ተለቀቀ - 😯 - ቆይታ ከአስገራሚዋ ወጣት መቅደስ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, RUclips channel and website www.eyitatv.com for more.

Комментарии • 116

  • @eyobg374
    @eyobg374 2 месяца назад +5

    ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ስነስርአት የተሞላበት አስደሳች ዝግጅት ነበር አቅራቢትም ቀራቢትም በግል አመሰግናለሁ::

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 10 месяцев назад +15

    ጠያቂዋ እርጋታዋ ሲያምር ሁለቱንም አይቻቸው አላውቅም ታምራላቹ

  • @merrytube1234
    @merrytube1234 Месяц назад +1

    መቅዲዬዬዬ በጣም ትችያለሽ ትወናዊ ግጥም አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @seyoummeshesha5270
    @seyoummeshesha5270 8 месяцев назад +14

    የምታስደንቅ ብሩህ አእምሮና በራስ መተማመኗ ለብዙ ወጣቶች ትልቅ ምሳሌ የሆነች እፁብ ድንቅ የመጠቀ አይምሮ ባለቤት እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ በርቺ ነው የምለው👏👏👏

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 3 месяца назад +5

    መቅዲ በጣም ግሩም ገጣሚ ነሽ ግጥምሽን ስታነቢ ተመስጠሽ በግጥምሽ ገፀባሕሪ ገብተሽ ከዋናዋ መቅደስ ወጠሽ የግጥምሽን ገፀባሕሪ ለብሰሽ ስታቦለቡይዉ የምታሳይዉ ትወናዊ የግጥም አነባብሽ በጣም የሚደነቅ አድማጭን የሚያረካ የግጥም አነባብሽ በጣም ቆጆ ነዉ በጣም ይመስጣል ልዩ ነሽ ድቅ ገጣሚ ነሽ በርቺ የኔ ቆጆ

  • @adamzeray7685
    @adamzeray7685 25 дней назад

    ኤርትራዊ ነኝ ተወልጄ ያደኩት ተ/,ሃይማኖት ሰፈር ነው ኢትዮጲያ እርምጃም ተምራሌው ስለዚ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ነሽ ይመችሽ የተክልዬ ልጆች ከ ❤ ነው ምወዳቹ

  • @EndalewSuhmet
    @EndalewSuhmet 3 месяца назад +5

    መቅድየ የኔ እመቤት በጣም ድንቅ ገጣሚ ነሽ ።ደግሞ ነጻነትሽ ትህትናሽ ይመቻል በርቺ ጠንክሪ ።

  • @belomark3680
    @belomark3680 3 месяца назад +2

    መቅዲ በጣም ጎበዝ ። አድናቂሽ ነኝ

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 2 месяца назад +1

    ምንም ቀበጥ ብትሆን ያላት brilliant mind ይመቸኛል❤❤❤❤

  • @seidmuhammed9158
    @seidmuhammed9158 10 месяцев назад +3

    በርች

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 3 месяца назад +2

    የአራድዬ ልጅ ይመችሽ ጥሩነው።

  • @መልካሙ-በ4ጸ
    @መልካሙ-በ4ጸ Месяц назад +1

    ሴትዋ ስብሀት
    ያምራል

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 3 месяца назад +1

    ውይ! እንደዚህ መዝናናት አለ እንዴ! ጉቦ ከፍሎ ማዪትስ እኼንን ነበር። ደግሞ እህትማማች ትመስላላችሁ። ለሁሉም ዕድሜ የሚስማማ አቀራረብ ነው። በሰበር አገር የምታፈርሱ፣ ህዝብ የምታጫርሱ ከዚህ ተማሩ። በርቱ።

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 9 месяцев назад +4

    ዋው ጠያቂዋም ተጠያቂዋም ይመሳሰላሉ

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 3 месяца назад

      አዎ:በስድነት?ትክክል።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 месяцев назад +3

    የኔ ባለምህተብ ❤

  • @meazateklu1798
    @meazateklu1798 3 месяца назад +3

    I love her

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 22 дня назад

    በጣም ታምራላችሁ። ግ ን አቅራቢዋ ቤተሌሄም የምትባለዋን O ጋዜጠኛ ስለምትመስለኝ ታስጠላኛለች። በነገራችን ላይ ገጣሚ ከሆንሽ ስቴጅ መፍራት የለብሽም።

  • @FjFj-z1p
    @FjFj-z1p Месяц назад

    ትለያ ለሽ ❤❤❤

  • @seidmuhammed9158
    @seidmuhammed9158 10 месяцев назад +1

    ሰርሃ ልዩ ገጣሚ ነሽ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ድሮም ቆንጆ ስትሆኝ ጠርጥሬ ነበር
    ❤ለታይ የትግራዋይ ስም ነው ❤
    ትግሬወች እውቀትና ቁምጀና አይታሙም 😅
    በርች ዋዉዉዉዉ

    • @asfawwot8960
      @asfawwot8960 10 месяцев назад +1

      የዘረኝነት ጥግ።ልጅቷ አዲሳባ ወልዶ ያሳደጋት ናት።እንዳታስጠላበት።

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 10 месяцев назад +1

      ቁንጅና ደግሞ የትግራዋይ መገለጫ ሆነ እንዴ አይ እኛም አማሮቹ አላልንም

    • @THEFIXER1
      @THEFIXER1 10 месяцев назад +2

      እግዜር ይማራችሁ ብሄሮች

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 3 месяца назад

      ​@Tsedi2Kkkkkk ድድብና😂😂0112

  • @AbebawAgegnehu-c4h
    @AbebawAgegnehu-c4h 10 месяцев назад +10

    አድነቂሽ ነሽ የእውነት ከሁሉ ነገር ነፃነትሽን የራስ መታመመንሽን ግጥም እና ከግጥሙ ጋር ያለው አካለዊ ገለፃ .በቂ መቅዲ ነሽ

    • @mimilove321
      @mimilove321 10 месяцев назад +1

      ቱ 😂😂😂😂

  • @GetanehKassa-pr5dd
    @GetanehKassa-pr5dd 3 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ዝግጅት ነው:: ደግሜ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት:: በርቺ ጓል ለታይ::

  • @AwokeSemeneh
    @AwokeSemeneh 27 дней назад

    አደንቅሽ አለሁ ጠንክሪ

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 3 месяца назад +1

    Makdi sewadeshe❤❤❤❤

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 6 месяцев назад

    ቆንጅዬ ቁምነገርላይ ብታተኩሪና ሰከንንንንንን ብትይ መልካም ነው
    እርግጠኛ ነኝ ትንሽ ስትቆይ ለራስሽ ይሸምምሻል
    በተረፈ በርቺ

  • @DawitMohammed
    @DawitMohammed 10 месяцев назад

    Wowww Nice

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад

    Interesting ❤❤❤

  • @HindyaMohammed-ip5pk
    @HindyaMohammed-ip5pk 3 месяца назад

    Keep it up

  • @rekikteso2075
    @rekikteso2075 2 месяца назад

    እኔ ሚገርመኝ ምን አይነት ስልብ ትውልድ ነው የተፈጠረው ስለአገር ያላቸው አመለካከት ይገርመኛል።

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 10 месяцев назад

    wow!!!!!

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 10 месяцев назад

    ግጥምና ስሜታዊነት emotion አይነጣጠልም።ግጥም የጥልቅ ስሜት መግለጫ ነው።ለዚህ ነው ሀዘንና ደስታ በግጥም የሚከወነው።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 месяца назад

    ነፃነቷ ከአነጋገር ለዛ ጋር ❤

  • @THEFIXER1
    @THEFIXER1 10 месяцев назад

    በጣም የወደድኩት ቅብጠትሽንና ግጥም ጀምረሽ አልያዝኩትም የምትይው እና የምታተኩረው እማ….

  • @eyobyonas
    @eyobyonas 10 месяцев назад +1

    መቅዲ ጀግኒት ❤❤❤እንዴት እንደማደንቅሽ ብታቂ

  • @SaraTesfayehnnes
    @SaraTesfayehnnes 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 5 месяцев назад

    ፈታ ያለች ነች ደስ ስትል

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 9 месяцев назад +2

    ስሚኝ እችን ልጅ መልሰን መላልሰን ማየት አለብን

  • @ethiopiatkdem8222
    @ethiopiatkdem8222 3 месяца назад

    Echn lji gen bagebat des ylegn neber agenagnign

  • @WA101.11
    @WA101.11 2 месяца назад

    ጥሩ። የእናትና የአባት ያልሽው ነገር ግን ነገ አንች ላይ ሲመጣ አባቴ ነው እንዲህ ያደረገኝና ችግር የለውም ስትይ እንሰማለን።

  • @teddybest02
    @teddybest02 10 месяцев назад

    Hmmm

  • @gdeygmicheal6594
    @gdeygmicheal6594 3 месяца назад

    በርቺ አይዞሽ comments
    ቅመም ነው

  • @Hoyatube12
    @Hoyatube12 3 месяца назад

    ዋሽንት🎉🎉 ።

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 9 месяцев назад

    Berchelen ehti

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 10 месяцев назад +1

    መቅደስ የዘመንሺ ታዳጊ አበባነሺ እስቲ የቲክቶክ አድራሺሽንፃፊልን!

  • @EmmyTsegaye
    @EmmyTsegaye 3 месяца назад

    Berchi

  • @gezahegnnigussie124
    @gezahegnnigussie124 2 месяца назад

    Ye enat en Abat tseb new ,yemilew temechegn

  • @BerheAmare-k4i
    @BerheAmare-k4i 3 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 7 месяцев назад

    ለምንድነው በጣም ነው የምትመሳሰሉት? መቅዲ ብስል ልጅ አድናቂሽ ነኝ::

  • @AbubogaleAbubogale12
    @AbubogaleAbubogale12 3 месяца назад

    Areke kefu new Kanchi ketelo

  • @abel8835
    @abel8835 2 месяца назад

    የአጋንንት ጭፍራ ጋጠወጥ ዱርዬ ❤

  • @borntowin01
    @borntowin01 3 месяца назад

    ፓራሹት ላይ ሆኖ የሚለውን ብሰማው ደስ ይለኝ ነበር !!? ግን እንዴት የት 😢

  • @ousmanabdu8397
    @ousmanabdu8397 10 месяцев назад

    Weyene feker yazegn mekdin yemetakat

  • @benja-r2
    @benja-r2 10 месяцев назад +1

    ስለ ሰላም መፃፍ ትችያለሽ እኮ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 3 месяца назад

    የጠጅ ቤት ግጥም ይዛ መታ ለልጆች አይመጥንም

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 8 месяцев назад +1

    ይች ልጅ ትለያለች

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 8 месяцев назад

    አክስ ይደገም

  • @gishabay.b1
    @gishabay.b1 10 месяцев назад

    Tu yheen gitsm bilesh tsafshew
    Kiletam

  • @Emiye20
    @Emiye20 2 месяца назад

    አንቺን ነበር ማግባት!

  • @SaronDaniel-c2u
    @SaronDaniel-c2u 10 месяцев назад

    Ere wegen ebkachwe targagu kaltasdbachwe ayehoenlachwem enda

  • @SabaYesuye-hu7dc
    @SabaYesuye-hu7dc 3 месяца назад

    Temechitachugnal yimechachu

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 месяца назад

    I am so late ……

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 9 месяцев назад

    በሳቅ ጀምረሽ በሳቅ የጨረስሹ ጥረነበር ግን የምታወሪው አይገባም እራስሽ አውርተሽ እራስሽ ትስቃለሽ ምንምኮ ሚያስቅ ነገር አልተናገርሽም 😢😢

  • @THEFIXER1
    @THEFIXER1 10 месяцев назад

    ግጥም አለ … ነያ😅😢😅😅😅

  • @21Enate-b1u
    @21Enate-b1u 3 месяца назад

    መቅዲ እባክሽ ይህን የምታነቢ ከሆነ እባክሽ ሶፊያ አህመድ ይምትባል የተክለ ሀማኖት ልጅ ቤታቸው ፈርሶ አድራሻዋን አጣሁኝ አድራሻ ዋን ካወቅሽ እባክሽ አናግሪኝ

  • @solomongamlak2772
    @solomongamlak2772 10 месяцев назад

    በርች ጁንታዊት

  • @welotube463
    @welotube463 9 месяцев назад +1

    ስንት ግጥም እያለ ይች ልጂ ይንፍሽ ያለችው ልጁ ናት ስርአት ቢኖርሽስ ስንት ግጥም እያለ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 9 месяцев назад +2

      😂😂😂ለዋሺንትነዉ😂😂😂😂መነፋት ከፈለግሺደሞ ተነፈፊ

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 9 месяцев назад

    setstla kohahs

  • @Bossboss-lz8yj
    @Bossboss-lz8yj 10 месяцев назад +3

    ተሳዳቢወች መልካም ስነምግባር ካላችሁ በጨዋ ደንብ አስተያይት ስጧት የእናንተ ትልቅነት መሳደብ ከሆነ ጥያቄ ምልክት ውስጥ የሚገባ ትልቅነት ነው????????

    • @medhanehadish5821
      @medhanehadish5821 10 месяцев назад

      👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏 Nice Exasperation

  • @hanafikadu5492
    @hanafikadu5492 10 месяцев назад

    ባለጌ😢

  • @AshuAshu-lw6zr
    @AshuAshu-lw6zr 10 месяцев назад +4

    ተረዷት ለማስቲካ ነው ይንፉሽ ይነፋፉሸ የሚለውን ቃል የተጠቀመችው ።

    • @kassahun70
      @kassahun70 3 месяца назад +1

      ለዋሽንት ነው

  • @AshuAshu-lw6zr
    @AshuAshu-lw6zr 10 месяцев назад

    ሳክስ

  • @engineerbaba-jw7eq
    @engineerbaba-jw7eq 10 месяцев назад

    ANCHI DENEZ KEZIHU LEMIBUACHEK TYALESH ONEG AMHARAN LYIATEFA TENESTO GALA

  • @WaldayTean
    @WaldayTean 3 месяца назад +1

    ፈትጎ ፈትጎ ልክ እንደጨረሰ………!???

  • @welotube463
    @welotube463 9 месяцев назад +1

    ይንፍሽ ያለችው ልጂ አደለች ምናለ ስንት ግጥም እያለ ይኸን ባትገጥሚ ለሴት ልጂ ክብር ቢኖርሽ ፈጣሪየ ሆይ

  • @bisratab172
    @bisratab172 9 месяцев назад

    Hulet agdim adegoch.

  • @Andye789
    @Andye789 3 месяца назад

    ያላነበበች ገጣሚ

  • @HailemariamAyehu
    @HailemariamAyehu 10 месяцев назад +1

    she is not gorgeous but she is lovely

  • @marthagizaw4418
    @marthagizaw4418 10 месяцев назад +1

    ባለጌ ያላችኋት የግድ ዘር ጠቅሣ ወይም ፖለቲካ መጻፍ ነበረባት

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 3 месяца назад

    ye temeherte leje

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 2 месяца назад

    ይፋሽ ይነፋፋሽ😂

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 10 месяцев назад +1

    ባለጌ ስድአደግ ይሄን ግጥም ብለሺ ታቀርቢያለሺ ሚድያዉ ራሱ የሚያቀርበዉ ያጣይመስል የቲክታክ ስዶችን ያቀርባል👎👎👎👎

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 3 месяца назад

      ቅናት አንገበገበሽ 😂😂😂😂😂😂

    • @GetahunAbadi
      @GetahunAbadi 3 месяца назад

      ወሽንት አታቁም እንዴ ለዋሽንትነውውውው

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 6 месяцев назад

    አራ በለግና 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @birhanumuche-d6w
    @birhanumuche-d6w 10 месяцев назад

    ወንድ ልጅማ ወርቅነው ገልብጦ ባይበዳ ምን ይውጥሽ ነበር

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 10 месяцев назад +1

    ባለጌ ነሽ

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm 3 месяца назад

    ገላን ኮንዶሚኒየምም ሸገር ሲቲም ሁሉም ይፈርሳሉ በቀጣዩ ስርአተ መንግስት ለልማት

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 10 месяцев назад

    ካሜራ ማን 00000

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 месяца назад

    የሚያቀርቡት ሲያጡ ያቀረቡሽ ትመስያለሽ

  • @ethiopia432
    @ethiopia432 3 месяца назад

    እንዳንች አይነት አለ ብዙ የፈዘዘ
    ባያገባኝም ቃል ጥግ ጥጉን ይዞ
    ሸፍንፍኑ ሳይወልቅ ቆሞ የነቀዘ
    ቤቱ እየፈረሰ በጠኔ እየሞተ
    በመፈክር ብዛት አፉ የሸተተ

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 3 месяца назад

    ቅማ ነው እንዴ የመጣችው ብቻዬን አሳቀችኝ

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 10 месяцев назад +1

    ኧረ ተሳስተሻል መቅዲ የባለጌ ልጅ ነሽ እንጂ ለታይ በምን እዳቸዉ

    • @TjoTjo-f3w
      @TjoTjo-f3w 10 месяцев назад +1

      Belgnawa yetu ga new

  • @amenyitbarekkidusyitbarek238
    @amenyitbarekkidusyitbarek238 3 месяца назад

    ውይ ግጥሞችሽ እና የግጥም ምርጫሽ አሪፎች ቢሆኑም :: የወገንሽን ስቃይ ለማየት ግን ገና ብዙ ማገዶ ትፈጃለሽ::
    በይ አንችን
    በማንቃት ብሎም በማንቃቃት
    ጊዜዬአችን አናጥፋ
    በ2 ደቂቃ ይበቃሻል በሏት::

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 10 месяцев назад +2

    ምኗ ገልቱነሽ ባትይም ከእንጨት አትሻይም ጭቃ ነሽ

  • @mrwemesh01
    @mrwemesh01 9 месяцев назад

    ፎጣ/ሻርፕ አንገት ላይ አደረገግሽ እኮ በቃ ገጣሚ ነሽ!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 месяца назад

    በሽታ የምታስለቅቅ ልጅ።

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 10 месяцев назад +1

    የሆንሽ ጅማታም ሳክስ😢😅😂

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 10 месяцев назад +12

    ይንፉሽ እያልሽ ደግሞ ገጣሜ ነኝ ትያለሽ ?

    • @mimilove321
      @mimilove321 10 месяцев назад +1

      የልቧን አድርሳ ከዛ ማስቲካ ነው ትልሃለች😂😂😂😂

    • @tadessebentiergie6934
      @tadessebentiergie6934 3 месяца назад

      ቃላት እንደአገባባቸውና ከሐሣቡ ይዘት መሆናቸውን ከጥብ ሠዎች አንደምንማር ብታውቅ ይህን ኮሜንት አታገራም

    • @solomongeletu1725
      @solomongeletu1725 3 месяца назад +5

      ያንተ የመረዳት ችግር እንጂ ልጅቷ ድንቅ ገጣሚናት ደጋግመህ ስማው እስኪገባህ

    • @Dundee616
      @Dundee616 2 месяца назад

      1ኛ ገጣሚ ነች
      Fix your miserable life please
      ኝኝ
      ትት
      ቧቧ
      ካላለ ግጥም አይደለም?

    • @ወጋሕታ-በ9ቨ
      @ወጋሕታ-በ9ቨ 3 дня назад

      ከማንበብክ በፊት አማርኛ ፊደል ተማር ወንድሜ