እንዲትሆን እመኛለሁ ወንድማችን ድነህ እንዲህ ለሰዎች ደርሰህ ስትሰራ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @almazhagos3208
    @almazhagos3208 2 месяца назад +3

    እውነተኛ ሰው ብዙ ፈተና ነው ሚያጋጥመው ኣይዞህ ወንድሜ እግዝኣቢሄር ክእውነተኛ ነው ፈተና ቢበዛ ሁሉን ነገር በእግዝኣቢሄር ይስተካከላል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +19

    ሶል በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ጌታ ልብህን ይጠብቅ😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад +38

    ሀብት ገንዘብ ይመጣልም ይሄዳልም ።ዋናው ለሰው ልጅ ሀብቱ አን ጤና ነው ።አላህ አፊያ ያርገው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 месяца назад +141

    የዚህ ጀግና ወዳጆች የት ናቹህ 👍👍

  • @sababalehegn4832
    @sababalehegn4832 2 месяца назад +3

    አቶ ሰለሙን አይዞህ እግዝአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ያንተ ያለው ነገር አዘጋጁቶልሀል አይዞህ በርታ ጠንከር በል ልጁህም ልጁህ ናት ምክንያቱ አንተን ነው የምታቀው

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 2 месяца назад

    አንተ እኮ ማልቀስ የለብህም የኔ ጌታ አንተ ጀግና አባት ነህ እ/ ር ይረዳሀል እባክህ እባክህ እራስህን አረጋጋ እንፀልይልሀለን

  • @atnafubinyam9858
    @atnafubinyam9858 2 месяца назад +19

    አንተ ግን የሚገርም ችሎታና ድንቅ የሆነ መርማሪ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 2 месяца назад +18

    ጀግናው የነስር ዓይን እደተ አይነቱ ሺ ይወልድ ❤

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 месяца назад +128

    ያጀማአትል ኽይር ሁላችሁም ዱአ አርጉልኚ የባልቤቴ እናት ወድ አኽራ ሂደች አሏህ ይዘንላት ያርቢ

    • @LailaLaila-o9c
      @LailaLaila-o9c 2 месяца назад +7

      አለሀ ይዘንለቸዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +3

      😢😢 አላህ ይራህማቸው የኔም ባል አባቱ ሙተዋል 😢😢 አላህ የኛንም መጨረሻችንን አሳምረልን ያረብ

    • @fyyu3909
      @fyyu3909 2 месяца назад +1

      አሏህ ይዘንላቸው

    • @GemilaTemam-bo2qn
      @GemilaTemam-bo2qn 2 месяца назад +3

      የሆነነገር ልፃፍ ነበር አላህ አተረፈኝ አላህ ይዘንላት እህቴ

    • @ፋፉነኝስደትያደከማት
      @ፋፉነኝስደትያደከማት 2 месяца назад +2

      አላህ ይረሀማት

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 2 месяца назад +1

    እልልልልልል ክብር ምስጋና ሁሉ ሁሉን ለሚችል ሁሉን ለፈጠረ ለቅዱስ እግዚአብሄር ለዘለአለም ይሁንለት:: አሜን ሃሌሉያ:: 26:21 የሰለሞን ያለምንም ድጋፍ እራሱን ችሎ መቀመጥ መቻሉ ሲደንቀኝ እራሱን ችሎ አንተም እራስህን ችለህ አብራችሁ ጎን ለጎን ቆማችሁ ሳይ ከመቆምም በላይ 43:36 ላይ አብራችሁ ስትራመዱ ሳይ ቅዱስ እግዚአብሄር የሁሉ የበላይ ነውና እጅግ በጣም ደስ አለኝ:: የእግዚአብሄር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው::የጠላትን ስራ ያፈረስክ የእግዚአብሄር ልጅ ጌታ እየሱስ ሆይ ተመስገን:: አሜን ሃሌሉያ::

  • @ሰኒ-ፀ9ዘ
    @ሰኒ-ፀ9ዘ 2 месяца назад +3

    እንድህም አለ ዕራቁቴን ከእናቴ ማህፀን ውጥችለው እራቁቴንም ወድዝያ እመለሳለው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር. ስም የተባረከ ይሁን ።መ/ኢዮብ 1:21

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 2 месяца назад +48

    እፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭አየፈጣሪ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀዉ

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ 2 месяца назад +19

    ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለፈጣሪ ስጠዉ ለበጎ ያርግልህ እግዛኣብሄር ልጅ ይስጥሃል ጠበል ተጠመቕ መሃን ሰዉ የለም መድየ ልጅ በልጅ ያድርግህ ኣሜን

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +9

    ይህህህ ፍልም የመስለ ታሪክ መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን

  • @MirfaUae-qr1ty
    @MirfaUae-qr1ty 2 месяца назад +1

    ከህመም ላይ ህመም ፈጣሪ ጽናቱን በርታቱን ይስጠህ አባቴ ያማን !!
    ትችላለህ ወንድም እራስክን እየጠበክ ከፈጣሪ በታች ጥንቃቂ አድርግ::

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 месяца назад +2

    ቀጣዩን በፍጥነት ልቀቅልን በናትህ በጭንቀት ልንሞት ነው። የኛ ጀግናጋዜጠኛ የአቶ ሰለሞንን ጉዳይ ከዳር አድርሰህ አሳየን አደራ በፈጣሪ ስም እንለምንሃለን።

  • @elisabethbirru-ym6bi
    @elisabethbirru-ym6bi 2 месяца назад +17

    ለአንተ ጋዜጠኛ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቅክ እናት ወለደች

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 2 месяца назад +13

    ወላሂ እየጠበኩህ ነበር ጀግናችንንን ❤❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 месяца назад +35

    ንስራችን ጀግናችን ያላችየሁ እስኪ እንያችሁ😂❤❤❤❤
    ብርታቱን ይስጥክ አባታችን ሶል😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 месяца назад +1

    የኔ አባት😢😢😢እፍፍፍ ጠበል ውሰደው እስኪ እንዲረጋጋ ስለሃይማነቱ ችግር የለም መመለስ ይችላል

  • @gfj5233
    @gfj5233 2 месяца назад

    የኔ አባት ህመሙን ያዳምጥ ወለ ሌላ ታሪክ ልጁን አሳድጎ ያተ አይደለቺም የወድሙ ልጂ እደሆነቺ ሢነገረው በዛ ላይ ጤናውን አሳጣው አንተ ልጂ ተባረክ

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 месяца назад +29

    እኔ ወላኢ ከአቶ ሰለሞን ታሪክ ብዙ ተምሬአለሁ አላህ ልብህ ይጠግነው የደረሰብ በደል ቀላሀል አይደለም በአለናቸሁ ሰውች ኡሉ የተከዳ ሰው 💔💔🥲🥲

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 месяца назад +18

    ወይ ፈጣሪ እግዚያብሔር መፅናናት ይስጠው😢😢 አቤቱ በሰው ልጅ ላይ የሚደርሰው ግፍ እንደው እግዚያብሔር አባት ልቡን ይጠግነው 😢😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር እንደ እዮብ ልብህን ይጠብቅ የካሳ ዘመን ይምጣልህ ወንድሜ ሶል 😢😢

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 месяца назад

    ስልየ የኔ አባት አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነው ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ያጠነክርህ ጨርሶ ይማርህ ምስት ትብያ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ 😢😢 😢
    ህወቱን አመሳቃቀልሽው 😢😢

  • @ZeburaZebura-y7h
    @ZeburaZebura-y7h 2 месяца назад +1

    የኔወንድም አላህይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @NatnaelBele
    @NatnaelBele 2 месяца назад +19

    የዚህ ጀግናን ሥራ መጨረሻ እንደኔ የሚጠብቅ?

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 месяца назад +14

    የዚህ ሰው ስቃዩ በዛ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 😢😢😢

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህህህህህህህህ

  • @mhirat
    @mhirat 2 месяца назад +64

    ስጀማር ምስቱገ ኤሄምስጥር ለምን ቆያ ለዘነው ንብረቱን ለማውሰድ የቸለው እውነት ለዝ ሰው ህግም እግዚአብሔርም.ይፍረድ.የምትሉ😢😢👍👍

  • @EyobAzeze-px3pm
    @EyobAzeze-px3pm 2 месяца назад +2

    ወንድሜ በመልካምነትህ ሁሌም የእዉነት ሰዉ በመሆንህ የእዉነት በፀሎቴ አስብሃለሁ ግን ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቀህ የዚህ ሰዉዬ እስከ መጨረሻው ከድንግል ማርያም ጋር መጨረሻዉን ያሳምረዉ የለፋህዉን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 2 месяца назад +2

    የፃድቁ ቅዱሰ ዮብ አምላክ ትዕግሰቱን ያድልህ አቶ ሰለሞን አይዞህ ትላት የሰጠህ አምላክ ነገም ይሰጥሃል ኃይል የእግዚአብሔር ነው ተሰፋህን በፈጣሪ አድርግ በረታ አይዞህ ሀብቱም ነብረቱም ልጅም ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 2 месяца назад +14

    መታተ የሰሩበት ኤዴን እና ማስፊን ነችው ሴራ ነው ያሚስትዮዋ 🖐️🖐️🖐️🖐️እጅ አለበት ዬሚትሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 2 месяца назад +13

    አምላክኬ ለእዮብ የሰጠከውን ፅናት ለአቶ ሰለሞን ፅናትና ብርታትን ፍቃድክ ክሆን አብረታው ምንም ቃል ይፀናናዋል እጅግ ከባድ ጌታሆይ አሰብወ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +13

    ጀግናው ወንድሜ የንስርአይን በምቴድበት ሁሉ ጌታ ይቅደም አቶ ሰለሞን መንፈስ ቅዱስ ልብህን ይደግፍ አእምሮህን ሊቆጣጠረው በጣም ከባድ ነው ወንድሜ አይዞህ ጌታ እየሱስ የተሻለውን ይስጥህ ፀሎቴ ነው በህመምህ ያለፍካቸውን አመታት ያሳለፈህ አበርትቶ ፈውሶ ያቆመህ ለምስጋና ገና በትዳር በልጅ በበረከት በደስታ እና በፍቅር ይባርክሃል አይዞህ አንተ መልካም ልብ ያለህ ጠንካራ ነህ🙏🙏🙏🙏

  • @alembanchimamo142
    @alembanchimamo142 2 месяца назад +3

    ወንድምህ እኮ ለአንተም አልተመለስም ቢችል ገሎህ ነበር አሁን ገና ጊዚህ ነው እራስህን አጠንክረህ ሁሉን ነገር ወደህኃላ ጥለህ እግዛብሄርን ይዘህ ከዚህ በበለጠ መጠንከር ነው ለምን ሕይወት በበረታብህ ስዓት በበለጠ እንድንጠነክርና ወደፊት እንድንፋናጠር ትረዳለች ዋናው ጉዳይ ጤንነትህ ነው ወንድም ህይወት አጭር ናት አንተ እድሜ የተጨመረልህ ነህ በምንም ሁኔታ ወደሃላ አትይ ጉዳዩ እጅግ ያማል ግን በህመም ውስጥ ፍውስ አለ በነገራችን ላይ DNA አስመርምር ምን ይታወቃል ያንተ ትሆን ይሆናል ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ዛሬንስ አየህ አይደል አንተ ጀግና ነህ የበለጠ እንጠብቃለን መልካም ነገር ሁሉ ላንተ ይሁን ወንድሜ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 месяца назад

    የንስር አይን አንተም መልካም ሰው ነህ፥ እግዚአብሔር አምላክ ከዚያ ሁሉ እስራት ስላስወጣህ ደስ ብሎኛል ፥ ጌታን አመሰግናለሁ