በአንድ ‘ክፉ’ አጋጣሚ ማንነቴ ተቀየረ! የዘመኑ ወጣት ከእኔ ህይወት ይማር Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 567

  • @Eyutube19
    @Eyutube19 3 дня назад +366

    እስኪ በየእምነታቺሁ ፀልዩልኝ😢 ማርያምን ሁሉም ነገር ክብድ ብሎኛል በተለይ የጤናዬ ነገር በሰው ሀገር😢😢😢

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 3 дня назад +29

      አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ

    • @helity6139
      @helity6139 3 дня назад +20

      እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ ❤

    • @Topg-dj5rv
      @Topg-dj5rv 3 дня назад +19

      አይዞሽ እህቴ ሸሚነሽ ኪዳነ ምህረት ትፈዉስሽ ፀሎት አርጊ 😢

    • @hiwanKaliy
      @hiwanKaliy 3 дня назад +12

      አይዞሽ እህታለም እመቤቴ ቅድስት ክዳነ ምህረት ትጠብቅሽ ፀሊይ ስገጅ ፁሚ አንድ ዘክር ዘክሪ አድርግ ሁሌ ጥዋት ጥዋት ስትነሽ ድርሳን እየፀለይሽ ተጠመቂ እራስሽን መድሀኔአለም አሳልፈሽ ስጭ እና በርች እህታለም ❤ ሁላችን በስደት አለም ነው ያለነው ቸሩ ገናና የድግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም ክብሩ ከፍ ይበል በሰማይ በምድር እየጠበቀን እንጂ ከባድ ነው።🙏

    • @ElsaAdisu
      @ElsaAdisu 3 дня назад +5

      Ayizosh emebet alehu tibelish

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 3 дня назад +126

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

    • @bsquadreact
      @bsquadreact 3 дня назад

      ❤❤❤

    • @HanaAval-bi2nu
      @HanaAval-bi2nu 2 дня назад +2

      አሚን

    • @user-hl4wz2tp2k
      @user-hl4wz2tp2k 2 дня назад +2

      ❤❤አሜን አሜን አንቺንም (የአንተንም )❤❤

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 День назад +1

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤💚💛❤️

    • @yared7699
      @yared7699 День назад

      አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 дня назад +27

    ተባረክ ወንድማችን ይህ ቤቲንግ የሚሉት ቁማር የስንቱን ቤት ንብረት እንዳሸጠ የሆነ ምታት ነው እርኩስ መንፍስ ነው ወጣቱ በጉልበቱ በንፁህ ህሊና ሰርቶ እንዳይለወጥ ሆን ተብሎ የመጣ ሴራ ነው ይህን ቁማር የምትከፍቱ ሰዎች አይበረክላችሁ ገንዘቡ አስቡት ይህን ሙህር ወጣት እንዴት እንደሸወደው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 дня назад +5

      ህዝቡ ተባብሮ ተቃዉሞ ወጥቶ ማዘጋት ነዉ ወጣት እየጠፍ እናት እያለቀሰች እሰከመቼ😢😢😢😢😢😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 дня назад +1

      @@reyuyenu340 በትክክልል የሚገርመው አዲስ አበባ ና ሌሎች ቦታ ተዘግቷል አማራ ክልል ግን ሁሉም ከተሞች አልተዘጋም ዳታ ዝግ ነው ግን ለእነሱ ኔት ተፍቅዷል ለቁማር አጫወቾቹ ይህ ሴራ ነው በጦርነት በበሽታ በርብ ከሚጨረሱት በላይ በዚህ ቁማር ወጣቱን እየገደሉት ነው

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 дня назад +69

    እናት እኮ ልዩ ናት ትልቅም ሆነንን እንደ ህፃንነታችን ነው ስቃይዋን እምታየው ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ በተለይ የሰውን ህይወት እሚያበላሽ የስራ ዘርፍ መርጣችሁ ቢዝነስ እምትሰሩ ስዎች እንደዚህ ህዝባችሁ ሲያለቅስ ህይወቱ ምስቅልቅል ሲል ምን ይሰማችሁ ይሆን ህሊናችሁስ ያርፍል አረ በተለይ ለወጣቱ እያሰባችሁ አሁን ቁማር ቤት ከፍታችሁ ስንቶችን ህይወታቸው አጨልማችሁ ይሆን 😢😢😢😢

  • @medhanitbekele6085
    @medhanitbekele6085 2 дня назад +36

    ይሄ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው በዝህ ጉዳይ አኛ ጋ (ይርጋለም ) አንድ ወጣት በቅርቡ ራሱን አጥፊቶአል ስለዝህ አባካችሁ ወጣቶች ንቁ አግዝያብሔርን ተከተሉ አለምሰገድዬ ተባረክ 🙏

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 2 дня назад +36

    ወንድሜ በእርግጠኝነት ታልፈዋለህ ውስጥህ መልካምነትና ጥንካሬ አለ እመቤቴ ትርዳህ🙏

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 2 дня назад +38

    ነቅተሀል በርታ ራስህን ማውጣትህ ራሱ ጀግንነት ነው ከንቱ ሊያደርግህ የነበረውን ሰይጣንንም አሳፍረሀል በርታ ጀግና ጀግና በአንዴ ሁለት ዲግሪ የያዝክ ጀግና

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 дня назад +1

      በዝህእድሜየው. ወላሂ ጀግና ነው 😢😢

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 2 дня назад +25

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ወጣቱ በጦርነት ብቻ አደለም እየጠፋ ያለው እረ ፈጣሪ ይረስልን

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 дня назад +27

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞህ አሁን ወደዚህ መጥተህ የተናገርከው ለመለወጥ እየወሰንክ ነው በርታ ወንድሜ ጌታ ይድረስልህ አይዞህ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 дня назад +57

    ፈጣሪ ወደራስክ መልሶክ ተለውጠክ ለማየት ያብቃን

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 3 дня назад +76

    አለምሰገድ በጣም ነው የማከብረው የሚወደው በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 2 дня назад +1

      Letgegew metfelgew tarek aleshe weyes enden yelmedgede feker yezoshe new

    • @Fano203
      @Fano203 2 дня назад

      @@rahelrahel3587Fiker yezosh nw ene lagenagnesh yekerb gwadegnaye nw

    • @user-fg6rt5bt8v
      @user-fg6rt5bt8v День назад +2

      ⁠baletedar ko new eferu

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 День назад

      😂😂😂

    • @fsikaAdise.16
      @fsikaAdise.16 День назад

      ​@@rahelrahel3587 ፍቅር ይዝኝ 😂

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 дня назад +36

    ታድያ ይህን የመሰለ የሰይጣን አሰራር አንዱ የመንግስት ባለስልጣን ቤቴንግ ቁማር አደለም እኛ ውጤማታ ሆነናል እያሉ ሴደሰኩሩየነበሩት ከንቱ ሽማግሌ ቤቴንክ ትዳር አፍራስዋል ወላጆች ከልጆቻቸው ተለይተዋል ህፅናቶች በጎዳና ፈሰዋል ቤቴንግ የሜባል አጋንንት ሱስ ነው የተረገመ ከሀገራችን ያጥፍልን

  • @BezawitTilahun-ky6qn
    @BezawitTilahun-ky6qn 2 дня назад +9

    Dani በጣም ነዉ የማዉቀው የሰፈሬ ልጅ በጣም ጠንካራ ልጅ ነው ጎበዝ ነው

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 дня назад +37

    ቁማር በት የሚከፍቱ ሰዎች እኮ በደብተራዎች በስልብና መንፈስ ነው የሚከፍቱት ወደህ አይደለን ወንድሜ። እይዞህ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርቶች ተከታተል። እግዚአብሔር ይገሥስጻቸው። አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው።

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 День назад

      የመምህር ተስፋዬ አበራ አስቂኝ ተረቶች።

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 дня назад +38

    ምን አይነት የሴጣን ስራ ነው የቡዙ ሰዎች ህይወት አበላሽቶል ይህ ነጉር😢😢😢😢😢😢😢

  • @Dream32663
    @Dream32663 2 дня назад +27

    ቃልህ ለልቤ ብርሃን ለእግሬ መብራት የሚለው ቀላል አይደለም ከልጅነት ጀምሮ ቤተሰብን ማክበር መስማት የእግዚአብሔርን ቃል ማስታወስ ይጠቅማል ከትዕዛዛቱ አንዱን ስተን ስንወጣ አነሰ ቢባል 7 ዓመት የሥቃይ ትምህርት ቤት ይሰጠናል

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 3 дня назад +58

    ይከ ነገር ግን የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሂወት ጎድቷል ለምንድነዉ ቤቲገ ወይም ቁማር የሚያጫዉቱ ሰዎች ለምን ዝም ይባለሉ😢

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 2 дня назад +3

      አንደኛዉ አላማ እኮ ወጣቱን ማጀንዘዣ እና ባለትዳር ወጣቶችን መበታተን ነዉ እግዚአብሔር ልቦ ይስጠን ጊዜዉ ያስፈራል በየቦታው ታጥሮ ወጣቱን ማጥፊያ😢😢😢😢

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 2 дня назад +2

      ተዘግቷል !!

    • @tizitaAmbissa-ir4xt
      @tizitaAmbissa-ir4xt День назад

      እንደው ባረገው​@@user-ut6jr1mk1c

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r 2 дня назад +22

    እንደዚህ ሳይጣናዊ ነገር ላይ ለመግባት ሰከድ ይበቃል ከዚህ ሱስ ለመውጣት ግን ከባድ ዋጋ ያስከፍላል 😢😢😢
    እናም ወንድማችን በሀይማኖትህ በርታ ፁም ፀልይ ስገድ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 дня назад +24

    ስውርዊ ማርያም ሂድ ወንድሜ ሁሉም ነገረ ይስተካከላል አይዛህ❤❤❤❤

  • @user-fz8fx8ly7d
    @user-fz8fx8ly7d 2 дня назад +12

    ለበጎ ነው ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ነው የፈተነክ ተምረህበት እለፍ ገና ወጣት ነህ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 дня назад +6

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ስልጣን በሱስ ወጣቱን አንቆ የያዘ ክፉ ልቀቅ ስልጣን ሰጥቶኛል እባብ እና ጊንጡን እርገጠው ብሎኛል አሁን ልቀቅ ምድሪቱን ወደ መጣህበት ወደ ሲዖል ብቻህን ውረድ ( የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ! ) በፀሎት ብርቱ ! እግዚአብሔር ይችላል !

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 дня назад +10

    አለምስገድዬ የቅርብ አለቃው እጅግ አስተዋይና ደግ ስው ነው እኛም እናመስግነዋለን
    ሁለተኛ የታስረበት ምክንያት የቁማር ብር አልከፈለም ተብሎ ነው ወይስ ምን ተብሎ እስር ቤት ገባ እሱን ካሳሰረ ቁማር ሕጋዊነት አለው ማለት ነው? ገርሞኝ ነው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 дня назад +25

    ይህሁሉ ሱስ በወንዶች ቀርቶ በሴቶችም ያስችግራል እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ፈወሰህ 🙏🙏🙏

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 2 дня назад +13

    በርታ ወንድም ጥሩ አቅም አለህ እናትህን ወንድምህን እና መንታ እህቶችህን አስደስታቸው

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 дня назад +8

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን በጣም ገራሚ የሴይጣን ስራ ከባድ ነው ወጣቶች አስተውሉ ቁማራ ድምፅ የሌለው መሳሪያ ነው ገዳይ ነው የአእምሮ በሽታ ያመጣል

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 2 дня назад +9

    እኔ እግዘብሔር ይመስገን እንደዚ አይነት ህይወት ውስጥ ገብቼ አላውቅም ወደፊትም እንዳልገባ እሱ ይጠብቀኝ በቅርብ የማውቀው ሰው ግን ሱስ ውስጥ ነው ከዚ አስከፊ ነገር እንዲወጣ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 дня назад +3

      ፈጣሪ ከመጥፎ ሱስ ያውጣው
      ቁማርን እርም ያድርግበት

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 дня назад +11

    የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው። አንዳንዶች ባለጠጋ ለመሆን ካላቸው ጕጕት የተነሣ ከእምነት መንገድ ስተው ሄደዋል፤ ራሳቸውንም በብዙ ሥቃይ ወግተዋል።
    ‭‭1 ጢሞቴዎስ‬ ‭6‬:‭10‬ ‭

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 2 дня назад +12

    አይ ልጄ የሚማርበት ልብ ያለዉ ካለ ይማርበታል የዚህ ዘመን ልጅ አይሰማም ራሱ ገብቶ ካልወጣ በሰተቀር አንተ ግን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 2 дня назад +8

    ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው አይዞህ ለመውጣት ወደ ጸበል ሂድ እራቅ ወዳለ ገዳም

  • @smms6004
    @smms6004 2 дня назад +11

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አለም ሰገድ 🎉🎉🎉ይሄ ቁማር ያክስቴ ባል ቤት እስከመሸጥ ድር ሰው ትዳራቸው ፈርሶ ነበር በስደት መከራ ነው ይታረቁት እግዚአብሔር እረድቷቸው. የብዙ ሰው ህይወት አበላሽቷል😢

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 дня назад +5

    ቤቲንግ በመዘጋቱ ብዙ ህይወት ከጥፋት ድንዋል አንተም በተስፋ መቁረጥ ወደሌላ ሱስ ሳትገባ ተመልሰሃል ይሄ እራሱ ትልቅ የጌታኢየሱስ ጥበቃ ነው በቀሪዘመንህም እሱ ይጠብቅህ ስለሃጥያትህም የሞተልህ መሆኑን እንድታውቅና የግል አዳኝህ አድርገህ እንድትቀበለውም ይርዳህ

  • @alemzegeye-ws4cd
    @alemzegeye-ws4cd 2 дня назад +20

    ቁማር በል ቤቲግ አትበሉ አታሽሞንሙኑት ቁማር ቁማር ነው

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 2 дня назад +16

    አይዞክ ወንድሜ ያልፋል ከዚህ ቦሃላ ተመልሰህ እንዳትገባ

  • @fikir8364
    @fikir8364 3 дня назад +36

    የአባትህን ገዳይ አትግደለው ቁማር አስተምረው በቁሙ ሲሞት ታየዋለህ ነው ተረቱ

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 2 дня назад

      Amazing

    • @zenithbhier5634
      @zenithbhier5634 2 дня назад +2

      Even though well said but it's better forgiving

    • @user-yg6es8dv2o
      @user-yg6es8dv2o 2 дня назад

      አባባሉ ሰመቼ አላውቅ ግን ትክክለ ነው ቁማር ቤተሰብ የሚያራቁት መጥፎ በሸታ

    • @fikir8364
      @fikir8364 2 дня назад

      @@zenithbhier5634 what i narrated is the society idiom.
      It cannt be comparable with forgiveness

    • @Fano203
      @Fano203 2 дня назад

      ይሄን አባባል ድሮ ነው የማቀው እኔ ስጫወት ጓደኛዬ ቁጭ ብሎ ይሄን ተረት ይተርትብኝ ነበር

  • @halema1887
    @halema1887 2 дня назад +20

    የሠው ገዘብ የዘላለም ሸክምነው ግን ደግሟ ብዙወች አሉ የሠውን ላብ በልተው እዳልበሉ ዘና ብለው የሚኖሩ እኔ ገዘቤን አረመኔ ወድ በልቶኝ በሥደት አልቅሸ ልሟትነውውው የታፈነ ጩሕት ቢሥ እደዝሕ ልጂ ተፍሸው ቢወጣልኝ ደሠረ ይለኝ ነበር ደሟም እዝሕ ሚድያላይ እድሉ ደርሧኝ ከሕመሜ እደምድን አልጠራጠርም ሠላም ለሐገራች💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @MarahMarah-lf6bt
      @MarahMarah-lf6bt 2 дня назад

      እኔምእንዳንች😭

    • @halema1887
      @halema1887 2 дня назад

      @@MarahMarah-lf6bt አይዟን እራሣችንን ለማበርታት እንሟክር ከሁሉም የሚበልጠው ጤናነው

    • @MarahMarah-lf6bt
      @MarahMarah-lf6bt 2 дня назад

      አምስግንአለሁ እህቴ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 дня назад +2

      አይዞሽ ያለፈውን መማሪያ አድርጎ የነገን ማስብ ነው ፈጣሪ ደግ ነው የተሻለ አለው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 дня назад +2

      ​@@MarahMarah-lf6btአይዞች እህቴ የሚከብደው የስውን ሀቅ መውስድ ነው ፈጣሪ የተሻለ ይስጥሻል ህይወትስ ይጠፋ የለ እግዚያብሔር ደግ ነው

  • @hawi443
    @hawi443 2 дня назад +6

    ወንድሜ ፀበል ብትቆይ ኑሮ እሄ እርኩስ መንፈስ ነቅሎ ይወጣልህ ነበር

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 дня назад +5

    አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ። ወንድሜ አይዞህ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይይላቸው የሰው ህይወት እንዲበላሽ የሚያደርጉ ግን የማየው ሁሊ በጎበዝ ልጆች ላይ እንዲህ የሚከሰተው ለምን ይሆን ረድኤትም እንደዛው አይዞህ አንተ ወጣት በጸሎት ትጋ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 2 дня назад +5

    አይዞህ ወንድሜ ደግመህ ትፈጠራለህ ትወጣዋለህ በርታ ለእናትህ ግን አስብላት እባክህ 🙏

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 2 дня назад +3

    ይሳዝናል የሀገራችን ወጣቶች እደዝህ ተስፋ መቁረጥ ፈረጂ በ80 አመት ባልይገባሉ

  • @KirubelTilahun-px7ks
    @KirubelTilahun-px7ks 2 дня назад +4

    ቤቱን መኪናዉን ጨርሶ ሚስቱን ያሲዘ ሰዉ አዉቃለሁ እምትሰሙ ቁማርተኞች በደብ ስሙ

  • @user-my6jk9rw7p
    @user-my6jk9rw7p 2 дня назад +4

    ልጆቼ፡ ዛሬ ፡ እና ፡ ትላንት :የሰማሁት : ሁሉ : ውስጤን : ሰበረው : ፍ ጣሪ ፡ይ ድር ስላችሁ ።

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m 3 дня назад +10

    😢😢😢ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት ወዴች. እራሰች ጠብቅ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 дня назад +8

    እንደው አለምሰገድዬ የእህቴን ልጅ እንዴት ታድንልኝ ይሆን ልክ እንደዚህ ልጅ ጎበዝ ነው ግን በሱስ ተጠምዶ ሁሉ ነገር ቆሟል እባክህን😢

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 дня назад

      አለም ሰገድ ጋ ይምጣ እና እራሱን ግልፅ ያድርግ ከዛ በኃላ ፁበል ውስዱት ይለቀዋል!!!

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 дня назад +1

      @@welansatesfaye5384 እስቲ እግዚአብሔር ያውቃል እኔ እማ እመብርሃን ብትፈቅድልኝ ሄጄ እሱን ይዤ ፀበል ለመሄድ ነው ማስበው

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 дня назад

      ​@@welansatesfaye5384😂😂😂mejemeriya tebel ayeshalem

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 2 дня назад +2

    በጣም ይገርማል አንድ ወቅድ ወንዶች ብቻ ሳይሆኑ ሴቶቹም በዚ ቁማር ሱስ አይናቸው ታውሮ ነበር በመዘጋቱ ከደደሰቱት አንዷ ነኝ ብቻ ወንድሜ ጠንካራ ሁን አሁንም ሙሉ በሙሉ ታልፈዋለክ እናትህን እድሜ ይስጥልህ አለቃክም በጣም ሊመሰገን ይገባዋል በርታ

  • @halema1887
    @halema1887 2 дня назад +10

    ፈጣሪ ይርዳሕ አይዟ ጠካራ ሁን😊

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 дня назад +28

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በእውነት ጊዜው በጣም ከፍቶዋል የሆና ቪዲዮ አይቼ በሳወደ አረቢያ የደረሰበቸውን በደልና ግፍ በጣም ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት ወዴች እራሰች ጠብቅ ወድ የአግሬ ልጀች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢😢😢😢

    • @Topg-dj5rv
      @Topg-dj5rv 3 дня назад

      እኔም አይቼ አሞኝ ነበር ከዛ fb አጠፋሁ ባሁን ሰአት ምንም ደህር ነገር እሚሰማ ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tybatube
      @Tybatube 3 дня назад +1

      አበሸረ ወድ እራሰናትሸ ጠብቅ በጠም ከቦደነወ😢

    • @user-mg1cp3fw7z
      @user-mg1cp3fw7z 2 дня назад

      ላኪልኝምንድነዉ😢😢

    • @user-ru6iu9fu8m
      @user-ru6iu9fu8m 2 дня назад

      ፥፥፥​@@Topg-dj5rv

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 дня назад

      እኔም አይቻለው በቴክቶክ ያለውትም ሳውዲ ነኝ የቴሌግራም ቻናልም አለ kewser ዩቱፕ (ከውሰር ዩቱፕ)

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 День назад +1

    መልካም ልጅ ነህ በኔ ይብቃ ብለህ ወጣቱን ለማትረፍ ስላሰብክ እግዚአብሔር መልካሙን ዋጋ ይክፈልህ ሕይወትህን ያስተካክልልህ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 дня назад +4

    እንደቢዝነስ ነው እሚሉህ እኮ ውስጡ ስላሉ ነው!! እንዳልከው እሚያጠፋ ነገር ያማልላል!!! ወደጥሩ እሚወስድ ግዜ ይፈጃል በጣም እምትደነቅ ነህ እራስህን ማውጣትህ!! ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መዘጋት ያለበት ነገር አለ!!! እንደሱ ነው እሚያደርጉት ሲስተም አላቸው ይሰጡሀል ብሩን ይዘህ የትም እንደማትሄድ ያውቃሉ ሞር እየፈለክ ስለምትመላለስ ሲስተሙን ይቀይራሉ መልሰው ይወስዱብሀል!!! ምንም አያውቁማ እነሱም እዛው ውስጥ ናቸው!!!

  • @እመጓ
    @እመጓ День назад +2

    ወይኔ ዳኒ በስመ አብ ሳይህ እንዴት እንደ ደነገጥኩ አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ ግቢ አብረን ነበር የተማርነው ወይ የሰው ልጅ ህይወት የት እንደሚያደርሰው አይታወቅም ማንም ስለ ነገው እርግጠኛ መሆን አይችልም እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀን በእውነት

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 дня назад +2

    እንባዬ ይፍሰስ የእኔ ጌታ እንደው ምን ላርግህ?

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 2 дня назад +4

    አይ ኢትዮ ሚዲያ ባለመስፋፋት ምክኔያት ስንት ጉድ ተደብቆ ነው ያለው በእዩሃ በስለህይወት እረ ስንቱ ጉድ አሰማን ወይ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @kibklwy
    @kibklwy 2 дня назад +1

    ዳኒ አይዞን ሁሉም ለበጎ ዋናው ከዚህ ሱስ መውጣትህ ነው እግዚአብሔር ይረዳህ

  • @SamuelsAdunyaa
    @SamuelsAdunyaa 3 дня назад +7

    ዓለም የትዘበራርቅ ናው ዛሬ ላይ ካለ ነጌ ታች ትዎርዳል ፈልጎ ክፉ ምያረግ የለም እኔም እያዎኩት የጋው ሱስ ሊለቀኝ አልችልም ግን ጌታ እየሱስ ይቻላል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 2 дня назад +2

    ፈጣሪ ይታደግል ይህ የአጋንት ስራ ነው ፈጣሪ አይምሮህን ከተቆጣጠረው አጋንት እሱ ያስፈታህ ፁም ፀልይ ስገድ ንሰሀ ግባ አጋነቱ ይያዝልሀል እና የየመምህር ሀስፋየን ገጠመኝ አዳምጥ የአባታችን ግርማ ወድሙን የፈውስ ፕሮግራም ከቤትህ ሁነህ አዳምጥ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 дня назад +5

    ያለፈው አልፍዋል የወደፊትህን አስተካክል ገና ብዙ መስራት የምትችል ወጣት ነህ

  • @user-ml2pg8oq7u
    @user-ml2pg8oq7u 2 дня назад +6

    ዋይ የኔ ቤት ጉድ ወንድሜ ትዳሩንም ንብረቱን አሳጥቶ ጎዳና አስወጥቷል ቁማር ማለት እማይለቅ አጋንት ነው

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 2 дня назад

      አላህ ምን ጉድ ነው ለጉዳና መድረስ ወይ ወይ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይከተልህ አይዞህ አንድ መልክት አለኝ ለባለቤቶቹ እንደዚ ያለ ነገር ከፍቶ የሰው እይወት ማበላሸት ጥሩ አይደለም ቤቶቹ መዘጋት አለባችው ባለቤቶቹ ስራችሁን ቀይሩ በእግዚአብሔር ትጠየቁበታላችሁ ይቅርባችሁ ትውልድን አታበላሹ ነግ በኔ በሉ እላለሁ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @user-bm3ur7ik9l
    @user-bm3ur7ik9l 2 дня назад +4

    ቀለሞች ብዙ ጊዜ ወደዚህ የምትገቡት የአካል ብቃት ስፖርት ስለማትሰሩ ነው። ህይወታቹ ሁሉ በትምህርት ላይ ስለነበረ ከዩኒ ስትወጡ አለም ሰፊ ስለሆነች ይባርቅባችኃል አንተ አሁን ማድረግ ያለብህ ስፖርት ስራ ትንሽ ኪሎ ጨምር በቀንህ ውስጥ ለስራ፤ ለጂም፤ ለሀይማኖት ጊዜ ስጥ።
    እኔን የጠበቀኝ አባቴ ነው የደህንነት ልጅ ነው ፊታችን አጭበርባሪዎች ልንሆን እንደምንችል ይዘን እና ሆነን ስንገኝ ብቻ እንደምንታመን ስለሚነግረን ጓደኞቼ መጠጥ ሲጋብዙኝ የመጀመሪያ ቀን አባቴ አትታመኑም ያለው ፊቴ ድቅን ስላለብኝ ለራሴ ታማኝ ነኝ ብዬ ሳልሸማቀቅ አባቴ እንድጠጣ አይፈቅድልኝም ስላቸው መላገጫ አደረጉኝ የኔ ጨዋ መሆን ባለመታመኔ ነው።
    ወላጅ ጠርጥር ከገንፎ መሀል አይጠፋም ስንጥር 😂

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 дня назад +1

    ነገም ሌላ ቀነዉ ወደራስህ ፈጣሪ
    ይመለሰህ የኔ አባት😢😢 ዛሬ ኑር በቃ ስለትላቱ አትበሰጭ አሁንም ጊዜ አለህ ቤተሠቦችህን ለመካስ

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 2 дня назад +3

    ለሁሉምሰውማስተማሪያነው አይዞህበርታወንድማችንከስህተትህማቅህጥሩነው

  • @user-qr2pe2ix8j
    @user-qr2pe2ix8j 2 дня назад +8

    አይዞ ወንድሜ ያልፋል
    የኔን ታሪክ የምታወራ የመሰለኝ 😢

  • @eyuyegeta443
    @eyuyegeta443 2 дня назад +5

    አለም ሰገድ እንዴት ነህ ስፓርት ስራ በጣም እየወፈርክ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 дня назад +2

    እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም አሳዘንከኝ እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 2 дня назад +7

    እኛ ግን ካልደረሰብን ከሰው አይተን መማር አቁመናል ለምንድነው???

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 2 дня назад +1

    E/r ይሄን የ መናፍቅ መሪ አስወግድልን አሜን

    • @Fano203
      @Fano203 2 дня назад +1

      እግዚአብሔር እንደዚህ ነው የሚፃፈው ክብር ለጌታችን እባክሽ

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k День назад +1

    አሌክስ አንድ አስተያየት ልስጥህ ሰዉነትህ ከቀን ቀን በጣም እየጨመረ ነዉ
    እስፖርት ብትሰራ ጥሩ ነዉ ጤነኛ ሰው እንድትሆን ይቅርታ ሁሌም ስለምከታተልህ ለዉጥህን ስለማየዉ ነዉ

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 2 дня назад +3

    እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ግራ ግብት ብሎኛል ይጨንቀኛል 😢

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 2 дня назад +1

      አይዙህ ሳይኩሎጄስት ለማየት ሙክር ።

    • @yared7699
      @yared7699 День назад +1

      አይዞህ መንፈሳዊ ትምህርቶች አዳምጥ እግዚአብሔር ይረዳል።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 День назад

    እናቱ በዚህ ልክ ስያከብር ልጅ ስሰማ እጅግ ጭዋ እና አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔር ፍፁም ይፈውስህ ያበርታህ ሂወትህ የተቃና ያድርገው 🙏🏿❤️

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 дня назад +7

    ወንድም አለም፡ ያንተ ሱስ ሳይሆን እልህ ነው የያዘህ፡ የተበላኸውን ብር የማስመለስ እልህ ነው በል በል እያለ ህይወትህን ያመሰቃቀለው። አንተ ገና ወጣት ነህ፡ ባለብሩህ አአእምሮ፡ ብዙ መስራት የምትችል፡ የሚገርም ሀሳብ ያለህና ሀሳብህ በጣም ጥሩ ቢዝነስ መሆን የሚችል፡ የጠፋው ብር ጠፍቷል እርሳው፡ በቃ እግዚአብሔር ላንተ ያላለው ነው፡ ፈፅሞ ይሄን ቁማር ከአእምሮህ አውጥተህ ጣለው። በቁማር የሚከብረው ቁማር አጫዋቹ ብቻ እንጂ፡ ተጫዋቹ እንኳን ሊያተርፍ፡ ያለውንም ነው የሚያጣበት፡ እናም በርታ፡ ጠንክረህ ስራ፡ ያሰብከው ስኬት ላይ ምንም አቋራጭ መንገድ ሳያስፈልግህ ትደርሳለህ።

    • @danielyilma2041
      @danielyilma2041 2 дня назад +1

      Amem thank you

    • @Fano203
      @Fano203 2 дня назад

      @@danielyilma2041አይዞን ብራዘር እኔም እንዳንተው በቁማር ሱስ ተይዤ ነበር እግዚአብሔር ነው ያላቀቀኝ የሰይጣን እጅ እንዳለበት ካመንክ ደግመህ አታደርገውም

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 13 часов назад

    እንደዚህ የሰውን ህይወት ይምታመሰቃቅሉ የገንዘብ አምላኪዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ትውልድ አምካኝ ናችሁ ። እግዚያብሄር ወደ ቀደመው ማንነትህ ይመልዝህ ጠንካራ ወጣት ነህ

  • @edegdeg-vh4rp
    @edegdeg-vh4rp 2 дня назад

    አይዞክ የእኔ ጌታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል

  • @enkendegafu602
    @enkendegafu602 2 дня назад +3

    እግዚያቤር ሁሌም ካንተጋ ነው።አይዞህ

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 День назад

    በጣም ልጅ ነህ ገና, በቶሎ ነቅተሀል አርጅተው እንኳን አልባነኑም ያነቃህን እግዚያብሄር አመስግን🙌🏽

  • @sadi8416
    @sadi8416 День назад

    አለምዬ እንዴት እንደማደንቅክ ብታውቅ ካንተ ፕሮግራም ብዙ ኢትዮጲያውያን ይማሩበታል እድሜ ይስጥልን

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 2 дня назад +2

    ሚስኪንን የኔወንድም

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 дня назад +2

    Wow sorry brother 💔💔🥰💕😇 than you Journalist🙏🏽

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 дня назад +3

    ሴጣን ክፉ ጨካኝ ነው በእየሱስ ስም የሱስ መንፈስ የተመታ ይሁን
    የትኛውም ሱስ ከስው ልጅ ላይ ይነሳ
    ሱስ ክፉ ነው የስው ህይውት ያባላሼል
    አይዛክ ወንድሜ አሁን ወስኖ መውጣት ነው ❤

  • @feruzehassan7274
    @feruzehassan7274 2 дня назад

    የሚገርም ነዉ መቼም እኛ ሰዎች ምን እንደምንሆን አናዉቅም ብቻ መጨረሻችንን እሱ ያሳምርልን

  • @yared7699
    @yared7699 День назад

    አይዞህ የኔ ጌታ ልጅ ነህ ገና እኮ ነህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ቁማር ሱሱ ሆኖብህ ነው አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ፈጣሪ የልጆቻችን መጨረሻ ያሳምርልን አምላኬ ስውርልን ያስፈራል።

  • @aben266
    @aben266 2 дня назад

    የኔ ጌታ እንኳንም በሌላ ሱስ አልተያዝክ አንተን የመሰለ ውብ ልጅ ገና ለሀገር ትተርፋለህ በጊዜ መውጣትህ ጥሩ ነው እኔም ባንክ ነው የምሰራው አለባበስህ እራሱ እኔን ነው የሚመስለው በስራህ በህይወትህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @asemu1459
    @asemu1459 3 дня назад +7

    You’re so young you can still have time to fix it. Please pray nothing impossible for God🙏

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 День назад

    ተግተህ ጸልይ ። ከእግዚአብሔር ጋር የተጣበቀ ይድናል

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q 3 дня назад +9

    ኡፉፉ የኔ ወንድም ኣይዞህ የኔም ሱሰኛ ወንድም ነበረኝ እናቴን ብርኣምጭ እያለ የሚያሰቃይ ከሌላት ተበደሪ ይላት ነበር😢

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 дня назад +2

      እረ በየቤቱ ያለ ጉድ ሁሉም ጋር ነው

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 2 дня назад +1

      Adama enatun yegedele ale enatun bet shetesh amchi bilo

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 дня назад

      😢yenme wedeme edziwe newe uuu ydbdebene nber😢

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 дня назад

      ​@@user-iu5zd5iu9ladama ma normale newe metehra cmer😢

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 2 дня назад

      ​@@rozazouba7538አሁንስ ትቷል ከተወ እንዴት ቻለ ።ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ።

  • @user-hg8vr9ci3k
    @user-hg8vr9ci3k 2 дня назад +3

    ሐዋርያት ሥራ 4:11-12
    እርሱም፣ “ ‘እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፣ የማእዘን ራስ የሆነው ድንጋይ’ ነው። ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 дня назад

      እዉነት ነዉ ሁለንተናን ያድናል ከሀጢያት ያድናል

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k День назад +1

    ሁሉም ያልፋል እግዛብሄር ያሣልፋል ልጆቹን መች ይረሣል የሚለውን የአቤል መክብብን መዝሙር አዳምጥ ለምን እግዛብሄር አረሳህም ይብቃህ ብሎ መልሶሀል እና።

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 2 дня назад +10

    መምህር ተስፋዩን አዳምጡ ስንላችሁ ተረት ተረት ለምትሉ ሰይጣን የሰውን ህይወት እንዴት እንደሚጫወትብ እዩ እባካችሁ ወደፈጣሪ እንጣበቅ መፍትሄው አምላክ ብቻ ነው ወገኖቼ እንንቃ❤

  • @asseasse227
    @asseasse227 2 дня назад +5

    አይዞህ የኔ ልጅ በግዜ ነቅተሃል ገና ልጅ ነህ ሁሉም ይስተካክላል፡፡ ለኔ ግን ተስፋ ሆነኸኛል አለሁ አትበለኝ የለሁም ያልከው የኔም ህይወት እንደዛው ነው ልጄ በቢቲንግ ምክንያት ሃይስኩል ትምህርቱን አቀዋርጦ አሳዛኝ ህይወት ላይ ይገኛል ችግሩ ግን የሱ ሳይሆን የወላጅ ስለመሰለው ለመለወጥ ዝግጁ አይደለም አንድ ቀን እንዳንተ ተጸጽቶ ያስተካክላል ብዬ ተስፈ አደርጋለሁ፡

    • @danielyilma2041
      @danielyilma2041 2 дня назад +1

      Silkun lakilgn ene bechalekut eredawalew

    • @asseasse227
      @asseasse227 2 дня назад

      @@danielyilma2041 ለደግነትህ ተባረክ! ለምክርም የሚሆን አይደለም የእግዚአብሔርን መልስ እየጠበኩ ነው፡፡

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 дня назад +2

    በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ሀገራችን ውስጥ ወጣቶችን እንዳይማሩ እንዳይሰሩ ጭንቅላታቸው እንዳያስብ እያረገ ያለው ከቁማር አይነቶች ዋነኛውና አንዱ ይሄ ልጅ የገባበት ነው ግን መፍትሄው ምንድነው መንግስትስ ፍቃድ የሚሰጣቸው ለምንድነው ተጠያቂውስ ማነው ወጣቶች እንደዚህ እራሳቸውን ስተው ስናያቸው

  • @user-hy6dk3pc8r
    @user-hy6dk3pc8r 2 дня назад +4

    እግዚኣብሔር ይባርክህ ይሄ ለትዕውዱ ትልቅ ትምርት ነው እኔም የማውቀው ታሪክ አለ ቤቲግ የማባለው ቁማር ገንዘብ ሲያጣ ሌባ የሆነ ሰው

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 дня назад

    አላህ ከዝህ ጉ.ድ, ያዉጣህ አላሀ ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 2 дня назад

    ፡ቁማር የስንቱን ቤት አፍርሷል አይዞህ ወንድሜ እግዜያብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣህ በፀሎት ትጋ ያጋንት ሥራ ነው የመምህ ተስፋየን አበራ መንፈሳዌ ትምህርት አድምጥ ወደ ቤቴክርስትያን ተጠጋ (ፀልይ)

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 2 дня назад +1

    ባለጉዳይ እናመሰግናለን። አሌክስን ስላሳክልን ዛሬ።🙏🙏🙏

  • @liliykebede5467
    @liliykebede5467 2 дня назад

    ወንድሜ አለምሰገድ ዛሬ የሰራህዉ ስራ በጣም ጥሩ ነዉ ትዉልዱን ለማዳን በጣም አበክረህ የተሰራ ጥሩ ነዉ እላለሁ ትዉልዱ ተስፈ የቆረጠ ይመስላል እኛ ዉጭ ሁነን ብዙ ነገር እንሰማለን እዚህም አዉሮፓ እንደዚሁ አይነት ነገር ልጆቻችን እየገጠማቸዉ ነዉ ።
    እባካችሁ ኮሜንት አንብቡ በዚህ ብዙ ትወቀሳላችሁ ❤❤❤

  • @Enku_Drama
    @Enku_Drama 2 дня назад +3

    አባቴ አይዞህ 😢😢😢😢

  • @zed8788
    @zed8788 День назад

    ሁላችንም የሆነ ሰተት በሂወቲችን እነሰራለን ዋናው ልብ ገዝቶ መመለሰ ነው በየወሩ ደመዙን በቁማር እየጨረሰ ተስፋ የቆረጠ ስንት አለ አንተ እግዚአብሔር ረድቶህ በግዜ ነቅተሃል እና ወደ እግዚአብሔር እየፀለይክ ተጓዝ አነኳን ስተትህ ለራስህ ታየህ ::👍👍👍👍

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 дня назад +1

    አላህ አውጥቶሀል አይዞህ አታልቅስ😢
    አረቦች ምን ይላሉ የአባትህን ገዳይ
    አትግደለው ቁማር አስተምረው ይላሉ
    ምን ያህል ከባድ ቢሆን ነው መንግስት
    ቁማር ቤቶችን ለምን አይዘጋም

  • @eyerusalamyigazw4806
    @eyerusalamyigazw4806 2 дня назад +2

    ሁሌ የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад

    ትላት አልገባሁም ነበር እስኪ ዛሬ ልስማው አላህ ከይር ያሰማን ያከሪም ልጆቸን ከመጥፎ ጓደኛም ወስዋሺ ጨይጧንም አተው ጠብቅልኝ😢😢😢😢 ያከሪም

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 2 дня назад

    ልጄ አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ይድረስልህ ልጆችን እንደዚህ እየጠለፉ ወደ ሱስ የሚጥሉትን ሰይጣኖችን እግዚአብሔር ይገስፅልን 😔🙏🙏🙏