Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ ሰይፉ ሾው
Tebark Dr
May God bless you, Doctor
ተባረክ ዋጋህን እ/ር ይከፍልሃን
እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እንድታገለገል እድሜ ከጤና ያጥግብክ❤❤❤
ዶ/ር አብይ ተባረክ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ።
ባለ ሃብቶች እስኪ ለዚህ ጀግና መኪና ሸልሙት አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲
@@MohammedSeid-s7u ትክክል መኪና ምን አላት ለሱ
መኪና ያስበታል ምርጥ ወጣት የኢቶ ዶክተሮች ከዚህ ወጣት ተማሩ ደግነትን
@@MohammedSeid-s7u አረ ማኪነ ሰሆን ደይማንድ ነው ያሚገበው። ጀግና ወንድሜ ማሸአለህ
@@MohammedSeid-s7u ዶክተርዬ ፈጣሬ ይጠብቅክ መልካም ሰው
ዳይመንድ
😢😢😢😢 የዚን ቀን ለቀረፃ ከጂማ ሲወጣ ለመጨረሻ ጊዜ የኔን ልጅ ሰርቶት ነበር የሄደው በማግስቱ ደሞ እኔን ሰራኝ ጠዋት እንደመጣ እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተርዬ the whole team are so humbel tnx smael tnx everyone tnx jimma ❤❤
too good to be true
ዋሾ ትመስላለህ
ሽ
@@teshayearaya1712ኪስ ድመት
@@johnnytesh9299why?
አንዱ ከ7ተኛ ክፍል ዶ/ር አብይ የሚባል የሰይጣን ቁራጭ ስንቱን ህጻን ወላጅ አልባ አድርጎ ተስፋቸውን ያጨልማል እንዳንተ አይነት የእውነት ዶ/ር ደግሞ የህጻንን ብሎም የሀገርን ተስፋ ያለመልማል😍 እግዚአብሔር አይለይህ፣ ይደግፍህ፡፡
ትክክል እደዚህያለውን ያብዛልን
😮በጣም
የምሬን,ዉስጤየነበረዉንነዉ,የኮመትከዉ,እድሜ,ይስጥህ
የዓመቱ በጎ ሰዉ ሽልማት ለዚህ ድንቅ ሰዉ ይሰጥልን
ሴፊሻ ዛሬ ገና ወሳኝ ሰው አቀረብክልን ዶ/ር አብይ ከልቤ ነው የምወድህ አላህ ያቆይህ ስራህ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ
ገና ዛሬ ነው ተገቢና ትክክለኛ ሰው የገባዝክልን። እንዲህ አይነት ጀግና ዶክቶሮችን መመስገንና እውቅና መስጣት ይቀጥል። ዶ/ር አብይን በጣም እናመሠግናለን እንወዳለን።
እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤😢
❤❤❤
የሰይፉ ሾው ፕሮግራምን ዛሬ ገና ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አየሁት! ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተራችን thank u🙏
❤️❤️
ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን::
ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን ግን አደራ ከኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አኳያ አደራ ተተኪ ፤ተተኪ ፤ተተኪ አፍራ አዘጋጅ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
ትክክል
በትክክል
እረዥም እድሜ ና ጤና ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ።
በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ እንደዚ አይነት ሰዎችም አሉ።
kalhe aykyer@@ccu3907
Its true
አንተ ለኢትዮጲያ ምን አድርገሃል? ተስፋ እንዳልቆርጥ ማለት ምን ማለት ነው?
በጣም😭😭😭
አገሪ እናታለም ጎንደር ልጆችሽ የተባረኩ ፍሬሽ ያማረ ❤ የእውነት ዶክተር ከእርህራሄ ጋር አብዝቶ መድሐኒያለም ጥበብ ይስጥህ❤
እሱ ኢትዮጵያዊ ነው እረ በሰፈር አንከፋፈል
@@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ በነጌቲቭ አትውሰድብኝ ደስተኛ ነኝ የትም ቦታ ኢትዬኖችን መረዳቱ ግን ይደክበት የተወለድክበት የተማርክበት ቦታ ሲነሳ ትዝታ አለ ይቅርታ ካአስቀየምኩ
ውድ ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ በሰፈር መከፋፈሌ አይደለም እንደ ሰው አካባቢህ ት/እቤትህ ቦርቀህ ያደክበት ሰፈር ሲነሳ የሚሰማህ ነገር አለ በኔጌትብ አትውሰድብኝ ወይም አትውሰጅብኝ ከአስቀየምኩ ይቅርታ
@@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የ10 ወር ልጄን ከፍታሪ በታች ያዳንክልኝ አንተ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የወለድከው ይባረክ🙏🙏🙏
ሰይፉ ይህን ቶክ ሾው ከጀመርክ አንስቶ ካቀረብካቸው እንግዶች የላቀውን ቦታ የሚወስደው ይህ ወጣት ሀኪም ነው " የክፍለ ዘመኑ በጎ ሰው " ነው ያቀረብከው አንተም ምስጋና ይገባሃል ሀገሬ ኢትዮጵያ በዚህ ዶ/ር አብይ ስራን ስሰማ ተስፋ እንዳልቆርጥ አርጎኛልና ተጽናናሁ ለካስ ይህም ዶ/ር አብይ አለ !
እናቴ ጎንደር ልጅ ናት እና ሰለ ጨዋ ሰፈር ነግራኛለች በጣም የተከበረ ሰፈር ነው ትለኝ ነበር ከዚህም በላይ ይገባሀል እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን🙏
የአመቱ ምርጥ እንግዳ ደግነት ርህራሄ ፍፁም የሆነ የሙያ ስነምግባር አየሁ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
የተረጋጋ ምሁር ሀኪም ማለት እንዲህ ነው ብዙ ሀኪሞች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው እውቀትህን ህዝብን ለማገልገል እያዋልክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይባርክህ🙏🏾 ክትዳር አጋርህ ጋር አብረህ አርጁ ልጅህ ትልቅ ደረጃ ይድረስልህ🙏🏾❤️ ተባረክ🙏🏾
የህፃናት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር
ዶክ !!የህፃናቱ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በዘመንህ ሁሉ ደስብሎህ ኑር.. የሕክምና ስራ እጅግ አድጋሚ መሆኑን ማንም ያውቀዋል.በመንግሥት ደረጃ መሸለም አለበት.
ተክክለኛ ሰው ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት አግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶ/ር አብይ ትልቅ ሰዉ ነህ !!! እግዚአብሔር ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም አብዝቶ ይባርክልን ። ሽልማቱን ሰይፍሻ ጀምሮታል በቅርቡ ደግሞ " የአመቱ በጎ ሰዉ " ተብለህ እንደምትሸለም ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
ለኔ ጀግና ማለት እሄ ነው ♥️♥️♥️♥️
እውነት ነው የጭዋ ሰፈር ልጅ የእውነትም ጭዋ ናቸው ደግ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ።
ዶ/ር አብይ ጀግና ታማኝ ፤ሩሩህ ለብዙዎች ህይወት የሰጠ እናመሰግናለን የጅማ ና አካባቢ ህብረተሰብ እድለኞኛ ናቸው እንደ እንቁ ሊከባከቡክ ይገባል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰው ማለት እንዲህ ነው ቲክ ቶክ ላይ ተከታዩ ነኝ ሁሌ በማየው ቪዲዮቹ እደነቃለሁ እድሜ ይስጥልኝ
I have never seen such a humble & a kind doctor who is crying after his patient. God bless u.
ውይ ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ዶክተር አብይ ታደሰን በማቅረብህ ክብር ለሚገባው ክብር ስለሰጠኸው እኛም እናመሰግነዋለን በጣም ታታሪ የዋህ ቅን ሰው እንዲሁም በሙያው እጅግ በጣም ጎበዝ የብዙ ህፃናትን ጭንቀት ሞት ያስቀረ የወላጆችን እምባ ያበሰ ድንቅ ዶክተር ነው ከልብ እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤
ሰይፍሻ ተባረክ እንዲህ አይነቱን ሀገር ወዳድ ጀግና ስላቀረብክልን በምክንያት ነው ምንወዳችሁ አማሮችን
ሰይፈ ሾ ምርጥ እንግዳ አቀረብክ የማንንም ኮተት ከምታቀርብ እንዲህ ጠቃሚ የሆኖ ሰወቺን አቅርብልን ደኩተርዬ እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
ሰይፉ ጥሩ ሰው አቀረብክ ። ኢትዮጵያ ተስፍ አላት እንደዚህ የሰው ህመም የሚያመሙ ሰው ያብዛልን።
ሰይፍሻ እኮ ቀና ሰው ነህ ከመላ ቤተሰብህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ውበትና እውቀት ትህትና ተሰጥቶታል
እውቀት ከውበት እና ከትህትና ጋር ሰጦሐል
እንዲህ አይነት ሰዉ ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረገኛል። ተባረክ !ሰይፉ ዛሬ ሰዉ መርጠሀል!!
አንተ የተማርክ ቅን ወጣት ዶክተር የህጻናቶቹ አምላክ ይጠብቅህ፡ያኑርልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን።ክፉ አይንካህ።መልካም ስራህ በሰማይ ቤትም ለነብስህ ሁሉ ይመዝገብልህ ግን ሌላ ሙያተኛም አፍሩ አደራ አደርስ አደራ።ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሰውን በቁሙ ማመስገን ተገቢ ነው ልዩ ጅማሮ ነው፡ልጁ ከዚህም በላይ ይገባዋል።
ያአላህ ያረቢ ለሰው ልጆች የሚያዝኑ ሰወችን አብዛልን ወድም እድሜህንም ሙያህንም አላህ ይባረክልህ ሁሌም እጅህን ለሰወች መድሀኒት ያድርግልህ! ትለያለህ እዝነትህ
@@fatumamohammed1661 አሚንንንንያረብ
የአማራ ህዝብ ምን ያክል የዋህ ህዝብ እንደሆነ ።እግዚብሄር ይጠብቃቹሁ ከሀዲያ
በጣም የሚወልደዉ ምሁር ጀግና ቆንጆ ደግ ከዚህ ማህበረሰብ በመፈጠሬ አልሀምዱሊላህ
Sira mehonun indatresu
ዋው የሚገርም ዶክተር ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
የኔ አባት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እኔም ያንተን ቪድዮዎች በእምባ ነው ምጨርሰው ፈጣሪ ፈቅዶ አገር ስገባ በአካል ላገኝህ እፈልግሃለሁ እውነት ላንተ ቃል የለኝም የኔ የዋህ
ሰይፉ እጅግ በጣም እናመሰግንሐለን እንደዚህ አይነት ጀግና ሰላቀረብክልን
የኔ ጌታ እድሜ ይስጥህ ብሩክ ከቶሮንቶ እንዳንተ አይነት ህሊና ያለው ሰው ሳይ በሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቅ ይሆነኛል ማርያምን አከብርሃለው እድሜ ጤና ይስጥህ ውይ አታልቅስ ጅማ ላንተ በሂወት እያለህ በአደባባዩዋ ላይ ምስልህን ቀርፃ በስምህ አደባባይ መሰየም አለባት ህሊና ያለው መሪ ካለ ደሞ ይሆናል።
አረ ትለያለህ ዶክተር የኛ ሀገር ዶክተሮች የሰው ችግር የሰው ልጅ ህመምና ስቃይ መዝናኛቸው አርገውታል ምንም ቢፈጠር አያስደነግጣቸውም እንዳንተ ያለውን ፈጣሪ ስለሰጠን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከተማችን አንተን የመሠለ ዶክተር ስላላት ኩራት ይሰማኛል ክበርልን ኑርልን
ውይ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሰዎችን አላህ ያብዛልን እንወድሀለን ውይ እንቅፍት አይንካህ።
ይሄ ጀግና እናት ትወልዳለች ይሉሀል ዬሄ ነው ከሱ በላይ ለሰው መኖር ሰላም ከጤና ጋር ይብዛልህ ወድሜ❤❤❤
በቃ የምትገርም ጨዋነትን የተላበስክ በስርአትህና በሞያህ የታደልክ ምርጥ የሀገራችን ልጅ በአንተ እጅ ምህረት በማግኘቴ ዕድለኛ ነኝ ኑርልን
ሆደ ቡቡ ፡ በጣም ሩሩህ ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ!
ጅማ ፍቅር ❤❤ ሀገሬ❤❤
ይህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤
ምን ያህል የዋህ ዶ/ክ ነው አልቅሶ አስለቀስኝ እኒም ዶክተር ቢተስብ ስላለኝ ሁሊ የምጠይቀው እንዴት ትጨቅኛለሽ ቀዶ ጥገና ላይ እላለሁ እና በጣም የዋህ ነህ ጢናውን ስላሙን ይስጥህ እደአንተአይነቱን ዶክተር ያብዛልን
ዶር• እድሜ እና ጤና ላንተ ይሁን፣ ክብር ለዶክተሮች
@@muhammedredwan5988 ሀይ
ሠላም
ሥይፍሻ በጣም እናመሠግናለን የእኛ የኢትዮጵያዊያንን ሀላፊነት ሥለተወጣህልን እጂግ በጣም አመሠግንሀለሁ ለሚገባው ዶክተር አብይ ክብር ሠለሠጠክልኝ ዶክተር እናመሠግናለን ሺ አመት ኑርልን
ዘመኑ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው
ጀግና መባል ያንስብሀል የጀግና ጀግና ነህ እግዚብሄር ይባርክህ ኢትዮጵያ ሀገሬ እኔም እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇹
ዶ/ር እድሜህ ይባረክ መልክም ስነምግባርም ሲያምር እንዳንተ ነው ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ቢወልድህ ነው የጨዋ ልጅ ጨዋ ነህ።
ኢትዪ እንደናንተ አይነቱ የተማረ ቢበዛ እዴት ታድግ ነበር ነገር ግን ማህይሞች ከእንስሳት የማይሻሉ በዝተወ የሰወ ነብስ ማጥፍት በልወለዱት አንጀታቸወ የሰወ ንብረት ማወደም ባለፉበት አወሪዎች በዙ ምን እናድርግ አላህ ለራስ አልፎ ለሰወ ጠቃሚ የሆኑቴን አብዛልን. በእናንተ ደግ ሰዎች ነወ ሀገር ደህና የሆነወ ካለዚያማ የአላህ ቁጣ እዳለ እንጠፋ ነበር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር አብይ እስከቤተሰቦችህ እናት እደዚህ አይነት ጀግና ትወልዳለች የገረመኝ ነገር ዶክተር አብይ ሲባል መንግስታችን መስሎኝ ከመቸ ወዲያ ነወ ለሰወ መልካም የሚያስብ ብየ ነበር የአንተን ስም ይዞታል የሰወ ንብረት የሰወ ህይወት ሲጠፋ ዝምብሎ የሚመለከት ከመችግስት ከደጋግ ሰዎች አይመደብም ሀገሩ ጋጥወጥ ስትሆን የሚመለከት ምን.እንበለወ አላህ ገሩ አሳቢ መንግስት አላህ አምጣልን
ወሳኝ ሰዉ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ doctor። ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ።እንወድኻለን።❤
በጣም ክብር የሚገባዉ ዶክተር ነዉ ከዚ በላይ ይገበዋል እግዚአብሔር የህፃናት አምላክ ይጠብቅክ በቴሌግራም ለሰጠከኝ ፈጣን መል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን ሳሪየ❤
Dr you are a great man,God bless you always 👏🏿👏🏿👏🏿
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
Amen
አሜን የኔ ፍቅር
ማሻአላ ማሻአላህ እደዚህ ዶክተር ኡይቸም ሰምቸም አላህ ጎበዝ ማልካም ዶክተር እድሜና ጤናይስጥህ. ተባረክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተር አብይ በጣም ነዉ የምንወድህ በጣም ነዉ የማከብርህ በሀገሬ ላይ ተስፋ የሚኖረኝ እንደ አንተ ያሉ ሳይ ነዉ እናስምህን ብርክ ቡሩኬ ብየሀለዉ ገዳይና አዳኝ በአንድ ስም አይጠራም❤❤❤❤❤❤
የኔ የዋህ ኡፉ እዲህ የሰውን እመም እደራስ እመም ማየትህ በኡነት ጀግና ነህ❤ ፈጣሪ እውቀት ሰላምን ያድልህ
ለእህታችን ፍጡማም ከአላህ በታች ሰበብ ሁነህ ተሽላት ከልጆቻ ከቤተሰባ ጋር የምትደሰት ያድርጋት ያረብ
ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ እመቤቴ ከልጇ ጋር አብዝታ ትጠብቅህ ትባርክህ ወንድሜ
አቡነ ኪሮስ ጥበቡን ይጨምሩልህ ተባረክ።
ጀግናቺን ሽ አመት ኑርልን እናትህ ታድላ አንተን ስለወለደቺ😢❤❤❤❤
ሰይፍዬ እንደዚህ አይነት ውድ ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው የሚኖሩ ምርጦች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክ
እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ 🙏🙏🙏
D/r በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥ ጂማን የገለፅክበት መንገድ ደስ ሲል 🎉❤❤❤❤ተባረክ
መታደል ነዉ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ነህ አንተ ❤❤❤❤ እናትዋ ጎንደር
❤❤❤❤
ዶክተርዬ የቲክቶክ ፎሎወሩ ነኝ በጣም ነው እማደንቅህ እማከብርህ ነህ ከዚህ በላይ ህዝብህን አግልግል ጥበቡን ይጨምርልህ መልካምነት ለራስ ነው
ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር ፣እውቀት በጥረት የሚገኙ ሲሆን መልካም ስብእና የጥሩ አስተዳደግ ውጤት በመሆኑ ፈጣሪም ወላጆችህም አንተንም እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር🎉ዋጋህ፣ደመወዝህ ከእግዚአብሔር ነው።🎉🎉
ሀገርን መዉደድ ሀገርን ማገልገል ሳይማር ላስተማረ ህዝብ መድረስ ማለት ይሄ ነው ብዙ ተምረው ዉጪ ሀገር ይሄዳሉ ወይም በጥሩ ደሞዝ የግል ህክምና ተቁዋም ይገባሉ አንተ ታላቅ ሰው ነህ በእውነት የመንግስት ሆስፒታል ለድሆች መድረስ ቅድስና ነው ክበርልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ሀገርና ህዝብህን ስለምታገለግል❤
እግዛብሔር ከዚ የበለጠ በእንተ ውስጥ እውቀት እና ማስተዋል ይጨምርልህ ጌታ ከነ ቤተሰብክ ይባርክህ ይጠብቅህ !!!❤️🙏
ዶክተር በጣም ነው እምናመሰግነው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ሰው ያብዛልን
ያንሠዋል ጀግና ወላሂ አላህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድሜ በጣም በጣም ጎበዝ የአላህ በረከት እዝነት ተሠጥቶሃል እንጂ ዛሬ ሥንት ሠው አለ ጬካኝ
ለጅማ ኅዝብ ያለህን ፍቅር እና ጅማን የገለጽክበት መንገድ አጃይበ ነዉ፡፡ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ አላህ ይጠብቅህ!
ተባረክ ሰይፉ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው
ሰይፉ እንደዚህ አይነት ልበ ቀና የዋህ ደግ ከራሳቼው በላይ ለሰው የሚኖሩ ሰዎችን አቅርብልን ዶክተርዬንም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 🎉
አላህ ከክፎ ነገር ይጠብቅህ በጣም መልካም ሰዉ ነህ
ታዉቃለህ ሠይፍሻ አንተራሱ በ 1 ሳምንት በጣም ብዙ ሰዉ ታክማለክ እግዚአብሔር ለምሥኪኖች ሲል እድሜክን ያርዝመዉ አንተን የመሳሰሉ ሰዎችን ያብዛልን አንድቀን በራሥክ ኘሮግራም ኢንተርቪ የማደርግክ ብዙነገር አለኝ ፈጣሪ ከፈቀደ በጣም ነዉ በዚአጋጣሚ እማከብርክ እምወድክ እንገናኛለን ደሞ ታዋቂዉን የሚዲያ ዶክተር ሠይፉ ፋንታሁን ቃለመጠይቅ ያደረገ በዛዉም የፈመሠ የሜክሲኮዋ ልደታልጅ እንደምሆን ሠይፍሻ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
He has amazing personality and ethics beside to his profession ...God bless you Dr Abiy...!
ይሄ ራሱ የፈጣሪ ስጦታ ነው መሰጠት ነው እግዚአብሄር ስጦታ ነው ተባረክ ፡ያሰብከው ይሳካልህ በዘመንህ ሁሉ በስራህ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርዬ
የኢትዬጲያ ጀግና ነህ የፋኖች ወንድም ❤❤❤❤
ጎንደርየ መአህፀነ ለምለም
Entau min aynet chewa endhonch betam yetrgagach ye betkirstyan sew nat 😍
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብድራትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
ማሻአላህ እዳተመልካሞቹን ያብዛልን
አቤቤ እግዛቢሔር ይጠብቅህ።ዬወጣትነት ዘመንህ ይባረክ መልካም ልጅ ነህ በተረፈ እራስህን ጠብቅ ዬለድክበትን አካባቢ ባትናገር ጥሩ ነበርበዝህ ሰት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ዶኩተር ወጣልሽ ኢትዮጲያችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ዴሞ እዳይበሉህ አማራ ሥለሆክ😢
ከልብህ ሰው ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ደሞዝህን መድኃኔዓለም ይክፈልህ ❤❤❤
እደአተ ያሉትን ያብዛልን ትልቁ ዶክተር አብይ የሚባለው ሰወችን ሲጨፈጭፋ እናያለን አተ ደሞ ህይወትን ትቀጥላለህ አላህ ይጠብቅህ
ክብር ይገባሀል ዶክተር ክበርልን ሰይፍሻም እንግዳ አርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እንድህ አይነት ተሰጥኦ መታደል ነው
የሰውነት ውሃ ልክ ፈጣሪ አንተን የመሠለ መልካም ሰው ያብዛልን አንተንም ይጠብቅልን
አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ምን የታደሉ ናቸው? እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ::❤❤❤
Yesfra lije ne betam mirt betseb chewa enat nw yasdgchew 🥰
what a person.no word to thank you
ማሻአላህ ከአላህ በታች ነብስን ማዳን የዶክተሮች ልፍት ጀግኖች ናችሁ ክብር ይገባሀል በርታ ወንድማችን
የአገሩን የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍቅር ያገለገለ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠው የገባውን የህክምና ቃል ኪዳን በተግባር ያሳየ የኢትዮጵያ ልጅ
በጣም አመሰግናለሁ ሰይፉ ሾው
Tebark Dr
May God bless you, Doctor
ተባረክ ዋጋህን እ/ር ይከፍልሃን
እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እንድታገለገል እድሜ ከጤና ያጥግብክ❤❤❤
ዶ/ር አብይ ተባረክ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ።
ባለ ሃብቶች እስኪ ለዚህ ጀግና መኪና ሸልሙት አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲
@@MohammedSeid-s7u ትክክል መኪና ምን አላት ለሱ
መኪና ያስበታል ምርጥ ወጣት የኢቶ ዶክተሮች ከዚህ ወጣት ተማሩ ደግነትን
@@MohammedSeid-s7u
አረ ማኪነ ሰሆን ደይማንድ ነው ያሚገበው። ጀግና ወንድሜ ማሸአለህ
@@MohammedSeid-s7u ዶክተርዬ ፈጣሬ ይጠብቅክ መልካም ሰው
ዳይመንድ
😢😢😢😢 የዚን ቀን ለቀረፃ ከጂማ ሲወጣ ለመጨረሻ ጊዜ የኔን ልጅ ሰርቶት ነበር የሄደው በማግስቱ ደሞ እኔን ሰራኝ ጠዋት እንደመጣ እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተርዬ the whole team are so humbel tnx smael tnx everyone tnx jimma ❤❤
too good to be true
ዋሾ ትመስላለህ
ሽ
@@teshayearaya1712ኪስ ድመት
@@johnnytesh9299why?
አንዱ ከ7ተኛ ክፍል ዶ/ር አብይ የሚባል የሰይጣን ቁራጭ ስንቱን ህጻን ወላጅ አልባ አድርጎ ተስፋቸውን ያጨልማል እንዳንተ አይነት የእውነት ዶ/ር ደግሞ የህጻንን ብሎም የሀገርን ተስፋ ያለመልማል😍 እግዚአብሔር አይለይህ፣ ይደግፍህ፡፡
ትክክል እደዚህያለውን ያብዛልን
😮በጣም
የምሬን,ዉስጤየነበረዉንነዉ,የኮመትከዉ,እድሜ,ይስጥህ
የዓመቱ በጎ ሰዉ ሽልማት ለዚህ ድንቅ ሰዉ ይሰጥልን
ሴፊሻ ዛሬ ገና ወሳኝ ሰው አቀረብክልን
ዶ/ር አብይ ከልቤ ነው የምወድህ አላህ ያቆይህ ስራህ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ
ገና ዛሬ ነው ተገቢና ትክክለኛ ሰው የገባዝክልን። እንዲህ አይነት ጀግና ዶክቶሮችን መመስገንና እውቅና መስጣት ይቀጥል። ዶ/ር አብይን በጣም እናመሠግናለን እንወዳለን።
እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤😢
❤❤❤
የሰይፉ ሾው ፕሮግራምን ዛሬ ገና ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አየሁት! ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተራችን thank u🙏
❤️❤️
ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን::
ጀግንነት ሠውን መግደል ሳይሆን እንደዚህ ሰውን ማዳን ነው እውነትም ጀግና ኑርልን ግን አደራ ከኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አኳያ አደራ ተተኪ ፤ተተኪ ፤ተተኪ አፍራ አዘጋጅ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
ትክክል
በትክክል
እረዥም እድሜ ና ጤና ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ።
በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ እንደዚ አይነት ሰዎችም አሉ።
ትክክል
kalhe aykyer@@ccu3907
Its true
አንተ ለኢትዮጲያ ምን አድርገሃል? ተስፋ እንዳልቆርጥ ማለት ምን ማለት ነው?
በጣም😭😭😭
አገሪ እናታለም ጎንደር ልጆችሽ የተባረኩ ፍሬሽ ያማረ ❤ የእውነት ዶክተር ከእርህራሄ ጋር አብዝቶ መድሐኒያለም ጥበብ ይስጥህ❤
እሱ ኢትዮጵያዊ ነው እረ በሰፈር አንከፋፈል
@@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ በነጌቲቭ አትውሰድብኝ ደስተኛ ነኝ የትም ቦታ ኢትዬኖችን መረዳቱ ግን ይደክበት የተወለድክበት የተማርክበት ቦታ ሲነሳ ትዝታ አለ ይቅርታ ካአስቀየምኩ
ውድ ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ በሰፈር መከፋፈሌ አይደለም እንደ ሰው አካባቢህ ት/እቤትህ ቦርቀህ ያደክበት ሰፈር ሲነሳ የሚሰማህ ነገር አለ በኔጌትብ አትውሰድብኝ ወይም አትውሰጅብኝ ከአስቀየምኩ ይቅርታ
@@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ
@@menbilove2757 ወንድሜ ወይም እህቴ ለመከፋፈል ብዬ አይደለም ያደኩበት ሰፈር ት/ከቤት ሲነሳ የሚሰማ ነገር አለ ከአስቀየምኩ ይቅርታ
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የ10 ወር ልጄን ከፍታሪ በታች ያዳንክልኝ አንተ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የወለድከው ይባረክ🙏🙏🙏
ሰይፉ ይህን ቶክ ሾው ከጀመርክ አንስቶ ካቀረብካቸው እንግዶች የላቀውን ቦታ የሚወስደው ይህ ወጣት ሀኪም ነው " የክፍለ ዘመኑ በጎ ሰው " ነው ያቀረብከው አንተም ምስጋና ይገባሃል ሀገሬ ኢትዮጵያ በዚህ ዶ/ር አብይ ስራን ስሰማ ተስፋ እንዳልቆርጥ አርጎኛልና ተጽናናሁ ለካስ ይህም ዶ/ር አብይ አለ !
እናቴ ጎንደር ልጅ ናት እና ሰለ ጨዋ ሰፈር ነግራኛለች በጣም የተከበረ ሰፈር ነው ትለኝ ነበር ከዚህም በላይ ይገባሀል እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን🙏
የአመቱ ምርጥ እንግዳ ደግነት ርህራሄ ፍፁም የሆነ የሙያ ስነምግባር አየሁ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
የተረጋጋ ምሁር ሀኪም ማለት እንዲህ ነው ብዙ ሀኪሞች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው እውቀትህን ህዝብን ለማገልገል እያዋልክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይባርክህ🙏🏾 ክትዳር አጋርህ ጋር አብረህ አርጁ ልጅህ ትልቅ ደረጃ ይድረስልህ🙏🏾❤️ ተባረክ🙏🏾
የህፃናት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር
ዶክ !!የህፃናቱ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በዘመንህ ሁሉ ደስብሎህ ኑር.. የሕክምና ስራ እጅግ አድጋሚ መሆኑን ማንም ያውቀዋል.በመንግሥት ደረጃ መሸለም አለበት.
ተክክለኛ ሰው ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት አግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶ/ር አብይ ትልቅ ሰዉ ነህ !!! እግዚአብሔር ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም አብዝቶ ይባርክልን ። ሽልማቱን ሰይፍሻ ጀምሮታል በቅርቡ ደግሞ " የአመቱ በጎ ሰዉ " ተብለህ እንደምትሸለም ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
ለኔ ጀግና ማለት እሄ ነው ♥️♥️♥️♥️
እውነት ነው የጭዋ ሰፈር ልጅ የእውነትም ጭዋ ናቸው ደግ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ።
ዶ/ር አብይ ጀግና ታማኝ ፤ሩሩህ ለብዙዎች ህይወት የሰጠ እናመሰግናለን የጅማ ና አካባቢ ህብረተሰብ እድለኞኛ ናቸው እንደ እንቁ ሊከባከቡክ ይገባል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰው ማለት እንዲህ ነው ቲክ ቶክ ላይ ተከታዩ ነኝ ሁሌ በማየው ቪዲዮቹ እደነቃለሁ እድሜ ይስጥልኝ
I have never seen such a humble & a kind doctor who is crying after his patient. God bless u.
ውይ ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ዶክተር አብይ ታደሰን በማቅረብህ ክብር ለሚገባው ክብር ስለሰጠኸው እኛም እናመሰግነዋለን በጣም ታታሪ የዋህ ቅን ሰው እንዲሁም በሙያው እጅግ በጣም ጎበዝ የብዙ ህፃናትን ጭንቀት ሞት ያስቀረ የወላጆችን እምባ ያበሰ ድንቅ ዶክተር ነው ከልብ እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤
ሰይፍሻ ተባረክ እንዲህ አይነቱን ሀገር ወዳድ ጀግና ስላቀረብክልን በምክንያት ነው ምንወዳችሁ አማሮችን
ሰይፈ ሾ ምርጥ እንግዳ አቀረብክ የማንንም ኮተት ከምታቀርብ እንዲህ ጠቃሚ የሆኖ ሰወቺን አቅርብልን ደኩተርዬ እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
ሰይፉ ጥሩ ሰው አቀረብክ ። ኢትዮጵያ ተስፍ አላት እንደዚህ የሰው ህመም የሚያመሙ ሰው ያብዛልን።
ሰይፍሻ እኮ ቀና ሰው ነህ ከመላ ቤተሰብህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ውበትና እውቀት ትህትና ተሰጥቶታል
ትክክል
እውቀት ከውበት እና ከትህትና ጋር ሰጦሐል
እንዲህ አይነት ሰዉ ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረገኛል። ተባረክ !
ሰይፉ ዛሬ ሰዉ መርጠሀል!!
አንተ የተማርክ ቅን ወጣት ዶክተር የህጻናቶቹ አምላክ ይጠብቅህ፡ያኑርልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን።ክፉ አይንካህ።መልካም ስራህ በሰማይ ቤትም ለነብስህ ሁሉ ይመዝገብልህ ግን ሌላ ሙያተኛም አፍሩ አደራ አደርስ አደራ።ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሰውን በቁሙ ማመስገን ተገቢ ነው ልዩ ጅማሮ ነው፡ልጁ ከዚህም በላይ ይገባዋል።
ያአላህ ያረቢ ለሰው ልጆች የሚያዝኑ ሰወችን አብዛልን ወድም እድሜህንም ሙያህንም አላህ ይባረክልህ ሁሌም እጅህን ለሰወች መድሀኒት ያድርግልህ! ትለያለህ እዝነትህ
@@fatumamohammed1661 አሚንንንንያረብ
የአማራ ህዝብ ምን ያክል የዋህ ህዝብ እንደሆነ ።እግዚብሄር ይጠብቃቹሁ ከሀዲያ
በጣም የሚወልደዉ ምሁር ጀግና ቆንጆ ደግ ከዚህ ማህበረሰብ በመፈጠሬ አልሀምዱሊላህ
Sira mehonun indatresu
ዋው የሚገርም ዶክተር ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
የኔ አባት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እኔም ያንተን ቪድዮዎች በእምባ ነው ምጨርሰው ፈጣሪ ፈቅዶ አገር ስገባ በአካል ላገኝህ እፈልግሃለሁ እውነት ላንተ ቃል የለኝም የኔ የዋህ
ሰይፉ እጅግ በጣም እናመሰግንሐለን እንደዚህ አይነት ጀግና ሰላቀረብክልን
የኔ ጌታ እድሜ ይስጥህ ብሩክ ከቶሮንቶ እንዳንተ አይነት ህሊና ያለው ሰው ሳይ በሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቅ ይሆነኛል ማርያምን አከብርሃለው እድሜ ጤና ይስጥህ ውይ አታልቅስ ጅማ ላንተ በሂወት እያለህ በአደባባዩዋ ላይ ምስልህን ቀርፃ በስምህ አደባባይ መሰየም አለባት ህሊና ያለው መሪ ካለ ደሞ ይሆናል።
አረ ትለያለህ ዶክተር የኛ ሀገር ዶክተሮች የሰው ችግር የሰው ልጅ ህመምና ስቃይ መዝናኛቸው አርገውታል ምንም ቢፈጠር አያስደነግጣቸውም እንዳንተ ያለውን ፈጣሪ ስለሰጠን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከተማችን አንተን የመሠለ ዶክተር ስላላት ኩራት ይሰማኛል ክበርልን ኑርልን
ውይ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሰዎችን አላህ ያብዛልን እንወድሀለን ውይ እንቅፍት አይንካህ።
ይሄ ጀግና እናት ትወልዳለች ይሉሀል ዬሄ ነው ከሱ በላይ ለሰው መኖር ሰላም ከጤና ጋር ይብዛልህ ወድሜ❤❤❤
በቃ የምትገርም ጨዋነትን የተላበስክ በስርአትህና በሞያህ የታደልክ ምርጥ የሀገራችን ልጅ በአንተ እጅ ምህረት በማግኘቴ ዕድለኛ ነኝ ኑርልን
ሆደ ቡቡ ፡ በጣም ሩሩህ ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅህ!
ጅማ ፍቅር ❤❤ ሀገሬ❤❤
ይህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤
ምን ያህል የዋህ ዶ/ክ ነው አልቅሶ አስለቀስኝ እኒም ዶክተር ቢተስብ ስላለኝ ሁሊ የምጠይቀው እንዴት ትጨቅኛለሽ ቀዶ ጥገና ላይ እላለሁ እና በጣም የዋህ ነህ ጢናውን ስላሙን ይስጥህ እደአንተአይነቱን ዶክተር ያብዛልን
ዶር• እድሜ እና ጤና ላንተ ይሁን፣ ክብር ለዶክተሮች
@@muhammedredwan5988 ሀይ
ሠላም
ሥይፍሻ በጣም እናመሠግናለን የእኛ የኢትዮጵያዊያንን ሀላፊነት ሥለተወጣህልን እጂግ በጣም አመሠግንሀለሁ ለሚገባው ዶክተር አብይ ክብር ሠለሠጠክልኝ ዶክተር እናመሠግናለን ሺ አመት ኑርልን
ዘመኑ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው
ጀግና መባል ያንስብሀል የጀግና ጀግና ነህ እግዚብሄር ይባርክህ ኢትዮጵያ ሀገሬ እኔም እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇹
ዶ/ር እድሜህ ይባረክ መልክም ስነምግባርም ሲያምር እንዳንተ ነው ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ቢወልድህ ነው የጨዋ ልጅ ጨዋ ነህ።
ኢትዪ እንደናንተ አይነቱ የተማረ ቢበዛ እዴት ታድግ ነበር ነገር ግን ማህይሞች ከእንስሳት የማይሻሉ በዝተወ የሰወ ነብስ ማጥፍት በልወለዱት አንጀታቸወ የሰወ ንብረት ማወደም ባለፉበት አወሪዎች በዙ ምን እናድርግ አላህ ለራስ አልፎ ለሰወ ጠቃሚ የሆኑቴን አብዛልን. በእናንተ ደግ ሰዎች ነወ ሀገር ደህና የሆነወ ካለዚያማ የአላህ ቁጣ እዳለ እንጠፋ ነበር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር አብይ እስከቤተሰቦችህ እናት እደዚህ አይነት ጀግና ትወልዳለች
የገረመኝ ነገር ዶክተር አብይ ሲባል መንግስታችን መስሎኝ ከመቸ ወዲያ ነወ ለሰወ መልካም የሚያስብ ብየ ነበር የአንተን ስም ይዞታል የሰወ ንብረት የሰወ ህይወት ሲጠፋ ዝምብሎ የሚመለከት ከመችግስት ከደጋግ ሰዎች አይመደብም ሀገሩ ጋጥወጥ ስትሆን የሚመለከት ምን.እንበለወ አላህ ገሩ አሳቢ መንግስት አላህ አምጣልን
ወሳኝ ሰዉ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ doctor። ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ።እንወድኻለን።❤
በጣም ክብር የሚገባዉ ዶክተር ነዉ ከዚ በላይ ይገበዋል እግዚአብሔር የህፃናት አምላክ ይጠብቅክ በቴሌግራም ለሰጠከኝ ፈጣን መል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን ሳሪየ❤
Dr you are a great man,God bless you always 👏🏿👏🏿👏🏿
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
Amen
አሜን የኔ ፍቅር
ማሻአላ ማሻአላህ እደዚህ ዶክተር ኡይቸም ሰምቸም አላህ ጎበዝ ማልካም ዶክተር እድሜና ጤናይስጥህ. ተባረክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተር አብይ በጣም ነዉ የምንወድህ በጣም ነዉ የማከብርህ በሀገሬ ላይ ተስፋ የሚኖረኝ እንደ አንተ ያሉ ሳይ ነዉ እናስምህን ብርክ ቡሩኬ ብየሀለዉ ገዳይና አዳኝ በአንድ ስም አይጠራም❤❤❤❤❤❤
የኔ የዋህ ኡፉ እዲህ የሰውን እመም እደራስ እመም ማየትህ በኡነት ጀግና ነህ❤ ፈጣሪ እውቀት ሰላምን ያድልህ
ለእህታችን ፍጡማም ከአላህ በታች ሰበብ ሁነህ ተሽላት ከልጆቻ ከቤተሰባ ጋር የምትደሰት ያድርጋት ያረብ
ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ እመቤቴ ከልጇ ጋር አብዝታ ትጠብቅህ ትባርክህ ወንድሜ
አቡነ ኪሮስ ጥበቡን ይጨምሩልህ ተባረክ።
ጀግናቺን ሽ አመት ኑርልን እናትህ ታድላ አንተን ስለወለደቺ😢❤❤❤❤
ሰይፍዬ እንደዚህ አይነት ውድ ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው የሚኖሩ ምርጦች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክ
እውነትም የጨዋ ሰፈር ልጅ 🙏🙏🙏
D/r በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥ ጂማን የገለፅክበት መንገድ ደስ ሲል 🎉❤❤❤❤ተባረክ
መታደል ነዉ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ነህ አንተ ❤❤❤❤ እናትዋ ጎንደር
❤❤❤❤
ዶክተርዬ የቲክቶክ ፎሎወሩ ነኝ በጣም ነው እማደንቅህ እማከብርህ ነህ ከዚህ በላይ ህዝብህን አግልግል ጥበቡን ይጨምርልህ መልካምነት ለራስ ነው
ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር ፣እውቀት በጥረት የሚገኙ ሲሆን መልካም ስብእና የጥሩ አስተዳደግ ውጤት በመሆኑ ፈጣሪም ወላጆችህም አንተንም እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር🎉ዋጋህ፣ደመወዝህ ከእግዚአብሔር ነው።🎉🎉
ሀገርን መዉደድ ሀገርን ማገልገል ሳይማር ላስተማረ ህዝብ መድረስ ማለት ይሄ ነው ብዙ ተምረው ዉጪ ሀገር ይሄዳሉ ወይም በጥሩ ደሞዝ የግል ህክምና ተቁዋም ይገባሉ አንተ ታላቅ ሰው ነህ በእውነት የመንግስት ሆስፒታል ለድሆች መድረስ ቅድስና ነው ክበርልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ሀገርና ህዝብህን ስለምታገለግል❤
እግዛብሔር ከዚ የበለጠ በእንተ ውስጥ እውቀት እና ማስተዋል ይጨምርልህ ጌታ ከነ ቤተሰብክ ይባርክህ ይጠብቅህ !!!❤️🙏
ዶክተር በጣም ነው እምናመሰግነው
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ሰው ያብዛልን