ልጅሽ አያቅሽም እንዴ?
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን ዘርትሁን ትባላለች! ኢትዮጵያ እያለች በጎችን ታግድ ነበር አዲስ አበባ ገብታ ቄጤማ ሸጣለች ቡናም አዙራ ሸጣለች ግን ህይወትን ለመቀየርልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን ዘርትሁን ትባላለች! ኢትዮጵያ እያለች በጎችን ታግድ ነበር አዲስ አበባ ገብታ ቄጤማ ሸጣለች ቡናም አዙራ ሸጣለች ግን ህይወትን ለመቀየር በማሰብ አረብ ሃገር ስደትን መርጣለች ገና ያልጠነከረ ልጇን ጡቷ እንኳን ሳይደርቅ ጥላው ተሰዳለች ከልጇም ስትለይ በእንባ ነበር የዛሬ 8 አመት ጥላው የሄደችውን ልጇን አንድ ግዜ ብቻ ነበር በአካል ያየችው ልጇ የሚኖረው ከአያቶቹ ጋር ቢሆንም በ ቪዲዮ እንኳን ላለፉት 4 አመታት አልተያዩም ዛሬ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ በቪዲዮ ልታየው በዶንኪ ትዪብፕሮግራም ልጄ ናፈቀኝ ላይ ቀርባለች በቪዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲተያዩ ምን ይላት ይሁን? ሙሉ ታሪኩን ከቪዲዮ አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ!
Join us for an emotional reunion on today's episode of Donkey tube! Zerthun, a devoted mother who left her home in Ethiopia in search of a better life, has not seen her child in four long years. After emigrating to an Arab country, she has faced the challenges of separation, longing, and sacrifice.
In this heartfelt episode, Zerthun reflects on her journey from her days herding sheep to selling coffee in Addis Ababa. As she prepares to see her child for the first time on video, emotions run high. What will they say to each other after so many years apart?
Tune in to witness this touching moment and experience the love and resilience of a mother’s heart. Don’t miss this unforgettable story of hope, connection, and the bonds that transcend distance.
let’s watch this beautiful reunion together!
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
/ @comedianeshetu
Stay updated with all new uploads!🔔
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: / eshe.melesse
Instagram: / comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com...
Donkey English / @donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo
Donkey በጎ / @donkeybego
Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!
#LijeNafekegn #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024krishnabhajan
#ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #donkeyyoutube #amharicmusic #amharicvlog #ethiopianadoptionstories #ethiopiannews #abelbirhanu #abiye #fetadaily #fetan_eyta_ፈጣን_እይታ #ethiopiantrending #ethiopiannews #seifuonebs #yebetesebchewata #ethio360 Приколы
እሼ አንተ ትለያለህ እመቤቴ ትባርክህ በተለይ ለአረብ አገር ስደተኛ እምታደርገው ነገር ሊያስመስግንህ ይገባሀል ማርያምን ቁስላቸውን ህመማቸውን እምትረዳ ነው እሚመስለኝ የአረብ አገር ስደተኛ ሁሉም በሚባል ደረጃ ውስጡ ቢፈተሽ መድሀኒት የሌለው ህመም አለው 😢😢😢የኔ ጀግኞች በርቱልኝ ❤እንደ ሻማ እየቀለጣችሁ ለሌላው እምታበሩ እንቁዎች ናችሁ ❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ትክክል😢😢😢
እሸን አገናኙኝ በናታችሁ
እስከዛሬ ካቀረብካቸዉ እናቶች አደዛሬዋ ያስለቀሰኝ የለም ደሞ ጥንካሬዋ ስራ ወዳድ ነቷ ይገርማል አች ሀገርሽ ነበር መቀጠል የነበረበሽ ይሳካልሻል እሸ እ ተባረክ ፈጣሪ አለሁ ይበልህ
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤
@gtube7783 ሰላም እህቴ ያገሬ ልልጅ በርች የእሸን ሀሳብ ተቀበይ አች ጠካራ ሴት ነሽ ሰርተሽ ትቀየሪለሽ እኔም እዳችዉ በስደት ረጅም ግዜ ሆነኝ ሂወቴም አልተስተካከለም ስለሉሉም እግዜአብሔር ይመስገን
Betam embata tasebat
አቤት የሰው ልጅ ፈተና 😢
አሼ የድንግል ልጅ ይባርክ ተባረክ እኔ የ7 ወር ልጄን ትቻት ነው የመጣዉት አሁን ጆርዳን ነው ያለሁት ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ በሉኘ የስደት ጓዶቼ
እግዚአብሄር ለአገርሽ ያብቃሽ ላይነ ስጋ ያብቃሽ አይዞሽ እኔም ጆርዳን ነኝ እደእግዚአብሄር ፈቃድ 2ወር ይቀረኛል ከባድ አገር ነው በሰላም ከዚህ አገር ያውጣን
እመብረሀን በሰላም በደሰታ ያገናኝሺ እኔም ጆርዳን ነኝ በሰደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቺ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እመብርሀን ልጆቻችን ትጠብቅልን እኔም ጆርዳን ነኝ❤❤😊
የወንዜ ልጅ እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን!!!!!
ገርም ታሪክ ነው በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭
በዚህ ታሪክ ውጥ የሚገርም ጥንካሬሽን አየሁት ጀግና ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ በጣም የሚያምር ልጅ ነው ያለሽ ❤
አመሰግናለሁ አታልቅሺ❤
Benatish eshen yagegnishibetin adirasha lakilign pls
Yena what's app new pls pls
@@yordayorde189 ሊንክ አለ ከቪዲዮዉ ስር ሁሉም ስም ተዘርዝሯል ከዛ ለልጄ ናፈቀኝ የሚለዉን ስትጫኒ ይመጣልሻል
ሰደተኛ መሆን ሁሉ ነገር ፀፀት ቅስም ሰባሪ ነው🥺 ሂወት ወጣ ወረዱስ የሷ ደግሞ አጀት ይበላን ወጣትነትን 🖤መሰዋት💔💔
እንርዳት ይችን እናት
ድህነት እየተዋጋች ያለች
ሁሉም እኢትዺያ ሊዋጋ የሚገባዉ ድህነትን ነዉ
ቢኖረኝ እራሱ አልስጣትም ማርያም ብር ልካልኝ ለ20 ድርሀም የስደበችኝ ስድብ አረሳውም ደባይ ስራ ቦታችን እንድ ግቢ ቢላ ቤቶች ላይ ነበር
ለምን ማሬ@@golgota2123
😂😂😂😂😂😂እርሽዉ በቃ
እንደዚህ አይባልም ጥሩ አድርገሽ አስተምሪያት ልጆዋ ያሳዝናል@@golgota2123
አልቅሻለሁ ለዚሕ እናትና ልጂን እግዚአብሔር ይርዳቸው።
እኔ ልጆቸ አጠገቤ ናቸው ግን ንፍርቅቅቅቅ አልኩኝ ምናደርጋለሁ አንጀቴ አልችል አለኝ።
የማያቀውን አባቱን ያላሳደገው አባቱን ፈጣሪ እንድጠብቅለት ዱአ ያረገ ምርጥ ጎበዝ ልጅ አላህ ያሳድግህ ምርጥ ቤተሰብ ያለው እንድህ ነው
በእባ ዐይኔ እዳላጣ ነው የምሰጋው
የኔሰ ልጅ ምን ይሰማው ይሁን
አሼ እረጅም እድሜ ይሰጥህ
ክፉ አይካህ እሰከ ዛሬ ማንም ሊያየው ያልቸለ ነገር ነው የሰራኸው ትልቅ በረከት😢😢😢
በጣም ጠንካራነሺ ፈጣሪሺ ያብቃሺ፡ልጂሺን፡ለቁምነገር፡ያብቃሺ፡እሼ፡እናመሰግናለን❤
አሜን አሜን❤
ማን እንደናት ! እናት ያላቹህ ታድላቹህ። 1000 አመት ያኑርላቹህ።
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዕህቴ ለሁላችንም
አሜን አሜንአሜን
አሜን
አሚንንን
Aminnn yarab
ዘርዬ ውዴ እህቴ እ/ር እንባሽን አብሶ ከልጅሽ ጋር ያኑርሽ
አሜን ወንድሜ❤❤❤
እናት እ/ር ተብሎ አይፃፍም እባካችሁ
አማልታቹህ ብትፅፉ ሣአት ይፈጅባቹሃል
በስማም አስለቀሰኝ ልጁ እግዚአብሔር ወላጆችህን ያገናኝህ ደስ ሲል ልጅሽ አይዞሽ እድለኛ ነሽ ደስ ሊልሽ ይገባል እዳሽን ክፈይና ወደአገርሽ ገብተሽ ቀሪ ህይወትሽን ከልጅሽጋ አሳልፊ አይዞሽ እህቴ
የኔ ጋታ ልጅሽ አጀት ይበላል 😢😢😢 የኔ አባት እግዚአብሔር እናትክን ሀያቶችክንም ይጠብቅልክ አንተም እድግ በል የኔ ንጉስ የልጄ ሞክሼ
እንኩዋን አደረሳችሁ ለአቡነ ሀብተማርያም የእረፍት በዓል
እኔም አንድ አመት ሞላኝ ስደት ዛሬ አውርቻቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ተመስገን አምላኬ
እኔ ም በጣም ነፍቀዉኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህዉ አንተ የፈቀድለት በሰላም አገናኘን
እሼ እግዚአብሔር ይባርክክ ልጅ ጥሎ መምጣት በጣም ከባድ ነው ይሄን ተረድተክ ህመማችን ገብቶክ ስለምታገናኘን በጣም እናመሰግናለን እኔ ከማንም ሰው በላይ ተሰቃይቻለው እኔ ያለፍኩትን ማንም ሰው አያልፍም እል ነበር ለካ ሁሉም ሰው በጣም ብዙ ችግር ያሳልፋል ሁላችንንም ስደተኞችን በሰላም ለልጆቻችን በሰላም ያግባን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ዘርዬ🥺🥰ያቡ የሚያሳዝን ገር የሆነ ልጅ እንኳንም ኖሩልኝ እንደዚ ያሳደጉት ደስ ሲሉ🥰🤲ያቆይልሽ
ለካ ሰው ሁሉ ለብሶ ሲስቅ ሲታይ ደና ነዋሪ ይመስላል
የኔ ውድ እህት አንች ጀግና ነሽ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
እኔም ዉድድድ❤❤❤
የኔ ዉድ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏በጣም እወድሻለሁ
እግዛቢሔርበጥብያሳድግህ ዬኒማር።እህቴ በሰላም ለናት አገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ በርቸያልፉል
@hunamamaye6748 እሺ ዉዴ አመሠግናለሁ🙏🙏
እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም አይ ስደት እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
እሽተዬ ተባረክ ይሄን ድንቅ ህፃን በናፍቆት ለምትንሰፈሰፈው እናት እንኳን አገናኜኸቼው ስለነሱ እኔ እረክቻለሁ ክበርልኝ ምርጡ
ገበዝ ጀግና ነሸ❤❤❤❤❤🎉🎉
አቤት የሠዉልጅ ሂወቱ 😢😢😢ዉጣዉርድአይይይ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽልጅሽንም❤😢
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ነች ለራሷ እየቀለጠች ለሌሎች የምታበራ ሻማ ናት የአረብ አገር ሴት የዋህ ብልህ ጥሩ አሳቢ ናት አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ።
አሜንንን
አሜን እህቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😭
አሚን
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የሁሉም ሒወት ነው በርች ጠንክሪ ደግሞ እንኩአንም ወለዲሽ ያሳዲግልሽ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ❤
በእዉነት ነዉ የምልሽ እሼ ያቀረበልሽን እድል እንዳታሳልፊ ወደ ሃገርሽ ግቢ የስደት ሕይወት መቼም ሞልቶ አይሞላም ወስኝ እግዚአብሔር ያዉቃል ቢከፋቢ ቢለማም ሁሉም ነገር በሃገር ያምራል ! ሃገርሽ ገብተሽ ከልጅሽ ጋር እንድትኖሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቅድስት ኪዳነምህረት ሁሉንም ነገር ታስተካክልልሽ አዞሽ ይሄም ያልፋል በርቺ ትችያለሽ።
የአንቺ ህይወት እኮ የሁላችንም ህይወት ነው ስለዚህ ማልቀስ የለብሽም ልጅሽም የመድሀኒያለም ስጦታ ነው በርቺ የማያልፍ ቀን የለም::
አይይይይ ስደት መለየት የቀመሰው ያቀዋል እድግይበልልሽ ጀግናነሽ
የሰው ልጅ የህይወት ታሪክ መከራ የበዛበት ነው። በጣም ነው ያስለቀሰኝ ጥንካሬዋን በጣም አደንቀዋለሁ፣ ጀግና እናት ናት በጣሪ ያሰበችውን ሁሉ ያሳካላት ልጇንም በሀብት በሞገስ ያሳድግላት ።
እግዚአብሔር ስደተኞችን ሁሉ ያስብ እሼ እመብርሃን ዘርህን ትባርክል ዘር ይዉጣልህ
*ወይኔ ዘርዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እኛ መቼ ነው ግን ሂወታችን የሚስተካከለው ሁሌ የውስጣችን እንባ አምቀን ነው ያለ ነው እና ዘርዬ የኔ ውድ እህት እሼ ያቀረበልሽን ሀሳብ ተስማሚ እውነት ነው ወደሀገርሽ ገብተሽ ትለወጫለሽ እመመኝኝ ልጅሽ እየናፈቀሽ አትኑሪ መቼ እንደምንምት አናቀው እድሜያችንን በጭንቀት መጨረስ የለብንም ልጅሽን እመአምላክ ወላዲትአምላክ ልጅሽን በጥበብ በምገስ ታሳድግልሽ*
ማን እንደናት ከፈጣሪ ቀጥሎአለም ላይ እናትን የሚተካ የለም እድሜ ጤና ለናቶቻችን ፈጣሪ ይስጥልን ❤❤❤
ለሀገርሽና ለልጅሽ የብቃሽ እህቴ ❤❤
ዘሪ መድኃኔዓለም የልጅሽን ማዕረግ ያሳይሽ ሁሉም ለበጎ ነው መልካም ቀን ይመጣል
ውይ እሽቱ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የተባረክህ እግዚአብሔር ልጆችንም መላው ቤተስብህን ይባርክልህ እቺን እህት እንደምትረዳት አውቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ::
እኔም ልጄን ናፍቄአታለው ያለሁበት ሁኔታ በጣም ከባድ ስለሆነብኝ ነው እንጂ ጌታ ቢረዳኝ አያታለው ብዬ ተስፍ አለኝ ያለሁት የመን ሰንሃ ነው እስኪ ጌታ እየሱስ ይርዳሽና ታያታለሽ በሉኝ በጌታ
የመን🥺ለምን በዚ ሰአት በሰላም ያገናኛቹ🤲
@altubeti7567 አሜንንንን እህቴ ጦርነት አለ አገሪቷ ላይ ለዛ ነው እህቴ ተባረኪልኝ
ዘርዬ በጣም አሳዘንሽኝ የእናትና ልጅ ፍቅር ሁሌም ይለያል
እናትኮ እናት ነች ፈጣሪ ያሳድግልሸ በሞገስ አይዞሸ ግን የእሺን ጥያቄ ተቀብለሸ ወደ ኢትዮጵያ ብትመለሸ ጥሩ ነው ብየ ነው የማስበው የስደት ህይወት መቸም አይሞላም ቀንን ቀን እየወለደ ነው የሚኸደው መቸም አይሞላም በደንብ አስቢበት እህቴ❤🎉
እሺ❤
ተንታ ቅዱስ ሚካኤል ተንታ ኪዳነ ምህረት ድንቅ ቦታ !!! በርች አይዞሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ከአንቺ ጋር ይሁን እግዚአቡሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ውድ ❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ❤❤❤
እግዛብሔር ያሳድግልሸ በጣም ድሰ የሜል ልጅ ሰላለሸ እግዛብሔር ይመሰገን በርች አይዞሸ። 👍🙏🙏እሸ አንተ ቅዱሰ ልጀ ሰለአንተ ቃል ሰሊለኝ እግዛብሔር እርዠም እደሜና ጤና ዬ ጨምረለህ ተባርክ ❤❤🙏🙏🙏🙏
ውይ እሼ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን በረከት ይስጥህ ተባረክ ። እግዚአብሔር ባንተ ላይ ይሰራል🙏🙏🙏
እህቴ የልቦናሺን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሺ
ልጂሺን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ መሞገሱ ያሳድግልሺ👏❤
አሜን የኔ እህት❤❤
እሼ ባንተ ሾው እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል 😢😢😢
ዘረዬ የኔ እናት አንቺ ጠንካራ እና ጎበዝ ልጀ ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽ ከክፍ ነገር ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ ለልጅሽ ስትይ ብርትት በይልኝ እማ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው
እዩዬ እሺ❤❤
አውቃለሁ ሁል ግዚ 100 ድራም እንኳን ለራስሽ ማስቀመጥ ጥሩ ነው ውይ እኔ እህትሽ ላልቅስልሽ የኔ እመቤት አይዞሽ መድሀኒያለም ይርዳሽ::
አይይይይ እሼ እንደው ተባረክ😢 አድማጭሲገኝ እኮ ደስይላልየስደትህመም የምያውቀውያውቀዋል😢
WATCHING FROM SOUTH AFRICA LOVE U ALL
እሽቱ አላህ እድሜ ረጅም ጤና ይስጥክ❤❤ሹከረን
በጣም ጠንካራ የሆነችሴት ስንቱን ችለናል 😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ የእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ ይሄም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሻል በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የተባረከ ልጅ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
አሜን አሜን አሜን❤
አይዞሽ እህቴ ጀግና እናት ነሽ ነገሮች ሁሌ እኛ እንዳሰብናቸው አይሆኑም እሼ ያለሽ ሀሳብ አስቢበትና ሀገርሽ ከልጅሽ ጎን ሆነሽ ብትሰሪ መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
እሺ አመሰግናለሁ❤❤❤
እውነት አደዛሪየ አቅሸ አላቅም ጀግናነሽ ,አይዞሽ ልጅሽ አደትነው የሚበላ ድንግልማርያም ታሳድግልሽ እሸ አተንም እግዝያብሄር ይባርክህ
አሜን አሜን❤
1ቀን እኔም ልጀን በዚህ ፕሮግራም ለማዬት ያብቃኝ እሼ አንተ መልካም ሰው❤❤❤
ዘርዬ የኔ ጀግና እህት አቺ ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ያቡዬን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ❤
እሼ እንኳን ደስ አለህ ዘርህ ይብዛ
እመብርሃን ኑሮሽን ታቅናልሽ ወደቤተሰቦችሽ ወደአገርሽ በሰላም ለመምጣት ያብቃሽ
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰ስልሁሉም ንገር አንቺ ጎበዝ ነሽ 10 ውልድው ይፅቅዩ ብንችው 1ብቅ ልጅስቶሽል 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ የሚይምር ልጅ ነው ያለሽ እድለኛ ነሽ ያ ሳድ ግልሽ
የኔ ዉድ እህት የሀገሬ ልጅ እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማማዬ
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ ከልጆቼ ከተለየሑ 8 አመት ሖነኝ የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው ስልሑልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አይይይ ይህ አረብ ሀገር ላይሞላልን እድሜያችንን ቅርጥፍ አድርጎ በላን አንችስ እድለኛ ነሽ ብያንስ ልጅ አለሽ በስደት 21አመቴ ነዉ ምንም የለኝም አሁንም እዚያዉ ነኝ 😭😭😭እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ጤና ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አይ ዞን የኔ ዉድ እህት❤❤❤
@gtube7783 አመሰግናለሁ እህቴ
እህቴ በጤና በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
እኔም ልጄ ነፈቀችኝ እናት አባት የለኝም ሙቶውብኛል ለባዳ ነው አሳድጉልኝ ያልኩት ምን እያደርጉት ይሆን ግን አመጭም እንዴ አለችኝ ልቤ አሁንም ተነካ መተኛት አልቻልኩም መቸ ነው የማገኛት ግን አሁንስ ተስፋ እየቆርጥኩ ነው 11አመት በስደት ሆነኝ የምፈልገው አልሞላልኝም ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እለተ ቀንህ ❤️🥺😪🙏
❤❤
ህይወት አትሞላም ወደ ልጅሽ ሂጅ እህቴ ብዙ ቆየሽ ከባድ ነዉ
ከልጅሽህጅ❤❤❤🎉🎉🎉
እረ ህጁ ዉደ
አይዞን እህት ፈጣሪ ይሁንሽ
ውይ የኔ እናት ሁላችንም እዛ ው ነበር አይዞሽ በርቺ ያልፋል ይሄ ቀን::
ጎበዝ ጀግና ነሽ ❤
❤❤❤❤
ዘርዬ welcome 💚💛❤️
የአረብ ሀገር ህይወት ውጣ ውረድ ብቻ ነው ጊዜ መጨረስ እንጂ ምንም ትርፍ የለውም እኔም ልጀ በጣም ናፍቆኛል
አላህ በሠላም ልጆቻችነጋ ያገናኘን ያረብ
@sameraA-j2n አሚን ያረብ
በሰላም ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብሽ ። አረብ ሀገር በጣም ፈታኝ ከሚባለት ሀገር አንዱ ነው ። የኔን ታሪክ ብሰሚ ደሞ በጣም ታዝኒ አለሽ በአረብ ሀገር ያላሳለፍኩት መገራ የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SamreaMama አብሽሪ እህቴ ይች ዱኒያ ፊትና ነች
ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ 😢😢
አሜን አሜን
እዉነት እደዛሬ አልቅሼ አላቅም የልቦን ይሙላላት
የኔ እህት ብዙ ዋጋ ከፍለሻል ይሞላል ብለሽ::ግን አሁን እሼ የሰጠሽን እድል ተጠቀሚ እባክሽ እባክሽ❤
ግን የሰው ልጅ ታሪክ ሲመሳሰል😭😭😭😭😭😭 እውነት አይዞሽ እህቴ ፣በ15አመቴ የጀመረ ስቃይ ይኸዉ 25ቴ ተመስገን ጌታዬ ተስፋ አልቆርጥም
እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነዉ እንዳትቆርጭ እማ
😢😢በስደት መኖር ምን ያክል ከባድ ነው 😢 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እግዚአብሔር በሰላም ሁሉንም ሰው ይጠብቅልን !
እግዚአብሔር ያገናኛቹ
ይህ ፕሮግራም ያስለቅሰኛል 😢 ልጅ ትታችሁ የተሰደዳችሁት እህቶቼ እህመሙ እንዴት ይሆን እኔስ እናቴን ነው ቤተሰቦቼን ነው እምናፍቀው ሳስባው ግን ልጅ ትታችሁ የተሰደዳችሁ ህመሙ ከባድ ይመስለኛል😢
እኔ እያለቀስኩ ነዉ ያዳመኳት ስደት ያለነዉን ነዉ የገለጠችዉ
😢😢😢
ከባድ ነዉ ሌትም ቀንም መቃዠት ነዉ ኡፍፍፍፍ
ከባድ ነዊ ወላሂ እኔ የልጀ ሥለያቴ ያለቀሠችዉ አእምሮየ ዉሥጥ አለ ያረብ ብቻከባድነዉ
እኔ ሁሌም ይሄን ፕሮግራም ሳይ እዳለቀስኩ ነዉ የሚያልቀዉ❤❤❤❤😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ የስደት ህይወት አይሞላም 😢😢😢
አየየየየየ የኛ የስደተኞች ነገር ትርፉ በሽታና ወጭ ብቻ ነይ የሚል ቤተሠቦች የለ ስሪ በርች የከሌ ልጅ ይሄን አርጋ በርች ጠክሪ ብቻ ደሙም አዱ የመጣል ባህር አዱ ይያዛል አዱ የመጣል ዉሀ ቅዳ ዉሀ መልስ ብድር እዳ አሁንስ እኔ ተረግሜ አለሁ መሠል ተሠዉ እዳ አትዉጭ ተብየ ተረግሜ አለሁ 😭😭😭😭
የኔ ዉድ አይዞሻ ዋናዉ አንቺ ጤና ሁኚ❤
ዘርዬ እህቴ የእኔ ጀግና እመብርሀን ከልጅሽ ጋር ታገናኚሽ ዉጣ ዉረዶችን ፈተናወች አልፈሽ እዝህ ስለደረሽ እግዚአቤሔር ይመስገን እግዚአቤሔር እሚፈትነዉ እሚወደዉን ሰዉ ነዉ አች ደሞ እድለኛ ነሽ እመብርሀን በልጅ ባርካሻለች ያአብስራዬን እግዚአቤሔር ያሳድግልሽ ፈጣሪ ለመገናኚት ያብቃችሁ አብራችሁ ለመኖር ያአብቃችሁ የኔ ጀግና እህቴ
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ
የልጆችህ አባት ያድርግህ
እህህህህህ የስደት ህይወት ጌታ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እህቴ ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች።
ይከብዳል እናት እና ልጅ እየተነፋፈቁ በገንዘብ እጦት ኑሮ ባለመሳካቱ እነዲህ ሲለያዩ በጣም ነው የሚከብደው። እህቴ ሀሳብሽ አሟልቶልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ።
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም እግዝአብሔር አሌ እኔም እንዳ አንች ነው በስዳት እድሜን ጨርሼ አንድ ልጄ ትቼ በስዳት እድሜ ጨረስኩ 😭😭😭😭
የኔ ዉድ እህት በርችልኝ😢❤
እኔም ልጀን ትቸ ስደት ላይ ነኝ አይዞን
እግዚያብሔር ያሳድግህ ለሁሉም ደራሹ መድሐኔያለም አብስራ ከእናትህና ከአባትህ ጋር ተገናኝተህ የናትና የአባትህ ፍቅር ለማጣጣም ያብቃህ አንቺም እናቱ እግዚያብሔር ያሳካልሽ
አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥሕ ወድም እሸ አክብሮትክ ብቻ ያጠግባል❤❤❤❤😢😢🙏
ይህን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር ከባለታሪኳ ይልቅ የእኔ ማልቀሰ በአራት መዓዝ ይወርዳል ይፈሳል እንባዬ 😢😭💔 እንኛ አይሞላልንም እፍፍፍፍ የአረብ ሃገር ሴት መከራችን አያልቅም 💔😭💔
እውነት ዘርዬ አንቺ እኮ በጣም ጠንካራ እናት ነሺ ታሪክሺን እያውኩት ደግሜይ ስሰማው አስለቀሰኝ አንቺ እኮ መልካም እህትም ነሺ አይዞሺ ልጅሺንም ታየዋለሺ በቅርቡ ደም ያብስራዬ የኔ ጎረምሳ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህህ አባቴይ
እንደት አባቱ ኖው ግን ንግግሩ ሆዲ ያባባል የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ እግዜአቤሔር ያሳድግህ ❤❤❤
ኡፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፍ እኔ 11 አመቴ ነው አንድ ቤት ቤሄሩት ነኝ አላገባሁ አልወለድኩ ቢያንስ የምትኖሩለት ነገር ሲኖራችሁ ትጠነክራላችሁ እኔም በቃኝ ብዬ እድገባ የራሴ ህይወት እዲኖረኝ መርቁኝ
እግዚአብሔር ያበርታሺ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽና አብሮ ለመኖር ያብቃሽ ሁላችንም ያው ነን የኔ እናት
መቼ ነው ግን ኢትዮጵያውያን መሰደደ የምናቆመው ? መቼ ይሆን ሀገራችን ሰላም ሆና የተሰደደዉ ሁሉ ወደ ሀገሩ የሚመለሰዉ❤🙏
😢😢
እመብርሃን ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ
አይ ስደት ግን ልጅነታችንን ወጣትነታችንን በላን😢😢😢😢
😭😭😭💔 ዕርርር እሼ አታስልቅስኝ 😭😭 እኔም ልጅዬ ናፈቀቺኝ 🙏🏾አቅርብልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ ውድ በሰላም ያገናኝሽ ገልጅሽ የልጅ ነገርስ እፍፍፍፍፍ😢😢😢
እግዚአብሔር እንደ እሸ ያሉትን ያብዛልን የኔ እህት አይዞሽ እዳሽን ከከፈሉልሽ ግቢ ወደ ሀገርሺ
ከእናቲቱ መብሰክሰክ የልጁ ቅመምነት አምላኬ ጸሎትህን ይስማህ ልጄ።❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በመቀጠል እሼ የኔ መልካም ሰዉ አመሰግናለሁ እንኳን እመቤቴ ማርያም ሁለት አደረገቻት ማርያም በሺልም ታዉጣሺ በልልኝ ልጄ ያብስራዬ የኔ ብርታት ከእግዚአብሔር በመቀጠል ተስፋዬ አንተ ነህ እግዚአብሔር አድስ ቀን ይሰጠናል አብረን እንሆናለን እዚህ ድረስ ያደረሰኝ አምላክ ከዚህም በሗላ ተስፋ አለኝ❤🎉
የምር እባየ ነው መቆጣር ያቃተኝ አላህየ የልብሽን መሻት ሠቶሽ ከልጂሽ ያገናኝሽ ወለሂ ልጂ መውለዲ ፈተና መሆኑኑ አላቅም ነበረ ኡፉ
አሜን የኔ እህት❤❤😢@@ሀቢባእዲሬስ
መድእንኣለም በሳላም የጋናነሽ ከልጅ ጋር❤🎉🎉😊
@@የዋህፈቃርእየ አሜን
ዘርዬ🥺በርቺ ያቡ አደገ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲ጠንካራ ሁኚ የኔ አሳዛኝ 😍🥺ደስ ሚል ልጅ ነው በናትሽ ሂጂለት ሳይጎረምስ አረብ ሀገር አይለቅም