Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክፍል 2ruclips.net/video/ts5rGEhmFmI/видео.html
አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ ትሁት ሰው አዳማጭ መካሪ የሰወችን ኸመም በደብ የሚረዳ አዳማጭ ስለሆነ ወደእኸቴ ስመጣ ስተተኛ ነሽ ሴት ሆነሽ በሴት ጨክነሻል የውነት የምወደው ባሌን በጭራሽ አሳልፌ አልሰጥም ከሄደ ይጠረግ እጂ ለገዘብ አሳልፈሽ የሠጠሽ በማጭበርበሩ ተባባሪነሽ አች ለሡ ርካሽ ነሽ ሴት ራሷን ስትጠብቅ በራሷ ስትተማመን ሆሆሆ ምነው ሸዋ ደግሞኮ ታዋቂው ነብይ ፓስተር ስትይ አለማፈርሽ ማርያምን የካደ ቅዱሳን ሰማእትን የካደ አችንማ እንደት የማይክድ ለካ ሀብታቸው በዚኸ ነው ውነት መቸም ከነዚኸ ከሀድወች አታጎራብተኝ ፈጣሪን የከዳ ሴት የራሷ ስራ መሥራት አለባት ለምን ሻይ ብስኩት አታዞር የወድ እጂ መጠቅ ከባድ ነው የመዳም ቅመሞች እኔ ግን የፈጣሪ ቅመሞች ነን የምል የግዜ ጉዳይ እጂ ነገን የተሻለ ለማረግ እጂ የማዳም ቅመሞች በሚለው አልስማማም እናተ ስለምትሉት ነው ስሩ ገንብ ያዙ ውነቴ ነው ገንብ ካለ የወድ ልጂ እጂ መጠበቅ ከባድ ነው ተማሩበት ወድ ብር ምን ቢወደን መጠየቅ የለብን እንስራ መሥራትም አደል እንያዝ አስራት በኩራት እናውጣ እድባረክልን በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮና ኤርትራ እወዳችኋለሁ በተለይ ሴቶች ተጠቀቁ ነገ ብታለቅሱ አልረዳልሁም ማርያምን ግፍ አትስሩ ነገ ይመታናል መልሶ አለምየ እረጂም እድሜ ዘርኸ ይባረክ አብርሀም
የሰውየው መታወቅ ለዚህችም ሴት ህጋዊ መፍትሄ የሚያመጣ ሲሆን አግብታ የወሰደችው ሴት የዚህን አጭበርባሪ ሰው እውነተኛ ማንነት እንድታቅ እና እራሱዋን በግዜ እንድታድን ያደርጋታል በተጨማሪ እሱን እንደ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ለሚያዩትም የሰውየውን ማንነነት እንዲያውቁ ያደርጋቸዋል ስለዚህ የእሱን ማንነት አለመግለፃችሁ ልክ አይደለም አሳቤን የምትደግፉ በላይክ አሳዩኝ!!!!
ልክ ነህ ልጅቷም ጥፋት አለባት።
ፎቶውን መለጠፍ ነበረባት
አሁን ሥለከዳት እንጅ ያችኛዋ ሥለመጎዳቷ አላሣሠባትም ለሠው ያሠቡት በራሥ ይደርሣል
እውነት ከሆነ ንገሩን ይሄ አጭበርባሪ እዚህ መጥቶ አገልጋይ ነኝ እንዳይለን አደራ ንገሩን። በውስጥ መስመር
የሴቶችን በደል ማየት ባልፈልግም ለዝች ሴት የማዝንበት ልብ አጣሁ....ሰው እንዴት በጆሮው እየሰማ የባለጌ ተባባሪ ይሆናል😢
Iko yibalate
ቪዲዮን ሳልጨርስ ደግ አደረገሽ እያልኩ ነው 😅ሳኩኝ በእሱ አልፈረድኩም በእሷ ተናድጃለው እያወቀች 😮
ዉጪ ሀገር አይታዋለች በትንሹ ጨካኝ ነች እንጂ ...በሰዉ ላብ የነገ ህይወቷን ለመለወጥ እምታስብ ለራሷ ክብር የሌላት..
እራሷም ተባባሪ ናት በሰው ብር ሐብታም ልትሆን ሁለቱም ሰርተው ሳይሆን ዘርፈው መክበር ነው የሚፈልጉት
ትክክል አንቺም የሌባ ተባባሪ ነሸ እሳ እህትሸ ነች ገንዘቡን ሰትበዩ ልክ አይደለሸም ኧር ወገን ወዴት እየሄድን ነው እነዚ ጴንጤዎች ምንድነው በሌብነትና በዝሙት የተጨማለቁ ይሁዶች ኧር መድሀንያለም ይጨርሳቹ ኧይ ፖሰተሮች ጉዳቹ አላልቅ አለ ምድር ወንበዴ ጥርቅም
የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጨዋ ሲሆን እንጂ በእምነት አይደለም እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ነው ፡ወይ ዘንድሮ ጥሩ ነገር ናፈቀን😢😢😢
አንቺሌላዎንእይጨበርበርለኔጥሮሰውይሂናልብለሸማሰብሸሰትትነወ
@@semiraabdela5479❤❤ኮ
❤
❤its ewenet new kongoo
አንቺም ትልቅ ጥፋት አጥፍተሻል። በላይሽ ላይ ሌላ ሴት ጋር ሲያወራ መስማማትሽ ትልቅ ስህተት ነው።
ፖስተሮች ሚሉዋቸውን እንደ ፈጣሪ ነው ሚሰሙት
በትክክል ጥፍተኛ ነት
ልትበላ ነበር
ቁጭ ብላ ልበላ ነዋ
እዉነት ነው ትልቅ ጥፋት
ዘነድሮ ማመን ያለበን እራሳችን ብቻ የእምነት ቤትንም አትመኑ ያጠፋሸው አልጋ ከፈለሸ ያሳደርሸው ቀን ነው
😢😢 አመነችዉ ትልቅ ሰው ነው በመፅሀፍ ቀል እገባለሁ አላት አመነችዉ አይፈረድም
አወ የዛን ቀን ነዉ ከሷ መዉሰድን የተማረዉ እቃዋን ኮ አሸጣት ጭራሸ ፍራሸ መዉሰድ ያዉ ያላት ደህና ነገር ያ ሰለሆነ እሱንም አልተወላት ለወንድ መሰጠት ማሳየት መጨረሻዉ ኪሳራ ነዉ
ከትዳር በፊት ራስን ሰብሰብ ማድረግ እንደናቶቻችን ያስከብራል ሴቶችዬ። በወጉ ሁሉም ይደረሳል። ኣይዞሽ ዋናው ነገር ጤና ነው።
እኔ አንዳንድ ሴቶች እንዴት እንደምታናድዱኝ ወጭውን ሸፍነሺ አብረሺ ያደርሺ ግዜ ነው ያጠፋሺው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
Awo, endet le alga tkefyalesh
የማይሰማ ጉድ የለም አይ ፓስተር የስራህ ይስጥህ የቺ የመሠለች ቆጆ ቅስሟ ሰበርክ 😢😢
እረ እባኮትን ምኑን አምነው አውቀው ፈራጅ የሆኑት እናንተ ሰዎች አንድ ወገን አንጠልጥላችሁ ፈራጅ አትሁኑ በምን አምነዋት ነው ሰውየው መልኩን አላሳዩን ሲናገር አልሰማን ወገን እንጥንቀቅ ይህች ሶሻል ሚድያ ላይ እየተወጣ እንዲህእንዲያ ኑሮ መቀየሪያ ሆንዋል እንጠንቀቅ!!!
OK
Min kismua yiseberal ye hatyat ena yetikim tebabari neberchi. Yewuchiwa nat yemitasazinewu yetechawotubat.
የተወደድክ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስለትህትናህ እና እግዚአብሔር በሰጠህ የጋዜጠኝነት ሞያ ስጦታ በትጋትና በርህራሄ ወገን ሀይማኖት ፆታ ሳትለይ በትጋት ሰዎችን ሁሉ እያገለገልክ ስለሆነ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛህ ይባርክህ ያሳድግህ አይወሰድብህ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነውን ይባርክ ይጠብቅህ ለብዚዎች ከዚህ የበለጠ መልስ ያድርግህ❤
We need his full name to protect church people.
Absolutely right 👍
Exactly
Yes
Correct ✅
Absolutely I don’t know why They hide them
እግዚአብሔር አይዘበትበትም ትንሽ ሳይፈሩ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል የተረገሙ
:( yasazinal
ምን አይነት ድራማ የሆነ አለም ላይ ነው ያለነው የፈጣሪ ያለ ሰው አይደለም የምንኖርበትን ምድርን እየተጠራጠርናት ነው 🙏 አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
በጣም😢
ኧር ዘመዴች ምን ጉድ ነው የምንሰማው እነዚ ጴንጤዎች ከየት ነው የመጡብን ምድር ሌባ ይሁዳ ጥርቅም እውነት እየሱሰ ያዋርዳቹ ቆሻሻዎች ደግሞ ሰለኦርቶ ትሳደባላቹ የራሳቸውን ውርደት ኧር ሰሙ ጉደኞች እየሱሰ ሰትሉ ልሳናችውን ይዝጋው
Á
አለምሠገዴ ምርጥ ጋዜጠኛ
ፖስተር አምናችሁ ፍቅር የምትጀምሩት ቤታችሁ የምታሳዬት ደብኛ ሌቦችናቸው አስተውሉ😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድጥሩምክፉነገረ የሚያውቀውአምላክብቻነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ ፓስተር ሆኖ እምነቱን ለጥቅም ብሎ የሸጠ ይሁዳ ነው። ውጭ አገር ለመሄድ የሰዎችን ህይወት የምታበላሹ ፍርዱን ከፈጣሪ ተገኛላችሁ
እውነት ነው ቢሳካ ኖሮ እዚህ ወጥታ አትናገርም ነበር የዛችኝዋ ልጂ ሀቅ ነው ገንዘቧን ሊበሉ ነበር
Paster dero ker fetarin yemifera yelem genezeb ena genezeb geta yeferdal
ውጪ አገር ያላችሁ ሴቶች ልብ አላችሁ ስሙ ይጠቅማችዋል 😢😢😢😢😢😢ወይ ሰው ለጥቅም ብሎ አይማኖቱ ቃል ገብቶ እረ በሰማም እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
መቼስ የፖስተሮቻችን ጉድ አያልቅም መቼስ ዛሬ ደሞ ምን ልንሰማ ይሁን ዛሬ አደኛ ኮማች ነን ወደ ፕሮግራሙ እንሂድ መልካም ቆይታ የእዮሀ ቤተሰቦች 🙏🙏
eyu chufa yehon ende kkkkkkkkkkkkk
ሁሉንም ፓሥተሮች ባይወክልም አጭበርባሪና ሆዳሞች አይናቸው ገና ከምድር ያልተነሳ
ኧረ እንደዚህ አትበይ የኛ ገበና ስላልወጣ ነው እንጂ ሁሉም አንድ ነው
Hametegna athugni begna ayibisim ende yihe midea lay sleweta new tlachan atfi sew yaw sew new fsum yelem
😂😂😂
ጅማሬው መልካም ትክክል አልነበረ😮የዋህነት ነው አለማወቅ ነው ምን ቸገረኝ ነው ወይስ ምንድነው?ይህ ሰው ማንነቱ መገለጥ አለበት😢ጎ
ውጪ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ልብ ብላችሁ ስሙ😪😪😪
እሷ ችግር አለባት እንዴት ብር ስትልክላት በላክቱ ምትበላው
ካናደ ያለችው ሴት ምን ሆና ነው ይሄን ያህል ሰውአጥታ ነው እንዲህ የተስገበገበችው... ሁለቴ አግብቶ የፈታ አዛውንትን እንደባል አስባ 3 ሚሊየን 8 መቶ ሺ ብር የላከችለት??😳... ምን ልትጦረው ነው?? ኧረ በጣም ይገርማል።
@@nardip4999 አርጅቷል እኮ ማማዬ ስሙን ፅፌ አይቸዉ
@@meklitkfale9604ከየት አገኘሸ ውዴ
@@meklitkfale9604 የናቁት ሰዉ ያስረግዛል አሉ 😂😂
Please put his Full name and whatCity, he lives in Canada
በኢየሱስ ስም! ጌታ ሆይ እባክህ ማረን!!እህቴ አንቺም አማኝ ነሽ?ከሆንሽ ብዙ ጥፋት አንቺም አጥፍተሻል። የእሱን ቃል አይገልፀውም! 😢 ምስኪኗ የካናዳዋ ናት። እንደ እግዚያቢሄር ቃል እንዲህ ያለ ጋብቻ የለም! ዛሬ አብረን ነው ምናድረው ሲልሽ ያኔ ነው ፓስተር እንዳልሆነ መጠርጠር: ቸርቹን:ልጆቹን እንኳ አይተሽ አታውቂም:ከሁሉ የከፋው ካናዳ ያለችው እህትሽ ሴት ናት እሷ ላይጨምሮ ግፍ ሲሰራ ዝም ብልሽ ተባበርሽ። የእግዚያቢሄር ቃል አይወደውም። በጣም የዋህ ነሽ!ቃሉ ግን እንደ እርግብ የዋሆች እንደ እባብ ብልሆች እንድንሆን ያስተምረናል። በደረሰብሽ ነገር አዝኛለሁ እግዚያብሔር ለአንቺና ለልጅሽ የካሳ ሂወት በምህረቱ ይስጣቹ!🙌ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ!
ምን ለማለት ነው ፓስተር እንዳልሆነ መጠርጠር ነበረብሽ ማለት ነው? ፓስተርነቱን ለማወቅ መታወቂያ ነበር ማየት የነበረባት ወይስ ሌላ ምልክት አለው በቪዲዮ እየታየ የሚሰብክ ሰው መሆኑን ስትናገር አልሰማሽም?
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ፓስተርነቱን በቅንፍ ውስጥ ማስገባትና መጠርጠር ነበረብሽ ለማለት ነው። 'ፓስተር' ቃሉ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላቹ እንዲል አንድ 'ፓስተር' ዛሬ አብረን ነው ምናድረው ሲል ቆም አርጎ ጀርባውን ማጥናት የት ነው ሚያገለግለው?ቃሉን የሚኖረው ነው ወይስ አይደለም ሚለውን...ሀ ብሎ ስለሱ ማጥናት ለማለት ነው።
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ፓስተርነቱን ለማወቅ ዩቲዩብም መታወቂያም ሳይሆን ቃሉን (የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል) ነው ማወቅ(ማስታወስ) ሚያስፈልጋት።
በትክክል፡ፓስተር ነኝ ያለ ሁሉ ፓስተር ነው እንዴ? አንድ ትክክለኛ ፓስተር ፡ክቡር የሆነውን ትዳር በዚህ መልክ አይጀምርም።
ወየው የሴቶችፈተና መብዛቱ ሰው ፈጣሪ መፍራትም አቅቶታል እና ፈጣሪ እያወቁ በሴቶች የሚጫወቱትን ፈጣሪ በምድር ይቅጫቸው
ምንድን ነው ከባድ ነው እምትይው እረ እፈሪ አንቺን ብሆን እኔ አደባባይ አልወጣም በሰፈሩት ቁና ማለት ይሄው ነው
ዓለም ሠገድን " የዕርቅ ማዕድ..." በሚል በድም ነበር የምሠማው። ትሁትና አስተዋይ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል። Bless you Alem
በእግዚአብሔር ፣ስም ፣የምትነግዱ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጣችሁ 😢😢☝️☝️
በዚህ ዘመን እንኩዋን ሰው እራሴንም ማመን አቁሜያለሁ::
ሀሀሀ
😂😂
የኔ እህት አንቺም በጣም ጥፋት አለብሽ መጀመሪያ ነው ያጠፋሽው ሌላው ደሞ የሌላ ህይወት ሲያበላሽ ዝም ብለሽ የስው ብር አብረሽ ስትበይ አይደብርሽም
ጌታ ኢየሱስ አዲስ ነገር ማድረግ ይችላል አይዞሽ ተኩላ እጅ ላይ ነው የወድቅሽው ጌታን የሚያገለግል ሰው እንዲህ አይነት ብልግና አያደርግም በድብቅ ማግባትስ ለምን ፈለገ ? ለሌሎች ትምህርት ነው አገልጋይ ነኝ ያለ ሁሉ ማመን አያስፈልግም
ይሄ ታሪክ በጣም ይገርማል አንቺ ግን ምን አይነት ነሽ የጅሽን ነው ያገኘሽው ልብ የለሽም እንዴ አንዳንዴ አይምሮአችን ይመራናል አንቺ በእሺ የተሞላ ነው ማለት ነው
አቺም፣እራአሰ፣ወዳጅ፣ነሽ፣ሰብሀን፣አላህ፣የሰራሽ፣ሰጠሽ፣ይቅር፣ይበለኘ
የበል፣ብር፣የሰው፣ብር፣ከመጠን፣በላይ፣ሚፈልግ፣ሴት፣ሰው፣ወይም፣ትዳር፣ይረሳል፣ጅብ፣ነሽ
@@zemzem5178 ምን ልትይ ፈልገሽ ነው ቢያንስ እሷ ሴት ናት መኪና እንደ ካልሲ ስትቀያይር ስራ ሰርታ አይደለም ልክ እኔና አንቺ ስደት ላይ እንዳለነው የምትልከውም ተቃጥላ ነው በሁለቱ ውሸት ብር ታገኛለች ለዛ ነው እሺ እሺ የምትለው እሽ
አልገባኝም ለምን ነው እምታለቅሠው, ፈልጋ አድርጋ
የኛ ችግር የሃይማኖት መምህር ነን ሲሉን ጥግ ድረስ የምናምነው እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ መከታተል አለብን ነገሮችን እንደቃላቸው ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንይ ማንም ምንም ቢያደርግ ኢየሱስ ግን ምንም አላረገንም ቃሉን በማስተዋል ብንከተል ማንም አያታልለንም መመዘኛችን ቃሉ ብቻ ነው ጌታ ይርዳን
ትክክል እኔም ደርሶኛል ግን በጊዜው ሰለውኩት ብሎ በብሎክ አድርገው ወጣው
@@bafanamemehiru6442 በነሱ ይብሳል ከሰይጣን የከፉ እግዚአብሔር መንገዳቸው ላይ ይቁም
ማንም አይታመንም እግዚአብሔርም ሰውን ውደጀው እንጅ አትመነው ያለ የሰውን ልብ ፈጣሪ ሰለሚያቅ ነው
እኔ ደርሶብኛል የምር አንዱ ደወለልኝ ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ልኮኝ ነው አስብበት አለኝ ምን ስለው ይህ ሰው ለምን ወደን መጣ ብለሽ 🙆አንቺ አታቂኝም እኔ 7ወር ሞላኝ አለኝ 😂ስልኬን ከሰው ከተቀበል አንድ ቀን እራሱ ወሸት አረ ብዙ አላወራም ጉድ ነው ዘንድሮ 🙆
@@hulumyalifal-jq1zz እኔም ስልክሽን ነብይ ሰጠኝ ብሎ ደውሎ ባጭሩ ሳስቀምጥ በማይገመት ክትትል ተከታትዬው አዋረድኩት አሰናበትኩት አልማዝ ባለጭራ የሰጠችውን ጠባሳ የመኪና አደጋ ነው ያለኝ ጉደኛ ደፋር ሌባ ነበር ቋሚ ስራቸው ነው በእምነት ስም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
አንቺ እራሱ ችግርጨ አለብሽ አብረሽ የልጅታን ብር ስትበዪ ኖረሽ እንደ ንፁህ ሰው ማወራትሽ ሚዲያ ላይ ገራሚ ነው ያቺን ሴት መጀመሪያ ይቅረ በይኝ በያት
ማለም ሰገድ ምርጥ ሰው እኔ ወደ ሀገር ሲገባ ባገኚህ ደስ ይለኛል ምክርህን እፈልጋለሁ ከልብ ስለምታዳምጥ ፈጣሪየንም ከመማፀን አላረፍኩም 😢😢😢😢😢
ወንዶች መቼም ፍቅር አይዛቸውም። ልክ እንደህፃን ያዩትን የቃቃ መጫወቻ ሁሉ ነው የሚያምራቸው ፤ አንዱን Toy ከተጫወቱበት በኋላ ሲደብራቸው ሌላ Toy ያምራቸዋል። ይሄ ነው ባህሪያቸው ፤ ምንም ቁምነገር የላቸውም።
😂
እርምንጉድነውእንዴትነውምታሰቢውየግርማል
እውነትሽን ነው እነሱ የሚያፈቅሩት ገንዘብ ብቻ ነው ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
ትክክል
ደርሶብሻል ማለት ነው አይዞሽ
ከነገረሽ በኋላ የሆነ ነገር ማድረግ ትችይ ነበረ ። ምክንያቱም አችም በልብሽ ያሰብሽው ነበረ , ስለዚህ ንሰሃ ግቢ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ።
የተጨመላለቀ ታሪክ! ሲያስጠላ። ከጅምሩ እስከመጨረሻው ደባሪ ታሪክ!
በዝህ ቪዶ የፓስተሩ ብቻ ሳዮን የሰቷዋ ጅልነት ጭምር ጎልቶ የታየው ማነው እንደኔ 👍👍አየሽ አች እራሥሽ ከሰውነት ተራ ወተሽ በልጅቱ ገንዘብ ሕይወትን ለመምራት እንዴት ተስማማሽ ፈጣር ይቅር ይበልሽ::በሰው ገንዘብ ቤት እና መኪና እገሳልሻለሁ ልጃችንን ደህና ቦታ እናስተምራለን ስልሽ ደህና ልብ ቢኖርሽ ባልተስማማሽ::ደግሞ አልሳካልሽ ስል ትንሽ ሳታፍር ሚዲያ ላይ እዩልኝ ድሙልኝ ብለሽ ወጣሽ, ፈጣሪ ሆይ እንደነዝህ አይነት ገንዘ አምላክ ሰው ያልሆኑ ሰው መሳይ ሰወችን ልቦና ስጥልን እኛንም በተለይም በሰው ሀገር ላለን ከንደዝህ አይነት አስቀያሚ አንተ አድነን ጠብቀን አሜን !!!
Right ✅️
Setiowan birran belito echinim arakito aremin goodnew
EWNET NEW
Btkkl btam balge nat eraswa.newrgna nat
በርግጥ ትልቅ ስተት ሰርታለች የዚች ሴት ማንነት ስታያት ብልጣብልጥ አትመስልም ከወለደች በኃላስ ምን አማራጭ አላት ያንኑ የምሰጣትን እንዳይከለክላት ስትል በሱ ሃሳብ ትስማለች እቢ የሚል ምን ጉልበት አላትና እባክህን በሷ ህይወት ውስጥ ግባና ሰውዬው የሚሰራውን ድራማ በደንብ ተመልከት
የጥፋተኝነት ስሜት ሊሰማት ይገባል
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንል ትቢት እንናገራለን የሚሉ በሀይማኖት ከበር አርገው የሚሰርቁ የሚሸረሙጡ በዝተዋል ተጠቀቁ ዘመኑ ከፋ አውሬ ሳይሆን የሰው አውሬ ነው የምፈራው እኔ 😢😢😢
Tikikil
እውነት ብለሻል፣ የሰው አውሬዎች ምድሪቱን እየሞሉ ነው። ከንደዚህ አይነት መንፈስ ይሰውረን ፈጣሪ
ምንም አላዘንሆም ምክንያቱም የእጃን ነው ያገኝች ግን እኛ አይደለም ፍርድ ሰጭ እግዜሔቤር ነው በሰውላብ ልትከብር ጌታ ልቦና ይሰጠን
ወይ ፓስተር ጉዳቹ አያልቅ😢😢😢😂😂😂😂😂😂
አሚን የሚሉት አይብሱም😅
እነሡኮ አይነገርጂ ጉዳቸዉ ከተነገረማ ልሣምሽም ሢል አሜን ይላል ሌላዉ ተከታይ
@@tigasttjcv-rk4rvክክክክክ ሀቂቃ ሠው ራሱ ደዝዞል
@@tigasttjcv-rk4rv😂😂😂😂አረ በሳቅ
@@mekdi805ቆይ እሷ ኦርቶዶክስ ነች ጴንጤ ነች
የሜገርም ታሬክ ነው ለምን ስሙን አትናገሪም ህዝቡ ማወቅ አለበት ይህ አጨበርባሬ ነው በህዝብ የሜጫወት ሰው ነው ፍራጅ አለ በሰማይ አይዞሽ ጌታ አለ
የምን አገልጋይ ቤቱን ስያጋለግል እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ህዝብ የሚያገለግል??? እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ 🙏
pente blo agelgay.....NEBEYE yelutal.....gud new
እበላለሁ ብለሸ ተበላሸ!ቀድሞውንም ሴት ሆነሸ በሴት ለይ ግፍ ሲሰራ ያኔ ነበር እንደማይሆንሸ አይተሸ ጥለሸ መሄድ የነበረበረሸ
አንቺም ሴት ሆነሽ የሱን ተንኮል መቀበልሽ ትልቅ ብልግና ነው 😢
እይ ፓስተርዬ የናተ ጉድ አያልቅም የምታሳዝኑኝ አዳራሽ ሞልታችሁ አሜን የምትሉ ደናቁሮች እህቴ አይዞሽ መፅሀፍ ቅዱስ አሲይዞሽ ያስማለሽ እግዚአብሔር ይከፍለዋል እንደቀለደብሽ እሱ ደስተኝ የሚሆን መስሎሽ አይዞሽ
በጣም የሚያሳዝን ነው አይዞሽ የኔ እህት በቃሉ የሚገኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል እርሱ ግን የስራውን ያገኛል እዮሀዎች አገልግሎታቻሁ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ግን ስሙን መናገር ነበረባችሁ እርሱ ያላሳፈረው እናንተ ምን አሳፈራችሁ ሌላዋንም ሴት እንዲሁ ሊያደርግ ይችላል ኡፍ ጌታ ሆይ እባክህን ስተዋል ስጠን !! ኢየሱስ ቶሎ ናና ራናታ!!!
Eswame letenkolu tebabari neche eko! Semu Tamrate yebalale.
እህቴ አንቺ የስደትን ህይወት እያወቅሽ በማጭበርበር የሚመጣውን ገንዘብ ተቀባይ ሆነሻል ነገበኔ ላይ ምን የመጣል ብለሽ አላሰብሽም በግፍ የሚመጣውን ጥቅምሽን አሰብሽ ነገ በኔ በልጄ ምን ይመጣል ብለሽ እንኩዋን አልተቃወምሽም አሁን ባንቺ ላይ ሲደርስ ወጣሽ በእውነት ለሁላችንም ፈጣሪ ምህረት ያድርግልን
ውድ እህቶቸ እደኔ ስደት ያደከማችሁ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ መቸም ዱኒያ አይሞላም የሠው ቤት ምርር ነው ያለኚ ሁላችሁም እደኔ መሯችሇል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢
ይህ ፓስተር ሳይሆን ፕላስተር ነው ጌታ ይቀጣዋል እንዲህ አይነት ድፍረት ሰይጣናዊ ነው እንጂ የሰው ዘር አደለም።
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም😢😢
ሰላቀረብከው ታሪክ ሰማነው ይህ ሰው ስሙ ብቻ ሣይሆን እራሱን ማቅረብ አለብህ እሱ ይህንን ሲፈፅም ሰው አደለም ፈጣሪ ያልፈራ ሌላ ሰው በድጋሜ እንደማያታልል ምን መረጃ አለህ ማጋለጥ አለብህ ለሌለም መቀጣጫ ይሆናል እሣም መብታ መከበር አለበት እውነተኞ ታሪክ ከሆነ እሱ ያላፈረ አንተ የምታፋረው ለምንድነው መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ ❤
ግን የሚገርመው አንቺም እያወቅሽ ልጅቷ አስራት እያለች የምትልከውን ትበያለሽ?
በጣም የህዋህ ነሽ ፣ሲጀመር ከመጀመርያው ማቆም ነበረብሽ አብረን እንደር ሲል ስሜቱን እንጂ እግዚአብሔርን አልፈራም በጣም አጭበርባሪ ነው ።
አይ ዘድሮ በቃ እኛ ያላገባነው ቆመን መቅረታችን ነው በሁሉም ቦታ ባሌ እንድህ አደረገ ባዩ በዛ😢
😅😅😂
አግብተን ከወለድን ወዲ እናባርራቸኋለን 😂
@@clickcell4333👍👍👍
😂😂😂😂
እድላችንን እንሞክራለን ካልሆነ መሸኘት ነው
አለምሰገድ ፕሮግራሞችህን ሁሉ እከታተላለሁ አሪፍና አስተማሪ ነው እስከዛሬ ያቀረብካቸው ሲያለቅሱ በጣም አልቅሼ በሀዘናቸው አዝኛለሁ የዛሬዋ እንግዳህ ግን ስሰማት ብዙ ነገሮች ተደበላለቁብኝ እንዴት ነው ሰው ማንነቱን እየነገረን የምንሸወደው ትዳር ነበረው አሁን ላይ የሚያናግራት ሴት አለች ገንዘቧን የሚጠቀም የራሱን ሀብት ሳይሆን በሰው ላብ እያኖራት እንሆነ እያወቀች እንዴት?ነው ኑሮዋን የምትቀጥለው የሰው ሀቅ መብላትስ ትክክል ነው ለዛውም እያወቁ ይሄ ሰው ማስቆም አለባት ነገ ለሌሎች እህቶችም አይመለስም ስንት አመት ለመኖር ነው ይህ ሁሉ ማጭበርበር እስከ መቼ ነው በአንድ ጋጠወጥ ብዙዎች ሀብት ንብረታቸው ሴትነታቸው የሚሰረፉት አሁንስ በዛ እስቲ በየሚዲያው እዩ እህቶች እናቶች እንባቸው ሲፈስ
የኔ ገጠመኝ ነወ እህቴ እኔ አራት አመት በፍቅር ቆይተን መጳሀፍ ቅዱስ ቃል ተጋብተን ነበር አሁን ግን ሌላ ሴት አፈቀርብኝ እያም ፈጣሪ አልፈቀደወም በየ አለሁ ስደት ላይ ነኝ አልተገናኘነም አስር ሺ ሰጥቸወ አለሁ የመንግስት ሰራተኛ ነወ አስመልሰወ አለሁ አለቀወም 😢😢😢
የፈለገ ነገር ቢመጣ ለወንድ ብር አልሰጥም ፤ ለምን የ10 አመት ባሌ አይሆንም ፤ ቢጠይቀኝ እንኳን አዋርጄ ነው የማባርረው። ብር የሚለምን ወንድ ሲቀፈሽ። ወንድ ከሴት ብር መውሰድ የለበትም። እንደትለቂው ብሩን መመለስ አለበት።
@@nardip4999 እወነተሺን ነወ ደረሰኝ አለኝ ምስክረም አለኝ አሁን ስደት ስለሆንኩኝ አገር ስገባ በባንክ ደረሰኙን ይዠ አስከፍለወ አለሁ አሀቀወም በጣም ነወ ያናደደኝ ግን ፈጣሪ ይመስገንቤትሺን አሳየኝ እያ ሲጨቀጭቀኝ አላሳየም እኔ ስመጣ ነወ አልኩት ሁኒታወ ከኋላ ሚመጣወን እያሰብኩ
እህቴ ልምከርሽ፣ ይሄን ብር አስመልሳለሁ ብለሽ የማይሆን ችግር ላይ እንዳትወድቂ አገራችን ህግ የለም፣ ለእግዚአብሔር ስጪው እሱ ይበቀልልሽ። አይዞሽ!
እሸ እናት በጣም አናደደኝ አር እሱማ ፈጣሪ ይፈረደበታል
@@afta123l7 በሌላሰው በኩል ከአሁኑ ፍርድቤት ፋይል አድርጊ ፤ በጣም ከዘገየሽ ብሩን አጥፍቼዋለው ደሀ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ብሎ ሊሟገት ይችላል። ፍጠኚ።ለምን ቤቱን ማየት ፈለገ? ምን አጭበርብሮ የራሱ ሊያረገው ነው? ጉድእኮነው ዘንድሮ።
አገልግሎት የሚጀምረው ከቤት ነውቤቱን ማገልገል ካልቻለ ማንንም አያገለግልም::እግዚሐብሔር አንችን ይታደግሽ::
አያፍርም እኮ ቢጠየቅ ጌታ ጠርቶኝ እንጂ አግብቼ ነው አይልም
😅😅😅😅
🤣🤣🤣
ክክክክክክ በራዕይ ጌታ የካናዳዋን አመልክቶኝ ነው ማለቱ አይቀርም ይሄ ሴሰኛ አጭበርባሪ ይሄኔ ስንት እህቶቻችንን አስለቅሷል ፎቶውን እንየው።
😁🤣🤣🤣
እኔም ሴት ነኝ የደረሰብኝን የትዳር ፈተና በታላቅ ውሳኔ ተወጥቼው አሁን የእውነት አምላክ ፈጣሪ ደስተኛ ንሮን እንድኖር ረድቶኛል ግን ሴት ልጅ እድሜ ልኳን ስትጃጃል ደሜን ነው ምታፈላው ማርያምን
ስንት ሰሚ ያጡ የታፈኑ ጩኸቶች አሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ይች ይቅርታ ምንም አታሳዝንም ሌላ ሴት ሲወራ እሷን አልፈልግም ገንዘቧን ነዉ ሲላት እሺ እያለች እየላከችለት እየበላን ነዉ ብላለች እኮ እና ጥሏት መሄዱ እንጂ የሰዉ ገንዘብ እየበሉ መኖሩ አልደነቃትም😊
የኔ እናት አይዞሽ ሁላችንም በአንድ ወቅት ሳናውቅም ሆነ እያወቅን ያጠፋነው ጥፋት ይኖራል ግን ካለፈው ትምህርት መውሰድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ንሰሃ ጊቢ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ላንቺ ይደርስልሻል እሱ ግን የእጁን ያገኛል ብትችይ ሴትየዋን ፈልግሽ ይቅርታ በያት ምክንያቱም አንቺ ሁሉን እያወቅሽ ገንዘቧን እንደዛ ስታባክን አውቀሽም ሆነ ፈርተሽ ዝም ብልሻል እሷ ግን ትዳር ላገኝ ነው ብላ ጏግታ ይሄ ሁሉ ተደርጏባታል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ወይኔ የእኔ እህት አይዞሽ የሀገረ ልጅ በጣም የ ጨዋ ቤተሰብ ልጅ ነች ወንድሟ ወያኔ አፍኑት እስካውን ይሞት ይኖር አታወቅም የወንድመ friend ነው i think 25 or 25 አመት ይሆናል ያሳዝናል የሰውየውን ስምና ፎቶ ለጥፎ
😢😢😢 ያሳዝናል ምን አድርገውት ይሆን
ቆንጆ ነሽ ።እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ። አትለከፍ ነው።
ስንት ቀላል ሰው አለ እሱስ እሰይ ይበልሽ ልትበይ ስትይ ተበላሽ እህ 😢
እንስሳ ልትበዪ ስትዪ ተበላሽ አንቺም ሰው ትባያለሽ በቁምሽ የሞትሽ
በጣም ነው የምገርም ኣንቺም ጥፋተኛ ነሽ ዝም ማለት ኣልነበረብሽም ተው ማለት ነበረብሽ እንደ እግዚኣብሄር ቃል የሰው ብር ማየት ትክክለኛ ኣይደለም
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😢😢😢 (ምን ነክቶሽ ነው እህቴ አንቺ ብትሆኚስ ባለ ገንዘብዋ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ በጣም ከባድ ግፍ ነው 😅😅😅
It's so hard to feel sorry for her, while she's also trying to use another woman.
Tebarekulge!
Exactly 🤐
I don’t trust this story it is no clear we want see his picture
ሳታውቂው አውሬስ ቢሆን አንዴ ሙስሊም አንዴ ፖስተር ጋ አንቺም መፈተሽ አለብሽ!!!
I am speechless !! We need to expose people such as this guy. We can not hide his identity. despicable !!!!
ወይ የሀገራችን ሰዎች ምነው ግን በዚህ መልኩ ሆነ እኛነታችን😢
ልፈርድብሽ አልፈልግም ሀጥያቴ ብዙ ነውና ግን በሌላ ሰው ላብ ቤትሽን ለመገንባት መስማማትሽ ገንዘቧን እንጅ እሷን አልፈልጋትም ሲልሽ ሴት ሁነሽ እንዴት በሴት ላይ ጨከንሽ ታሪኩን ማቅረብሽ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ሀቀኝነትሽንም አደንቃለሁ የደረሰብሽ ነገር ግን ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላልና ቀሪ ዘመንሽን ንስሀ ገብተሽ ሰርተሽ በላብሽ ልጅሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው እኔንም አንችልም ያንንም ያችንም ይቅር ይላል።
በዚህ ታሪክ የሚያሰሰዝነው የተወለደው ልጅ እና የተከበረው የወንጌል ስራ በዚህ መልኩ 😢
ቸርች አገልጋይ ነኝ ካለ መጠየቅ ቸርቹ ቦታ ሔደሽ ማረጋገጥ ከዛ ህጋዊ ቦታሔደሽ መፈራረም ነበር
አለም ዬ እባክህ የሰውየውን ማንነት ካልተናገርክ መፍትሄ አይገኝም ስሙም ፎቶውም ይውጣ
የእጅሽን እኮ ነው ያገኘሽው ለሁለት ሆናቹህ ስትግጧት እኮ ነበር በእኔም ሊያደርገው ይችላል አትይም ነበር ሴት አይደለሽ ለምን ጨከንሽባት?????!!!
ማንነቱን ካልተናገርክ ምን ማውራት አስፈለገህ ለወሬ ነው ? ጥቅሙስ ምንድነው ???
የገባኝ እውነት በሰው ሀቅ ልጇ ለማሳደግና ትዳሯ ለመምራት ነበረ ህልማቸው ። ይገርማል ሰውየ አበደ (ከሰው ተራ ወጣ) ልበል እንደ እቃ በደበለጠ ያመዝናል እሺ እያሉ የሰው ብር ነጥቆ ሂወት ለማሻሻል መሞከር ግን በርግጥ ዋጋ ያስከፍላል። እየከፈልሽም ነው እህቴ .....ክርስትና ሰርቶ መለወጥን ነው ሚስተምረው ።ልብ ይስጠን ምን ይባላል
አዎ ያሉበት አገር ወንድ/ሴት የሌለ ይመስል ከኢትዮጵያ አምጥተው በቁጥጥራቸው ሥር ለማዋል በሚያደርጉት ጥረት መሠረት ነው።
ኧረ ይች ደፋር ነች 😂😂😂😂
እኔ መቼም ሰውየው ብቻ ነው ጥፋተኛ ማለት ይከብደኛል አንቺም በመቶ ፐርሰንት ተባባሪ ነሽ እዛጋ የሚበላሸው ሕይወት ፈፅሞ አልታየሽም አንቺ የራስሽ ብቻ ነበር የሚታይ ዝም በይ ሲልሽ መቀበል ዋጋ አለው ይቅርታ በአንቺ ለመፍረድ ሳይሆን እውነታው ይሔ ስለሆነ ነው በጣም ይቅርታ የዘመኑ መጨረሻ ስለሆነ መደነቅን አይገባም ግን ለሌላው ሰው ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
እዋይ ፓስተሮች 😂 ሲጀመር ወንድ 18:39 ልጅ ሴት ብር ስትሰጠው የሚቀበል ከሆነ ሩጡ ሴቶችየ 🏃🏃በቂ red flag ነው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Betam wend birr keset ketkbele wend aydelem
@@amalnohaleb1405 በትክክል
😂😂😂😅😅😅
አንቺ ራስሽ ሴት ሆነሽ እያወቅሽ መቀበልሽ በጣም ያማል በሴት አቅማ በሰው አግር ለፍታ እናንተ ልትኖሩ ??? እግዚአብሔር ያያል ይሰማል !
እኳን ጉድ አረገሽ መጀመርያ እንቼ ይንን ሁሉ እያለሽ አቼ ሊባ አሁን ቀንተሽ ነው መጀመር አልስማማም እትይም እዲ
ስንት የዋህ ሴት አለ,ሌላ ሴት አለኝ እያለ እራሱእየነገራት እግዝአብሄር ይርዳሽ
እንደ ሚዲያ ሊያስጠይቃችሁ ይችላል ግን በሴት ላይ ግፍ የሚሰሩትን ወንዶች ፎቶአቸውን አደባባይ ላይ ማውጣት ሌላ ሴት ደግሞ እንዳያጭበረብር ይረዳል እነሱ ግፍ ሲሰሩ መች አፈሩ።
እስካሁ እንደሰማንሽ ሁለታችሁም አታላዮች ናችው😢 ማፈር አለብሽ የሌላ ሴት ወይም ሜስቱን ገንዘብ እያመጣ ሲጠቀም ዝም ማለትሽ በጤናሽ ነው? እሱም ልጅ ስትወልጂ አብሮሽ ሳይቆም በርህብ መቅጣቱ የሰው ዘር ነው ማለቱ ይችግራል.እስቲ ደሞ ቀጥዮ እንስማ😏እሱንም አቅርቦ መስማት ያስፈልጋል አንድ እጅ ብቻውን ስለማያጨበጭብ 🙃 ወይ ዝንድሮ እኔ ብሆን እደበቃለሁ 😅 ልክ አይደላችሁም በታሪኩ መሰረት
ልቤቆሰለ ምን አይነት ሴትነሽ ነግብኔ አትም በጣም እራስ ወዳድ ነሽ የአንችን ህይወት ለማቅናት ሌላስው መበዝበዝ አለበት ደግሞ አለማፈርሽ ቀርበሽ ስታወሪ አሁንም አንች ስለጎደለብሽ እንጅ የኔ ጥሎሽ ባይሄድ ንሮ አሁንም አብረሽ እየዘረፍሽ ትኖሪነበር እራስ ወዳድ አስመሳይ
አቤቱ አላህየ የት ነዉ ያለነዉ እንዴዉ 😢እንዴት እንታመን በቃ የኛ ነገር እንድህ ሆኖ ቀረ 😓መጄመሪያም የሄ የጥቅም ሰዉ ነዉ አረብ ሀገር ኖሬአለሁ ስላልሽዉ ብር ያለሽ መስሎት ነዉ ከዛም ወጩን ሸፈንሽለት መጀመሪያ ላይ ከዛ ባንድ መኖር ስትጄምሩ እንዴሌለሽ ሲያቅ ነዉ እንዲህ የጨከነዉ ወዶች ሀብታም ሴቶችን ይወዳሉ ለጆሮ መኖር ስለሚፈልጉ ቱ
እኔ የማዝነው በመአል ለተፈጠረው ልጅ ነው አንቺ እንኳን አይማኖትሺንም የሸጥሺ ይመስለኛል እንኳን ክብርሺን ካንቺ ምንም ማንም የሚማረው ነገርየለም ብልግና ካልሆነ ይሄሚዲይ ዘመናዊ መለመኛ ሆነ በጣም ጥሩ ነገር እየተስራበት ነበር አላማውን ሳይስት መስተካከል አለበት ባይ ነኝ እነዚህ አተርፍ ባይ አጉዳዬችን እየስበስብክ ስራህን እታበላሽ እነሱ ኡሜሪካን ከተጠራ የፈጀውን ይፍጂ ብለው እስከጥግ ይሄዳሉ😔😔
ወይ ጉድ ጆሮቻችን ስንቱን ሰሙ ! 😢 መቀበልሽ ልክ አደለም የዛኔ ብትቃወሚ ወደ ባሰዉ ላይኤድ ይችል ነበር ሌባ ሲሰርቅ ተስማምቶ ሲካፈል ይጣላል እንደሚባለዉ !
አቤት ጉዳችን እደውግን ሁልጊዜ ወንዶች እየሸወዱ ሌኖሩነው ያችስ ይለያል ከፍልሽ እኮነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
ማንነቱ ካልታወቀ ሰው እንዴት ሊረዳት ይቸላል
ለጊዜው አስተያየት ከመስጠት ተቆጥቤያለሁኝ እባካችሁ ዘመድ ወገኖቼ ስሌኬን ከእጄ ላይ ወስዳችሁ ስበሩልኝ ምንም እንዳላይ እንዳልሰማ ኡኡኡ
በሰው ገንዘብ ህይወት እንቀይራለን ሲልሽ እንዴት ነው እሺ የምትይው? አንቺ እራስሽ ሴት ሆነሽ ሴትን ለመበደል ትስማሚያለሽ? ደሞ ታለቅሳለች
ማሳሰቢያ ለዩቲዩቡ ባለቤት የሰውየውን ዶክመንት ይዛችው ባለማቅረባችው ብዙ ሴቶችን በዚመልክ ሊያጭበረብር ይችላል እና ሴትየዋ እራስዋን አጋልጣ ሰውየውን መደበቅ ፌር አደለም አስቡበት ።እባካቹ ሴቶች እህቶቻችን በፍጹም ታዋቂ ይሁን የእምነት አባት ይሁን አትመንዋቸው ብዙ ጥሩ እንዳለ ሁላ ብዙ አጭበርባሪዋች አሉ ተጠንቀቁ አንቺ ደሞ ምገርሚ ሴት ነሽ የሌባ ተባባሪ ነሽ ።
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማን የኛ ቆሞ መቅረት ነው የሚያሳዝነኝጅ ሌላውንማ ሆድ ይፍጄው ተከድኖ ይብሰል
ወይ ጉድ አንቺ እራሱ መፍረድ አልፈልግም የሱ ተባባሪ ነሽ ካርማ ነው የሰው ሀቅ አብረሽ ተባብረሻል ፍቅር እኮ ከምንም በላይ ነው አቺ ንሰሀ ግቢ ሰው የእጁን ነው የሚያገኝው ሳታቂ ቢሆን ሁላችንም በማናቀው ተታለኝና እያወቅን ግን ከባድ ነው
በሰው ንብረት በሰው ላብ ሂወት መቀየር አይከብድም አይ ፖስተር
kkkkkkkkሲጀመር በሰመ ፓሰተር ወንጀል እየተሰራ አይደል ጉድ እኮ ነው የምንሰማው ምድር ይሁዳ ጥርቅም እሳም ጥፍት አለባት እብላለው ብሎ መበላት አለ ወገን እንበርታ አገሪታን ወንበዴ ወራታል አይ ጴንጤ ቆንጤ ጉዳቹ ወጣ ምድር ሌባ እና ዝሙት መንፍሰ የጨፍርባቹ666አምላኪዎች እግዛብሄር ያጋልጣቹ
እዉነትነዉ 😢ያማል
ብቻ ያማል😢
ሙሉ በሙሉ የራሷ ጥፋት ነው ምንም አላዝንላትም ራሷ ምንም ማረጋገጫ በለሌ መንገደኛ ለሆነ ሰው ክብሯን የማትጠብቅ ርካሽ ሴት ናት ምንም የሚያሳምን የወሬ ምንጭ የላትም ሰውዬው ርካሽነቷን አይቶ ለጊዜው ተጠቀማት እንጂ አልፈለጋትም ስለዚህ ቅሌቷን ይዛ ቁጭ ትበል።ጋዜጣኛው ግን በጣም ጎበዝ እና በሳል ጋዜጤኛ አደንቅኩህ።
እረ እባካችሁ ሴቶች ልብ ግዙ ማስተዋልን ይስጣችሁ ምንም ማለት አልፈልግም
አለምስገድ ተባረክ ስታዳምጥ እይዞሽ ስትል ትትናህ አይውስድብህ
ክፍል 2
ruclips.net/video/ts5rGEhmFmI/видео.html
አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ ትሁት ሰው አዳማጭ መካሪ የሰወችን ኸመም በደብ የሚረዳ አዳማጭ ስለሆነ ወደእኸቴ ስመጣ ስተተኛ ነሽ ሴት ሆነሽ በሴት ጨክነሻል የውነት የምወደው ባሌን በጭራሽ አሳልፌ አልሰጥም ከሄደ ይጠረግ እጂ ለገዘብ አሳልፈሽ የሠጠሽ በማጭበርበሩ ተባባሪነሽ አች ለሡ ርካሽ ነሽ ሴት ራሷን ስትጠብቅ በራሷ ስትተማመን ሆሆሆ ምነው ሸዋ ደግሞኮ ታዋቂው ነብይ ፓስተር ስትይ አለማፈርሽ ማርያምን የካደ ቅዱሳን ሰማእትን የካደ አችንማ እንደት የማይክድ ለካ ሀብታቸው በዚኸ ነው ውነት መቸም ከነዚኸ ከሀድወች አታጎራብተኝ ፈጣሪን የከዳ ሴት የራሷ ስራ መሥራት አለባት ለምን ሻይ ብስኩት አታዞር የወድ እጂ መጠቅ ከባድ ነው የመዳም ቅመሞች እኔ ግን የፈጣሪ ቅመሞች ነን የምል የግዜ ጉዳይ እጂ ነገን የተሻለ ለማረግ እጂ የማዳም ቅመሞች በሚለው አልስማማም እናተ ስለምትሉት ነው ስሩ ገንብ ያዙ ውነቴ ነው ገንብ ካለ የወድ ልጂ እጂ መጠበቅ ከባድ ነው ተማሩበት ወድ ብር ምን ቢወደን መጠየቅ የለብን እንስራ መሥራትም አደል እንያዝ አስራት በኩራት እናውጣ እድባረክልን በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮና ኤርትራ እወዳችኋለሁ በተለይ ሴቶች ተጠቀቁ ነገ ብታለቅሱ አልረዳልሁም ማርያምን ግፍ አትስሩ ነገ ይመታናል መልሶ አለምየ እረጂም እድሜ ዘርኸ ይባረክ አብርሀም
የሰውየው መታወቅ ለዚህችም ሴት ህጋዊ መፍትሄ የሚያመጣ ሲሆን አግብታ የወሰደችው ሴት የዚህን አጭበርባሪ ሰው እውነተኛ ማንነት እንድታቅ እና እራሱዋን በግዜ እንድታድን ያደርጋታል በተጨማሪ እሱን እንደ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ለሚያዩትም የሰውየውን ማንነነት እንዲያውቁ ያደርጋቸዋል ስለዚህ የእሱን ማንነት አለመግለፃችሁ ልክ አይደለም አሳቤን የምትደግፉ በላይክ አሳዩኝ!!!!
ልክ ነህ ልጅቷም ጥፋት አለባት።
ፎቶውን መለጠፍ ነበረባት
አሁን ሥለከዳት እንጅ ያችኛዋ ሥለመጎዳቷ አላሣሠባትም ለሠው ያሠቡት በራሥ ይደርሣል
እውነት ከሆነ ንገሩን ይሄ አጭበርባሪ እዚህ መጥቶ አገልጋይ ነኝ እንዳይለን አደራ ንገሩን። በውስጥ መስመር
የሴቶችን በደል ማየት ባልፈልግም ለዝች ሴት የማዝንበት ልብ አጣሁ....ሰው እንዴት በጆሮው እየሰማ የባለጌ ተባባሪ ይሆናል😢
Iko yibalate
ቪዲዮን ሳልጨርስ ደግ አደረገሽ እያልኩ ነው 😅ሳኩኝ በእሱ አልፈረድኩም በእሷ ተናድጃለው እያወቀች 😮
ዉጪ ሀገር አይታዋለች በትንሹ ጨካኝ ነች እንጂ ...በሰዉ ላብ የነገ ህይወቷን ለመለወጥ እምታስብ ለራሷ ክብር የሌላት..
እራሷም ተባባሪ ናት በሰው ብር ሐብታም ልትሆን ሁለቱም ሰርተው ሳይሆን ዘርፈው መክበር ነው የሚፈልጉት
ትክክል አንቺም የሌባ ተባባሪ ነሸ እሳ እህትሸ ነች ገንዘቡን ሰትበዩ ልክ አይደለሸም ኧር ወገን ወዴት እየሄድን ነው እነዚ ጴንጤዎች ምንድነው በሌብነትና በዝሙት የተጨማለቁ ይሁዶች ኧር መድሀንያለም ይጨርሳቹ ኧይ ፖሰተሮች ጉዳቹ አላልቅ አለ ምድር ወንበዴ ጥርቅም
የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጨዋ ሲሆን እንጂ በእምነት አይደለም እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ነው ፡ወይ ዘንድሮ ጥሩ ነገር ናፈቀን😢😢😢
አንቺሌላዎንእይጨበርበርለኔጥሮሰውይሂናልብለሸማሰብሸሰትትነወ
@@semiraabdela5479❤❤
ኮ
❤
❤its ewenet new kongoo
አንቺም ትልቅ ጥፋት አጥፍተሻል። በላይሽ ላይ ሌላ ሴት ጋር ሲያወራ መስማማትሽ ትልቅ ስህተት ነው።
ፖስተሮች ሚሉዋቸውን እንደ ፈጣሪ ነው ሚሰሙት
በትክክል ጥፍተኛ ነት
ልትበላ ነበር
ቁጭ ብላ ልበላ ነዋ
እዉነት ነው ትልቅ ጥፋት
ዘነድሮ ማመን ያለበን እራሳችን ብቻ የእምነት ቤትንም አትመኑ ያጠፋሸው አልጋ ከፈለሸ ያሳደርሸው ቀን ነው
😢😢 አመነችዉ ትልቅ ሰው ነው በመፅሀፍ ቀል እገባለሁ አላት አመነችዉ አይፈረድም
አወ የዛን ቀን ነዉ ከሷ መዉሰድን የተማረዉ እቃዋን ኮ አሸጣት ጭራሸ ፍራሸ መዉሰድ ያዉ ያላት ደህና ነገር ያ ሰለሆነ እሱንም አልተወላት ለወንድ መሰጠት ማሳየት መጨረሻዉ ኪሳራ ነዉ
ከትዳር በፊት ራስን ሰብሰብ ማድረግ እንደናቶቻችን ያስከብራል ሴቶችዬ። በወጉ ሁሉም ይደረሳል። ኣይዞሽ ዋናው ነገር ጤና ነው።
እኔ አንዳንድ ሴቶች እንዴት እንደምታናድዱኝ ወጭውን ሸፍነሺ አብረሺ ያደርሺ ግዜ ነው ያጠፋሺው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
Awo, endet le alga tkefyalesh
የማይሰማ ጉድ የለም አይ ፓስተር የስራህ ይስጥህ የቺ የመሠለች ቆጆ ቅስሟ ሰበርክ 😢😢
እረ እባኮትን ምኑን አምነው አውቀው ፈራጅ የሆኑት እናንተ ሰዎች አንድ ወገን አንጠልጥላችሁ ፈራጅ አትሁኑ በምን አምነዋት ነው ሰውየው መልኩን አላሳዩን ሲናገር አልሰማን ወገን እንጥንቀቅ ይህች ሶሻል ሚድያ ላይ እየተወጣ እንዲህእንዲያ ኑሮ መቀየሪያ ሆንዋል እንጠንቀቅ!!!
OK
Min kismua yiseberal ye hatyat ena yetikim tebabari neberchi. Yewuchiwa nat yemitasazinewu yetechawotubat.
የተወደድክ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስለትህትናህ እና እግዚአብሔር በሰጠህ የጋዜጠኝነት ሞያ ስጦታ በትጋትና በርህራሄ ወገን ሀይማኖት ፆታ ሳትለይ በትጋት ሰዎችን ሁሉ እያገለገልክ ስለሆነ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛህ ይባርክህ ያሳድግህ አይወሰድብህ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነውን ይባርክ ይጠብቅህ ለብዚዎች ከዚህ የበለጠ መልስ ያድርግህ❤
We need his full name to protect church people.
Absolutely right 👍
Exactly
Yes
Correct ✅
Absolutely I don’t know why They hide them
እግዚአብሔር አይዘበትበትም ትንሽ ሳይፈሩ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል የተረገሙ
:( yasazinal
ምን አይነት ድራማ የሆነ አለም ላይ ነው ያለነው የፈጣሪ ያለ ሰው አይደለም የምንኖርበትን ምድርን እየተጠራጠርናት ነው 🙏 አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
በጣም😢
ኧር ዘመዴች ምን ጉድ ነው የምንሰማው እነዚ ጴንጤዎች ከየት ነው የመጡብን ምድር ሌባ ይሁዳ ጥርቅም እውነት እየሱሰ ያዋርዳቹ ቆሻሻዎች ደግሞ ሰለኦርቶ ትሳደባላቹ የራሳቸውን ውርደት ኧር ሰሙ ጉደኞች እየሱሰ ሰትሉ ልሳናችውን ይዝጋው
Á
አለምሠገዴ ምርጥ ጋዜጠኛ
ፖስተር አምናችሁ ፍቅር የምትጀምሩት ቤታችሁ የምታሳዬት ደብኛ ሌቦችናቸው አስተውሉ😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድጥሩምክፉነገረ የሚያውቀውአምላክብቻነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ ፓስተር ሆኖ እምነቱን ለጥቅም ብሎ የሸጠ ይሁዳ ነው። ውጭ አገር ለመሄድ የሰዎችን ህይወት የምታበላሹ ፍርዱን ከፈጣሪ ተገኛላችሁ
እውነት ነው ቢሳካ ኖሮ እዚህ ወጥታ አትናገርም ነበር የዛችኝዋ ልጂ ሀቅ ነው ገንዘቧን ሊበሉ ነበር
Paster dero ker fetarin yemifera yelem genezeb ena genezeb geta yeferdal
ውጪ አገር ያላችሁ ሴቶች ልብ አላችሁ ስሙ ይጠቅማችዋል 😢😢😢😢😢😢ወይ ሰው ለጥቅም ብሎ አይማኖቱ ቃል ገብቶ እረ በሰማም እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
መቼስ የፖስተሮቻችን ጉድ አያልቅም መቼስ ዛሬ ደሞ ምን ልንሰማ ይሁን ዛሬ አደኛ ኮማች ነን ወደ ፕሮግራሙ እንሂድ መልካም ቆይታ የእዮሀ ቤተሰቦች 🙏🙏
eyu chufa yehon ende kkkkkkkkkkkkk
ሁሉንም ፓሥተሮች ባይወክልም አጭበርባሪና ሆዳሞች አይናቸው ገና ከምድር ያልተነሳ
ኧረ እንደዚህ አትበይ የኛ ገበና ስላልወጣ ነው እንጂ ሁሉም አንድ ነው
Hametegna athugni begna ayibisim ende yihe midea lay sleweta new tlachan atfi sew yaw sew new fsum yelem
😂😂😂
ጅማሬው መልካም ትክክል አልነበረ😮የዋህነት ነው አለማወቅ ነው ምን ቸገረኝ ነው ወይስ ምንድነው?ይህ ሰው ማንነቱ መገለጥ አለበት😢ጎ
ውጪ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ልብ ብላችሁ ስሙ😪😪😪
እሷ ችግር አለባት እንዴት ብር ስትልክላት በላክቱ ምትበላው
ካናደ ያለችው ሴት ምን ሆና ነው ይሄን ያህል ሰውአጥታ ነው እንዲህ የተስገበገበችው... ሁለቴ አግብቶ የፈታ አዛውንትን እንደባል አስባ 3 ሚሊየን 8 መቶ ሺ ብር የላከችለት??😳... ምን ልትጦረው ነው?? ኧረ በጣም ይገርማል።
@@nardip4999 አርጅቷል እኮ ማማዬ ስሙን ፅፌ አይቸዉ
@@meklitkfale9604ከየት አገኘሸ ውዴ
@@meklitkfale9604 የናቁት ሰዉ ያስረግዛል አሉ 😂😂
Please put his
Full name and what
City, he lives in Canada
በኢየሱስ ስም! ጌታ ሆይ እባክህ ማረን!!
እህቴ አንቺም አማኝ ነሽ?
ከሆንሽ ብዙ ጥፋት አንቺም አጥፍተሻል። የእሱን ቃል አይገልፀውም! 😢
ምስኪኗ የካናዳዋ ናት።
እንደ እግዚያቢሄር ቃል እንዲህ ያለ ጋብቻ የለም! ዛሬ አብረን ነው ምናድረው ሲልሽ ያኔ ነው ፓስተር እንዳልሆነ መጠርጠር: ቸርቹን:ልጆቹን እንኳ አይተሽ አታውቂም:ከሁሉ የከፋው ካናዳ ያለችው እህትሽ ሴት ናት እሷ ላይጨምሮ ግፍ ሲሰራ ዝም ብልሽ ተባበርሽ። የእግዚያቢሄር ቃል አይወደውም። በጣም የዋህ ነሽ!ቃሉ ግን እንደ እርግብ የዋሆች እንደ እባብ ብልሆች እንድንሆን ያስተምረናል።
በደረሰብሽ ነገር አዝኛለሁ እግዚያብሔር ለአንቺና ለልጅሽ የካሳ ሂወት በምህረቱ ይስጣቹ!🙌
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ!
ምን ለማለት ነው ፓስተር እንዳልሆነ መጠርጠር ነበረብሽ ማለት ነው? ፓስተርነቱን ለማወቅ መታወቂያ ነበር ማየት የነበረባት ወይስ ሌላ ምልክት አለው በቪዲዮ እየታየ የሚሰብክ ሰው መሆኑን ስትናገር አልሰማሽም?
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ፓስተርነቱን በቅንፍ ውስጥ ማስገባትና መጠርጠር ነበረብሽ ለማለት ነው። 'ፓስተር' ቃሉ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላቹ እንዲል አንድ 'ፓስተር' ዛሬ አብረን ነው ምናድረው ሲል ቆም አርጎ ጀርባውን ማጥናት የት ነው ሚያገለግለው?
ቃሉን የሚኖረው ነው ወይስ አይደለም ሚለውን...ሀ ብሎ ስለሱ ማጥናት ለማለት ነው።
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ፓስተርነቱን ለማወቅ ዩቲዩብም መታወቂያም ሳይሆን ቃሉን (የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል) ነው ማወቅ(ማስታወስ) ሚያስፈልጋት።
በትክክል፡ፓስተር ነኝ ያለ ሁሉ ፓስተር ነው እንዴ? አንድ ትክክለኛ ፓስተር ፡ክቡር የሆነውን ትዳር በዚህ መልክ አይጀምርም።
ወየው የሴቶችፈተና መብዛቱ ሰው ፈጣሪ መፍራትም አቅቶታል እና ፈጣሪ እያወቁ በሴቶች የሚጫወቱትን ፈጣሪ በምድር ይቅጫቸው
ምንድን ነው ከባድ ነው እምትይው እረ እፈሪ አንቺን ብሆን እኔ አደባባይ አልወጣም በሰፈሩት ቁና ማለት ይሄው ነው
ዓለም ሠገድን " የዕርቅ ማዕድ..." በሚል በድም ነበር የምሠማው። ትሁትና አስተዋይ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል። Bless you Alem
በእግዚአብሔር ፣ስም ፣የምትነግዱ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጣችሁ 😢😢☝️☝️
በዚህ ዘመን እንኩዋን ሰው እራሴንም ማመን አቁሜያለሁ::
ሀሀሀ
😂😂
😂😂😂
የኔ እህት አንቺም በጣም ጥፋት አለብሽ መጀመሪያ ነው ያጠፋሽው ሌላው ደሞ የሌላ ህይወት ሲያበላሽ ዝም ብለሽ የስው ብር አብረሽ ስትበይ አይደብርሽም
ጌታ ኢየሱስ አዲስ ነገር ማድረግ ይችላል አይዞሽ ተኩላ እጅ ላይ ነው የወድቅሽው ጌታን የሚያገለግል ሰው እንዲህ አይነት ብልግና አያደርግም በድብቅ ማግባትስ ለምን ፈለገ ? ለሌሎች ትምህርት ነው አገልጋይ ነኝ ያለ ሁሉ ማመን አያስፈልግም
ይሄ ታሪክ በጣም ይገርማል አንቺ ግን ምን አይነት ነሽ የጅሽን ነው ያገኘሽው ልብ የለሽም እንዴ አንዳንዴ አይምሮአችን ይመራናል አንቺ በእሺ የተሞላ ነው ማለት ነው
አቺም፣እራአሰ፣ወዳጅ፣ነሽ፣ሰብሀን፣አላህ፣የሰራሽ፣ሰጠሽ፣ይቅር፣ይበለኘ
የበል፣ብር፣የሰው፣ብር፣ከመጠን፣በላይ፣ሚፈልግ፣ሴት፣ሰው፣ወይም፣ትዳር፣ይረሳል፣ጅብ፣ነሽ
@@zemzem5178 ምን ልትይ ፈልገሽ ነው ቢያንስ እሷ ሴት ናት መኪና እንደ ካልሲ ስትቀያይር ስራ ሰርታ አይደለም ልክ እኔና አንቺ ስደት ላይ እንዳለነው የምትልከውም ተቃጥላ ነው በሁለቱ ውሸት ብር ታገኛለች ለዛ ነው እሺ እሺ የምትለው እሽ
አልገባኝም ለምን ነው እምታለቅሠው, ፈልጋ አድርጋ
የኛ ችግር የሃይማኖት መምህር ነን ሲሉን ጥግ ድረስ የምናምነው እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ መከታተል አለብን ነገሮችን እንደቃላቸው ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንይ ማንም ምንም ቢያደርግ ኢየሱስ ግን ምንም አላረገንም ቃሉን በማስተዋል ብንከተል ማንም አያታልለንም መመዘኛችን ቃሉ ብቻ ነው ጌታ ይርዳን
ትክክል እኔም ደርሶኛል ግን በጊዜው ሰለውኩት ብሎ በብሎክ አድርገው ወጣው
@@bafanamemehiru6442 በነሱ ይብሳል ከሰይጣን የከፉ እግዚአብሔር መንገዳቸው ላይ ይቁም
ማንም አይታመንም እግዚአብሔርም ሰውን ውደጀው እንጅ አትመነው ያለ የሰውን ልብ ፈጣሪ ሰለሚያቅ ነው
እኔ ደርሶብኛል የምር አንዱ ደወለልኝ ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ልኮኝ ነው አስብበት አለኝ ምን ስለው ይህ ሰው ለምን ወደን መጣ ብለሽ 🙆አንቺ አታቂኝም እኔ 7ወር ሞላኝ አለኝ 😂ስልኬን ከሰው ከተቀበል አንድ ቀን እራሱ ወሸት አረ ብዙ አላወራም ጉድ ነው ዘንድሮ 🙆
@@hulumyalifal-jq1zz እኔም ስልክሽን ነብይ ሰጠኝ ብሎ ደውሎ ባጭሩ ሳስቀምጥ በማይገመት ክትትል ተከታትዬው አዋረድኩት አሰናበትኩት አልማዝ ባለጭራ የሰጠችውን ጠባሳ የመኪና አደጋ ነው ያለኝ ጉደኛ ደፋር ሌባ ነበር ቋሚ ስራቸው ነው በእምነት ስም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
አንቺ እራሱ ችግርጨ አለብሽ አብረሽ የልጅታን ብር ስትበዪ ኖረሽ እንደ ንፁህ ሰው ማወራትሽ ሚዲያ ላይ ገራሚ ነው ያቺን ሴት መጀመሪያ ይቅረ በይኝ በያት
ማለም ሰገድ ምርጥ ሰው እኔ ወደ ሀገር ሲገባ ባገኚህ ደስ ይለኛል ምክርህን እፈልጋለሁ ከልብ ስለምታዳምጥ ፈጣሪየንም ከመማፀን አላረፍኩም 😢😢😢😢😢
ወንዶች መቼም ፍቅር አይዛቸውም። ልክ እንደህፃን ያዩትን የቃቃ መጫወቻ ሁሉ ነው የሚያምራቸው ፤ አንዱን Toy ከተጫወቱበት በኋላ ሲደብራቸው ሌላ Toy ያምራቸዋል። ይሄ ነው ባህሪያቸው ፤ ምንም ቁምነገር የላቸውም።
😂
እርምንጉድነውእንዴትነውምታሰቢውየግርማል
እውነትሽን ነው እነሱ የሚያፈቅሩት ገንዘብ ብቻ ነው ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
ትክክል
ደርሶብሻል ማለት ነው አይዞሽ
ከነገረሽ በኋላ የሆነ ነገር ማድረግ ትችይ ነበረ ። ምክንያቱም አችም በልብሽ ያሰብሽው ነበረ , ስለዚህ ንሰሃ ግቢ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ።
የተጨመላለቀ ታሪክ! ሲያስጠላ። ከጅምሩ እስከመጨረሻው ደባሪ ታሪክ!
በዝህ ቪዶ የፓስተሩ ብቻ ሳዮን የሰቷዋ ጅልነት ጭምር ጎልቶ የታየው ማነው እንደኔ 👍👍አየሽ አች እራሥሽ ከሰውነት ተራ ወተሽ በልጅቱ ገንዘብ ሕይወትን ለመምራት እንዴት ተስማማሽ ፈጣር ይቅር ይበልሽ::በሰው ገንዘብ ቤት እና መኪና እገሳልሻለሁ ልጃችንን ደህና ቦታ እናስተምራለን ስልሽ ደህና ልብ ቢኖርሽ ባልተስማማሽ::ደግሞ አልሳካልሽ ስል ትንሽ ሳታፍር ሚዲያ ላይ እዩልኝ ድሙልኝ ብለሽ ወጣሽ, ፈጣሪ ሆይ እንደነዝህ አይነት ገንዘ አምላክ ሰው ያልሆኑ ሰው መሳይ ሰወችን ልቦና ስጥልን እኛንም በተለይም በሰው ሀገር ላለን ከንደዝህ አይነት አስቀያሚ አንተ አድነን ጠብቀን አሜን !!!
Right ✅️
Setiowan birran belito echinim arakito aremin goodnew
EWNET NEW
Btkkl btam balge nat eraswa.newrgna nat
በርግጥ ትልቅ ስተት ሰርታለች የዚች ሴት ማንነት ስታያት ብልጣብልጥ አትመስልም ከወለደች በኃላስ ምን አማራጭ አላት ያንኑ የምሰጣትን እንዳይከለክላት ስትል በሱ ሃሳብ ትስማለች እቢ የሚል ምን ጉልበት አላትና እባክህን በሷ ህይወት ውስጥ ግባና ሰውዬው የሚሰራውን ድራማ በደንብ ተመልከት
የጥፋተኝነት ስሜት ሊሰማት ይገባል
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንል ትቢት እንናገራለን የሚሉ በሀይማኖት ከበር አርገው የሚሰርቁ የሚሸረሙጡ በዝተዋል ተጠቀቁ ዘመኑ ከፋ አውሬ ሳይሆን የሰው አውሬ ነው የምፈራው እኔ 😢😢😢
Tikikil
እውነት ብለሻል፣ የሰው አውሬዎች ምድሪቱን እየሞሉ ነው። ከንደዚህ አይነት መንፈስ ይሰውረን ፈጣሪ
ትክክል
ምንም አላዘንሆም ምክንያቱም የእጃን ነው ያገኝች ግን እኛ አይደለም ፍርድ ሰጭ እግዜሔቤር ነው በሰውላብ ልትከብር ጌታ ልቦና ይሰጠን
ወይ ፓስተር ጉዳቹ አያልቅ😢😢😢😂😂😂😂😂😂
አሚን የሚሉት አይብሱም😅
እነሡኮ አይነገርጂ ጉዳቸዉ ከተነገረማ ልሣምሽም ሢል አሜን ይላል ሌላዉ ተከታይ
@@tigasttjcv-rk4rvክክክክክ ሀቂቃ ሠው ራሱ ደዝዞል
@@tigasttjcv-rk4rv😂😂😂😂አረ በሳቅ
@@mekdi805ቆይ እሷ ኦርቶዶክስ ነች ጴንጤ ነች
የሜገርም ታሬክ ነው ለምን ስሙን አትናገሪም ህዝቡ ማወቅ አለበት ይህ አጨበርባሬ ነው በህዝብ የሜጫወት ሰው ነው ፍራጅ አለ በሰማይ አይዞሽ ጌታ አለ
የምን አገልጋይ ቤቱን ስያጋለግል እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ህዝብ የሚያገለግል??? እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ 🙏
pente blo agelgay.....NEBEYE yelutal.....gud new
እበላለሁ ብለሸ ተበላሸ!ቀድሞውንም ሴት ሆነሸ በሴት ለይ ግፍ ሲሰራ ያኔ ነበር እንደማይሆንሸ አይተሸ ጥለሸ መሄድ የነበረበረሸ
አንቺም ሴት ሆነሽ የሱን ተንኮል መቀበልሽ ትልቅ ብልግና ነው 😢
እይ ፓስተርዬ የናተ ጉድ አያልቅም የምታሳዝኑኝ አዳራሽ ሞልታችሁ አሜን የምትሉ ደናቁሮች እህቴ አይዞሽ መፅሀፍ ቅዱስ አሲይዞሽ ያስማለሽ እግዚአብሔር ይከፍለዋል እንደቀለደብሽ እሱ ደስተኝ የሚሆን መስሎሽ አይዞሽ
በጣም የሚያሳዝን ነው አይዞሽ የኔ እህት በቃሉ የሚገኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል እርሱ ግን የስራውን ያገኛል እዮሀዎች አገልግሎታቻሁ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ግን ስሙን መናገር ነበረባችሁ እርሱ ያላሳፈረው እናንተ ምን አሳፈራችሁ ሌላዋንም ሴት እንዲሁ ሊያደርግ ይችላል ኡፍ ጌታ ሆይ እባክህን ስተዋል ስጠን !! ኢየሱስ ቶሎ ናና ራናታ!!!
Eswame letenkolu tebabari neche eko! Semu Tamrate yebalale.
እህቴ አንቺ የስደትን ህይወት እያወቅሽ በማጭበርበር የሚመጣውን ገንዘብ ተቀባይ ሆነሻል ነገበኔ ላይ ምን የመጣል ብለሽ አላሰብሽም በግፍ የሚመጣውን ጥቅምሽን አሰብሽ ነገ በኔ በልጄ ምን ይመጣል ብለሽ እንኩዋን አልተቃወምሽም አሁን ባንቺ ላይ ሲደርስ ወጣሽ በእውነት ለሁላችንም ፈጣሪ ምህረት ያድርግልን
ውድ እህቶቸ እደኔ ስደት ያደከማችሁ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ መቸም ዱኒያ አይሞላም የሠው ቤት ምርር ነው ያለኚ ሁላችሁም እደኔ መሯችሇል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢
ይህ ፓስተር ሳይሆን ፕላስተር ነው ጌታ ይቀጣዋል እንዲህ አይነት ድፍረት ሰይጣናዊ ነው እንጂ የሰው ዘር አደለም።
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም😢😢
ሰላቀረብከው ታሪክ ሰማነው ይህ ሰው ስሙ ብቻ ሣይሆን እራሱን ማቅረብ አለብህ እሱ ይህንን ሲፈፅም ሰው አደለም ፈጣሪ ያልፈራ ሌላ ሰው በድጋሜ እንደማያታልል ምን መረጃ አለህ ማጋለጥ አለብህ ለሌለም መቀጣጫ ይሆናል እሣም መብታ መከበር አለበት
እውነተኞ ታሪክ ከሆነ እሱ ያላፈረ አንተ የምታፋረው ለምንድነው መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ ❤
ግን የሚገርመው አንቺም እያወቅሽ ልጅቷ አስራት እያለች የምትልከውን ትበያለሽ?
በጣም የህዋህ ነሽ ፣ሲጀመር ከመጀመርያው ማቆም ነበረብሽ አብረን እንደር ሲል ስሜቱን እንጂ እግዚአብሔርን አልፈራም በጣም አጭበርባሪ ነው ።
አይ ዘድሮ በቃ እኛ ያላገባነው ቆመን መቅረታችን ነው በሁሉም ቦታ ባሌ እንድህ አደረገ ባዩ በዛ😢
😅😅😂
አግብተን ከወለድን ወዲ እናባርራቸኋለን 😂
@@clickcell4333👍👍👍
😂😂😂😂
እድላችንን እንሞክራለን ካልሆነ መሸኘት ነው
አለምሰገድ ፕሮግራሞችህን ሁሉ እከታተላለሁ አሪፍና አስተማሪ ነው እስከዛሬ ያቀረብካቸው ሲያለቅሱ በጣም አልቅሼ በሀዘናቸው አዝኛለሁ የዛሬዋ እንግዳህ ግን ስሰማት ብዙ ነገሮች ተደበላለቁብኝ እንዴት ነው ሰው ማንነቱን እየነገረን የምንሸወደው ትዳር ነበረው አሁን ላይ የሚያናግራት ሴት አለች ገንዘቧን የሚጠቀም የራሱን ሀብት ሳይሆን በሰው ላብ እያኖራት እንሆነ እያወቀች እንዴት?ነው ኑሮዋን የምትቀጥለው የሰው ሀቅ መብላትስ ትክክል ነው ለዛውም እያወቁ ይሄ ሰው ማስቆም አለባት ነገ ለሌሎች እህቶችም አይመለስም ስንት አመት ለመኖር ነው ይህ ሁሉ ማጭበርበር እስከ መቼ ነው በአንድ ጋጠወጥ ብዙዎች ሀብት ንብረታቸው ሴትነታቸው የሚሰረፉት አሁንስ በዛ እስቲ በየሚዲያው እዩ እህቶች እናቶች እንባቸው ሲፈስ
የኔ ገጠመኝ ነወ እህቴ እኔ አራት አመት በፍቅር ቆይተን መጳሀፍ ቅዱስ ቃል ተጋብተን ነበር አሁን ግን ሌላ ሴት አፈቀርብኝ እያም ፈጣሪ አልፈቀደወም በየ አለሁ ስደት ላይ ነኝ አልተገናኘነም አስር ሺ ሰጥቸወ አለሁ የመንግስት ሰራተኛ ነወ አስመልሰወ አለሁ አለቀወም 😢😢😢
የፈለገ ነገር ቢመጣ ለወንድ ብር አልሰጥም ፤ ለምን የ10 አመት ባሌ አይሆንም ፤ ቢጠይቀኝ እንኳን አዋርጄ ነው የማባርረው። ብር የሚለምን ወንድ ሲቀፈሽ። ወንድ ከሴት ብር መውሰድ የለበትም። እንደትለቂው ብሩን መመለስ አለበት።
@@nardip4999 እወነተሺን ነወ ደረሰኝ አለኝ ምስክረም አለኝ
አሁን ስደት ስለሆንኩኝ አገር ስገባ
በባንክ ደረሰኙን ይዠ አስከፍለወ አለሁ አሀቀወም
በጣም ነወ ያናደደኝ
ግን ፈጣሪ ይመስገን
ቤትሺን አሳየኝ እያ ሲጨቀጭቀኝ አላሳየም እኔ ስመጣ ነወ አልኩት ሁኒታወ
ከኋላ ሚመጣወን እያሰብኩ
እህቴ ልምከርሽ፣ ይሄን ብር አስመልሳለሁ ብለሽ የማይሆን ችግር ላይ እንዳትወድቂ አገራችን ህግ የለም፣ ለእግዚአብሔር ስጪው እሱ ይበቀልልሽ። አይዞሽ!
እሸ እናት በጣም አናደደኝ
አር እሱማ ፈጣሪ ይፈረደበታል
@@afta123l7 በሌላሰው በኩል ከአሁኑ ፍርድቤት ፋይል አድርጊ ፤ በጣም ከዘገየሽ ብሩን አጥፍቼዋለው ደሀ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ብሎ ሊሟገት ይችላል። ፍጠኚ።
ለምን ቤቱን ማየት ፈለገ? ምን አጭበርብሮ የራሱ ሊያረገው ነው? ጉድእኮነው ዘንድሮ።
አገልግሎት የሚጀምረው ከቤት ነው
ቤቱን ማገልገል ካልቻለ ማንንም አያገለግልም::
እግዚሐብሔር አንችን ይታደግሽ::
አያፍርም እኮ ቢጠየቅ ጌታ ጠርቶኝ እንጂ አግብቼ ነው አይልም
😅😅😅😅
😂😂😂
🤣🤣🤣
ክክክክክክ በራዕይ ጌታ የካናዳዋን አመልክቶኝ ነው ማለቱ አይቀርም ይሄ ሴሰኛ አጭበርባሪ ይሄኔ ስንት እህቶቻችንን አስለቅሷል ፎቶውን እንየው።
😁🤣🤣🤣
እኔም ሴት ነኝ የደረሰብኝን የትዳር ፈተና በታላቅ ውሳኔ ተወጥቼው አሁን የእውነት አምላክ ፈጣሪ ደስተኛ ንሮን እንድኖር ረድቶኛል ግን ሴት ልጅ እድሜ ልኳን ስትጃጃል ደሜን ነው ምታፈላው ማርያምን
ስንት ሰሚ ያጡ የታፈኑ ጩኸቶች አሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ይች ይቅርታ ምንም አታሳዝንም ሌላ ሴት ሲወራ እሷን አልፈልግም ገንዘቧን ነዉ ሲላት እሺ እያለች እየላከችለት እየበላን ነዉ ብላለች እኮ እና ጥሏት መሄዱ እንጂ የሰዉ ገንዘብ እየበሉ መኖሩ አልደነቃትም😊
የኔ እናት አይዞሽ ሁላችንም በአንድ ወቅት ሳናውቅም ሆነ እያወቅን ያጠፋነው ጥፋት ይኖራል ግን ካለፈው ትምህርት መውሰድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ንሰሃ ጊቢ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ላንቺ ይደርስልሻል እሱ ግን የእጁን ያገኛል ብትችይ ሴትየዋን ፈልግሽ ይቅርታ በያት ምክንያቱም አንቺ ሁሉን እያወቅሽ ገንዘቧን እንደዛ ስታባክን አውቀሽም ሆነ ፈርተሽ ዝም ብልሻል እሷ ግን ትዳር ላገኝ ነው ብላ ጏግታ ይሄ ሁሉ ተደርጏባታል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ወይኔ የእኔ እህት አይዞሽ የሀገረ ልጅ በጣም የ ጨዋ ቤተሰብ ልጅ ነች ወንድሟ ወያኔ አፍኑት እስካውን ይሞት ይኖር አታወቅም የወንድመ friend ነው i think 25 or 25 አመት ይሆናል ያሳዝናል የሰውየውን ስምና ፎቶ ለጥፎ
😢😢😢 ያሳዝናል ምን አድርገውት ይሆን
ቆንጆ ነሽ ።እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ። አትለከፍ ነው።
ስንት ቀላል ሰው አለ እሱስ እሰይ ይበልሽ ልትበይ ስትይ ተበላሽ እህ 😢
እንስሳ ልትበዪ ስትዪ ተበላሽ አንቺም ሰው ትባያለሽ በቁምሽ የሞትሽ
በጣም ነው የምገርም ኣንቺም ጥፋተኛ ነሽ ዝም ማለት ኣልነበረብሽም ተው ማለት ነበረብሽ እንደ እግዚኣብሄር ቃል የሰው ብር ማየት ትክክለኛ ኣይደለም
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😢😢😢 (ምን ነክቶሽ ነው እህቴ አንቺ ብትሆኚስ ባለ ገንዘብዋ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ በጣም ከባድ ግፍ ነው 😅😅😅
It's so hard to feel sorry for her, while she's also trying to use another woman.
Tebarekulge!
Exactly 🤐
I don’t trust this story it is no clear we want see his picture
ሳታውቂው አውሬስ ቢሆን አንዴ ሙስሊም አንዴ ፖስተር ጋ አንቺም መፈተሽ አለብሽ!!!
Exactly
I am speechless !! We need to expose people such as this guy. We can not hide his identity. despicable !!!!
ወይ የሀገራችን ሰዎች ምነው ግን በዚህ መልኩ ሆነ እኛነታችን😢
ልፈርድብሽ አልፈልግም ሀጥያቴ ብዙ ነውና ግን በሌላ ሰው ላብ ቤትሽን ለመገንባት መስማማትሽ ገንዘቧን እንጅ እሷን አልፈልጋትም ሲልሽ ሴት ሁነሽ እንዴት በሴት ላይ ጨከንሽ ታሪኩን ማቅረብሽ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ሀቀኝነትሽንም አደንቃለሁ የደረሰብሽ ነገር ግን ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላልና ቀሪ ዘመንሽን ንስሀ ገብተሽ ሰርተሽ በላብሽ ልጅሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው እኔንም አንችልም ያንንም ያችንም ይቅር ይላል።
በዚህ ታሪክ የሚያሰሰዝነው የተወለደው ልጅ እና የተከበረው የወንጌል ስራ በዚህ መልኩ 😢
ቸርች አገልጋይ ነኝ ካለ መጠየቅ ቸርቹ ቦታ ሔደሽ ማረጋገጥ ከዛ ህጋዊ ቦታሔደሽ መፈራረም ነበር
አለም ዬ እባክህ የሰውየውን ማንነት ካልተናገርክ መፍትሄ አይገኝም ስሙም ፎቶውም ይውጣ
የእጅሽን እኮ ነው ያገኘሽው ለሁለት ሆናቹህ ስትግጧት እኮ ነበር በእኔም ሊያደርገው ይችላል አትይም ነበር ሴት አይደለሽ ለምን ጨከንሽባት?????!!!
ማንነቱን ካልተናገርክ ምን ማውራት አስፈለገህ ለወሬ ነው ? ጥቅሙስ ምንድነው ???
የገባኝ እውነት በሰው ሀቅ ልጇ ለማሳደግና ትዳሯ ለመምራት ነበረ ህልማቸው ። ይገርማል ሰውየ አበደ (ከሰው ተራ ወጣ) ልበል እንደ እቃ በደበለጠ ያመዝናል እሺ እያሉ የሰው ብር ነጥቆ ሂወት ለማሻሻል መሞከር ግን በርግጥ ዋጋ ያስከፍላል። እየከፈልሽም ነው እህቴ .....ክርስትና ሰርቶ መለወጥን ነው ሚስተምረው ።ልብ ይስጠን ምን ይባላል
አዎ ያሉበት አገር ወንድ/ሴት የሌለ ይመስል ከኢትዮጵያ አምጥተው በቁጥጥራቸው ሥር ለማዋል በሚያደርጉት ጥረት መሠረት ነው።
ትክክል
ኧረ ይች ደፋር ነች 😂😂😂😂
እኔ መቼም ሰውየው ብቻ ነው ጥፋተኛ ማለት ይከብደኛል አንቺም በመቶ ፐርሰንት ተባባሪ ነሽ እዛጋ የሚበላሸው ሕይወት ፈፅሞ አልታየሽም አንቺ የራስሽ ብቻ ነበር የሚታይ ዝም በይ ሲልሽ መቀበል ዋጋ አለው ይቅርታ በአንቺ ለመፍረድ ሳይሆን እውነታው ይሔ ስለሆነ ነው በጣም ይቅርታ የዘመኑ መጨረሻ ስለሆነ መደነቅን አይገባም ግን ለሌላው ሰው ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
እዋይ ፓስተሮች 😂 ሲጀመር ወንድ 18:39 ልጅ ሴት ብር ስትሰጠው የሚቀበል ከሆነ ሩጡ ሴቶችየ 🏃🏃በቂ red flag ነው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Betam wend birr keset ketkbele wend aydelem
@@amalnohaleb1405 በትክክል
😂😂😂😅😅😅
አንቺ ራስሽ ሴት ሆነሽ እያወቅሽ መቀበልሽ በጣም ያማል በሴት አቅማ በሰው አግር ለፍታ እናንተ ልትኖሩ ??? እግዚአብሔር ያያል ይሰማል !
እኳን ጉድ አረገሽ መጀመርያ እንቼ ይንን ሁሉ እያለሽ አቼ ሊባ አሁን ቀንተሽ ነው መጀመር አልስማማም እትይም እዲ
ስንት የዋህ ሴት አለ,
ሌላ ሴት አለኝ እያለ እራሱ
እየነገራት
እግዝአብሄር ይርዳሽ
እንደ ሚዲያ ሊያስጠይቃችሁ ይችላል ግን በሴት ላይ ግፍ የሚሰሩትን ወንዶች ፎቶአቸውን አደባባይ ላይ ማውጣት ሌላ ሴት ደግሞ እንዳያጭበረብር ይረዳል እነሱ ግፍ ሲሰሩ መች አፈሩ።
እስካሁ እንደሰማንሽ ሁለታችሁም አታላዮች ናችው😢 ማፈር አለብሽ የሌላ ሴት ወይም ሜስቱን ገንዘብ እያመጣ ሲጠቀም ዝም ማለትሽ በጤናሽ ነው? እሱም ልጅ ስትወልጂ አብሮሽ ሳይቆም በርህብ መቅጣቱ የሰው ዘር ነው ማለቱ ይችግራል.
እስቲ ደሞ ቀጥዮ እንስማ😏እሱንም አቅርቦ መስማት ያስፈልጋል አንድ እጅ ብቻውን ስለማያጨበጭብ 🙃 ወይ ዝንድሮ እኔ ብሆን እደበቃለሁ 😅 ልክ አይደላችሁም በታሪኩ መሰረት
ልቤቆሰለ ምን አይነት ሴትነሽ ነግብኔ አትም በጣም እራስ ወዳድ ነሽ የአንችን ህይወት ለማቅናት ሌላስው መበዝበዝ አለበት ደግሞ አለማፈርሽ ቀርበሽ ስታወሪ አሁንም አንች ስለጎደለብሽ እንጅ የኔ ጥሎሽ ባይሄድ ንሮ አሁንም አብረሽ እየዘረፍሽ ትኖሪነበር እራስ ወዳድ አስመሳይ
አቤቱ አላህየ የት ነዉ ያለነዉ እንዴዉ 😢እንዴት እንታመን በቃ የኛ ነገር እንድህ ሆኖ ቀረ 😓መጄመሪያም የሄ የጥቅም ሰዉ ነዉ አረብ ሀገር ኖሬአለሁ ስላልሽዉ ብር ያለሽ መስሎት ነዉ ከዛም ወጩን ሸፈንሽለት መጀመሪያ ላይ ከዛ ባንድ መኖር ስትጄምሩ እንዴሌለሽ ሲያቅ ነዉ እንዲህ የጨከነዉ ወዶች ሀብታም ሴቶችን ይወዳሉ ለጆሮ መኖር ስለሚፈልጉ ቱ
እኔ የማዝነው በመአል ለተፈጠረው ልጅ ነው አንቺ እንኳን አይማኖትሺንም የሸጥሺ ይመስለኛል እንኳን ክብርሺን ካንቺ ምንም ማንም የሚማረው ነገር
የለም ብልግና ካልሆነ
ይሄሚዲይ ዘመናዊ መለመኛ ሆነ በጣም ጥሩ ነገር እየተስራበት ነበር አላማውን ሳይስት መስተካከል አለበት ባይ ነኝ እነዚህ አተርፍ ባይ አጉዳዬችን እየስበስብክ ስራህን እታበላሽ እነሱ ኡሜሪካን ከተጠራ የፈጀውን ይፍጂ ብለው እስከጥግ ይሄዳሉ😔😔
ወይ ጉድ ጆሮቻችን ስንቱን ሰሙ ! 😢 መቀበልሽ ልክ አደለም የዛኔ ብትቃወሚ ወደ ባሰዉ ላይኤድ ይችል ነበር ሌባ ሲሰርቅ ተስማምቶ ሲካፈል ይጣላል እንደሚባለዉ !
አቤት ጉዳችን እደውግን ሁልጊዜ ወንዶች እየሸወዱ ሌኖሩነው ያችስ ይለያል ከፍልሽ እኮነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
ማንነቱ ካልታወቀ ሰው እንዴት ሊረዳት ይቸላል
ለጊዜው አስተያየት ከመስጠት ተቆጥቤያለሁኝ እባካችሁ ዘመድ ወገኖቼ ስሌኬን ከእጄ ላይ ወስዳችሁ ስበሩልኝ ምንም እንዳላይ እንዳልሰማ ኡኡኡ
በሰው ገንዘብ ህይወት እንቀይራለን ሲልሽ እንዴት ነው እሺ የምትይው? አንቺ እራስሽ ሴት ሆነሽ ሴትን ለመበደል ትስማሚያለሽ? ደሞ ታለቅሳለች
ማሳሰቢያ ለዩቲዩቡ ባለቤት የሰውየውን ዶክመንት ይዛችው ባለማቅረባችው ብዙ ሴቶችን በዚመልክ ሊያጭበረብር ይችላል እና ሴትየዋ እራስዋን አጋልጣ ሰውየውን መደበቅ ፌር አደለም አስቡበት ።
እባካቹ ሴቶች እህቶቻችን በፍጹም ታዋቂ ይሁን የእምነት አባት ይሁን አትመንዋቸው ብዙ ጥሩ እንዳለ ሁላ ብዙ አጭበርባሪዋች አሉ ተጠንቀቁ አንቺ ደሞ ምገርሚ ሴት ነሽ የሌባ ተባባሪ ነሽ ።