🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል !
ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
አድርገናል
እሽ
አድርጌ አለሁ እሽ
መታዘዝሽ በጣም ስላስደሰተኝ ያንችን ቻናል ጭምር ነው ሰብስክራብ ያደረክቱ!
አድርገናል::
እግዚአብሔር ይመስገን !!
እግዚአብሔር ይመስገን !!
እግዚአብሔር ይመሰገን !!
ተመስገን አምላኬ መልካም አባት ስለሰጠህን
ደካማ እህታችሁን በጸሎታችሁ አስቡ መንገድ ጠፍቶብኛል በጣም እየተፈተንኩ ነው አደራችሁን ወለተ ሚካኤል ነኝ አስቡኝ🙏🙏🙏
በዚህ @mega1323 እናውራ እስኪ እኔም እንደዛው ነኝ
አይዞህ እህቴ
ጌታ አምላክ መንገድሽን ይመራሻል
ወደ አምላክ እንደተናገረንና እንደተማርነው እንቅረብ
በርች
ሀሳብሽን ማካፈላ ከፈለገሽ ኮንታክት አድርጊኝ
እመ ብርሃን ታበርታሽ!
@SolomonGezahegnTamiru አሜን
@@hannawassihun3089 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ኑኑ የተዎህዶ ልጆች አባታችን መጡልን ላይክ ሸር እያደረግን🏃
እደኛ ሃፅያት ሳይሆን ስለ ገዳም አባቶች እናቶች ፀሎት ልመና ብሎ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
የተዋህዶ ልጆች የጻድቁ የ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ።
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
አባ ! ልጆቼን በፀሎት አስቡልኝ
ወለተ ኪዳን
ወለተ ዮሐንስ
እህተ ኪዳን
አባ !! ፀሎቶዎ በእውነት ይደርብን
እኒህ አባታችን እንዲህ በምስጋና ብቻ የሚገለፁ አደሉም ከሰዎች ፍጡር ዕፁብ ዕፁብ ብለን ዝም ምክንያቱም ትምህርታቸው ብቻ አደለም ህይወታቸው የሚደነቅ ነው ብዙዎች በዘር የታሰሩ አዋቂዎች እኮ አሉ ።
ብቻ እግዚአብሔር ፍፃሚያቸውን በመልካም ያስፈፅምልን አባታችን።
ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ አባት ፈጣሪ በእድሜና በጤናና በፀጋ ይጠብቅልን ።በፀሎትዎ የስቡን
አሜን አሜን አባታችን ቃለህዮት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔታ እንኳን ደህና መጡ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤
ጌታ ሆይ ቃልህን እሰማ ዘንድ የልቦናዬን ጀሮ ክፈት ክፈት ክፈትልኝ አባቴ ሆይ❤❤❤
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው አባታችን እርሶዎን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደስታ የምት ፈልጉ የአባታችንን ስብከት ስሙ ❤❤❤❤❤❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን ባስተማሩን ትምህርት ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪዎች እንሆን ዘንድ ጸሎታችሁ ይርዳን 🤲🙏
Abatachn ❤❤❤❤❤❤❤❤ kalehywetn yasemaln!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
እኳን ሰላም መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን
በእድሜ በጤና ያቆይልን 💒
.አሜን አፅንቶ በቤቱ ያኑረን
አሜን
አሜን
ኡሜን!!!
ቃለ ህይዎት ያሰማለን
.እንኳን ለሰማአቷ እነታችን ቅድስት አርሴ ባአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን እንኳን ደሕነ መጡልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለሕይወትን ያሠማልን
የኛ እንቁ አባት እስኪ በፀሎት አስብኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት በእምነቴ ደካማ ሆንኩኝ ምን ላድርግ 😥
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን
እህቴ ወለተ ሚአኤል አይዞሽ ክርስቲያን ይፈተናል ለሚከፋሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ተመስገን በይዉ አሁን የከበደ የሚመስልሽ ሁሉ ባላሰብሽው ሰአትና ደቂቃ ያነገር እንዳልነብ የሚያደርግ ፈጣሪ አለ መፈተን ፀጋነዉ ፀልየ በርች አይዞሽ
በዚህ ትምህርት ወይም የነፍስ ምግብ በአካል ተገኝቼ በመካፈሌ በአባታችን ሁላችንም በረከት በመካፈላችን ደስተኛ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን
Temesgen.
እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን አባታችን መምሕራችን ርዕስ ገዳማት ወዐድባራት አባ ገብረኪዳን ግርማ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይቀበልልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር።
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ እርሰዎን ስለሰጠን ተመስገንን ተመስገን ተመስገን ጌታየ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀጋ በሞገስ ያቆይልን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉
በልቡ የላይኛውን የሚያሰብ ስው ብፁዕ ነው(3) !!
አባታችን ረጅም እድመና ጢና ይስጥልን በክፉ ዘመን እስም የመሰለ ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
በእውነቱ እኔ ሁልጊዜ የቤተክርስቲያን ልዕልና ያስደንቀኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ክቡር አባታችን የወንጌል ባለቤት ጌታችንና አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን!!!
🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን የልዑል እግዚሐብሔር ሰሙ የተሰገነ ይሁንልንለእናቱ እናታችንም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር 🙏 ቃለህይወትን ቃለበረትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት የስቀምጥልን አሜን፫
አቤቱ ጌታ ሆይ በልቦች የላይኛውን እንድናስብ ይርዳን
ሁሌም በጎጎት ምጠብቃቸው አባት እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን !!!
ሰለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባላቤት #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን በእድሜና በጤና ያቆይል አባታችን❤
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነት እርስወን የሰጠን አምላክ ይመስገን እንደርስዎ አይነት መምህር አባቶችን ያብዛልን አሜን 🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐🙏🙏🙏🥰
አባታችንአሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኝን አባት ሥላሴ ያቆይልን በረከታቸው ይደርብን።
አሜን🤲ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
❤❤❤
Kalehiwet yasemalin
አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ....ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
በጭንቀት እንቅልፍ አጥቼ ላብድ ነው በስደት ሀገር ነው እምኖረው እህት ወንድሞቼ በፅሎታቺህ አስቡኝ 😢
Egziabher yabertash ehte tesfa atekurechi
አሐቲ ድንግል" መጽሐፍ መቼ ነው ታትማ የምትደርሰን፡ የመጀመሪያው እትም አልደረሰንምእኮ። በረከታችሁ ይድረሰን፣ ሰላማችሁ ይደርብን።
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጰጋ ይጠብቅልን እኛንም ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንቃሕይወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን
🙏🙏🙏🙏
አባን የሠጠን እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጥረት በከፈተው አንደበት የተመሠገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናቸው ያብዛልን የአባቴ ቡሩካን ኑ ወደእኔ የሚለውን የደስታ ቃል ያሠማልን ✝✤✞✟✥✣✢⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቃለሕይወት ያሠማልን❤አበታችን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
.አባታችን ሆይ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን
🙏🙏❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen egzaber yisteln enamesginal abbatachin
እንደው በዚ ዘመን እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፈ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የኔ አባት ረጅም ይድም
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏
በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ህዝቡን ያለ እውነተኛ እረኛ አልተወውም 🥲በእርስዎ እያደረ በየጊዜው እየገሰፀ ያስተምረናል::
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️
አባታችን። መምህራችን። መካርያችን እድሜ። ጤና። ሞገስ። እመቡርሀን። ትሁኖት አቡነተክለሀይማኖት። ጥበቃ። አይለዮት አባቴ። ቃለህይወት። ያሰማልን
ተመስገኖ አምላኬ
በጸሎት አስቡኝ፣ ያመኛል፣ ኃጢአተኛው ገብረ ጻድቅ።
kalehiwet yasemaln abatachn
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen
Melkame abatachen egzabeher yemesegen Amen 🙏
Aba Aba Aba🎉
Kale hiwet yasemaln ❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች 1k አስገቡኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርብ ወደ ሀገር እገባለሁ ❤❤
Kale hiwot yasemalin abatachin bedime betena egzaber yibarkilin
Amen
Ameen kale Hiywet Yasemalen Abatachen 🙏🙏🙏
.የመድሀኒያለም ድርሻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርበን አሜን
አባታችን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ውድ አባታችን
😢❤❤❤❤❤
Begebi heden eza nberen bezin seat betam new des yalgn
Kalehiwot yasemalin yageliglot zemenotin yibarkilin bereketo yideribin abatachin betseloto yasibugn menbere mariyam kenebetesebocha bilew
ገብረ ማርይም ወንዲማችሁ ነኝ በጽውሎታችሁ ኣስቡኝ ከብዶኛል ye 🇱🇾, niro
.አለሁ በደንብ እያዳመጥኲ ነዉ
ruclips.net/video/1b2Qa_l_jJY/видео.htmlsi=yehJ9tBjmaXCbgI-
እንዴት አድርጊ ማግኘት እችላለው አባን እርዱኝ እባካችሁ ውለተ መደን ነኝ እባካችሁ
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤗🤗🤗🤗✝️✝️✝️✝️✝️✝️
በጭንቀት እንቅልፍ አጥቼ ላብድ ነው በስደት ሀገር ነው እምኖረው እህት ወንድሞቼ በፅሎታቹህ አስቡኝ 😢
❤❤❤
ቃለሕይወትን ያሠማልን