Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 178

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 27 дней назад +46

    የፖለቲካ መጨረሻው ምን ይሁን
    እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ለሁሉም ሰላምን ያዉርድልን

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 27 дней назад +1

      አሚን አሚን

    • @Bereketbet
      @Bereketbet 27 дней назад

      ከእምነቱ የተሻለ አስተሳሰብ

    • @AhmedMohammedBarack-jc9ku
      @AhmedMohammedBarack-jc9ku 27 дней назад

      ❤wx,,re❤😂😂+😂😂😂😂😂😂😂😂85😂😂44 v,​@@Bereketbet

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x 27 дней назад +21

    ቀጣይ ድረሽልኝ ኣሜሪካ

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 27 дней назад +1

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @DhhBdbd
    @DhhBdbd 27 дней назад +15

    ድል ማእቀብ ለይማበግራት ኢራን❤

  • @ZekiMan-b6k
    @ZekiMan-b6k 26 дней назад +3

    ፍትህ ድል ብትዘገይም ምዕራባውያን ና ፂዮናውያን የአለም ሁሉ ዱላ መቅመሳቸው አይቀርም

  • @SemeruDegefa
    @SemeruDegefa 26 дней назад +1

    አለ ለእረን የግዘት❤❤❤❤❤

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ጀግናዋ ኢራን አክሽፋዋለች 👏👏👏

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 14 дней назад +1

    አሜሪከ ይዉን😅

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r 27 дней назад +13

    Israel💪❤️

  • @zekariasbultum534
    @zekariasbultum534 27 дней назад +11

    የ ኢራን ጥንካሬ የታየበት ነው

    • @glory3954
      @glory3954 27 дней назад

      በጣም😂

    • @AbduAbdu-lj5oo
      @AbduAbdu-lj5oo 27 дней назад +1

      የኛገር ዩትበሮች እስራኢል ደጋፊሁነውነውእጅ አለም የኢራንንጀግንንትያየበትነው ሶስት ወድቀው ተደበደበይ አድም አከሸፈይእሚልየለም😅

    • @biniammekonnen2130
      @biniammekonnen2130 27 дней назад

      ምን ያክል ጀኔራል እንዳጣች ታዉቃለህ ነዉ በዉሸት ከመደሰት በእዉነት እዘን ወዳጀ ድል ለእስራኤል

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 26 дней назад +1

      🤪🤪🤪🤣🤣😂😂🤧🤧ይቅርታ ይደረግልኝ ላለቅስ ገብቼ የcomment ጹፍ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 አይዞን አይዞን ኢራንዬ ያጋጥማል ያጋጥማል በርታ በርታ በይ እንግዲ አጉል ጨዋታ ከእስራኤል ጋር ጀምረሽ በኒኩለር ማብለያ ቦታሽ መጣችብሽ አይደለል😮😮😮 የአይማኖት መሪሽን ልትገድለው ስለምትችል ደበቅ ደበቅ አድርጉት አንድ መታመኛቹ እሱ ነው እንደ ታሪቅ የቀራቹ 😭😭😭😭😭😭 ሌላ 🌒planets ቀይሩለት ለምቾቱ🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️🤷‍♀️🤦‍♂️🙆‍♂️🙆‍♀️💁‍♂️😁🤭

  • @TetoYones
    @TetoYones 23 дня назад

    ለየት ያለ የለሁዶች መጠፍያ ደረሰ

  • @islamliyou
    @islamliyou 27 дней назад +8

    አይ ፈታ ዴሊ እስካሁን የት ነበርክ
    ከሰማነው 5 ሰአት አልፎዋል።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 27 дней назад +4

    እስራኤል የአሜሪካንን የፈሪ ምክር እየሰማች የምትወስደው የማይረባ እርምጃ ምላሹ በጣም ከባድ ይሆንባታል

  • @abdulkadirahmed6558
    @abdulkadirahmed6558 27 дней назад +2

    በፍፁም ገለልተኛ መረጃ ነው ።

  • @user-uq6dy3nr5t
    @user-uq6dy3nr5t 27 дней назад +2

    ኢራን ዝም ማለት የለባትም ❤

  • @ayredinhussen4191
    @ayredinhussen4191 26 дней назад +1

    ከውሃ የቀጠነወ የኢስራኤል ጥቃት

  • @zelekezufanework
    @zelekezufanework 27 дней назад +11

    ፍጻሜው የእግዚአብሔር ቃል እንዳለው ነው።

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 27 дней назад +2

      ምንድን ነው ያለው ቃል

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      @@ManyazwalEko Sayanebu Eko Newu Yemiyawerut

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 27 дней назад

      @@FethiyaAli-i1efeti lemin hedesh dingay atwerewurim

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 27 дней назад

      @@hikingfan3665 ለጠየኩ መልስ የለህም ማለት ነው ?

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 27 дней назад +26

    እስራኤል ጀግና ❤

    • @Umarganna-m6x
      @Umarganna-m6x 27 дней назад +8

      ድረሽልኝ ኣሜሪካ😂

    • @TofikHassen-oe7th
      @TofikHassen-oe7th 27 дней назад +3

      እስራኤ ጀግና ትላለህእንዴ ኣልሰማሃም በኦርቶዶክ መቃብር ላይ ያለ መስቀል ለቤተሰቦቹ ኣንሱ ያለበለዚያ መቃብሩን እሰብረዋለሁ እንዳለች

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 27 дней назад

      ​@@TofikHassen-oe7th ወሸት ነው የህ የሀዛብ ወራ እንጅ ወሽት ነው የኢትዮጵያ መንግስት እኮ አይደለም እኔ ጠይቂ አለሁ ውሽት ነው ያስውራት ሀዛባች ናቸው

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 27 дней назад

      በይሁዲ መቃብር መቀበር አልነበረበትም እናንተ የመቃብር ስፍራ ላይ ሳይታወቅ ክርስቲያን ቢቀበርና መስቀል እናድርግበት ቢባል እሽ ትላላቹሁ ለማጣላት የምትሄዱበትን መንገድ ብትሰሩበት 😊😊​@@TofikHassen-oe7th

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      @@TofikHassen-oe7thYehea Felasha Yehonal

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 27 дней назад +3

    ምላሹን ትጠብቅ ነጃሳዋ እስራኤል

  • @mohammedashebir1
    @mohammedashebir1 27 дней назад +1

    1St

  • @user-uq6dy3nr5t
    @user-uq6dy3nr5t 27 дней назад +5

    አሚሪካን ድረሽልኝ ሁለተኛ 😂
    ታስብልሻለች ኢራን ድል ኢራን❤🎉

  • @hajiahmednurabreha5888
    @hajiahmednurabreha5888 27 дней назад +1

    እስራኤል ሰላማዊ ሕዝቦችን እየቀጠፈች እየታየ እሰይ እንኳን አለቁ የሚል ሐይማኖት ወይም ሰብአዊነት የሌላችሁ ጭፍኖች አላህ በራሳችሁ ላይ ይፍረድባችሁ!! ኢራንኮ ስለደረሱባት በማንም የማትታገዝ በራሷ ተማምና የምትኖር ለበዳዮች አላህ መድሃኒት አድርጎ የፈጠራት ነች!! አላህ ለመሠሪ በደለኞች ስራቸውን ስጣቸው አሜን!!!

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 27 дней назад

      ማነህ አንተ ስለኢራን ተንታኝ ያደረገህ ሙትቻ እሬሳ

  • @Addise369
    @Addise369 27 дней назад +2

    ፈታ በፈታ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 27 дней назад +5

    ድል ለእሰራኤል እናሸንፋለች

    • @RejebNeseru
      @RejebNeseru 27 дней назад

      ena ayhudw

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      Ant Ye Ayehud Qit Lashi
      Gudeguwad Sigebu Enkuwan 1 Felasha Alayehum Esa Yenanet Gudeguwad Leyebecha Newu Endea ?

  • @mknyat10
    @mknyat10 27 дней назад +4

    እስራኤል በቃ አለቀላት ..አሜሪካንም አታድነት ድል ለኢራን

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 27 дней назад +4

    ድል ለእስራኤል !!!
    ❤ 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 ❤ 🇪🇹

  • @AbduselamAli-t7l
    @AbduselamAli-t7l 27 дней назад +2

    ድል ኢራን የስራኢል ጉራሆኖቀረ ከሸፈባት

  • @mekonengebray6515
    @mekonengebray6515 27 дней назад +23

    ጀግናው የእስራኤል አየር
    ማነንም አይፈራም
    ድሉ ለእስራኤል ነው

    • @najaiAli-e3m
      @najaiAli-e3m 27 дней назад

      Ewnet 💯💯💯

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 27 дней назад +1

      በቅርብ ቀን ለቅሶዋን ትሰሚያለሺ ተረጋግ😂

  • @HanimHanu-t3l
    @HanimHanu-t3l 27 дней назад +1

    Sijemer 1 nachew

  • @OumarEbroAbdi
    @OumarEbroAbdi 27 дней назад

    ያእራን እግራኘ ጦር ቴለቨቪ መግበቱ አይቀሬ ነው,እስረኤል ትወሻለች ብዙ ተመክቶበቻወል,

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 27 дней назад +12

    ድል ለኢራን

  • @genibyalaba2682
    @genibyalaba2682 27 дней назад +1

    ባትደርገው ይሻላት ነበር ጥቁቷ መቀለጂያ ነው የሆነው

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 27 дней назад +1

    ምን አቅም አላት እናት ኢራን.

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 27 дней назад

    🇷🇺❤🇪🇹❤🇮🇱❤

  • @user-funnyvideossss11
    @user-funnyvideossss11 27 дней назад +9

    በ 4 ሚሳዬል ነው መብረቃዊ ጥቃት የሆነው 😅😅😅 ተበቅላ ሞታለች

    • @AbduAbdu-lj5oo
      @AbduAbdu-lj5oo 27 дней назад +1

      በጣም ይገርማሉ እኔያየሁት ሲከሽፍነው የሄጭራሽ ሊከሽፍሲል ቆርጦታል😂😂 አየክርስቲያን

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 27 дней назад +1

      ይኼ ሃይላይቱ ነው አባቱ። ለቅምሻ ያህል ነው። አላርፍም ካለች ኢራን እንደጋዛና ሊባኖስ መሆኛዋ ሩቅ አይሆንም!!! እስከዛ የዓለም ወስላዎች እያላዘናችሁ ጠብቁ!!

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 27 дней назад +9

    ኢራን ይህን ምት እደቀላል አድር ውጣ ዝም ካላለች እደጋዛ እደምትቀጠቀጥ ታውቃለች

    • @Abukiyesuf
      @Abukiyesuf 27 дней назад +1

      ፈሥ😂😂

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 27 дней назад

      GAZAM EKO BE MIERCA ERDATA NEW BRO ENA NUCLLEAR KALEW GA ENDZA AYENT NGER EMJEMR YEMSELHAL ISREAL METFAT KALEFELGECH BESTKER ESKAHUNM BE AMIRECA AMKGNINET NEW BECHAWANM ALIBANOSENM ATCHILM CHGERU AMERICAN ARFO MIYASKKEMIT YEMLES METE YESETATAL ATASEB YEHUDA DEGAFI KEHON

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      Abernen Enayalen Maan Endemiqeteqet

    • @Zizuyee
      @Zizuyee 27 дней назад

      እሺ የአይሁዱ ቂጥ

  • @Abukiyesuf
    @Abukiyesuf 27 дней назад +1

    ኢራን አትሸነፍም ማንም ይንጫጫ አሜሪካንም ትወቃዋለች ካላረፈ😢

    • @glory3954
      @glory3954 27 дней назад

      😂😂😂ቱልቱላ

    • @Abukiyesuf
      @Abukiyesuf 27 дней назад

      @@glory3954 ካፊር ትጠፋላችሁ ኢንሻ አሏህ🔫

  • @shulukashanka-z4w
    @shulukashanka-z4w 27 дней назад

    ሶስተኛው የአለም ጦርነት ተጀምሯል የኛ ድርሻ ምንድነው?

  • @AHMEDAhbj
    @AHMEDAhbj 26 дней назад

    ዘቻው እሄነው

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 27 дней назад +2

    ኢራብቻዋናትእሥራኢልምንአታማጣም

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r 27 дней назад +1

    Bravo Israel💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 27 дней назад

    አተደሞብርቅመሠለህሁለተየዘገብከው

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 27 дней назад +2

    የጀግናዋ ኢራን የመከላከል አቅም የታየበት ነው።

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen 27 дней назад +4

    ኢራን አከሽፋቸዋለች 💪💪💪👏👏👏

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 27 дней назад +3

    እነዚህ ሀገሮች ይገርሙኛል ልመታሽ ልመጣ ነው እና ተዘጋጅታቹህ ጠብቁኝ እየተባባሉ መሳሪያቸወን የሚሞካከሩ ሀገሮች ግርም ይሉኛል ሌላው ሀገር እንዲህ እያሉ ምነው በተዋጉ 😂😂😂😂😂

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 27 дней назад

      ክክክክክክክክ
      እውነት ልክ ነሽ ተነጋግረው ነው የሚዋጉትሳ

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      Kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

  • @abreham.m
    @abreham.m 27 дней назад +3

    ድል ለኢራን💪

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 27 дней назад

    ማትረባ ምናምንቴ utuper😮😮😮😮😂😂😂😂

  • @899-r9n
    @899-r9n 27 дней назад +2

    የወራት ፍከራ ኢሥራኢል ለዚችነው ኢራን king አይሁዶች ይፎክሩ 😅😅😅😅😅😅

  • @מלדהס
    @מלדהס 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤

    • @899-r9n
      @899-r9n 27 дней назад

      አፍኩሩምደ አይሁዶች የእናተ ፍከራ ሠለቸን 😂😂😂😂😂😂

  • @babyeshetu1965
    @babyeshetu1965 27 дней назад

    ፍረድ በሰፋ አይደለም

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 27 дней назад +13

    እራን እድህ መከላክል የምትጅል አይመስለኝም ነበረ❤️❤️❤️❤️💪💪💪🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺

    • @simehd6238
      @simehd6238 27 дней назад

      ምን ተፈጠረ ብሮ

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 27 дней назад

      ​@@simehd6238እስራኤል ኢራንን ደብድባ

  • @SEMIRASEID-e7e
    @SEMIRASEID-e7e 27 дней назад

    አርፋ አልቀመጥም አለች አይረን ዶሟን እደበቀደሙ አልፋ በቃ ልፈጃት

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c 27 дней назад

    መጠፋፋት በረከተ

  • @GeremewChere
    @GeremewChere 27 дней назад

    እንግዲ እኛ ምን አገባን አህያ ላአህያ ቢራገጥ ነው እንግዲ ገጥሟል

  • @Masinkoutbe12
    @Masinkoutbe12 27 дней назад +5

    Iserael the great ❤king 👑

  • @Footballegen
    @Footballegen 27 дней назад +1

    We are Ethiopian we don't know about Israel genocide first you have to know the game of the world politics so please grow or wake up free Palestinian🇵🇸
    Iraq 🇱🇧 Yemen 🇮🇶 Iran 🇮🇷. 🙏🙏🙏

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 27 дней назад

    ቱቱቱቱ የኛ ሀገር ኸንዚሮችችችች
    አንደት እንደ ሚጠሏችሁ ብታዉቁ አታሽቃብጡም ነበር ነገሩ አይገርመንም ከእዉቀት የራቀን ማናገር ከንቱነዉ😂😂

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x 27 дней назад

    እድሜ ለኣሜሪካ😂😂

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 27 дней назад +1

    የገዘ ህዝብ ግፊ ነዉ መሰለኝ ከእረን ገር የለተመት

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 27 дней назад +1

    😂😂😂 ምን የተፈራዉዉ
    ኢራኖች እየቀለዱ ነበርር
    እንደ አይሁዶችች ዋሻ አልወረዱምም😅
    ኢራን ጀግናናት ይሞክሯታል
    የዉሸትት ነዉ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 27 дней назад +6

    ድል ለእስራኤል።

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 27 дней назад

    Jesus Christ is Lord God is with lsrael ❤

  • @abdiyasin-uj9lf
    @abdiyasin-uj9lf 27 дней назад +3

    ምዕራባዊያን አሜሪካና እስራኤል በል እንጂ ኢራን ለብቻዋ ነው ሁሉንም የምትገጥመው

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 27 дней назад +4

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር የኢራንን መመታት እያወራችሁ የምታሳዩን ቪድዮ እስራኤል ስትመታ ተቀርጾ በሶሻል ሚዲያ ሲዘዋወር የከረመውን ነው

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 27 дней назад +13

    ድል ለእስራኤል

    • @Footballegen
      @Footballegen 27 дней назад +2

      Win for Iran

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 27 дней назад +1

      @@Footballegen ድል በእግዝአብሔር ለተመረጠ ህዝብ ለእስራኤል ይሁን

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      @@MiranAbayna kkk Yetemetetu Sayehonu Yetregemu Beleh Asetekakel

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 27 дней назад

      @@FethiyaAli-i1e ድል በእግዝአብሔር ለተባረከ ህዝብ ለምርጡ እስራኤል ይሁን አሜን

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 27 дней назад

      ​@@MiranAbayna Ezgabiher gun zeragna nager new mimaslachu iko 😂😂

  • @nebilmurad7769
    @nebilmurad7769 27 дней назад +4

    Vedio ኤዲት ያረጋቹትን አስተካክሉት እስራኤል ላይ የፈነዳውን ኢራን ላይ እንደሆነ አስመስላቹታል ኢራን ላይ የተተኮሰው ቪዲዮው አለ ማየት ትችላላቹ

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      Derom Kafir Ewunet Menagerie Newur Mehonun Satawuq Qerteh Newu kkkkk
      Wendemea Ye Areb Chantal Temeleket Ewunetun Esa Tayaleh

  • @ednagenetgodo6947
    @ednagenetgodo6947 27 дней назад

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤እሰራኤል❤

  • @SadaaJimmaa
    @SadaaJimmaa 27 дней назад +1

    ❤❤hard tarrgets Iranian 💪

  • @merwantahamohammed5866
    @merwantahamohammed5866 27 дней назад +1

    ኢሰራኤል ማለት እንድ ሸረሪት ድር ቤት ማለት ነው 😂😂😂

    • @KalkidanKalkidan-tc2jy
      @KalkidanKalkidan-tc2jy 26 дней назад +1

      አንድ የሸረሪት ድር ለማጥፋት ነው አለም ያልቻለችው ይገርማል😅😅😂😂😮😮 አይ እስራኤል ለስንቱ እንቆቅልሽ ሆነሽባቸዋል እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥሽ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    ተከታታይ ድራማ 😂😂😂

  • @mknyat10
    @mknyat10 27 дней назад

    የፈሪ ዱላ .. እስራኤል መጥፊያዋ ደርሷል .. ኢትዮፕያም ኤርትራን ጋዛ ማድረግ አለባት

  • @abubekerahmed4002
    @abubekerahmed4002 27 дней назад +1

    እንደዚህ ገለልተኛ የሆነ ለማንም የማያዳላና በመሬት ላይ ያለውን እውነታዊ መረጃ ማቅረቡ የተሻለ ነው። በአንዳንድ ሚዲያዎች እንደታዘብኩት ለሚፈልጉት አገር (በተለይም ሃይማኖትን መሰረት አድርገው) ቲፎዞ (ድጋፍ) ሲያደርጉና የሚጠሉትን አገር በሉት ሃይማኖት የማይገባ ስምና የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ሚዲያቸውን ሲያቆሽሹት ታዝቤያለሁ። እገሌ ብዬ የሚዲያዎቹን ስም መጥራት አላስፈላጊ ሆኖ ስለታየኝ ትቼዋለሁ።

  • @YazewButuji
    @YazewButuji 27 дней назад

    ለምን ትደጋ ግማለህ፣አንድ ዓይነት

  • @MerinaMesfin-w5f
    @MerinaMesfin-w5f 27 дней назад

    I will bless those who bless you and crush those who crush you I will make you the great nation Israel our god he gave promise to Abraham so everyone can test Israel but no one can win that's it

  • @ferhankedir3353
    @ferhankedir3353 27 дней назад +1

    Abezagnawen makeshefuwanem negerachew enje

  • @birukanmelesa2288
    @birukanmelesa2288 27 дней назад

    አረ እናተ ገና መቼ ታቃላችው እስራኤል ምን አይነት መሳሪያ እዳላት

  • @ሙሀመድይመር1234
    @ሙሀመድይመር1234 27 дней назад

    ደግሞም ጉቱትአልደረሰበትም አይካበድም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 27 дней назад +1

    ጀግነዋ ኢራን አክሽፈዋለች ወራሪዋ አይሁድ አፀፋዉን ትጠብቅ አሜሪካ ድረሽ ታስብላታለች

  • @sbcfastworldnews
    @sbcfastworldnews 27 дней назад

    ቁንጥጫ ነው እንዴ

  • @kedirmohammed-i8t
    @kedirmohammed-i8t 27 дней назад

    ድልለኢራንንን

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 27 дней назад +1

    ኢሄ የኢስራኤልን መንግስት እናአሜሪካን አላህ ያጥፍቸው

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 27 дней назад +2

    እና ኢራን ከባድ ምት ተመታሁ ልትል ፈለክ እስራኤል ነካክቶ መተው አትወድም የጠላትን ወገብ ዛላውን ካልሰበረች!💪

  • @سراجالحربي-ت6ت
    @سراجالحربي-ت6ت 27 дней назад

    መብርቃውይ ጥቃት የተባለው ይህነውድ አይ ስራኢል 😂😂😂

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 27 дней назад

    ፈታ እውነቱን ዘግምብ በውጭ ሚድያ ቀርመን አይተንዋል እደከሸፉ ተደበደበይ ሶስት ሚሳኢል አርፎ😂😂

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 27 дней назад +1

    ወፍ የለም እኮ

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 27 дней назад +9

    መቸም እስራኤልን የሚገዳደር ሀይል ሊኖር አይችልም እስራኤል ሃያል ናት አሁንም ድል ለእስራኤል ሞት ለገዳዮቾ።

    • @ሙሀመድይመር1234
      @ሙሀመድይመር1234 27 дней назад +1

      ድሪቶሁላ

    • @abdiyasin-uj9lf
      @abdiyasin-uj9lf 27 дней назад +1

      🤣🤣🤣🤣ሽንታም በለት እስራኤል የለ ምዕራበዊን እና አሜሪካ ተራ ተለለኪ ሀገር ነት ዳግሞ እስራኤል ውስጥ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ 1.9%መሆኑን ተውቀላችሁ? የአይሁድ ቡችሎች

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      @@abdiyasin-uj9lfYe Orthodox Becha Ayedelem Hulum Kerstiyanochi Tedemerewu Newu

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 27 дней назад +1

    Ende iran alwedemechi feri nat iko Esrahel American batinor dro new yetefachew

  • @YohannesBenketoKifala
    @YohannesBenketoKifala 27 дней назад

    Ihhhh

  • @y-cr1240
    @y-cr1240 27 дней назад +1

    Mejemeria lay yetelekekew vedio esrael lay yewedeke neber iran lay alneberem vedio edit astekakil

  • @anaZabura
    @anaZabura 27 дней назад

    MN hinech Eiran 😅😅😅😅

  • @በሺሪመሀመዱ
    @በሺሪመሀመዱ 27 дней назад +2

    ዲላ ኤራን ሞት እሲራኤል

    • @mesaytzazu8250
      @mesaytzazu8250 27 дней назад +2

      አረ ወዲያ እስኪ መጀመሪያ አስተካክለህ ፃፍ

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 27 дней назад

      🤣🤣🤣

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 27 дней назад

      @@mesaytzazu8250Gebtonal Yesu Chiger Sayehon Ye kibordu Newu Eneam Kesfeku Behuwala Yemalawuqewu quwanquwa Hono Sagegniwu Endegena Masetekakel Ejemeralehu

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 27 дней назад

    እውነተኛ ዩቱበር አቤል ብርሀኑ።።።።

  • @SeadaKhalid
    @SeadaKhalid 27 дней назад

    መብረቃዊ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @በሺሪመሀመዱ
    @በሺሪመሀመዱ 27 дней назад

    Usha

  • @አቡኬ
    @አቡኬ 27 дней назад

    Kkkk የትኛው ጥቃት 😂😂😂 እስራኤል መሳለቀያ አረጋት
    ወይ የኢራን ሚሳኤል አልመከቱ ወይ የአየር defense system ማቸውን ማለፍ አርቻሉ is humiliated

  • @mohamedabdulqadir856
    @mohamedabdulqadir856 27 дней назад +1

    Aydebrihim bro emtasayew video eko ye iran rocketoch telaviv lay sizenb new 😂😂 zegebahin demo mizanawi arg ante iyezegbk yalehew lik ende Israel 🇮🇱 tv channel news new

  • @birukanmelesa2288
    @birukanmelesa2288 27 дней назад

    ድል ለእስራኤል ❤

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 27 дней назад

    ISREAL EKO YALE AMERICAN LEBANOSENM ATEWAGAM NBER GN ESKHUN BE EDTA BEKETETAM WETDER EYLAKU SILMIDEGUEFEWAT ENJI AND KENE EMTADER AYEDELCHIM

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 27 дней назад

    ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪዎች፡፡ እግዝአብሔር እስራኤልን አብዝቶ ይባርክ

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 27 дней назад

      Ashabariwa Leebaw Israel nech anchi qoshasha Bible raasu ya Palestine madir yilal anchii dilib mahayim😂