Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
*Please watch this video ruclips.net/video/WngGtWEeINw/видео.htmlsi=arNjO4XlEVxnb26G
በስማም ምን አይነት ታሪክ ነው አብርሽዬ ደስታም ሀዘንም የተቀላቀለበት ልደትዬ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ❤
ሁላችሁም በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ የዘለአለም ሕወት ነው እና እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤
ማነው እደኔ የፍቅር ታሪክ የሚወደው😊👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ባደኝነት እኔ😂😂በሰው ፍቅር እኔ ቅልጥ የምለውስ ነገር❤❤
@@Mulualem2373 🤣🤣🤣
የበይ ተመልካች ሆኘ የቀረሁትስ😢😂😢😂😢😢
እኔ 😊
@@Zeyiba-z1t 😀😀ለኛም ግዜ አለን
ይሄ ልጅ ዶንኪ ትዩብ ላይ የድንቅ ልጆች ኘሮግራም አብሬው አይቺያለው ለዶንኪ ትዩብ የሰራ ቅጥር ያሰገባ ቀን አውርቼው በሰራው ጎበዝ እና ተግባቢ ነው ። መልካም የፍቅር የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ 🙏
ይሄን የመሰለ ዉበት ጸባይ ይዘህ የተረጋጋህ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ እሼ ስንጠብቅህ ነበር ደሞ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 👍👍👍👍
ወላሂ እሼን ስወደዉ እሼ ተዉ ላግኝህ ኮመተሮች እስኪ ኮመቴን ላይክ አርጉኝ እዳይልኝ ምንም አልፈልግም አድ ደቂቃ ባገኘዉ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ላይክ ለምታረጉኝ💞💞
Arekus des ybelsh😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሆሆሆሆሆ ላግኝህ ምን ልታደርጊው ነው እምታገኚው
ለማርያም ያላችሁ ፍቅር ይገርማል ደሞ ቪዶቹሁን ልደታ ለማርያም ነው ሼር የተደረገው ዋዉዉዉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹሁ❤ በቅዱስ ቁሩባን ተጋቡ pels😢
❤❤❤
ለኛም ለስደተኞች ፈጣሪ መልካም ሰው ይስጠን በስደት ድክም ብለን 😢መጨረሻ ችን ያሳምርልን አቦ 🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢😢😢❤
Anne Amne Amne
እውነቴነው እምላችሁ ይህንን ቪዶ እያይሁ ሰፕራይዝ እምትደረግበትን በሰቀቀን ስጠብቅ የመዳም ልጅ ደውላ ጠራችኝ ከላይቤት ነይ ብላ ስሄድ ሁሉም ተሰብስበው መልካም ልደት ብለው አስደንግጠውኝ ከደስታዬ የተነሳ እማወራው ጠፋኝ ልደቴ እንዲከበር ያደረገችው ኡጋንዳዊቷ ጓደኛዬ ❤
hAPPY BIRTH DAY🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@fikertefikadu7367 አመሰግናለሁ ክብር ያድልልኝ
መልካም ልደት 🌹🌹
Melikam lidet ❤
Yegermal happy birth day
ቢኖረኝም ባይኖረኝም የማያስጨንቃት ያልከው ልብ ይነካል በጣም እድለኛ ነህ ትዳራችሁ ይባረክ
አንተ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ወንድሜ የምትገርም እውነተኛ ልባም ሴት ነው ያገኘሀው ምንም አይነት ድራማ የሌለው " ታገቢኛለሽ" ዛሬ ገና አየሁቸሩ መድሃኔአለም ረጅም የትዳር ዘመን ይስጣችሁ አቦ
ረቂቅ ዘውዱ ስትል ነው የገመትኩት ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለሽ ዲላ ዩኒቨርስቲ 2008ባች የአንድ ክፍል ተማሪወች ነበርን እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ ስንቴ ነኝ ከወሊሶ
ዛሬ ኮ ልደታ ለእመቤቴ ቅድስቲ ንፅህቲ ልዕልቲቱ ክብርቲ ርህርህቲ ህልና ለቅድስቲ ድንግል ማርያም ነው ❤❤🎉እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ የኔ እንቁ😘💋😢❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን❤❤
አሜንን❤❤
ለሁላችንም ማፍቀርም መፈቀርም የሚችል ንፁህ ልብን ይስጠን ፈጣሪን ስንይዝ የምናጣው ነገር የለም ደስ ይላል
ከእሼ የምቀርቡ ሁላቸዉ ግልፅነታቸዉ ደስ ሲል😅👍
😮Oo በጣም ❤
በጣም ደስ የሚል የእውነተኛ ፍቅር ታሪክ ነው እሼ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ያስተሳሰረውን ማንም አይለየውም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ልደታለማርያም 💖💖💖ልደታለማርያም 💖💖💖 ልደታ ለማርያም 💖💖💖ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የአመትሰዉ ትበለን ወጥቶ ከመቅረት ትሰዉረን💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐
ልመርቃችሁ አሜን በሉ ነገራችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ 🙏🥰
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
Wow ደስ ስል 😱😍🤌አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏
Amen🙏🏽
እግዚአብሔር ስደት በቃ ብሎን በሰላም ላገራችን ያብቃን ደስታም ሃዘንም በአገር ያምራል
የእማምላክ ተአምር ተገልፆ አያልቅም 💞 እሷ ትጠብቃችሁ
እዩ አንተም ትዞራለህ
አሜን
Amen🙏🙏🙏
Ayuye antenm tetbekh❤ amen🙏
አሜንን
ሰው ሁሉ በተለያየ አጋጣሚ ግጣሙን ያገኛል ምነው የኔ ግጣም ግን እስካሁን አልተስራ ሆኖ ይሆን እንድህ የዘገየው 😔😀ለናተ መልካም እድል ውለዱክበዱ🎉
እሸቱ የእውነት ፈጣሪ የባረከህ ሰው ነህ የሰው ደስታን የሚያስደስትህ ሁሌ በጉጉት የሚወደው ፕሮጉራም ነው ለበጎ ስራህን አመሰግናሃለሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጅ አለሽ እንዴ አላለም 😂😂 የፍቅር ታሪክ እንዴት እንደምወድ እኮ😥አሼ ላንተ ቃለ የለንም በዚው ቀጥል ❤️❤️❤️❤️❤️እመብርሀን ለዛ ክብር ታብካቹ የምር በጣም ነው የምርምታምሩ 😥❤️
የ መዳም ቅመሞች ለኛም በ ሀገራችን ብር አላት ብሎ የሚጠጋ ሳይሆን እውነተኛ ቤተሰብ ሚያከብ ፈጣሪውን የሚፈራ በሀገራችን የተረጋጋ ትዳር ይስጠን ስደት ለስደት አንከራተት 😢😢
አሜንን ለናንተስ
amen🙏🙏🙏😊
አሜን❤
አሜን👏👏
Amen😢😢
ዋው ልጁ ግን ይለያል አይነ አፋር ነገር ይመስላል እሷም ደርባባ ቆንጆነች❤
ፍቅር የለም ሲሉ ሰውች እናደዳለው ይህው ፍቅር አለ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታርክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምረው ደሞ በጣም ታምራላቹ❤
እሸኮ ትለያለህ የምታቀርበው ሁሉ ይለያል ❤❤
ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን 🫶ዋው እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው ዋው በጣም አሪፍ ሁለቱም አንድ ትክክለኛው ፍቅር ነው
በጣም ደስ ይላል የሚገርም ነው ዛሬ ልደታ ማሪያም ነት (1) እንኳን አደርሳችሁ ቤተስብ ❤
እሼ ጋር የምመጡ ሰዎች የምር ገራም ናቸው ዋው🥰🥰🥰
Lil nbr ❤❤❤
WOW ! መጀመሪያ ሲናገር እየሳኩ ነበር የምሰማው በሃላ ግን ታገቢኛለሽ ወይ ሲል በደሰታ እየሳኩ እንባዪ ሁሉ ነበር የመጣው ሁለቱም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላችሁ ፋሽን ሾው ላይ የሚያማ ምሩ ልብሶች ነበሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ እርጋታው እንዴት ነው ደስ የሚለው ኧረ ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም እነደዚሁ ያድለን በእውነት ፈፃሚአችሁ ያሰምረው በጣም ታስቀናላችሁ በእውነት
ፍቅር መከረኛዉ😅 ለሁላችሁም ንጹህ ፍቅር ያድለን 🙏
በእውነት ከዝህ ልጅ ታርክ ብዙ ተማርኩኝ ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ እመቤት ፍጻምያችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤
ማነዉ እንዴኔ አገጩን ይዞ ያዳመጠ😢❤❤❤❤❤
እኔ😀
ወይኔ ይሄ ኮሜንት እንዴት እንዳሳቀኝ ቪዶውን እያየሁ ኮሜንት ላይክ እያደረኩ አንደኛው እጄን አገጬ ላይ ሳገኘው በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
@@Mita460😂😂😂😂😅
😅😅
ዋውውው እደዚህ አይት ሰው አለማለትነው ባሁኑ ስሀት ይገርማን ደስስስይላን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ ፍቅራቹሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እሸቱየ ምርጥ ሰዉ
😂😂😂 ወንድልጂ ብር አይጣ ጂል ነዉ የሚሆነዉ አላለም ፈታ ያደርጋል😂😂
Mariamnn yehone rakutu mihed alesh adel gabina yelelat mekina new mtmesiw Please teredun gn
ትክክክል
ወይኔ የዛሬው ደግሞ ዘና የሚያረግ ነው😂😂ሲያቅፋት እናደዳለሁ አለ😂 መጨረሻችኹን ያሳምረው😊❤❤❤
Yesetochu balakm wend gn film eyayew rasu rebuni mtseraw lij siakfwat ayche filmun salchers zegje akalew gltsun enawra ketebale
ደሰየሚል ታሪ ደሞ ሲምር እውናተኛ ታሪከ እውናተኛ ፍቅር
ዛሬ ከፍቶኛል😢 በቃ ዝንብለው ስደት መረረኝ ሁሌም አንድ አይነት ህይወት ግን እሰከመቼ ብላቹሁ እራሳቹሁ ጠይቃቹሁ ታቃላቹሁ የመዳም ቅመሞችህ😢😢😢
እኔና የፅዳት እቃዉ ለትንሽ ሰዓት ብቻነዉ እምንለያየዉ 😢😢እኔ ዛሬ ስፈትግ የዋልኩትን ደሞ ጠዋት ሲነጋ ያንኑ ነዉ ሁሌ አንድ አይነት ስራ ምንይሻላል ሀገራችን ሰላም የለ ስደት እረፍት የለን ድካም ብቻ😢😢😢😢😢
@Eldana-j5 አይዞን ❤j
አይዞሺ እኔ እራሱ ሁሌ እላለሁ ፈጣሪ ያውጣን
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሁላችንም እየከፋን ችለነው ነው❤
@SelamBelay-b5l 😍
ዋው ምን ልበል ! እሸቱ ድንቅ ከማለት ውጭ አየሁ አየሁ ብዙ ብዙ ስላንተ ምን ከየት ላምጣ ቃል አጣሁ አንድ ቀን ባይህ በቃ ሁሉ ነገሬን ይገልፅልኛል አበቃሁ ።
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ለማርያም ወቶ ከመቅረት ትሰወራችሁ❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
amene,amene,amene❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤
የፍቅር ታሪክ በጣም ነው የምወደዉ እኔ ግን ምንም የፍቅር ታሪክ የለኝም አያሳዝንም 😢😢
አይዞሽ እኔምነኝ
ፍቅር ከባድ ነው
እኔስ አለኝ ለዘጠኝ አመት ያክል ደስስስየሚል ስቃይ ያሳለፍኩበት ፣በዚህ ቻናል እድሉን ባገኝና በተነፈስኩ😢😢😢😢😢😢
እሼን የምትወዱ የኔ ጀግና❤❤❤❤
መልካም የትዳር ዘመን እሸቱ እድሜህን ያርዝምልን ሀይማኖተኛ ሰዋችን ነው እምታቀርብልን ❤❤❤
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ፈጣሪ ፍቅራቹን ያዝልቃቹ እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤በመላው አለም የትገኙ ልደታ ከክፉ መከራ ትጠብቃቹ❤❤❤
ወንድ ልጅ አይጣ 😢😢 የኔ ጌታ እንደት እንዳሳዘነኝ
በዚ ጊዜ እንደዚ የተረጋጋ አይን አፋር ወንድ ማግኘት መታደል ነው እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ግዜ ይሁንላቹ አላሀ መጨረሻቹን ያሳምረው
እያማረባት መጣች አለ😂😂😂ጆሮየን ያመኛል እራሴን ያመኛል የምለው እረሳሁት አለ😂😂😂አይ ፍቅር❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሲአቅፋት ቀረሺ በጣም ያስቃል
እጅግ በጣም ደስ ይላል ምነው ለኔም አንድ ቀን እድሉ በደረሰኝ❤❤❤❤❤❤❤
"ይህን የመሰለ ትርጉም ያለው የህይወታችሁን ክፍል ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን። በጉዟችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ።"
Wowow❤እግዚአብሔር ይምመስገን የድንግል ማራያም ልጅ ለዘላለም በፍቅር ያኑርልኝ !!!! እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ !!!😢❤❤
ፍቅር እኮ እድል ነው በጣም እድለኛ ነህ ወድሜ መልካም እድል ❤❤❤ እሽ የፍቅር ሰው ዘላለምህ ፍቅር ይሁን ወድሜ ሂወቴን ያዳክልኝ ከፈጣሪ በታች ኑርልኝ❤❤❤
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ነቺ እንኳን አደረሳቺሁ ቤተሰብ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን❤
@@ሄለንየናቷ አሜንእንኳንአብሮ አደረሰን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው እንኳንም እመቤቴ ረዳቻቹህ እሽየ ልዩ ሰው የሆነ ስኣት በእግዚእብሔር ፍቃድ ኣንተ ቤት ላይ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ
በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ከአነጋገር በጣም ፈርቶ ነበር እሺ በማለቷ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ በትዳር ያብቃችሁ ሁለቱም እረጋ ያሉ ናቸው❤❤❤
ያሰብከዉን እግዚያብሔር ይስጥክ በጣም ደስ የሚል ፍቅር 🙏❤️🥰
ከስሯ አይጠፋም አላለም😂😂 የቅናት ጥግ😂 መጨረሻቸሁን ያሳምረው ሁላቹሁም ቆጆወች ናቹሁ❤❤
ኸረበሳቅ ሞኩ😂😂 ወዲልጂ 😂እውነት አያወራጂ ጉዲ
ውይ፡እሸዬ እንቁልጭልጭ አደረከን እኮ
እሼ ይህን ፕሮግራም በፉቅር የምጠብቀው አብሬክ ስትስቅ እየሳኩ ነው የምጨርሰው❤❤❤
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመሰገን የሳራ ያ ብረሐም ያድርገው እየሱሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማሪያም ጋ ቤታችሁ ይግባ እግዚአብሔርን የያዘ ደሰታ አለ በቤቱ ሁልግዜም ❤❤❤
ወይኔ በመገረም አዳመኩት 😢 ደግሞእየሳኩም😂 ሁለታችሁም ቆጆወች ፍቅሩንያብዛላችሁ❤❤❤❤
ማነው እንደኔ የፍቅር ታሪክ የሚወድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅር ሁሉም አሸናፊ ነው በጣም ያስቃል የሚያሳዝናል💔👌🏻
ወይኔ መጨረሻውን ለማየት በጉጉት ነበር የምጠብቀው ምን ጥለው ይሆን ኢያልሉ እንኩዋን ደስ አለህ እውነት ይች ሽልማት ነች የያዝከው ኣድሎሃል እስዋም ታድላልች በትዳራችሑ ተባረኩ እመብርሃን የጀመረችው መጨረስ ኣያቅታትም በልጅ tebareku🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በስመአም እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ አለምን በወንጀል የሚያካህዱ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ እንደዚህም እግዚአብሔር የባረከው የቀደሰው ወንድ አለ👏👏👏👏
ወላሂ በጣም ብዙ ሰርፕራይዞችን አይቼ ተነስቼ አንብቼያለሁ አለሁ ነገር ግን እንደዚ ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩበት የለም ብቻ በጣም ደስ ይላሉ ትዳራቹ አላህ ይባርክላቹ❤❤❤❤
በጣም ለሴት ልጂ ክብርያለው ባል ደስ ይላል
Wow ፍቅር ይሄ ነዉ በቃ እሼ እልፍ ሁንልን ስለተ አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉን የሚችል የአብርሃም አምላክ ትዳራቹ፡ ፍቅራቹ፡ ቤታቹ ልጆቻቹም የልጅ ልጆቻችሁንም ጭምር ይባርክ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑
❤❤❤❤ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ
መሸአላ ደስይላል ፍቅራቸው እኛየመዳም አሠሎች ግርግዳችንን እናፅዳ ለኛፍቅር 😢😢😢ከሞተቆየ😢
Ewnate.nawe
😢😢😢😢😂😂😂በጣም
ተስፋ እናድርግ
zer 😂😂😂😂😂
እኔም እንደዚህ አይነት ባህሪ አለኝ ሴት መጠየቅ ያስፈራኛል ።
እመቤታችን ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣምምምምም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ውለዱ በልጅ ተባረኩ ትዳራችሁ እስከእርጅና ዘመናችሁ ይሁን ለልጅ ልጆቻችሁ አርያ ሁኑ ከምሬ ነው ወጣቶች ለቁምነገር ሲበቁ ደስ ይለኛል
ፍቅራቹን ይጨምርላቹ እግዚአብሔር ህይወታቹን ይባርክላቹ እሼ የምታቀርባቸው ሁሉ ምርጥ ናቸው እናመሠግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ከመጨረሻው በስተቀር ራሱ የኔ ታሪክ በረዥሙ ነው
አቶ:እሸቱ:(እሼ)በጣም አድናቂና አክባሪህ ነኝ::ብዙ ፕሮግራሞችህንም እከታተላለሁ::በማክበር የምጠይቅህእባክህን ይሄ በስልክህ እየቀረስክ መሀል ላይ እየገባህ በተመስጦ የምንመለከተውን ፕሮግራም distract እያረከን ነውና ;እባክህን የምርጥ ካሜራ ማኖቹን ስራም አታዘባርቅባቸውእናም የስልክህ ለራስህ ብታረገው::አዳመጭ ነህና እንደምትረዳኝ ተስፋ አረጋለሁ::Txs.
በጣም የምታምሩ ጥንዶች ❤❤እግዚያብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን !!
አረተዉእሸ ልሸቅልበት አተጎጎኝ❤❤❤
ቅመሞችየ ፈጣሪ የረፍትጀራ አላህ ይስጠን❤❤❤❤
አላሁመ አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም
አሚን ሁቢ
Amenyareb
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምርላቹ ጥሩ አፍቃሪ ነህ በዚህን ግዜ እውነተኛ አፍቃሪ ሆኖ መገኘት መታደል ነው
በጣም ደስ ይላል!! እግዝአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ !! የምትወዷት እመብርሃን ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤ ፍፃሚያቹን ታሳምርላቹ ትጠብቃቹ!!
አረ አበረታቱኝ 100 አስገቡኝ በናታችሁ🎉
Let's do it. I've subscribed.
ከንተም ደምረኝ ❤
ዳገቱ ላይ...
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@Muse_Business
መልስ አተም
እሽቱ ግን ምን አለበት የልጆችን ፕሮግራም እንደበፊቱ ብታመጣ እጅግ በጣም ያዝናናን ነበር አሁንግ እንደድሮው አንተን በጉጉት መጠበቁ በጣም ቀንሶብኛል
ዋዉ እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ በትዳር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ ጉጉት ብሎ መጨረሻዉን የጠበቀ ዋዉ❤❤❤❤❤loing life amezing serprase🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ታሪክ። ብዙ ተምሬበታለው። እግዚአብሄር ይመስገን
አሼ ባለ አራዬ ሰላምከን ጤናህን አግዚአብሔር ከነ ባለቤትህ የእግዚአብሔር ስጦታዎች የሆኑት ልጆችህ ባጠገብህ ካሉት ጋር ሁሉ ይሁን አዉነተኛ ፍቅር ገደብ የለዉም መታደል ነዉ
ይሄን የምታነቡ ሁሉ በሄዳቹበት የአሰባቹሁት ሁሉ ይሳካላችሁ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅርን ሲያወሩት ሳይሆን ከልብ ሲኖሩት ደሥ ይላል ደምሩኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤
የፍቅር ታርክ መስማት በጣም ምያስደስተኝ ❤
ምንኛ የተባረኩ ልጆች ናቸው🥰🥰🥰🥰 በሙሉ ልቤ ሳዳምጣቸው ነው የዋልኩት፡፡ በቁርባን ተጋብታችሁ ፈጣሪ እመብርሃን ትዳራቹ ይባርኩላችሁ 🙏🙏🙏ውለዱ ክበዱ
እሼ ጋ የ ሚመጡት ደሰ ይላሉ ❤❤❤❤
ደስ የሚል ታሪክ ደሞ ስታምሩ አለያቹ እኔም እኮ ቀናሁ የኔ ተከሲስ የት ነህ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤እሼ ትለያለህ❤❤
❤️😔😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ 😮😅😅
ቆይ የማዳን ቅመሞች መቸ ነው ይሄ ቀን ለኛ
😂😂😂😂
አይዞን የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ተብሎ የለም ፈጣሪ በቀኑ የተመረጠዉን ያመጣል በህይወት በጤና በሰላም መቆየት ነዉ❤
እንጃ 😢😢
እንጃ😭😭
😢😢😢😢
*Please watch this video ruclips.net/video/WngGtWEeINw/видео.htmlsi=arNjO4XlEVxnb26G
በስማም ምን አይነት ታሪክ ነው አብርሽዬ ደስታም ሀዘንም የተቀላቀለበት ልደትዬ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ❤
ሁላችሁም በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ የዘለአለም ሕወት ነው እና እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤
ማነው እደኔ የፍቅር ታሪክ የሚወደው😊👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ባደኝነት እኔ😂😂በሰው ፍቅር እኔ ቅልጥ የምለውስ ነገር❤❤
@@Mulualem2373 🤣🤣🤣
የበይ ተመልካች ሆኘ የቀረሁትስ😢😂😢😂😢😢
እኔ 😊
@@Zeyiba-z1t 😀😀ለኛም ግዜ አለን
ይሄ ልጅ ዶንኪ ትዩብ ላይ የድንቅ ልጆች ኘሮግራም አብሬው አይቺያለው ለዶንኪ ትዩብ የሰራ ቅጥር ያሰገባ ቀን አውርቼው በሰራው ጎበዝ እና ተግባቢ ነው ። መልካም የፍቅር የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ 🙏
ይሄን የመሰለ ዉበት ጸባይ ይዘህ የተረጋጋህ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ እሼ ስንጠብቅህ ነበር ደሞ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 👍👍👍👍
ወላሂ እሼን ስወደዉ እሼ ተዉ ላግኝህ ኮመተሮች እስኪ ኮመቴን ላይክ አርጉኝ እዳይልኝ ምንም አልፈልግም አድ ደቂቃ ባገኘዉ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ላይክ ለምታረጉኝ💞💞
Arekus des ybelsh😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሆሆሆሆሆ ላግኝህ ምን ልታደርጊው ነው እምታገኚው
ለማርያም ያላችሁ ፍቅር ይገርማል ደሞ ቪዶቹሁን ልደታ ለማርያም ነው ሼር የተደረገው ዋዉዉዉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹሁ❤ በቅዱስ ቁሩባን ተጋቡ pels😢
❤❤❤
ለኛም ለስደተኞች ፈጣሪ መልካም ሰው ይስጠን በስደት ድክም ብለን 😢መጨረሻ ችን ያሳምርልን አቦ 🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢😢😢❤
Anne Amne Amne
እውነቴነው እምላችሁ ይህንን ቪዶ እያይሁ ሰፕራይዝ እምትደረግበትን በሰቀቀን ስጠብቅ የመዳም ልጅ ደውላ ጠራችኝ ከላይቤት ነይ ብላ ስሄድ ሁሉም ተሰብስበው መልካም ልደት ብለው አስደንግጠውኝ ከደስታዬ የተነሳ እማወራው ጠፋኝ ልደቴ እንዲከበር ያደረገችው ኡጋንዳዊቷ ጓደኛዬ ❤
hAPPY BIRTH DAY🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@fikertefikadu7367 አመሰግናለሁ ክብር ያድልልኝ
መልካም ልደት 🌹🌹
Melikam lidet ❤
Yegermal happy birth day
ቢኖረኝም ባይኖረኝም የማያስጨንቃት ያልከው ልብ ይነካል በጣም እድለኛ ነህ ትዳራችሁ ይባረክ
አንተ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ወንድሜ የምትገርም እውነተኛ ልባም ሴት ነው ያገኘሀው ምንም አይነት ድራማ የሌለው " ታገቢኛለሽ" ዛሬ ገና አየሁ
ቸሩ መድሃኔአለም ረጅም የትዳር ዘመን ይስጣችሁ አቦ
ረቂቅ ዘውዱ ስትል ነው የገመትኩት ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለሽ ዲላ ዩኒቨርስቲ 2008ባች የአንድ ክፍል ተማሪወች ነበርን እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ ስንቴ ነኝ ከወሊሶ
ዛሬ ኮ ልደታ ለእመቤቴ ቅድስቲ ንፅህቲ ልዕልቲቱ ክብርቲ ርህርህቲ ህልና ለቅድስቲ ድንግል ማርያም ነው ❤❤🎉እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ የኔ እንቁ😘💋😢❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን❤❤
አሜንን❤❤
ለሁላችንም ማፍቀርም መፈቀርም የሚችል ንፁህ ልብን ይስጠን ፈጣሪን ስንይዝ የምናጣው ነገር የለም ደስ ይላል
ከእሼ የምቀርቡ ሁላቸዉ ግልፅነታቸዉ ደስ ሲል😅👍
😮Oo በጣም ❤
በጣም ደስ የሚል የእውነተኛ ፍቅር ታሪክ ነው እሼ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ያስተሳሰረውን ማንም አይለየውም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ልደታለማርያም 💖💖💖ልደታለማርያም 💖💖💖 ልደታ ለማርያም 💖💖💖ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የአመትሰዉ ትበለን ወጥቶ ከመቅረት ትሰዉረን💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐
ልመርቃችሁ አሜን በሉ ነገራችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ 🙏🥰
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
Wow ደስ ስል 😱😍🤌
አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen🙏🏽
እግዚአብሔር ስደት በቃ ብሎን በሰላም ላገራችን ያብቃን ደስታም ሃዘንም በአገር ያምራል
የእማምላክ ተአምር ተገልፆ አያልቅም 💞 እሷ ትጠብቃችሁ
እዩ አንተም ትዞራለህ
አሜን
Amen🙏🙏🙏
Ayuye antenm tetbekh❤ amen🙏
አሜንን
ሰው ሁሉ በተለያየ አጋጣሚ ግጣሙን ያገኛል ምነው የኔ ግጣም ግን እስካሁን አልተስራ ሆኖ ይሆን እንድህ የዘገየው 😔😀ለናተ መልካም እድል ውለዱክበዱ🎉
እሸቱ የእውነት ፈጣሪ የባረከህ ሰው ነህ የሰው ደስታን የሚያስደስትህ ሁሌ በጉጉት የሚወደው ፕሮጉራም ነው ለበጎ ስራህን አመሰግናሃለሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጅ አለሽ እንዴ አላለም 😂😂 የፍቅር ታሪክ እንዴት እንደምወድ እኮ😥አሼ ላንተ ቃለ የለንም በዚው ቀጥል ❤️❤️❤️❤️❤️እመብርሀን ለዛ ክብር ታብካቹ የምር በጣም ነው የምርምታምሩ 😥❤️
የ መዳም ቅመሞች ለኛም በ ሀገራችን ብር አላት ብሎ የሚጠጋ ሳይሆን እውነተኛ ቤተሰብ ሚያከብ ፈጣሪውን የሚፈራ በሀገራችን የተረጋጋ ትዳር ይስጠን ስደት ለስደት አንከራተት 😢😢
አሜንን ለናንተስ
amen🙏🙏🙏😊
አሜን❤
አሜን👏👏
Amen😢😢
ዋው ልጁ ግን ይለያል አይነ አፋር ነገር ይመስላል እሷም ደርባባ ቆንጆነች❤
ፍቅር የለም ሲሉ ሰውች እናደዳለው ይህው ፍቅር አለ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታርክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምረው ደሞ በጣም ታምራላቹ❤
እሸኮ ትለያለህ የምታቀርበው ሁሉ ይለያል ❤❤
ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን 🫶ዋው እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው ዋው በጣም አሪፍ ሁለቱም አንድ ትክክለኛው ፍቅር ነው
በጣም ደስ ይላል የሚገርም ነው ዛሬ ልደታ ማሪያም ነት (1) እንኳን አደርሳችሁ ቤተስብ ❤
እሼ ጋር የምመጡ ሰዎች የምር ገራም ናቸው ዋው🥰🥰🥰
Lil nbr ❤❤❤
WOW ! መጀመሪያ ሲናገር እየሳኩ ነበር የምሰማው በሃላ ግን ታገቢኛለሽ ወይ ሲል በደሰታ እየሳኩ እንባዪ ሁሉ ነበር የመጣው ሁለቱም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላችሁ ፋሽን ሾው ላይ የሚያማ ምሩ ልብሶች ነበሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ እርጋታው እንዴት ነው ደስ የሚለው ኧረ ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም እነደዚሁ ያድለን በእውነት ፈፃሚአችሁ ያሰምረው በጣም ታስቀናላችሁ በእውነት
ፍቅር መከረኛዉ😅 ለሁላችሁም ንጹህ ፍቅር ያድለን 🙏
በእውነት ከዝህ ልጅ ታርክ ብዙ ተማርኩኝ ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ እመቤት ፍጻምያችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤
ማነዉ እንዴኔ አገጩን ይዞ ያዳመጠ😢❤❤❤❤❤
እኔ😀
ወይኔ ይሄ ኮሜንት እንዴት እንዳሳቀኝ ቪዶውን እያየሁ ኮሜንት ላይክ እያደረኩ አንደኛው እጄን አገጬ ላይ ሳገኘው በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
@@Mita460😂😂😂😂😅
😅😅
ዋውውው እደዚህ አይት ሰው አለማለትነው ባሁኑ ስሀት ይገርማን ደስስስይላን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ ፍቅራቹሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እሸቱየ ምርጥ ሰዉ
😂😂😂 ወንድልጂ ብር አይጣ ጂል ነዉ የሚሆነዉ አላለም ፈታ ያደርጋል😂😂
Mariamnn yehone rakutu mihed alesh adel gabina yelelat mekina new mtmesiw Please teredun gn
ትክክክል
ወይኔ የዛሬው ደግሞ ዘና የሚያረግ ነው😂😂ሲያቅፋት እናደዳለሁ አለ😂 መጨረሻችኹን ያሳምረው😊❤❤❤
Yesetochu balakm wend gn film eyayew rasu rebuni mtseraw lij siakfwat ayche filmun salchers zegje akalew gltsun enawra ketebale
ደሰየሚል ታሪ ደሞ ሲምር እውናተኛ ታሪከ እውናተኛ ፍቅር
ዛሬ ከፍቶኛል😢 በቃ ዝንብለው ስደት መረረኝ ሁሌም አንድ አይነት ህይወት ግን እሰከመቼ ብላቹሁ እራሳቹሁ ጠይቃቹሁ ታቃላቹሁ የመዳም ቅመሞችህ😢😢😢
እኔና የፅዳት እቃዉ ለትንሽ ሰዓት ብቻነዉ እምንለያየዉ 😢😢እኔ ዛሬ ስፈትግ የዋልኩትን ደሞ ጠዋት ሲነጋ ያንኑ ነዉ ሁሌ አንድ አይነት ስራ ምንይሻላል ሀገራችን ሰላም የለ ስደት እረፍት የለን ድካም ብቻ😢😢😢😢😢
@Eldana-j5 አይዞን ❤j
አይዞሺ እኔ እራሱ ሁሌ እላለሁ ፈጣሪ ያውጣን
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሁላችንም እየከፋን ችለነው ነው❤
@SelamBelay-b5l 😍
ዋው ምን ልበል ! እሸቱ ድንቅ ከማለት ውጭ አየሁ አየሁ ብዙ ብዙ ስላንተ ምን ከየት ላምጣ ቃል አጣሁ አንድ ቀን ባይህ በቃ ሁሉ ነገሬን ይገልፅልኛል አበቃሁ ።
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ልደታ ለማርያም ወቶ ከመቅረት ትሰወራችሁ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
amene,amene,amene❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤
የፍቅር ታሪክ በጣም ነው የምወደዉ እኔ ግን ምንም የፍቅር ታሪክ የለኝም አያሳዝንም 😢😢
አይዞሽ እኔምነኝ
ፍቅር ከባድ ነው
እኔስ አለኝ ለዘጠኝ አመት ያክል ደስስስየሚል ስቃይ ያሳለፍኩበት ፣በዚህ ቻናል እድሉን ባገኝና በተነፈስኩ😢😢😢😢😢😢
እሼን የምትወዱ የኔ ጀግና❤❤❤❤
መልካም የትዳር ዘመን እሸቱ እድሜህን ያርዝምልን ሀይማኖተኛ ሰዋችን ነው እምታቀርብልን ❤❤❤
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ፈጣሪ ፍቅራቹን ያዝልቃቹ እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤በመላው አለም የትገኙ ልደታ ከክፉ መከራ ትጠብቃቹ❤❤❤
ወንድ ልጅ አይጣ 😢😢 የኔ ጌታ እንደት እንዳሳዘነኝ
በዚ ጊዜ እንደዚ የተረጋጋ አይን አፋር ወንድ ማግኘት መታደል ነው እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ግዜ ይሁንላቹ አላሀ መጨረሻቹን ያሳምረው
እያማረባት መጣች አለ😂😂😂ጆሮየን ያመኛል እራሴን ያመኛል የምለው እረሳሁት አለ😂😂😂አይ ፍቅር❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሲአቅፋት ቀረሺ በጣም ያስቃል
እጅግ በጣም ደስ ይላል ምነው ለኔም አንድ ቀን እድሉ በደረሰኝ❤❤❤❤❤❤❤
"ይህን የመሰለ ትርጉም ያለው የህይወታችሁን ክፍል ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን። በጉዟችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ።"
Wowow❤እግዚአብሔር ይምመስገን የድንግል ማራያም ልጅ ለዘላለም በፍቅር ያኑርልኝ !!!! እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ !!!😢❤❤
ፍቅር እኮ እድል ነው በጣም እድለኛ ነህ ወድሜ መልካም እድል ❤❤❤ እሽ የፍቅር ሰው ዘላለምህ ፍቅር ይሁን ወድሜ ሂወቴን ያዳክልኝ ከፈጣሪ በታች ኑርልኝ❤❤❤
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ነቺ እንኳን አደረሳቺሁ ቤተሰብ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን❤
@@ሄለንየናቷ አሜንእንኳንአብሮ አደረሰን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው እንኳንም እመቤቴ ረዳቻቹህ እሽየ ልዩ ሰው የሆነ ስኣት በእግዚእብሔር ፍቃድ ኣንተ ቤት ላይ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ
በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ከአነጋገር በጣም ፈርቶ ነበር እሺ በማለቷ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ በትዳር ያብቃችሁ ሁለቱም እረጋ ያሉ ናቸው❤❤❤
ያሰብከዉን እግዚያብሔር ይስጥክ በጣም ደስ የሚል ፍቅር 🙏❤️🥰
ከስሯ አይጠፋም አላለም😂😂 የቅናት ጥግ😂 መጨረሻቸሁን ያሳምረው ሁላቹሁም ቆጆወች ናቹሁ❤❤
ኸረበሳቅ ሞኩ😂😂 ወዲልጂ 😂እውነት አያወራጂ ጉዲ
ውይ፡እሸዬ እንቁልጭልጭ አደረከን እኮ
እሼ ይህን ፕሮግራም በፉቅር የምጠብቀው አብሬክ ስትስቅ እየሳኩ ነው የምጨርሰው❤❤❤
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመሰገን የሳራ ያ ብረሐም ያድርገው እየሱሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማሪያም ጋ ቤታችሁ ይግባ እግዚአብሔርን የያዘ ደሰታ አለ በቤቱ ሁልግዜም ❤❤❤
ወይኔ በመገረም አዳመኩት 😢 ደግሞእየሳኩም😂 ሁለታችሁም ቆጆወች ፍቅሩንያብዛላችሁ❤❤❤❤
ማነው እንደኔ የፍቅር ታሪክ የሚወድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅር ሁሉም አሸናፊ ነው በጣም ያስቃል የሚያሳዝናል💔👌🏻
ወይኔ መጨረሻውን ለማየት በጉጉት ነበር የምጠብቀው ምን ጥለው ይሆን ኢያልሉ እንኩዋን ደስ አለህ እውነት ይች ሽልማት ነች የያዝከው ኣድሎሃል እስዋም ታድላልች በትዳራችሑ ተባረኩ እመብርሃን የጀመረችው መጨረስ ኣያቅታትም በልጅ tebareku🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በስመአም እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ አለምን በወንጀል የሚያካህዱ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ እንደዚህም እግዚአብሔር የባረከው የቀደሰው ወንድ አለ👏👏👏👏
ወላሂ በጣም ብዙ ሰርፕራይዞችን አይቼ ተነስቼ አንብቼያለሁ አለሁ ነገር ግን እንደዚ ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩበት የለም ብቻ በጣም ደስ ይላሉ ትዳራቹ አላህ ይባርክላቹ❤❤❤❤
በጣም ለሴት ልጂ ክብርያለው ባል ደስ ይላል
Wow ፍቅር ይሄ ነዉ በቃ እሼ እልፍ ሁንልን ስለተ አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉን የሚችል የአብርሃም አምላክ ትዳራቹ፡ ፍቅራቹ፡ ቤታቹ ልጆቻቹም የልጅ ልጆቻችሁንም ጭምር ይባርክ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑
❤❤❤❤ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ
መሸአላ ደስይላል ፍቅራቸው እኛየመዳም አሠሎች ግርግዳችንን እናፅዳ ለኛፍቅር 😢😢😢ከሞተቆየ😢
Ewnate.nawe
😢😢😢😢😂😂😂በጣም
ተስፋ እናድርግ
z
er 😂😂😂😂😂
እኔም እንደዚህ አይነት ባህሪ አለኝ
ሴት መጠየቅ ያስፈራኛል ።
እመቤታችን ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣምምምምም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ውለዱ በልጅ ተባረኩ ትዳራችሁ እስከእርጅና ዘመናችሁ ይሁን ለልጅ ልጆቻችሁ አርያ ሁኑ ከምሬ ነው ወጣቶች ለቁምነገር ሲበቁ ደስ ይለኛል
ፍቅራቹን ይጨምርላቹ እግዚአብሔር ህይወታቹን ይባርክላቹ እሼ የምታቀርባቸው ሁሉ ምርጥ ናቸው እናመሠግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ከመጨረሻው በስተቀር ራሱ የኔ ታሪክ በረዥሙ ነው
አቶ:እሸቱ:(እሼ)
በጣም አድናቂና አክባሪህ ነኝ::
ብዙ ፕሮግራሞችህንም እከታተላለሁ::
በማክበር የምጠይቅህ
እባክህን ይሄ በስልክህ እየቀረስክ መሀል ላይ እየገባህ በተመስጦ የምንመለከተውን ፕሮግራም distract
እያረከን ነውና ;
እባክህን የምርጥ ካሜራ ማኖቹን ስራም አታዘባርቅባቸው
እናም የስልክህ ለራስህ ብታረገው::
አዳመጭ ነህና
እንደምትረዳኝ ተስፋ አረጋለሁ::
Txs.
በጣም የምታምሩ ጥንዶች ❤❤
እግዚያብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን !!
አረተዉእሸ ልሸቅልበት አተጎጎኝ❤❤❤
ቅመሞችየ ፈጣሪ የረፍትጀራ አላህ ይስጠን❤❤❤❤
አላሁመ አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም
አሚን ሁቢ
Amenyareb
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምርላቹ ጥሩ አፍቃሪ ነህ በዚህን ግዜ እውነተኛ አፍቃሪ ሆኖ መገኘት መታደል ነው
በጣም ደስ ይላል!! እግዝአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ !! የምትወዷት እመብርሃን ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤ ፍፃሚያቹን ታሳምርላቹ ትጠብቃቹ!!
አረ አበረታቱኝ 100 አስገቡኝ በናታችሁ🎉
Let's do it. I've subscribed.
ከንተም ደምረኝ ❤
ዳገቱ ላይ...
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@Muse_Business
መልስ አተም
እሽቱ ግን ምን አለበት የልጆችን ፕሮግራም እንደበፊቱ ብታመጣ እጅግ በጣም ያዝናናን ነበር አሁንግ እንደድሮው አንተን በጉጉት መጠበቁ በጣም ቀንሶብኛል
ዋዉ እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ በትዳር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ ጉጉት ብሎ መጨረሻዉን የጠበቀ ዋዉ❤❤❤❤❤loing life amezing serprase🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ታሪክ። ብዙ ተምሬበታለው። እግዚአብሄር ይመስገን
አሼ ባለ አራዬ ሰላምከን ጤናህን አግዚአብሔር ከነ ባለቤትህ የእግዚአብሔር ስጦታዎች የሆኑት ልጆችህ ባጠገብህ ካሉት ጋር ሁሉ ይሁን አዉነተኛ ፍቅር ገደብ የለዉም መታደል ነዉ
ይሄን የምታነቡ ሁሉ በሄዳቹበት የአሰባቹሁት ሁሉ ይሳካላችሁ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን❤
አሜን አሜን አሜን
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅርን ሲያወሩት ሳይሆን ከልብ ሲኖሩት ደሥ ይላል ደምሩኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤
የፍቅር ታርክ መስማት በጣም ምያስደስተኝ ❤
ምንኛ የተባረኩ ልጆች ናቸው🥰🥰🥰🥰 በሙሉ ልቤ ሳዳምጣቸው ነው የዋልኩት፡፡ በቁርባን ተጋብታችሁ ፈጣሪ እመብርሃን ትዳራቹ ይባርኩላችሁ 🙏🙏🙏ውለዱ ክበዱ
እሼ ጋ የ ሚመጡት ደሰ ይላሉ ❤❤❤❤
ደስ የሚል ታሪክ ደሞ ስታምሩ አለያቹ እኔም እኮ ቀናሁ የኔ ተከሲስ የት ነህ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤እሼ ትለያለህ❤❤
❤️😔😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ 😮😅😅
ቆይ የማዳን ቅመሞች መቸ ነው ይሄ ቀን ለኛ
😂😂😂😂
አይዞን የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ተብሎ የለም
ፈጣሪ በቀኑ የተመረጠዉን ያመጣል በህይወት በጤና በሰላም መቆየት ነዉ❤
እንጃ 😢😢
እንጃ😭😭
😢😢😢😢