ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
  • Видео 862
  • Просмотров 17 129 310
#new 🔴ትዳሯን ሰጠች | ዶ/ር ቢኒያም ስለ ባለቤቱ የሰጠው አስደናቂ ምስክርነት | #ቀንዲል_ሚዲያ | #kendil_podcast #መቄዶንያ #የካቲት_1
የመቄዶንያ Zelle/CashApp👉 240-938-2992
GoFundMe
Mekedonia- help us build home for the homeless👇
www.gofundme.com/f/mekedonia-fundraiser-by-seifu-on-ebs
Subscribe: Mekedonia-መቄዶንያ👇
youtube.com/@Mekedonia
Like:👇
mekedoniainfo
Join:👇
t.me/Mekedonia7979
website👉 www.mekedoniahomedonations.com
USA 301-814-4883 or 703-485-6475
ETHiopia 0920-289273 or 0938- 707070/0930020202
Commercial Bank of Ethiopia
10000 6711 8948 / በአጭሩ 8161
Просмотров: 11 253

Видео

#new🔴እጅህ ላይ ያለዉ "ቶ" ንቅሳትስ ምንድር ነው??#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_9 ምላሾች
Просмотров 27 тыс.7 часов назад
#new🔴እጅህ ላይ ያለዉ "ቶ" ንቅሳትስ ምንድር ነው??#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_9 ምላሾች
#new🔴ምን ያህል እየተረዳችሁን ነው?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት { ከ 7 እስከ 12 } #Kendil_media
Просмотров 4,6 тыс.14 часов назад
#new🔴ምን ያህል እየተረዳችሁን ነው?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት { ከ 7 እስከ 12 } #Kendil_media
#new🔴የምግባር እንጂ የሃይማኖት ችግር የለብንም||መጋቤ ሐዲስ የኔታ እሸቱ ዓለማየሁ #ቀንዲል_ፖድካስት #kedametsega #kendil_media
Просмотров 127 тыс.19 часов назад
እጅግ የተወደዱ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎችን ለማግኘት ምርጫዎን ቃል ፈርኒቸር ያድርጉ 👉 ➢ ቃል ፈርኒቸር ለማግኘት 👉 0986888887 Follow us on our Socials Kendil Media - www.youtube.com/@Kendilmedia Kendil አውደምህረት - www.youtube.com/@Kendil_Awudemihret Kendil Shorts - www.youtube.com/@kendilShorts Deacon Zemari Kedametsega Yohanis mezmur channel - www.youtube.com/@KedametsegaOfficial Tiktok - www.tiktok.com/@kendilmedia facebook - web.face...
#new🔴በህመም ምክንያት መቆም የማይችል ሰው ግዴታ ለጸሎት መቆም አለበት?#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_8 ምላሾች
Просмотров 21 тыс.День назад
#new🔴በህመም ምክንያት መቆም የማይችል ሰው ግዴታ ለጸሎት መቆም አለበት?#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_8 ምላሾች
#new🔴ዛሬስ ተዘጋጅተው ነው የጠበቁን መሰለኝ?#የጥምቀት_ቆይታችን_በጃንሆይ_ሜዳ #ድንቅ_ጊዜ_አሳለፍን @Kendil_Awudemihret @kendilShorts
Просмотров 2,3 тыс.День назад
#new🔴ዛሬስ ተዘጋጅተው ነው የጠበቁን መሰለኝ?#የጥምቀት_ቆይታችን_በጃንሆይ_ሜዳ #ድንቅ_ጊዜ_አሳለፍን @Kendil_Awudemihret @kendilShorts
#new🔴ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡልን||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት { ከ 1 እስከ 6} #Kendil
Просмотров 4,8 тыс.День назад
#new🔴ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡልን||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት { ከ 1 እስከ 6} #Kendil
#new🔴የጥምቀት ቀን የምንጠመቀው ሁለተኛ ጥምቀት ነው?#ልማድና_ክርስትና |#ምዕራፍ - 11|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
#new🔴የጥምቀት ቀን የምንጠመቀው ሁለተኛ ጥምቀት ነው?#ልማድና_ክርስትና |#ምዕራፍ - 11|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
new🔴ፍሬ ቅዳሴ እና ስርዓቱ||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_12{ ክፍል 2} #Kendil
Просмотров 14 тыс.14 дней назад
new🔴ፍሬ ቅዳሴ እና ስርዓቱ||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_12{ ክፍል 2} #Kendil
#new🔴አሰሪዬን በማታውቀው ቋንቋ እሰድባታለሁ ኃጢአት ይሆንብኛል?||መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_7|#kendil_media
Просмотров 28 тыс.21 день назад
#new🔴አሰሪዬን በማታውቀው ቋንቋ እሰድባታለሁ ኃጢአት ይሆንብኛል?||መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_7|#kendil_media
🔴የ1 ሚልየን ሰብስክራይብ ቻሌንጅ | 1 Million Subscriber Challenge @Kendil_Awudemihret@kendilShorts
Просмотров 4,1 тыс.21 день назад
🔴የ1 ሚልየን ሰብስክራይብ ቻሌንጅ | 1 Million Subscriber Challenge @Kendil_Awudemihret@kendilShorts
new🔴ይህን ሳስብ ማስቀደስ ፈራሁ! ግን...😯||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_12{ ክፍል 1} #Kendil
Просмотров 28 тыс.21 день назад
new🔴ይህን ሳስብ ማስቀደስ ፈራሁ! ግን...😯||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_12{ ክፍል 1} #Kendil
#new🔴ተዘጋጅተው ይጠብቁኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር||ልዩ የልደት እና የምስጋና ማዕድ መርሐ ግብር@Kendil_Awudemihret@kendilShorts
Просмотров 13 тыс.28 дней назад
#new🔴ተዘጋጅተው ይጠብቁኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር||ልዩ የልደት እና የምስጋና ማዕድ መርሐ ግብር@Kendil_Awudemihret@kendilShorts
#new🔴በገና በዓል የሚደረጉ እና የማይደረጉ ነገሮች||#ልማድና_ክርስትና |#ምዕራፍ - 10|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
#new🔴በገና በዓል የሚደረጉ እና የማይደረጉ ነገሮች||#ልማድና_ክርስትና |#ምዕራፍ - 10|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
#new🔴ጭፈራ ቤት ገብቶ ሳይቃጠል የሚወጣ አለ?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_11#Kendil
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
#new🔴ጭፈራ ቤት ገብቶ ሳይቃጠል የሚወጣ አለ?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_11#Kendil
#new🔴#ስለ_በቅዱሳን_ስዕላት_ስትጠይቁ ለነበራችሁ||#ልማድና_ክርስትና |#ምዕራፍ - 9|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
Просмотров 33 тыс.Месяц назад
#new🔴#ስለ_በቅዱሳን_ስዕላት_ስትጠይቁ ለነበራችሁ||#ልማድና_ክርስትና |#ምዕራፍ - 9|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
#New🔴ፈታኝ ውድድር || ጨዋታ_ለሕይወት _የምዕራፍ 1 - ክፍል- 7|#በመንበረ_መንግሰት_ግቢ_ገብርኤል_ቤተክርስቲያን ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ/ህፃናት ጋር
Просмотров 4,5 тыс.Месяц назад
#New🔴ፈታኝ ውድድር || ጨዋታ_ለሕይወት _የምዕራፍ 1 - ክፍል- 7|#በመንበረ_መንግሰት_ግቢ_ገብርኤል_ቤተክርስቲያን ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ/ህፃናት ጋር
#new🔴መነኩሴ ከተማ ገብቶ ሊኖር የሚችልበት ምክንያቶች||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_10 #Kendil
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
#new🔴መነኩሴ ከተማ ገብቶ ሊኖር የሚችልበት ምክንያቶች||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_10 #Kendil
#new🔴ግለ ወሲብ ድንግልናን ያሳጣል?|መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_6 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
Просмотров 48 тыс.Месяц назад
#new🔴ግለ ወሲብ ድንግልናን ያሳጣል?|መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_6 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
#ጉዞዎቼ_3🔴50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ ||||ከሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ጋር|#kendil_media#vlog#vlog_3@kendilShorts#part
Просмотров 4,5 тыс.Месяц назад
#ጉዞዎቼ_3🔴50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ ||||ከሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ጋር|#kendil_media#vlog#vlog_3@kendilShorts#part
#new🔴ካህናት የዓለም ሹመትን አይሺሙ|ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_9 @Kendil_Awudemihret
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
#new🔴ካህናት የዓለም ሹመትን አይሺሙ|ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_9 @Kendil_Awudemihret
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
Просмотров 196 тыс.Месяц назад
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
#new🔴ራቁት ጠበል መጠመቅ አይፈቀድም።|#ሊቀ_ሊቃውንት_ዮሴፍ_ደሳለኝ እና#ሊቀ_ዲያቆናት_ቀዳሜጸጋ|የክፍል - 6 @Kendil_Awudemihret #kendil
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
#new🔴ራቁት ጠበል መጠመቅ አይፈቀድም።|#ሊቀ_ሊቃውንት_ዮሴፍ_ደሳለኝ እና#ሊቀ_ዲያቆናት_ቀዳሜጸጋ|የክፍል - 6 @Kendil_Awudemihret #kendil
#new🔴ከፍ ወዳለው ማዕረግ ማደግ ይችላሉ ?ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_8 @Kendil_ዓውደ_ምሕረት
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
#new🔴ከፍ ወዳለው ማዕረግ ማደግ ይችላሉ ?ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_8 @Kendil_ዓውደ_ምሕረት
#new🔴ነፍስና ስጋዬ በፍፁም አልተመጣጠኑም ||ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ከ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ጋር||#kendil_podcast #eshetumelese #ቀንዲል
Просмотров 196 тыс.Месяц назад
#new🔴ነፍስና ስጋዬ በፍፁም አልተመጣጠኑም ||ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ከ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ጋር||#kendil_podcast #eshetumelese #ቀንዲል
#new🔴ዛሬ ሙሉ በሙሉ እኔን የሚመለከት ነገር||መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_5 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
Просмотров 57 тыс.Месяц назад
#new🔴ዛሬ ሙሉ በሙሉ እኔን የሚመለከት ነገር||መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_5 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
#New🔴የተጠበቁት ቀርተው ያልተጠበቁ ህፃናት|ጨዋታ_ለሕይወት _የምዕራፍ 1 - ክፍል- 6|#በ በመርካቶ ደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤ/ህፃናት ጋር
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
#New🔴የተጠበቁት ቀርተው ያልተጠበቁ ህፃናት|ጨዋታ_ለሕይወት _የምዕራፍ 1 - ክፍል- 6|#በ በመርካቶ ደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤ/ህፃናት ጋር
#new🔴ሚስት ያገባ ዲያቆን መሆን ይችላል?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_7 @Kendil_ዓውደ_ምሕረት
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
#new🔴ሚስት ያገባ ዲያቆን መሆን ይችላል?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_7 @Kendil_ዓውደ_ምሕረት
#new🔴የማያስቀጡ ኃጢአቶች ምን ምን ናቸው||ልማድና_ክርስትና||ምዕራፍ -7|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media #New_2017
Просмотров 21 тыс.2 месяца назад
#new🔴የማያስቀጡ ኃጢአቶች ምን ምን ናቸው||ልማድና_ክርስትና||ምዕራፍ -7|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media #New_2017
#new🔴እወነተኛ ካህንን እንዴት እንወቅ?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_6 #ke@Kendil_Awudemihret
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
#new🔴እወነተኛ ካህንን እንዴት እንወቅ?||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_6 #ke@Kendil_Awudemihret

Комментарии

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 27 минут назад

    መልካም ሰው እግዚአብሔር ይርዳህ❤

  • @wawas7138
    @wawas7138 28 минут назад

    Kalhiwot yasmaln bedme betena yitbkeln bezu temralhu tebrkulnyi fetari yitbkachu🥰🥰🥰

  • @Mestagirma
    @Mestagirma 39 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 56 минут назад

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በጉጉት ነው ማዳምጠው

  • @saragasa174
    @saragasa174 Час назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @abenettaye8375
    @abenettaye8375 Час назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z Час назад

    አቤት ትትና😢😢😢

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z Час назад

    ዶክተር ቢኒያም በእዉነት እመቤቴ በፀጋ ትጠብቅክ🙏✝️💐

  • @yemaryamlugata420
    @yemaryamlugata420 Час назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @GdcgghJgfcc
    @GdcgghJgfcc Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 2 часа назад

    አቤት ትህትና😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AKs-ie2rw
    @AKs-ie2rw 2 часа назад

    መምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር በዲሜ በጤና ያጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FereKassa
    @FereKassa 2 часа назад

    Kalot yasemalin abatachin.

  • @mimiawlaja9068
    @mimiawlaja9068 2 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 2 часа назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 2 часа назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Semng
    @Semng 3 часа назад

    ቃልይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubedelShumet
    @WubedelShumet 3 часа назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እልልልልልልል ተመስገን በመፅሐፍ መልኩ ልማድ እና ክርስትና መጣልን የብዙ ግዜ ህልሜ ነው ወደ ገጠሩ ይበረታል በልማድ እሚደረጉ ነገሩች

  • @IBob-v1g
    @IBob-v1g 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @fiyametakiya
    @fiyametakiya 3 часа назад

    1. ሠላም እንዴት ሰነበታቹ ወለተእየሱስ እባላለሁ ባለትዳር ነኝ ማታ የፀሎት ፕሮግራም አለን በፀሎት ሰአት በጣም ወገቤን ያመኝል ፀሎቱን ማረግ ሲያቅተኝ እቀመጣለሁ ይቻላል ወይ ? 2. ሴት ገድል ማንበብ ትችላለች በቤቴ ስለሚገኝ ነው ?

  • @hayltekele5105
    @hayltekele5105 4 часа назад

    Amen amen

  • @MishEnat
    @MishEnat 4 часа назад

    ❤️❤️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 часа назад

    እኳን ደህና መጣቹልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AsnakeTakele
    @AsnakeTakele 4 часа назад

    ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ሠላም

  • @AsnakeTakele
    @AsnakeTakele 4 часа назад

    ❤❤❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 5 часов назад

    ዶክተር ቢንያም በለጠ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስነሳህ ድንቅ ሰው ነህ መቄዶንያንን መርዳት ለራስ በረከት ማምጣት ነው በውነቱ ሁሌም የኔ መፈክር በዚች አገር ላይ በጣም የሚያስቀናኝ ቢኖር ስል የሆነ ሀብታም ወይም አንድ ታዋቂ ሰው የምጠራ የመስላቸዋል እኔ ግን የምቀናው በ ቢንያም በለጠ እና በ ሲስተር ዘቢደር ነው ስላቸው ይገርማቸዋል🙏🙏🙏

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 5 часов назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AsterBekele-r9j
    @AsterBekele-r9j 6 часов назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ሀይሉን ይግለፅልህ በቃ የታደልህ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 7 часов назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 часов назад

    በእውነት እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬመላእክ ትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሑ ወንድሞቸ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @belaynesgirema5311
    @belaynesgirema5311 7 часов назад

    🥰🥰🥰🥰🥰ellll

  • @MoriGmich
    @MoriGmich 7 часов назад

    የኔትዬ የሚለውን ስሰማ ትንሽ ጆሮዬን ሾቆጠጠኝ እና ወንድሜ አንተ ከማቅረብህ የተነሳ ሊሆን ይችላል እንዲህ የምትጠራቸው ግን ለሰሚው ደስ አይልም።

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 8 часов назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላይት ያስማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅባችሁ

  • @EmebetEmebet-y1m
    @EmebetEmebet-y1m 10 часов назад

    ❤❤❤

  • @FHeymanot
    @FHeymanot 13 часов назад

    ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችጋር ይሁን የቀንዲል ሚዲያ ተከታታዮች እዴት ናችሁ በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ፀጋዉንና ጥበቡን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 13 часов назад

    እናቴ ቤት ያሳደገቼኝ

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 13 часов назад

    እውነት ነው ቢኒ ወጣት ተበላሸ !!!

  • @Dada11-t4b
    @Dada11-t4b 13 часов назад

    ግሩም ነው። ድንቅ ነዎት!🙏 ቃለ ሕይወት ያድልልን። ኅሊና አበውን ከዚህም በላይ ያድልዎ።

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 13 часов назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 14 часов назад

    በእውነት አባታችን ቃለሕይውትን ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በበኩሌ ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ፣ አከብርዎትአለሁ ፀጋ ይብዛልዎት።

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 14 часов назад

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን

  • @AdDd-k5o
    @AdDd-k5o 15 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZewduDamen
    @ZewduDamen 16 часов назад

    Akal yene abat Fexary tsegawn yabzalki

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg 16 часов назад

    ጥያቄ ልጠይቃችሁ እስኪ ቀንድሎች በልማድና ክርስትና ጥያቄና መልስ መልሱልኝ ባልና ሚስት አብርዉ አድርዉ ማለት ሩካቤ ፈፅመዉ ጧት ቤተክርስትያን ሂደዉ ቅጥር ግቢዉስጥ ገብተዉ መሳለም ይችላሉ ወይስ አይችሉም ?? ማለቴ ከሠንበት ዉጭ ከባእላት ዉጭ ዘወትር ቤተክርስቲያን የሚያዘወትሩ ባልናሚስት ቢኖሩ አብርዉ አድርዉ መሳለም መግባት ይችላሉ ወይስአይችሉም መልሱልኝ ??

  • @Jfjd-kn3ku
    @Jfjd-kn3ku 16 часов назад

    ደስ የሚል ምሽት ነበረ✝️🙏🙏🙏

  • @AbelTewodros-m1f
    @AbelTewodros-m1f 16 часов назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @gent-k4r
    @gent-k4r 16 часов назад

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜችሁን ይባርክልን ግሩም ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielMr-rv9ik
    @DanielMr-rv9ik 16 часов назад

    kale hiwet yasemalin

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 17 часов назад

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲