Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሽቱ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አንተም ሺአመት ኑር
Amennn
እኔም ተመዝግበአለው ይቅናሽ በሉኝ እናት አባት የለኚም ልጄ ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ😢
የሁላቺን ታርክ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😭
አይዞሽ የኔውዲ አላህ ይርዳሽ ❤❤😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢አንቺእንኳ ልጅ አለሽ እኔ አለሁ ባዶ 😢😢
ነገ እኮ የራማወ መልአክ ቅዲሰ ገብርኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ከዲያብሎስ ወጥመድ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ባል አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤🙏❤🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
Amen enquan abro aderesen ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲❤❤
እሜን እሜን አሜን ❤❤❤
እኔም ልጅ ጋር መቸ ይሆን የምገናኝው አላህ ሁላችንም የምንወዳችው ልጆቻንን ያገናኝን የመዳም ቅምሞች
አንድቀን
😢😢አሚን ያረብ
ኢንሻ አላህ
ያልወለዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ እሸቱ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በሰው ሀገር ሆናችሁ ልጆቻችሁን ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ ይመልሳችሁ 🥹አሚን 💔💔❤❤❤🤲
ውይይይይይይይይይይ አሜን🤲💚 አሜን 🤲💛አሜን 🤲❤
አሚንንን ያረብብብ😢😢😢😢
አሜን
Amen Amen Amen❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ( ክ)❤🙏
ነገ እኮ የራማው ልኡል የቅዱስ ገብርኤል ባዕል ነው እንኳን አደረሳችሁነገ ለኔ ልዩ ቀኔ ናት 😢 ከሞት ወደ ሕይወት የተሻጋገረኩበት ለዚህ አሁን ላለሁት ቀን የደረስኩት እርሱ ሞቴን ሽሮልኝ ነው😢😢 የኔ አባት ዛሬ ከጎኔ አትራቅ 🤲 ለደጀህ አብቃን 🤲
አሽዬ እንኳን አደረስክ ለቅዱስ ገብርኤል በሃል 19 አለው ይበላቹ🎉
አሸ እኮ ይለያል የኢትዮጵያ ቅን ልብ😢 ጀግና ፣የዋህእናት መተኪያ የሌላት ብቸኛዋ የአላህ ስጦታ
ግብጥ መስር ነው የጆርዳንም ቅርብነው እና በጣም ድሀ ሀገሮችናቸው የወዚህ አትምጡ መሰደዳችሁ ካልቀረ ደህናሀገር ሂድ❤❤❤❤
እዴት እዳስለቀሰኝ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናቴ ብትኖር እዲህ እንገናኝ ነበር እናቴን ስደት በወጣሁ 15 አመት የናቴን ሞት ሰማሁ ልመጣ ተነስቸ መርዶ ሰማሁ እኳን ተገናኛቹህ እግዛብሄር በሰላም በጤና ኑሩ
😢😢😢😢ሴት ልጅ ቢያንስ ትረዳለች ነገር ግን ወንድ ልጆች ያለን ጉዳችን ፈላ ወንድ ልጅ ብዙን ግዜ የውስጡን አይናገርም እና ይበልጥ ይጎዳል
እውነት ነዉ ልጄን እንደጎዳሁት ይሰማኛል
እኔም ወንድ ልጅ አይረዳም😢😢😢@@mahelet9539
በጣም ወላሂ
እውነትነውወንድልጅከባድነው
አላህ ይሰሰቱር በይረዱኝም አልፈርድባችውም
እኔም ከልጄ ጋር እንድገናኝ ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢
አይ ስደት ወልዳችሁ የመጣችሁ እዲለኞች ሳንወልዲ የመጣን እዲሜአችን አለቀ አዱንም ሳንይዘዉ ብትወለዲ አች እረፊ አለች ብቻ አልሀምዱሪላህ ስለሁሉም ነገር ዋናዉ ጤና የኔ መጥናኛ
አቤት እናትነት አላህ በስላም ያገናኝን በተለይ ልጂ ትተን ለመጣን ቻሉት ተብሎ የማይታለፍ ቃል
እኼ ቀን ናፈቀኝ እኔም እንደዳንች ነኝ ግብፅ ነው የምኖረው አምላክ ፈቅዶልኝ አገሬን ገብቸ ከልጀ ጋር የምኖርበት ይናፍቀኛል😢
ግብፅ ግን ለስራ ጥሩ ነው የነሱ ሀገር ዜጋ እራሱ በአረብ ሀገር ተሰዶ ነው ያለው እኮ እኔ ግብፅ ለመሻገሪያ ወደሌላ ሀገር የሚቀመጥ ነው የሚመስለኝ ሰርቶ የሆነ ሳንቲምም ይዞ ሀገር ይገባል ከግብፅ? የዚች እናት ሂወት ያሳዝናል ወይ ከልጁዋ አልሆነች ወይ ሰርታ ገንዘብ አላገኝች ከሁለት ያጣ ነው የሆነችው 16አመት ሰርቶ ባዶ መሆን ያሳዝናል እናም እህቶች የሆነ ሀገር ካልተመቻችሁ መቶ ወደ ሌላ ሀገር መሞከር በተመሳሳይ ሂወት ይሄን ያህል ጊዜ መቀመጥ ይከብዳል ብቻ አምላክ የማታውን ያሳምርላት ።
ክብር ለስደተኛ ሴት ክብር ለአረብ ሀገር ሴት አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ወገኖቸ 🎉❤
አላህየ በስድት ላይ ልጆቻቸውን ትተው ለትስደዱ ለኔ ቢጤ እናቶች አተው ብርታት ስጠን ያርቢ ሀሳባችሁ ሞልቶ አገራችን ለመኽድ ያብቃን እህቶች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ዱአ ላድርግላችሁ
ከልጅቱ ጋር አብሬ እንዴት እንደደነገትኩ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር እንኩዋን በሰላም አገናኘሽ እናቴ እሺ ሁሌም አከብርሀለሁ ተባረክ ከነ ቤተሰቦችህ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
ሁላችንም ለልጆቻችን ብለን ሰው ሐገር ሳይሞላልን ቀረን 😢😢😢መሰደድ በረብኝ እላለሁ አንዳንዴ 😢😢😢😢
90% የኔ ታሪክ ነው የሚለየው ልጅቷ የናቷን ድካም ከንቱ አላሰቀረችባትም ተረድታታለች ለሷ ስትል እራሷን እንዳጣችላት ገብቷታል የኔ ግን ተከድቻለሁ ተንቄአለሁ ተንቆሽሻለሁ ከገንዘቤም ከልጄም ሳልሆን ያመንኳቸው አስክደውብኛል ምንም አደል ለሁላችንም መልካም ጥሩ ልቦናን ይፍጠርልን ባሉበት ደህና ይሁኑ ።
አይዞሽ ሁሉም ምሆነዉ ለበጎ ነዉ
እውይ እውይ እኔስ እንዴት እንዳስለቀሱኝ❤❤አሁን በሰላም አግርሽ ገብተሻል እግዚአብሔር አምላክ ሰላማዊ ኑሮ በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ 😊😊ልጅሽንም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢አይ ስደት🥺🥺🥺እናቴ ናፍቃኛለች🥺🥺🥺🥺
እንኳን ለራማው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መልካም በዓል ይሁንልን👏
Amaneeeee❤❤❤❤
🙏❤🙏❤🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥለን ተባረኩ፡እህት፡አለሜ የኔ ከርታታ እንኳን ለሀገርሺ ለልጂሺ አበቃሺ እሼ እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤
እሼ እመብርሃን ትጠብቅህ በሰዉ ሀገር በልጅ ናፍቆት እንቅልፍ ላጣን በሰላም ከልጆቻችን ነር ያገናኘን የሰማዩ ጌታ❤❤❤
የኦርተዶክስ እምነት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏
ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እሸ አንተን የወለደች እናት የተባረከ ናት ሥራኸ በሙሉ ደስ ይለኛል ቃላትም ያጥረኛል ልዑል እግዛብሄር ልጆችኸን ቤተሰቦች ይባርክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥኸ❤❤❤
ውይ እኔስ እህቶቸን አስቤ ስከመጨረሻው አለቀኩ የምር እህቶቸ አላህ የልባችሁን ሙልቶ ከልጆቻችሁጋር አላህ ያገናኛችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማነው ከልጅ ተለይቶ ማኖር የጄመረብን የኔ ትንስየዋ ልጄ ናፍቀሽኛል😢😢
ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው በ20አመቴ ነበር ከእናቴ ጋር የተገናኘሁት አልሃምዱሊላህ አሁን አብሬያት ነኝ ወልዳችሁ እባካችሁ እናቶች አትሰደዱ ለኛ ልጆች ቀላል አደለም በደንብ ኑሬበት አቀዋለሁ የ5 አመት ልጅ ሆኜ ነበር ትታኝ የሄደችዉ ብቻ አለፈ😢😢😢
እሸ አንተ በቃ የኢትዮጵያ ምልክት ነህ(icon) የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሞገስ ይሁን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ ከልጅሽም ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ እሼ እጅግ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር የውላችንንም ደስታ ይስጠን እሸቱ ተባረክ ማን እንደናት❤❤❤
አይ አንተ ሰው የኔ ንጉስ ሁሌም ነግሰህ ኑርልኝ ዘመንህ በመልካም ነገር የተሞላ ይሁል
ሁለተቸዉ በዉሰጣቸዉ ጉደተቸዉን ይዘዉ በጣም ከበድነዉ እሸእግዚአብሔር እንደዝህ ደስያሰኝህ❤❤❤
የእኔ ቆንጆ እንኩዋን ወለድሻት ትልቅ ሀብት ናት
እሽመልካምሰው ተቆጥረው የማይዘለቁ መልካም ስራወችን ሰርተሀል ነገርግን ባለፈየሆነህፃንልጅ ቀርቦ አይቼው እስከዛሬ እንቅልፉ አልወስደኝብሏል እንጀራቆርሰሽ እንድሰጭኝ ነው የምፈልገው ያለውን ህፃን ልጅ ከእናቱጋር አገናኝልን ማርያምን እስከዛሬ ከጭንቅላቴ አልጠፉም
በኡነት የኔምጥያቄነው እናቴ አደራ በአላህተስፉእንዳትቆርጭ ያለውንግግርለምነቱያለውጥንካሬ
ማሪያም እኔም ጥያቄሆኖብኝቀርቷል እሼበእናትህ ያህፃን እናቱንአግኝቶይሆን
የኔምጥያቄነውእንደትትዝአለሽ
እውይ ኡፍ የሁልችንም ሂወት ነው አላህ ይርዳን
አይይይ ሥደት ሥንቱን ለያየዉ እኔ እራሡ የሚናፍቀኝ የልጄን አይን ማየት ነዉ የኔ ቆጆ ልጂቷ ሥታምር 😢😢😢😢😢😢
እሼ የእኛ እንቁ የአረብ አገር ስደተኛ ህመም የምትረዳ አንተ ብቻ ነህ እድሜ ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
እኛንም በሰላም በጤና ልጆቻችን ጋ ያገናኘን😢😢😢
ስደት አይኑ ይጥፍ እናት ከልጁ ልጅ ከናት እየለየ ብቻ ተመስገን 😢😢😢😢😢 ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ በሰው ሀገር ስታችን ነን ምንም የለኝም እያልን የቁየነው ብቻ ህመሞ ከባድ. ነው😢😢😢😢
እሸ እንዳታቋርጠው እሄን ፕሮግራም እኔ ተሰድጀ አስተምሬ ሳልመለስ አስመረኩኝ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆን የፈለጉትን አግኝተው ነው የተማሩት ግን ናፍቆቱ ከባድ ነው 12 አመቴን አስቆጠርኩ እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን ደረሰ እና በእማምላክ አማላጅነት በልደታ ማርያም እርዳታ ሁሉሉም ነገር ተሳካልኝ ❤❤❤❤
ጨምሮ ይስጣች ቀላል አይደለም ያደረጋችት እሺዬ ግን ታድለ ጌታ ብቻ ይጠብቅ የስው ደስታ የሚያስደስድ የዘመናችን የቅን ጀግና እናመሰግናለን ለምታድርገው ሁሉ ጌታ በትልቁ ይክፈል የልጆች ሽበት ያሳይ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዛብሄር ይመስገን እናትና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኙ ችግር ስደት ምናባቱ እኔም በ20 አመቴ ነው ቤተሰቦቼን ያገናኘኝ😥 እግዛብሄር ደግ አዛኝ ሩህሩህ የምስጋና ውለታ ስላለብኝ ጠዋትና ማታ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሼ በምድር የሰራሀው ነው በሰማይ የሚጠብቅህ እናም የተባረክ በሰማይ ባለው አምላክህ የተመረጥህ ነህ
ስምቱ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ሆይ ስደታችን ኣሳጭርልን አሜን 👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለቅዱስ ቁርባንና ለሐገርሽም በሰላም አበቃሽ እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን
የእኔ ውድ እህት እንኴን ለአገርሽ ና ከልጅሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ።አንች ብርቱ ፣ የማትበገሪ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር በልብሽ የታተመ ድንቅ እናት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ ።
እንኳን ለራማዉ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን
ጌታዬ ሆይ ከውድ ልጄ ጋር ጊዜው ሳይርቅ አሳቤን አሳክተህልኝ አንተ ከሰጠከኝ ስጦታዬ ውድ ልጀ ጋር በሰላም አገናኜኝ😢 እርቄው እንዳልቀር ጌታየሆየይ እርዳኝ😢
ይሄኛው እጅግ በጣም የተለየ ታሪክ ነው።
ዉይ ኡሸቱየ ተባረክ የድኻ አባት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏
ተባረኪ የኔቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል።
ዝም ብዬ ላልቅስ ማልቀሻ ሰበብ አገኝሁ እህህ እኛ ስደተኞች
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ መጠረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
ልጀ ነፈቀችን እረ ጌታየ የሀሳባችን ሙላውና አገናኝን 😢😢😢😢😢
አይይ ስደት ሞቶ አይሞላ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ👏🥰💐
እሙዬ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ውዴጺወን እንኳን ለመገናኘት አበቃችሁ😊❤❤
🌹እናት❤ ❤ እናቶቻችን ክፍ አይካብንእህታችን ተባረኪ ሁሌም ለእናትሽ ፍቅር ስጭበሐይማኖሽ ጎበዝ ነሽ ከቤቱ እዳትለይ❤
ለባተሰባቹ እና ለልጆቻቹ ብላቹ የተለያየ አረብ አገር እና በመላው አለም ላላቹ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ መከራ ይጠብቃቹ ❤❤❤
Amen amen amen
ዐሜን ለሁላችንም ይጠብቀን
አሚን😅@@SIMENGYEMATA
❤@@SIMENGYEMATA
@@takelederesa ስገባ ቤት ዖርቶዶክስ ወድሜነህ ሰብስክራይብ ዐረኩህ በርታ ዐይዞህ
እሸቱ ሸአመት ኑር እሸቱ ወንድም አተን የወለደይ እናት ሸአመት ትኑር ወላሂ ❤❤❤❤❤
ስደትን የሚያውቅ ይህ ቪዶኦ ያስለቅሳል አለቀስኩኝ ማርያምን 😢
አሼ የኔ ምርጥ የኢ/ያ እንደኛው ❤
እሸቱ እድሜናጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም❤❤❤❤❤
ETHIO BEST እናመሰግናለን ተባረኩ።
😢😢😢😢😢መቆጣጠር የማልችለው ስሜት ሲቃ ያለበት እንባ ስንቶቻችን ነን ተመሳሳይ ታሪክ ያለን
ያአላህ እኔም ልጅ እናቴ በጣም ናፍቆኛል ልጅ ናፍቆት በጣም ካባድ ነው 😢😢ያአሏህ ለኔም ቅርብ አድርግልኝ
እሺ አንተ ይሺውች አባት ምን እንድምልህ አልቅም የዛሪዋ ኬዳነ ቃላ በላይ ብላይ እንጀራ እድሜ ጤና ሁሉኑም ይስጥህ እውንት የምታቅርቡን ሁሉ በልቅሱ አይቼ የምጭርስው እግዛቤህር ብርክ ያርግህ
እሼ እመብርሃን ትጠብቅ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከክፉ ይጠብቅ
የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
እሽ በዚህ ቀጥል ደስ የሚል ስራ ነው❤❤❤❤
ከሠው አገር ያላችሁ ሁሉ በሠላም ወደአገራችሁ ግቢ
Zarem sdstegna honkugn Des aylm Eshen yemitwedu ❤❤❤❤❤
እሽ እናመሰግናለን፣ግን ያነን ሁሉ ህንጣ ሲያስጎበኝ ውሎ የሰራተኛ ክፍል ሁሉ መጨረሻ ሞቶ ሲላት አይ ደሀየዋ አሌሁ
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤ ሁሉ ነገርህን! ኢትዮ ቤስትንም🎉🎉
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን በሰላም ከልጅሽ ተገናኘሽ እንደ ለልጆቻቸው ለማሳደግ በስደት የምትኖሩ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ከልጆቻቸው ያገናኛችሁ🙏🙏እንደውም እንደ እናንተ ቤተሰብ ለመርዳት እራሳቸውን ለመለወጥ የተሰደድን እህቶች ወንድሞች በሰላም በጤና ከቤተሰብ ያገናኘን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🙏እሼ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ከእረጅም እድሜ ከጤና ከቤተሰብ ይስጥልኝ🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ከልጆቻችን ጋር ያገናኘን
እናትና ልጅ 🙌እንኳን ፈጣሪ ለመገናኘት ኣበቃቹ💐✌️💐እሼ ለዝግጅቱ ክብርና ምስጋና ፤ ካስማ ፈርኒቸር ደግሞ ለስጦታው በወጣ እጥፍ ድርብርብ ይተካ።ኣሜን 🙏
ልባም ቆንጆ ልጅ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ
ወይ እይሰማዉት አለቀስኩ የእኔም ችግር ነዉ ልጅ እኔም ስመጣ ይቅር እደምትይኝ ተሰፈ አለኝ ስለይሽ የሁለት ወር ነበርሽ ላንች ብይ ነዉ ስደትን የመረጥከሐት አድቀን አብረን አንደምን ተስፊ አለኝ ይቅር እደምትይኝ አቃለዉ ፈጣረ
ያረብብብ ይህ የስደተኞችን ቁስል የሚነቃ ፕሮግራም ነው በኛውስጥ አለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ብቻ ከመጥፎ ይጠብቅህ ሺ ይሁንልን እሼ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔ እናት የውስጥሽ መታመም ከላይ ይናገራል አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ልጆችህን ያሳድግልህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልህ ::
ይህን ቪዲዮ ያለእምባ ማየት የቻለ ሰው በጣም ሲበዛ ጠንካራ መሆን አለበት።
😢😢😢😢በጠዋት አልቅሼ ምትክ እግዚአብሔር ይመስገን የግደስታ ለቅሶ
❤❤❤ጌታ ሆይ መጨረሻቸዉን ባርክላቸው ከጤናጋ
GOD BLESS 🙌 🙏 ❤️ MORE የዘመኔ ጀግና እሽየ
እሙ መልካም ሰዉ እንኳን ተሳካልሺ እህቴ
የተባረከች ልጅ ናት እናት አንዴ ከሞተች አትመለሰም እናት ያላችሁ ተንከባከቦቸዉ
እሼ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
ይህ የኔም ታሪክ ነው😢😢😢😢ጌታ ይከተልሽ
ኡፍፍ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት😢❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤😊
እደው ይህን የናት እና የልጅ ፎሮ ግራም ባይሁ ጊዜ ሁለይመ እዳለቀስኩነው የኔልጅም ይረዳኝ ይሆን አውቃለሁ በደየው አለሁ ልጅ ምን ትፈልግአለህ ምን ብገብ ይሻልሀን ምን አይነት ልብስ ልገዛልህአላልኩትም ምን እደምወድ ምን እደምጠላ እንኳን አላውቅም እኮ ኦኔም እናትነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሆዴ ነው የተበጠበጠው 😥😥😥😥😥😥😥 ቁስለኛ ነኝ እመቤት እና ልጇን ሳይ እና ሳዳምጥ ነፈረቅኩ ስደት የትኛውም ቦታ ሃገር ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ስለተገናኙ ከልብ ደስ ብሎኛል ❤❤ ለ እሸቱ እና ለስፖንሰሮች ታላቅ ምስጋና
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲እኔ ልጅ መሰለችኝ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ
❤❤❤❤❤❤ እናት ለዘላለም ትኑር
እሽቱ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አንተም ሺአመት ኑር
Amennn
እኔም ተመዝግበአለው ይቅናሽ በሉኝ እናት አባት የለኚም ልጄ ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ😢
የሁላቺን ታርክ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😭
አይዞሽ የኔውዲ አላህ ይርዳሽ ❤❤😭
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢አንቺእንኳ ልጅ አለሽ እኔ አለሁ ባዶ 😢😢
ነገ እኮ የራማወ መልአክ ቅዲሰ ገብርኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ከዲያብሎስ ወጥመድ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ባል አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤🙏❤🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
Amen enquan abro aderesen ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲❤❤
እሜን እሜን አሜን ❤❤❤
እኔም ልጅ ጋር መቸ ይሆን የምገናኝው አላህ ሁላችንም የምንወዳችው ልጆቻንን ያገናኝን የመዳም ቅምሞች
አንድቀን
😢😢አሚን ያረብ
ኢንሻ አላህ
ያልወለዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ እሸቱ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በሰው ሀገር ሆናችሁ ልጆቻችሁን ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ ይመልሳችሁ 🥹አሚን 💔💔❤❤❤🤲
ውይይይይይይይይይይ አሜን🤲💚 አሜን 🤲💛አሜን 🤲❤
አሚንንን ያረብብብ😢😢😢😢
አሜን
Amen Amen Amen❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ( ክ)❤🙏
ነገ እኮ የራማው ልኡል የቅዱስ ገብርኤል ባዕል ነው እንኳን አደረሳችሁ
ነገ ለኔ ልዩ ቀኔ ናት 😢 ከሞት ወደ ሕይወት የተሻጋገረኩበት ለዚህ አሁን ላለሁት ቀን የደረስኩት እርሱ ሞቴን ሽሮልኝ ነው😢😢 የኔ አባት ዛሬ ከጎኔ አትራቅ 🤲 ለደጀህ አብቃን 🤲
አሽዬ እንኳን አደረስክ ለቅዱስ ገብርኤል በሃል 19 አለው ይበላቹ🎉
አሸ እኮ ይለያል የኢትዮጵያ ቅን ልብ😢 ጀግና ፣የዋህ
እናት መተኪያ የሌላት ብቸኛዋ የአላህ ስጦታ
ግብጥ መስር ነው የጆርዳንም ቅርብነው እና በጣም ድሀ ሀገሮችናቸው የወዚህ አትምጡ መሰደዳችሁ ካልቀረ ደህናሀገር ሂድ❤❤❤❤
እዴት እዳስለቀሰኝ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናቴ ብትኖር እዲህ እንገናኝ ነበር እናቴን ስደት በወጣሁ 15 አመት የናቴን ሞት ሰማሁ ልመጣ ተነስቸ መርዶ ሰማሁ እኳን ተገናኛቹህ እግዛብሄር በሰላም በጤና ኑሩ
😢😢😢😢ሴት ልጅ ቢያንስ ትረዳለች ነገር ግን ወንድ ልጆች ያለን ጉዳችን ፈላ ወንድ ልጅ ብዙን ግዜ የውስጡን አይናገርም እና ይበልጥ ይጎዳል
እውነት ነዉ ልጄን እንደጎዳሁት ይሰማኛል
እኔም ወንድ ልጅ አይረዳም😢😢😢@@mahelet9539
በጣም ወላሂ
እውነትነውወንድልጅከባድነው
አላህ ይሰሰቱር በይረዱኝም አልፈርድባችውም
እኔም ከልጄ ጋር እንድገናኝ ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢
አይ ስደት ወልዳችሁ የመጣችሁ እዲለኞች ሳንወልዲ የመጣን እዲሜአችን አለቀ አዱንም ሳንይዘዉ ብትወለዲ አች እረፊ አለች ብቻ አልሀምዱሪላህ ስለሁሉም ነገር ዋናዉ ጤና የኔ መጥናኛ
አቤት እናትነት አላህ በስላም ያገናኝን በተለይ ልጂ ትተን ለመጣን ቻሉት ተብሎ የማይታለፍ ቃል
እኼ ቀን ናፈቀኝ እኔም እንደዳንች ነኝ ግብፅ ነው የምኖረው አምላክ ፈቅዶልኝ አገሬን ገብቸ ከልጀ ጋር የምኖርበት ይናፍቀኛል😢
ግብፅ ግን ለስራ ጥሩ ነው የነሱ ሀገር ዜጋ እራሱ በአረብ ሀገር ተሰዶ ነው ያለው እኮ እኔ ግብፅ ለመሻገሪያ ወደሌላ ሀገር የሚቀመጥ ነው የሚመስለኝ ሰርቶ የሆነ ሳንቲምም ይዞ ሀገር ይገባል ከግብፅ? የዚች እናት ሂወት ያሳዝናል ወይ ከልጁዋ አልሆነች ወይ ሰርታ ገንዘብ አላገኝች ከሁለት ያጣ ነው የሆነችው 16አመት ሰርቶ ባዶ መሆን ያሳዝናል እናም እህቶች የሆነ ሀገር ካልተመቻችሁ መቶ ወደ ሌላ ሀገር መሞከር በተመሳሳይ ሂወት ይሄን ያህል ጊዜ መቀመጥ ይከብዳል ብቻ አምላክ የማታውን ያሳምርላት ።
ክብር ለስደተኛ ሴት ክብር ለአረብ ሀገር ሴት አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ወገኖቸ 🎉❤
አላህየ በስድት ላይ ልጆቻቸውን ትተው ለትስደዱ ለኔ ቢጤ እናቶች አተው ብርታት ስጠን ያርቢ ሀሳባችሁ ሞልቶ አገራችን ለመኽድ ያብቃን እህቶች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ዱአ ላድርግላችሁ
ከልጅቱ ጋር አብሬ እንዴት እንደደነገትኩ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር እንኩዋን በሰላም አገናኘሽ እናቴ እሺ ሁሌም አከብርሀለሁ ተባረክ ከነ ቤተሰቦችህ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
ሁላችንም ለልጆቻችን ብለን ሰው ሐገር ሳይሞላልን ቀረን 😢😢😢መሰደድ በረብኝ እላለሁ አንዳንዴ 😢😢😢😢
90% የኔ ታሪክ ነው
የሚለየው ልጅቷ የናቷን ድካም ከንቱ አላሰቀረችባትም ተረድታታለች
ለሷ ስትል እራሷን እንዳጣችላት ገብቷታል
የኔ ግን ተከድቻለሁ ተንቄአለሁ ተንቆሽሻለሁ
ከገንዘቤም ከልጄም ሳልሆን ያመንኳቸው አስክደውብኛል
ምንም አደል ለሁላችንም መልካም ጥሩ ልቦናን ይፍጠርልን
ባሉበት ደህና ይሁኑ ።
አይዞሽ ሁሉም ምሆነዉ ለበጎ ነዉ
እውይ እውይ እኔስ እንዴት እንዳስለቀሱኝ❤❤አሁን በሰላም አግርሽ ገብተሻል እግዚአብሔር አምላክ ሰላማዊ ኑሮ በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ 😊😊ልጅሽንም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢አይ ስደት🥺🥺🥺እናቴ ናፍቃኛለች🥺🥺🥺🥺
እንኳን ለራማው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መልካም በዓል ይሁንልን👏
Amaneeeee❤❤❤❤
🙏❤🙏❤🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥለን ተባረኩ፡እህት፡አለሜ የኔ ከርታታ እንኳን ለሀገርሺ ለልጂሺ አበቃሺ እሼ እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤
እሼ እመብርሃን ትጠብቅህ በሰዉ ሀገር በልጅ ናፍቆት እንቅልፍ ላጣን በሰላም ከልጆቻችን ነር ያገናኘን የሰማዩ ጌታ❤❤❤
የኦርተዶክስ እምነት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏
ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እሸ አንተን የወለደች እናት የተባረከ ናት ሥራኸ በሙሉ ደስ ይለኛል ቃላትም ያጥረኛል ልዑል እግዛብሄር ልጆችኸን ቤተሰቦች ይባርክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥኸ❤❤❤
ውይ እኔስ እህቶቸን አስቤ ስከመጨረሻው አለቀኩ የምር እህቶቸ አላህ የልባችሁን ሙልቶ ከልጆቻችሁጋር አላህ ያገናኛችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማነው ከልጅ ተለይቶ ማኖር የጄመረብን የኔ ትንስየዋ ልጄ ናፍቀሽኛል😢😢
ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው በ20አመቴ ነበር ከእናቴ ጋር የተገናኘሁት አልሃምዱሊላህ አሁን አብሬያት ነኝ ወልዳችሁ እባካችሁ እናቶች አትሰደዱ ለኛ ልጆች ቀላል አደለም በደንብ ኑሬበት አቀዋለሁ የ5 አመት ልጅ ሆኜ ነበር ትታኝ የሄደችዉ ብቻ አለፈ😢😢😢
እሸ አንተ በቃ የኢትዮጵያ ምልክት ነህ(icon) የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሞገስ ይሁን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ ከልጅሽም ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ እሼ እጅግ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር የውላችንንም ደስታ ይስጠን እሸቱ ተባረክ ማን እንደናት❤❤❤
አይ አንተ ሰው የኔ ንጉስ ሁሌም ነግሰህ ኑርልኝ ዘመንህ በመልካም ነገር የተሞላ ይሁል
ሁለተቸዉ በዉሰጣቸዉ ጉደተቸዉን ይዘዉ በጣም ከበድነዉ እሸእግዚአብሔር እንደዝህ ደስያሰኝህ❤❤❤
የእኔ ቆንጆ እንኩዋን ወለድሻት ትልቅ ሀብት ናት
እሽመልካምሰው ተቆጥረው የማይዘለቁ መልካም ስራወችን ሰርተሀል ነገርግን ባለፈየሆነህፃንልጅ ቀርቦ አይቼው እስከዛሬ እንቅልፉ አልወስደኝብሏል እንጀራቆርሰሽ እንድሰጭኝ ነው የምፈልገው ያለውን ህፃን ልጅ ከእናቱጋር አገናኝልን ማርያምን እስከዛሬ ከጭንቅላቴ አልጠፉም
በኡነት የኔምጥያቄነው እናቴ አደራ በአላህተስፉእንዳትቆርጭ ያለውንግግርለምነቱያለውጥንካሬ
ማሪያም እኔም ጥያቄሆኖብኝቀርቷል እሼበእናትህ ያህፃን እናቱንአግኝቶይሆን
የኔምጥያቄነውእንደትትዝአለሽ
እውይ ኡፍ የሁልችንም ሂወት ነው አላህ ይርዳን
አይይይ ሥደት ሥንቱን ለያየዉ እኔ እራሡ የሚናፍቀኝ የልጄን አይን ማየት ነዉ የኔ ቆጆ ልጂቷ ሥታምር 😢😢😢😢😢😢
እሼ የእኛ እንቁ የአረብ አገር ስደተኛ ህመም የምትረዳ አንተ ብቻ ነህ እድሜ ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
እኛንም በሰላም በጤና ልጆቻችን ጋ ያገናኘን😢😢😢
ስደት አይኑ ይጥፍ እናት ከልጁ ልጅ ከናት እየለየ ብቻ ተመስገን 😢😢😢😢😢 ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ በሰው ሀገር ስታችን ነን ምንም የለኝም እያልን የቁየነው ብቻ ህመሞ ከባድ. ነው😢😢😢😢
እሸ እንዳታቋርጠው እሄን ፕሮግራም እኔ ተሰድጀ አስተምሬ ሳልመለስ አስመረኩኝ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆን የፈለጉትን አግኝተው ነው የተማሩት ግን ናፍቆቱ ከባድ ነው 12 አመቴን አስቆጠርኩ እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን ደረሰ እና በእማምላክ አማላጅነት በልደታ ማርያም እርዳታ ሁሉሉም ነገር ተሳካልኝ ❤❤❤❤
ጨምሮ ይስጣች ቀላል አይደለም ያደረጋችት እሺዬ ግን ታድለ ጌታ ብቻ ይጠብቅ የስው ደስታ የሚያስደስድ የዘመናችን የቅን ጀግና እናመሰግናለን ለምታድርገው ሁሉ ጌታ በትልቁ ይክፈል የልጆች ሽበት ያሳይ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዛብሄር ይመስገን እናትና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኙ ችግር ስደት ምናባቱ እኔም በ20 አመቴ ነው ቤተሰቦቼን ያገናኘኝ😥 እግዛብሄር ደግ አዛኝ ሩህሩህ የምስጋና ውለታ ስላለብኝ ጠዋትና ማታ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሼ በምድር የሰራሀው ነው በሰማይ የሚጠብቅህ እናም የተባረክ በሰማይ ባለው አምላክህ የተመረጥህ ነህ
ስምቱ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ሆይ ስደታችን ኣሳጭርልን አሜን 👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለቅዱስ ቁርባንና ለሐገርሽም በሰላም አበቃሽ እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን
የእኔ ውድ እህት እንኴን ለአገርሽ ና ከልጅሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ።
አንች ብርቱ ፣ የማትበገሪ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር በልብሽ የታተመ ድንቅ እናት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ ።
እንኳን ለራማዉ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን
ጌታዬ ሆይ ከውድ ልጄ ጋር ጊዜው ሳይርቅ አሳቤን አሳክተህልኝ አንተ ከሰጠከኝ ስጦታዬ ውድ ልጀ ጋር በሰላም አገናኜኝ😢 እርቄው እንዳልቀር ጌታየሆየይ እርዳኝ😢
ይሄኛው እጅግ በጣም የተለየ ታሪክ ነው።
ዉይ ኡሸቱየ ተባረክ የድኻ አባት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏
ተባረኪ የኔቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል።
ዝም ብዬ ላልቅስ ማልቀሻ ሰበብ አገኝሁ እህህ እኛ ስደተኞች
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ መጠረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
ልጀ ነፈቀችን እረ ጌታየ የሀሳባችን ሙላውና አገናኝን 😢😢😢😢😢
አይይ ስደት ሞቶ አይሞላ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ👏🥰💐
እሙዬ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ውዴ
ጺወን እንኳን ለመገናኘት አበቃችሁ😊❤❤
🌹እናት❤ ❤ እናቶቻችን ክፍ አይካብን
እህታችን ተባረኪ ሁሌም ለእናትሽ ፍቅር ስጭ
በሐይማኖሽ ጎበዝ ነሽ ከቤቱ እዳትለይ❤
ለባተሰባቹ እና ለልጆቻቹ ብላቹ የተለያየ አረብ አገር እና በመላው አለም ላላቹ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ መከራ ይጠብቃቹ ❤❤❤
Amen amen amen
ዐሜን ለሁላችንም ይጠብቀን
አሚን😅@@SIMENGYEMATA
❤@@SIMENGYEMATA
@@takelederesa ስገባ ቤት ዖርቶዶክስ ወድሜነህ ሰብስክራይብ ዐረኩህ በርታ ዐይዞህ
እሸቱ ሸአመት ኑር እሸቱ ወንድም አተን የወለደይ እናት ሸአመት ትኑር ወላሂ ❤❤❤❤❤
ስደትን የሚያውቅ ይህ ቪዶኦ ያስለቅሳል አለቀስኩኝ ማርያምን 😢
አሼ የኔ ምርጥ የኢ/ያ እንደኛው ❤
እሸቱ እድሜናጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም❤❤❤❤❤
ETHIO BEST እናመሰግናለን ተባረኩ።
😢😢😢😢😢መቆጣጠር የማልችለው ስሜት ሲቃ ያለበት እንባ
ስንቶቻችን ነን ተመሳሳይ ታሪክ ያለን
ያአላህ እኔም ልጅ እናቴ በጣም ናፍቆኛል ልጅ ናፍቆት በጣም ካባድ ነው 😢😢ያአሏህ ለኔም ቅርብ አድርግልኝ
እሺ አንተ ይሺውች አባት ምን እንድምልህ አልቅም የዛሪዋ ኬዳነ ቃላ በላይ ብላይ እንጀራ እድሜ ጤና ሁሉኑም ይስጥህ እውንት የምታቅርቡን ሁሉ በልቅሱ አይቼ የምጭርስው እግዛቤህር ብርክ ያርግህ
እሼ እመብርሃን ትጠብቅ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከክፉ ይጠብቅ
የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
እሽ በዚህ ቀጥል ደስ የሚል ስራ ነው❤❤❤❤
ከሠው አገር ያላችሁ ሁሉ በሠላም ወደአገራችሁ ግቢ
Zarem sdstegna honkugn Des aylm
Eshen yemitwedu ❤❤❤❤❤
እሽ እናመሰግናለን፣ግን ያነን ሁሉ ህንጣ ሲያስጎበኝ ውሎ የሰራተኛ ክፍል ሁሉ መጨረሻ ሞቶ ሲላት አይ ደሀየዋ አሌሁ
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤ ሁሉ ነገርህን! ኢትዮ ቤስትንም🎉🎉
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን በሰላም ከልጅሽ ተገናኘሽ እንደ ለልጆቻቸው ለማሳደግ በስደት የምትኖሩ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ከልጆቻቸው ያገናኛችሁ🙏🙏እንደውም እንደ እናንተ ቤተሰብ ለመርዳት እራሳቸውን ለመለወጥ የተሰደድን እህቶች ወንድሞች በሰላም በጤና ከቤተሰብ ያገናኘን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🙏እሼ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ከእረጅም እድሜ ከጤና ከቤተሰብ ይስጥልኝ🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ከልጆቻችን ጋር ያገናኘን
እናትና ልጅ 🙌
እንኳን ፈጣሪ ለመገናኘት ኣበቃቹ
💐✌️💐
እሼ ለዝግጅቱ ክብርና ምስጋና ፤ ካስማ ፈርኒቸር ደግሞ ለስጦታው በወጣ እጥፍ ድርብርብ ይተካ።
ኣሜን 🙏