የማልኩት መሃላ መንገድ ላይ ጠበቀኝ! በሰርጌ ዋዜማ ያልጠበኩት ተከሰተ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 835

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Месяц назад +110

    አቤት የዋህነትሽ አለምስገድን ስታወሪ ብዙ እንደሚተዋወቅ ስው ነው ልክ እንደቅርብሽ ስው እንዴት ደስ እንዳልሽኝ

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e Месяц назад +15

      አንተ የምትላት ነገር 😂

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Месяц назад +2

      ​@@user-rd2tt4nc3eእኾ😂😂❤

    • @nohamin9035
      @nohamin9035 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @hhgghhgggc8823
      @hhgghhgggc8823 Месяц назад +2

      😂😂😂❤❤❤

    • @dnv6347
      @dnv6347 Месяц назад

      😂😂😂​@@user-rd2tt4nc3e

  • @hirut7396
    @hirut7396 Месяц назад +193

    የወላጆቻችንን ውለታ በምን እንመልስ ይሆን ሳይማሩ አስተምረው ሳይበሉ አሚያበሉን ባዶ እግራቸውን እየሄዱ ለእኛ ጫማ እሚገዙ ልዩ ናቸው ክብር ለወላጆቻችን ይገባል 🩵🩵🩵

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +8

      በትክክል ክብር ይገባቸዋል ለእናት አባታችን ❤❤❤❤❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Месяц назад +7

      በጣም የኔም እናት ለራሶ ያለቁርስ ታረፍዲ ነበር ለእኛ ሰታ ሁሌም አረሳዉ

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese Месяц назад +4

      ትክክል

    • @user-ip8pc6dz9p
      @user-ip8pc6dz9p Месяц назад +7

      እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
      በርጅናቸው እምንጦር እግር አጥበን እምንመረቅ ያርገን

    • @AbdulEnini
      @AbdulEnini Месяц назад +3

      Tekekll❤

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Месяц назад +187

    ጌታሆይ አንተ በሌለህበት አታኑረኝ በማትገኝበት እኔም አልገኝ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Месяц назад +57

    አየ ጎጃሚዎች ስወዳችሁ እኮ❤ አተ የምትይዉ ነገርስ😂😂😂

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Месяц назад +19

    በጣም ነው ንግግራ የአማርኛ አጣጣሏ ማራኪ ነው የዋህ ናት ደስ የምትይው አማርኛሽን ወድጄዋለሁ አቦ ተባረኪ ቆንጂት

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 Месяц назад +207

    እስኪ በፍቅር የተጎዳ Like ያደርገኝ አኔ በፍቅር ተጎድቻለሁ😭

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Месяц назад +4

      😢😢ውይ ዛሬ ምን እዳርኩ ተኮራርፈን ነበር ጭራሽ ኮንታክት ዲሌት አድርጌው ቁጭ ግን መመለስ አልችልም ምታቁ ነገሩኝ 😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Месяц назад +1

      ከ​@@ZorishMenjetaከምን ላይ ነው የደለትሽው?😢

    • @ageraasmer1921
      @ageraasmer1921 Месяц назад +2

      በፍቅር💔💔💔💔ስደተኞች

    • @fsikaAdise.16
      @fsikaAdise.16 Месяц назад +4

      ​@@ZorishMenjetaበጣም ጥሩ ነው የሱን ቴክስቶች ሁሉ እያየሽ ልብሽ ከሚቆስል ሁሉን ነገር ማቆም እንዳለብሽ ራስሽን ማሰብ አለብሽ ይቅርብሽ ቴክስቱን ለመፈለግ 😢

    • @Yesih-lg2ts
      @Yesih-lg2ts Месяц назад +2

      አለሁ ግን አገግሜ ደረቅ ሆኛለሁ😂😂

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Месяц назад +69

    አይይይይ እህት ግልፅነት ቀንሺ. የናትሽን ውለታ አስቢበት. እና ከበሳል ሰዎችጋር አሳልፊ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Месяц назад +60

    አሁንም ህይወት የገባት አልመሰለኝም የምታወራበት መንገድ አቅልላ ነው የምታወራው የሌላ ሰው ታሪክ የምታወራ ነው የሚመስለው እቃቃ አደረገችው የእናቷን ድካም ገደል አስገባችው : 😭😭😭😭😭

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Месяц назад +10

      ግን ታሳዝናለች ማስተዋል ይቀራታል

    • @user-pi4ry9fj7i
      @user-pi4ry9fj7i Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Месяц назад +6

      ኣልሄድም ብሏት በቤተሰብ ኣዋርዷት ራሱ ኣብራዉ ትኖር ነበር😢😂😂የዋህነቷ በዛ

    • @kidistmekonnen5143
      @kidistmekonnen5143 Месяц назад +17

      ሁሉም ሰው ነገሮችን የሚያስተናግድበት መንገድ ይለየያያል!! የግድ ማልቀስ የለባትም😮 ምነው የሶፍት ነጋዴ ነህ (ነሽ)😅

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 Месяц назад

      Mnm gedel yegeba neger yelem Fetari yekr bay new nege lela Ken new

  • @mimileta5571
    @mimileta5571 Месяц назад +42

    I saw for the first time Alemsiged relaxing and laughing to hear the story 😂😂😂 you are the best journalist ❤❤❤

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Месяц назад +95

    የማዳም ቅመሞች ልፉት ድካማችሁን አይቶ መጨረሻችውን ያሳምረው

  • @Haregi849
    @Haregi849 Месяц назад +18

    ውይይይ ደስ የምትል ልጂ የተጸጸተ ልብ አንደበቷ እውነት ቃል ያወጣል በክፋት ሳይሆን ባለማስተዋሏ ምን ያህል እንደተጎዳች አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @user-lc8kt8tc1g
    @user-lc8kt8tc1g Месяц назад +18

    ስታምር የኔ የዋህ አነጋገሯ እራሱ ደስ ሲል 🥰

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Месяц назад +10

    የአንዳንዱን ልጅ የዋሕነት እና የfamily' ድካም አለማስተዋላቸውን ሳይ ግን ራሴን አደንቃለሁ, እኔ ከልጅነቴ በጣም ጠንቃቃ ነበርኩ አንድም ቀን እናቴን ሳላሥቸግር ቀን ስራ እየሰራሁ ነው የተማርኩት ብር ከጠየኩ እናቴ የምትሞትብኝ ይመስለኝ ነበር አይ ልጅነት 😢 ግን ፈጣሪ ስራው ግሩም ነው ሁሉም ተቀይሮ ደስ የሚል ሂወት እየኖርን ነው

    • @HanaHana-vk1bl
      @HanaHana-vk1bl Месяц назад +1

      እኔ ቀን ስራ አልሰራውም ግን እናቴ ለልብስ እህል ሽጠሽ ልበሽ ስትለኝ እሽ አልላትም ነበር ዶሮ አትክልት እየተከልኩ ልብሴን እችል ነበር ብቻ ቤተሰብ ጓደኞቼ ያደረጉትን ላድርግ ብዬ አላስቼገርኩም እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቴምን አስተምረውኛል ወንድሞቼ አባቴ ደግሞ ስንቅ እየጫነ ኮሌጂ ጀምሬ ስድስት ወር ተምሬ ትቼው ተሰደድኩ እግዚአብሔር አሁን ቤት ሰርቼ ቤተሰቦቼን ከገጠር ከተማ ገብተው ትፕቀምጠዋል በዛም ደስተኛ ነኝ❤

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 Месяц назад

      @@HanaHana-vk1bl ጎበዝ 🤗

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Месяц назад +33

    ወይ ይህ ሚዲያ ያለ የሌለ ሚስጢር ታሪካችንን ያናዝዘናል
    እስቲ እንስማሽ እህታችን ሰውነት ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      😅😅😅😅😅

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f Месяц назад

      😂😂😂ታእምርነው አይ ጉድ😁😁😁

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 Месяц назад

      እውነት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 እኛም ተራ እንጠብቃለን 😂😂😂😂

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Месяц назад +2

      ይሄንሰ ስራ ሀቢባም ጀምራለች😂❤

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Месяц назад

      ደሞ ትስቃለች 🤔🤔🤔🤔

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Месяц назад +16

    እኛ ሴቶች ሚሲኪን ነን የሚሆንን አናቅም በምላስ የሚላጩንን እንወዲና ዋጋ ያስከፍሉናል አይዞሺ እብዙወቻችን ላይ ይደርሳል ያቺ መልካምነት በዛ አደየ ይሁን ደጋግም ሲበዲልሺ ያዉ ልጂነት ነዉ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Месяц назад +57

    በሳቅ ነው የጨረስሁት ግልፅነቷ ደስ ይላል የእናቷ ነገር ግን አንጀቴን በላኝ 😢

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Месяц назад +5

    ኡፍ ባለማህተቦች ማሪያምን ሲሉ ልቤ በአሴት ይሞላል እመቤቴ በዘርፍ ቀሚሶአ ትሰብሰበን ከመከራ ያለምዬ ብዙ የሰራክ ወንድማችን በርታልን❤🙏 የውሉን ችግር ልብክን ከፍተክ እንድምትስማ ፀሎትክን ቅዱስ እግዚአብሔር ይሰማክ ከአሪያም

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Месяц назад +44

    ፈታያለች መጣችልንዛሬ ደግሞ እስኪ እንስማው መዳም አስከፍተኛለች ዛሬ ባካችሁ አይዞሽበሉኝ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Месяц назад +12

    አለምየ እኔም አንድ ቀን ብመጣ ከኔ ግን እህቶቼ ብዙ ጥንካሬን ይማራሉ እስኪ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ስገባ ባገኝህ ባወራችሁ እደት ደስ ባከኝ ያላለፍኩርን ፈተና ጠይቁ 😢😢 ግን ጠንካራ ሴት ነኝ በራሴ እደት እደምኮራ ደሞ ❤❤

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p Месяц назад +6

    ወይኔ ማንነው እዴኔ የልጅታ እነጋገር አተ የምትለዋነገር የተመቸው ገጠር ስናወራ እዲህነው 🎉 መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እመብርሀን ትርዳሽ አቅራቢዎችም እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Месяц назад +7

    እንዴት ንፁህ ሴት ነሽ አይዞሽ መልካም እንደሚገጥምሽ አምናለሁ ❤❤❤

  • @Abebech-ci8lx
    @Abebech-ci8lx Месяц назад +4

    ደግመህ አቅርብልን በሣቅ ሞት ኩ ከፍቶኝ ነበር ስደት ላይ ስኖር እደዚህ ፈታ አረግሽኝ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Месяц назад +14

    አለምዬ እንወድሀለን ከሚዲያ ስዎች እፕንደኛ ነህ !!!!ፕሮግራምህን በጉጉት ነው እምከታተለው አስተማሪና አዝናኝ ነው ከብዙዎች ታሪክ ተምሬአለሁ ❤❤❤💐💐💐💐🙏🏻🙏🏻

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Месяц назад +13

    እናትየው ግን ኡፍ የኔ አሳዛኝ የዋህ ምስኪን አገናኙኝ በጋታ. ቡና መጠጫ እስጣቸዋለሁ ጋታን ሊሸለሙ ይገባል አይ ሴት የወለደ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Месяц назад +22

    አንች ፊደል ከቆጠርሽው እናትሽ ልበ ብሩህ ህይወት ያስተማረቻቸው ስለሆነም ነው በብዙ አንችን የተረዱሽ ላንች ሲሉ በባዶ እግራቸው ያንን መንገድ በቀን 2 ገዜ አረቄ እያወጡ ለመሸጥ የሚመላለሱት : ደግሞ ተስቂያለሽ 😭😭😭😭

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Месяц назад

      😢😢😢

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 Месяц назад +1

      በጣም ነው ደሜን ያፈላችው የዋሕነት ሌላ ጨካኝነት ሌላ በተለይ ለምስኪን እናቷ

    • @bona2318
      @bona2318 Месяц назад

      Endew arada yehonech mesluwat new

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Месяц назад +1

      🎉🎉🎉❤❤❤ይቺ ምርጥ አነጋገር ይቺ የባለአገሩ የዋህ ሴት እስቲ እንደኔ አነጋገራ የተመቸዉ ❤❤❤🎉🎉 በማርያም ንገሩ 🎉🎉🎉❤❤ስወዳችሁ

    • @Abebech-ci8lx
      @Abebech-ci8lx Месяц назад

      መዳም አናኝ ከፈቶኝ ነበር የተናደድኩበትንም እረሳሁት ወየዉ በ😂😂😂😂😂

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp Месяц назад +32

    አይገርምም አለም ሰገድ ይገርማል በላት😂😂😂😂

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 Месяц назад +15

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮመንት በርቱልን አለምዬ አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤❤

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Месяц назад +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ፍቃድህ አኑረኝ ❤❤❤

  • @user-ms9ol1mb2e
    @user-ms9ol1mb2e Месяц назад +4

    እግዝአብሔር የማመሰግነው ምክንያቴ ብዙ ነው😢 የ24 አመት ልጅ ነኝ. እስካሁን የወንድ ጓደኛ የለኝም ፍቅር ምባል አልገባሁም .አላማ አለኝ የተልከሰከሰ ህይወት እንዳያታልለኝ በቤቱ አስተምሮ አሳድጎኛልና ወጣትነቴ ሰርቶኛል አበርትቶኛል ለወደፊትም የእርሱ ፍቃድ ይሁን❤ ተመስገን በህይወቴ የህልና ሰላም የልብ ደስታ አለኝ❤

  • @user-jn3hg9jj9k
    @user-jn3hg9jj9k Месяц назад +26

    ማሸአለህ ስራአትሽ፡ አለበበስሽ ትህትናሽ፡ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይለኛል ኡውናትም ያቄስ ልጅ በነገራችን ለይ፡ያቄስ ልጅ እና ያሼክ ልጆች ጨዋነቸው ማሸአለህ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉ጎበዝ በራከ፡ሁኚ ❤❤🎉🎉🎉።

    • @user-zh2li7mt8q
      @user-zh2li7mt8q Месяц назад +3

      ማሻአላ የሚባልበትን ለይ መጀመሪያ

    • @yeneMB
      @yeneMB Месяц назад

      Anchi erasu yechewa liji❤❤❤❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Месяц назад +2

      እነ አጅሬ ያጥረገርጉሻል ቻይው😅😅😅😅

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Месяц назад +1

      የኔ ዉድ ኣንችም ጨዋ ሰዉ ኣክባሪ ነሽ❤

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d Месяц назад

      😕🙁

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 Месяц назад +11

    የዚችን ልጅ እናቷን ማወቅ እፈልጋለሁ ስልክ ካላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ

    • @newharg5548
      @newharg5548 Месяц назад +1

      በጣም የሚያሳዝኑ እናት እግዚአብሔር ይባርካቸው አንችም ከአሁን በሃላ ልብ ግዥ እናትና እባትሽን ካሻቸው ጡሪያቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግሞ እይዞሽ እንች ባለፍሽበት ያለፉ ሰዎች አሉ እና እይዞሽ በርች

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Месяц назад +23

    አለም ሰገድ ዛሬ ገና አዝናኝ ሰው አቀረብክልን ግልፅ ያለች ልጅ

  • @elihabeshwit6129
    @elihabeshwit6129 Месяц назад +7

    መፍረድ ቢከብድም የእጅሽ ነው ያገኘሽው አንቺም የመጀመርያው ልጅ ተጫውተሽበታል😢😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Месяц назад +3

    ወኔ ስለ እናቶቻችን ቢወራ አያልቅም ስት ለፉ ለኛብለው አይዛሽ የሁላችንም ሂወታችን አሁን ገናነሽ የናትሽን ብድር ለመክፊል ያብቃሽ የኔእህት

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Месяц назад +13

    እደድሬደዋ ሰው ፈታ ያለች ናት❤❤❤

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 Месяц назад +10

    ትረካ መሰለኝ እንዴት እንደወደድኳት እራሷን መገለፅ በደንብ ትችላለች

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Месяц назад +1

    ወንድማችን በጣም ነው ምናመሰግነው የምታቀርብልን ትምርህት ይሆናቸዋል ይማሩ በግል ብለህ እረጅም እድሜ ያድልህ አምላካችን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Месяц назад +6

    የኔወዱ አተ አወይታሪኩን ተይው አቺደስስትይ ፈገ ግታዋ የኔየዋህ ባላገሮ🌹🌹

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Месяц назад +5

    ምኑም ሳይገባኝ ያለቀ ፕሮግራም በደንብ መብሰል አንብብ ካለፈ ህይወትሽ ተማሪ የገባኝ ነገር ቢኖር የቤተሰቦችሽ ቅስም መሰበር ብቻ ነው

  • @istme4224
    @istme4224 Месяц назад +5

    ክንደ የስራህንይስጥህ።አለምሰገዲ።ሲስቅ።የኔመሳቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግንያሳዝናል።የኛአገርሰው።ካመን አመነነው😢😢😢

  • @Lehulem
    @Lehulem Месяц назад +12

    ወይኔ ጌታ ሆይ እየሳቅሁ ሳይ ቆይቼ አሁን አዘንኩ😢😢 የኔ እናት ማለቴ እናትሽ እናቴን መሰለችኝ።😢😢 ድካሟ ተስፋዋ መጨረሻ ላይ እንዴት ?? ወይኔ በጣም አሳዘነችኝ። የኔ እናት። አንቺ የሰራሽው ግፍ ለእናትሽ ተረፈ😢😢 ብቻ ቃል የለኝም። ክብር ለእናቶች❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Месяц назад +7

    ኧረ ኢትዮጵያ ሀገራችን ውስጥ ያልሰማነውና ያልተነገር ነገር ይለም እግዚኦ

  • @simret36
    @simret36 Месяц назад +5

    አለምሰገድ ዛሬ ገና ጓደኛ አገኘ እንደሚተዋወቁ አድርጋ ነው የምታወራለት ግልፅነቷ ወደድኳት ወላሂ😂❤

  • @amen3379
    @amen3379 Месяц назад +8

    የኔ እናት ደስ ስትል

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Месяц назад +7

    አለምየ አተብቻ ጠይቅ😊 እደው እኔም መጥቸ ባወራህ በሰማሀኝ😢 በቃ ከ11 አመት ቡሀላ አገር ልገባነው እመጣለሁ 27 የኖርኩትን እተርክላችሗለሁ ቅመሞች እስከመዳም ጩኸት😂

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +17

    የአማራ የገጠል ልጅኮሸዋ ነን ስርአታችን ሸዋነታችን ማነው እደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ የሚኮማ ቀብራራው ቀበሬ ባይነት አምራቹ ያገሬ ህዝብ የዋሁ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Месяц назад +10

    የዝቺ ልጅ ምታወራው መያዣ አጣሁለት ድራማ ነው አለምሰገድ ለዝቺ ልሰማ ግዜን አጠፉሁ

    • @mesfindebebe7723
      @mesfindebebe7723 Месяц назад +2

      😂😂😂 እያሳለፍኩት አይቼውም አላልቅ አለኝ እኮ😂

    • @lemlemlegesse
      @lemlemlegesse Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Месяц назад

      ድራማ ነው😂😂😂

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Месяц назад +6

    ስታምር!!!! በጣም ቆንጆ!!

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Месяц назад +7

    ተምታታብኝ አለ ወንድሜ ጠላ ጠጥቶ የተምታታ ታሪክ ሆነብኝ አልፈርድም የፈለገ ይሆናታልጅ ቀን ተቆርጦ አያያዙን አይቸ ይቋረጥ እላለሁጅ እስኪ ደግሡ አልታገስም የቀረም እንደዉ የሠርጉ እለት ምክኒያት ብሎ ያቀረበዉን ነገር በቃ ለእናቴ ነግሬ አብሬአት ነዉ ከሠርጌ እምዉለሁ ሙሽራዉ እሳ ከተባለ በህግ ተከሶ ታስሮ ብየ እናገራለሁ እንጅ አልቀራትም የዋህነት ሲበዛ ይመራል ነቃ በይ እህቴ ❤❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад +13

    ምን ጉድ ነዉ በፈጣሪ ከደዚህ አይነት ወድ ይሰዉርን😢😢 የዛኛዉ ልጂ ግፋነዉ

  • @user-dw4oh1sk9p
    @user-dw4oh1sk9p Месяц назад +4

    ቤተሰቤ ሰርግ ደግዞ እኔ ጠፍቼ አረብ ሀገር መጣሁ 😔አሁን እንዴት ልመለስ ወደ እነሱ 🥹

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Месяц назад +11

    ኢትዮጵያዊት❤❤❤❤የኔ ቆንጆ አሁንም አልብስልሽም አይይይይ😢😢😢😢ቆንጆ የገጥር ልጅ ነኝ❤❤❤

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Месяц назад +5

    የአንቺስ ፍቅር ሳይሆን ክፉ መንፈስ ነዉ
    ፍቅርን ገፍተሽ የዘራሽዉን ነዉ ያጨድሽዉ

  • @ሀቅ
    @ሀቅ Месяц назад +2

    ክፉ ሰው ናት ይቺ ሰው ምንም የምታወራው ነገር አይገናኝም

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Месяц назад +4

    ራስን ያለማወቅ ችግር 😢😢😢 አሁን እንደበሰልሽ ተስፋ እናድርግ??

  • @Dallol253
    @Dallol253 Месяц назад +1

    አቤት ቋንቋዋ ሲያምር ቆንጅዬ በጣም ታምሪያለሽ❤

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 5 дней назад

    ወላሂ ብዙ የጎጃም ልጆች ፍቅር ናቸው❤

  • @alem1228
    @alem1228 Месяц назад +4

    አነገሩአ ጨዋታዋ እንዴት ደስ ይላል አንተ😊

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 Месяц назад +5

    የዋህነት ነው እኮ እኔ ሁሌ ሣወራ የኔ እናት እላለሁ ተው ውዶቼ ሥንጽፍ እንጠቀቅ

  • @halema1887
    @halema1887 Месяц назад +3

    በሥደት ያለን እሕት ወዶሟቸ የረፍት እጀራ ይሥጠን

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 Месяц назад +1

    አለምሰገድ ትዕግስትህና የማዳመጥ ችሎታህ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ😢😢

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Месяц назад +34

    ገጠሬዎች አማርኛቹ ስወደው❤

  • @siraksisay22
    @siraksisay22 Месяц назад +5

    ፈጣሪዬ ትግቱን ስጠኝ

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv Месяц назад +4

    ዛሬ ደስ ይላል አገላለ ፅ ታምራላች ::

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Месяц назад +7

    እኔ እምለው አሁን ምን እንማር ከዝህ ጉድ በል ጎደሬ😂😂

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Месяц назад +3

    ያገሬልጂ አተ እምትያትአማርኚ አሳቅሺኚ ፀለት ከእግዜአብሒር አለመለየትነው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Месяц назад +13

    እንደ ገጠር ልጅ የዋህ እኮ የለም❤❤❤

    • @nigist8249
      @nigist8249 Месяц назад +2

      እቺ የዋህ አይደለችም ደደብ ገገማ ናት በእናቷም በሌላም ሰው የምታላግጥ ዢልኝ እርጥብ ንፍጣም

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Месяц назад

      @@nigist8249 ለምንድነው ግን ሀበሻ ስንባል ምላሳችን መጥፎ የሚናገረው

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Месяц назад

      የዚች ደግሞ ከፋ

    • @tiztagobezie
      @tiztagobezie Месяц назад

      ​@nig😂😂😂ist8249

    • @MarthaWondimu-qo6ny
      @MarthaWondimu-qo6ny Месяц назад +1

      ነዉ ብለሽ ነዉ እኔ ማቀዉ ይሉኝታ ቢስ መሀሆናቸዉን ነዉ

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p Месяц назад +6

    እኔም እንዳንቺ ነብሴ እስክትጠፉ የምወደው የሚወደኝ ነበር ግን ወይ አብሮኝ እንዲሆን አልፍቅድ ወይ እንዲርቀኝ አልፍልግ አሁን ላይ በጣም ይቆጨኛል የበደልኩትን በደል ሳስበው እሱ ይቅር ብሎኛል ግን እኔ ጥፉቴን ልረሳ አልቻልኩም

  • @birtukan5495
    @birtukan5495 Месяц назад +6

    አለምየ ውሀ ካልጠጣህ አይሆንም ደስ ትላለች

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Месяц назад +3

    ፍቅር ከባድ ነው በተለይ😢ሴት ልጄ ከወድድች ሁሉም ልክ እንደ ልብዋ ይመስላታል

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Месяц назад +8

    የጓጃም ሰው ይህው ነው የዋህነት ደግነት ግልፅነት ይህው ነው እሚጓዳን አነጋገሯ 😢😢😢😢

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Месяц назад +4

    በነገራችን ላይ ስርግ ላይ መቅረት ባህላቸው ነው እኔም ብዙ አጋጥሞኛል አይቻለሁ😢

    • @yeneMB
      @yeneMB Месяц назад

      Gin eko wend8mocha ehitwa tedireqale digsu alekeseremi

    • @helenkiros6647
      @helenkiros6647 Месяц назад +1

      እንዴት እንዴት!??ሆ ሆ

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Месяц назад +5

    ዘይቤዋ እንዴ ደስ ይላል::

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 Месяц назад +5

    ለኬ ለካ
    ስሞሽ ተሳስመን
    ግርጄ ግርጌ
    ላቦቱ ላቡ
    እናሰርጋለን ሰርግ እናደርጋለን (እንደግሳለን)
    የትኛው ትክክል የገጠሩ ወይስ የከተማው (ይቀጥላል)

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i Месяц назад +3

    ዋው፡ግልፀኝነትሽን ወደድኩት ለበደልሽው የመጀመሪያ ጠያቂሽን አልተረዳሽለትም ነበር ሰው የእጁን አያጣምና የዘራሽውን ሥታጭጂው አሳንሽኝ ግን ልጂነት የምትይው ከተፈጥሮ ህጋችንም ጋር ተጋጨብኝ ምክንያቱም የ13 አመት ልጃገረዶች ሥለፍቅር እያሠቡና አያፈቀሩ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Месяц назад +2

    ክንዴ ግን የስራህን ይስጥህ. ልጅቷ ግን እደት እደምታምር ግልፅነቷ የዋህነቷ. ❤ ያው አናደሽኛል. እናትን ያህል ነገር በይ ገና ልጅ ነሽ እድትመርቅሽ ሁኝ እሽ የኔ እህትየ ብቻ ደስ ትያለሽ

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Месяц назад +1

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታነው

  • @LilyBekele-u7f
    @LilyBekele-u7f Месяц назад +1

    እንዴት ደስ ትላለች❤ንፁህ ነገር ናት

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Месяц назад +3

    የጅሽን ነው ያገኘሺው በዚያኛው ወንድ እንደቀለድሽበት መቀለጃ መሆንሽ ያሳዝናል እድሜሽን ሙሉ የማትረሺው በምንናው ብድር የእናትሽን ውለታ የምትከፍሊዎ ።

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl Месяц назад +2

    I thought I spoke and understood Amharic. Now I know I don't understand Amharic.😅😅😅

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df Месяц назад +6

    የዛሬ ደግሞ ፀፀት ያለብት ይመስለኛል

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Месяц назад +8

    ኦርጅናሉ አማርኛ እንደ ወረደ

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад +4

    ውይ እኔ ጎድቶኝ የሄደው ልጅ እፈልገዋለሁ አንቺግን የፈለገሽልጅ ጎዳሹ?አይ እኔ የጎዳኝን ልጅ አግኝተሽው በጎዳሽልኝ።እውነቴነውምልሽ አሁንላይያለሁበትየትደርአጋሬ በአግባቡ መጠበቅአልቻልኩም አልወደውም ጥሎኝየሄደውልጅ ልቤውስጥ ግንቡገንብቶ አልፈርስአለኝ እናም አላህ እሱን እግሬስር ወድቆ ይቅርታ ጠይቆ አብረንእንድንሆን ዱአ አርጉልኝ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 Месяц назад +4

      አይይይይ ወድ ተመልሶ. ቆሎ. ታምሶ. አይረባም. እህቴ. ነገ ተመልሶ ላለመጉዳቱ. ምን. ዋስትና. አለሽ. እኔም ደርሶብኛል. ስሜቱን አውቀዋለሁ. ግን. ቢመለስም. አይሆንም.

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Месяц назад

      ​@@mekamohamed128በትክክል

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Месяц назад +1

      ወንድ ተመልሶ ቆሎ ታምሶ ክክክ

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc Месяц назад +3

    ተራ ወሬ የእቃቃ ወሬ አስመስላ ነው የምታውራው ልጅቱ አሁንም አልበሰለችም

  • @MlmlMekonen
    @MlmlMekonen Месяц назад +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን ጠቢቂ ሁሉም ያልፋል
    ቤተስቦችሺንም ታኮሪያቸዋለሺ ከቻልሺ ስልክ ቁጥርሺን ላኪልኝ

  • @user-ui5ju3bn3n
    @user-ui5ju3bn3n Месяц назад +2

    የኔ ቆንጅ ስታምሪ የዋህነትሽ ደግነትሽ አወራርሽ ስታምሪ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +10

    ቆጭቷት ይቅርታ ልጠይቅ ይሆን አሁን😊 ጨርሰን አዳምጠን እንመለሳለን ኢሄ በልጅነት ፍቅር መማማል ግን ከባድ ነው እኔም ልቤ ያዘነብህ ሰው እኔን ይቅርታ እስካልጠየቅህ ትዳር አይቀናክም😅እኛ ሴቶች ብዙ አንበድልምኮ ወንዶች ናቹ የምበዙት ሴትን ልጅ ለመበደል ለበቀል የተፈጠራቹ እስኪመስል ሁላቹንም አደለም ደሞ😅

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Месяц назад +3

      እኔም ባለማወቅ 3 ወንዶችን አስለቅሼ ይኸው አሁን የያዝኩት ሁሉ ብን ብሎ ይጠፋብኛል እንኳን ሰው እቃም አልበረክት ብሎኛል ግን ጥያቂያቸውን አለመቀበል እንጅ እሽ ብየ በደል አልበደልኳቸውም ግን ፈጣሪ ከግፍ ቆጠረብኝ መሰለኝ።

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Месяц назад

      ​@@user-xw6or6wr9kምናልባት አዝነውብሽ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ይቅርታ ጠይቂያቸው አድራሻቸው ካለሽ ታድያ በትዳር ካሉ ለመረበሽ ሳይሆን ካዘናቹብኝ ይቅርታ ብቻ እንድታደርግልኝ ነው ባለማስተዋል ካስቀየምኩ በይ በተረፈ እኛ እየመሰለን እንጂ ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል ቁጭት አያስፈልግም።❤

    • @user-yy4ps5cg1x
      @user-yy4ps5cg1x Месяц назад +1

      😂😂😂😂

    • @mesfindebebe7723
      @mesfindebebe7723 Месяц назад +1

      😂😂

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Месяц назад +1

      እኔም አመረልኝ ብየ ቅጤን እያጣሁ እየተመናቀርኩ የልጅነት ጓደኛየን በድየዋለሁ አቁስየዋለሁ ከሱ አልፍ እናቱ አዝናብኛለች እደኔ ሰው የበደለ ያለ አይመስለኝም ዛሬ ላይ ይቆጨኛል በምን አግኝቸ ይቅርታ ልጠይቀው እዴት ብየ እፊቱ እቆማለሁ ይፀፅተኛል

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 Месяц назад +3

    ዛሬ ደስ የምትል ግልፅ ባለታሪክ በአወሯሯ 😂😂😂😂ፈታ እያልኩ እያዳመጥን ነው

    • @Almetshay
      @Almetshay Месяц назад +2

      አዎ ፈታ ያለች ነች ግን ኮመንታተሮች አይገርመም ልምድ ሆኖባት ደጋጋግማ ብትል ያላግጣሉ

    • @abinetteshome9654
      @abinetteshome9654 Месяц назад

      @@Almetshay አዎ ልምድ ሆኖባት ነው ብዙ ሰዎች የድግግሞሽ ቃላት የሚጠቀሙ አሉ ፈኒ የሆነች እንስት ናት ❤❤❤😍😍😍

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g Месяц назад +1

    ውይ እንደኔ የተናደደባት አለ አለምዬ ትእግስትህን አደንቃለው ንግግሯ በጣም ያናድዳል

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b Месяц назад +2

    የኔ ቆንጆ ሲታወሪ ለዛሀሸ ደስ ይላሀል

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Месяц назад +2

    ሰላም አይ አንደንድ ሰው አሰቡ በጣም ይገርማል አይ የማያስጨንቁንና የምያስጨንቁን ለይተን የምናውቀው አይመስለኝም

  • @israeladinew9509
    @israeladinew9509 Месяц назад +2

    እያወቁ አለማውቅ አላዋቂነት ነው፣አስፈላጊ ነገሮችን መናቅ ጅልነት ነው።

  • @GeiteTadegegn
    @GeiteTadegegn Месяц назад +4

    ዛሬ አደኛ ኮማች ነኝ

  • @TsionNegusse
    @TsionNegusse Месяц назад +1

    እህቴ ደርባባ ቆንጆ ጨዋ አስተዳደግ ቀረሽበት አትፀፀች ያለፈውን ትተሽ ወደፊት ነገ መልካም ነገር አለ እሺ❤

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 Месяц назад +3

    ወሬዋ ተመችቶሀል አይደል አለምየ ። አኔም በሳቅ እየገደለችኝ ነው

  • @user-pj8so6gy2s
    @user-pj8so6gy2s Месяц назад +5

    የኔ ማር ንግግርሽ ውብ ነው

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Месяц назад +4

    አረ ባክሽ ተምረናል ከሚሉት ሰዎች ይልቅ የገጠሩ ማህበረሰብ ያውቃል አትሳሳች

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Месяц назад +2

    ዋው ደስ የምትል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw Месяц назад +2

    ልጅቶ የዋህ ነች ቢሆንም ግን የልጁን ሁኔታ አይታ በሱ ቤተሰቦች ዘድእና በሱ በልጁ ጋር ምንም አይነት ዝግጅት እደለለ አውቃለች ቤተሰቦቾን እዳየደግሱ ብታደርጋቸው ጥሩ ነበር

  • @user-yk5ty7vw5u
    @user-yk5ty7vw5u Месяц назад +2

    የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል የኔውድ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ