Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እየሣኩ መጨረሻዉን ጓግቼ ያለቀዉ በጣም ደስየሚል ፊልም ድሮም ቴዳ ያለበት ፊልም ይለያል ሁሉም ተዋንያን አሪፍ አርጋቹ ነዉ የሰራችሁት ዋዉ ብያለዉ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏
🎉
Ya bro exactly
አችን አምኝ ላየው ይህው ጀመርኩት
ማነው እንደኔ እንግዳሰው ሀብቴን አይቶ የመጣ የኔ የሁልጊዜም ምርጥ👌👌👌
ቴድ አይቼ ነው የጀመርኩት ያሚል 🙄😹
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Aimen
በጣም የደከመ Story በጣም አናዳጅ እና አላስፈላጊ ከሆነ background ሙዚቃ ጋር😮
ብዙ የኮንቲኒቲ ችግር ያለበት የአክተሮች የወረደ ትወና የተለየ ሀሳብ ብቻ ስለተገኘ ፊልም አይሰራም በጣም አዝኛለው 1 ቀን ላያት ሙሉ ታሪክ አይዘረገፍም በአጠቃላይ ፊልም የትዳር ዋጋ ቢስነትን አሳያችሁም የተለየ ሀሳብ ብቻ መያዙ ጥሩ ነው
ቴዳ በጣም ወረድክብኝ ምን ነክቶክ ነው የመደሬ ፊልም የሰራኸው እንደ ተመልካች እንደ አድናቂ በጣም አዝኛለው አማተር በነበርክበት ዘመን እራሱ እንዲ የወረደ ፊልም አለየንብክም
ነውር ነው እንዴት በማንኩራፍት ምክንያት ትዳር ይበተናል ማለት ከዝህ ምን እንድንማራ ነው አልገባኛም በጣም ነው ያዘንኩት የስው ልጅ እሰከሆንን ድረስ አንድ ጉድለት ይኖራል ተነጋግሮ ወደ መፍትሔው እንደ መሄድ በ አጋጣሚ ካገኙት ወንድ ጋራ ወይም ሴት ጋራ መዳራት ግንሃጥያት ነው ክህደትም ነው።
😂😂መጨረሻ አታይም እዴ እ
@@BezakebedeAbera🙏🙏🙏
@@BezakebedeAbera What ever እኔ እንደ አጠቃላይ ነው ሃሳቤን የገለፅኩት ።
አይ ደብተራ ዘንድሮማ አርቲስቶቻችን ጥሩ እየሰራችሁ ነው እድሜ ለመምህሮቻችን 😊😊መጨረሻውን ብታሳምሩት ደግሞ ጥሩ ነበር የደብተራው ስራ በፆም በፀሎት በፀበል እንጂ ብሩን ስለመለሰለት ብቻ ሰላም ይሄናል ክፉ መንፈስ ለቋታል ማለት አይደለም ከሰራችሁ አጥራታችሁ ስሩ ሰውም ይማርበት ነካክታችሁ አትተው😌😌
መፍትሄ ያለው ችግር ደስ ይላል መፍትሄ የጠፋለትስ ሲቃጠል ይኑር ወይስ ይፍታ የብዙ ሰው ጭንቀት ነው ለውሳኔ ቅርብ መሆን ነው አሪፍ ነው ተማርንበት
እግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ)ስራህ ሁሉ የሚገርም ና ሀሪፍ ነው ❤ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን❤
ህጋዊ ድሃን ልቀቁልን የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ
አዉ ይለቀቅ
Dec 1
ተለቀቀኮ
aytnwle telko
በናታቺሁ ቀጣይ ካለዉ ህጋዊ ድሀ ይለቀቅ
😂😂😂እግዳሠውን አይቼ ነው የገባሁት ምርጥ እና አስተማሪ አጨራረሣቸው እራሡ ሢያምር ዋው ❤❤❤
ጥሩ መልእክት ነው የደብተራ ስራ እግዚአብሔር ያፍርሰው መጨረሻው አያምርም
ቴዲ አክሸን ኮሜዲ ሁሉም የሚሳካለት የምርጦች ምርጥ የምር በጣም የወድኩት ፊልም ❤❤❤
Enamesegnalen 🫶
ታጓራለች ታጓራለች ተመችቶኛል ቴዲሻ ያለበት ሁሉ ያዝናናል ቶሎ ቶሎ ቢመጣልን አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤
እዉነት መናገር Story በጣም ድክመት ኣለዉ ትወናዉ ነው ያሳመረዉ እንጂ ግን ይመቻቹት❤❤❤
እህቶቸ ፀለት አርጉልኝ አንገቴን እደእንቅርት ሄድመጣ እያለ ያመኛል
Allah afiya yargish
@@Hamileemedia99 አሚንንን
የእግዚአብሔር የማዳን እጅ ባንቺ ላይ ይሁን! Amenn
የቅድስተ ቅዱሳ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ
ፀሎት አድርጊፈጣሪ ይማርሽ
መፍትሄ የሌለዉ ችግር የለም !" ምርጥ ፊልም ነዉ
ኧረበሳቅ ሞትኩን እናመሰግናለን😂😂😂😂😅
የተጋነነ ከእውነት የራቀ ነው እግሩ በዚህ ደረጃ የሚሸት ሰው የለም ቢኖርም መታከም የሚቻል ነው አስተማሪነት የለውም አደከማችሁን
እሱስ አለ ውይ በጣም😢
ደስሲል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂
በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ተዋንያኖች❤❤❤❤🎉ምርጥ ስራነው
ቴድን አይቼ ነዉ የገበዉት በጠም አርፊ ነዉ ገን እንደ ትዝታ ደስ የምል ፍልም አይቼ አለቅም wow ነዉ
የሚያንኮራፋ ሰው እኔ እራሱ አልወድም እልቅልፍ የሚባል አልተኛም እየፈራሁ😂😂😂
Background music is so disturbing and old style like Charlie Chaplin movies!!!!
በተለይ በኤርፎን ስትሰማው ማንኮራፋቱም ፈሱም ይጨንቃል 😂
😂😂😂@@SameAssege-nw6ly
😂😂😂
Le bale moyawochu bintewus
😂😂 thank you
አሪፍ ነው በርቱ
እግር እግር የሚል ፊልም 😢😢😢
በእውነት እኔም የሚያኮራፋ ሰው አጠገቢ ከተኛ ጭራሽ እቅልፍ አይወስደኝም እንኳን ማኮራፋት ትፋሽ በዛ አርገው በትልቁ ከተነፈሱ አልወድም😊ከመዳሜ ጋር እህቷ ቤት ሄደን አብረን አንድ ክላስ ተኝተን ሙሉ ለሊት እቅልፍ ሳይወስደኝ አደርኩ ውይይ መዳም እኳን እኔ አጠገቧ ያልሁት ከሌላ ክላስ ትቀሰቅሳለች ስታኮራፋ😅😅 ወደፊት ብቻ ባሌ አኮራፊ ባልሆነ ከሆነ እኳ 😅😅😅
እኔም አልወድ
ሚጣጣ ከሆነ ባልሽ ማኮረፋቱ አይቀርሚ የሚጠጣ ሰዉ አታግቢ😂
እኔም አልወድም
ኮመንት የሌለው ፊልም አልወድም ስለዚህ ብዙ ኮመንት አለው እስኪ ልሹፈው አሪፍ ከሆነ በነገራችን ላይ ቴዶን በጣም ነው የምወደው እስኪ ንገሩልኝ ደስ ይበለኝ😊
የዚች ወሎዬ ውበት አያረጅም ዋው
ስወዳአት
በጣም ቆንጆ ሙቪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወይኔ ቴዳዬ ሆዴን አሳመምከኝ በጣም ኮሜዲ ፊልም ነው እውነት😂😂
ዋው 😂😂😂😂😂😂
በጣም የሚያምር ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በሳቅ እንደጀመረኩ በሳቅ ጭረስኩ 😂😂😂😂
ፈሳሙ ባልሽ ሆኜ ሲል የ እዉነት ትን ብሎኝ ልሞት ነበር 😂😂😂
ምርጥ አስተማሪ ፊልም❤
በጣም ደሰ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thanks 🙏😍
😂😂😂አሪፍ ፊልም የብዙ ሰው ችግር ነው ግን በመነጋገር ችግሩን መፍታት ይገባል ❤
ቆንጆ ፊልም ሆኖ ሳለ የሆነ የማይመስል እና የሌለ ነገር ኣለበት ቢሆንም ደስ ይላል
😂 ወይኔ ኑሮአችን በድራማ ሲቀርብ በጣም ያስቃል እስከማለቅስ ነው ያሳቀኝ
ውይ እንግዳ ሰው ሀብቴ ስቃዩ
ምርጥ ፍልም ነው የምር ❤ ቴዲ ጆሮን አይቼ ነው የገባሁት በጣም ነው ምወደው
እጅግ ደባሪ ፊልም
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ና 1 ቆንጆ ፊልም ነው ከተለመደው እንዲህ ለየት ያለ ይዘት ያለው ስራ በጣም እናፍቅ ነበር አሁን በጣም ጥሩ ስራ እየሰራቹ በርቱልን ❤❤❤
እባየ እስከሚመጣ ነዉ የሣኩት ያዝናናሉ👍👍
ሂወት ስራወቿ አሪፍ ናቸው ትችያለሽ
ውጢብጢባም ክክክክክክክክክክክ😅😅😅
ዋውው የለሌ ምርጥና አስተማሪ በዚህ ምክንያ የስንቱ ትዳርና ፍቅር ፈርሶል 😍soበንግግር የማይፈታ ችግር የለም thank you❤
በጣም ፀዴ ነዉ የሚያንኮራፋ ሴት ግን😢😢😢😢😂😂😂😂😅
አሪፍ ነው አሪፍነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ዛሬ ስቄ የማቅ አይመስለኝም😂😂😂😂😂😂
ቆንጆ ስራ ነው ግን ደብተራ መንፈስ ነው ኦረዲ የፈስ መንፈስ ገብቶበታል ቲንሽ 3 ቀን እራሱ ወደፀበል ብሄድ ከዛ ተፈወሰ ቢባል መልካም ነበር መርፌው ስለተነቀለ የተላከ መንፈስ በቀላሉ አይወጣም ደራሲው እንደዚህ ሰራ ስለመንፈስ ቀድመክ እወቅ
ዋዉ ምርጥነዊ
አይ ወንዶች ስትሄዱ የምትመለሱ አትመስሉም እኮ !! ግን ቆንጆ ፊልም ነው
ዋው❤❤
እኔ መቼም ምርጪ ብባል ካልሲና እግሩ ከሚገማ የሚያንኮራፍ እመርጣለው😂😂😂
ደብተራነት በሰዎች ላይ ተንኮል ሳይሆን ለትውልድ ሚያመጣው እውቀትን ብቻነው
Mn 😂
ትለያላችሁእኮ❤❤❤❤
ምን አስባቹ ነዉ ግን የሰራችሁት ተመልካችን የምትንቁበት መንገድ ሲደንቅ
አረ 😅😅😅ሚሰጡ ወጣ 😁😁😁🥰
uuuuu😂😂😂😂 በሳቅ ሆዴ አመመኝኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም አስተማሪነዉ በትዳርመሀል ከኋላየሚመጡችግሮችን እረጋብሎማስተዋል እዲህም በሰዉሰራሽ ስለሚፈርስ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ❤❤❤
ዝባዝንኬ የሆነ film
background ኪለስክ ይረብሻል ለወደፍት አስተካክሉ❤
😂ለመሳቅ በዬ አልቻልኩም የአረብ ቤት ከልጆችጋ ነው ምተኛው በብርድልብስ ተሸፍኜ ነው መየው ግን እደኔ የሆነቹ እጅ አውጡ እኔ በውስጤ ስቄ ልቤን አሞኛል😅😅
@eliana_entertainment thanks lanatam!!!asitamari naw
Er betam yemiyasetela filme new yemre fese egre mnamn sente kome negre eyale selfse teseralhu ende ansazenahume😢😢
Yasazenal. Enkelf lemin endemiyaschegirew mekneyat atachehu new le tedar teru yalhone melketa lifeter yemichel telkasha hasab yametachehut.
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነበር በሳቅ ነው የጨረሰኩት ❤❤❤❤❤ እግዳሰው የለበት ፊልም ያማረ ነው በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉
very good
አስተማሪ ነዉ ደብተራ የሚለዉ ስም አይመጥነዉም ባለማወቅ ያወጡለት ስም እንጂ አስማት ወይም መተት ወይም ጠንቋይ ቢሉት ጥሩ ነበር
ፊልሙበናተቀረ❤❤❤❤❤❤😊
OMG Girum Dink Film Tileyalachu❤❤❤❤❤
Enamesegnalen 🙏
አይይ ታሣዝናለህ ቴዲ በዚ እድሜህ እንደዚ አይነት ፈልም ለመሥራት መፍቀድህ😢
እንደው አንዳንድ ሴቶች ድፍርታችሁ ሳታመንቱ ሚስት ስትወጣ ልክ ስተት ብላችሁ ወንዱቤት ስትገብ እግዚኦ ትክክል ያለውን ንው የተወናችሁት
Endezendro film yetejajale yelem😢😢
ልየውዴ 😊
ቴዲን ሣይ ዘልዬ የምከፍተውስ ነገር መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚሠራ ሠው እኮ ነው ንዴቱ ሲያስፈራ ሣቁ ደሞ አብሮ ለመሣቅ የሚጋብዝ አይነት ነው ቢኒዬም የሠፈሬ ልጅ ከቴዲ ጋር ሰርተክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል በርታ ምርጡ ሰው
Teddy yalebet film wuste nwu😊❤
አቦ ይመቻችሁ
መጀመርያ አሪፍ ነበር መሃል ላይ ግን አስጠላኝ 😢
teddy yalebeti filim betam mirt filim new isti desi eyalewu filimun yeciresi👍
woooowwww kesente gize bewala mirete film ayew yemechachu
ቴዲን አይቼ ነው የመጣሁት 😂❤❤❤
የማይወራ ግን ብዙ ቤት ያለ ችግር ነው። ሁለቱም በጣም ይረብሻሉ አብሮ ለሚኖር ሰው ፤ ችግሩ ያለው አብሮ ሚኖር ወንድም ወይም አህት ጋር ቢሆን የመራቅ አማራጭ ይወሰዳል ፤ ትዳር ሲሆን ግን ከባድ ነው በግልፅ መነጋገር እና ህክምናም መሞከር ይቻላል።
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
ሀገር በቀል ታሪክ ነው ። ይመቻችሁ ።
Weyni hiwi yene wid 😂😂😂 tefteshi nbr betam new yemiwedshi
Wow mirti nw❤❤❤❤❤
ለማንኛዉም መፍትሄዉ ግማሽ ለሊቴ አንተ ግማሽ ለሊት እሷ እየተፈራረቃችሁ መተኛት ነዉ😅
Are Besak Hoden Tamemikugun❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ በፈሱ ፍርፍር ብሎ የሳቀ መዳሜ እቲ መጁንና ነው እምትለኝ ጥዋት😢😂😂
ቤቱ ላይ የቅድስት ማርያም ስዕል አኑራችሁ እንዲህ ያለ የቆሸሸ የትዳርን ክብር የሚያረክስ ፊልም መስራት አግባብ አይመስለኝም 😢
😎😎🔥🔥🔥🔥
❤አይ ደፍተራ አይ ደፍተራ 😢
ቴዲ 😅😅❤❤
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
ሰላም አለምሰገድየ የምወድህ እንኳን ደና መጣህልን ❤❤❤❤❤❤
በጣም እየሣኩ መጨረሻዉን ጓግቼ ያለቀዉ በጣም ደስየሚል ፊልም ድሮም ቴዳ ያለበት ፊልም ይለያል ሁሉም ተዋንያን አሪፍ አርጋቹ ነዉ የሰራችሁት ዋዉ ብያለዉ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን 🙏
🎉
Ya bro exactly
አችን አምኝ ላየው ይህው ጀመርኩት
ማነው እንደኔ እንግዳሰው ሀብቴን አይቶ የመጣ የኔ የሁልጊዜም ምርጥ👌👌👌
ቴድ አይቼ ነው የጀመርኩት ያሚል 🙄😹
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Aimen
በጣም የደከመ Story በጣም አናዳጅ እና አላስፈላጊ ከሆነ background ሙዚቃ ጋር😮
ብዙ የኮንቲኒቲ ችግር ያለበት የአክተሮች የወረደ ትወና የተለየ ሀሳብ ብቻ ስለተገኘ ፊልም አይሰራም በጣም አዝኛለው 1 ቀን ላያት ሙሉ ታሪክ አይዘረገፍም በአጠቃላይ ፊልም የትዳር ዋጋ ቢስነትን አሳያችሁም የተለየ ሀሳብ ብቻ መያዙ ጥሩ ነው
ቴዳ በጣም ወረድክብኝ ምን ነክቶክ ነው የመደሬ ፊልም የሰራኸው እንደ ተመልካች እንደ አድናቂ በጣም አዝኛለው አማተር በነበርክበት ዘመን እራሱ እንዲ የወረደ ፊልም አለየንብክም
ነውር ነው እንዴት በማንኩራፍት ምክንያት ትዳር ይበተናል ማለት ከዝህ ምን እንድንማራ ነው አልገባኛም በጣም ነው ያዘንኩት
የስው ልጅ እሰከሆንን ድረስ አንድ ጉድለት ይኖራል ተነጋግሮ ወደ መፍትሔው እንደ መሄድ በ አጋጣሚ ካገኙት ወንድ ጋራ ወይም ሴት ጋራ መዳራት ግንሃጥያት ነው ክህደትም ነው።
😂😂መጨረሻ አታይም እዴ እ
@@BezakebedeAbera🙏🙏🙏
@@BezakebedeAbera What ever እኔ እንደ አጠቃላይ ነው ሃሳቤን የገለፅኩት ።
አይ ደብተራ ዘንድሮማ አርቲስቶቻችን ጥሩ እየሰራችሁ ነው እድሜ ለመምህሮቻችን 😊😊
መጨረሻውን ብታሳምሩት ደግሞ ጥሩ ነበር የደብተራው ስራ በፆም በፀሎት በፀበል እንጂ ብሩን ስለመለሰለት ብቻ ሰላም ይሄናል ክፉ መንፈስ ለቋታል ማለት አይደለም ከሰራችሁ አጥራታችሁ ስሩ ሰውም ይማርበት ነካክታችሁ አትተው😌😌