WELL SAID GOD BLESS YOU. THEY ARE NOT PASTORS IN THE FIRST PLACE THEY ARE A WOLF IN SHEEP SKIN AS JESUS SAID. PEOPLE OUGHT TO KNOW THE REAL GODLY PEOPLE FROM THIEF PASTORS.
Minew yegezabher sew new bela new belayewa lay endemagete yetesmamachew ye lelawan ehete bere zero endiyametalate yetesemamachew no serten enbela atelm ende ende Christian
I agree her hands are just as dirty as his. One thing I noticed is that she told the truth she could have made herself look better by changing the story. I thing she can repent and live a godly life.
ባለታሪኳን ነጃትን ለማግኘት በ09 37 67 09 87 ይደውሉ!
ነጃት በመጀመሪያ አንቺም ፓስተር ተብዬውም ጌታን ተቀበሉ ንሰሀ ግቡ ሲጀመር ትዳር የፈታ ሰው ሌላ ማግባት አይችልም አንቺም አትችዪም መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም ሲቀጥል ሁለተኛ ከያዛት ሴት ብር እየተቀበላቹ የራሳችሁን ህይወት ለመለወጥ መስማማት ሌላ ሀጥያት በአጠቃላይ ታሪኩ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የሆነ የዱርዬ ስራ ነው ስለዚህ ስራ ፈልገሽ እየሰራሽ ልጅሽን አሳድጊ ።
ትክክል አይደላችሁም::ወጣትና ጤነኛ ለሆነች ሴት ህዝቡን አትለምኑ::ከሷ የደከሙ እናቶች አስፖልት ጠርገው ልጆች ያሳድጋሉ::
ልጇን ት/ቤት ከወሰደች ቡሃላ ምን ትሰራለች?ገንዘብ ሳይሆን ስራ ፈልጉላት::ሰነፍ ሰው አልወድም::
በእስልምና ያው ሁለተኛ ሚስት ስለሚፈቅ ምናልባት ክርስቲያን ብትሆንም ያ የመጣችበት ይዞት ይሆናል ዲቦራ በጣም ስህተት እላት በእርግጥ ግን የዘድሮ ፓስተር እግዚአብሔር እያድርስባችሁ እትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ስሙን መደበቅ ግን ለሌላው ማበረታቻ ነው ዲቦራ በጣም ምስኪን ነች
Sorry she is like baby toys lm so sad for her omg omg
@@amemiyakob2285 yess 😢
ይሄ ሰውዬ ከ አገልግሎቱ መታገድ አለበት!!! ፎቶው መዉጣት አለበት!!!
ማን ያግደዋል በራሱ የራሱን ቸርች የከፈተ ፈላጭ ቆራጭ አጭበርባሪ ፓስተር ነው።
እውነት ነው
ስሙ ታምራት ነው ግን የትኛው ታምራት ሁለትናቸው መሰለኝ። እግዚአብሔር ሲያዋርድ በአደባባይ በአለም እያሳወቀ ነው።
እርሱ ብቻ አይደለም እንዲህ የሚያደርገው በየአዳራሹ ውስጥ በተጨባጭ የሚደረግ ተግባር ነው ዝሙትና ሌብነት ማጭበርበር
ፓስተር ታምራት ሃይሌ
የዘንድሮ ፓስተር ሀገር አፍራሽ:ሀይማኖት አፍራሽ:የሴት ህይወት አፍራሽ: አዲስ ትውልድ አፍራሽ💔😢
WELL SAID GOD BLESS YOU. THEY ARE NOT PASTORS IN THE FIRST PLACE THEY ARE A WOLF IN SHEEP SKIN AS JESUS SAID. PEOPLE OUGHT TO KNOW THE REAL GODLY PEOPLE FROM THIEF PASTORS.
ewnet new drawls mnfkal 🐕 ውሻ 🐕🐕🐕 ውሻ እይታ በንጠ ድሮውንም መጨረሻው አይምርም
💔😭
በትክክል
በትክክል
ወንድሜ አለም ስገድ: አንተ ትልቅ ስው ነህ! ትባረክ!!
የተባረከ ጋዜጠኛ ትሁት በጣም አዛኝ አዳማጭ እንደዚህ አይቸ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
ፓስተሩ under control ይሁን እምትሉ ☹️
ፎቶ ይውጣ የምትሉ👍👍👍👍
ፓስተር ታምራት ብለሽ ፈልጊው
@@mabetyerseao2044እንዴት አወቅሽ
@@mabetyerseao2044😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ኧረ ብዙ ታምራቶች አሉ😅@@mabetyerseao2044
Bexam😢
ይሄ ሰዉ ስሙ ይነገር የሌሎች እህቶቻችን ህይወት ያበላሻል ስሙ ብቻ አይደለም ፎቶም ይለቀቅ ፓስተር አይደለም እልም ያለ በሴት የሚነግድ ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር የማያዉቅ ሰዉ እደሆነ ስራዉ ይናገራል ።
Semu tamirate yebalale be shshemen nber miyagelegel tekula new agelegaye sayehone
@@aboneshayalnesh8408 አሁን የት ነው የሚያገለግለው?? ደውለን ለቤተክርስቲያኑ አስተዳደር ተናግረን እንዲያባርሩት ማድረግ አለብን። ፊትለፊት እንዲህ በሀይማኖት ሲነግድ እያየን ዝም ማለት የለብንም።
@@aboneshayalnesh8408 tamirat haile mehe ende omg ???
ሌባ አጭበርባሪ ነው የሴት ልጅ ሂዎት ያሳዝናል
@@የምስራች-ጰ1ደአራ በጭራሽ ተአምራት ሃይሌ አይሆንም ሌላ ተምራት ልሆን ይችላል እንጂ የአባቱ ስም ከልተነገረ በምን ለይተን ማወቅ እንችላለን ምክንያቱም ብዙ ተአምራት የምበሉ ሰለምኖሩ ነው
በጣም በእርጋታ ነው ያዳመጥኩት ኮመንትም የማረገው በሀቀኝነት ነው በኔ ሞት እዚህ ታሪክ ላይ ጥፋቱ የራስሽ ነው። ለምን ማለት እንዴት ነው ከዚህ በፊት ቤተሰብ ነበረው ፈረሰ ይሁን አዲስ ሂወት ካንቺ ጋር ጀመረ አብሮሽ ሆኖ ልጅ ወልደሽ ከሌላ ሴት ጋር ስልክ ሲያወራ ከዛ ገንዘብ ሲላክለት አብረሽ እየበላሽ ማስቆም ሳትችይ ሴት አይደለሽ እንዴ ሌላው ቢቀር ቅናቱስ ይቻላል እንዴ የሴት ገንዘብ አንቺም እሱም አጣጥማችሁ በልታችሁ ስትጨርሱ እሱ ገንዘብ ያወጣችበት ወሰደችው ይኸው አንቺ እንደ እቃ ተጠቅሞ ጣለሽ ቢያንስ ሴት ነሽ ለምን ማናት እኔ እያለሁ አትይም መጨረሻ ስትወድቁ ሚዲያ ላይ መምጣት ጎበዝ አያስብልም በቃ ጥፋቱ ያንቺም ነው ተቀበይ ይህ እንደማይመጣ አለመጠበቅሽ ይገርማል ።
በትክክል
ጌታ የባረኪሺ እዉነትነዉ😢
fair comment!
በጣም ትክክል
ትክክል።
ትክክለኛ ፍትህና አስተማሪነት ሚያገኘው ፎቶውን ሲለቀቅ ብቻ ነው።
ከምንም በላይ ያሳዘነችኝ ካናዳ ያለችው አንቺም የሱ ተባባሪ ነሽ እጅግ የሚገርም ድራማ እየሰራችሁባት እንክዋን ባደባባይ ታሪክሽን መግለፅሽ ከመበላት አተረፍሻት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ
እኔም በጣም የገረመኝ አለማፈርዋ ነው ባለጌ ናት
ዋናው ከጥፋት መማርሽ ነው እንጂ ሲጀመር ጀምሮ ሰውዬው በፍፁም የክርስትና ሽታውም የለዉም በሚነግርሽ ሁሉ ስትስማሚ ነበር እሷን እያታለለ የሚያመጣውን ብር NO ብትዪ መልካም ነበር አሁን እራስሽን በንስሃ አድኚ አንድ ልጅ ጌጥ ነው እግዚአብሔር በሰጠሽ ጤና አሳድጊ ህይወት ይቀጥላል
ሲጀመር የፕሮቴስታንት ሀሰተኛ ፓስተርና ነብያት የገንዘብ እንጂ የክርስትና ሽታ የላቸውም እየሱስ መነገጃ መሸቀጫቸው ነው ያደረጉት ከተለያየ እምነት የተባረረ ጠንቋይና ሌባ ምሽግ የፕሮቴስታንት አዳራሽ አይደል ግፈኞች እግዚያብሔር መፍራት የሌላቸው ዘመናዊ ጠንቋዮች
😊😊
You nailed it that’s why I am talking about it
የማነው ጥፋቱ ከ ሀይማኖት መሪ ይሄ ይጠበቃል!!!
@@bikilazewdu1711የሃይማኖት መሪ ክርስቶስ ብቻ ነው የሱን ፈለግ ያልተከተለ ይሄ ስም አይገባውም ነጋዴ እንጂ
❤❤❤❤እንዴት መታደል ነው እንዲህ አዳማጭ መሆን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤
እህቴ ዲቦራ ያንቺ እሺታ ደሞ በዛ ብዙ ነገሮችሽን በራስሽ እሺታ አበላሸሻቸው😢😢😢😢
በትክክል 😊
የውሸት ፀሎት ፀልዮባት አሳስሯታል
@@mrkbemrkbe6748ማር ደምሪኘ😢❤
@@simatafara759ውዴ ደምሪኘ
Tekekel Eshi eyalch megagagal
የበሰለ ጋዜጠኛ ኣለምሰግ እይታህ በጣም ነው የሚገርመኝ እግዛኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ
ይሄ ታሪክ በጣም የሚያስደነግጥና የሚያሳፍር ስራም ያለበት ነው አኔ ምለው ግን እንዳንድ ክርስቲያን የሰውዬው ማንነት ቢታወቅ ገና የሌሎችም ህይወት ላሊበላሽ ይችላልና ማንነቱ ይገለጥ እላለሁ
ትክክል
Already on RUclips
ሰውየው ምን አጠፋ
ወይኔ እንደዚህም አይነት ሴት አለ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሞኝነቷ በዛ እኮ ጠነኛ ናት ግን ምን አይነት ጨለማ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
እሷ በአቋራጭ ለመጠቀም ፈልጋ ነው ሞኝ ሆና አይደለም
ሴቶች ግን ባል ላይ ፍቅረኛ ላይ ፊጥ ከማለታቹ በፊት ትንሽ ስራ ቢጤ ስሩ ወንድ እኮ ባዳ ነው ነጌ ጥሎሽ ይሄዳል😢😢
ትክክል.የኔ.ውድ❤❤❤👍👍👍
ትክክል ❤❤❤
ኣንበሲት❤
👌
እኔም ልክ እንዳንቺው ውለጂ ምናምን ቆይ ትንሽ ልስራ ብዬ ወደ ስደት እንዴ በወንድ አላምንም ቱ😊
ከጥፋት ጋር ተባባሪ መሆን ዋጋ ያስከፍላል ያኔ ብር የሚያመጣልሽን መንገድ ነገ በኔ ብለሽ ብትቃወሚ ኖሮ መልካም ነበር አሁንም ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ሰነፍ ከራሱ ውድቀት ይማራል እንደሚል ታላቁ መፅሃፍ ይሄንን ይምትሰሙ አስተውሉ
በትክክል
ከዛችኛዋ ጋር ምንም አንደሌለው አና ምሎ አንደማይከዳት ነግርታል
Ewenet new kelela set birr siyameta mekebelua
Amennnnnnnnn tikekel.
Very good point, women need to wake up
ይህች ሴት ላይ መፍረድ ይከብዳል የእግዚአብሔር ሰው ነው ብላ ነው የተታለለችው ምስኪን ናት ከተማ የማታውቅ የክፍለሀገር ልጅ አይዞሽ እናቴ አንቺ ህይወትሽን አስተካክይ ከጌታ ጋር ተስማሚ። የሰውየው ስም መነገር አለበት ይሄ ማፍያ ዱርዬ ነው እግዚአብሔርን አያውቅም። ስሙም ፎቶውም መለጠፍ አለበት እዚህም መጥቶ አገልጋይ ነኝ ብሎ ቤተክርስቲያን ተጠግቶ ብዙዎች ያጠፋል እና እባካችሁ አሳውቁን መሉ ስሙን እባካችሁ ለሌሎችም ነፍስ መጠንቀቅ ነው እሱን መግለጥ።
ኧረ ምን እያደረገ እንደሆነ እየነገራት ዘማዊ ሰውዬ እንዴት የእግዚአብሔር ሰው ብላ እንዴት ተምናለች? እራሷም ችግር አለባት።
Minew yegezabher sew new bela new belayewa lay endemagete yetesmamachew ye lelawan ehete bere zero endiyametalate yetesemamachew no serten enbela atelm ende ende Christian
😂😂😂አታስቂኝ አቦ ሁሉን ነገር እያማከራት ተመሳጥራ ነበር አሁን ሲክዳት ነው ሌባ መሆኑ ትዝ ያላት ያው ስለጎደለባት እንጂ ባይጎድልባት እኮ ይሄ ታሪክ ከዛኛዋ ወገን ነበር የሚሰማው
እህቴ ያንቺም ትግስት በይዉ መጃጃል ከልኮ በላይ በዛ ለምን? የሚለውን ቃል አታቂዉም ሁሉን እሺ ብለሽ መቀበልሽ ይሄን ህይወት አጎናፀፈሽ ለልጆሽ እግዚአብሔር ይድረስለት
Yesewn heka temekakrew eyebelu 😂 wey yegeta sew😂😂😂
ቤት ትዳር አለኝ እየተባለ በሌላ ቤተስብ ላይ ጣልቃ እምገቡ ስዎች እጣ ፍንታችሁ ይህ ነው እግዚአብሔር ያልስጣችሁ ህይወት ወስጥ መግባት ወይ በስማይ ወይ በምድር ብድራትን ታገኛላችሁ
አይዞሽ
አለመስገድ ተባረክልኝ አስተዋይ ነህ የማዳማጥ ትግስትህ ስወድልህ
ለአሁኗ ሚስቱ ነው የማዝነው አንቺና እሱ በጣም ክፉ ናችሁ የሷ አምላክ ነው የፈረደብሽ ንስሀ ግቢ የሰውን ገንዘብ በግፍነጥቃችሁ ለራሳችሁ እንኳን መስማማት አቃታችሁ
Tikikil. She is very selfish. She has to work hard to earn money.
😢ትክክል እኔም በዚህ ተስማምታ ትሰድበኛለች ከስደት ስትመለስ የኩል እከፍላታለሁ ብሏት 😢.
That’s true
ድብልቅልቅ ያለ ታሪክ በህይወቴ ሰምቼ አላውቅም ለማመን የሚከበድ ነገር ነዉ በጣም ያሳፍራል
ፕቶውን ይለቀቂ የምን ፓስተር ነዉ አሄ
በጣም ግራ የገባው ታሪክ
የዘንድሮ ፓስተር ነብስ ይማር
በትክክል 😂😂😂
😂😂😂
😂😂🤔🤔🙄🙄
ሁሉንም በአንድ ላይ አነወቀጥ
ኪኪኪኪኪኪ
እንደታየኝ አንቺ ወጣት ነሽ ያልፋል ታግለሽ ሰርተሽ ልጅሽን ለብቻሽ ማሳደግ አለብሽ ነገሩን ስታብላይው የምትጎጂው አንቺ ነሽ ሲጀመርም የብዙዎች ባል እንጂ ያንቺ አልነበረም።ጠንክሪ ፈጣሪን ተማመኝ ወደራስሽ ተመለሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ ፓስተር ልቦና ይስጥህ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ የፃፈው አለ ድግል ማርያም ታግዝሽ እስቲ አሜን በሉ 🙏
ፖስተር ተብየው ቀርቦ ምላሽ መስጠት አለበት :: ( አለዚያ) ማንነቱን ፎቶውን በግልጽ ማጋለጥ አለባችሁ! ፕሮግራማቹ 👉መማርያ : 👉ማንቂያ 👉ማስጠንቀቂያ 👉 ለተበደሉት ድምጽ እንደመሆናቹ መጠን 👉ለበዳዮችም ማጋለጫ መሆን ስላለበት 🙏🙏🙏🙏🙏❤
ታርኩ እውነት አይመስለኝም በእውነት እስኪ የተኛው ታምራት ነው ልጁ መዝሙር ያወጣው ?? ስታስመስል ይመስለኛል በትክክል የፓስተሩ ፎቶ ይለጠፍ ማንነቱን እንወቅ ካልሆነ ውሸት ነው
@@yemsrachgetachew6468 አዎ እኔም ማመን አቃተኝ so. በግልጽ ማቅረብ አለባቸው ማንነቱን ባይ ነኝ
@@Josi-r3k በፍጹም የራሱ ቸርች ያለው አንድ መንጋ የሚመራ ሰው እንደዚህ አያደርግም
ሰውየውን በስልክ ሳይሆን ፎቶው ተለጥፎ የሚመራው ቸርች ስም ሌላው ደሞ ታላቅ ሚስቱ በሚድያ ትቅረብ ካልሆነ አላምንም ስም ለማበላሸት ተከፍሏት ይሆናል ባይ ነኝ ጌታን የምታውቅ አይደለችም ሴትዮ አስመሳይ ናት ከፍቱዋ ያስታውቃል
ጋዜጠኛው ዝም አትበል ትክክለኛ እውነቱን አውጣ ካልሆነ ልክ አይደለም በስልክ ብታስደውልም ሰው አስቀምጣ ይሆናል
Exactly
@helenteshale9870 መተባበር ሳይሆን ማንነቱ ይረጋገጥ ትክክለኛ ስሙ እስከ ፎቶው ይለጠፍ የት ቸርች እንደሚያገለግል የቸርቹ ስም ይታወቅ ለምን ይሸፋፈናል ታርኩ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ግልጽ የሆነ ነገር ይደረግ ባይ ነኝ ካልሆነ ውሸት ነው
ሴቶችየ እባካችሁ ቢያንስ በህጋዊ ተጋቡ የኛ ሀገር ህግ ባያሥደስትም
የኔ እህት አንቺም ንፁህ ልብ ስለሌሽ ነው በሌላ ሴት ገንዘብ ለመኖርና ሀብታም ለመሆን የተስማማሽው ይዋል ይደር እንጂ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣል goes around comes around
Don’t blame anyone blame yourself
True
ምን ማድረግ ነበረባት? በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ግን በላይዋ ላይ የተደረበችው ሃብታም ከእናቱ ሆድ እንዳላወጣችው ታውቃለች ወሬውም ቢሆን ይደርሳታል
በትክክል
እሷማ በድሜ የበሰለ ነው አይጎዳኝም ፈጣሪን ይፈራል ብላ ነበረ ደንዝዛ ቁጭ አለች 😢
I agree her hands are just as dirty as his. One thing I noticed is that she told the truth she could have made herself look better by changing the story. I thing she can repent and live a godly life.
ፓስተር ታምሩ ይባላል የዘማሪ ይትባረክ ታምሩ ወላጅ አባት ነው
አይዞሽ እህቴ በሰዉ ሀገር ፈተናዉ ይብዛ ይሄ ሴሰኛ ልክስክስ የማይረባ
አሚን
አንቺም ለገንዘብ ብለሽ ነው ያች ገንዘቧ የተበላው ሴትና የ5ልጆቹ እናት ያሳዝናሉ አንቺ የእሱ ቢጤ ነሽ።
ትክክክል
Thank you!! this was the comment i was looking for
የዘመድ ኮመንት😁
Lik new
የፓስተሩ ስም ይፋ ቢሆን ጥሩ ነበር ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
ታምራት ስትል ሰምቻታለው
Tamrat stl semchatalehugn
ታምራት😊
ታምራት ብላለች
ፓስተር ታምራት ሃይሌ
አቤት ይሄ ጉድ በእኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለኬ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ አቤት የዘመኑ አገልጋይ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
ይሄ ሰውዮው መታወቂ አለበት ይሄ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሳይሆን የሰይጣን አገልጋይ ነው😒 ዘንድሮ እግዚአብሔር በአደባባይ ልጋልጣቸው ፈልጎ ነው ሃሰተኞቹን😭
ወንዶችዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ በጣም ታማችኋል እንዴዚህ አይነት ግፍ እየሰራችሁ ምን አይነት ሰላም አግኝታችሁ ትኖሩ ይሆን ፈጣሪሆይ😢😢
ሰላም ስለሌላቸው እኮነው ሰላም የሚነሱሽ ፤ misery loves company 🤮🤮
😂😂😂😂😂😂
@@እህተገብረኤል ???
😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ነው
እኔ የጋዜጠኛዉ አድናቂ ለሱ ስል ነዉ ማየዉ❤❤❤
Betikikil
Kkkkk
😂😂😂😂😂
ፓስተር ተብዬው በዚች ሴት እንባ የምታገአው ደስታና ሠላም ምን ዓይነት ይሆን ? ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ !!!!
ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚኣብሔር ይክስሻል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፀሎት አርጌ ብቻ አርጊ የእጁ የገኖል 😢❤
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
አይዞሽ እህታች የሴት ልጅ ሂወት ለምታበላሹ ወዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ ዱንያ መኪና ቤት ሀብት ዝና ጠፊ ናት
እሷም እኮ ልታበላሺ ነበር ያችን ተቸ አገባሻለው ሲላት ነው እሺ ማለቷ ጥፋቷ
ሰውየውን መግለጥ ያችኛዋንም ማትረፍ ነው እባካችሁ ሙሉ ስሙን ግለጡት
Paster chare new😂
Pastor tamiru yibalal zemari lij alew yitibarek toso nemaliba yemil mezmur yalew
ይቅርታ አርጊልኝ እና እህቴ አንቺም ትዳሩን እንደ ትዳር አክብረሽ ሳይሆን ፡፡እንደ የገቢ ምንጭ ብቻ ነው ያየሽው፡የእርሱ ጥፋት እንዳለ ፡ሆኖ ።
yes
እናንተ ጨካኞች ናቹህ ጭራሽ ጥፋተኛ ናት አይይይይ
ባለጌን ባለጌ ካላሉት አብሮ ይፈተፍታል አሉ የምን መደባበቅ ነው ማንነቱን ማሳወቅ ነው አንቺ ደሞ በጣም ክፋ ነሽ እሷን ሲጎዳ ተጠቃሚ አየሆንሽ መኖር ነበር የፈለግሽው የእጅሽን አገኘሽ
Endet yefatawun rasu amino sewu yigebabetal inkuan besewu genzeb lemanor ishi tiyalesh min ayinet sewu nesh?
ሲጀመር ፈጣሪ የከዳ ለሰው ምንም ክብር አይኖረውም 😢😢😢😢
እውነት ነው😢
❤❤❤
Ere ewnet belhal
በእኔ እምነት የህ ሰው ፓስተር ሰይሆ የሰው ስጋ የለበሰ ሳጥናኤል ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ።
ሴቶች እባካችሁ ከዚህ ትምህርት አግኙ ይቺ ልጅ በጣም ተጎድታለች ባመነች የሄ ሁሉ ደረሰባት እግዚአብሔር ይፈርድላታል ሰዎች ግን አትፍረዱ ጋዜጠኛው ግን በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ሁልግዜ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ትምህርት ሰጪ ነው
ግን ይወዳት ነበር መሠለኝ እንደምንም ይደውላል ።ይመጣል። ይገርማል። እንዴት ነው ሁለት ሠው በአንዴ መውደድ የሚቻለው።
የአንድ ፓስተር ሳይሆን የሁሉም ችግር ነው ሁሉም ቅምጥ ሀብታም ቆንጆ ወጣት etc አላቸው ፓስተር እና አዝማሪ የሚባሉት ህዝቡ እንደ ሕዝብ ነው እራሱ መጠበቅ ያለበት 🙏
ከተሳሳትኩ አርሙኝ ! ሲጀመር ጀምሮ በሌላ ሴት ላይ ግፍ ሲፈፅም ነገ በኔ ይደርሳል ሳትል የወንጀሉ ተባባሪ ነች። እንዴት ያችኛዋ ሴት አላሳዘነቻትም። የምታወራው ራሱ በፀፀት ሳይሆን ዛሬ የጎደለባትን ነው። ለሰውዬው ግን ለሰራው ሁሉ ግፍ እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፍለዋል !!
አወ
ጥፋት ጠፍቶል አንዴ።አይዞሽ ጠንካራ ሆኝ።ያልፋል።እንዚህ በእግዚሀብሔር ቤት ሆነው የሚያጭበረብሩ እግዚሀብሔር ይፍረድባቹ።
የ ሰውየውን ሰው ስሙንና ፎቶውን ልቀቁልን ማወቅ እንፈልጋለን
ትክክል ይለቀቅ እንወቀው ይሄ በርሬ ጃርት ነው መጥኔ ለሄደባትም አይ እኛ ሴቶች ነቁ ፓሰተር እንጠብሳለን እያላቹ ጭፍራ ቤት እየሄዳቹ አትሸወድ ናይት ክለብ ነው ቸርቹ ምድር ልባ ዝሙተኛ ይሁዴች
በእውነት ልቤን አመመኝ የህፃናት አምላክ ይህን ጉዳይ ተመልከት ኡኡ ኡኡኡኡኡ
ፓስተር ቸሬ እንዲሁም ፓስተር ቢኒ ባሉበት ፓስተር ሁሉንም አጠቃለን መፍረድ ይከብዳል ግን ቡዙዋቹ በሚባሉ የስውን ሂወት እንዳበላሹ እያየን ነው እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢😢
አቤት የምህረትህ ብዛት ጌታ😢😢 ግን እህቴ አንቺም ተጠያቂ ነሸ ምክንያቱም አንቺም ተጠቃሚ ለመሆን ነው የገባሸው ሰለዚ እሷ ምን አጢያት የለባትም አንቺ ግን ሁሎን እያወቅሸ ነው ተጠያቂነት አትድኝም ግን ጌታ ምህረት ያርግልሸ
አላምሰገድዬ good point ነው ያነሳህው ከ ካናዳዋ ሴት ጋር ገንዘብ ሲዘርፍ አብራ ዘርፋለች አሁን ሲጎልባት ነው የምትነፈርቀው በጣም ቆንጆ ጥያቄ ነው ያነሳህው ይህኛው ግን ?
መፍረድ ፡ በጣም ፡ ቀላል ፡ ነዉ።
እኔ የሚገርመኝ ከሌላ ሴትቀፍሎ ሊያኖራት ተባብራ አውቃ በሴትዮዋ ልትጫወቱባት ነበር ፈጣሪ ለሴትዮዋ መልስ ሰጣት ምንም አታሳዝኚም እራስወዳድ ነሽ ከሌላሴት ተቀብለሽ መኖር ስታስቢ ፈጣሪን አለመፍራትሽ የጅሽን ነው ያገኘሽው አለም ሰገድይቅርታ
እዉነት ነዉ😊
እውነት ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳን
በመጀመሪያ ከሌላ ሴት ብር ተቀብሎ አብርሽ ስትበይነው ነገሩየሞተው
Tey atfereji
አኔ ምለው ይሄ ፓስተር ፎቶው ካልተለጠፈ ለሌላ ሰው ጠንቅ ስለሚሆን የካናዳዋ ሚስትም ስታዝን ማየት ስለማንፈልግ ሌላ ሴት ሳያሳስት ፍቶ መለጠፍ አለበት አለበለዚያ ሰልፍ መውጣት አለብን
የመጨረሻ አረመኔ ነው። የእጁን ከእግዚአብሔር ያገኛል። እ /ር አይዘበትበትም ....
የካናዳዋ ሚስት "ባል አገኘሁ ብላ ትደክማለች. ይህ ሌባ ነው. ሴቶች ጠንካራ መሆን እና መጠየቅ ማሰብ አለባችሁ. ዝም ላችሁ ድንዝዝ አትሁኑ.❤
ማነነቱ ይነገር ለ ህዝብ
የንግድ እና የጥንቆላ እምነት አቤት ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ስጣቸው 😢
በአንድ ሰው ምክንያት እምነት አይሰደብም ሁሉም ቤት ችግር አለ ፍርድን ለእግዚአብሔር መተው ነው የሚሻለው
በየሁሉም ሀይማኖት የየራሱ ጉድ አለ ። ለመፍረድ አትቸኩይ 😏
በጣም ንግድ ነው
ሌቦች
@@gowithyidu748ማን፣እነደ፣ጴንጤ
😢😢 😢 ወዮልን በበጉ ፊት ቆመን ስራችን ሲመዘን
በግና ፍየል ይለያል እረኛችን ኢየሱስ
በበጉ😮 ማነው በጉ??
አሁን ይህ ሰው እውነት ይቀናዋል የሰው እባስ ፍርድን እግዚአብሔር ይፍረድ እዴት ነዉ በዚህን ያክል የሰው ልጅ ጭካኔ ።
አሁን የምታለቅሺው ስለምንድን ነው አልጋ ቲቪ እቃ ድሮም የተጋባሽው እቃ ለእቃ ነው ስትስማሚ ያኔ እኮ ሴት ልጅ ነሽ ማሰብ ነበረብሽ እሱዋን ትቶ በእሱዋ ብር ልትኖሩ ነበር እኮ ብቻ ልብ ይስጠን ማስተዋል ይስጠን
እራሷ ነች ችግር ፈጣሪ ካናዳ ላለችው ሴት እራሷ ሴት ሆና አላሰበችላትም እግዚአብሔር ለሁላችንም ሴቶች ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን
Enem yhen new mlew karma new beset ylefelen silat embi neber malet yeneberebat
ምን ማድረግ ነበረባት ? ደዉላ ተይዉትበላት አንዴ ከተረገዘ በኃላ አቤት ወዴት ነው እንጂ እናንተዬ
100% ትክክል እንደ ሴት የደረሰባት በደል ብታሳዝነኝም 99.9 % ጥፋት የራስዋ ነው ያውም እየነገረ ነው አጋድሞ ያረዳት
Ene betam new yanadedechnge
የሰው ትዳር ለማፍረስ ስታገል ያልከበዳት ስለራሷ ታስባለች
ውይ ትዳርና ክርስትና እንደዚህ ይቅለል ሁለቱም እግዚአብሔር ትልቅ አላማ ያልበት እኮ ነው😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
ሲጀመር የጴንጤ ቅሌትና ዉርደት ገና ተውርቶ አያልቅም ወንጌልና ወንጀል የተምታታባቸው ምድር ሌባ አገሪታን የሌባና የሰይጣን መጫወቻ አደርጉዋት ዘርማንዘራችውን ይጨርሰው ጴንጤ ይውደም የምትሉ ላይክ አድርጉ ይሁዶች
HUletunim video semahu gira tagabalech,
Weyis minidinew tamalech?
I feel for the innocent children that are born in this kind of situation. Two sides of the story would be good to be heard.
በሄደበት ደም እንባ ያልቅስ አይዞሽ እህቴ መቼም ስው አይሆን ያውም የእግዚአብሔር ቃሉን አቃለሁ በሚል ስው መበደል ያማል ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 እኔን እህቴ 😢😢
እህታችን አይዞሽ ይህ ፓስተር ሳይሆን የቀን ጅብ ነው የገጠመሽ እንዲህ አይነት ፓስተር የለም።
መጀመርያም የኋላ ታሪኩን ሳታጠኚ ነው የገባሽበት።ለወደፊቱም ህይወትሽ በተቻለሽ መጠን ስለሰው ማንነት ለማወቅ ሞክሪ።
ሶስት ልጆች እንዳሉት እና ከካናዳ አዲስ ሚስት ሊያገባ እንደሆነ እየነገራት እንደነበረ ስለተናገረች የኋላ ታሪኩን ታውቃለች ።
የሠው ፈላጊ የራሱን ያጣል ጌታ ይርዳሽ
Yes
ያርብ እደዚህ አይነት ወዶች ጎርፍ ይውስዳችሁ
ሃይለኛ ድራማ ነው የምትሰሩት እነዚህን የሚከተል ያበደ ብቻ እግዚአብሔር ያብራላችሁ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
ስሙን መደበቅ አልነበረብሽም 😭😭😭ያዋረደው ፍራሽላይ አልጋላይ እንክዋን እንዳትተኛ ቲቪ እንዳታይ ያደረገ ሰይጣን እዮሀ ዎች ተሳስታችዋል 😭😭😭 ስሙን ባለመግለጻችው 😭😭😭
Exactly
Pastor tamru asefa
ሰነፍ ሴት አልወድም::ልጅሽ ት/ቤት ከሄደ ስራ ሳትመርጪ መስራት አለብሽ::ካንቺ የደከሙ እናቶች አስፖልት ጠርገው ልጅ ያሳድጋሉ::
ሰነፍ መሆኗማ ሌላ ሴት ላይ ድራማ እየሰራች ህይወቷን አጨማለቀች
እህቴ ሲጅመር ከጅምሩ በሰው ህይወት ፈርዶ እረሰንለማበልዘግ የወሰናችሁት ውሳኔ ላይ አንቺም ተስማምተሽ ሰለነበር በእገዚአብሔር ዘንድ ፀያፍ ሐጢያት ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቂ ከዚያም ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጭው።
በጣም የሚገርመው ልጅቷ አንዱን አውርታ እሱኑ የሚያፈርስ ነው የምታወራው ።እና ግራ አጋባችኝ
እኔ የምለው ከጋብቻ ውጭ ለምን ወለድሽ ? አሁንም ሌላ ጥፋት ውስጥ እንዳትገቢ የእግዚአብሔር ቃል ስለ ህይወት መርሆ የሚያስተምረውን እወቂ ።ፀልይ ጌታ መልስ አለው ።አይዞሽ
ሰውዬው እራሱንና እራሱን ብቻ የሚያስብ የሚወድ ነው አርፈሽ ንስሀ ገብተሽ ቤተሰብሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ልጅሽን አሳድጊ እህታዊ ምክሬ ነው።
❤❤❤❤
ጀዝባ አርፈሽ ትያለሽ እንዴ የፓስተሩ ሌላኛው ሚስት ነሽ መሰለኝ
nejat new metel seman emenetan keyeralech meselegn
@@miktube853 እና ሳታርፊ ልበል🙄
@@besratkassaun1471
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
እንደዚህ አይነት ወንዶች የክረምት ጉርፉ ይዉሰዳችሁ
Alemseged, you are the Ethiopian Dr. Phil. Good job!
❤❤❤❤
Thank you 🙏 he is ❤❤❤❤❤❤
Ewinet new yegna DR Phill
True
የዋህነትሽን አይቶ ነው የተጫወተብሽ እና የየዋህ አምላክ ይፋረድልሽ 🙏🏽🙏🏽
እህቴ አንቺም በደል ነው የፈፀምሽው ስለዚህ ምንድነው የምታወሪው እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ቃልስ ገብቶሻል ወይ የእውነትስ የእግዚአብሔር ቃልስ ይደግፍሻል ወይ ሰውዬውስ በሚስት ላይ ሚስትስ የትኛው የእግዚአብሔር ቃል የሚፈቅደለት?ይህ ሰውዬ በአደባባይ መውጣት አለበት እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል ሶስተኛ ዙር ጋብቻስ የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው የሚነግራን?በእውነት አስተያየት እንኳን ለመስጠት ግራ የሚገባ ነገር ነው😮😮
አንቺን በብዙ ፈትኖሻል ለገንዘብ ብለሽ ልሂድ ሲልሽ ሂድ ብለሽዋል ምን ጠብቀሽ ነበረ ታዲያ የትኛዋም ሴት በክብሯ በትዳሯ መደራደር የለባትም
Seriously 😒 ewketeh betam yaskenal 😅
ወይ ጉድ! ይሄሰዉ ግን ማነው ? ለባለጌ ሰው ለምንድን ነዉ ስሙ የተደበቀለት! አንቺ ግን የምትገርሚ ሴት ነሽ ቢሆን እኮ በሴትየዋ ጉድ ልታደርጒት ነበር😢
ይቅርታ ግን አንቺም የወንጀሉ ተባባሪ ነሽ
በትክክል እንዴት ነው የልጆቼ አባት ከሌላ ሴት ጋር ሲያወራ ገንዘብ ሲያመጣ ዝም የማለት ሞራል የሚኖረኝ ሁሉም የራስዋ ጥፋት ነው
Agree 100% true!
አዋ😅
ከሰውየው የበለጠ
አንቺ ትገርሚያለሽ በሌላ ሰው ህይወት ሲያስብ መፍቀድ ሽ ጋዜጠኛው ግን በጣም እንወድሃለን
በእውነት እዮሃ ይህንን ሰውዬ ማጋለጥ ግድ ነው ካልሆነ ግን ምን እንደምቀጥል አላውቅም
የጥቁር ቆንጆ ነሽ😘😍🥰
በጣም ይገርማል እህቴ የዋነታችን ያስገኘናል ያው አቺም ብዙነገሩን እያወቅሽ ይሄን ሁሉ መንገድ ባልሄድሽ እሺ እሺ እያልን እኛ ነን የምንጎዳው ወንድማ………… ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ 😢😢💔💔💔
ምሎላታል አንደገና ያችኛዋን አንደማያጋባ ነግሮታል
እህትሽ አስቀድማ ነግራው እኮ ነው ለፓስተሩ 😂😂😂😂😂😂
እንደዚህ አይደለ የሚያረጉት መጀመሪያ ያለዉን ኢነፎርሜሸን ይናገራሉ ሌባ በአግዚአብሄር ሥም እያጭበረበሩ የሰው ህይወት ያበላሻል
ክክክ እና
ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ስንት ደነዝ አለ መስማት ይዘገንናል ኡነት ፓስተር ከገዛ ልጁና ሚስቱ
እግዛብሄር ደም እባ ይስለቅስህ ፈረሀ እግዚአብሔር የሌለህ
ግንኮ እሷም ጥፋት አለባት የሴት ገንዘብ የምትበሉ ሚስቶችስ ?
ትክክል እኔም እንዳንቺ ነው አሳቤ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው
አምጥቶ ሲሰጣት ምን ማድረግ አለባት ? ፓስተር ነኝ እያለ ነው ቤት ማስተዳደር አለባት የሚመጣው ገንዘብ ከወዳጅ ይሁን ከጠላት ወይ ደግሞ አንቺን ፈትቼ ከማገባት ሴት ነው አይላትም መፍረድ እኮ ቀላል ነው።
@@tameratgutema9834 የኔ እህት መፍረዴ አይደለም ነህ በኔ ማለት አለብን የመጀመሪያ ሚስት እንዳለው ታቃለች ቢሳካላት እኮ ሁሌም ብር እየተቀበለች ልትኖር ነው እኔስ ብሆን ማለት ጥሩ ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ካላስተዋልን ለልጆች ዋጋ ያስከፍላል
P
@@tameratgutema9834 በግልፅ እየነገራት አይደል ብሯን ብቻ እደሚፈልግ በመጨረሻ እሷኑ ቢጎዳት ግን እየፈረድሁ አይደለም የተሰማኝን እውነቱን መናገር ስላለብኝ ነው
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው እሱ ይፈርድልሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይ ወንዶች የሴት እንምባ የት ያደርሳችሁ ለሁሉም ትዳር ይደርሳል ሴት ልጅ ገንዘብ ሊኖራት ግድ ነው ሴቶችዬ በፍቅር ከመውደቅ በፊት ገንዘብ ያዙ
Yeyazechiwin genzeb aragefat Eko ayadiris malet new.
😂😂😂እሺ አፈር ይብላ የኔን ገንዘብ ሊበላ ነዉ ዱቺ ይብላ
@@SalamSalam-mt3dsጎበዝ እንዳትሰጪ😊
@@nejatali7088በጣም ሁሌም ሴት ናት የምትጎዳው
ፈጣሪ ከአንቺና ከልጅሽ ጋር ይሁን እሱ ግን ምንም አይነት አገልግሎት ባይሰጥ ቢታገድ ሌሎችም ከዚህ የማይተናነስ የሰው ሂወት የሚያጎሳቁሉ ለማንም አይመቹም እግዚአብሔር ይርዳ
,ጉልበት አለሽ ሁሌ ጥገኛ ከመሆን ከመለመን 1ልጅ ማሳደግ ብዙም ከባድ አይደለም ነቃ በይና ተፍ ተፍ ብለሽ ስሪ ለምሳሌ አባትየዉ ቢሞትስ ምን ልትሆኚ ነዉ በይ ስራ ስሪ ጤነኛ ነሽ እህቴ