ላለማልቀስ ሞከርን ግን አቃተን || የኔስ ባይነገር ይሻላል! የ19አመቷ ታዳጊ የሚረብሽ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 247

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  11 месяцев назад +21

    ልጅነቴ ባይነገር ይሻላል! የ19 አመቷ ታዳጊ አሳዛኝ ታሪክ።
    ገና 5አመት እንኳን ሳይሞላኝ በቅርብ ቤተሰቦቼ ከአምሮዬ ሊወጡ ያልቻሉ ጥቃት ደርሶብኛል። ይባስ ብሎ እናቴ የዘመድ ባል ነዉ ያገባሽዉ ተብላ እስከመገለል ደርሳ ነበረ። ድህነታችን ይሆን ይሄን ያደረገብን?

    • @abe60608
      @abe60608 11 месяцев назад +4

      ወይ አካዉንቷን ወይ ስልኳን ብሰጡኝ ያቅሜን ላግዛት እባካችሁ

    • @ekramhassan8468
      @ekramhassan8468 11 месяцев назад +2

      ከቻላችሁጠአካወቷን ስጡኝ የኔ አለት የራሴ ታሪክ በሷላይ ሰማሁ

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 11 месяцев назад +1

      እኔ የምኖረው በውጭ ነው አስፈላጊውን ሁሉ እልካለሁ ከተቻለ ባንክ አካውንቷን ላኩልኝ

    • @zinabmohammed9735
      @zinabmohammed9735 11 месяцев назад

      የምትገኝበት ቁጥረ የላትም ያቅማችንን ብናደረግ

    • @shoatsehaybezabhe7056
      @shoatsehaybezabhe7056 11 месяцев назад +1

      Jy

  • @fetiyanuri-l7f
    @fetiyanuri-l7f 11 месяцев назад +14

    ወላሒ እናትና አባቱን የካደመን አላህ በፍፁም አይተወውማ ማርዬ አላህን በብቸኘነት ከመገዛት ቡሗላ አባትና እናትን መታዘዝ መካደም ነው የአላህ ትእዛዝ አላህ ጀዛሽን ያስብልሽ ማሬ አይዞሽ ❤❤❤

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 11 месяцев назад +18

    በፈጣሪ ምን አይነት ልጅ ናት ይሄን ታሪክ ሰምቶ አለማልቀስ ይከብዳል ዶክተር ማሜ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ ኑርልን🙏❤

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 11 месяцев назад +16

    አንቺ የምትገርሚ ልጅነሸ ደሞ የቀጠረችሸ ሴት እንዴት አይነት መልካም ሴት ናት እግዚብሔር የልጆቿን ፍሬ ያብላት ያላሰበችውን ያድርግላት ኑሮዋ የተባረከይሁን

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 11 месяцев назад +12

    በ እንባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት አላህ ያሳድግሸ የኔ ቆንጆ እናትሸን አላህ ጤናዋን ይመልስላት እድሜዋን ያርዝምልሸ 😢😢😢😢

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 месяцев назад +12

    ዶክተር፣መሀመድ፣እውነትም፣ዶክተርየ፣ልጅ፣ይውጣልህ፣ለጀነት፣ስንቅ፣ይሁንልህ፣ያረብ፣በአዲናም፣በአኬራም፣አላህ፣ከፍያለ፣ደረጃ፣ይስጥህ፣በህወቴ፣እኔዴዛሬ፣አልቅሼ፣አላቅም፣በደስታ፣ቀየርከው፣ያረቢ፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥህ

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 11 месяцев назад +3

    እረ አሰሪዋ በጣም መልካምሰው ናት የማይሰጡ ሰራተኛን የሚያሰለቅሱ አሉ የኔናት ተባረኪ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 11 месяцев назад +4

    የእውነት እጅግ ጠንካራ ልጅ ናት የኔ ጀግና ባንቺ እድሜ ልጅ አለቺኝ የምር ልጄ ናት ፊቴ የተደቀነችው የኔስ ልጅ ብትሆን ብዬ ከምር አስብኩኝ እባካቹ እኔ የምትሰራበትን ቤት ያለባትን እዳ 6000ሺ እኔ ልክፋል የምር ብፕጣም አንጀቴን በላችው ያለውት ከሀገር ውጪ ነው እባክክን አለም ሰገድ እዳውን እከፍልላታለው ቢያንስ እሱን።ላግዛት❤❤❤❤ እናትሽን እግዛብሄር ይማርልሽ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 11 месяцев назад +4

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ ግን አሰሪዋ እንዴት እግዚአብሔር የባረካት ናት እንድህ በየግዜው ብድር የምትሰጥ እግዚአብሔር ባለሽ ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ, ለዶክተር ደሞ ምንም ቃል የለኝም የተባረክ የተቸገረውን ሁሉ ግንባር ቀድሞ የሚረዳ የታመመ በነፃ የሚያክም ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ እግዚአብሔር ብርርርርርክ ያድርግህ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ::

  • @emebetgebru2493
    @emebetgebru2493 11 месяцев назад +20

    መርዳት እፈልግ ነበር በምን ልላክላት

  • @hussienyimam2590
    @hussienyimam2590 11 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ይሰጣት ኦፈፈፈ አሰሪዋን አዲሰ አበባ ውሰጥ እንዴዚህ አይነት አሰሪ አለ

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 11 месяцев назад +4

    ዶክተር መሐመድ አግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥሕ በወጣ ይተካልህ .የነካሕዉ ሀሉ ይባረክ,
    አሰሪዋንም አግዚሐብሄር ይባርክሽ.

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 11 месяцев назад +8

    ወይኔ በጣም ነው የምታሳዝነው ደግሞ አናጋገሯ በጣም ነው ደስ የምለው አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም ያልፋል

    • @TarkuaDj
      @TarkuaDj 10 месяцев назад

      ❤. ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ናት እናትሽን እግዚያብሔር ይማርልሽ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 11 месяцев назад +1

    አቤት ፈተና የኔ እናት ገና በዚህ በጨቅላ እድሜሽ ይሄ ሁሉ ፈተና አይገባሽም እመብርሃን አትለይሽ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 11 месяцев назад +2

    እኔ በጣም አዝኛለሁ በደረሰባት ነገር ግን ደግሞ ጀግና ልጅ ናት ጨዋ ሌሎች በሷእድሜ ያሉ ብዙ አቋራጭ መንገድ ተጠቀምን ብለው ህይወታቸውን ያጨልማሉ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 11 месяцев назад +3

    ስታሳዝን ግን ደግሞ በጣም ጠንካራ በህጻንነት እድሜ ይገርማል።

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 11 месяцев назад +6

    አይዞሽ ፈጣሪ ይማራችው እናትሽ አሰሪሽ ግን በጣም መልካም ሰው ናት

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 11 месяцев назад +2

    ዶክተር ታድለህ ይሄ መታደል ነው እግዚብሔር በሰማይ በምድር ይቀበልህ የምለው ጠፋብኝ ብድሩ ለልጆችህ ይድረሰ ልጆችህ አይቸገሩ

  • @yohanneszeratsion1128
    @yohanneszeratsion1128 11 месяцев назад +3

    ፕሮግራማችሁ በጣም ነው የምወደው የማድንቀው የሄ ርህራሄ ና ሰብኣውነት የተሞላበት ሥራችሁ ልቤን በጣም ይነካል ያስረለሳል ምነው እንደናንተ መሆን እመኛለሁ:: የሚረዳ ሰው የሌላቸው ጎን ሁነህ ይህ ስራ መሰራት ከዕግዝኣብሄር መገናኝት ማለት ነው :: እግዚኣብሄር ሓይልና ጠኝነት ይስጣችሑ ::

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 11 месяцев назад +3

    ዴክተር እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ የሰው ልጅ ጤና ነው ጤና ይስጥህ ቤትህ በድንግል ማርያም ይባረክ አብርሀሙ ስላሴ ይባርክልህ ቃላት አጠረኝ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድረስላት ይችን ምስኪን ልጅ 💔💔💔😭 መስማት አመመኝ ይህ የብዙ ልጆች ታሪክ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አልክስ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kadrakwt7613
    @kadrakwt7613 11 месяцев назад +7

    ጀዛክላ ከይር ዶክተር አላህ ሠደቃህን መቅቡል ያርግልህ አላህ ይቀበልህ ከክፉነገረአላህ ፈላ ያውጣህ አሜን

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ 11 месяцев назад +1

    በዚች ልጅ ታሪክ ያላለቀሰ የእውነት ጤንነቱን ይጠርጥር ።

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 11 месяцев назад +2

    ውይ አለምዬ እኔ መጀመሪያ አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም ግን በሀገራችን ይሄ ሁሉ እየሆነብን ያለው ይሄ ሁሉ ተጨማምሮ ነው ይህች ህፃን ልጅ በምን እዳዋ ነው ይሄንን ሁሉ መከራ የተሸከመችው በሷ ውስጥ እግዚአብሔር እኛን ሊያስተምረን ነው የኔ ቅመም ይሄ ሁሉ አልፎ ታሪክ ይሆናል አይዞሽ ግን እባክሽ እንደዚህ አታልቅሺ አይንሽን ጠብቂው ማድያቱይጠፋል ብርሀንሽን እንዳታጪ የኔ ቆንጆ አንቺ ደህና ሆነሽ ስትሠሪ ነው እናትሽንም የምታግዥው በርቺ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 11 месяцев назад +9

    ዶክተር መሃመድ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ❤

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 11 месяцев назад +1

    ወይኔ ምንአይነት ባህል ነወ?የኔ አሳዛኝ እንባዬን ማገት አልቻልኩም አይዞሽ የአንቺ የወደፊት ህይወት በጣም የተሳካ ያማረ እንደሆነ እንደሆነ እንዲሁ ይታየኛል እመብርሀን ከአንቺጋር ትሁን

  • @MeseretGirma-qp2pg
    @MeseretGirma-qp2pg 11 месяцев назад +5

    ጠንካራ ፣ብርቱ ፣የልጅ አዋቂ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ።

  • @muluneshalemayehu5775
    @muluneshalemayehu5775 11 месяцев назад +7

    አሰርዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆች ካሉሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ አንች ለነፍስሽ መልካም ስራ ሰርተሻል ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 11 месяцев назад +5

    የኔ ውድ እህት እቤት. የሰው ልጂ ፈተናው እናቴ እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @makisami
    @makisami 11 месяцев назад +4

    አሌክስዬ አሁንም አለ እኔም ስማር እደዚህነበር የተባልኩት ፈተናለኝ ሰል እኔ ወላጂ እሄድልሻለሁ እባል ነበር ለዛውም አድስ አበባ እየኖሩ ኢኒፎርም አጥቸ ከጓድኛቸ እየተቀበልኩ ነበር የምለብሰው መግዣ ሰላጣሁ ሳይሆን ሰለማልፈልግ ነው አለችኝ ብቻ ክብሩ ይስፋ በራሴ ጥረት ጥሩ ላይ ደረሻለሁ ለዛውም ጥሩ ቤተሰብ እያለኝ ያን ሁሉስቃይ ስሰበው ይገርመኛል

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 11 месяцев назад +2

    ዶ/ር በወጣው ይተካ ከሁሉም ገንዘብ የማይገዛው ጤና ሰላም ይስጥህ። አሰሪሽ እግዚአብሔር የበርካታ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 11 месяцев назад +6

    በእዉነት እንደዚህ ግፍ የምትሰሩ ሰወች የሰራችዋት ግፍ እያንዳንዱን ለልጆቻችሁ ነዉ የምታስቀምጡ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 11 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር!
    ይሄ መጥፎ ባህል ስንቱን አሳስሮ እንዳንቀየር እንዳንሰለጥን አርጎናል በተለይ ላስታ ያላችሁ አስቡበት ተመልከቱ ያላችሁበትን!!

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 11 месяцев назад +3

    ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ነገር ያልፋል ለዚህ ሁሉ የዳረገችሽ እናትሽ ናት ቢሆንም እናት እናት ናት እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ ማሬ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 11 месяцев назад +7

    ዶክተሩን አመስግኑልን በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጠው

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 11 месяцев назад +4

    የኔማር ከድሜሽ በላይ ብትሰቃይም አንቺ ምርጥ ነሽ ሁሉንም አልፈሽ የምትፈልጊው ቦታ ትደርሻለ አይዞሽ አሰሪሽም ምርጥናት እግዜር ይስጣት ሀምላክ ይርዳሽ ❤❤❤❤❤

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 11 месяцев назад +2

    በጣም ድንቅ አይምሮ ታላት ልጅ ነች።

  • @Selam..........1234
    @Selam..........1234 11 месяцев назад +6

    ኡፍፍፍ የኔ እምባ ይፍሰስ ጠንካራ ልጅ በእውነት 😢😢

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 месяцев назад +12

    የሴትን ህይወት የምታመሰቃቅሉ እርኩሳን ሆይ ተው ተመከሩ አለበለዚያ አላህ ለፊራኡን ያሳየውን ብርታቱን ያሳያችሁ ኡፉ ገና በጂምሩ ከበደኝ ታሪኩ አይዞሽ አታልቅሽ ኡፉ ጎበዝ ነሽ የምር!

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 3 месяца назад

    አንች ጀግና ነሽ የናትሽን ውለታ መልሰሻል እናትሽም የዋህ እንስፍስፍ ናት ብዙ ዋጋ ከፍላለች እንዳትከፊ በርች አይዞሽ!!!

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 месяцев назад +6

    የኔ፣ማር፣አይዞሽ፣ታሪክ፣ይቀየራል፣እንባሽ፣ይታበሳልል😢😢😢😢😢፣በጣም፣አዝኛለሁ፣እኔም፣የወሎ፣ልጅነኝ፣ባህል፣አስቸጋሪነው፣እናትሽ፣አላህ፣ያሽርሽ፣አስለቀሽኝ፣ውይይይይ፣

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶር መሃመድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀሪውን ይባርክልህ ሁሌም ትረዳለህና።

  • @ሲምካርድ
    @ሲምካርድ 11 месяцев назад +5

    ዶክተርዬ አላህየ ይስጥህ
    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 11 месяцев назад +1

    ይህ ታሪክ በጣም ያማል ውዷ እህቴ ተስፋሽ እንዳትቆርጥ ጠንካራ ሁኚ ❤❤❤

  • @kidisttesfaye4854
    @kidisttesfaye4854 11 месяцев назад

    ኢትዮዽያን ለዚህ ሁሉ ቀውስ ያበቃት በየቤቱ በሰው ልጅ ላይ የሚፈፀመው ግፍና በደል ነው እግዚያብሔር ይህን ሁሉ ያያል ደግሞ ይፈርዳል
    እንደዚህ አይነት በልጆች ላይ የሚደርስ ቀጥተኛ ጥቃት የጉልበትብዝበዛ የአእምሮ ጥቃት የአካል ጥቃት የፆታ ጥቃት በየቤቱ በየጎዳው የሚፈፀመውን ግፍ እግዚያብሔር ያያል ደግሞም ይፈርዳል

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 9 месяцев назад +1

    አሰሪዋ በጣም ጥሩ ሰው ናት ጌታ ይባርካት አምና መስጠቷራሱ በወጣ ይተካላት 😘❤

  • @fevenaldiga8951
    @fevenaldiga8951 5 месяцев назад

    አንቺ ጥሩ ሰው ! መልካሙ እጆችሽ ክፋትን አይሰራም አንቺ የልጆች ሁሉ ምሳሌ ።አንቺ ሰው ን አትገይም
    አንቺ እንዴ አዳኝ ለራስሽ ሳትሆኝ መስዋዕት የሆንሽ
    ቀሪ ዘመንሽ የእልፍ ይሁን የደስታ ዘመን ይፍሰስልሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ

  • @birkewoldeyes
    @birkewoldeyes 11 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሄር ከተገፉ. ጋር ነዉ የኔ ናት በዚህ እድሜዋ ስንቱን አየች

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад +1

    ዶክተር መሐመድ አላህ ረጅም እድሜ ጤን ይወፍቀው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 месяцев назад

    ፍፍፍፍ አንጅቴ ተስፈስፌ በእውነት የምትውጅው እመቤቴ ማርያም ትርደሽ ለትልቅ ደርጅ ተድርስሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይመርልሽ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 11 месяцев назад +1

    አበጣም ይገርማል ልጅ እናትን የምትጦር ሳይሆን ያሳደገች ጀግና ነሽ ምንድነው የመስቀል ዋጋ የሃይማኖት ሰዎች ግን የትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ነው መስቀል ይዛችሁ ስታስታርቁ ለመስቀሉ አስከፍሉ ያለው ይገርማል ለምንስ የአንድ አገር ተወላጆች ሆነው በዳይም ተበዳይንም እኩል አይቶ የአቅምን ሁኔታ ተረድተው አያስታርቁም እኔስ አንዳንዴ ኦርቶዶክስ መሆኔን የምጠላበት ሁኔታ ላይ ነኝ አሰሪዋ በጣም በጣም ሳላመሰግንሽ ሳልመርቅሽ አላልፍም ልጆች ካሉሽ ይባርክልሽ ዶር መሐመድ በዘር በሃይማኖት ሳይገናኝ ላደረገው ሁሉ አላህ ውለታህን ያስብ ሌላ ምንም ማለት አልችልም

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 11 месяцев назад +1

    *እናት እና አባት ሳይቸግራቸው እኛ እናሳድጋቸው እያሉ ልጆችን ወስደው የሚያሰቃዪ መጥፎ ቃላት የምትሰነዝሩ እና መከራ ውስጥ የምትከቱ ዘመዶች የሰው ልጅ እንደወደቀ አይቀርም😢*

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 11 месяцев назад +2

    የኔ ማር አይዞሽ ግን ወገን ለወገን ምንድ ነው ግን እንዲህ የሚጨካከኑት ኧረ ፈጣሪን እንኳን መፍሪት አቆም እንዴ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም

  • @SitinaAhmad
    @SitinaAhmad 11 месяцев назад +1

    ማአላህ አላህ አላህ ይጨምርለት አላህ እናትሽን ይማርልሽ ተለውጠሽ ከናትሽጋር ቀርበሽ እንይሽ የአላህ ይከብዳል የኔጠንካራነሽ

  • @kidisttesfaye4854
    @kidisttesfaye4854 11 месяцев назад +2

    ዶክተር መሃመድ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 11 месяцев назад +5

    የኔህት እኮንምደሥአለሺ አሰሪሺ ምርጥሠውናት ማበደሯም በረች ነገደሞ የተሻለሠው ትሆኛለሺ

  • @BanchalemAmare-v9l
    @BanchalemAmare-v9l 20 дней назад

    ዶከተር መሃመድ እግዚአብሔር ይባርክህ በወጣው ሁሉ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 11 месяцев назад

    የአላህ እንደው በየጊዜው የምንሰማው ታሪክ ውስጥ ይነካል
    የብርቱካን ግን ይለያል ከነድምጿ በቃ አንጀት ትበላለች አላህ ከቃል በላይ አላህ ይካሳት ሌላ ምን ልበል ውስጤ ታመመ በተለይ ድምጿ😢

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 8 месяцев назад

    አያዝሽ ልጃ ሁሉም ያልፉል እንረዳሻለን እመቤቴ ትርዳሽ አሰሪወችሽ በጣም ጥሩ ወርቆች ናቸው

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 11 месяцев назад

    የኔ ውድ ስታሳዝን አላህ ችግርሽን ይፍታልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል
    የኔም እዚህ የበለጠ ታሪክ አለኝ ባይወራጅ
    ኢና አላህ ማአ ሳብሪን
    አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አይዞሽ እናትሽንም አላህ ያሽራት ቤተሰቦችሽ ጋርም አፉ ተባባይ በቀል የሽይጣን ነው ይቅር በያቸው የበደሉሽን
    ዶክተር ሙሀመድ አላህ ጤና እና ፍቅር ሪዚቅ አብዝቶ ይስጥህ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 11 месяцев назад +1

    የኔ ልጅ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ምርጥ ጀግና ልጅ ነሽ በዚህ እድሜሽ አርቀሽ የምታስቢ ተደላድለው ምንም ሳይጎልባቸው ቤተሰቦቻቸውን የሚያስቸግሩ ብዙ ልጆች ባሉበት ዘመን እንዳንቺ ያለ ምርጥ ልጅም አለ አይዞሽ መጨረሻሽ ያማረ ይሁን ያለቀስሽውን ያክል የምትስቂበት ጊዜ ይመጣል ገና ልጅ ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ብርቱካን ሙሉ ስምሽን በትክክል ፃፌልኝ ስልክ ቁጥርሽ ካለሽም ፃፊልኝ ላኪልኝ ሌላው ደግሞ አሰሪዋ መልካም ሴት ነች እግዚአብሔር ይባርካት እናንተም ተባረኩ አለም ሰገድ ታደሰ እና አብዱላኪም ኑር ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 9 месяцев назад

    ዶክተር መሀመድ ጌታ በወጣ ይተካሎት በህይወቶ ደስታ አይራቅ 👍👍👍

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 11 месяцев назад +2

    እሄ ጂብእነት እጂ ባህል አይደለም እደዝች ካለቤተሰብ ድግስ ይፍልጋሉ እደዝህ ሂና መስቀል ብገዛሊቀበላት እውነት መስቀሉን ልታምኑበትነው አኢዙቢላ አላህያግዝሽ 😢

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 11 месяцев назад +1

    ዶክተሩንና አሰሪዋን በጣም ነው የማመሠግነው እግዛብሔር ይጥጣቸው ኡፍ በጣም ደስሰብሎኛል

  • @ShimelsAbebe-j8h
    @ShimelsAbebe-j8h 11 месяцев назад +12

    ነገሮች ከተመቻቸ እኔ አገሯ አደርሳታለሁ

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 11 месяцев назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ሙሀመድ 🇪🇹🤲🤲🕊💚

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 11 месяцев назад +3

    እውነትአንች ሃርረሃገር ያሉት የምትመደቢ ጀግናእህታችንነሽ አንችደሞ የሸገሯመዳም ቅመምነሽ የምር አብሽሪ ያልፋል የማያልፍየለም የሠውልጅ በሂወትካለ ጤነኛከሆ

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 11 месяцев назад +6

    ጀግና ልጅ ነሽ አብሽሪ❤❤

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 11 месяцев назад

    በ ጣም የ ምያሳዘን ታሪክ ነው ጠካራነሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል ገና ውጣት ነሽ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 11 месяцев назад +4

    እመቤቴ ትከተልሽ እይዞሽ ልብ የሚነካ ታሪክ ንው

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 11 месяцев назад +1

    እፍ የሰው ልጅ ፈተናው ያአላህጨያረብ

  • @AlemLegese-h2i
    @AlemLegese-h2i 3 месяца назад

    አይዞሽ የኔናት እኔም ከ5 አመት ጀምሮ እንዳንቺ አይነት ታሪክ ነው ያለኝና የነበረኝ አሁን ታሪኬ ተበለሻሽቷል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር/አላህ፡ብርታቱን፡ይስጥሽ። አይዞሽ፡ገና፡ልጅ፡ስለሆንሽ፡ጤናሽን፡ጠብቂ፡ትደርሽበታለሽ።

  • @AlganeshiTeka
    @AlganeshiTeka 11 месяцев назад

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥህ እንዴት ደስ እንዳለኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ZenayeTafesse
    @ZenayeTafesse 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል።

  • @makisami
    @makisami 11 месяцев назад +1

    አይዞሺ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 6 месяцев назад

    ልጅ ለእናቷ ውይይይይይ እኔን የሰራችበትን ልታርሳት ኡፍፍፍ አንቺ ልዩ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይሙላልሽ

  • @HilinaAsefa-e4e
    @HilinaAsefa-e4e 4 месяца назад

    OMG እዉነት 19 አመቷ ነዉ ? ኡፋፋፋፋ እዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 9 месяцев назад

    ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ😘😘😘❤❤👌👌👌

  • @fitsumgebremichal
    @fitsumgebremichal 11 месяцев назад +2

    የኔ እናት በጣም በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ 😢😢😢

    • @birktiweldehaymanot1270
      @birktiweldehaymanot1270 11 месяцев назад

      እግዚኣብሄር ምሳኺ ይኹን ኩሉ ክሓልፍ እዩ ።

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 6 месяцев назад

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ስታሳዝን:ስንት ጨካኝ ቤተሰብ ነው ያለው::

  • @nuhamin
    @nuhamin 11 месяцев назад +32

    ትዳሯን ላለመፍታት ልጇን የሰው ገረድ ያደረገች እናት ያንቺ አንድ ጠብታ እንባም ሆነ ፍቅር አይገባትም::ለልጆቼ ሂወቴን አበላሻለው አንጂ ኑሮዬን ለማስተካከል ብዬ የነሱን አላበላሽም ::

    • @bettydany1879
      @bettydany1879 11 месяцев назад

      ❤❤😂

    • @fennybrukfennybrukfenny914
      @fennybrukfennybrukfenny914 11 месяцев назад +2

      Tekekel nesh yebal ayent mekyayer men yelutal koy besmam yandand entuch yewnde temat yegermjal

    • @nuhamin
      @nuhamin 11 месяцев назад

      @@fennybrukfennybrukfenny914 አይገርምሽም?የተወለዱትን በትኖ ሌላ መውለድ ምን የሚሉት ድድብና ነው እስኪ?አስቢው ይቺ ወርቅ የሆነች ልጅ ለጣለቻት እናቷ አንዲህ የሆነች መስዋአትነት ከፍላ ብታስተምራት ኖሮማ ከራሷ አልፋ ለሌላም የምትተርፍ በረከት ትሆን ነበር ግን ምን ያደርጋል ልጅነቷን ማባከኗ ሳያንስ አሁን ደሞ ወጣትነቷን አንዳትደሰትበት እንቅፋት ሆነችባት ያሳዝናል::

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 11 месяцев назад +4

      አረ ተይ አትፍረጂ 😢

    • @יורומהדאננה
      @יורומהדאננה 11 месяцев назад

      mnalbat tsmunalchu

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835 11 месяцев назад +1

    አላህይድረስልሽ፣ዶክተርም፣አላህይስጠው፣እናተምአላህይገዛችሁ፣በርቱ

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 11 месяцев назад

    እመብርሃን በሁሉም ትርዳሽ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 11 месяцев назад

    እህቴ ፣ሥለሞትና ፣ሥለቀብር ፣አታሥቢ ፣ቀባሪ ፣በፈጣሪ ፣ይባላል ፣አሁን ፣ማሠብ ፣ያለብሽ ፣አንችንና ፣ቤተሠብሽን ፣ብቻይሁን ፣እግዚአብሔር ፣ይርዳሽ ፣ብዙ ፣ቤተሠብ ፣ያላቸዉ ፣ብዙገንዘብ ፣በ ባነክ ፣የሞላቸዉ ፣ባጋጣሚ ፣የትም ፣ወድቀዉየቀሩ ፣አሉ ፣በሰዉ ፣አትታመኝ ፣እግዚአብሔር ፣ይረዳሻል።

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 11 месяцев назад +2

    ፀበል ታስጠምቃት እናትዋ ትድናለች።

  • @HirutAlmayhu
    @HirutAlmayhu 2 месяца назад

    እሷስ ጎበዝ ነች ይሄንን መራራ ታሪክ ወደ ሚዲያ ማምጣቷ

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ 11 месяцев назад +2

    የሰጡእጀችየተባረኩናቸወ

  • @sofiyasani9282
    @sofiyasani9282 10 месяцев назад

    Dr. Mohammed god bless your heart Amen Amen 🙏

  • @LidyaTibebu-q3b
    @LidyaTibebu-q3b 11 месяцев назад +1

    Dr , egziabher yisteh

  • @asni4265
    @asni4265 11 месяцев назад +8

    እኛ ቤት ተአክስት ልጅ አምጥተን በ ስባት አመትዎ አሁን የሃያ ስድስት አመት ሆናለች አስተምረን አስመረቅናት የማእረግ ተመራቂ ነበረች እንደ እህት ከእህትም በላይ ነው የምናያት የቤታችን ሃላፊ ናት እሷ ከሌለች ቤቱ ቤት አይመስለንም ጥሩ ነገር ማድረግ ለራስ ነው ለም ክፋትን እናስፋፋለን እረ እግዚአብሔር ፍሩ እባካችሁ

    • @fennybrukfennybrukfenny914
      @fennybrukfennybrukfenny914 11 месяцев назад

      Tebreku

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 11 месяцев назад

      ተባረክ ❤

    • @BabaAbel-s7u
      @BabaAbel-s7u 3 месяца назад

      እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ ሰዉ የዘራውን ያጭዳል ጥሩ ስራ ቀድሞ ይጠብቃል

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 11 месяцев назад +1

    እመብርሀንን እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 11 месяцев назад

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ ያልፋል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ😢😢😢

  • @WoinySolomon
    @WoinySolomon 11 месяцев назад

    ታድሎ እ/ር ባለህ ላይ ይጨምርለት አቦ አናንተም ተባረኩ

  • @TsinatDereje-gu7pg
    @TsinatDereje-gu7pg 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር መሀመድ
    ጥያቄ ለምን መርዳት የሚችል እንዲረዳት አካውንትዋን ብታስቀምጥ
    አለም ሰገድ እናመሰግናለን ለሁሉም ስራዎችህ

  • @mounasager4940
    @mounasager4940 11 месяцев назад +6

    አካውንቷን

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 11 месяцев назад +1

    የኔ እህት እዳለቀስኩ ጨርስኩት ከናትሽጋር በሰላም ያገናኝሽ ዶክተር እግዚአብሔር ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይማርልሽ አለምየ አተንም እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢😢😢😢

  • @SitinaAhmad
    @SitinaAhmad 11 месяцев назад

    ከባድ ሂወት ከባድ ፈተና ልቤነው የተካው አይዞሽ

  • @rosafenta9814
    @rosafenta9814 11 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ እህት በርች እግአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ነገር ግን ነገ ሌላ ቀን ነው ታሪክ ይቀየራ ።የወሎ ሰው ቀን ሲጎድልብሽ ማግለል ባህሉ ነው። ነገ የሚያልፍ አይመስለውም።መጥፎ ጠባሳ የሚያቀምጥን ድርጊት ባህል ብሎ ለትውልድ ማስተላለፍ። እኔ አባቴ ታስሮ በዚህ ህይወት ውስጥ ነው ያለፍኩት ቁስሉን አውቀዋለሁ።ዛሬ ግን ተረት ይመስለኛል ለብዙ ሰወች ምሳሌና ለጠሉኝ ደራሽ ሁኛለሁ።ምንም አይነት ፈተና ቢገጥመኝ ሳልፈራ ተጋፍጨ እወጣዋለሁ ፈተና ጠንካራና ብርቱ ሴት ያደርጋል።አንችም አይዞሽ በርች አድገሽ እንደተረት ታወሪዋለሽ።ለብዙ ሰው ምሳሌ ትሆኛለሽ

  • @SitinaAhmad
    @SitinaAhmad 11 месяцев назад

    ምረዳት ከሆነ ደግማቹህ አቅቡልን ደሰታሽን ያሳየን ዶክተሩም አሌህ ጨምሮ ይስጥህ አላህ ይቀብልህ