Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቶ ሁሴን አንድ ግዜ ከአሚን ሆስፒታል ታክሜ ወጥቼ በህመሜ ላይ በታክሲ እጦት መከራዬን ስበላ በአጋጣሚ አላህ አምጥቶልኝ በሱ መኪና እስከ ጀሞ ሰፈሬ ድረስ የወሰደኝን ቀን መቼም አልረሳውም አላህ ያንተን ዉለታ ከፋይ ያርገኝ 🙏🙏
Sellolalehi woselemi
Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Aleyi woselatu woseleam
የነብዮ መሀመድ ሠለላ አለሂ ወሰለም ሥም አይቶ የመጣ❤
እኔ ወላሃ
እኔ ❤ሀቢቢ የራሱል አላህ ሠለላሁ አላይሂ ወሰላም❤❤❤❤
እኔ
@@semirsmu 👍👍👍👍👍
እኔኔ ኔ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ በጀነት የረሱል ጎረቤት ያድርግዎት
አሚን ሚፍታህ ጠፋህሳ
ያረብ
አሚን ያረብ
አሚንንን
ማነው እንደኔ የውድ የአለማችን መሪ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ስም አይቶ የመጣ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሶ አ ወ
እኔ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
ነብዩ ሙሀመድን(ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) የሚለውን አይቼ ነው ሰፍ ብዬ የመጣሁት
Enem😊
እኔም
አላህመሶሊወሰለምአላነብይናሙሀመድ
Mee to
ሐጂ ሁሴንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው። ሙስሊማት የምር ለነብያቹ ያላችሁን ቅናት አደንቃለሁ ይገርመኛል። ነገር ግን የረሱል ሕይወት ከባድ የአማኝና የፈጣሪ መልእክተኛ ምግባር አደለም ያ በጣም ያሳዝነኛል።
የነብዮ ሰ ዐ ወ ስም አይቼ ነው የመጣሁት በአላህ ግን ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ጀዛክ አላህ ህይር አባታችን. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
صلي الله عليه وسلم
ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ የሚለውን አይቸ ነው የመጣሁት የኛ ውድ ነብይ ያሀቢበላህ እሽተቅተና ያረሱለላህ
S.A.W.❤❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አታሳጥሩ እህት ወንድሞቸ ሰአወ ይሄ አሳጥሮ መፃፉ ሂላፉ አለዉ ሌላም ትርጉም ይሰጣል ያሉም ኦለሞች አሉ እንኳን በረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘመን በ4አኢማወች አሳጥረዉ አይናገሩም አይፅፈም ነበር
እኔ ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉
አለይሰላቱ ወሰላም
የነብዩን (ሰ ዐ ወ ) ስም አይቼ ነዉ የገባዉት ❤❤❤
እኔም ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉
❤ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
Ye husen aco new wey yeakimachinin enilikalen
እኔወላሒ
የረሡላችንን ስም አይቼ ነው የመጣሁት ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ሀቢቡና ❤አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ❤
አኔም
እኔም❤
ሁሴኖ ወንድሜ የናቱ ልጅ ስላንተ እና ስለ እናትህ (አውዬ) ቋሚ ምስክር ነኝ, አውዬ እናታችን ባረፈች ጊዜ በሻርፗ ዳቦ ጠቅልላ ስኳር ናሻይ ቅጠል ይዛ በጠዋት ከናንተ በፊት በር አስከፍታ ነበር ቁርስ የምታበላን ነበረች አንተም ከ አውዬ ህልፈት በኋላ ያንኑ ታደርግ ነበር አሁንም እንኳን አየሁህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
Wellah i just crying 😊
She was amazing woman❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን የታደሉ ቤተሰብ ናቸዉ 🥺
Enat timihirt bet nat
ግዜ እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶች ለእኔ አንደኛ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
saah lanem 1ኛ
በትክክል ትክክለኛው ሰው ነው ዛሬ የቀረብልን
ማነው እደኔ የነብያችንን ስም አይቶ የመጣ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤
❤❤❤
Sallallahu aleyhi wesalam ❤❤❤
ዛሬ ለምስክርነት ነው የመጣውት ሁሴኖማለት በጣም ደግ ሰዉ ነዉ ማብላቱ ተውት ለስንቱ ወጣት እንደተረፈ የሚያውቀዉ ያዉቀዋል እሱ ሲመጣ የሰፈሩ ድባብ ሁሉ ይቀየራል ተክልዬ የተወለደ ያዉቀዋል ከድሮም በጣም ደግሰዉ ነዉ በዚ አጋጣሚ ስላየሁት ደስብሎኛሌ
😮wawww
ጀግና በሔደበት ይከበራል
የትኛው ጊቢ ነበር እቤቱ እሱን አውቀዋለሁ ቤቱ ጠፋኝ ጠማማ ፎቅ ኢብሮ ዳቦ ቤት ጐን ነው
@@SamiEyael ሀጂ አብዶ ጊቢ ነው
በጣም ወላሂ
የነብዩ መሀመድን ሱለላህ አለይ ወሰለም ስም አይቸ ነው የገባሁት አላህ ይቀበልህ ወድሜ ውነትም ባባ ነህ ወድሜ ሁሴን አላህ ያስደስትህ ማራኪ ወግ ይሄን ልበ ቀና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁአለይሂወሰለም
አቤት መታደል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ የኔአባት ረጂምረሜ ከጤናጋ ይስጠወት🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Allah hayatachwun yarezmleachew begidelew hulu allah yemulalachew
የኛ ውድ ነብይ መልካም መናገር የቻለ ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ የሀቢበሏህ ❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሳህ
እኔም የውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁወአለይሂ ወሰለም ስም አይቸ ነው የገባሁት አላህ ይጨምርላቸየው አተም ተባረክ
እኔም ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኑሮህን ይባርክልን እርሶ ይለያሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ምን እደምል አላውቅም በርሶ እምነት አላህ በኢማን ይጠብቆት ❤❤❤
ጭቅላትያለዉሠዉኮሜት🎉🎉ይመችሽ
🎉🎉🎉❤
እናት ያልችሁ ረጅም እድሜ ያቆይላችሁ
አሚን ያረብ😢
አሚን ያራብ❤
አሚይን
Amen 🙏 🙏 🙏
አሚን
የውድ ረሱልን ስም አይቼ ስከንፍ መጣሁ፡፡ በአቶ ሁሴን መልካም ስራ ደግሞ ተደሰትሁ፡፡ አቶ ሁሴ አላህ ይደግፍዎት፡፡ ሰጭ እጅ ሁሌም ከላይ ትውላለች፡፡ ኢንሻአሏህ
ስንት መልካም ሰው አለ በአሏህ🥺
የኛ ነብይ ሰማቹሁ ሁሌም ይነግሳል ያረቢ በዱኒያ ለማየት ያልታደልነውን በጀነት አሳየን ያረቢ
Sallallahu aleyhi wesalam amiin ❤❤❤
Sallallhi allehi wassllam aminnn yarab
🎉🎉🎉🎉🎉🎉امينننن
ያረብ አላህ ይወፈቀን ያኡመተመሀመድ ነብያችንን ለማየት
የኛ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰው ማለት ሰው በጥፋበት ግዜ ሰው ሆኖ መገኘት ነው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቆናል ደጉን ቀን ያምጣልን ግዜ ተባረክልን
ምን አይነት ታምር ነው ያየሁት ስለ ወፎች ስለውሻ የሚጨነቅ ስለ ሰው ልጅ የሚጨነቅ ሰው ፈጣሪ አሳየኝ ከነቤተሰቡ ደሞ አያቱ ቀጥሎ እናቱ ከተክላይማኖት እስከ ጉለሌ ዘር አይማኖት ሳይለዩ መስጠትን የተሰጣቸው ከፈጣሪ ዘራቹ ይባረክ
ይሄ ሰውዬ ትክክለኛ የታላቁ ነብይ መሀመድን ሰለላህ አለይ ወሰለምን ተግባር እሱም እየተገበረ ነው
ማራኪ ወግ ይሄን የመሰለ ሰው ከማንም ሚድያ ቀድመህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ኢኽላስ ያድርግልህ አኺ እኛንም ሀገራችን በሰላም ገብተን ለነፍሳችን የምንለፋ ያድርገን 😢😢😢ለስጋየ ደከምኩ ነፍሴን ረስቸ ወላህ ድክም ብሎኛል 😢😢😢
ሁሴን የሠፈሬ ልጅ የተክላይማኖት ጠማማ ፎቅ የአውዬ ልጅ እናት ጥሩ ሰው ነበረች የጀኗት ሰው ይበላት አንተም የምትሰራው ስራ ሀይር ነው ጀዛክን ይክፈልህ
የኔዉድአባት አላሕ በዱኒያም በአሔራም ሚዛን ሐሠናትሕን ከፍ ያርግልሕ ያረብ
የኔ ዉድነብይ መሀመድ ሶለላ ዓለሂ ወሰለም የአላህ ሰላም እና እዝነት ባተላይሁን አተ የአላህ ነብይ
ሡለሏህ አለሂ ወሰለም
በእኒህ ሰውየ ኢትዮጵያን ነው ያየሁት ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የሳቸውን ስራ ለመስራት ሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን
አሚን አላሕ ያዋዴን
እኔ ምኑን እመርቀሀለሁ አላህ ወደዚህ ምድር ሲያመጣህ መርቆና ባርኮ አምጥቶሀልና!!! አላህ ይጨምርልህ
ኧረ ወላሂ ማሻአላህ
አሚን 😢😢😢
ነቢዩ ሰለለሁ አለይ ወሰለም የሚለዉን አይቶ ሮጦ የመጠ ማነዉ እንደኔ🎉🎉🎉🎉
የልቤ ብራሐን ክፍት ይላል
እኔ ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
እኔም ረሱላችን ስም አይቼ ነው ያማጣሁት ያኛ ወዱ ነብያችን ሶላሁ አሌሂወሰለህም አላህ ነብይና ሙህመድ 🎉🎉🎉🎉
አላህዬ ሙስሊም ስላደረግከኝ አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ ምስጋና ይገባል
Amiine yarebelle Alemine
ማገዝ አለብን የምትሉ እህቶች እኔ የመጀመሬዋ ነኝ ለማገዝ ሁላችንም ይህንንመልካም ስራ ማበርታታትአለብን❤
በጣም እድለኛ አባት ናቸው እነዚህ ሁሉ ህፃናት ሚመግቡ እረ አውሮፓ አሜሪካ አረብ ሀገር ያላችሁ ያለን ቢያንስ በቀን አንድ ዶላር በወር 30 ዶላር ከያንዳዳችን ኪስ አውጥተን እንስጥ እንርዳ እኔ በበኩሌ ግዳጃን እወጣለሁ አካውንቱን ወስጂያለው እድሜ ጤና ይስጦት በእግዚአብሔር ሼር አርጉ ለነ ፊራኦል ለነ ፓስተር አብነት ለሁሉም
ትክክል
አላህ ሂድያ ይስጥህ
ካሁን በሀላ ማራኪ ማቀረብ ያለብህ እደዚ አይነት ጀግና ወጣቱ የሚመርበት እደነሱ መሆን አለብን ተብሎ ሰው የሚመኘውን ጀግኖች ቢቻ አቅርብልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ❤የረሱላችን❤ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤ስም❤አይቼ❤ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤
ይችን የምታነቡ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
اميننن الهم امين ياربلعلمين
ማሻ አላህ እድህ አይነት ደግነት እባካችሁ የኢትዩጰያ ህዝብ ይርዳቸውና የዳቦ ማሽን ዶቄት ይግርብላቸውና ሰፍ ባለ መልኩ ልጆችን ይርዱ ባባ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ❤❤❤❤❤
ማሽአሏህ ትባረክ ረህማን አሏህ ይጨምርልዎት የኔ አባት ምን አይነት ልብ ነው ያአሏህ ለኛም ስጠንና የተቸገረን እንርዳ ያረብ
❤❤❤ሀቢቢ ያረሱለላህ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይወሰለም ማሸአላህ ተባረክ አላህ ይህ ነው መልካምነት እዩልኝ እዩልኝ የማይል ስንት ያልታወቁ ሰወች አሉ አላሁ አክበር😢😢❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከረህማን ቀናሁብህ መቸም በኸይር ስራ መቅናት ይቻላል ብየ ነው አላህ ዱኒያ አኬራህን ያሳምርልክ አባታችን
አላህየ እደዚህ ሰው መልካም ሰው አርገኝ መኖር ማለት እደዚህ ሰው ነው የረሱል አምሳያ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን
ልዩነት የለም ኬት ነው የመጣሀው ዘር እና ሀይማኖት አይጠየቅም አላህ የመረጠው ይህ ሰው ነው አላህ እንዳንት የሉ ሰዎች ያብዛ አሚን አሚን አሚን !!!
በጣም የሚገርም ታሪክ ነውእንደዝህ ዓይነት ደግና ሩህሩህ ሰዎች በመካከላችን መኖራቸው ይመስለኛል ምድራችን ያቆያትግዜ ይሄን ሰው በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ
የነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለሂይ ወስለም ስም አይቼ ነው የመጣውት አላህ ይቀበልክ ምንኛ መታደል ነው አኼራ አለብኝ ብሎ የነገ ስንቅ ማዘጋጀት የአላህ ኻቲማችንን አሳምርልን ሁሉም እንዲ ቢተባበር ድሀ ጽሙን ውሎ አያድርም ነበር ለማትሞላ ዱንያ
❤ሰላለሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
እኔም. የውዱ. ነብያችንን. ስም. አይቸ. ገባሁ. አላህ. አዱኔያ. አሄራህን. ያሳምረልህ. በጣም ድስ. ይላል
Sallallahu aleyhi wesalam
ምን አይነት ልብ ነው 😢😢ታድሎ አላህዬ እባክክን ለዚህ ወንድም አብዝተክ ስጠው አላህ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አላህን እምለምነዉ ነገር ሰቶኚ መስጠት ነዉ መስጠት እደት ደስ ይላል
ማራኪ ወግ ያቀረብካቸው እንግዳ የእዉት ታሪክ ያላቸው የእውነት ደግነትን ከናታቸው የወረሱ ሰው ናቸው የሳቸው እናት በጣም ደግ እና ጥሩ ሰው ነበረች ደግነታቸው ከቤተሰብ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ
ባ ቡ ል !! ኸ ይ ር !! መ መ ገ ቢ ያ !! ማ ዕ ል !!! ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታድየም ጋር ነው የሚገኘውን። ባቡል ኸይር መመገቢያ ማዕከልን ጎብኝተህ የመመገቢያ ማዕከሉን ባለቤት ሀናን ማህሙድን አቅርብልን።።። በኮረና ወቅት ሰው ሁሉ ፈርቶ ቤቱን ዘግቶ በተቀመጠበት እስዋ ግን የመጣው ይምጣ ወገኖቼ በረብ ከሚያልቁ ብላ ትመግብ ነበር። እዛ መመገቢያ ቦታ ያለው ህዝብ ብዛትና ከምገባው ሌላ የምትሰራቸው ሌሎች በጎ ተግባራቶች ብታይ እንዲህም አይነት ሰው አለ እንዴ ብለህ ከምትችለው በላይ ተገርመህ ተምረህም ለሌላውንም ማህበረሰብ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን በካሜራህ ይዘህ ትመጣለህ።
ሂድዋልኮ ባቡልኸይርም
ሔዷልኮ አላየሽውምዴ
እሷንም አላህ ይጠብቃት ሀናን ማህሙድ ባቡል ኸይር ብዙ እጅ አለበት. ውጭ ያለ ሰው. ይረዳታል
Allah belwgichachew I asdstachew edmewun yeketelachew akrabwunm betam enamesegwnalen bezeh ayenet perigram ketelebet telek temhert sechey new berta
የኛ ውድ ነብይ ስማቸውን አይቶ የመጣ محمد صلى الله ءليه وسلم 😘
አቤት መታደል😢😢 በጣም ይገርማል አንድ ለራሳችን ስንት ነዉ የምንሯሯጠዉበሰማይ ይቀበለው ሌላ ምንም አልል❤❤❤❤❤
ምንኛ መታደልነው ማሻአላህ ግዞየ አላህ ቀጥተኛውንመንገድ ይምራህ እናመሠግናለን❤🎉
ማለት ሙሥሊም አይደል እደ
@Hayat-wz1bd አይደለም ጎዛቸው ነው ያልኩት ሠውየውን አዮደለም
እህህህ በጣም ደስብሎኛል ዲህያለ ደግ አባትመገኘቱ አልሀምዱሊላሂ አላህ ይጠብቅህ
ምን አይነት ልብ ነው ዘመን የማይሺረው ቅንነት እባካቺሁ ከ100 ጀምሮ ያለንን እንርዳቸው እባካቺሁ ኢትዪያኞቺ
አላህየ መጨረሻን አሳምርልኝ ከወደድካቸው ባሮችህ አድርገኝልቤን በኢማን ሙላልኝ😢
Amin ya Wududu ya allahu 😢❤❤❤
ቃላት አጣሁልህ አባቴ ብቻ በድፍኑ ጀዛከላ ሀይር አላህም ሥጡ በርግጡም እጨምርላቹሀለሁ ብሏል ሡብሀነላ በጣምነዉ ደሥ ያለኝ በወጣበት ሀላሉን እጥፍ ይተካ እላለሁ መሥጠት ከብዙ ፈተና ያድናል ሠደቃህ ሠደቀቱል ጃሪአ ያርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድህነት አይኑ ይጥፋ !!!ሁሉም ሀብታም በትክክል ማህበረሰቡ ያለበትን ችግር ለመፍታት ቢሞክሩ ድህነት በጠፋ ነበር የአላህ እድሜና ጤና ይስጥዎ ጋሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በበርከት ይሙላልዎት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኛ አገር መንግስት አንድ ቀን ቢበላ አይደግምም አንደነዚህ አይነቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
የነብያችን ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ስም አይቸነዉ የመጣሁት ፊዳከ የሀቢበሏህ ማሻአላህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት በዱንያ ምቾትን በአሄራ ጀነትን ይወፍቀወት መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበለወት
መታደል ነው አላህ ይጨምርልሁ አባቴ የምሰጥ እጅ ከምትቀበል ትበልጣለች አላህ ከይር ስራሁን ይቀበልሁ ኖሮት የማይሰጥ አለ ስቱ ሀብታም መስጠት መታደል ነው አላህ ሆይ እደዚህ ያሉ ደጋጎችን አብዛልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበሀነላህአልሀምዱሊላህላኢላሀኢለሏህአላሁ ወክበር
Ato husen allah bego serawoten yekeblot yareb
ጌታ ይባርኮት ይትልቅ ስጦታአ ነዉ ለሁሉም አይደለም ታሪክ ነዉ የሰሩት እናመሰግናአለን
Masha'alah tebarekelah alah keyer jezahen hulu abzto yekfeleh 🎉🎉🎉legnam besefi chirotaw yestenena be'eklas yemnsedq yadregen yamujib yasemie yabesir Aminnn Aminnn Aminnn ❤❤❤❤❤❤
ሱባሀን አላህ ማሻአሏህ ምን አይነት መታደልነው አላህ ይጨምረልሀል አባት
ደግነት እምነት አይገድበውም እወቂ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ይበልጣል
የኔ አባት እረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤናጋር ተመኘሁልህ መሠሎችህን ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነዉ
አባዬን አመጡት yewunet የግዛብሔር ስጦታ ነው ኤግዚያብሔር chemiro ይስጣችሁ መመረጥ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰😍😍🥰
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አንተ ድንቅ አባት
የሰዉ ልጅ እንደዚህ አይነት ደግነት ሊኖረን ይገባል በጣም የታደለ ሰዉነዉ አንዳንዱ እንኳን ለሰዉ ሊሰጥ ለራሱም የማይበላ በየቤቱ ስንትአለ
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባቴ🙏🤲
አባታችን ማሻአላህ ተባረከላል አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ማራኪወግ ይህን መልካም ሰው በስፋት እንድናውቀው ስላደረክ እናመሰግናለን እናንት ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህን በጎ ሰው በመተባበር የሰውነት እና የዜግነት ግዴታችሁን በመወጣት አሻራችሁን አሳርፉ
የአላህ ሰላት እና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይውረድ
እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት የሚሆኑ ሰው ንናቸዉ ግዞ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው አቅም ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ የዳቦ ማሽን አስፈላጊውን ነገር አድርጋችሁ ከዚህም በላይ ተደራሽ ብታደርጉዋቸው ጥሩ ነው
ሰደቃ ገዘብን አይቀንስም ላወቀው ሰው
ትክክል🎉🎉🎉
ምን አያሮጠ አመጣሽ እዳትሉኚ የውድ ነብያችን ስም አይቸ ነው የመጣሁት 😢በዱኒያ ማየት ያልቻልንውን ፊታቸውን በጀነት ይሰብስበን ያረብ 🤲🤲🤲
saw sae
የአቶ ሁሴን ደግነት ልብን የሚነካ እና ደስ የሚያሰኝ ነው :: ማራኪ ወግም ይህንን ፕሮግራም ማቅረብህ ኘሮግራምህ ሁሉም አቀፍ በመሆኑ ልትመሰገኑ ይገባል ።
ሀቢቢና ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹ማነው እደኔ ሰፍ ያለ የረሱል ስም ሲነሳ❤
ሰው ገንዘብ ስላከው ብቻ ስይደለም ልብ ነው የሚሰጠው አቶ ሁሴን ሰደቃዎትን አላህ ይቀበሎት ዘሮትንም ገንዘቦትንም አላህ ይባርክሎት 🙏🙏🙏🙏
አላህ ሰቶን ምናበላ ያርገን አሚን ❤❤
የነቢያችን ሰሏሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ተጠርቶ ማን ይቀራል ፊዳከ አቢ ወኡሚ እኛንም አለህ ኸይር ስራ ልንሰራ አለህ ይወፍቀን
صلى الله عليه وسلم
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጦት ያረቢ ለነም ስጠኝና እንደ አባተ ልመግባቸዉ የአማራ ቤታቸዉን ሰርተዋል እየሰሩም ነዉ አባቴ ለአላህ ብዬ እወዶታለዉ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላ አባታችን አላህ ሱ በሀነ ወተአላ ይጨምርልህ ኸይር ስራህንም ይቀበልህ
ሲጀመር ሀገራችን መስጠች የተማረችው ከኢስላም ነውአልሀምዱሊላሀ ሙስሊም ላደረከን
ማሻአላህ ምን መታደል ነው አላህ ይጨምለወት አባት
የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜ ከቴና ይስጥወት አላህ የነብዩን አደራ እደጠበቁ በጀነት ጎረቢታቸው አላህ ይወፍቀወት የኔባት የነብያችንን ስም አይቸ ነው የመጣሂ ሀቢቢ ያረሱል አላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን አላህ ሪዝቅ በሪዝቅ ያሪግህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥🇪🇹🇪🇹
ወላሂ የነብያችን ስም አይቼ ነዉ የመጣሁት ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉 ያረሱለላህ ለካ አላህ ደግ ሰዉ አለዉ እኛስ😢 ያአላህ አግራልን ልባችንን❤
ያ ኡመተ ሙሀመድ የት ናችሁ ? አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ
የረሡላችንን ሠለላሁ አለይ ወሠለም ሥም አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤
አቶ ሁሴን - እግዚኣብሔር ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጆቹ ሁሉ አይረሱሁም እኛም እንወዳሐለን መንግስት ያልሰራው እየሰራህ ነው በርታ 👍🏾🇪🇹❤️
ማሻአላህ ተባርክ አለሃህ መታደልነው እድህያለንሰው ማበራታትይገባቸዎል😢አላህ የተሻለውንይረዝቅህ እዴመታበላቸው😢
ጀግና ትሁት አባት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የእኛ መልካም
አቶ ሁስን በጣም ጥሩ ስራ ነው አላህረጂም እድሜና ጤና የስጦት
ያረብ ለዚህ ምርጥ ባሪያህ በጀነት ቤት ገንበላቸው አምላካችን አላህ ሆይ የውድ ነቢያችን ሰለላሁአላይሂወሰላም ጎረቤት አድርገቸው አላሁመ አሚንንንንንን
Ameen ya Aliha
ሰበሀነአላህ በጣም እሚገርም መልካምነት ነው❤❤❤ አላህ ይሰራኸውን መልካምነት ይቀበልህ❤❤❤❤❤❤❤
ከኖሩ ላይቀር እንደዚህ ለሌላው መኖር ሲቻል ነው። አቅራቢውን ጋዜጠኛ አመሥግኑልኝ
ማሻአሏህ የደግነት ጥግ ። ሰው ሀብት ኖሮት ለመዝናናት ሀገርለሀገር ዶላር ይመነዝራል፡ ደስታ ያለው ግን ሚስኪንን በሚብላትና ዚያራ በማድረግ ነው። አላህ የእድሜን በረካ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።በጎነት ለራስ ነው። አንድ ባለሀብት በያካባቢው ያለውን ሚስኪን እንዲህ ዞር ብሎ ቢያር በርግጠኝነት አንድም ርሀብተኛ ባልኖረ ነበር። ምንዋጋአለው ቡልጃዬ ባለሀብትና ባለፀጋ ልዩነቶች አላቸው ብሏል ፡ ባለፀጋ ለመሆን መመረጥን ይሻል።በጣም መደገፍ ያለባቸው አባት ናቸው ካልተደገፉ አንድ ቀን ሊወድቁ ይችላሉ። ደግሞ ሰንጋ አርጄ ላብላ አላሉም በቀላል ወጪ መልካም ስራን ተቀላቀሏቸው።
ማነው እደኔ የውዱን ነብያችንን ስም ሲያይ በሮ የመጣ ሠሉ አላ ነብይና መሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠላምሠለላሁ አለይሂ ወሠላም
የነብያችንን ሰም አይቸ ነው የመጣሁት ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አቶ ሁሴን አንድ ግዜ ከአሚን ሆስፒታል ታክሜ ወጥቼ በህመሜ ላይ በታክሲ እጦት መከራዬን ስበላ በአጋጣሚ አላህ አምጥቶልኝ በሱ መኪና እስከ ጀሞ ሰፈሬ ድረስ የወሰደኝን ቀን መቼም አልረሳውም አላህ ያንተን ዉለታ ከፋይ ያርገኝ 🙏🙏
Sellolalehi woselemi
Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Aleyi woselatu woseleam
የነብዮ መሀመድ ሠለላ አለሂ ወሰለም ሥም አይቶ የመጣ❤
እኔ ወላሃ
እኔ ❤ሀቢቢ የራሱል አላህ ሠለላሁ አላይሂ ወሰላም❤❤❤❤
እኔ
@@semirsmu 👍👍👍👍👍
እኔኔ ኔ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ በጀነት የረሱል ጎረቤት ያድርግዎት
አሚን ሚፍታህ ጠፋህሳ
ያረብ
አሚን ያረብ
አሚንንን
አሚን ያረብ
ማነው እንደኔ የውድ የአለማችን መሪ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ስም አይቶ የመጣ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሶ አ ወ
እኔ
እኔ
እኔ
እኔ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
ነብዩ ሙሀመድን(ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) የሚለውን አይቼ ነው ሰፍ ብዬ የመጣሁት
Enem😊
እኔም
አላህመሶሊወሰለምአላነብይናሙሀመድ
Mee to
ሐጂ ሁሴንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው። ሙስሊማት የምር ለነብያቹ ያላችሁን ቅናት አደንቃለሁ ይገርመኛል። ነገር ግን የረሱል ሕይወት ከባድ የአማኝና የፈጣሪ መልእክተኛ ምግባር አደለም ያ በጣም ያሳዝነኛል።
የነብዮ ሰ ዐ ወ ስም አይቼ ነው የመጣሁት በአላህ ግን ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ጀዛክ አላህ ህይር አባታችን. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
صلي الله عليه وسلم
ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ የሚለውን አይቸ ነው የመጣሁት የኛ ውድ ነብይ ያሀቢበላህ እሽተቅተና ያረሱለላህ
S.A.W.❤❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አታሳጥሩ እህት ወንድሞቸ ሰአወ ይሄ አሳጥሮ መፃፉ ሂላፉ አለዉ ሌላም ትርጉም ይሰጣል ያሉም ኦለሞች አሉ እንኳን በረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘመን በ4አኢማወች አሳጥረዉ አይናገሩም አይፅፈም ነበር
እኔ ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉
صلي الله عليه وسلم
አለይሰላቱ ወሰላም
የነብዩን (ሰ ዐ ወ ) ስም አይቼ ነዉ የገባዉት ❤❤❤
እኔም ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉
صلي الله عليه وسلم
❤ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
Ye husen aco new wey yeakimachinin enilikalen
እኔወላሒ
የረሡላችንን ስም አይቼ ነው የመጣሁት ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ሀቢቡና ❤አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ❤
አኔም
እኔም
እኔም
እኔም
እኔም❤
ሁሴኖ ወንድሜ የናቱ ልጅ ስላንተ እና ስለ እናትህ (አውዬ) ቋሚ ምስክር ነኝ, አውዬ እናታችን ባረፈች ጊዜ በሻርፗ ዳቦ ጠቅልላ ስኳር ናሻይ ቅጠል ይዛ በጠዋት ከናንተ በፊት በር አስከፍታ ነበር ቁርስ የምታበላን ነበረች አንተም ከ አውዬ ህልፈት በኋላ ያንኑ ታደርግ ነበር አሁንም እንኳን አየሁህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
Wellah i just crying 😊
She was amazing woman❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን የታደሉ ቤተሰብ ናቸዉ 🥺
Enat timihirt bet nat
ግዜ እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶች ለእኔ አንደኛ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
saah lanem 1ኛ
በትክክል ትክክለኛው ሰው ነው ዛሬ የቀረብልን
ማነው እደኔ የነብያችንን ስም አይቶ የመጣ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤
አለይሰላቱ ወሰላም
እኔ
❤❤❤
❤ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
Sallallahu aleyhi wesalam ❤❤❤
ዛሬ ለምስክርነት ነው የመጣውት ሁሴኖማለት በጣም ደግ ሰዉ ነዉ ማብላቱ ተውት ለስንቱ ወጣት እንደተረፈ የሚያውቀዉ ያዉቀዋል እሱ ሲመጣ የሰፈሩ ድባብ ሁሉ ይቀየራል ተክልዬ የተወለደ ያዉቀዋል ከድሮም በጣም ደግሰዉ ነዉ በዚ አጋጣሚ ስላየሁት ደስብሎኛሌ
😮wawww
ጀግና በሔደበት ይከበራል
የትኛው ጊቢ ነበር እቤቱ እሱን አውቀዋለሁ ቤቱ ጠፋኝ ጠማማ ፎቅ ኢብሮ ዳቦ ቤት ጐን ነው
@@SamiEyael ሀጂ አብዶ ጊቢ ነው
በጣም ወላሂ
የነብዩ መሀመድን ሱለላህ አለይ ወሰለም ስም አይቸ ነው የገባሁት አላህ ይቀበልህ ወድሜ ውነትም ባባ ነህ ወድሜ ሁሴን አላህ ያስደስትህ ማራኪ ወግ ይሄን ልበ ቀና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁአለይሂወሰለም
صلي الله عليه وسلم
አቤት መታደል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ የኔአባት ረጂምረሜ ከጤናጋ ይስጠወት🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Allah hayatachwun yarezmleachew begidelew hulu allah yemulalachew
የኛ ውድ ነብይ መልካም መናገር የቻለ ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ የሀቢበሏህ ❤❤❤❤❤
صلي الله عليه وسلم
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሳህ
እኔም የውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁወአለይሂ ወሰለም ስም አይቸ ነው የገባሁት አላህ ይጨምርላቸየው አተም ተባረክ
እኔም ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
صلي الله عليه وسلم
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኑሮህን ይባርክልን እርሶ ይለያሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ምን እደምል አላውቅም በርሶ እምነት አላህ በኢማን ይጠብቆት ❤❤❤
ጭቅላትያለዉሠዉኮሜት🎉🎉ይመችሽ
🎉🎉🎉❤
እናት ያልችሁ ረጅም እድሜ ያቆይላችሁ
አሚን ያረብ😢
አሚን ያራብ❤
አሚይን
Amen 🙏 🙏 🙏
አሚን
የውድ ረሱልን ስም አይቼ ስከንፍ መጣሁ፡፡ በአቶ ሁሴን መልካም ስራ ደግሞ ተደሰትሁ፡፡ አቶ ሁሴ አላህ ይደግፍዎት፡፡ ሰጭ እጅ ሁሌም ከላይ ትውላለች፡፡ ኢንሻአሏህ
صلي الله عليه وسلم
ስንት መልካም ሰው አለ በአሏህ🥺
የኛ ነብይ ሰማቹሁ ሁሌም ይነግሳል ያረቢ በዱኒያ ለማየት ያልታደልነውን በጀነት አሳየን ያረቢ
አለይሰላቱ ወሰላም
Sallallahu aleyhi wesalam amiin ❤❤❤
Sallallhi allehi wassllam aminnn yarab
🎉🎉🎉🎉🎉🎉امينننن
ያረብ አላህ ይወፈቀን ያኡመተመሀመድ ነብያችንን ለማየት
የኛ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰው ማለት ሰው በጥፋበት ግዜ ሰው ሆኖ መገኘት ነው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቆናል ደጉን ቀን ያምጣልን ግዜ ተባረክልን
ምን አይነት ታምር ነው ያየሁት ስለ ወፎች ስለውሻ የሚጨነቅ ስለ ሰው ልጅ የሚጨነቅ ሰው ፈጣሪ አሳየኝ ከነቤተሰቡ ደሞ አያቱ ቀጥሎ እናቱ ከተክላይማኖት እስከ ጉለሌ ዘር አይማኖት ሳይለዩ መስጠትን የተሰጣቸው ከፈጣሪ ዘራቹ ይባረክ
ይሄ ሰውዬ ትክክለኛ የታላቁ ነብይ መሀመድን ሰለላህ አለይ ወሰለምን ተግባር እሱም እየተገበረ ነው
ማራኪ ወግ ይሄን የመሰለ ሰው ከማንም ሚድያ ቀድመህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ኢኽላስ ያድርግልህ አኺ እኛንም ሀገራችን በሰላም ገብተን ለነፍሳችን የምንለፋ ያድርገን 😢😢😢ለስጋየ ደከምኩ ነፍሴን ረስቸ ወላህ ድክም ብሎኛል 😢😢😢
ሁሴን የሠፈሬ ልጅ የተክላይማኖት ጠማማ ፎቅ የአውዬ ልጅ እናት ጥሩ ሰው ነበረች የጀኗት ሰው ይበላት አንተም የምትሰራው ስራ ሀይር ነው ጀዛክን ይክፈልህ
የኔዉድአባት አላሕ በዱኒያም በአሔራም ሚዛን ሐሠናትሕን ከፍ ያርግልሕ ያረብ
የኔ ዉድነብይ መሀመድ ሶለላ ዓለሂ ወሰለም የአላህ ሰላም እና እዝነት ባተላይሁን አተ የአላህ ነብይ
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
صلي الله عليه وسلم
ሡለሏህ አለሂ ወሰለም
በእኒህ ሰውየ ኢትዮጵያን ነው ያየሁት ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የሳቸውን ስራ ለመስራት ሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን
አሚን አላሕ ያዋዴን
እኔ ምኑን እመርቀሀለሁ አላህ ወደዚህ ምድር ሲያመጣህ መርቆና ባርኮ አምጥቶሀልና!!! አላህ ይጨምርልህ
ኧረ ወላሂ ማሻአላህ
አሚን 😢😢😢
ነቢዩ ሰለለሁ አለይ ወሰለም የሚለዉን አይቶ ሮጦ የመጠ ማነዉ እንደኔ🎉🎉🎉🎉
የልቤ ብራሐን ክፍት ይላል
እኔ ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
صلي الله عليه وسلم
እኔም ረሱላችን ስም አይቼ ነው ያማጣሁት ያኛ ወዱ ነብያችን ሶላሁ አሌሂወሰለህም አላህ ነብይና ሙህመድ 🎉🎉🎉🎉
صلي الله عليه وسلم
አላህዬ ሙስሊም ስላደረግከኝ አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ ምስጋና ይገባል
Amiine yarebelle Alemine
ማገዝ አለብን የምትሉ እህቶች እኔ የመጀመሬዋ ነኝ ለማገዝ ሁላችንም ይህንንመልካም ስራ ማበርታታትአለብን❤
በጣም እድለኛ አባት ናቸው እነዚህ ሁሉ ህፃናት ሚመግቡ እረ አውሮፓ አሜሪካ አረብ ሀገር ያላችሁ ያለን ቢያንስ በቀን አንድ ዶላር በወር 30 ዶላር ከያንዳዳችን ኪስ አውጥተን እንስጥ እንርዳ እኔ በበኩሌ ግዳጃን እወጣለሁ አካውንቱን ወስጂያለው እድሜ ጤና ይስጦት በእግዚአብሔር ሼር አርጉ ለነ ፊራኦል ለነ ፓስተር አብነት ለሁሉም
ትክክል
አላህ ሂድያ ይስጥህ
ካሁን በሀላ ማራኪ ማቀረብ ያለብህ እደዚ አይነት ጀግና ወጣቱ የሚመርበት እደነሱ መሆን አለብን ተብሎ ሰው የሚመኘውን ጀግኖች ቢቻ አቅርብልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ❤የረሱላችን❤ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤ስም❤አይቼ❤ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤
ይችን የምታነቡ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ያረብ😢
اميننن الهم امين ياربلعلمين
አሚን ያረብ
ማሻ አላህ እድህ አይነት ደግነት እባካችሁ የኢትዩጰያ ህዝብ ይርዳቸውና የዳቦ ማሽን ዶቄት ይግርብላቸውና ሰፍ ባለ መልኩ ልጆችን ይርዱ ባባ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ❤❤❤❤❤
ማሽአሏህ ትባረክ ረህማን አሏህ ይጨምርልዎት የኔ አባት ምን አይነት ልብ ነው ያአሏህ ለኛም ስጠንና የተቸገረን እንርዳ ያረብ
❤❤❤ሀቢቢ ያረሱለላህ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይወሰለም ማሸአላህ ተባረክ አላህ ይህ ነው መልካምነት እዩልኝ እዩልኝ የማይል ስንት ያልታወቁ ሰወች አሉ አላሁ አክበር😢😢❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከረህማን ቀናሁብህ መቸም በኸይር ስራ መቅናት ይቻላል ብየ ነው አላህ ዱኒያ አኬራህን ያሳምርልክ አባታችን
አላህየ እደዚህ ሰው መልካም ሰው አርገኝ መኖር ማለት እደዚህ ሰው ነው የረሱል አምሳያ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን
صلي الله عليه وسلم
ልዩነት የለም ኬት ነው የመጣሀው ዘር እና ሀይማኖት አይጠየቅም አላህ የመረጠው ይህ ሰው ነው
አላህ እንዳንት የሉ ሰዎች ያብዛ
አሚን አሚን አሚን !!!
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
እንደዝህ ዓይነት ደግና ሩህሩህ ሰዎች በመካከላችን መኖራቸው ይመስለኛል ምድራችን ያቆያት
ግዜ ይሄን ሰው በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ
የነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለሂይ ወስለም ስም አይቼ ነው የመጣውት አላህ ይቀበልክ ምንኛ መታደል ነው አኼራ አለብኝ ብሎ የነገ ስንቅ ማዘጋጀት የአላህ ኻቲማችንን አሳምርልን ሁሉም እንዲ ቢተባበር ድሀ ጽሙን ውሎ አያድርም ነበር ለማትሞላ ዱንያ
صلي الله عليه وسلم
❤ሰላለሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
እኔም. የውዱ. ነብያችንን. ስም. አይቸ. ገባሁ. አላህ. አዱኔያ. አሄራህን. ያሳምረልህ. በጣም ድስ. ይላል
صلي الله عليه وسلم
Sallallahu aleyhi wesalam
ምን አይነት ልብ ነው 😢😢ታድሎ አላህዬ እባክክን ለዚህ ወንድም አብዝተክ ስጠው አላህ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አላህን እምለምነዉ ነገር ሰቶኚ መስጠት ነዉ መስጠት እደት ደስ ይላል
ማራኪ ወግ ያቀረብካቸው እንግዳ የእዉት ታሪክ ያላቸው የእውነት ደግነትን ከናታቸው የወረሱ ሰው ናቸው የሳቸው እናት በጣም ደግ እና ጥሩ ሰው ነበረች ደግነታቸው ከቤተሰብ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ
ባ ቡ ል !! ኸ ይ ር !! መ መ ገ ቢ ያ !! ማ ዕ ል !!! ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታድየም ጋር ነው የሚገኘውን። ባቡል ኸይር መመገቢያ ማዕከልን ጎብኝተህ የመመገቢያ ማዕከሉን ባለቤት ሀናን ማህሙድን አቅርብልን።።። በኮረና ወቅት ሰው ሁሉ ፈርቶ ቤቱን ዘግቶ በተቀመጠበት እስዋ ግን የመጣው ይምጣ ወገኖቼ በረብ ከሚያልቁ ብላ ትመግብ ነበር። እዛ መመገቢያ ቦታ ያለው ህዝብ ብዛትና ከምገባው ሌላ የምትሰራቸው ሌሎች በጎ ተግባራቶች ብታይ እንዲህም አይነት ሰው አለ እንዴ ብለህ ከምትችለው በላይ ተገርመህ ተምረህም ለሌላውንም ማህበረሰብ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን በካሜራህ ይዘህ ትመጣለህ።
ሂድዋልኮ ባቡልኸይርም
ሔዷልኮ አላየሽውምዴ
እሷንም አላህ ይጠብቃት ሀናን ማህሙድ ባቡል ኸይር ብዙ እጅ አለበት. ውጭ ያለ ሰው. ይረዳታል
Allah belwgichachew I asdstachew edmewun yeketelachew akrabwunm betam enamesegwnalen bezeh ayenet perigram ketelebet telek temhert sechey new berta
የኛ ውድ ነብይ ስማቸውን አይቶ የመጣ محمد صلى الله ءليه وسلم 😘
አቤት መታደል😢😢 በጣም ይገርማል አንድ ለራሳችን ስንት ነዉ የምንሯሯጠዉበሰማይ ይቀበለው ሌላ ምንም አልል❤❤❤❤❤
ምንኛ መታደልነው ማሻአላህ ግዞየ አላህ ቀጥተኛውንመንገድ ይምራህ እናመሠግናለን❤🎉
ማለት ሙሥሊም አይደል እደ
@Hayat-wz1bd አይደለም ጎዛቸው ነው ያልኩት ሠውየውን አዮደለም
እህህህ በጣም ደስብሎኛል ዲህያለ ደግ አባትመገኘቱ አልሀምዱሊላሂ አላህ ይጠብቅህ
ምን አይነት ልብ ነው ዘመን የማይሺረው ቅንነት እባካቺሁ ከ100 ጀምሮ ያለንን እንርዳቸው እባካቺሁ ኢትዪያኞቺ
አላህየ መጨረሻን አሳምርልኝ ከወደድካቸው ባሮችህ አድርገኝልቤን በኢማን ሙላልኝ😢
Amin ya Wududu ya allahu 😢❤❤❤
ቃላት አጣሁልህ አባቴ ብቻ በድፍኑ ጀዛከላ ሀይር አላህም ሥጡ በርግጡም እጨምርላቹሀለሁ ብሏል ሡብሀነላ በጣምነዉ ደሥ ያለኝ በወጣበት ሀላሉን እጥፍ ይተካ እላለሁ መሥጠት ከብዙ ፈተና ያድናል ሠደቃህ ሠደቀቱል ጃሪአ ያርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድህነት አይኑ ይጥፋ !!!
ሁሉም ሀብታም በትክክል ማህበረሰቡ ያለበትን ችግር ለመፍታት ቢሞክሩ ድህነት በጠፋ ነበር የአላህ እድሜና ጤና ይስጥዎ ጋሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በበርከት ይሙላልዎት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኛ አገር መንግስት አንድ ቀን ቢበላ አይደግምም አንደነዚህ አይነቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
የነብያችን ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ስም አይቸነዉ የመጣሁት ፊዳከ የሀቢበሏህ ማሻአላህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት በዱንያ ምቾትን በአሄራ ጀነትን ይወፍቀወት መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበለወት
አለይሰላቱ ወሰላም
መታደል ነው አላህ ይጨምርልሁ አባቴ የምሰጥ እጅ ከምትቀበል ትበልጣለች አላህ ከይር ስራሁን ይቀበልሁ ኖሮት የማይሰጥ አለ ስቱ ሀብታም መስጠት መታደል ነው አላህ ሆይ እደዚህ ያሉ ደጋጎችን አብዛልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበሀነላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀኢለሏህ
አላሁ ወክበር
Ato husen allah bego serawoten yekeblot yareb
ጌታ ይባርኮት ይትልቅ ስጦታአ ነዉ ለሁሉም አይደለም ታሪክ ነዉ የሰሩት እናመሰግናአለን
Masha'alah tebarekelah alah keyer jezahen hulu abzto yekfeleh 🎉🎉🎉legnam besefi chirotaw yestenena be'eklas yemnsedq yadregen yamujib yasemie yabesir Aminnn Aminnn Aminnn ❤❤❤❤❤❤
ሱባሀን አላህ ማሻአሏህ ምን አይነት መታደልነው አላህ ይጨምረልሀል አባት
ደግነት እምነት አይገድበውም እወቂ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ይበልጣል
የኔ አባት እረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤናጋር ተመኘሁልህ መሠሎችህን ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነዉ
አባዬን አመጡት yewunet የግዛብሔር ስጦታ ነው ኤግዚያብሔር chemiro ይስጣችሁ መመረጥ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰😍😍🥰
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አንተ ድንቅ አባት
صلي الله عليه وسلم
የሰዉ ልጅ እንደዚህ አይነት ደግነት ሊኖረን ይገባል በጣም የታደለ ሰዉነዉ አንዳንዱ እንኳን ለሰዉ ሊሰጥ ለራሱም የማይበላ በየቤቱ ስንትአለ
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባቴ🙏🤲
አባታችን ማሻአላህ ተባረከላል አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ማራኪወግ ይህን መልካም ሰው በስፋት እንድናውቀው ስላደረክ እናመሰግናለን እናንት ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህን በጎ ሰው በመተባበር የሰውነት እና የዜግነት ግዴታችሁን በመወጣት አሻራችሁን አሳርፉ
የአላህ ሰላት እና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይውረድ
እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት የሚሆኑ ሰው ንናቸዉ ግዞ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው አቅም ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ የዳቦ ማሽን አስፈላጊውን ነገር አድርጋችሁ ከዚህም በላይ ተደራሽ ብታደርጉዋቸው ጥሩ ነው
ሰደቃ ገዘብን አይቀንስም ላወቀው ሰው
ትክክል
ትክክል🎉🎉🎉
ምን አያሮጠ አመጣሽ እዳትሉኚ የውድ ነብያችን ስም አይቸ ነው የመጣሁት 😢በዱኒያ ማየት ያልቻልንውን ፊታቸውን በጀነት ይሰብስበን ያረብ 🤲🤲🤲
saw sae
የአቶ ሁሴን ደግነት ልብን የሚነካ እና ደስ የሚያሰኝ ነው :: ማራኪ ወግም ይህንን ፕሮግራም ማቅረብህ ኘሮግራምህ ሁሉም አቀፍ በመሆኑ ልትመሰገኑ ይገባል ።
ሀቢቢና ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹ማነው እደኔ ሰፍ ያለ የረሱል ስም ሲነሳ❤
አለይሰላቱ ወሰላም
ሰው ገንዘብ ስላከው ብቻ ስይደለም ልብ ነው የሚሰጠው አቶ ሁሴን ሰደቃዎትን አላህ ይቀበሎት ዘሮትንም ገንዘቦትንም አላህ ይባርክሎት 🙏🙏🙏🙏
አላህ ሰቶን ምናበላ ያርገን አሚን ❤❤
የነቢያችን ሰሏሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ተጠርቶ ማን ይቀራል ፊዳከ አቢ ወኡሚ እኛንም አለህ ኸይር ስራ ልንሰራ አለህ ይወፍቀን
አለይሰላቱ ወሰላም
صلى الله عليه وسلم
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጦት ያረቢ ለነም ስጠኝና እንደ አባተ ልመግባቸዉ የአማራ ቤታቸዉን ሰርተዋል እየሰሩም ነዉ አባቴ ለአላህ ብዬ እወዶታለዉ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላ አባታችን አላህ ሱ በሀነ ወተአላ ይጨምርልህ ኸይር ስራህንም ይቀበልህ
ሲጀመር ሀገራችን መስጠች የተማረችው ከኢስላም ነው
አልሀምዱሊላሀ ሙስሊም ላደረከን
ማሻአላህ ምን መታደል ነው አላህ ይጨምለወት አባት
የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜ ከቴና ይስጥወት አላህ የነብዩን አደራ እደጠበቁ በጀነት ጎረቢታቸው አላህ ይወፍቀወት የኔባት የነብያችንን ስም አይቸ ነው የመጣሂ ሀቢቢ ያረሱል አላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን አላህ ሪዝቅ በሪዝቅ ያሪግህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥🇪🇹🇪🇹
ወላሂ የነብያችን ስም አይቼ ነዉ የመጣሁት ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉 ያረሱለላህ ለካ አላህ ደግ ሰዉ አለዉ እኛስ😢 ያአላህ አግራልን ልባችንን❤
ያ ኡመተ ሙሀመድ የት ናችሁ ? አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ
የረሡላችንን ሠለላሁ አለይ ወሠለም ሥም አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤
አለይሰላቱ ወሰላም
አቶ ሁሴን - እግዚኣብሔር ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጆቹ ሁሉ አይረሱሁም እኛም እንወዳሐለን መንግስት ያልሰራው እየሰራህ ነው በርታ 👍🏾🇪🇹❤️
ማሻአላህ ተባርክ አለሃህ መታደልነው እድህያለንሰው ማበራታትይገባቸዎል😢አላህ የተሻለውንይረዝቅህ እዴመታበላቸው😢
ጀግና ትሁት አባት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የእኛ መልካም
አቶ ሁስን በጣም ጥሩ ስራ ነው አላህረጂም እድሜና ጤና የስጦት
ያረብ ለዚህ ምርጥ ባሪያህ በጀነት ቤት ገንበላቸው አምላካችን አላህ ሆይ የውድ ነቢያችን ሰለላሁአላይሂወሰላም ጎረቤት አድርገቸው አላሁመ አሚንንንንንን
Ameen ya Aliha
አሚንንን
አሚን
ሰበሀነአላህ በጣም እሚገርም መልካምነት ነው❤❤❤ አላህ ይሰራኸውን መልካምነት ይቀበልህ❤❤❤❤❤❤❤
ከኖሩ ላይቀር እንደዚህ ለሌላው መኖር ሲቻል ነው። አቅራቢውን ጋዜጠኛ አመሥግኑልኝ
ማሻአሏህ የደግነት ጥግ ።
ሰው ሀብት ኖሮት ለመዝናናት ሀገርለሀገር ዶላር ይመነዝራል፡ ደስታ ያለው ግን ሚስኪንን በሚብላትና ዚያራ በማድረግ ነው።
አላህ የእድሜን በረካ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
በጎነት ለራስ ነው።
አንድ ባለሀብት በያካባቢው ያለውን ሚስኪን እንዲህ ዞር ብሎ ቢያር በርግጠኝነት አንድም ርሀብተኛ ባልኖረ ነበር።
ምንዋጋአለው ቡልጃዬ ባለሀብትና ባለፀጋ ልዩነቶች አላቸው ብሏል ፡ ባለፀጋ ለመሆን መመረጥን ይሻል።
በጣም መደገፍ ያለባቸው አባት ናቸው ካልተደገፉ አንድ ቀን ሊወድቁ ይችላሉ።
ደግሞ ሰንጋ አርጄ ላብላ አላሉም በቀላል ወጪ መልካም ስራን ተቀላቀሏቸው።
ማነው እደኔ የውዱን ነብያችንን ስም ሲያይ በሮ የመጣ
ሠሉ አላ ነብይና መሀመድ
ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም
አለይሰላቱ ወሰላም
የነብያችንን ሰም አይቸ ነው የመጣሁት ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም