🔴የ1 ሚልየን ሰብስክራይብ ቻሌንጅ | 1 Million Subscriber Challenge

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 36

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  26 дней назад +10

    የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ የ 1ሚሊዮን ቻሌንጃችንን ተቀላቀሉ ብዙ ሰው ሰብስክራይብ አስደርጎ በቴሌግራም ለሚልክልን ሰው እጅግ በጣም ልዩ ሽልማት አዘጋጅተንለታል ስለዚህ አሁኑኑ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ🙏🥰 👉 t.me/Kendilmedia

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ቀንዲል ሚዲያ የስደተኞቹ መፅናኛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤ ደስስስ ትላላችሁ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    እኛ ስደት ላይ ያለነው መጽናኛችን ነው ❤❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 26 дней назад +3

    ለሁሉም ሚዲያ ዝግጅት ቀዳሚ ሆነን በጉጉት የምንጠብቅ እና የምንከታተል እኛ ተለዉጠን ቤተሰቦቻችንን ለመለወጥ ሌት ተቀኝ የምንጥር እኛ ከሀገር ዉጩ ያለን ኦርቶዶክሶች ነንኮ በእውነት ክብር ይገባናል

  • @TirusetTiruset
    @TirusetTiruset 26 дней назад +7

    ልማድና ክርስትናንን ተከታተሉ በጌታ እጅግ በጣም የሚደነቅ ፕሮግራም ነዉ❤❤❤በርቱልን እኔ አንድ መንፈሳዊ ፕሮግራም ሲጀመር ቶሎ ብየ ለጓደኞቸ ሸር በማረግ ግዴታየን እየተወጣሁ ነዉ እናንተስ ?

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 26 дней назад +1

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 26 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediyKalTube
    @MediyKalTube 26 дней назад +1

    ለጥምቀት አቃቂ ነልን ዳቆን ወጋየሁ እናመሰግናለን

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 26 дней назад +1

    ህዘቤ እሚጠቅመውን ሳይሆን እማይጠቅመውን ነው እሚከተለው እኛ ስደተኞች እህቶቻቸ ብቻ ነው በጉጉት እምጠብቃችሁ

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 26 дней назад +1

    የቀንድል ሚድያ ቤተሠብ በብዛት የስደተኖች መጽናኛ ነው ❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 26 дней назад +1

    ያላደረጋቹ አድርጉና ክርስትናቹን እወቁ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 26 дней назад

    🙏🙏🙏 ፀጋውን የአብዛልህ ከስምህ በላይ🙏 😍

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 26 дней назад +1

    እንኳ. ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሞዲያ የልባሞች መብራት

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲🕯️ እኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ፀገዉን ያብዛላችዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 26 дней назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ልማድና ክርስትናን ቢከታተል መልካም ነው በጣም ለውጥ በክርስትናው ላይ ያገኛል

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 26 дней назад

    እንኳን አብሮአደረስን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TehayeAebar
    @TehayeAebar 19 дней назад

    የቀንድልሚድያ ብቻ ሳይሆን የሁሉንም መንፈሳዉይ ትምህርቶች ነዉ ሰብስክራይብ የምናረገዉ ለኛ ለስደተኞች ሁላቸዉም መፅናኛችን ናቸዉ አሁንም ወደፌትም ሰብስክራይብ እናረጋለን ብዙ ነገር እየተማርንበትነዉ ሰላማቸዉ ይብዛልን ❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 25 дней назад

    እኛ ስደት ላይ ያለነው መጽናናችን በደብ ነው ምከታተለው❤❤

  • @BekeluBekelu-c7q
    @BekeluBekelu-c7q 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsedeyAbebe-d5z
    @TsedeyAbebe-d5z 26 дней назад +1

    አነ 5 ሰው ሰብስክርይ አስይጅደርጋለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 26 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DeaconMatiwos
    @DeaconMatiwos 26 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlganeshAlganesh-r1w
    @AlganeshAlganesh-r1w 25 дней назад

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @MikeMan-id5dm
    @MikeMan-id5dm 26 дней назад +1

    100 ጊዜ ማድረግ ቢቻል አደርገዋለሁ መምህር ምትኩ የሚሰብክ ህይወት ያለው ከዜሬ 25 አመት በፊት ድ ዳ አቀዋለሁ ደፈጣ ቀሪ ዘመነህን ይባርከው ከክፉ ይጠብቅህ

  • @RozeKaba
    @RozeKaba 26 дней назад

    ❤❤❤❤l❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hager_media
    @hager_media 26 дней назад +1

    ይቅርታ አድርጉልኝና ኦርቶዶክሳዊ ሆነው ለኦርቶዶክስ ጥሩ ፊት የማያሳዩ ብዙ አሉ እዚ ላይ ራሱ አንዳንዱን ሰው አይታችሁታል።ግን ለምንድነው እንደዚ የሚሆኑት?

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 26 дней назад

    ያላረጉትን ዝም ብሎ ከማለፍ እንዲያረጉ ማድረግ አይሻልም

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @tsehaydxb1203
    @tsehaydxb1203 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤