አምላክ እኔን ይቅር ይለኛል ወይ? | የሴተኛ አዳሪዋ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 271

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  6 месяцев назад +39

    አምላክ እኔን ይቅር ይለኛል ወይ?
    የሴተኛ አዳሪዋ እጅግ የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ።
    አንድ ሰዉ ስንቴ ንስሀ መግባት ይችላል? ደጋግሜ ደጁን ረገጥኩኝ፣ ደጋግሜም ደጁን ፀናሁ፣ እኔ ግን ተመልሼ በቦታዬ ተገኘሁ።
    እርግጥ ነዉ ቤተሰቦቼ እንጀራ እንዲበሉ ብዬ እነሱን ለማኖር እኔ ደም ተፋሁ። አምላኬ ግን ስንቴ ይሆን ይቅር የሚለኝ? ትላለች።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0918041264 1000601138666 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕይወት መሳፍንት አለምዬ።

    • @bedasakabeta355
      @bedasakabeta355 6 месяцев назад +1

      አድራሻዋን እንዴት እናገኛለን??

    • @bedasakabeta355
      @bedasakabeta355 6 месяцев назад

      ok

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 5 месяцев назад +1

      ወንዲማቺን እዳልክ እኔንእረዳኝ በገዘብአየደለመ አልሀምዱሊላሀ 12አመቴጀምሮ ከአላሀበታቺ እየሰራሁበጉልበቴነውያለሁት የስነልቦነ ህክምናያሰፈልገኛል እባከ አዲቀን እዳላብዲእፈራለሁ እባክህእዳልክ

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 6 месяцев назад +20

    ደግሞ ቁንጅናዋ ደምግባቷ ስታምር የእኔ እናት ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን በምህረት በይቅርታ ተሸፍኖልን እንጂ ቢገለጥ ማንም ማንም ፊት አይቆምም አይዞሽ ይሄ ሁሉ አልፎ ታሪክ ይሆናል እግዚአብሔር ይረዳሻል ❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 6 месяцев назад +23

    በቪደዎ ሰለመጣህ ደሰ ብሎናል ድምፅህን ብቻ እየሰማን ነበረ የድምፅህ ዉበት አዛኝነትህ መልክህም የተሟሏ ነዉ በረቱልን የህዝብ ልጆች

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 6 месяцев назад +13

    እንዴት ክልቤ ሳዳምጥ ነበር ምን ልበልሸ እህቴ እመብርሀን ህይወትሸን የቀና ታድርግልሸ እህቴ ❤

  • @Fire-sq9dg
    @Fire-sq9dg 6 месяцев назад +22

    አኔምለው አዳድ ኮሜታተሮች አታገናዝቡም እዳልክ ለኛ እዲገባን ነው እሚያብራራው እዳልክዬ ክበርልን እድሜና ጤና ይሥጥ ተባረክ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤

    • @bonnyzed
      @bonnyzed 5 месяцев назад

      እሷ እያለች የእሱ ማብራራት ምንድነው ?

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 6 месяцев назад +10

    እግዛአብሔር ቀሪ ሕይወትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ

  • @tsigeredaselassie8744
    @tsigeredaselassie8744 Месяц назад

    ጎበዝ
    ነሽአምላክ ይረዳሻል ጌታ ችግራችንን የሚረዳ አባት ነው ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ነብስሽም ትድናለች ኑሮሽም ይቀየራል ታሪክሽን ስታወሪ አጠገብሽ ኖሬ ብሆን እቅፍ አድርጌ በርቺ ብልሽ ልቤ እረፍትታገኝ ነበር ጌት እየሱስ ያግዝሽ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 месяцев назад +23

    እግዚአብሔር ይቅር ባይ ወሐሪ ቸር አምላክ ነዉ 🙏🙏🙏❤❤ አይዞሽ እህታችን ,ሁላችንም ኃጢአተኛ ነን

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 6 месяцев назад +31

    በርሚል ቅዱስ ጌወርጊስ ፀበል ሂጅ የኔናት ታሪክሽን እና ቋጠሮሽን ይፈታልሻን

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 6 месяцев назад

      በርሜል ማለት??

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 4 месяца назад

      @@tsigemengiste6108 ጎንደር ቋራ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ጠበል አለ

  • @alexalemayhu4002
    @alexalemayhu4002 6 месяцев назад +6

    ውይ እንዳልክ በጣም አሳዘንከኝ ለመልካምነትህ ቃላት አጣሁ ሰውን በዚህ ደረጃ መረዳትህ የስንቱን እንባ አበስክ ወንድሜ ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 6 месяцев назад +6

    Sister I am sorry for child hood problems,
    Don’t worry life is hard But our father Jesus is helping you , pray everyday.

  • @fatumajemal7859
    @fatumajemal7859 5 месяцев назад +4

    የኔ ከርታታ አላህ ያግዝሽ

  • @hssana8939
    @hssana8939 6 месяцев назад +11

    እንዳልክ ምን ሆነህ ነዉ የኔ ጌታ ልብህን ያምሀል ለምን አትታከምም😢

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 месяцев назад

      @@hssana8939 ብዙ ስለሚያወራ ነው እኮ

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv 6 месяцев назад

    እህቴአይዞሽ ደጋግመሽ ፀለይ እግዝአብሄርከልብለመኑት ይሰማ አይቸኩልም መዘጌቱ ለበጎነው ችግርሽ እንካን በልጅነትሽ አለፈ ቀሪእድሜሽ እግዝአብሄር በበጎአይኑ ይጎብኝሽ 1:11:52

  • @istme4224
    @istme4224 6 месяцев назад +8

    ጋዜጠኛው ለሴትልጂ።የሚያዝን።ሩህሩህ።ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Tirihaz
    @Tirihaz 6 месяцев назад +24

    አይዞሽ እግዚአብሔር የይቅርታ አባት ነው

  • @dawg929
    @dawg929 3 месяца назад

    Amazing guy. Bless you

  • @tsehayturki
    @tsehayturki 6 месяцев назад +22

    እንዳልክ በጣም ብዙ ግዜ እመለከትሀለው ማለትም በቪዲዮ ማስተላለፍ ከጀመርክ ግዜ ጀምሮ አንተ ላይ የማየው ነገር ጥሩ አይደለም ወንድሜ ብዙ ግዜ ልብህን ትይዛለህ እባክህን እረፍት ውሰድ ለራስህ ግዜ ስጥ አንተ ስትኖር ነው. ብዙ ሒወታቸው የከበዳቸውን ሰዎች መርዳት የምትችለው ነበር ስትባል ከንፈር መምጠጥ አልፈልግም እባክህን በማርያም ታከም እረፍት አርግ መድሀኔአለም ይማርህ እመቤቴ ትዳብስ አቅምና ብርታት ትሁንህ አክባሪ እህትህ እና የ9 አመት ታዳሚህ ነኝ

    • @mimimussie561
      @mimimussie561 6 месяцев назад +1

      He doesn’t listen also not reading a comment

    • @mimimussie561
      @mimimussie561 6 месяцев назад +1

      He doesn’t listen also not reading a comment

    • @burtehaile1152
      @burtehaile1152 6 месяцев назад +1

      እኔ እረሱ እንዴ እንደ አሳዘነኝ 😢

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 6 месяцев назад +5

    አይዞሺ,እግዚአብሔር,ይቅር,ባይ,አምላክ,ነዉ

  • @biruktib4689
    @biruktib4689 5 месяцев назад +1

    Egziabher hulum Niseha begeban kuter yiker yilenale yene konjo ayizoshi Egziabher amlak tekekelegnawun mengede yimrashi emayiye 😊

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 4 месяца назад +1

    የኔ እህት ኮመንቴን የማንበብ እድል ካገኘሽ አባትሽ ወንድምሽ አንቺም በህክምና አትድኑም የሰይጣን አሰራርነው ንሰሃ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ቤትሽ የፀሎት ቦታ አዘጋጅና ፁሚ ፀልይ ስገጅ ዳቢሎስን ተፋለሚና አሸንፊው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህት

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 6 месяцев назад +20

    ዛሬስ ትንሽ ይሻላን በነገራችን ላይ እንዳልክኮ አዛኝ ልብ አለዉ ችግሩ ፀጥ ብሎ አለማዳመጡነዉ

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 6 месяцев назад +3

      ደጋግሞ ሚጠይቀው በደንብ ለአድማጭ ግልጽ እንድሆን መሠለኝ።ግን አስተያየት ጥሩ ነው የተሻለ ሁኖ እንድመጣ ያደርገዋል

    • @mihretmindaye2898
      @mihretmindaye2898 6 месяцев назад +1

      Uuufff Lezi lezih Alexo ma bilot???😮😮😮😮😮😮

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 месяцев назад

      @@HannaHna-u2s ወሬ መውደድ ነው እንጂ ማዘን አይደለም ፣ የመለፍለፍ አባዜ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 месяцев назад

      እረ፣እሱ፣እያገዛቸውነው፣እንጂ፣በጣም፣ጎበዝ፣ድምፀ፣መርዋ፣ነው፣እኔ፣እሱ፣በጣም፣ደስይለኛል🎉

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እኮ ይቅር ባይ ነው ስትፀፀቺ እግዘብሔር በምህረት አይኑ የመለከትሻል ስንት ልበ ደንዳና አለ ስለሀጢያቱ ምን የማይመስለው እግዚአብሔር አዲስ አርጎ ድጋሚ መስራት ይችላል አይዞሽ

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv 2 месяца назад

    ችግር አይኑ ይጥፋ😢 አንቺ ግን አይዞሽ
    እግዚአብሔር አለ አሁንም ፀልይ

  • @ZadMubark
    @ZadMubark 13 дней назад

    እንዳልክዪ አሞህ ነው እንዴ አይዞህ ወንድሚ አይዞሽ እህታችን ሁሉንም ፈተና አላህ ለበጎ ነው ሁሉን ሚያመጣው

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 6 месяцев назад +5

    የነውድ እህት አይዞሽ ያልፋል አሁን አንቺ ከ ኤች አይቪ ነፃ ከሆንሽ እራሱ በጣም ሀብታም ነሽ ፈጣሪ ደግሞ ሁሉን ያውቃል አንቺ እኮ ሁሉን ሞክረሽ አልሳካ ብሎሽነው

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 6 месяцев назад +6

    እንዳልክዬ ኧረ እረፍት አድርግ pls በማርያም😢 ያንተ ጉዳይ ሀሳብ ሆነብኝ ኡፍፍ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 5 месяцев назад

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ይቀርባይ ነው እንደሰው አይደለም የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያበርታች የኔ ጀግና😢😢

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 4 месяца назад +1

    እንደልክ ልጄ ሰውን መርዳትህ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን እራስህን እየጠበቅህ መሆን አለበት ያቀረብካት ልጅ ህይወት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ አላህ በዚህ ላለመቀጠል ከልብሽ ወሰኚና አላህን ጠይቂው እሱ ቸር ና መሀሪ ነው እሱ ይረደሻል

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 6 месяцев назад +14

    እህቴ ሁል ጊዜ አምላክ ይቅር ይላልጌታ ኢየሱስን ተቀበይ እርሱ ለሀጢአተኞች ነው የመጣው መስቀል ላይ ዋጋ የከፈለው ነፃ የሚያወጣው የኢየሱስ ደም ነው አይዞሽ❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 5 месяцев назад

      እየሱሰ የሰገደለት ጌታ አለዉ አንቺንም እየሱሰንም አለምንም የፈጠረ አላህን ተገዙ።

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 6 месяцев назад +7

    እንዳልክ are you okay😢

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 6 месяцев назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 5 месяцев назад

    እንዳልክ በጣም ነው ምወድክ ማከብር ከድሮ ጀምሮ በሬድዬ እሰማ ነበር እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንን ይባርክ❤❤❤❤🎉

  • @tsion797
    @tsion797 6 месяцев назад +1

    “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9

  • @tsigeredaselassie8744
    @tsigeredaselassie8744 Месяц назад

    የሚገርርም ታሪክ ነው በዚህች ህፃን ላይ የደረሰው ግን ሰይጣን የተሸነፋ ባላጋራችን ሰለሆነ እያሸ ንፍም እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ዋጋ ስለገዛሽ ንነፃ ያወጣሻል አስቀድሞ እሱ የአለምን ፈተና ስላሸነፈ እጸልይልሻሁ ይህሁሉ አልፎ በስሳቅ በደስታ ብቅ ብለሽ አይሻለሁ ከፈጣሪ እግር ስር እትጥፊ

  • @bateldamte
    @bateldamte 6 месяцев назад +3

    ወንድሜ ወላጆች ልጆችን ብርሀንን መስጠት ማይችሉ ከሆነ አለም የራሷ ጨላም አላት ያልከው ነገር በጣም ተመችቶኛል ያንችን ያህል ብዙ ፈተና ባይሆንም በወላጂ ምክንያት የተፈተን አለን እይዞሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ😢😢😢😢

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 4 месяца назад

    እግዚሐብሔር አምላክ መሀሪ ነው እኛንም ምሮን ነው አይዞሽ ውዴ😢😢😢😢😢ያማል እንዳልክም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይማርክ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 4 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ 💔💔 ጌታ እኮ ማርህና ይቅርታ ባይ ነው ጌታን በጣም ነው ያሳዝናል ውዴ ጌታ ቤት ሕጂ ጌታ ይህንን ሽክምሽን ያቀላል የማትዎ ውንጌል ምራፍ 11 አንብበው እናተ ደካሞች ሺክም ይከበዳችሁ ውዴ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችሃል ያለ ጌታ ነው እህቴ ሙሉ ውንጌል ሕጂ ጌታ ከለይሽ ይህንን ሽክም ያቃልልሽል

  • @MeryemAmer-g2m
    @MeryemAmer-g2m 5 месяцев назад +1

    እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው አይዞሽ ደሞ ስታምር የተሻለ ቀን አለ ወላጅ ከሌለ የልጅ ሂወት ጨለማ ነው

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 5 месяцев назад

    ማሬ በርሚሉ ጊወርግስ ሂጂኗ ፈጣሪ ያመላክትሻል:: ክፉ መንፈስ ካንቺ ይርቃል:: አይዞሽ ፈጣሪ አይጥልሽም:: በርሚሉ ጊወርግስ የሚወስዱ መልካም ሰዎች አሉ እባክህ አገኗኛት ወንድሜ:: መልካም ርህሩህ ሰው ነህ:: ልብህን ስትይዝ አይቻለህኗ እባክህ አንተም እራስህን ጠብቅ
    ፈጣሪ እድሜኗ ፀጋ ይስጥህ

  • @hayatgirma3203
    @hayatgirma3203 5 месяцев назад

    እሕቴ አይዞሽ እመብረሐን ከንቺጋ ትሑን የመምሕር ተስፋዮ ገጠሠኝ የሚለው ትምርት አዳምጪ ብዙ ታተርፊበታለሽ ትምርቱ እራሡ ይመራሻል

  • @dawg929
    @dawg929 3 месяца назад

    አሳዘነችኝ። ይህ ሁሉ ለአንድ ሠው ይከብዳል😢😢😢

  • @Bertukan-eg7nq
    @Bertukan-eg7nq 5 месяцев назад

    እመብርሐን ትርዳሽ እሕቴ

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 6 месяцев назад

    Awo egziabher yikir yilshal/biloshal enkuan temelesh elelelelel , ❤❤

  • @SadddJsddf
    @SadddJsddf 6 месяцев назад +2

    እፍፍ አጁኪ ሓፍተይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 месяца назад +2

    ማቴዎስ 11:28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ እናት እንዳልክየ ራስህን ጠብቅ 😢😢

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut 6 месяцев назад

    ጎበዝእንዳልግ አድናቂህ ነኝ ትችላለህ ጋዜጠኝነት

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 6 месяцев назад

    Egziabeher talak nw ayzosh ❤❤❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 6 месяцев назад

    እግዚኡኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤት የሰው አበሳ ከባድ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠሽ 😭😭😭😭😭

  • @sandflove
    @sandflove 4 месяца назад

    ጋዜጠኛውን አለማዲነቅ አይቻልም ከመረዳትም አልፎ አዘኔታው ያረቢ ቅን ስወችን አንተ አብዛልን

  • @andego751
    @andego751 12 дней назад

    Ante mezebarq betikenes arif neber

  • @awetgebregizabher601
    @awetgebregizabher601 6 месяцев назад +3

    Ayzosh ehtie

  • @heleneshetu1510
    @heleneshetu1510 6 месяцев назад

    Ayzoshi ehta egzabare tarikeshin yiqeyiral 😢😢😢berchi

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 6 месяцев назад

    እሀቴ እግዚያብሔር ከዛ ሁሉ ሞት ያዳነሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ተቀብለሽ በሕይወት እንድትኖሪ ነዉ ከዚህ ከተመሠቃቀለ ህይወት ያወጣሸል
    ወደ ፀሎት ቤት ሂጂ🙏🙏🙏

  • @mimiamare6646
    @mimiamare6646 6 месяцев назад +1

    ኣዪ.....ማልቀሳችሁን ኣስቀድመህ መስማት ጨነቀኝ ለማንኛውም ኣልሰማሁሸም እህቴ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ🙏🏿

  • @sahleslase3635
    @sahleslase3635 4 месяца назад

    አካውንት 🙏🙏የቻልነውን እናድርግ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ታሪኳን ቀይርላት ። እንደዚህ የሚሰቃዩ እህቶቻችን ቤት ይቁጠረው።😢😢

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 6 месяцев назад

    ማንም በማንም ላይ አይፍረድ መምህር ተስፋዬ በይና ገጠመኝ አዳምጪ አይዞሽ❤

  • @selamugirma
    @selamugirma 3 месяца назад

    የኢየሱስ ደም ሀጢያት ሁሉ ያነጻል። መፍትሔው ኢየሱስ ነው

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 4 месяца назад +2

    የተገለጠ ጉዳይ ነው የመናፍሥት አሰራር ነው ወደጸሎት ቤት ቢሄዱ ፈውሥ አለና ወደጸሎት ቤት እህቴ ብትሄጂ መፍትሄ ታገኛለሽ ነብይ ዘካርያሥ ጎፋ ካምፕ አካባቢ ቸርች ሂጂ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 5 месяцев назад +1

    የሶ ነ የኔታርክ የሚለየወ እሷ ገላዋን ነው የምትሸጠው እኔከልጂነቴአጀምሮ ስቃይዲካም ሰውእናትና አባት እያለው እደት ሰው ብቸኝነት ይሰማዋል ማንም ለኔአሳቢ የለመ እነውለላሴ አላህበቂየነው ሀሰቡን አላህ ወኒእመልወከ ል😢😢

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 6 месяцев назад +24

    አዳልከ፡የሚያወራወ፡ግልፅ፡ለማድረግ፡፡ነው፡ለምን፡፡አትረድም፡፡ኮሜት፡የምትሰጡ፡ሰውች፡፡

    • @kidist-rx7dq
      @kidist-rx7dq 6 месяцев назад +1

      awo gin alteredutm

    • @bonnyzed
      @bonnyzed 5 месяцев назад

      እሷ ምትናገረው ከሱ ይልቅ ግልጽ ነው

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 5 месяцев назад

      እንዳልክ ካላወራ ያመዋል!!!!! አድማጭ አእምሮ ዘገምተኛ አይደለም ይገባዋል ባለ ታሪኩ የሚያወራው

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 4 месяца назад

    እርኩስ መንፈስ በቤተሰባችሁ አለ ሠይጣን አለ ቤተሠባችሁ

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 6 месяцев назад +5

    የዛር መንፈስ ነው መምህር ተስፍይን ታሪክሽን ንገሪው የመምህር ግርማን እሬድዮ ትምህርት አዳምጪ አይዞሽ እግዚአብሔር ይድረስልሽ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 5 месяцев назад

      ግርማ ጠንቋዩ ተስፋዩ ዋሾ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 5 месяцев назад

      ለተስፋዬና ለጋሽ ግርማ ያንቺን አታርክ ተርክላቸው እሷ ግን ዓለምን በእፍኙ ጨብጦ ለያዘዉ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንገረው ተሳስተሽ አታሳስች

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 4 месяца назад

      ለምን ለጠቆይ ትልቁ እግዛብሔር የድግልጅ እየሱስ ክርስቶስ እያለ

  • @halom3886
    @halom3886 6 месяцев назад +9

    እዮሀ ሚድያ አቅራቢ አቀራረብ በደንብ ተከታትለው

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 6 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ የሆነው ባገራችን ባለው የኢኮኖሚ ችግር ነው

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 5 месяцев назад +1

    ደገፍ እናርጋት

  • @yesharegtilahun4779
    @yesharegtilahun4779 5 месяцев назад

    አይዞሽ የህም ቀን ያልፋል

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 месяцев назад +8

    እንዳልኬ ኧረ አሞሀል እኮ አባቴ ባክህን ታከም ረጂም ሰአት መቀመጡ ከሱ ዉጭ የሰዉን ብሶት በራሱ ለረጂም አመታት መስማት በራሱ ህመም ነዉ ባክህን ችላ አትበለዉ😔😔

  • @ABCDEFGHIJKLNP
    @ABCDEFGHIJKLNP 6 месяцев назад +1

    Mntie a good 👍 person

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 6 месяцев назад +5

    ስማቸው ግብፃዊ ሊባኖስ ያረብ ሀገር ስም ነው አባትየው ሚያወጣው

  • @messikassie5430
    @messikassie5430 4 месяца назад

    yarbye yamal tnatun yestshe

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 5 месяцев назад +1

    አባቴም ለራሱልጆቺ እናቴምለራሷልጂ ነውየሚያስቡት ስልክኮ አይደውሉልኝም እኔካልደወልኩ ሀቅአለብኝ ብየጂ ሁሉመ ሰልቺተውኛል 😢😢😢😢😢 ብቻአልሀምዱሊላሀ ያልታደለቺነፍስ

  • @DfsfZvsvgd
    @DfsfZvsvgd 6 месяцев назад +3

    ኡፍ ውስጤ ተረበሸ ምን ልበል

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel 6 месяцев назад +1

    anchi nitsuh set nesh benisiha tatbeshal lebeteseb hiwet mekanat endeshama kelwtish

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 6 месяцев назад +1

    አምላክ ይቅር የማይለው ሐጢያት የለም?? ለሰው ከመንገር ለአምላክ እራሱ ንገሪው ይቅር ይልሻል ደግመሽ ሐጢያት አትስሪ??❤❤❤❤❤❤

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 6 месяцев назад

    Abet Yesew Mekera 😢😢😢😢😢

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 месяцев назад

    ምናልባት ተደግሞባቹ እዳይሕን😢😢 ኢየሱስ ያድናል😢

  • @Abbay-i5p
    @Abbay-i5p 6 месяцев назад

    አይዞሽ

  • @selambekele1894
    @selambekele1894 6 месяцев назад

    Enede hiwot asetelita yelem gen egeziabeher ale ke libesh seliyi awekesh weyem delitosh sayehon chiger new emebete ke ene lije titebikesh ❤ berchi

  • @tsion797
    @tsion797 6 месяцев назад +1

    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 5 месяцев назад +1

    ይሄንን ፕሮግራም አለም ሰገድ አልሰራም ለምን የእሱ ፎቶ ተጠቀማችሁ ስትገርሙ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 6 месяцев назад

    የኔ የዋህ አይዞሺ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 6 месяцев назад +1

    እንዳልክ ስየስው ችግር ችግርህ የምታደርግ ህመማቸውን ስለምትኮፈል ከልብ እናመስግናለን ተባረክ💐🙏

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 6 месяцев назад

    አይዞሽ እህት

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 месяцев назад

    እዶ❤አስደነገጥሕኝ❤❤ምን ሖክ ብያ❤

  • @Yenuyarsemalij
    @Yenuyarsemalij 4 месяца назад

    እህቴ ይኼ የዲያብሎስ ስራ ነው ዘርሽን የበላው ሰይጣን ነው ማናቹም በህክምና አትድኑም ፀበል ፆም ፀሎት ንሰሀ መግባት ነው ሚሻለው

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 5 месяцев назад

    Egezihabhair k anch gar yehun.

  • @סטיןטגיהון
    @סטיןטגיהון 2 месяца назад

    እኔ እችን ሠትዮ አገናኞኝ አግዛለሁ

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 6 месяцев назад +3

    እሷን ማነጋገር እንችላለን???አድራሻዋን እንዴት እናገኛለን?????

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 6 месяцев назад

    በጣም አሳዘንሽኝ አባትሽም😢😢😢😢

  • @Abel-pm2dl
    @Abel-pm2dl 5 месяцев назад +1

    አንቺ ሀጥያተኛ አይደለሽም ሳምራዊትን ይቅር ያለ አምላክ ይቅር ይልሻል፡፡ 7*70 ጊዜ ይቅር ይልሻል፡፡ ይህን የምትመለከቱ የመንፈሳዊ ዕውቀት ያላችሁ ግለሰቦች እባካችሁ አግዟት፡ ሰው ለማዳን ሰውነቷን ያጣች እንስት ነች፡፡ በርካታ ትርፍ ነገር አለን ካለን ትንሽ እናግዛት፡፡ ለራስዋ አታንስም ከኋላ ያሉ ቤተሰቦቿን ሸክም ማቅለል የእሷን ህይወት ማከም ይቻላል፡፡

  • @KsaSaudi-t1q
    @KsaSaudi-t1q 4 месяца назад

    እዳሻ እኔግንስልካእካስጠን

  • @YnYn-b5t
    @YnYn-b5t 6 месяцев назад

    ኮመንት ሰጥቸህአላቀሸሰቅም ሁሌምአዳምጥሃለሁ ሁሉም ነገር ደስስይላል ለሰውያለህአዘኔታ ከፊትህ ይታያል ግን ከታቆርጣቸው አዳምጣቸው

  • @Tsgereda-b6d
    @Tsgereda-b6d 6 месяцев назад

    እውይ፡ልጅትዋ ግን ደስ ስትል አንድ ሽግርዋን የተረዳ ግን ቢያገባት አዱስ ንሮ ብትጀምር በጣም እመኛለሁ፡❤

  • @elsa3589
    @elsa3589 6 месяцев назад +2

    ማዳመጥ እፈልግ ነበር ግን እንዳልክ በየት በኩል ያስደምጣል ፣ መለፍለፍ መለፍለፍ በጣም እኮ ነው የምታበዛው ዝምምም በል ራስህን ግዛ ፣ ለሰዎች እድህ ስጥ ፣ አንድ ሙሉ ግዜ ብቻህን አውራ እንሰማሃለን እንግዳ ግን እያለ እባክህ አንተ ዝምም በል ፣ መጥኔ ለሚስትህ

    • @ELizazemenekase
      @ELizazemenekase 6 месяцев назад +2

      ጀዝባ ስለ ጋዜጠኝነት ሙያ ተረዱ እስኪ 😩😩😩

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 6 месяцев назад +1

      ምንድነው የምትዪው ስለ ሙያው አታውቂም መስማት ካልፈለግሽ አትስሚ እሱ በሙያው መሰረት እያብራራ ነው

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 месяцев назад

      @@ELizazemenekase ደደብ የሰዉ ወሬ በመሐል እያቋረጠ ፣ ሐሳባቸውን እየበታተነ ነው የሚጠይቀው ? እሱ ጋዜጠኛ አይደለም የመንደር ወሬኛ ነው ፣ ቱልቱላ

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 месяцев назад

      @@ELizazemenekase ቀፎ ዝም ብሎ እየተቀደደ እንግዶችን አላስወራ ብሎ ብቻውን ሲለፈልፍ ፣ ነው የሚውለው ፣ ጀዝባ ራስሽ ነሽ ፣ የማያዳምጥ ሰዉ ጋዜጠኛ ብለሽ የምትቦተረፊ

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 месяцев назад

      @@tigestkinfe-wv1yz አልሰማም እና የዚህን ቱልቱላ ወሬ ፣ እንግዳ የማያስወራ

  • @FhNv-cg7zo
    @FhNv-cg7zo 5 месяцев назад

    ❤😢😢❤

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 6 месяцев назад

    የሰው መከራ😔😔😔

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 6 месяцев назад +1

    እኔስ አባትየው ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭

  • @MeresaHaylemariyam
    @MeresaHaylemariyam 5 месяцев назад

    Chekolahe gn yegaremale teregaga