Anchor media የንብረት አዋጅ - መንግስታዊ ዘረፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 346

  • @Getachewhunew
    @Getachewhunew 3 дня назад +89

    መሳይ መኮነን ውድ የኢቶዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የሺ ሰው ግምት💪

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 3 дня назад +55

    ሰላም እንዴት ነህ መሳይ እግዚአብሄር ይጥብቅህ
    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 дня назад +43

    ንብረቱ ሳይከፋፈሉት ፋኖ ይደርስባቸዋል መሳይ አትጨነቅ የስድስ ወር እድሜ ያላቸው የዘራፊዎች ስብስብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr 3 дня назад

      🙏🏿

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 дня назад

      Really? You are really dreaming.

    • @gariJiha
      @gariJiha День назад

      አንተ ደሞ ለመኝ ወደዛ ህድ ሀገርህን ከልመና አላቅ።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 дня назад +22

    መመኘት ይቻላል ማግኝት አይቻልም እነሱ እኮ መሬት ሸጠው አረቂ የሚጠጡ ናቸው
    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ብርሀኑ ጁላ ሱሪውን እያንጀላጀለ ሩጫ 😂😂

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 3 дня назад +31

    ቅንናትና የበታችነት ሊገድላቸው ነው

  • @belawe9768
    @belawe9768 3 дня назад +33

    ሚነጠቁ ባለሀብቶች በቶሎ ሀብታቸውን ለፋኖ በመሥጠት ፋኖ አጎልብቶ ዘራፊውነ የኦሮሞ ብልጥግናን እንዲያሥወግድ ማድረግ አለባቸው

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 дня назад +20

    እግዚአብሔር ከፋኖ ፊት እየቀደመ ድልን ይስጣቸው!!! አንድነትን ጥበብን ይስጣቸው!!! ኡኡኡኡኡኡ ፋኖዎች አንድ ሁኑ!!!

  • @MedinaMekonen-y3x
    @MedinaMekonen-y3x 3 дня назад +9

    ጀግና የአንተን ዜና ስሰማ ችግሩ የተቀረፈ ያክል ይሰማኛል ኑርልን ለጭቁኖቹ ።
    የጁላ የንደት ንግግር ካለህ ጀባ በለን።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 дня назад +31

    🔻አማራ አገር ነው ወጥር አማራ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +18

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 дня назад +12

    *የእውነት ብዕርህ ይለምልም!*
    ❤🤝

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 дня назад +12

    አዎ መሳይ👏 ኢትዮጵያ የፈጠረን ካንቺ ጋር ይሁን🤲🤲🤲ከእግዚአብሔር ኃይል በቀር ምንም ታልቅ ኃይል የለም‼️ እግዚአብሔር ይባርከን ይቅር ይበለን ምድራችንንም ከዚህ ጥፋት ያድንልን 🤲

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 3 дня назад +53

    መሳይ የአማራ ቁርጥ ጀግናችን በርታልን የአንተ ልፋት ቆጥሮ ፈጣሪ ድሉን ቅርብ ያድርገው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ

    • @MCmelodies1
      @MCmelodies1 3 дня назад

      ruclips.net/video/eQil-y62xug/видео.html

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 3 дня назад +1

      @@MCmelodies1 ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታልኝ

    • @MCmelodies1
      @MCmelodies1 2 дня назад

      @@aynalemdereje8713 ❤

  • @abrarawadmass5391
    @abrarawadmass5391 2 дня назад +1

    መሳይ እናመሰግናለን

  • @WorkuMangestu
    @WorkuMangestu 3 дня назад +5

    ጀግናችን ነህ መቸም ታሪክ አይረሳህም መሳያችን በርቱ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дня назад +9

    Thank you, Jegnachin. This is excellent expose. God bless you.

  • @AkiAsrat
    @AkiAsrat 3 дня назад +14

    ችግር የለም ይብሉ ጊዜው ሲመጣ ይተፏታል

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 2 дня назад +1

    መሳይ💚💛❤️

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 3 дня назад +23

    የአ አበባ ነዋሪ እንኳን ንብረቱን ራሱን ይዝረፈው!!!!!

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 3 дня назад +3

      ደንዝዘዋል እኮ አዲስ አበባዎች

    • @AbdihakimAli-w2w
      @AbdihakimAli-w2w 3 дня назад

      Fasam

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 3 дня назад

      @@AbdihakimAli-w2w ቅዘናም

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 3 дня назад

      የሆንክ ደነዝ ነገር

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 3 дня назад +1

      @@tadessediress2029 እኛ አዲስ አበቤዎች ሲሉ ይውላሉ በነሱ ቤት የተለዩ ናቸው ጉራ ብቻ

  • @RahmaUmAyoub
    @RahmaUmAyoub 3 дня назад +25

    አላህ ታላቅነዉ ከነዚህ ስብስቦች በላህ አላህ በሀቅ የፈርዳል ኢሻአሏህ ለአማረ ቢሄርሰብ አላህ አለዉ አላህ ብትትናቸዉን ማዉጣት ይችላል

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 дня назад +1

    Amen.yarb 🤲🤲🤲🤲

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 дня назад +9

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @selam65030
    @selam65030 3 дня назад +8

    💚💚💛❤❤ወይ ጉድ ጋላ በሰዉ ሀብት በሰዉ ደስታ ይቀናል አማራ አቤት ፈረደብህ የበታቾችህ እንዴት እደሚቀኑብህ🎉🎉🎉

  • @lidiyataye343
    @lidiyataye343 3 дня назад +6

    Thank you mesay

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад +15

    ይከ በድግምት የመጣ ሤጣን አምላኪ አላህ ያሳልን ያረብ አማራ በሥቱ ይሰቃይ በሥነ ልቦና በኢኮኖሚ እደው በተወለድንበት ሀገር ወደት እንሂድ 😢😢😢😢😢

    • @Mesirat
      @Mesirat 3 дня назад +3

      አይምሰላቹ ጌታን እዉነት ስላለዉ ያሸንፋል ስልጣኑንይረከባል

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 3 дня назад

      ይሄንን 666 መሪሽን ይዘሽ ብቻውን ትቀሪያለሽ ዘንዶ አምላኪዎች የሰው ደም መጣጮች አይበቃችሁም የሰው ደም መጣት አላንገሸገሻችሁም ? አሁን ፈጣሪ እራሱ በቃ ብላችሁ ጊዜው ደርሷል ምድረ አውሬ ሁላ ​@@Mesirat

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 3 дня назад

      @@b.6015 አሜን(3) ድንግል ማርያም ትርዳቸው

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 3 дня назад +1

    መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜና ጤና ለአንተ

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 3 дня назад +10

    ድንቅ ፡ ትንታኔ ፡

  • @AschelMan
    @AschelMan 3 дня назад +18

    መሣይመኮነንየዘመናችንምርጥጋዜጠኝ1000አመትንገስክፉአይንካህ።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 3 дня назад +9

    መሳይ መኮነን በርታ

  • @wondimubelay372
    @wondimubelay372 3 дня назад +5

    Thankyou

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 3 дня назад +2

    1000 amet tagel #mesay genaw👌 yegize guday nw enashenfaln #Fano 💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +9

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያወድማል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 3 дня назад +18

    ከፀሓይ በታች የተሠራውን ሁሉ በአእምሮዬ መርምሬ፣ ይህን ሁሉ አየሁ። ሰው ሰውን ለመጒዳት ገዥ የሚሆንበት ጊዜ አለ መክብብ 8 :9

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 дня назад +5

    ኢትዮዽያ እግዚያብሔር ይሁንሽ አሜን አሜን መሳይ

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 дня назад +2

    ፍተረህ ለአማራ
    ድል ለፋኖ🙏🏽💚💚😢😭😭😭😭💔💔💔❤️

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 3 дня назад +8

    መሳይ መኮነን የአማራ ቁርጥ ቀን ጀግናችን አርበኛ ነህ ለአማራ ህዝብ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጉልበትና ጥንካሬ ይስጥህ ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ እናመሰግናለን ለምታረገው ጥረት እጅግ እጅግ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ቀን ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 дня назад +11

    FANO my 💎

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 3 дня назад +5

    አሜን አሜን🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 3 дня назад +16

    ክብር ለመሣይ መኮነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 3 дня назад +6

    😢😢😢😢😢ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢ሞት ለአብይና ለመሰሎቹ😢

  • @ShgdfgShgdfg
    @ShgdfgShgdfg 3 дня назад +6

    ድልፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 3 дня назад +1

    Mesay my Best🥺

  • @ThayyibaMuhammed
    @ThayyibaMuhammed 3 дня назад +2

    አላህ ሆይ የኢትዮጵያ ህዝብን ከቀን ጂቦቺ ስብስብ ነጻ አውጣን አላህየ መፈረጂህ ላቀር አታዘግየው ያረብብብብብብ!!!!

  • @77861022
    @77861022 3 дня назад +3

    የአኢትዮጵያ ህዝብ ፀጥ ለጥ በሎ እየተገዛ ስለ ሆነ የፈለገውን ያርግ 😢😢😢

  • @yoyoEthiopia
    @yoyoEthiopia 3 дня назад +1

    God bless you man

  • @look3625
    @look3625 3 дня назад +4

    የአራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረትን ተቀላቀሉ ለህዝባዊ እምቢተኝነት ይህንን ወረበላ ስርዓት በቅርቡ ለመገደስ ህዝባዊ ንቅናቄ ያስፈልጋል ካለመሰዋትነት ነፃነት አይመጣም

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 3 дня назад +2

    God bless you! MESSAY

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 3 дня назад +2

    አሜን ፈጣሪ አይርሳን ድል ለፋኖ

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 3 дня назад +7

    ከመቸውም ጊዜ በበለጠ የአማራ ህዝብ ትግል መፋፋም እና የአራት ኪሎው ግስጋሴ መፍጠን አለበት የደርግ ስርአት በመሬት ለአራሹ እና ትርፍ የከተማ ቦታን እና ቤትን በአዋጅ ሲዘርፍ በዋነኝነት ያነጣጠረው በዚህ ለመከራ በተፈጠረ ህዝብ ላይ እንደነበር ታሪክ ምስክር ነው የዚያ ቅሪት የሆነው ገዳይ ቀማኛ ዘራፊና በዝባዥ ኃይል ከግማሽ ምእተ-ዓመት በኋላ የበለጠ ገዝፎ ተከስቷል የኔ የስርአተ ማህበር ለውጥ በሚል አሁን ግን በለየለት አምባገነናዊ ዘራፊነት
    አማራ ሆይ በአንተ ላይ የታወጀው ከምድረ ገጽ የማጥፋት ዘመቻ ዘርፈ ብዙ ገጽታዎችን እንደመያዙ ሁሉ ትግልህም ዓይነተ- ብዙ መዳረሻህ ግን አንድ ይሁን እሱም ጠላትህን እንደ አረም ነቅለህ ወደ እሳት መጣል፣ አማራን ከጥፋት ማዳን፣ የአባቶችህን ወንበር ማስመለስ!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад +1

      ትክክል! አማራ የለፋበትን መነጠቅ የጀመረው ደርግ የሚባል የተራ ወታደሮች ቡድን ወደስልጣን ከመጣ ጀምሮ ነው።

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 3 дня назад +1

    ይገርማል ያሳዝናል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +5

    አንድነት አንድነት አንድነት በመንግስት ነኝ ባዩ በጥላቻ ያደገ ግሩፕ ለዘመተበት የአምሐራ ሕዝብ

  • @wakenegete
    @wakenegete 3 дня назад +2

    አሜን ፈጣሪ ይሁናት

  • @selamAragie
    @selamAragie 3 дня назад +1

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 3 дня назад +6

    ሀገሪቷን እንደ ሉሲ አፅም እርቃኗን አስቀርተዋታል ።በልተው ጠጥተው የማይረኩ የገሀነም ትሎች ናቸው።አንበሳም ጅብም የትኛውም አውሬ በሌቶ መርካት ይችላል ትል ግን መቸም መርካት አይችላም ያሉኝ አንድ ቴልቅ አባት ትዝ አለኝ ።መሳይ መኮነን አምላክ ይጠብቅህ በርታልን ።

  • @kefyalew1976
    @kefyalew1976 3 дня назад +1

    You are right

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 дня назад +1

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @zizmohamed8117
    @zizmohamed8117 3 дня назад +1

    Ameeeen mesyachin

  • @asegdewatanaw5821
    @asegdewatanaw5821 3 дня назад +3

    የተቀሙ ንብረቶች ህዝቡ እዳይገዛ ማስጠንቀቂያ ቢሰጥ መልካም ነው ሚዲያዎች ብታስየላልፉ መልካም ነው

  • @dimtustar7620
    @dimtustar7620 День назад

    Fasam! Be sebategna kifil stinfegnochin endezih gudachewun kasaye cinkilatu betam kefitegna huket endaleh new yemiyasayew. Jegnaw Abiyachin mete amet gizalin.. ❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 дня назад +2

    ፋኖ ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ እናተ አንድ ባለመሆናቹ የአማራ ህዝብ እየታረደ ነዉ ባለሀብቱ ንብረቱን እያጣ ነዉ 😭😭

  • @granakegn
    @granakegn 3 дня назад +6

    እጅግ እጅግ አሳዛኝም ዘግናኝም ነው🤔

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +5

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም
    የማይጠቅመን ጎጠኝነት ይውደም

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 дня назад +15

    ኦሮም ሰነፍ ነዉ ስራ አይወዱም ብዙ የአሜሪካ ጥቁሮች ፈርተዉ አይከብሩም ነጮች ጨቁነዉናል ከነሱ እየሰረቅነ መዉሰድ አለብነ ነዉ የሚሉት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад +3

      ትክክል እነዚህም የሌላወን መዝረፍ ማፈናቀል ማጥፋት እንጂ የራሳቸው አይሠሩም።

    • @YohannesHailu-y3o
      @YohannesHailu-y3o День назад

      የአማራ ጉራጌ ሀብት 95% በመተት በጥንቆላ በድግምት ....የተሰበሰበ ነው ይኼ አመጽ እንጅ ታታሪ አያሰኝም ...

  • @ZmanWonda
    @ZmanWonda 3 дня назад +2

    መሳይ ጀግናችን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 дня назад +2

    ሰው ባገሩ ላይ ሰርቶ መኖር አልቻለም በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @buzuneshdemissie8583
    @buzuneshdemissie8583 3 дня назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ🙏

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 3 дня назад +3

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን አስባት😢😢

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 дня назад +1

    የሚዲያው ድሮን ድምፀ ነጎድጎዱ ለሞየው የተገዛ በአላማው የፅናው አይበገሬው ኢትዩጵያዊ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ሳትስለቺ ለተገፋው ለተከዳው ህዝባቺን ሀቅን ይዘህ ስለምትታገል ሁሌም አሸናፊ ነህ የምትመኛት ለሁሉ የምትስማማ ኢትዩጵያ በቅርቡ እናያለን
    ወንድም መሳይ እላህ አንተንም ቤተስቦቺህንም ከከሀዲወቺ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🤲🤲❤️❤️
    እነብረሀኑ ጁላ በቄሮ በቀን 20/ባንክ ማዘረፍ አማራን በየኬላው እያገቱ የዘረፉትን ገንዘብ ሳይበሉት አላህ ፍርዱን ያሳየን ያረብ🤲🤲
    አይስሩ አያስሩ መን የተረገሙ ናቸው እንደው የበታቺነት ስሜት ምን ክፉ በሺታ ነው ያሳዝናል
    አብይ እና አሳዳጊወቹ ለስልጣን ብለው በለኮሱት ጦርነት ሀገር እንዳትፈርስ ብሎ የአማራ ህዝብ እና ባለሀብት ሂይወቱንም ገንዘቡንም ስቶ ለስልጣን ባበቃቸው ያሳዝናና ይሄ አሳዳጊ በድሎቸው ነው
    ድል የእምድር ድሮን ለሆነው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 3 дня назад

    GOD Bless You

  • @lordjesus5.
    @lordjesus5. 3 дня назад

    I deeply appreciate your reports wow 👌

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 3 дня назад +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @selomontadesse2311
    @selomontadesse2311 3 дня назад +2

    የጊዜ ጉዳይ ነው ለወያኔዎች አልበጀም

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 2 дня назад +1

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤

  • @mimiyohannas2716
    @mimiyohannas2716 3 дня назад +3

    ጋዜጠኛ መሳዬዬዬ እንቅልፍ የለሹ ለተገፋው ወገንህ ሌተ ቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ድምፅ ለምትሆነው ትውልድ ሲዘክርህ ይኖራል::♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дня назад +13

    Amen amen. Messay, thank you again Messay. This report of yours is award winning.. God bless you. Keep exposing this terrorist regime.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 дня назад +1

    ፋኖ ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ ቤንሻንጉል የሚታረደዉ አማራ እናተ አንድ ባለመሆናቹ ነዉ 😭😭

  • @SadaSss-c8c
    @SadaSss-c8c 3 дня назад +3

    ❤❤❤አሚን

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 3 дня назад +1

    ሌላ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የህዝቡ ዝም ማለት ብቻነው 9:26

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 3 дня назад

    መሳይ መኮነን አሜን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረሰላት

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 3 дня назад +3

    መሳይ ለዚህች የዘር ፓለቲካ የተጫናትን አገር ከገባችበት የተረኝነት ስሜት እንዴት መውጣት እንዳለባት በመቀስቀስም ሆነ በማበረታታት አንከር ሚዲያ ቀዳሚነትን ይዛለች ብንል ማጋነን አይሆንም ህዝባችንን እነኚህን ምክሮች በመስማት ለመብቱ መቆም እንዳለበት ጠቋሚ ሚዲያ ነች ልንበረታ ግድ ይለናል ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝባችን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @solomond1988
    @solomond1988 2 дня назад

    Meles zenawi yigdelen 🙏
    Weyanen Sinamarir yebase yeseytanoch seytan mebtabin 😢😢😢

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дня назад +2

    Welcome Jegnachin Messay

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 3 дня назад +4

    ❤❤❤❤🎉

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 3 дня назад +5

    መንግሥት ሳይሆን ኢትዮጵያን አንቆ የያዘ የማፍያ ቡድን

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 3 дня назад +5

    መንግስት በነካ እጁ ድህነታችንንም አብሮ ቢወርስ

  • @محمد-ز2س3ذ
    @محمد-ز2س3ذ 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 3 дня назад +3

    Dil le amhara Fano wendm Mesay jegnchn bertaln

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 3 дня назад +4

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤🙏😭😭

  • @Eagle-iv9pt
    @Eagle-iv9pt 3 дня назад +4

    ጌታ ይገስፅህ ተራጋሚ ሀሜተኛ ና ምቀኛ መንፈስ ተከምሮብሃል

    • @Wediraya-nt1
      @Wediraya-nt1 3 дня назад +1

      Menafik gala waqqeffaa Amlaki
      Dikala

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дня назад +2

      አንተ ደም ጠጪ አራጅ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የለብህም።

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 День назад

      Denkoro menafek

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 3 дня назад +3

    All rich people or poor need to wake up to remove this evil man. I think no left choice.

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 дня назад +4

    ዜጎች የደከሙበትን መቀማት ያሳዝናል ጌዜ ግን ይመጣል

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 3 дня назад +3

    ብልጵግና አይሰራ አያሰራ የሰዉ ገዘብ ሲያይ አይናቸዉ ይቀላምዳል እግዛብሔር በቃ ይበለን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 дня назад +3

    አማራ እንደ ቡድንም እንደ ህዝብም የመጣበትን አካል ሁሉ የምንተሳሰባቸው ይሆናል።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 дня назад +7

    ViVA መሳይ !!!!!!

  • @ABDU-pq1vj
    @ABDU-pq1vj 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 дня назад +1

    በዝርዝር የታወቁ ከነሙሉ ስማቸው ና ሙያ
    ያላንዳች ማመንታት ሀገርንና ህዝቦች በመካ
    ድ በጣም ከባድ ቅጣቶችን ያ ገ ኛ ሉ,,,

  • @tizitatsegaye9456
    @tizitatsegaye9456 3 дня назад +1

    ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 3 дня назад

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ለለያኔም አልሆነም በዘረኝነት ንብረት መሰብሰብ ኬኛም እውነት ስሌላቸው ያለፍበት ስልሆነ በሰላም በጤናአይተነፍሱም እንቅልፍም የላቸውም እውነት መቼም አትቀርም እግዚአብሔር ያያል አይምሰላቹ ድል ለንፁሀን 🇨🇬⛪️💪🏾

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 3 дня назад +3

    ላለፉት ከ2 እስከ 6 አመታት ሚሊየነር የሆኑት የመንግስት ባለስልጣናት በሙሉ እራሳቸው ዋና የመርማሪ ኮሚቴ አባል ሆነው መጡ😳😠😡👀

  • @endresAbdu-h1l
    @endresAbdu-h1l 3 дня назад +2

    ኡኡኡኡ እርይ😮😮😮😮😮😮