በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse| |Ethiopia| @DawitDreams
HTML-код
- Опубликовано: 28 ноя 2024
- “Join us on 21 ክፍለዘመን ጀግና Dr. Abiy Tadesse, a renowned specialist at Jimma Medical Hospital, shares his incredible life journey. From humble beginnings to becoming one of Ethiopia’s top doctors, Dr. Abiy talks about his passion for medicine, the challenges he faced along the way, and his dedication to making a difference in the healthcare sector. His story is one of perseverance, excellence, and inspiration for anyone pursuing their dreams.”
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Thankyou so much to Dawit dreams teams!
Thank you for your service ❤❤❤
With big respect 🙏🙏🙏🙏
U are very Exceptional human being !! Am a big fan of you!! May God bless you abundantly!!
the Right and the humble man🙏
thnak u dr
ውይይይይይ!!!!!!!! ዶክተር ትህትናህ ለሰው ያለህ ከብር ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይሄ መልካምነት አይወሰድብህ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ልጅህንም እግዚአብሔር ያሳድግልህ ”ትንሳኤ እና ሂወት እኔ ነኝ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳን ህያው ይሆናል”ያለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዚህን ዓለም ብቻ ሳይሆን ዘላለምህን ያሳምርልህ በፍቅሩ ይውረስህ ምክኒያቱም እኛ መልካም ስለ ሆንክ ነው የወደድንህ እግዚአብሔር ግን ገና ሃጢያተኞች ሳለን ነው አንድያ ልጁን የሰጠን ሂወትን የሰጠን፡፡ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሂወት ዋስትና ነው ወንድሜ ባለቤትህንም በጣም ነው የምወዳት!!!
ምግባር+ትጉህ ሰራተኛ + ኢትዮጲያዊነት = የሰው ልክነት❤❤እኔስ ዛሬ ገና ተነቃቃሁ!!!
❤
Wow 😘👌
ዶ/ር አብይ አ/አ ሆኜ ነበር ዝናህን በስልክ ያየሁት ጅማ ልጄን ስትመረምር በአካል አይቼህ እንኳን ለልጆች ለአዋቃዎች ያለህ ትህትናና ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ከአምሮ በላይ ነው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
የእናቱ ልጅ ማለት ይሄ ነው!! እቁ ኢትዮጲያዊ የአመቱ ምርጥ ሰው!!!
እንዳተ አይነቱ ለዚች ሀገር ያስፈልጋታል። እንወድሃለን ሺ አመት ኑርልን ያሰብከሁን ሁሉ እግዚያብሄር ይሙላልህ!!!
አይገርምም የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው!!!ሳይጣላ አይደግስም የሚባለው አውነት ነው ።። ዶ/ር አብይ ...ይህን ሰም ገና ዛሬ አጣጥሜ ጠራሁት ,,,
ወይ ጉድ አንዱ ሀገር ይገድላል አንዱ ሀገር ያድናል !!!
ትክክል ከሆነንሁ 👍 ግጩልኝ
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ የአማማ ጎንደር ልጅ ተባርክ! እኛ ጎደሮች ለወደደን ሟች ሀገራችን ህዝባችን የምንወድ እንቁ ህዝቦች ነን!
አንተ የምትገርም ሰው ነህ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ.....በርታልን አቦ!
ዶ/ር አብይ አንተ ትለያለህ! እንቁ ከሆነው ሙያህ በተጨማሪ ጎንደር ተወልደህ ጎንደር ተምረህ ጅማ ማገልገልህ፤ ብዙዎች ከአዲስአበባ ከጎንደር ከሌሎች ክፍለሀገሮች ለህክምና ወደ ጅማ ይሄዳሉ!! ይህም ለሀገራችን ያለው implication አንድነትን ፍቅርን ያስተምራል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ተዉ በናታችሁ እዚህ ቦታ ተወለድኩ ባይልና ባንል ጥሩ ነዉ ይኑርልን አዉሬ እዳያይብን
ለዶ/ር አብይ ከማሰብ ነው ብዬ ስለማስብ ሀሳብሽን አከብራለሁ።
እነ ኢትዬጵያዉያን እረ ተዉ ጅማም ኢትዬጵያ ነዉ ዉይ
Edmena xena yisxih Doktar.
yezeregna astesasebihn izaw tewew D.R Abiy Liyawora Yemetaw Lezih Aydlm
የ21 ዱ ክፍለ ዘመን ፕላቴና
እድሜና ጤና ይስጥህ የስንት ሠው ሂወት በአንተ ሠበብና በፈጣሪ ፍቃድ ሂወታቸው ቀጥሏል
ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዘሪሁን ሙሉጌታ እባላሌሁ ዶ/ር አብይን በስራው ዙርያ በአካል ብዙ ቀን አይቸዋለሁ
እግዛብሔር ለነዛ ህፃናቶች አንተን ስላዘጋጀ ኢግዛብሔር ይመስጌን
በኔዛ ታካምዎች ስም አመሰግነሀለሁ እነም ኔጌ ልመጣ እችላሌሁ የጤና ጉዳይ ነው እና
እግዛብሔር ዜመንን ሁሉ ይባርከው እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በእውነት በተቻለ አቅም ከጎንህ ኔን
እኔ ዶክተር ቃል አጣሁሉህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ሁሌም በዘመንህ ሁሉ ይቅደምልህ እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሳ ከሰው አይን ትሸፍንህ
አሜን🥰🥰🥰🥰
ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ከወዳጅ ጠላት ይሰውርልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ በልጅህ ተካስ ከቃል በላይነህ የጎንደሩ ጀግና
Not only Gonder he is for all Ethiopia.
Yeah, he's already
ዶ/ር ይህ ሁሉ ስጦታ እና ስኬት ከአንተ ጥረት ጀርባ ልጅ ሆነህ እናትህን ማገልገልህና መመረቅን ነው እኔም አብዝቼ መረኩህ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ በአካል እንድመርቅህ
ሀገራችን ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ዶክተር አብይን የመሰሉ ወርቅ ተስፋዎችን እግዚአብሔር ያስቀምጥልናል፡፡
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ሲሆን እንዲህ ትሆናለክ ሞገስ፣በረከት፣የሰዉ መውደድ፣መሳካት ይሰጥካል።
ፍቅር የሆነ ዶክተር ተወደድ ተከበር ሲልህ እንድህ ነው🎉🎉🎉 በህክምና የፈመሰ መልካም ሰው ዶክተር አብይ ነው❤ የጨዋ ሰፈር ጨዋ ሰው🎉🎉
ማነው እንደኔ ተመሥጦ ያዳመጠ ያሰላም እርጋተው የቃላት አጣቀሙ👍👍👍ፈጣሪ ይጠብቅህ
በአንተ ስብና ውስጥ እናትና አባትህ ይታያሉ ለእነሱ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ላንተ ፈጣሪ የተመኘውን ይስጥህ ሌላ የምለው የለኝም ቃላት ያጥረኛል
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴንተ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን
አላህ ሳታረጅ ወጣት እንደሆንክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን
ዶ/ር አብይ አንተ ትለያለህ ለብዙዎች ትምህርት ነህ ኑርልን።
አወደዋለሁ አከብረዋለሁ አደንቀዋለሁ የሚለው ቃል ሁሉ አይገልፁልኝሞ ላንተ ያለኝን ስሜት የስኬትህ ምስጢር ቀና ልብህና እግዚአብሔርን መያዝህ ነው ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በጉጉት የጠበቅሁት ነበር ❤❤ጀግና ምረጥ ሰዉ ሰዉ የሆነ ሰዉ
ምን አለበት ይሄንን ፍቅር የሆነ የፈጣሪ ስጦታ ሐኪም የፕሮግራም ማሟያ ባታደርጉብን!! ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ዶክተርዬ
ዶክተር አብይ እጅግ መመስገን አለበት የብዙ ህፃናት ሒወት አትርፏል እዳተ አይነት መልካም ለህዝቡ ሚያገለግል ዶክተሮች ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ኢትዮጽያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ጨዋነት ትህትና እምልበልህ አንተን የወለደችና ያሳደገች እናት የተባረከች ትሁን ተባረክ ወንድሜ
ደብረሰላም ይለያል። ብዙ ጀግኖች አፍርቷል። የሰላም ቦታ ።የዘመኑ ጀግናችን።
አዎ እኔም የዛ ት/ቤት ተመራቄ ነኝ። እኔም በጣም ውጤታማ ነኝ በስራየ። አንድ ቀን ለሃገሬ አገልግሎት እሰጣለሁ ።
ጀግና ነህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
ለሀገራችን 10 ዶክተር አብዬችን ቢሰጣት ከችጋራምነት እንወጣ ነበር።።
በጣምነው የምወድህ ከላይ ሰለ ተሰጠህ ነው ይሄመባረክ።ነውዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
እንዴት በዬ ላድንቅህ ቃላት አጣሁልህ ብቻ በቻልኩት ቃል ረቂቁ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ ክርስቶስ ዘመንህን ይባረክ ክፉ አይንካ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏
ድንቅ የእውነት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ነው! በጣም እናመስግናለ!
አቤት ትህትና ❤❤❤❤እናት እንደዚህ ተመርቃ ሰትወልዲ እንደት ያሰደሰታል😢ማህፀንሽ ይለምልም የኔ እናት
ፈጣሪ አንተን ሲፈጥርህ ለዚህ በረከት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ እብዝቶ ይስጥልን የቲክቶክ ተከታይህ ነኝ አንተ ልዩ ሰው ነህ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤
ትችላለህ ኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ሞገስ ይሁንህ
ተባረክልኝ ፈጣር ይጠብቅክ አንተ በረከት ነክ ለሀገራችን እድሜ ጤና ይስጥክ ከፍ ከፍ በል የኛ እንቁ ዶክተር አብይ ታደሰ❤
ወንድሜ እውነት አንተ ለኔ ልዩ ጀግና መልካም ሰው ነህ የምር እግዚያብሔር የአገልግሎትህ ዘመንህን ይባርክ ትህትናህ አንደበትህ ልዩ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
Doc አሪፍ ልጂ ነህ።ተው ሚዲያ አታብዛ
ዶክተር አብይ ለምትሰራው ቅን እና መልካም ስራ ፈጣሪ ያክብርህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
ዳዊት አንተ እራስክ ድንቅ ነህ አያችሁ ያላየናቸዉን ድንቆች ወደፌት አምጥቶ አሳየን ፣Thank you very much doctor more bless you Thanks for serving our society!!!
ለኔ ህይወት መስተካአል ምክንያት ነህ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ለልጅህ ሙሉ ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ተባረኩ።🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏❤
የብዙ ህጻናትን የፈውስ ጥያቄ እንደምትመልሰው ሁሉ ያንተና የቤተሰቦችህ ጥያቄዎች እ/ር ይመልስላቹ ፡ ዘርህ ይባረክ አንተን ያፈራች መሀጸን ትባረክ ፡ ፈጣሪ ለልጆቻችን አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን
አቤት አገራችን የታደልሽ እኮ ነሽ እኛ ነው መጠቀም ያቃተን እድሜ ይስጥህ ወንድም እግዛብሄር ፀጋውን ሰጥቶሓል
ዳዊት ሚድያ ላይ ያልወጣ የማህፀን ስፔሻሊስት ደ/ር ጀማል ቤጂንግ ሆስፒታል ሓኪም ማመስገን እፈልጋለሁ
የእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንበሳ
ምርጥ ኢትዮዽያዊ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶ/ር አብይ ክርስቶስ ዘመንህን ይባረክ ክፉ አይንካ ለልጆች እነደቀምክላቸዉ እግዝአብሔር ይቁመልህ ባለቤትህ ትባረክ
ሥላተ ብዙ ማለት ይቻላል ግን ቃል አጣሁ አላህ ይጠብቅህ መልካምነትህ ጥግ የለውም ❤❤❤
ጀግና ዶክተር አብይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ።
ምርጥ ሰው እርሜና ጤና ይስጥህ
አብይየ እግዛብሕር እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን🙏🙏ተባረክ አባቴ
ተባረክ ዶር. የኢትዮጵያችን ስጦታ
አላህ ይጠብቅህ አላህ ያቆይክ አሁንም ለሰው ምትተርፍ ያድርግህ ያ ረብ 🤲
ፍትህ ለ ሔቨን✊✊ የሞት ፍርድ ለ አውሬዎች✊✊
ሰህ ወሏ
ዘረኛ ናዚ ሸክላ እራስ። ምን አገናኘው።
በሰማይ መንግስቱን በምድር ፍቅርን ሰላምን ጤና እውቀትን ለጠቢቡ ሰሎሞን ያደለ መድኃኔአለም ላተም ያድልህ እጆጅችህን የቅዱስ ሉቃስን እጆች ያድርግልህ ሁሌም እረፍ ቤቲሻ በፍቅር አርጁ በልጆቻችሁ ደስ ተሰኙ
እግዚአብሔር አምላክ ባለህ ሁሉ ላይ እጁን ያሳርፍብህ፣ ማስተዋሉን፣ ጥበቡን ይስጥህ፣ ዋው እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን፡፡
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፡፡ እመ አምላክ ማርያም በጥላዋ ትከልልህ፣ በምትሰራው ሁሉ ላይ ትምራህ፡፡
ይህንን ጀግና አመስግኑት፡፡ እ/ሄር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ አመስግኑት
ዶር ዐቢይ ታደሰ መድኃኔዓለም ረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ። ከዕድሜህ በላይ የምታስብ ድንቅ ሰው። እንዲህ አይነት ልብ ያለው ሰው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናል። ገንዘብን ሳይሆን ሰውን ማዳን በ1ኛ ደፈጃ ላይ ያሰቀመጥክት የዘመናችን ወጣት ጀግና የስኬት ትርጉም የገባህ። ቃላት የሉኝም ተባረክ
በዚህ ክፉ ነገር በበዛበት ጊዜ እረፍት የሚሰጥ ሰው ነው ዶክተር በቲክቶክም ስከታተል ቆይቻለሁ አሁን ደግሞ በዳዊት ድሪምስ ብዙ ስላንተ ስሰማ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠህ የሰው ሞዴል ወይም ተምሳሌት ነህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልኝ
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያብዛልህ፣ አሁንም አእምሮህን ይባርክልህ አሁንም ለብዙዎች የመኖር ምክንያት ያድርግህ ዶክተር ኑርልን !!
ዘመን ይባርክ ደግነትህ ቅንነትህ ጥንካሬህ ታስታውቃለህ የውቢቷ የእማማ ጎንደር ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የወለደችህ ማህፀን የተባረከችነት በእውነት
ወይ ስወደው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔርእ ልጁህን ያሳድግልህ ትልቅ ቦታ ያድርስልህ እዳተ አድጎ ለአገር ለወገን የሚጠቅም ልጅ ያድርግልህ!!!!!❤❤❤❤
ዶር አብይ እንወድሀለን
ግን ፍትህ ለፌቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢቶቢያኖቺ ሌላ ብሮግራም አንፈልግም😢😢😢😢😢😢
ዛሬ ጀግና አቀረብክ የሰው ውሀ ልክ ❤❤ደ/ርየ እ/ር ይባርክህ!!
Dr. Abiy presented his lived experience in his own way. Awesome! Serving people has a reward!
እኔ የማከብረሁ ባንተ ላይ ያየሁትን እግዚአብሔርን ነው ተባረክ ❤❤❤ከሳዉዝ አፍሪካ የጅማ ልጅ ኮራሁብህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሆኑ ሰዎች ያንተን ስም ወሰዱ ሳይገባቸው።አንተ ግን የእውነት ሰው ነህ።ዕድሜን ያርዝመው እግዚአብሔር አምላክ።
😳😂😂😂😂
ትክክል 👍🥰
🤣
በሌላ ስም ብትጠሩት
@@MM-wj8mqአወ የምር 😂 አማራ ክልል አብይ የሚባል አለ ብየ አስቤዉም አላዉቅ ነበር😮
እንዳተ ቅን ደ/ር ያብዛልን ለኢትዮጵያ የተሰጠ ከነ ቤተሰብ ጌታ ይጠብቃቹው ችግሩን የሚያቀው ችግሩ ላይ ያለ ሰዉ ነው እናመሰግናለን ደ/ር አብይ (የተሰጠን ጠቢቡ ሰለሞን ነው)ከክፋው ሁሉ ይጠብቅ ጌታ
ፍፃሜህን ያሳምርልህ። ማገልገል ያስከብራል። lesson for all of us.
ወንድሜ እወነት አንተ ለኔ ለዩ ጀግና መልካም ሰው ነህ የምር ፈጣሪ ዘመነህን ይባርክ ትህትናህ አደበትህ ልዩነህ
ዶክተርይ እኔ ዛርገና ይህን ቻናል ባንተ ምክንያት እያየውነው ዘመንክ ይባረክ እውነት አንተ ሀገርክ እያገለገልክነው ጀግናይነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ በዙራያክ ያሉትን ክፉ አይንካብክ❤
ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለ ደክተር በየሀገሩ ቢኖር ኢትዮጵያ ትለወጥ ነበር እመብርሐን ትከተልህ ጥላከለላ ተሁንህ እድሜና ጤና ይስጥህ
This is the type of d/rs Ethiopia needs. thank u for ur service d/r abiy god bless u
Dawit dreams.. the only one and perfectly person Dr Abiy Tadesse ! Respect and love!!
እንዳንተ ያለውን የብዛልን እድሜ ጤናይስጥህ ዶክተር❤
እምትገርም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ
አልሀምዱሪላህ ሀገራችንም ህዝቡን በደስታ በፋገግታ መሚሰራ የህዝብ ልጂ ማገኝት እደአተ አይቶችን ያብዛልን
ስላንተ በምንም ቋንቋ መናገር አልችልም ግን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ!!!
ምርጥ ቅን ኢትዮጵያዊ ዶክተር አብይ ታደሰ እግዝአብሄር ከማያልቀው የጥበብ በረከቱ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በነገሮችህ ሁሉ ተባረክ እንዴት ድንቅ ነህ ያገራችን ድንቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
የእግዚአብሔር እጅ የተስጠህ አዳኝ የሃገር ኩራት ነው ልጆችን ቴኬር የምታደርግበት መንገድ ቲፒካል የውጮች ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ የምትረዳህ ጀግና ባለቤት ናት ጀግና !!!
ዶክተርዬ ምንም ቃል አይገልፅህም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
ጀግናዬ አንተ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ አሏህ ከክፋ ይጠብቅህ በረካ ሁን ጤና ደስታ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የፈጣር ከለላና ጥበቃ ይብዛልህ ምርጥ ሰው።
በእውነት መልካም ሰው ነህ አብይዬ እመቤቴ ትጠብቅህ❤🎉
ዶ/ር ዐቢይ ታደሰ ጎበዝ ወጣት ሐኪም መልካምነትህ፣በጎነትህ ለሌሎች አርአያ በመሆንህ አይዞህ በርታ ቀጥል እግዚአብሔር ጤና ከዕድሜ ይስጥህ ተባረክ !!!
አንተን አለማዳመጥ ይቆጫል ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰው
በረካ ሁን አንበሳ ሀገራችን ያሉ ዶ/ሮች ቢያዩት ጥሩ ነበር ከወንበራቸውም አይነሱም ታካሚ ሲገባ የውጭ ሀኪሞች ተራ ሲደርስ መቆያ ክፍል ድረስ መተው ፈገግ ብለው ሚወስዱት ማሻ አላህ ብያለው ላንተ 👍👏👏👏👏
ዶ/ር በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰራ ብርታቱን ይስጥህ ይጠብቅህ
እኔ.የገረመኝ..ዶክተር.አብይ.ሁሉ..የዋ.ጎበዝ.ትጉ.ትትና.አስተዋይ.ቅን.ናቸው
እኔ ዶክተር ዐብይ በጣም የማከብርህ የምወድህ የማደንቅህ እና ሁሌም ለምን አይቀርብም እል ነበር ዛሬ ሰላየሁ ደሰ አለኝ ሲቀጥል እግዚአብሔር እንዳይቀየመኝ እንጂ ሲፈጥርህ ላነተ ያዳላ እሰኪመሰለኝ ደረሰ ምክናያቱም ደግነት አዛኝነት ዕውቀት መልክ ትህትና ሁሉን አሟልቶ ነው የፈጠረህ ብል የተሳሳትኩ ዐይመሰለኝም ደግሞ ባለቤትህ እራሷ የምታምር አሰተዋይ የተረጋጋች በጣም ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናቹሁ የሰጣችሁንም ፍሬ በጥበብ በዕወቀት አብዝቶ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክላቹሁ ያንተ ዓይነት ያብዛልን ረጅም ዕድሜ ና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ እንዲሰጣቹሁ ፈጣሪ ሁሌም ፀሎቲና ምኞቴም ነው ተባረክ ዶከተር ዐብይ !!! 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አነተ ሰው ማለቴ ሥምዖን መሰለኝ ሰምህ የት ነው ያለኀው ኢቲዮጲያ ወይሰ የት ነህ ሁል ጊዜ የፃፍኩትን ኮመንት ተከታተለህ ላይክ ሰታደረግ እየገረመኝ ነው የት ነው የምትኖረው እናሰ እነደ ወንድም ባውቅህ ደሰ ይለኛል ጥሩ እህት እሆንሃለሁ እባክህ ?
ሁሉም እንዳንተ ቅን እና ጎበዝ አገልጋይ ቢሆን ጥሩ ቦታ እንደርሳለን ባይ ነኝ በተረፈ ግን እግዚአብሄር ጤናውን ይስጥህ እናመለግናለን ዶክተር😊
ከዚህ በላይ ስኬት ምን አለ በእውነቱ መታታደል መመረጥ መባረክ ነው ዶክተራችን አሜን ሰላምና ጤናህን እንዲሁም ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ዳግማዊ ዶክተር አብይን አድርጎ ያብዛልን❤
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን ዶክተር አብይ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እውቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏
ሰው የሚረዳ እግዛብሄር ይርዳክ ዘመንክ ይባረክ እድሜ ይስጥክ
ሰላምና ጤና ይስጥህ ኑርልን ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን የወለድካት ትባረክልህ
ጀግናብልህወድማችን ትትናያለው ሠውአክባሪነህዶክተረአብይ እድሜናጤናይሥጥህ
እዉነተኛ ሰዉ ነህ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
እዉነትም ጨዋ ሰፈር ጨዋ ልጅ ያፈራችዉ ሀገሬ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ❤
እጂህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሌላ ምን ይባላል
❤❤❤