#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 96

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 4 часа назад +21

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 52 минуты назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie 51 минуту назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኩቡር መምህራችን
    ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ትምህርት
    ኣግኝተናል እናመስግናለን ዕድሜና ጤና ፈጣሪ
    ይስጣችሁ ኣሜን።

  • @GeySysy
    @GeySysy 53 минуты назад +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የዛሬዉ ትምርት ለኔ ነዉ

  • @tigaethio
    @tigaethio Час назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ደሰ የማል ትምህርት ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @FitsumGLeul-ry4wq
    @FitsumGLeul-ry4wq Час назад +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተንስኡ ለጸሎት
    በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ
    እግዚኦ ተሰኃለነ❖
    እግዚኦ ተሰኃለነ❖
    እግዚኦ ተሰኃለነ❖
    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥

  • @comcell3831
    @comcell3831 Час назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ በበረከት በረድኤት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ እንደቸርነትህ ነው👏😥

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Час назад +3

    በውነት መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የስማሁትን ለመተግበር ይርዳኝ

  • @Mehurma.8
    @Mehurma.8 2 часа назад +5

    ከዚህ ፕሮግራም የእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew Час назад +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 Час назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያዎች ዘመኑን የዋጀ ሚዲያ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ😢

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x Час назад +3

    እንኳን ደህና መጣቸሁ❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግልት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 Час назад +1

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን በርቱልኝ አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሌናችን አሳድርብን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Час назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራች እረጂም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay 2 часа назад +3

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በአገልግሎት ያጽናችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 😊

  • @hamziyawoldemichael9788
    @hamziyawoldemichael9788 2 часа назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህሮቻችን በእውት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane 2 часа назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @UhH-dx8up
    @UhH-dx8up 2 часа назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮ ቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱ🥰🙏

  • @MaraMara-p6t
    @MaraMara-p6t 43 минуты назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Час назад +1

    ተናፋቂው ልማድና ክርስትና እጅግ በጣም እናመሰግናለን የተወዳጁ ቀንድል ሚድያ አዘጋጅና አቅራቢዎች በአጠቃላይ ክሩ ክበሩልን ቃለህይወት ያሰማልን መምርህ እኛንም እምንማረውን እንተገብረውዘድ አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 2 часа назад +4

    አሜን አሜን አሜን🤲 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤ በረከትዎ ይደርብን🤲🤲

  • @EteneshZawude-j4t
    @EteneshZawude-j4t 2 минуты назад

    በእውነት ቃላሕይዎት ያሰማልን

  • @Genet-ux3ri
    @Genet-ux3ri Час назад +1

    ከፀሎት ሰአቴ ውጪ በጨነቀኝ በከፋኝ ወይም ደስ ባለኝ ጊዜ አምላክን ማመስገን ልማድ ሁኖብኛል። ለምሳሌ በጣም ከጨነቀኝ ስራ እየሰራሁ አምላክን እንደ ሰው ከጎኔ እንዳለ አርጌ አወራዋለሁ በጣም እረፍት ይሰማኛል። ወይም እንቅልፍ ሳጣ ቁጥር ቁጠሩ የሚባለውን የአለሙን ወግ እኔ አምላክን ማውራት ነው የሚቀለኝ። ፈጣሪን ከጎኔ እንደሆነ እየተሰማኝ እያወራሁ ስተኛ ሀጢያት ይሆንብኝ ይሆን እባካችሁ አትለፉኝ
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 часа назад +4

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት🙏♥️

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 48 минут назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @HelaHela-z3y
    @HelaHela-z3y 2 часа назад +3

    በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ❤❤❤❤

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw 3 часа назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙነገር ነው የተማርኩት 🙏

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r 11 минут назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 12 минут назад

    ❤❤❤❤ቃለሒወት ያስማልን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Час назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤ የቀንዲል ሚዲያ የልባችን መብራት❤❤❤

  • @bezawitmekonnen2702
    @bezawitmekonnen2702 2 часа назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን በ ህይወት በ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    እንካን ደና መጡልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u Час назад +1

    Ameen Ameen Ameen Mamerechen Be Ewunet Kale Hewote Yasemalen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x Час назад +2

    ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 часа назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤እኔ ሳውዲ አርቢያ ነው የምኖርው እና ዩቱብ ነው የማዳምጠው እየስራሁ ቁሜ ማድርስ አልችልም መፅሐፍ ቅዱስ የለኝም ደግሞም ስአት አላገኝም ስራው ጋር እና ምን ትመክሩኛላችሁ😢😢😢

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 31 минуту назад

      አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ስርልክሽ ላይ ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ማውረድ ትችያለሽ ጥዋት አስር ደቂቃ ማታ ስትኝ አስር ደቂቃ የዘወትር ፀሎትን መፀለይ ትችያለሽ ቀረንሽም የተቀደሰ ይሆናል ስተኝም እደዛው እህቴ ስራ ስንሰራ ስራውን ጭርስ አረገን ስጨርስ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ስራ እደዚህ ፅድት አርጌ እደሰራሁት የኔንም የደካማ ልጅህን ሐጢያት አፂዳልን ብንል ይህም ፀሎት ነው እግዚአብሔር ይመሥገን በቸርነቱ በአህዛብ ኩሽና ሁነን ብዙ ነገር ተመርናል 😥 እና አይዞሽ እሽ እህቴ

  • @MintwabAshu
    @MintwabAshu 2 часа назад +3

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 часа назад +4

    ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo Час назад +1

    ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @አማነ
    @አማነ 2 часа назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏መምህራ

  • @aseel-w9h
    @aseel-w9h 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 45 минут назад

    እንኳን በደህና ቆያቹን ወደዋላ ተመልሼ አዳምጣለው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Genet-ux3ri
    @Genet-ux3ri Час назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ መምህሮቻችን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን። በእውነት በዚህ መርሀ ግብር ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎች የሉም የቅዱሳን አምላክ ያክብርልን አብዝቶ ባላችሁ ፀጋ ላይ ይጨምርልን።
    በዛሬው ትምህርት ላይ ትንሽ ግር ያለኝ ነገር ነበር ብታብራሩልኝ በአምላክ ስም እማፀናለሁ።

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 часа назад +5

    እግዚአብሄርይመስገንለዚችሰአትያደረሰንሰላምለናተይሁንየልባሞችመብራትቃለህይወትያሰማልንጸጋበረከቱንያብዛላቹቸሩመድኅኔአለምአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 Час назад +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @MechalMe
    @MechalMe 2 часа назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q 2 часа назад +1

    Egzeabhre yisetln kale hiwat yasemaln❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 часа назад +4

    ሰላም ለናተ ይሁን እኳን ደህና መጣቹ

  • @rakibhasa-t3b
    @rakibhasa-t3b 3 часа назад +2

    እዴትናቹህ ዉዶችየ እንኳን ደህና መጣቹህ መምህር ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w Час назад +1

    .አይ ትንሽ አመለጠኝ እንኳን ደሕነ መጣችሆ

  • @DasashAsrat-e3g
    @DasashAsrat-e3g 3 часа назад +3

    እንኳን ደና መጣቹህልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilahunbelete-i8p
    @tilahunbelete-i8p Час назад +1

    Wel come

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 часа назад +2

    እግዚአብሔቅይመስገንእኳንደህናመጣችሁልን❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 2 часа назад +1

    መምህር እባክዎት በፀሎታችሁ አስቡኝእኔ ሁልጊዜ ስፀልይ እንባዬ እስኪረግፍ ያዛጋኛል ፀሎቱ ሲያልቅ ግን የለም

  • @MT21-z1f
    @MT21-z1f 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 3 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 2 часа назад +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃል ህይወትን እኔም አንድ ጥያቄ ነበርኝ እኔ የምፀልዬው የአምስት ወር ልጂ አለኝ እና ሁሌም ፀሎት ሳደርስ ትነሳብኝ አለች እና እርሷ አጠገብ አልጋላይ ቁጭ ብዬ ነው የምፀልየው እንዳታቋርጠኝ ብዬ ታዲያ ምን ላደርግ መምህር ሰለምትመልሱልኝ አመስግናለው❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 2 часа назад +1

    ሰላምሰላማቹይቢዞልኝቃልይወትያስማልን

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 2 часа назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Mahder822
    @Mahder822 Час назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ቃል የለኝም ምን ያህል ለኛ በእውር ድንብር ለምንመላለሰው ብርሀን እየሆናችሁን እንደሆነ
    ጥያቄዬ ማታ ማታ ነው ምፀልየው ስፀልይ የዕለቱን ብዬ ነው ደሞ ጊዜውን ካገኘው ቤተከሰርስቲያን ሄጄ ነው እዛ ደግሞ ዛሬ ወይም የቅዳሜን ሳይሆን የእሁድን ነው ሚፀለየው ይሄ ግራ ስለሚገባኝ ነው
    አመሰግናለሁ

  • @mebrhittekle7648
    @mebrhittekle7648 2 часа назад +1

    Kale hiwet yasemaln memhrach

  • @NonAsas-m5k
    @NonAsas-m5k 2 часа назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 2 часа назад +1

    አነኳነ ደህና መጣቸሁ

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 2 часа назад +1

    እንኳንደናመጣቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 3 часа назад +1

    Betam enamegenalen kale Hiwot yasemalen egnanim be tsilot yabrtan Aman Aman Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 4 часа назад +1

    ሠላም ለእናንተ ይሁን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 часа назад +1

    እኮን ደና መጠቹ❤

  • @selamawityiheyis290
    @selamawityiheyis290 2 часа назад

    ጎበዞች ናችሁ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 часа назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @wow6573
    @wow6573 3 часа назад +1

    እኳን በሰላም መጣችሁልን🙏🙏🙏🙏

  • @AbdallahJabbour-r9y
    @AbdallahJabbour-r9y 2 часа назад +1

    እንኳን በደህና መጣችሁልን የኛ ተናፋቄወች

  • @Yeshi-i1d
    @Yeshi-i1d 3 часа назад +1

    👍👍👍👍😍😍😍

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 3 часа назад

    I’m so excited👌🙏♥️

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z 2 минуты назад

    መምህር ሌላ እራሱ ሳይጨመር እርሶ በቂ ኖት

  • @meba7869
    @meba7869 Час назад

    መምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን እኔ በዚህ ሚዲያ ብዙ ትምህርት አግኝበታለህ ለመጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ ስለሁሉም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ለመቁረብ ከንሰሃ አባቱ ጋር ተገናኝቶ የሰራውን ሀጥያት ተናዞ ቀኖና ተቀብሎ ቀኖና ጨርሶ የምፈልገውን አድርጎ ንስሃ አባቱ እግዚአብሔር ይፍታ ብሎ ከቆረበ ቦኋለም በተናዘዘው ሀጥያት ሳይመለስ እያለ ሆኖ ሰው ሆኖ ግን በዝህ ምድር ላይ እያለ ከሀጥያት መንፃት አይቻልም ምክንያትም ከምትኖርበት ማህበርሰብ በወሬ በሃሳብ በማሰብ በሃሜት በመስማት በማየት ስንሳሳት እንውላለ ይሄን ሁሌ ለንስሀ አባታችን መንገር አለብን ወይንስ በፀሎታችን እግዚአብሔር እለት እለት የበደልነውን ይቀር በለን ብለን መቁረብ እንችላለን ወይ? እባካችሁ ማብራሪያ ስጡበት አምሰግናለሁ ::

  • @Lilyze957
    @Lilyze957 Час назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎ
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፀሎት ከቅዳሴ በዃላ መፀለይ የለበትም የሚል ትምህርት ተምሬ ነበር ባለመመቻቸት ቀድሞ መፀለይ ካልተቻለ መተው አለብን ማለት ነው?
    ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል እባካችሁ ስለሚያስተምሩን ግን በድጋሜ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @rakibhasa-t3b
    @rakibhasa-t3b 2 часа назад

    ቃለሂዉትያሰማልን መምህር ወድማችን ቀዳሚፀጋ ጥያቄነበርኝ ንስሀ ስገባ ነፍስ አባቴ ብርይጠይቀኛል እኔም ስለምፈራ እልካለሁ እና አጋጣሚ እህቴጋ ሳወራነገርኳት እና ሀፅያት ይሆንብሻን አለችኝ እሱንም ሀፅያት እዲሰራ እየገፍፍሽዉነዉ አለችኝ አልክም ማለት ትችያለሽ አለችኝ እና ጥፍቱ የኔነዉ ወይስ የሱ የምር በጣም ጨንቆኛል ይቅርታግን መምህር ወድሜ ቀዳሚ ፀጋ አነጋገርላይ ብዙም አይደለሁም ጥያቄዉን እንደምትረዱት ተስፍ አደርጋለሁ ❤❤❤

  • @hanaezzet4490
    @hanaezzet4490 19 минут назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
    በእውነት ከልማድና ክርስትና በጣም ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት በርቱልን
    እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ ባልና ሚስት በሰት አመት የእድሜ ብልጫ መጋባት አለባቸው
    በእድሜ የምትበልጠውን ውድ ማግባት ትችላለች ? ሰለምትመልሱልን እናመሰግናለን.

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w Час назад +1

    .መሞሕር እኔ በግል የምጠይቀዉ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነዉ ላገኝሕ የምችለዉ እባክሕ አንተ ስላልኩ ይቅርታ የድሜ እኩያ እሆነለሁ ብየ ነዉ

  • @BhZinj
    @BhZinj 2 часа назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የሰማነውንም በእዝነ ልቦናችን ይፃፍልን ። ግን ፀሎትን በተመለከተ ጥያቄ አለኝ መምህሬ ይኸውም ብዙውን ጊዜ ስፀልይ በጉልበቴ ተንበርክኬ፡ በግንባሬ ተደፍቼ ነው የምፀልየው ይህ አግባብ አይደለም ማለት ነው? ሁለተኛ ጥያቄ ደግሞ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ስራዬን ጨረስኩ ብዬ ፀሎት ስጀምር በአጋጣሚ አሰሪዎቼ ይጠሩኛል ያኔ ፀሎቴን አቋርጣለሁ ይህስ ቅስፈት ይሆንብኛል ማለት ነው? እባክዎ መምህር ያሳውቁኝ። አመሰግናለሁ።

  • @Zintalem
    @Zintalem 2 часа назад +1

    Ena mfalgawen mals agngw

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 часа назад +2

    እኔ ኹለየ ጥያቄ ይኾንብኛ ሰለ ጸሎት
    ኩላችንም ክርስቲያ የጸሎት አፈጻጸማችን አንድ አይደለም ???

  • @AllQua-o1w
    @AllQua-o1w Час назад

    Ine lesir yeminesaw xewat 10 satine wedesira yemihedew kezan bolanew yemaderisew 12 sat yalewit sidetinew sixeruny aqariceme hedalew😭 fxar yiqir yibeleny

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 41 минуту назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ፣የፀሎት ነገር አሳሳቢ ነዉ በተለይ የኔ ፡የኔ ጥያቄ በማህበር አገልግሎት ከቀን ስድስ ሰዓት ና ከ ሰአት ዘጠኝ ሰዓት በግሩፕ አደርሳለሁ ፡ ችግሬ ጥዋት ነዉ እኔ የምሰራዉ አረብ ቤት ነዉ ለትምህርት 11 ሰዓት እነሳለሁ ፀሎት ባደርስ ደስ ይለኛል ግን አልችልም ያራሩጡኛል ልቤ ግን ፀሎቱ ላይ ነዉ አማትቤ ሰላም አዉለኝ ብየ ነዉ የምወጣዉ ፡ማታ ግን ፀልያለሁ ፡ግን የማለዳዉን አብዝቼ እፈልጋለሁ እንዴት ከምን ልጀምር እዴትስ ላዳብረዉ ?

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 44 минуты назад

    እምታጠባ ሴት እና ፆም እንዴት ነው እስከ ስንት ሰአት ነው መፆም ያለባት ??

  • @maregukone2228
    @maregukone2228 3 часа назад

    ቀንዲሎች ሰላም ናችሁ ጥያቄ አለኝ
    የ2 አመት ልጅ አለኝ አፈር እና ከሰል ይበላል ጎረቢት አይን ነው አሉኝ እና ጸበል እያስጠመኩት ነው እናንተ ምን ትሉኛላችሁ..,

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል Час назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Salam-k8i
    @Salam-k8i Час назад +2

    አሜጓአሜጓአሜጓ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyerusalemAbiye
    @EyerusalemAbiye Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary Час назад +1

    ❤❤❤❤

  • @MedhanieBerhane-e2h
    @MedhanieBerhane-e2h Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤