Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባልየው የራይዱ ሹፌር ይቅረብልን የምትሉ ላይክ
መቅረብ አይፈልግም
እረ ተፋተናል ከዳችኝ ብሎ ቢደወ ሰርቶል😢
ከዳነች በኅላ ፈታዋለች እሱአሁን ችግር ላይ ነው
ፈትታዋለች አሉ ልጁ በጉርሻ ፔጅ ቪዲዎ ለቆ አይተነው 😢
@@Fre-v4osemichew alew
10 አመት አብረን ኖረን እኔን ካንሰር አመመኝ ህክምና ጀመርኩ ከዛ አምሽቶ ምጣት ጀመረ ለኔ ሀለተኛ በሽታ ሆነብኝ በሎብሎ ጭራሽ ጥሎኝ ሄደ ከዛ አገባ ወለደ መጨረሻው ምንቢሆን ጥሩነው ከስራ ተባረረ ሱሰኛ ሆነ ቤቱን ማስተዳደር አልቻለም አኔም ዳንኩ 10 አመትሞላኝ አሁንም አለሁ
Enkuanm egizeabiher marsh kezih kifu beshita elllleeellllleeellle ye egizeabiher simu yetemsegen yihun lesu min yisanwal
@@ZemenTafese የረዳሽ ፈጣር አምላክ አሁንም አይለይሽ 🙏
Amen🙏@@FenetAbateAbate
@@ZemenTafese ፈጣሬ ይጠብቅሽ እህቴ ነፈ አመተረ ኑሪ
@@ZemenTafese egezaber yemsgen anchen yereda geta hulunem yereda enkun chersu maresh
የእምነት ጥንካሬን፣ ፈጣሪላይ መሸሸግን እሚያክል ደስታ የታለ፣ እንደኔ የኤርሚያስ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰይፍ ትላንትና ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ታሪክ ነበር ግን ግን ዛሬ TikTok ላይ ኩላሊቱን የሰጣት ሀብታሙ እውነቱን ተናግሯል እውነቱን ሰምተህ እሱንም እንድታቀርብ ከልቤ ጎንበስ ብዬ እለምንሀለሁ ምክንያቱም ልጁ አብረው እንዳልሆነ በችግር እንዳለ በተሰበረ በሚያሳዝን ቃል ሲናገር ነበር 💔💔💔 በጣም አዘንኩ አንጀቴ ተላወሰ ወንድ ልጅ እንደዚህ ልቡ ተሰብሮ ሲናገር ማየት በጣም ያማል የምለምንህ ግን ሀብታሙን አፈላልገህ አቅርብልን እውነቱን መስማት እንፈልጋለን!!!! የምሰማህ ከ Houston Tx ነኝ ማሪያምን አሞኛል ውሸቷን ከሆነ እሱ ህይወቷን አትርፎ እሷ ግን በቁሙ ገደለችው 😡😡😡 we need the truth!!!!!!!!!!!!!😡😡😡😡😡
Echi baleg Waletabishi nate demo washetuwa Egezo Ene betam new yetenadedkobate medeyn wandeme biwneshi belen Enashib 😢
እንዴ በዚህ መጠን መዋሸት ይቻላል ሰይፉ እባክህ አንወዛገብ ሀብታሙን ፈልገህ አቅርብልን እና እንረፍ የምትደግፋ በላይክ ግለፁ
@@mimia7202 በጣም እንዴቀረብልን እንፈልጋለን
ruclips.net/video/WiILLlquhA4/видео.htmlsi=Tv7MvyxeUI9W5mlx
እግዜአብሄር ይባርካቹ ኢትዬጵያን ሙሉ ሰላም ትሁንFrom Eritrea 🇪🇷
😍😍😍😍ኤርትራውያን እናተ እኮ ፍቅር ናችሁ ጌታን
Amen Amen Amen enantenim Egziabhare yibarkachihu ❤❤❤
Enantem Egziabhare yibarkachihu ❤❤❤
@@freedomnow1210 tankyou You are unique
Amen 🙏
ሰው ኩላሊቱን ጉበቱን ወዶ ሊሰጥ ይችላል ጌታ እየሱስ ግን ነፍሱን ነው የሰጠኝ😢!!!
ኤርሚ በጣም የምንወደው ልጅ ነው ተባረክልኝ ፀባይ ሰናይ
ኤርሚም የልጅቷም ባልም የወጣት ክብር ናችሁ።❤
ስደት ስልችት ቡሎኛል ፡ ወደ ሃገራችን ያብቃን😢
@@grge7732 ok
አይዞሽ😢
@@grge7732 እኛ ለመጣት እየለመንን
@@grge7732 ሃገር ቤትም እኮ ስደት ነው ሌላ የለውም
እከኮች
ይሄ ልጅ ግን ደስ ሲለኝ❤❤
እኔስ
ሰይፍሻ ጨዋታ ላይም ቁምነገር ላይም አልተቻልክም እኮ :: ተባረክ ❤::
ኤርሚያስ የተረጋጋ ማንነትህ እና ነምነትህ ደስ ይላል አሁንም ፀጋው ይጨመርልህሩሃማ እንደ ባህላችን ሰላም ይባላል ሠላም ሳትይ ተቀላቀልሽ ሌላ ግዜሽ አስተውይ
ጀግና ባል አላህ ሁሉንም ነገር ይስጣችሁ ባሎቻችሁን የምትራገሙ ሁሉ እንድህም አይነት ባል አለ የተሻለ ነገር ስጠን በሉ❤
ሰአዳዬ ደምሪኝ
አታሽቃብጪ
@Habwhat1 ደምሪኝ ወዴ
@@Habwhat1kift afffff like endezih 😆😆😆😆😆😆😆😆
አይ እግዲህ ሁሉም ባል መልካም አይሆንም መጥፎም አይሆንም ለመናገሮ አቸኩሉ
ይኸን ተዋናይ ስወደዉ የሚሰራቸዉ ፊልሞች በጣምደስይላል እግዚአብሔረ በህይወትህ ሁሉ ይጠብቅህ ከነባለቤትህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
ኤርሚ እውነት ደስስስ ይላል የስው ልጂ የመጃመርያ ሳይሆን መጨረሻው ሳይምር ነው እና ደስስ እሚለው መጨረሻህ ያስምርልህ እኛንም እንደ እናተ በቅዱስ ቁርባኑ እንዲ ናገባ ቅዱስ ፍቃዱ ይሆንልን 👏👏👏
የአመቱ በጎ ሰው ሀብታሙ 🙏
Habtamu yes exactly but this lady is stupid lady liar don't trust
@@birhanukassa5382 ye zemenu
የሩሀማ ባልየው ይቅረብልን ምክንያቱም እሱ ኩላሊት ከሰጠኋት በኋላ ትታኛላች ቤተሰቧም ጠልቶኛል እያለ ነው ሰይፉ ባላንስ ስራበት
ይቺ ሌባ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን። ሩሀማ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ባለቤትች ሀብታሙ በዉነት ቃል አጣሁልህ በዚህ ዘመን እደዚ አይነት ሰዉ አለ ? እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ።
ግን ምን ዋጋ አለው ተቀብላ ካዳች😢😢
@@Mesiye-b1r በጣምያማሎ
ሁላችሁንም እምታመልኩት አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
Amennnn❤❤❤❤❤❤
@@Belayabrha16 amen amen
ማነው እንደኔ ሀብታሙን አይቶ የመጣ አስመሳይ ነሽ ግን ወላሂ😢😢😢😢
@@Njat-jd5lz አረ እኔም
@@Njat-jd5lz በጣም ባለየ ናት
@@Njat-jd5lz ለምሳሌ እኔ በእሱ ተናድጄ ነው የመጣውት ኩላሊትን የሚያክል ነገር ሰጥቶ ዋሸች ብሎ አደባባይ አይመሰለኝም
@negabe4571 የውስጣቸው የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው ግን አድርጋው ከሆነ ከባድ ነው ብሮ
በጣም ጎበዝ ወድማችን ኤርሚያስ በቤተክርስቲያናችን መጋባት ደስ ይይላል እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ለሌሎች አርኢያ ትሆናላችሁ❤❤❤❤❤
ኸረ ተለያይተናል 3 ወሬ አሁን ችግር ውስጥ ነኘ ታምሜ ብሏል ባልተቤቷ
@@እረህመት-ዘ5ተ እ😳😳😳😳😳😳😳😳ምን አታደርገውም ኩላሊቱን ሰቷት መለያዬት ታደረገችው በጣም ባለጌ ነች ኩላሊትን የሚያክል ነገር ሰቷት መለያየት ይሄማ ጉድ ነው ታደረገችው
ሀብትሽ የሩሀማ ጀግና ❤❤❤ለኛም አላህ ይስጠን ጥሩ ሠው
ታድያ ምን ዋጋለው ክዳኛለች አለ ባሏ
በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ አይነት ሰውም ለካ አለ ፣ሃፍትሽ በጣም በጣም ሰው ነህ ❤❤❤😢እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው wow
ኢየሱስ ደግሞ ታመን ሳይሆን ሙታን ሆነን ሳለን ወደደን ; ደግሞም አንድ አካሉን ሳይሆን ሁለንተናውን ሰጠን ። ❤ ❤
@@yemeru9732 አሜንን🙌🙌🙌🙌
ሩሀማ።።። እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል። *** ሀብታሙ ** ፈጣሪ በፀጋው።። በበረከቱም ሀብታም ይድርግህ።❤
አታሽቃብጡ ያወራችው ሁሉ ውሸት ነው
ኤርሚ ጋብቻክን ፈጣሪ ይባርከው እስከመጨረሻው ያዝልቃቹ ሰይፉ የራይዱን ሹፌር አቅርብልን
ሌባ ናት
አሁን ነው ምርጥ ፊልም የሚወጣው ሃብታሙን ታሪክ ከስማን በኃላ🙉🙉
ፓርት 2ይሆናል የሀብታሙ ታሪክ 😅😅😅😅😅😅 ያውም ገራሚ ፊልም
Ayee yasazinal
አው ትክክል አሁን ነው ሚወጣው
ኤርሚዬ ሰወደው ለእመነቱ ያለው ነገር እመብርሀን ህይወትህን ትባርክልህ
የምወደዉ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ
Amen
ያሳዝናል 😢 ፊልሙ ከተሠራ የእሷ ክህደትም ኩላሊቱን ከሠጣት በኋላ እንደከዳችው አብሮ መሠራት አለበት ፣አሁን ልጁ ያለበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ይቅረብልን?😢
እምነት ተስፋ ፍቅር ሲገናኙ ፍሬ አፈሩ ማለት አሁን ነው
ኤርሚ የሚወድ እንደኔ👍🥰🥰
የራይዱን ሹፌር አይነት ልብ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስጠን
amen amen amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
Lol she divorced him 😅
@@robellish 😭😭😭😭
Taxi shufer new
ትዳር ያላህ ስጦታ ነው ደስ የሚሉ ጥዶች ትዳር ለሌላችሁ እህቶቸ አላህ መልካም ትዳር ይስጣችሁ
አሚንን
ድሮም ሀብታሙ የተባሉ ሰዎች መልካም ሰው ናቸው ያው የባሌም ስም ሀብታሙ ነው ሶስት ልጆቼን ያለምንም አጋዥ እያሳደገልኝ ነው እኔ በስደት ነው ያለውት
😂
❤❤
ልጆቹ አይደሉም እንዴ? ምስጋና የሚቀርበው ላልወለዳቸው ልጆች ከሆነ ነው።
@@konjittadesse2126 በዚ ግዜ ስንት አይነት አባቶች አሉ እንኩዋን ዋጋ ከፍለው ሊይዙ መዝለሉ ነው እሚናፍቃቸው
@@የልጆቼናፋቂዋ ስለአባት ካወራን ግዴታው ነው። አላፊነትም የማይወጡ ከእናትም ይኖራል። ልጆቼን ላልሽው ግን የጋራ አልመስል ብሎኝ ነው። ከኮሜንት አሰጣጥሽ በራሱ የራስሽ ብቻ ልጆች ያስመስላል። "ልጆቼን" ሳይሆን ልጆቻችን ማለት ይኖርብሻል። እንዲህ እያላችው ወንዶችን ከአባትነት አላፊነት መወጣታቸውን እንደ ውለታ እንዲያዩት ያደርጋል። መመሰጋገን እና አባትነት ድርሻ የተለያዩ ናቸው።
እውነት ይህንን ልጅ ከድተሺው ከሆነ የኔ እህት የዘላለም ፅፅት ነው 😢😢ስንት አመት ልንኖር 😢😢ይቅር በይ ሰይጣንን አሳፍሪ
አቤት እርጋታና የእምነት ጥንካሬ❤❤❤❤እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹ❤❤❤
መቼም ይቺ ምድር ለክፉዎች ነው የምታደላው፣ እስኪ ዛሬ እግዚአብሔር በሀብታሙ መልካም ስራ ጣልቃ ይግባና ትዳራችሁን ሕይወታችሁን ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ዘንድ ተመኘሁ። አሜን።
ይመስለኛል ለመጀመራ ግዜነው ኢንተሪቪ የቀረበው ሰይፍሺጋር ስወደህ ማራምን ኤሪሚ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
@@EgigSead ኧረ አምና ራሱ ሚስት አታገባም ዎይ ሲባል ነበር
ደስ የሚል እና ረጋ ያለ ልጅ ነው ኤርሚ❤❤❤
እረባልዬውኮ ተለያይተናል ብሏል እሷግን አብረን ነውያለነው ትላለች ክፍ እሱ የትም ጥላዋለች አይሰው ክፋቱ😳😳😳😳ሀብታሙ ይቅረብ የምትሉ😥💔
አወ ትታዋለች
Awo Yasazenal Betamm
አወ በጣም ውሸታም ሰው ነች እሱግን እሷን አድኖ እሱ ግን በሽተኛ ሆነ😢😢
ግር የሚለኝ የተማራችሁ ብዙ የምታዉቁ ጎበዞች ናችሁ ግን እንደት ይሄን ማስተንተን ማሰብ አቃታችሁ እንደት ነዉ እግዛብሄር ፈርሞ የዳረህ እሱ ፊት ማግባት ምናምን ትላላችሁ አስተንትኑ
የኤርሚ አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰🥰
ኤርሚያስ በጣም ላይክ አድርጉልኝ ።ፀባይ ሰናይ
ይገርማል የሀብትሺ የደግነት ጥግፊልም የሚመሥል ግን እውነተኛ ታሪክ እህቴ እድለኛነሺ በዚህ ዘመን እደዚህ ያለ መልካም ባል በማገኘትሺ ❤❤❤🎉🎉🎉 እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ ኤርሚ ጨዋነትህ ይለያል ❤❤❤
@@AmMuhamed-qx6yd ግን ዉሸት ነዉ ተፋተናል አለ 😥😥በጣም ጉዳት ላይ እንዳለ ቪድዮ ሰርቷል
ተለየችዉ እኮ ምን ዋጋ አለዉ
ሀብትሽ የት ነህ ይቅረብልን ተክጃለሁ እያለ ነዉ😢
@@FireYemareyam እደ እህቴ እየቀለድሺነው መቸም እውነትነው እዳትይኝ
@@AmMuhamed-qx6yd ቪዲዮዉን አላየሽዉም የሀብትሽን ተለቆ ጉርሻላይ
ኤርሚዬ እወድሃለሁ ከእና ባለቤትህ ሩሐማ ምህረት የሚገባት
እውነትም ሀብታሙ ስምን መላክ ያወጣውል ሚባለው ልክ ነው እውነትም የልብ ሀብታም ነህ እውነትም ሀብታሙ ቀሪ ዘመናቹ የተመኛቹትን ኑሩ❤❤❤
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ
ኤረሚ ትለየለክ ዋው ❣️❣️❣️❣️👍👍👍
ኤርሚያስ ምርጥ ሰዉ፣ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ፣አርዓያ ነህ አንተ,,,,
er seyifu tawe gn edemi tebarek ❤
እግዚያብሄር ብርክ ያድርግህ❤️
የራይዱ ሹፌር በጣም ልዩና ደግ ሰው ነው።
የሴት ነገር ከድታዋለች
የብረሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ😘😘😍
የኔ ቆንጆ ሩሃማ ጌታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሀብትሽ የፍቅር አምላክ የማቶሳላ እድሜን ይስጣችሁ ብዙ ውለዱ❤❤❤❤
Lijun kulalitun teqebla fetawalech,keteleyayu 3 werachew new😢
@@Befreedailytrue
ሰይፍሻ ጨዋታ ላይም ቁምነገር ላይም አልተቻልክም እኮ ተባረክ❤
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርችሁ የዘላለም ይሁን ጀግና ነህ
እግዚ አብሔር እኛን ለማዳን የሆነ ምክንያት ይፈጥርናል እኳን አተረፈሽ እህቴ🙏❤🙏❤
ክብር ይገባዋል🙏🙏🙏
ሰይፉሻ ቀጣይ ሹፌሩ ይቅረብልን
ልጅቷ እድለኛ ነሽ ለልጁ የተሻለ ነገር ሰው እንዲያደርግለት ቢኖረኝ የስራ መኪና ብቀይርለት ብትይ የኢትዮ ህዝብ አዛኝ ነበር ተረባርበው ይገዙለት ነበር አንቺ ማረግ ስለማትችይ ስለሚያውቁ
ከድታዋለች ይቺ ቀጣፊ እግዚአብሄር ዋጋውን ይከፍልሻል
የሚንወድህ የተዋህዶ እንቁ እንወደሃለን❤❤❤❤
አይዞህ በአንደበትህ በረከት አውራበት አመስግነ ፀልይ አንኳኳ ይከፈትልሀል ብዙ አታውራ አሺ አደራ!!!
ኤርም ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ሁሉ በላይ ነው የምወደህ አንዳቅህ ነኝ ካአንተ ብዙ እንጠብቃለን🥰
ሹፌሩ ይቅረብልን😊
seifusha የኢትዮጵያ አርቲስቶች ታመዉ አንተ ላይ ቀርበዉ ታክመዉ የዳኑ እርዳታ የተደረገላቸዉ ሁሉን እናስታዉሳለን ባንተ ምክንያት ስንቱ ነዉ የፈመሰዉ ግን እነደ ኤልያስ መልካ ስትሞት ጠብቀዉ ነዉ እነዴ የሚያመሰግኑህ በጣም ብዙዎቹ ዉለታህ አለባቸዉ የበጎ ሰዉ ሽልማት ይገባሀል ቀና ነህ እድሜህን ያርዝመዉ ጤናህን ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ በጣም እወድሀለሁ።
እሱንም አቅርብልን እሷ ዋሽታለች ብሏል ሚስኪ ከዳቸው የምን ያክል ክሀድ ብትሆኝ ነው የክፋ ቀንሽን የምትክጅው በፈጠረሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
እዉነትሽን ነው እንደዚህ ዓይነት ሰው በምድር ላይ ያለ አይመስለኝም ነበር። ግን እግዚአብሔር በእሱ ላይ አድሮ እሱኑ ምክንያት አድርጎ ይህን ዕድሜ ጨመረልሽ አሁንም ምኞታችሁ ተሳክቶ በደስታ ኑሩ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።
የፊልሙ ሳይሆን የልጅቷ ታሪክ 🙏🙏🙏😍እናመሠግናለን ሰይፉ አብረው ቢቀርቡ ደግሞ የቀለጠ ደስ ይለን ነበር::እውነትም ሀብታሙ 🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስየሚል ነገር ነው
በህይወት አጋጣሚዙ ፈተናዎች አለ እኔም እጅግ የሚያስጨንቀኝ ችግር አለብኝ እረጅም ጊዜ ፈጣሪዪን ጠይቄው መልስ ያላገኘውለት ፈጣሪዬን ግን አሁንም እጠብቀዋለው ፈጣሪ ሁላችንም ይርዳን
እሜንንንንንንንን x3👏🏽👏🏽👏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🥺❤
አይ ሰይፍሻ አሉላን ቀጠቀጥቀው እኮ በጣም የማከብረው የምወደው ቀልዶቹ ሁሉ ትምህርት ናቸው ሰይፍሻ።ደግሞስ ምን አሉላ ብቻ አለንልህ አደል እንዴ እኛ የማዳም ቤት አጋዦች የሚሰማውን የሚታየውን እያየው ትዳር ጠል ሆኜ ይኸው 35 እድሜዬን ቀረደድኩት
😂😂😂😂 እኛም አለን
በጣም የሚገርም ባል ሐብትሽ የተባረክ ባል ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሑ🙏
በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥህ ❤❤❤❤
ኣንድ ነገር ልንገራቹ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ለመጀምርያ ቀን ኢትዮጵያ ሄጄ ነበር እናቴ ከኤርትራ ኣምጥቼ ላያት ብዬ ።ከዛ taxi ራይት እያልን እናቴ በመስኮት ላይ እሄ ሰውየ ተዋናይ ነው ኣለችኝ እና ፊቱ ብደንብ ስለማይታይ ኣይ ኣይደለም ኣልኳት። ከዛ ኢርምያስ ዞር ሲል ኣው ተዋናይ ነው ምስኪን ሆኖ ይሰራል ኣልኳትና። እንቴ ማወቋ በጣም ነው የገረመኝ ምክንይቱ እናቴ ፊልም ብዙ ኣታይም ደሞ ከ60 በላይ ነው እድሜዋ እና በጣም ነው የገረመኝ። እንደገባኝ ግን ኤርሚ የዋህ ሆን በኣብዛኛው ስለሚሰራ ከልብ ኣይጠፋም ሰው ብዙ ስለሰራ ሳይሆን በደንብ መተወንና እናቶች ደሞ ምስኪን በጣም ይገዛቸዋል ። ደሞ ኤርሚ ንጹህ ሰው እንደሆንክ በእምነትህ ያለህ ጽናት ይገርመኛል
ይመቸናል፣የምታቀርባቸው፣ሰውች፣❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ከፈተና ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትኛ ፍቅር ይታዳሉታል እጂ አይታጋሉትም😢😢ለሁለችንም እውነትኛ ፍቅር ይስጣን😊😊😊
እኩላሊቱን ሠቶ አድኗት ልቡን ሰበረችው ካደችኝ አለ እኮ🥺
የነፍስ አባት ሳይሆን የንሰሀ አባት ❤❤❤❤❤❤
ንስሃ የምንገባው ለነፍስ አደል እንዴ፥ የነፍስ ሲሆን እንዲያውም ሙሉ ይሆናል።
እንዲህ አይነት ለፍቅር አካሉን የሚሰጥ ሰው ሳይ እውነት ፍቅር መኖሩን አረጋገጥኩ።ትዳራችሁ የሰም፣የጤና እና ዘር መተካት የምችሉበት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው።
ትታዋለች እኮ
ኤሪሚ በርታ ፀባይህ ደስ ይለኛል ❤❤❤
በእውነት ይህን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም ደስ ትላለህ በርታልን እርጋታህ ደስ ይላል የሰይፋ ተከታታዮች ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች ጀማሪ ነኝ ❤
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ
በጣም የማደንቀው ልጅ ነው 🎉🎉🎉❤❤
ኤርሚ በጣም ሁላችንም እንወድሐለን እግዚአብሄር ትዳርህን ይባርክልህ ከተናገርከዉ ነገር አንዱ እሷ የሰንበት ተማሪ ናት በመንፈሳዊ ሒወት ትበልጠኛለች እስዋናት የምትመራኝ አልክ አንተም ጠንካራ ስለሆንክ ነዉ እዚህ የደረስከዉ አሉ የለፋንባቸዉ መስዋዕት የከፈልንባቸዉ ወደ እግዚአብሔር አቅርበናቸዉ ዛሬ እንዝላልነታቸዉ ትዝሲላቸዉ የድሮ ማንነታቸዉን አዉልቀዉ ያልጣሉ ምን አደረግሽልኝ ፈጣሪን እኮ ካንቺ በፊት አቀዋለዉ የሚሉን ሞልተዋል አንተ ደሞ ከነሱ እጥፍ ትለያለህ!!! እስዋ ደሞ ደንበኛ አርቲስት ናት እራስዋ ትስራዉ ኤርሚ ምን በወጣዉ ዉሸት የሞላበት ሒወት የሚሰራዉ እንደጀመረች ትጨርሰዉ ታሪኳን
ሃብታሙ ለምን ከስዎ ጋር አልቀረበም..? እሰኪ አብረው ይቅረቡ የምትሉ 👍
ዉሸቷ ነዉ ከድታኛለች ብሏን
ወንድሜ አላህ የተሻለ ይሰጥህ😢ሚሰኪን
❤ኤርሚዬ ጨዋ! እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ በረከት ይሙላዉ😍
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የመልካም ሰው ምሳሌ ነህ ጌታ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ
ኤርሚ ጨዋ ልጅ ስወደው በጣም ታምራላችሑ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ 🙏
የኔ ጨዋ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
ሰይፉ ፅናትህ ይገርመኛል በርታ
Leman
በልጁ በኩል ምለሽ ብጠፈ ከእግዚአብሔር እጅ ምለሽ ተገኛለሽ የልጀ እድሜው ራጅም ነው ምገለው እግዚአብሔር ምያድነው እግዚአብሔር ነው አንታ መልከም ልጅ ጌታ እድሜ ይስጥህ😢😢
የረዳሽ ያገዘሽ ያከናወነልሽ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተ መልካም ባል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ በምድርብ በሰማይም ፈጣሪ ያስደስትህ የምትሻውን ሁሉ ይስጥህ "ሰማዕቷ መቶ በመቶ የለመናችኋትን ትፈጽምላችኋለች" በፀሎት በምልጃ በርቱ እህቴ ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን ደስ ያለሽ ለባልሽ እንደ ሳራ ሁኚለት ተመስገን
Temesgen yena konjio Egzabher kenante gar yehun 🙏🙏🙏
ወይ የእግዚአብሔር ሰረ
ኤርሚዬ ስወድህ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
ጀግና ባል ኩላሊቱን ሰቶ ያገባል አዳዱ ደሞ ልባችንንም ወስዶ በዛው ይቀራል😢😢 አዱኒያ ደዋራ ይላል አረብ
አወ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም
😂😂😂😂😂😂😂የምር አሳቅሽኝ
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR SIR.
ባልየው የራይዱ ሹፌር ይቅረብልን የምትሉ ላይክ
መቅረብ አይፈልግም
እረ ተፋተናል ከዳችኝ ብሎ ቢደወ ሰርቶል😢
ከዳነች በኅላ ፈታዋለች እሱአሁን ችግር ላይ ነው
ፈትታዋለች አሉ ልጁ በጉርሻ ፔጅ ቪዲዎ ለቆ አይተነው 😢
@@Fre-v4osemichew alew
10 አመት አብረን ኖረን እኔን ካንሰር አመመኝ ህክምና ጀመርኩ ከዛ አምሽቶ ምጣት ጀመረ ለኔ ሀለተኛ በሽታ ሆነብኝ በሎብሎ ጭራሽ ጥሎኝ ሄደ ከዛ አገባ ወለደ መጨረሻው ምንቢሆን ጥሩነው ከስራ ተባረረ ሱሰኛ ሆነ ቤቱን ማስተዳደር አልቻለም አኔም ዳንኩ 10 አመትሞላኝ አሁንም አለሁ
Enkuanm egizeabiher marsh kezih kifu beshita elllleeellllleeellle ye egizeabiher simu yetemsegen yihun lesu min yisanwal
@@ZemenTafese የረዳሽ ፈጣር አምላክ አሁንም አይለይሽ 🙏
Amen🙏@@FenetAbateAbate
@@ZemenTafese ፈጣሬ ይጠብቅሽ እህቴ ነፈ አመተረ ኑሪ
@@ZemenTafese egezaber yemsgen anchen yereda geta hulunem yereda enkun chersu maresh
የእምነት ጥንካሬን፣ ፈጣሪላይ መሸሸግን እሚያክል ደስታ የታለ፣ እንደኔ የኤርሚያስ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰይፍ ትላንትና ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ታሪክ ነበር ግን ግን ዛሬ TikTok ላይ ኩላሊቱን የሰጣት ሀብታሙ እውነቱን ተናግሯል እውነቱን ሰምተህ እሱንም እንድታቀርብ ከልቤ ጎንበስ ብዬ እለምንሀለሁ ምክንያቱም ልጁ አብረው እንዳልሆነ በችግር እንዳለ በተሰበረ በሚያሳዝን ቃል ሲናገር ነበር 💔💔💔 በጣም አዘንኩ አንጀቴ ተላወሰ ወንድ ልጅ እንደዚህ ልቡ ተሰብሮ ሲናገር ማየት በጣም ያማል የምለምንህ ግን ሀብታሙን አፈላልገህ አቅርብልን እውነቱን መስማት እንፈልጋለን!!!! የምሰማህ ከ Houston Tx ነኝ ማሪያምን አሞኛል ውሸቷን ከሆነ እሱ ህይወቷን አትርፎ እሷ ግን በቁሙ ገደለችው 😡😡😡 we need the truth!!!!!!!!!!!!!😡😡😡😡😡
Echi baleg Waletabishi nate demo washetuwa Egezo Ene betam new yetenadedkobate medeyn wandeme biwneshi belen Enashib 😢
እንዴ በዚህ መጠን መዋሸት ይቻላል ሰይፉ እባክህ አንወዛገብ ሀብታሙን ፈልገህ አቅርብልን እና እንረፍ የምትደግፋ በላይክ ግለፁ
@@mimia7202 በጣም እንዴቀረብልን እንፈልጋለን
ruclips.net/video/WiILLlquhA4/видео.htmlsi=Tv7MvyxeUI9W5mlx
እግዜአብሄር ይባርካቹ
ኢትዬጵያን ሙሉ ሰላም ትሁን
From Eritrea 🇪🇷
😍😍😍😍ኤርትራውያን እናተ እኮ ፍቅር ናችሁ ጌታን
Amen Amen Amen enantenim Egziabhare yibarkachihu ❤❤❤
Enantem Egziabhare yibarkachihu ❤❤❤
@@freedomnow1210 tankyou You are unique
Amen 🙏
ሰው ኩላሊቱን ጉበቱን ወዶ ሊሰጥ ይችላል ጌታ እየሱስ ግን ነፍሱን ነው የሰጠኝ😢!!!
ኤርሚ በጣም የምንወደው ልጅ ነው ተባረክልኝ ፀባይ ሰናይ
ኤርሚም የልጅቷም ባልም የወጣት ክብር ናችሁ።❤
ስደት ስልችት ቡሎኛል ፡ ወደ ሃገራችን ያብቃን😢
@@grge7732 ok
አይዞሽ😢
@@grge7732 እኛ ለመጣት እየለመንን
@@grge7732 ሃገር ቤትም እኮ ስደት ነው ሌላ የለውም
እከኮች
ይሄ ልጅ ግን ደስ ሲለኝ❤❤
እኔስ
ሰይፍሻ ጨዋታ ላይም ቁምነገር ላይም አልተቻልክም እኮ :: ተባረክ ❤::
ኤርሚያስ የተረጋጋ ማንነትህ እና ነምነትህ ደስ ይላል አሁንም ፀጋው ይጨመርልህ
ሩሃማ እንደ ባህላችን ሰላም ይባላል ሠላም ሳትይ ተቀላቀልሽ ሌላ ግዜሽ አስተውይ
ጀግና ባል አላህ ሁሉንም ነገር ይስጣችሁ ባሎቻችሁን የምትራገሙ ሁሉ እንድህም አይነት ባል አለ የተሻለ ነገር ስጠን በሉ❤
ሰአዳዬ ደምሪኝ
አታሽቃብጪ
@Habwhat1
ደምሪኝ ወዴ
@@Habwhat1kift afffff like endezih 😆😆😆😆😆😆😆😆
አይ እግዲህ ሁሉም ባል መልካም አይሆንም መጥፎም አይሆንም ለመናገሮ አቸኩሉ
ይኸን ተዋናይ ስወደዉ የሚሰራቸዉ ፊልሞች በጣምደስይላል እግዚአብሔረ በህይወትህ ሁሉ ይጠብቅህ ከነባለቤትህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
ኤርሚ እውነት ደስስስ ይላል የስው ልጂ የመጃመርያ ሳይሆን መጨረሻው ሳይምር ነው እና ደስስ እሚለው መጨረሻህ ያስምርልህ እኛንም እንደ እናተ በቅዱስ ቁርባኑ እንዲ ናገባ ቅዱስ ፍቃዱ ይሆንልን 👏👏👏
የአመቱ በጎ ሰው ሀብታሙ 🙏
Habtamu yes exactly but this lady is stupid lady liar don't trust
@@birhanukassa5382 ye zemenu
የሩሀማ ባልየው ይቅረብልን ምክንያቱም እሱ ኩላሊት ከሰጠኋት በኋላ ትታኛላች ቤተሰቧም ጠልቶኛል እያለ ነው ሰይፉ ባላንስ ስራበት
ይቺ ሌባ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን። ሩሀማ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ባለቤትች ሀብታሙ በዉነት ቃል አጣሁልህ በዚህ ዘመን እደዚ አይነት ሰዉ አለ ? እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ።
ግን ምን ዋጋ አለው ተቀብላ ካዳች😢😢
@@Mesiye-b1r በጣምያማሎ
ሁላችሁንም እምታመልኩት አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
Amennnn❤❤❤❤❤❤
@@Belayabrha16 amen amen
ማነው እንደኔ ሀብታሙን አይቶ የመጣ አስመሳይ ነሽ ግን ወላሂ😢😢😢😢
@@Njat-jd5lz አረ እኔም
@@Njat-jd5lz በጣም ባለየ ናት
@@Njat-jd5lz ለምሳሌ እኔ በእሱ ተናድጄ ነው የመጣውት ኩላሊትን የሚያክል ነገር ሰጥቶ ዋሸች ብሎ አደባባይ አይመሰለኝም
@negabe4571 የውስጣቸው የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው ግን አድርጋው ከሆነ ከባድ ነው ብሮ
በጣም ጎበዝ ወድማችን ኤርሚያስ በቤተክርስቲያናችን መጋባት ደስ ይይላል እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ለሌሎች አርኢያ ትሆናላችሁ❤❤❤❤❤
ኸረ ተለያይተናል 3 ወሬ አሁን ችግር ውስጥ ነኘ ታምሜ ብሏል ባልተቤቷ
@@እረህመት-ዘ5ተ እ😳😳😳😳😳😳😳😳ምን አታደርገውም ኩላሊቱን ሰቷት መለያዬት ታደረገችው በጣም ባለጌ ነች ኩላሊትን የሚያክል ነገር ሰቷት መለያየት ይሄማ ጉድ ነው ታደረገችው
ሀብትሽ የሩሀማ ጀግና ❤❤❤ለኛም አላህ ይስጠን ጥሩ ሠው
ታድያ ምን ዋጋለው ክዳኛለች አለ ባሏ
በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ አይነት ሰውም ለካ አለ ፣ሃፍትሽ በጣም በጣም ሰው ነህ ❤❤❤😢እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው wow
ኢየሱስ ደግሞ ታመን ሳይሆን ሙታን ሆነን ሳለን ወደደን ; ደግሞም አንድ አካሉን ሳይሆን ሁለንተናውን ሰጠን ። ❤ ❤
@@yemeru9732 አሜንን🙌🙌🙌🙌
ሩሀማ።።። እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል። *** ሀብታሙ ** ፈጣሪ በፀጋው።። በበረከቱም ሀብታም ይድርግህ።❤
አታሽቃብጡ ያወራችው ሁሉ ውሸት ነው
ኤርሚ ጋብቻክን ፈጣሪ ይባርከው እስከመጨረሻው ያዝልቃቹ ሰይፉ የራይዱን ሹፌር አቅርብልን
ሌባ ናት
አሁን ነው ምርጥ ፊልም የሚወጣው ሃብታሙን ታሪክ ከስማን በኃላ🙉🙉
ፓርት 2ይሆናል የሀብታሙ ታሪክ 😅😅😅😅😅😅 ያውም ገራሚ ፊልም
Ayee yasazinal
አው ትክክል አሁን ነው ሚወጣው
ኤርሚዬ ሰወደው ለእመነቱ ያለው ነገር እመብርሀን ህይወትህን ትባርክልህ
የምወደዉ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ
Amen
ያሳዝናል 😢 ፊልሙ ከተሠራ የእሷ ክህደትም ኩላሊቱን ከሠጣት በኋላ እንደከዳችው አብሮ መሠራት አለበት ፣አሁን ልጁ ያለበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ይቅረብልን?😢
እምነት ተስፋ ፍቅር ሲገናኙ ፍሬ አፈሩ ማለት አሁን ነው
ኤርሚ የሚወድ እንደኔ👍🥰🥰
የራይዱን ሹፌር አይነት ልብ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስጠን
amen amen amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
Lol she divorced him 😅
@@robellish 😭😭😭😭
Taxi shufer new
ትዳር ያላህ ስጦታ ነው ደስ የሚሉ ጥዶች ትዳር ለሌላችሁ እህቶቸ አላህ መልካም ትዳር ይስጣችሁ
አሚንን
ድሮም ሀብታሙ የተባሉ ሰዎች መልካም ሰው ናቸው ያው የባሌም ስም ሀብታሙ ነው ሶስት ልጆቼን ያለምንም አጋዥ እያሳደገልኝ ነው እኔ በስደት ነው ያለውት
😂
❤❤
ልጆቹ አይደሉም እንዴ? ምስጋና የሚቀርበው ላልወለዳቸው ልጆች ከሆነ ነው።
@@konjittadesse2126 በዚ ግዜ ስንት አይነት አባቶች አሉ እንኩዋን ዋጋ ከፍለው ሊይዙ መዝለሉ ነው እሚናፍቃቸው
@@የልጆቼናፋቂዋ ስለአባት ካወራን ግዴታው ነው። አላፊነትም የማይወጡ ከእናትም ይኖራል። ልጆቼን ላልሽው ግን የጋራ አልመስል ብሎኝ ነው። ከኮሜንት አሰጣጥሽ በራሱ የራስሽ ብቻ ልጆች ያስመስላል። "ልጆቼን" ሳይሆን ልጆቻችን ማለት ይኖርብሻል። እንዲህ እያላችው ወንዶችን ከአባትነት አላፊነት መወጣታቸውን እንደ ውለታ እንዲያዩት ያደርጋል። መመሰጋገን እና አባትነት ድርሻ የተለያዩ ናቸው።
እውነት ይህንን ልጅ ከድተሺው ከሆነ የኔ እህት የዘላለም ፅፅት ነው 😢😢ስንት አመት ልንኖር 😢😢ይቅር በይ ሰይጣንን አሳፍሪ
አቤት እርጋታና የእምነት ጥንካሬ❤❤❤❤እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹ❤❤❤
መቼም ይቺ ምድር ለክፉዎች ነው የምታደላው፣ እስኪ ዛሬ እግዚአብሔር በሀብታሙ መልካም ስራ ጣልቃ ይግባና ትዳራችሁን ሕይወታችሁን ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ዘንድ ተመኘሁ። አሜን።
ይመስለኛል ለመጀመራ ግዜነው ኢንተሪቪ የቀረበው ሰይፍሺጋር ስወደህ ማራምን ኤሪሚ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
@@EgigSead ኧረ አምና ራሱ ሚስት አታገባም ዎይ ሲባል ነበር
ደስ የሚል እና ረጋ ያለ ልጅ ነው ኤርሚ❤❤❤
እረባልዬውኮ ተለያይተናል ብሏል እሷግን አብረን ነውያለነው ትላለች ክፍ እሱ የትም ጥላዋለች አይሰው ክፋቱ😳😳😳😳ሀብታሙ ይቅረብ የምትሉ😥💔
አወ ትታዋለች
Awo Yasazenal Betamm
አወ በጣም ውሸታም ሰው ነች እሱግን እሷን አድኖ እሱ ግን በሽተኛ ሆነ😢😢
ግር የሚለኝ የተማራችሁ ብዙ የምታዉቁ ጎበዞች ናችሁ ግን እንደት ይሄን ማስተንተን ማሰብ አቃታችሁ እንደት ነዉ እግዛብሄር ፈርሞ የዳረህ እሱ ፊት ማግባት ምናምን ትላላችሁ አስተንትኑ
የኤርሚ አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰🥰
ኤርሚያስ በጣም ላይክ አድርጉልኝ ።ፀባይ ሰናይ
ይገርማል የሀብትሺ የደግነት ጥግ
ፊልም የሚመሥል ግን እውነተኛ ታሪክ
እህቴ እድለኛነሺ በዚህ ዘመን እደዚህ ያለ መልካም ባል በማገኘትሺ ❤❤❤🎉🎉🎉 እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
ኤርሚ ጨዋነትህ ይለያል ❤❤❤
@@AmMuhamed-qx6yd ግን ዉሸት ነዉ ተፋተናል አለ 😥😥በጣም ጉዳት ላይ እንዳለ ቪድዮ ሰርቷል
ተለየችዉ እኮ ምን ዋጋ አለዉ
ሀብትሽ የት ነህ ይቅረብልን ተክጃለሁ እያለ ነዉ😢
@@FireYemareyam እደ እህቴ እየቀለድሺነው መቸም እውነትነው እዳትይኝ
@@AmMuhamed-qx6yd ቪዲዮዉን አላየሽዉም የሀብትሽን ተለቆ ጉርሻላይ
ኤርሚዬ እወድሃለሁ ከእና ባለቤትህ ሩሐማ ምህረት የሚገባት
እውነትም ሀብታሙ ስምን መላክ ያወጣውል ሚባለው ልክ ነው እውነትም የልብ ሀብታም ነህ እውነትም ሀብታሙ ቀሪ ዘመናቹ የተመኛቹትን ኑሩ❤❤❤
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ
ኤረሚ ትለየለክ ዋው ❣️❣️❣️❣️👍👍👍
ኤርሚያስ ምርጥ ሰዉ፣ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ፣አርዓያ ነህ አንተ,,,,
er seyifu tawe gn edemi tebarek ❤
እግዚያብሄር ብርክ ያድርግህ❤️
የራይዱ ሹፌር በጣም ልዩና ደግ ሰው ነው።
የሴት ነገር ከድታዋለች
የብረሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ😘😘😍
የኔ ቆንጆ ሩሃማ ጌታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሀብትሽ የፍቅር አምላክ የማቶሳላ እድሜን ይስጣችሁ ብዙ ውለዱ❤❤❤❤
Lijun kulalitun teqebla fetawalech,keteleyayu 3 werachew new😢
@@Befreedailytrue
ሰይፍሻ ጨዋታ ላይም ቁምነገር ላይም አልተቻልክም እኮ ተባረክ❤
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርችሁ የዘላለም ይሁን ጀግና ነህ
እግዚ አብሔር እኛን ለማዳን የሆነ ምክንያት ይፈጥርናል እኳን አተረፈሽ እህቴ🙏❤🙏❤
ክብር ይገባዋል🙏🙏🙏
ሰይፉሻ ቀጣይ ሹፌሩ ይቅረብልን
ልጅቷ እድለኛ ነሽ ለልጁ የተሻለ ነገር ሰው እንዲያደርግለት ቢኖረኝ የስራ መኪና ብቀይርለት ብትይ የኢትዮ ህዝብ አዛኝ ነበር ተረባርበው ይገዙለት ነበር አንቺ ማረግ ስለማትችይ ስለሚያውቁ
ከድታዋለች ይቺ ቀጣፊ እግዚአብሄር ዋጋውን ይከፍልሻል
የሚንወድህ የተዋህዶ እንቁ እንወደሃለን❤❤❤❤
አይዞህ በአንደበትህ በረከት አውራበት አመስግነ ፀልይ አንኳኳ ይከፈትልሀል ብዙ አታውራ አሺ አደራ!!!
ኤርም ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ሁሉ በላይ ነው የምወደህ አንዳቅህ ነኝ ካአንተ ብዙ እንጠብቃለን🥰
ሹፌሩ ይቅረብልን😊
seifusha የኢትዮጵያ አርቲስቶች ታመዉ አንተ ላይ ቀርበዉ ታክመዉ የዳኑ እርዳታ የተደረገላቸዉ ሁሉን እናስታዉሳለን ባንተ ምክንያት ስንቱ ነዉ የፈመሰዉ ግን እነደ ኤልያስ መልካ ስትሞት ጠብቀዉ ነዉ እነዴ የሚያመሰግኑህ በጣም ብዙዎቹ ዉለታህ አለባቸዉ የበጎ ሰዉ ሽልማት ይገባሀል ቀና ነህ እድሜህን ያርዝመዉ ጤናህን ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ በጣም እወድሀለሁ።
እሱንም አቅርብልን እሷ ዋሽታለች ብሏል ሚስኪ ከዳቸው የምን ያክል ክሀድ ብትሆኝ ነው የክፋ ቀንሽን የምትክጅው በፈጠረሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
እዉነትሽን ነው እንደዚህ ዓይነት ሰው በምድር ላይ ያለ አይመስለኝም ነበር። ግን እግዚአብሔር በእሱ ላይ አድሮ እሱኑ ምክንያት አድርጎ ይህን ዕድሜ ጨመረልሽ አሁንም ምኞታችሁ ተሳክቶ በደስታ ኑሩ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።
የፊልሙ ሳይሆን የልጅቷ ታሪክ 🙏🙏🙏😍እናመሠግናለን ሰይፉ አብረው ቢቀርቡ ደግሞ የቀለጠ ደስ ይለን ነበር::
እውነትም ሀብታሙ 🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስየሚል ነገር ነው
በህይወት አጋጣሚዙ ፈተናዎች አለ እኔም እጅግ የሚያስጨንቀኝ ችግር አለብኝ እረጅም ጊዜ ፈጣሪዪን ጠይቄው መልስ ያላገኘውለት ፈጣሪዬን ግን አሁንም እጠብቀዋለው ፈጣሪ ሁላችንም ይርዳን
እሜንንንንንንንን x3👏🏽👏🏽👏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🥺❤
አይ ሰይፍሻ አሉላን ቀጠቀጥቀው እኮ በጣም የማከብረው የምወደው ቀልዶቹ ሁሉ ትምህርት ናቸው ሰይፍሻ።ደግሞስ ምን አሉላ ብቻ አለንልህ አደል እንዴ እኛ የማዳም ቤት አጋዦች የሚሰማውን የሚታየውን እያየው ትዳር ጠል ሆኜ ይኸው 35 እድሜዬን ቀረደድኩት
😂😂😂😂 እኛም አለን
በጣም የሚገርም ባል ሐብትሽ የተባረክ ባል ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሑ🙏
በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥህ ❤❤❤❤
ኣንድ ነገር ልንገራቹ
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ለመጀምርያ ቀን ኢትዮጵያ ሄጄ ነበር እናቴ ከኤርትራ ኣምጥቼ ላያት ብዬ ።ከዛ taxi ራይት እያልን እናቴ በመስኮት ላይ እሄ ሰውየ ተዋናይ ነው ኣለችኝ እና ፊቱ ብደንብ ስለማይታይ ኣይ ኣይደለም ኣልኳት። ከዛ ኢርምያስ ዞር ሲል ኣው ተዋናይ ነው ምስኪን ሆኖ ይሰራል ኣልኳትና። እንቴ ማወቋ በጣም ነው የገረመኝ ምክንይቱ እናቴ ፊልም ብዙ ኣታይም ደሞ ከ60 በላይ ነው እድሜዋ እና በጣም ነው የገረመኝ። እንደገባኝ ግን ኤርሚ የዋህ ሆን በኣብዛኛው ስለሚሰራ ከልብ ኣይጠፋም ሰው ብዙ ስለሰራ ሳይሆን በደንብ መተወንና እናቶች ደሞ ምስኪን በጣም ይገዛቸዋል ። ደሞ ኤርሚ ንጹህ ሰው እንደሆንክ በእምነትህ ያለህ ጽናት ይገርመኛል
ይመቸናል፣የምታቀርባቸው፣ሰውች፣❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ከፈተና ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትኛ ፍቅር ይታዳሉታል እጂ አይታጋሉትም😢😢ለሁለችንም እውነትኛ ፍቅር ይስጣን😊😊😊
እኩላሊቱን ሠቶ አድኗት ልቡን ሰበረችው ካደችኝ አለ እኮ🥺
የነፍስ አባት ሳይሆን የንሰሀ አባት ❤❤❤❤❤❤
ንስሃ የምንገባው ለነፍስ አደል እንዴ፥ የነፍስ ሲሆን እንዲያውም ሙሉ ይሆናል።
እንዲህ አይነት ለፍቅር አካሉን የሚሰጥ ሰው ሳይ እውነት ፍቅር መኖሩን አረጋገጥኩ።
ትዳራችሁ የሰም፣የጤና እና ዘር መተካት የምችሉበት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው።
ትታዋለች እኮ
ኤሪሚ በርታ ፀባይህ ደስ ይለኛል ❤❤❤
በእውነት ይህን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም ደስ ትላለህ በርታልን እርጋታህ ደስ ይላል
የሰይፋ ተከታታዮች ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች ጀማሪ ነኝ ❤