Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሼ የሚቀርባቸው ሴቶች ጀግና ናቸው ሂወት ከባድ የመሰለችንን ሴቶች ያበረታሉ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
❤
GOD IS CLOTHS WITH ETHIOPIAN ORTHODOX
እኔም ተፈተንኩ ብዬ አማርራለው ይቅር ይበለኝጠንካራ ነሽ በርች
📌Jerry delicious food የዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያርጉ! www.youtube.com/@jjerrysdeliciousfood
እሺ እናረጋት አለን❤❤
@@comedianeshetu ❤
Bgugut adametkut lmjmrya giz tenkara set nesh
Jerry delicious
በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የምታምኝው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ታሪክ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
amen amen
እግዚአብሔር ይመስጌን ይህን ሁሉ ፈተና አሰለፈሽ ለዝ መድረስ ቀላል አይደለም ግን በናገሮችሽ ሀሉ እነትነ ልጁ ነበሩ እምናት ምን የህል የድነል ክብር ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤
mamane kabadage bewenat endazem ala enday bya batame tagaramekug barech fatare kaneche ga yeuhne buzu nagare tamerabeshalawe babakula
የሚገርም እምነት ነው ያለሽ ስለሁሉም ገገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ ገረምከኒ አሉ አባ
አቤት የአምላክ ጥበቡ እኮ ድንቅ ነው እንዴት ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው እባካችሁ ክብሩ ይስፋ የመድሃያለም
እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጇ ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን ይሄ ዲስክ የሚባል ነገር እኔም የአረብ ሀገር ቅርሴ ነበር 8ወር በፊዚዮ ቴራፒ ተቀጥቅጬ ያላገኘሁትን መፍትሄ በአንድ ቀን የክርስቶስ ሳምራ ፀበል ድኛለው ክብር ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
አሜን 🙏
አሜን 🙏❤️🇪🇷
አሜን
አሜን አሜን አሜንስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም ❤❤❤
እንኳን ፈዉስን አገኘህ እግዚአብሔር ይመስገን።
ኡፍፍ ስራዬን ትቼ ቁጭ ብየ አየሁ ሰማሁ ተደነኩ አደነኩ ለሁሉም እግዚያቢሄር ይመስገን እኔ ስለአንች እያለቀስኩ😢😢 ስላሳን አመሰገንኩ😢😢😢 ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ኡፍፍ የኔ ጀግና በርች በርች በርች ገና ብዙ ታያለሽ❤❤❤
🙏
እኔም እደዛው ፈጣሪን አመሰገንኩት😢😢😢
እኔ ፈጣሪን አመሰግንኩ ያኮሮፍኮቸውንም ይቅር አልኩ በልቤ ተመስገን😢😢😢❤❤
ዳግማዊ አላዓዛር ነሽ አንች ጀግና ነሽ የኔ ውድ እህት ቀር ጊዜሽን እመብርሃን በዘርፋፋ ቀምሷ ውስጥ ትደብቅሽ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የምታምኝው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ታሪክ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሱ ብርታት ይሁንልሽ እሸቱ በጣም አመሰግንሃለሁ በጣም ጠንካራ ነች በእውነት እሷን እያሰብኩ ዋልኩ እግዚአብሔር ያዘጋጀላት ያበረቷትን ሁሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቸው ።በመጨረሻም በርቺልን እልሻለሁ ።
እልልልልልልልል የኔ እመብርሀን እናቴ ክብር ይግባሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏 የኔ ጀግና ተባረኪ ከአምሮዬ በላይ የሆነ ታሪክሽን ነው ያሰማሽኝ 🙏🙏🙏
ይለይብኛል መላኩ ይለይብኛል ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛእልልልልልልልልልልልልዛሬም በክፎቺህ ጋርደን
አሜን አሜን አሜን ❤
🥰🥰❤️🙏
AMEN.
በ እዉነት ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን
😢
የምር ብዙ ጀግኖችን 💪💪💪 አይቻለሁ ያንች ግን ይለያል የእውነት ጀግናና ህይወትን ቀያሪ ነሽ ተባረኪ 🙏
በጣም ነው የሚያምረው አባትና እናታችሂ ትሁቶች ይሄ ሁሉ የእናተ አስተዳደግ ነው መልካም የሆኑት እንኳን ደስ አላችሁ እናተም ሁላችሁም ተባረኩ
በስመ አም እኔም አሁን ተፈትኛለሁ እላለሁ ታሪኩን ጨርሼ ኮመንት እስክፅፍ እዴት እደቸኮልኩ ነበር ካቺ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ጀግና ነሽ ሂወት ይቀጥላል ዋናው ትግስት ፅናትና ተስፋ መሆኑንም አምኛለሁ ጌታ ሆይ እኛ ስደተኛ ልጆችህን አስበን🙏🙏🙏
እኔም ምንም ሳይጎድለኝ እማማርረው ነገር ይገርመኛል ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ትምህርት ተምርያለው❤
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ከማመስገን ውጪ ምን እንላለን? ተመስገን ሕይወት ትቀጥላለች። የዶንኪ ቲዩብ ክሩዎች እግዚአብሔርን የምናመሰግንበትን ነገር መርጣችሁ ስላዘጋጃችሁልን ክብር ያድልልን እህታችን ያሳለፍሽው ከባድ ቢሆንም አእምሮሽ ላይ ያለው ጥንካሬ ግን ድንቅ ነው። እምነትሽም ታላቅ ነው።
ዩቱ ቧን ማግኘት አልቻልንም
ሊኩን,ጫንልን,ዩቱቧን
በይ በአላህ ፍቃድ በመጣው ስራ ሂጂ አብሽሪ
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ሴት
Yena mare ekuan fetari eredash.🥰 berchi anchi gar yalew tinikare manim yelewm
በስመአብ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ተፈትናሻል እኔ አቡዳቢ ነበርኩ ሆስፒታል ተመላልሰን ከጓደኞቼ ጋር ጠይቀንሻል ስንበት አገልጋዮች ነበርን አርብ ስንመጣ ከቤተክርስትያን መልስ እንጫውት ነበር በዛ ሁኔታ ላይ የእናትሽ መርዶ ሲነገርሽ የነበረሽ ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ነበር እግዚአብሔር ብርታቱን ሰጥቶ ለዚህ ያበቃሽ ምስጋና ይድረስው ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
በጣም ጠንካራ በምነት የምትድን የዳነችም አሰደናቂ ሴት ናት አምላክ ያበርታሽ አመላኬ ዋው❤❤❤
የኝ የበረሐው አባት በእምነት ብቻ ሳይሆን የሠው ልጅ በመሆን ብቻ የሚአምኑ አባት ናቸው በጣም ነው የማቅሽ እኔም በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል😊
ወይ በእውነት እኔ አሁን እግዚአብሔር ፈተኝ ባልኩት አፈርኩ ይከርማል በዚህ ልክ መጠከር አለ ለካ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ እየረዱሽ ለነበሩ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው ሁሉም ነገር ለበጎ አሰንደሆነ ነው የተረዳሁት በእውነት ሁሉም ነገር በምክንያት ነው
ምን እልሻለሁ መቼም እጅግ ብዙ ተማርኩ ተስፋን እምነትን ጥንካሬን ወድቆ መነሳትን ተሰብሮ መጠገንን እጅግ ብዙ እመብርሀንን የያዘ ፍፃሜው ያምራል፡፡ብቻ ፈጣሪ ያሰብሽውን ህልምሽን እውን ያርግልሽ፡፡መፅሐፍሽን እንጠብቃለን ለብዛኞቻችን ትምህርት ነው ሚሆነን፡፡ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን፡፡እናንተንም እናመሰግናለን፡፡
የኔውድ አላህ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ አላህ በትክክለኛው ምንገድ ይምራሽ ህልምሽን ያሳካልሽ
የሚገርም ታሪክ ነው ትእግስት ነው ከዚህ ታሪክ የምንማረው እግዚአብሔር ጤናሽን ከእድሜ ጋር ይስጥሽ
አቤት የሰው ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ስንት ጥሩ ሰው አለ እምነታችንም ኦርቶዶክስ ጥሩ ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ከደረሰብሽ አደጋ ሀዘን የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይበልጣል እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ለሁላችንም ብርታት ነሽ ታሪክሽ አስተማሪ ነው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። እሼ ዩትዩቧን አስቀምጣለሁ ብለህ አላስቀመጥክልንም አስቀምጥልን እናበረታታት።
am kids. አለቀስኩ አመሰገንኩ እግዜር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ጠንካራ ጎበዝ !!አዝኛለዉ በጣም ግን ጥንካሪሽ ወደማመስገን ብቻ የኔ ጀግና እድሜና ጤና..!!
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ታሪክ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን
የኔ ጀግና ፅናትሽ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ከፍታ ላይ ያስቀምጥሽ እኔን አበረታሺኝ ሳቅሽ ፈገግታሽን ሁሌም ከፊትሽ አይጥፋ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ !እንኳን ለዚህ አበቃሽ የናቴ ልጅ ።የአረብ ሃገር ሴት በአንጋፋ ደራሲ የተጻፈች መጽሐፍ ናት።እውነት ነው በጫካ በዋሻ ብቻ ሳይሆን በምድረ በዳ በአሸዋ በበረሃ በባዕድ አገራ ያሉ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልንከእናት አገራችን ቀጥላ እናት የሆነችን ኢማራት ትለምልም ክፉ አይንካት ።❤❤❤
የእመቤቴ ተአምር ብዙ ነዉ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ያተረፈሽ ብዙ ሰዉ ባንቺ ታሪክ እንዲማር ነዉ በጣም ጠንካራ ነሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
እህቴ ትልቅ ነገር ተናግረሻል እኛ ሰዋች ስንፈተን እግዚአብሔር አደረገብን እያልን እሱን እንወቅሳለን እዬብን የፈተነው ማነው ሰይጣን ነው እና እኛንም እግዚአብሔር አይፈትነንም ግን ሰይጣን ይፈትነንና እግዚአብሔር ላይ እናላክካለን
ግሩም ድንቅ ነው ታሪክሽ አዛኝቷ ድንግል ማርያም ሥሟ ከፍ ይበል
Emebete enate ye getaye enate ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ከፍ በል
Amen endesu new yemibelawe enji ke eyesus belay yemariyam kef yibel aybalem mariyam erasu ke eyesus belay kef bey sitebal kir yilatal@@TechnoTronix-xg3gi
እየውልህ ወንድሜ ይሄ የክርክር መድረክ አይደለም የምታምነውን ማመን መብትህ ነው እኛ ደግሞ የጌታየን እናት ሁሌም ከፍ ትበል🙏🙏🙏🙏🙏🙏@@TechnoTronix-xg3gi
ኢየሩሳሌም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በርቺ እንደ ሳምራዊት አይነቶቹንም ያብዛልን፡፡
አሜነ
የድንግልን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የድግል ልጅ መድሃኒያለም ያበርታሽ❤❤❤❤
እኔ ምንም አልልም አንቺ የእግዚአብሔር በታም የሚወድሽ መልካም ሰው ነሽ፣እንቺ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ስለሆንሽ ብዙ ወገኖቻችን ይማራሉ አንቺ ከአለፍሽበት።
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ጉሩም ነው ❤ እህቴ ፅናትሽ ብርታትሽ እምነትሽ ፅፁብ ድንቅ ነው ❤ ረዥም ማየት አልወድም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ጀግና ነሽ ❤❤
ያበረታሽ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩነ ይውሰድ❤
Amen
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
አጅግ ደቅ ሴት ነሸ የኔ ጀገና አህት ስልሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን
She is the motivation Her story humbles a souland The way of creator is beyond our imagination glory to creator
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሞቷል አልቋል ከተባለ በኋላ ደግሞ በህይወት ያኖራል ጀግና ነሽ
እየሩስ እሱ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ሁሉን የሚረግ ነውና ክብር ምስጋና ይግባው። እሼ የባቼ ተማሪሆነህ ለዚህ በመብቃት በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ታሪክ ቪድዮ ሳላሳልፍ ነው የሰማሁት
አቤት የእግ/ር ስረ ድንቅ ነው አሁንም እግ/ር ይካተልሽ እህታችን ብዙ ሰውችን የሚቀይር ታርክ ነው እኔንም ጭምር ❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ፆታ ስላላወቅሁ ነው እግ/ር አይባልም እግዚአብሔር 👈ብለህ ፃፍ
የኔ ጌታ እግዚአብሔር እንትን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ ቅን ነህና የልብህን መሻት ይፈጽምልህ
የፕሬዝዳት ልጅ ሳትሆኝ የንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነሽ ክብር ለርሱ ይሁን
ክርስቶስ ለራሱም አሎነም ተፈጣሪ ነው እኮ
ኢየሱስ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው: ዘላለማዊና ህያው አምላክ ነው. ለኛ ለሰው ልጆች ሲል ማንም ሊከፍልልን ከሚችለው በላይ ዋጋ የከፈለልን ጌታ ነው@@HayaHaya-f7g
bihonm eko ye lela sew emnet menkat wey mesadeb gena emnet alba mehonhn new mtasredan bicha ewnet felgat bro rashn lemadan enji le sew emnet atinka
@@HayaHaya-f7gMihret yadrigilih/ sh
እውነት ምን አይነት የሚገርም ታሪክ ነው ዋው ዋው ምርጥ አባት ነው ደሞ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያመለጠው ባቡር መገልበጡ ለበጎ አይደል
የኔ ፍልቅልቅ እንዲሁ ሲሰሙሽ ራሱ ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ እውነት። አሁንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን! የፈውስ እጁም ይዘርጋልሽ! ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል። ከዚህ በላይ ጥንካሬና ደስታ እንዲበዛልሽ ምኞቴ ነው። በርቺ! ደግሞ የጀመርሽው የተሳካ ቢዝነስ እንዲሆንልሽና እያደግሽ እንድትመጪ፣ ጌታም እንዲባርክሽ ጸሎቴ ነው።
A very amazing lady, full of faith and strength as well as smart. I really really admire you. በነገራችን ላይ ጴንጤ ንኝ, ግን በጣም በጣም አድንቄሻለሁ!!!አሁንም የጌታ ኢየሱስ ሃይልና ፀጋው ይብዛልሽ!!! ፈፅሞ ተፈወሺ!!!!እሼ! አንተ መቼም ልዩ ነህ, አሁንም የነካኸው ሁሉ የበለጠ ይባረክ, already በልዩ ስጦታ የተባረክህ ነህ!!!በመጨረሻም ኢየሱስ የሁላችን ጌታ ነው, እርሱ የሰውን ፊት አይቶ አያዳላም!!!ተባረኩ!!!!❤❤❤❤❤❤❤
ታአምርነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ተአምር !!! በርችልን እህታችን: አንች በፈጣሪ ፈቃድ ቆመሽ የምትሄጅ ይመስለኛል:: ፀበልሽን ቀጥይበት ተአምሩን መስክሪለት !!! በርች እህት 💚💛♥️
እሼ ሰው በዚህ ሁኔታ ያሳለፈውን ሲተርክ በመሃል ሳታቋርጣት ማዳመጥ ትልቅነት ነው ። ልጅቷ ደሞ ምን አይነት ምርጥ ሴት ናት❤
እህታችን በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ በርቺ እንዳልሾም ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር የሚወደውን የሚፈትነው ላይ ያለው ፈገግታ ደስተኛ እንደሆንሽ ይናገራል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያሰብሽ ሁሉ ይሳካልሻል መድሃኒአለም ተደገፍ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዬኔ እናት እንዳንቺ በፍቅሩ ምሕረት ጥላ የጠበቀው የለም እግዚአብሔር እንዳንዳቸው የሰው ልጆች የእረሱ መልከተኞች መሆናቸውን እንዳትረሺ ሁሉ የእርሱ ቸርነት እድለኛነሽ እህቴ ሰንቶች መጨረሻ ደግሞ ደንቅ በሐይማኖቷ የጸነቿን ለክልሽ እሄ ለዚህም አበቃሽ በነገራችን ላይ እህታችን ቸሩ መድኃኔዓለም ውለታሽን በበጎ ይከፈል
ላይችል አይሰጥ ይባል የለ የኔ እህት ታሪክሽ ልብ ወለድ ነው የመሰለኝ እጅግ በጣም የእግዚአብሔር ወዳጅ ጀግና ነሽ ።አምላክ ፍፁም እንዲምርሽ እመኛለሁ በርች ❤❤❤❤ እሼ Thank You
ለታመመ አይደለም የህይወት ታሪክሽ ለማንኛውም ሰው አስተማሪ ነው።እጅግ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ። በረቺ ወርቅስ በሳት አይደል የሚፈተነው!
በጣም ከምወዳት ልጀ የስልክ ቀጠሮየን ትቸ ተመስጨ ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገኀ
በጣም በጣም ተነግሮ የማያል የፈጣሪ ታምር እና የእመቤታችን ድንቅ ስጦታ። እውነት በፈተና የሚጸና በእግዚአብሔር ዘንድ የተባረከ ነው ። በጣም ጠንካራ ሴት ናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በርች።
ወይኔ የእግዚአብሔር ስጦታው ፈተናን ለማለፍ ትግስት ያስፈልጋል ለካ እኔ ጤናኛ ሁኘ ከልጀ ተለይቸ ስደት ወጣሁ እያልኩ አማርራለሁ ይቅር ይበለኝ እውነት አሁንም በርች እህታችን የብዙ ሰው ጥንካሬ ነሽ እውነት
እኔ ዱባይ ከመጣሁ 6አመቲነው ሁሊ ሰለጎደለብኝ ጥቃቅነገረ አማረራለሁ እጮኝዬ አረተይ ማማ እኔ እሚያሳስበኝ በጢና መሆነሺነው ሲለኝ በሰአቱ እውነትህነው እለውና እረሳዋለሁ በኢማራት ያሳለፍሺውን መከራ ሳስብ ተመስገን አልሁ እናቲ በሂወት አለቺ እና ስለናቲ ማሰብ ጀመረሁ ተባረኪ የኔ ጠካራ
ዋና ጤና ወላሂ እኔም 5አመቴን ልጨርስነዉ በሥደት አሁንያለሁበትሁኔታ ይከብዳል ግንያልፋልኢሸአላ
@@emanahmed-vb6fyአኔም 5 ልጨረስ ነዉ መቸ ነዉ አገረ እምገባዉ እያልኩ አስባለሁ ግን እኮ ገና ምንም አልተያዘ አላሕ ሁሉንም ያሳካልን ያረብ
የኛ ስቃይ ብዙ ነው ለኔም ዱአ ክርስቲኖችም ፆለት አርጉልኝ እግሪ ተሰብሮ ኦፕሪሽን ሑኙ ብረት ገብቶልኛል ግን መቆም አልቻልኩ በስደት ላይ ስቃይ ይገብዳል 😢😢😢😢
igzihbeher yirdash yene wud ihit 🥰 ♥️ 😢😢😢
እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው እኔም ጠባቂየ ቅድስ ሚኬኤል ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በጣም ድንቅ የሚገርም ታሪክ ነው።መድኃኔዓለም ከነ እናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር እንዳንቺ ያለ አማኝ ሰው በጣም ቅርብ እንደሆኑ ከአንቺ ዕምነት በጣም ተማርኩ።እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ❤🙏
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይእመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤
ስለሁሉም ነገር ጌታ ክብር ይውሰድ ጀግና ነሽ ተባረኪ ።
እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለምና ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ታምር ጉሩም ነው ተመስገን አንቺ አካል ጉዳተኛ ነበረሽ እኔ ገን የልብ ጉዳተኛ ነበርኝ ያንቺ video አስተምሮኛል ስግደትን 14 አመቴ ነበር የወጣዉት ትምህርቴን አልጨረስኩም 5 ክፍል ላይ ነው ያቆምኩት አሁን ግን ነገሮችን አስተካክዬ ትምህቴን እጨርሳለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እዉነት ጀግናዬ ነሸ ለእኔ🥰🥰🥰🥰🥰አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰የኔ ልብ ሙሉ ሴት🥰🥰🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን እግዚአብሔር ከዚ በላይ ሙሉ ተስፋ ይጨምርልሽ በርች ድንግል ማርያም ታበርታሽ
ብዙ ነገር ከአንቺ ህይወት ተምሬያለሁ, ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ስራዉ ጅግ ዉብ እና አስደናቂ ነዉ ወርቅን በእሳት ፈትኖ ዋጋ ዉድ እንደሚያረግ ሁሉ እኛንምየሰዉ ልጆች በችግር እና በመከራ ፈትኖ ጠንካራ ና ውድ ያረገናል 🙏🙏🙏
ያከበርሽው አምላክ እምነትሽን ጨምሮ ይስጥሽ በእውነቱ ሚገርም የሂወት ታሬክ ነው ላያስችል አይሰጥም ይባላል ጠካራ ነሽ አይዞሽ በርች
እጅግ በጣም አነቃቂ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የተባረከ ህይወት ይስጥሽ ደግሞም በጣም ቆንጆ ነሽ ❤❤❤❤❤❤
አመሠግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ትልቅ ትምርት ነው እህታችን በርችልን የስደት አባታችን ብፁዕ አባታችን ምን ቃላት ይገልፀቸዋል እሳቸውን ዝቅ ብለው ልጆቻቸውን የሚፈልጉ የሚጠይቁ አባታችንናቸው እሷቸው አንችም በጣም ጠንካራነሽ በርችልን ሙሉ አኳል ይዘን ስንቶቻችን እግዚአብሔር እንደምናማርር ልብ ይስጥን እግዚአብሔር
ጄሪ እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚታገሠን በአንቺ ህይወትም በእራሴም ህይወት አየሁት። " ሁሉ በእርሡ ነው"
እውነት ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ድንቅ ምስከርነት ነው! እህቴ ፊትሽ ላይ ሚታየው ሰላም እና ፈገግታ ራሱ የሚደንቅ ነው። እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ከንችጋር ይሁን በዙሪያሽ የነበሩት መልካምሰወች ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ወይ ፅናት :እምነትና:ጥንካሬ :ክብር ለፈጣሪ!Jerry ❤dr Admasu ጋር ነው የማውቅሽ...ፍቅር ነሽ
በጣም የሚገርም ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ መስማት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለእኛ ለስደተኞች አርያ የምትሆኝን ጀግና ሴት ነሽ ዋና በእግዚያብሔር ተስፋ አለመቁረጥ ነው ተመስገን የሚለውን ቃል ከአንች ተምሬለው❤
ስለሁሉም ገገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ኡፍፍ የኔ ጀግና በርች በርች በርች ገና ብዙ ታያለሽ
እሚገርም ታሪክ ነው 😢በእውነት ጥንካሬዋ እምነቷ የምትደነቅ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚሕ በላይ ጥንካሬውን ያድልሽ፣ ስላለን ነገር እናመስግን ዛሬን እንኑር ነገ የእኛ አደለም፣ ❤❤
እግዚአብሄር ይመሥገን ህልም እሚመሥል እውነት ክብር ለድንግልማርያም ልጅ ይሁን❤❤❤❤
የሚገርም ታሪክነው እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉ክብርና ምስጋና ይድረሰው🎉🎉🎉
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም ተፈተንኩ ብዬ አማርራለው ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ። ጎይትኦም ያልሺው ልጅ ደም እውቀዎለው በጣም ጥሩ እና የዋህ ሰው ነው።
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በርቼ ፈጣሪ ይርዳሽ እሼ አንተ ልበ ቀና አምላክ ይጠብቅህ
እህት ጎበዝ በርቺ በዚህም ሁኔታ ሆነሽ ብዙ ስራ መፍጠር ትችያለሽ ብርታትን ካአንቺ ሚማረው ብዙ ነው እናመሰግ ናለን። እሼ ምርጥ ሰው
እንኳን ወድቀሽ አልቀረሽ ገና ብዙ ታያለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል❤❤❤❤
ትለያለሽ ጀግና ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታሽ ስታግዝሽ የነበረችው ፈጣሪ ይባርካት አብዝቶ ሁላችን እደሷ ልብ ይስጠን መልካም ሰውናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እህቴ ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለሁላችን ትድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን የታገሠ ሰው ሁሉን ያሸንፋል ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ሁሉ ሲያልፍ ይወራል ሳምሪ በጣም የምትመሠገን ናት
የኔ ውድ እህት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ የእናትሽንም ሀዘን ችለሽ የራስሽንም እመም ችልሽ ብቻ ሁሉንም ተቋቁመሽ ያንን ሁሉ ግዜ አሳልፈሻል አሁንም እግዚአብሔር አይሉን እና ብርታተቱን ይስጥሽ በርቺ
ሱበሀን አላህ እጅግ በጣም ነው የገረመኝ በጣም ጠካራ ነሽ ሙሉ አካል ይዠ እደዚህ ተስፋ የቆረጥኩት 😢😢ሀዘን ውስጥ ይሰብራል በተለይ ጩከን የማናለቅስበት ቦታ ሳይሆን ሲቀር
በጣም ጠንካራ እና ለብዙ ሰው ምሳሌ ነሽ::
መቼም መፅሀፍ ነሽ ልብ ያለው ይማርብሻል እኔ አመስጋኝ ነኝ አንቺ ግን ዝቅ ብዬ እዳመስግን ትልቅ ትምርት እግዚአብሔር የራሱ ስራ አለው ተባረኪ ብርሀን ነሽ🙏❤
በጣም የምገርም በየ ቤቱ ስንት ነገር አለ እግዝአብሄር አሁንም ያበርታሽ
ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የቅልፋ እጥረት ነበረብኝ ከዛ በላይ ያመኝ ነበር ምግብ ስሰራ ተደግፌ ከጋዙ ላይ ተኝቼ😢 ሴቲወየ አተረፈችኝ ያም አለፈ እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ጨርሲ ይማርሽ የኔ እህት ጎበዝ ነሽ እኔም አረብ አገረ ሶስት አመት የስረውበትን ቀምተውኛል ግን ተመገን ሙሉ አካሊን አላጎደሉኝም ይህ መሉ ተስፍየ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወታችን ብዙ ፈተና ቢደርስም እግዚአብሔር ቸር ነው ግን ብዙዎቻችን ትንሹንም ትልቁንም ፈተና እንላለን ከእኛ የባሰ ስናይ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቸርነት እንረዳለን ከእኔም የባሰ አለን ብለን ተመስገን እንላለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢በሂወቴ እንዲህ ያለ ታሪክ ሰምቼ አለውቅም አይስደት ለበጎነው የምንሰደደው ጥንካሬሽን ሳላደንቀው አላልፍም በርቺ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን❤❤❤❤❤
እሼ የሚቀርባቸው ሴቶች ጀግና ናቸው ሂወት ከባድ የመሰለችንን ሴቶች ያበረታሉ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
❤
GOD IS CLOTHS WITH ETHIOPIAN ORTHODOX
እኔም ተፈተንኩ ብዬ አማርራለው ይቅር ይበለኝ
ጠንካራ ነሽ በርች
📌Jerry delicious food የዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያርጉ!
www.youtube.com/@jjerrysdeliciousfood
እሺ እናረጋት አለን❤❤
@@comedianeshetu ❤
Bgugut adametkut lmjmrya giz tenkara set nesh
Jerry delicious
በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የምታምኝው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ታሪክ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
amen amen
እግዚአብሔር ይመስጌን ይህን ሁሉ ፈተና አሰለፈሽ ለዝ መድረስ ቀላል አይደለም ግን በናገሮችሽ ሀሉ እነትነ ልጁ ነበሩ እምናት ምን የህል የድነል ክብር ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤
mamane kabadage bewenat endazem ala enday bya batame tagaramekug barech fatare kaneche ga yeuhne buzu nagare tamerabeshalawe babakula
የሚገርም እምነት ነው ያለሽ ስለሁሉም ገገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
ገረምከኒ አሉ አባ
አቤት የአምላክ ጥበቡ እኮ ድንቅ ነው እንዴት ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው እባካችሁ ክብሩ ይስፋ የመድሃያለም
እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጇ ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን
ይሄ ዲስክ የሚባል ነገር እኔም የአረብ ሀገር ቅርሴ ነበር 8ወር በፊዚዮ ቴራፒ ተቀጥቅጬ ያላገኘሁትን መፍትሄ በአንድ ቀን የክርስቶስ ሳምራ ፀበል ድኛለው ክብር ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
አሜን 🙏
አሜን 🙏❤️🇪🇷
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም
❤❤❤
እንኳን ፈዉስን አገኘህ እግዚአብሔር ይመስገን።
ኡፍፍ ስራዬን ትቼ ቁጭ ብየ አየሁ ሰማሁ ተደነኩ አደነኩ ለሁሉም እግዚያቢሄር ይመስገን እኔ ስለአንች እያለቀስኩ😢😢 ስላሳን አመሰገንኩ😢😢😢 ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ኡፍፍ የኔ ጀግና በርች በርች በርች ገና ብዙ ታያለሽ❤❤❤
🙏
እኔም እደዛው ፈጣሪን አመሰገንኩት😢😢😢
እኔ ፈጣሪን አመሰግንኩ ያኮሮፍኮቸውንም ይቅር አልኩ በልቤ ተመስገን😢😢😢❤❤
ዳግማዊ አላዓዛር ነሽ አንች ጀግና ነሽ የኔ ውድ እህት ቀር ጊዜሽን እመብርሃን በዘርፋፋ ቀምሷ ውስጥ ትደብቅሽ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የምታምኝው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ታሪክ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሱ ብርታት ይሁንልሽ እሸቱ በጣም አመሰግንሃለሁ በጣም ጠንካራ ነች በእውነት እሷን እያሰብኩ ዋልኩ እግዚአብሔር ያዘጋጀላት ያበረቷትን ሁሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቸው ።
በመጨረሻም በርቺልን እልሻለሁ ።
እልልልልልልልል የኔ እመብርሀን እናቴ ክብር ይግባሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏 የኔ ጀግና ተባረኪ ከአምሮዬ በላይ የሆነ ታሪክሽን ነው ያሰማሽኝ 🙏🙏🙏
ይለይብኛል መላኩ ይለይብኛል
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛ
እልልልልልልልልልልልል
ዛሬም በክፎቺህ ጋርደን
አሜን አሜን አሜን ❤
🥰🥰❤️🙏
AMEN.
በ እዉነት ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን
😢
የምር ብዙ ጀግኖችን 💪💪💪 አይቻለሁ ያንች ግን ይለያል የእውነት ጀግናና ህይወትን ቀያሪ ነሽ ተባረኪ 🙏
በጣም ነው የሚያምረው አባትና እናታችሂ ትሁቶች ይሄ ሁሉ የእናተ አስተዳደግ ነው መልካም የሆኑት እንኳን ደስ አላችሁ እናተም ሁላችሁም ተባረኩ
በስመ አም እኔም አሁን ተፈትኛለሁ እላለሁ ታሪኩን ጨርሼ ኮመንት እስክፅፍ እዴት እደቸኮልኩ ነበር ካቺ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ጀግና ነሽ ሂወት ይቀጥላል ዋናው ትግስት ፅናትና ተስፋ መሆኑንም አምኛለሁ ጌታ ሆይ እኛ ስደተኛ ልጆችህን አስበን🙏🙏🙏
እኔም ምንም ሳይጎድለኝ እማማርረው ነገር ይገርመኛል ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ትምህርት ተምርያለው❤
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ከማመስገን ውጪ ምን እንላለን? ተመስገን ሕይወት ትቀጥላለች። የዶንኪ ቲዩብ ክሩዎች እግዚአብሔርን የምናመሰግንበትን ነገር መርጣችሁ ስላዘጋጃችሁልን ክብር ያድልልን እህታችን ያሳለፍሽው ከባድ ቢሆንም አእምሮሽ ላይ ያለው ጥንካሬ ግን ድንቅ ነው። እምነትሽም ታላቅ ነው።
ዩቱ ቧን ማግኘት አልቻልንም
ሊኩን,ጫንልን,ዩቱቧን
በይ በአላህ ፍቃድ በመጣው ስራ ሂጂ አብሽሪ
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ሴት
Yena mare ekuan fetari eredash.🥰 berchi anchi gar yalew tinikare manim yelewm
በስመአብ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ተፈትናሻል እኔ አቡዳቢ ነበርኩ ሆስፒታል ተመላልሰን ከጓደኞቼ ጋር ጠይቀንሻል ስንበት አገልጋዮች ነበርን አርብ ስንመጣ ከቤተክርስትያን መልስ እንጫውት ነበር በዛ ሁኔታ ላይ የእናትሽ መርዶ ሲነገርሽ የነበረሽ ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ነበር እግዚአብሔር ብርታቱን ሰጥቶ ለዚህ ያበቃሽ ምስጋና ይድረስው ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
በጣም ጠንካራ በምነት የምትድን የዳነችም አሰደናቂ ሴት ናት አምላክ ያበርታሽ አመላኬ ዋው❤❤❤
የኝ የበረሐው አባት በእምነት ብቻ ሳይሆን የሠው ልጅ በመሆን ብቻ የሚአምኑ አባት ናቸው በጣም ነው የማቅሽ እኔም በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል😊
ወይ በእውነት እኔ አሁን እግዚአብሔር ፈተኝ ባልኩት አፈርኩ ይከርማል በዚህ ልክ መጠከር አለ ለካ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ እየረዱሽ ለነበሩ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው ሁሉም ነገር ለበጎ አሰንደሆነ ነው የተረዳሁት በእውነት ሁሉም ነገር በምክንያት ነው
ምን እልሻለሁ መቼም እጅግ ብዙ ተማርኩ ተስፋን እምነትን ጥንካሬን ወድቆ መነሳትን ተሰብሮ መጠገንን እጅግ ብዙ እመብርሀንን የያዘ ፍፃሜው ያምራል፡፡ብቻ ፈጣሪ ያሰብሽውን ህልምሽን እውን ያርግልሽ፡፡መፅሐፍሽን እንጠብቃለን ለብዛኞቻችን ትምህርት ነው ሚሆነን፡፡ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን፡፡እናንተንም እናመሰግናለን፡፡
የኔውድ አላህ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ አላህ በትክክለኛው ምንገድ ይምራሽ ህልምሽን ያሳካልሽ
የሚገርም ታሪክ ነው ትእግስት ነው ከዚህ ታሪክ የምንማረው እግዚአብሔር ጤናሽን ከእድሜ ጋር ይስጥሽ
አቤት የሰው ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ስንት ጥሩ ሰው አለ እምነታችንም ኦርቶዶክስ ጥሩ ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ከደረሰብሽ አደጋ ሀዘን የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይበልጣል እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ለሁላችንም ብርታት ነሽ ታሪክሽ አስተማሪ ነው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። እሼ ዩትዩቧን አስቀምጣለሁ ብለህ አላስቀመጥክልንም አስቀምጥልን እናበረታታት።
am kids. አለቀስኩ አመሰገንኩ እግዜር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ጠንካራ ጎበዝ !!አዝኛለዉ በጣም ግን ጥንካሪሽ ወደማመስገን ብቻ የኔ ጀግና እድሜና ጤና..!!
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ሰዎችን የሚቀይር ታሪክ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን
የኔ ጀግና ፅናትሽ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ከፍታ ላይ ያስቀምጥሽ እኔን አበረታሺኝ ሳቅሽ ፈገግታሽን ሁሌም ከፊትሽ አይጥፋ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ !
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የናቴ ልጅ ።
የአረብ ሃገር ሴት በአንጋፋ ደራሲ የተጻፈች መጽሐፍ ናት።
እውነት ነው በጫካ በዋሻ ብቻ ሳይሆን በምድረ በዳ በአሸዋ በበረሃ በባዕድ አገራ ያሉ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ከእናት አገራችን ቀጥላ እናት የሆነችን ኢማራት ትለምልም ክፉ አይንካት ።❤❤❤
አሜን
የእመቤቴ ተአምር ብዙ ነዉ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ያተረፈሽ ብዙ ሰዉ ባንቺ ታሪክ እንዲማር ነዉ በጣም ጠንካራ ነሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
እህቴ ትልቅ ነገር ተናግረሻል እኛ ሰዋች ስንፈተን እግዚአብሔር አደረገብን እያልን እሱን እንወቅሳለን እዬብን የፈተነው ማነው ሰይጣን ነው እና እኛንም እግዚአብሔር አይፈትነንም ግን ሰይጣን ይፈትነንና እግዚአብሔር ላይ እናላክካለን
ግሩም ድንቅ ነው ታሪክሽ አዛኝቷ ድንግል ማርያም ሥሟ ከፍ ይበል
Emebete enate ye getaye enate ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ከፍ በል
Amen endesu new yemibelawe enji ke eyesus belay yemariyam kef yibel aybalem mariyam erasu ke eyesus belay kef bey sitebal kir yilatal@@TechnoTronix-xg3gi
እየውልህ ወንድሜ ይሄ የክርክር መድረክ አይደለም የምታምነውን ማመን መብትህ ነው እኛ ደግሞ የጌታየን እናት ሁሌም ከፍ ትበል🙏🙏🙏🙏🙏🙏@@TechnoTronix-xg3gi
ኢየሩሳሌም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በርቺ
እንደ ሳምራዊት አይነቶቹንም ያብዛልን፡፡
አሜነ
የድንግልን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የድግል ልጅ መድሃኒያለም ያበርታሽ❤❤❤❤
እኔ ምንም አልልም አንቺ የእግዚአብሔር በታም የሚወድሽ መልካም ሰው ነሽ፣እንቺ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ስለሆንሽ ብዙ ወገኖቻችን ይማራሉ አንቺ ከአለፍሽበት።
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ጉሩም ነው ❤ እህቴ ፅናትሽ ብርታትሽ እምነትሽ ፅፁብ ድንቅ ነው ❤
ረዥም ማየት አልወድም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ጀግና ነሽ ❤❤
ያበረታሽ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩነ ይውሰድ❤
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜን
Amen
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
አሜን
አጅግ ደቅ ሴት ነሸ የኔ ጀገና አህት ስልሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን
She is the motivation
Her story humbles a soul
and The way of creator is beyond our imagination glory to creator
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሞቷል አልቋል ከተባለ በኋላ ደግሞ በህይወት ያኖራል ጀግና ነሽ
አሜን
እየሩስ እሱ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ሁሉን የሚረግ ነውና ክብር ምስጋና ይግባው። እሼ የባቼ ተማሪሆነህ ለዚህ በመብቃት በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ታሪክ ቪድዮ ሳላሳልፍ ነው የሰማሁት
አቤት የእግ/ር ስረ ድንቅ ነው አሁንም እግ/ር ይካተልሽ እህታችን ብዙ ሰውችን የሚቀይር ታርክ ነው እኔንም ጭምር ❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ፆታ ስላላወቅሁ ነው እግ/ር አይባልም እግዚአብሔር 👈ብለህ ፃፍ
አሜን
የኔ ጌታ እግዚአብሔር እንትን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ ቅን ነህና የልብህን መሻት ይፈጽምልህ
የፕሬዝዳት ልጅ ሳትሆኝ የንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነሽ ክብር ለርሱ ይሁን
አሜን
ክርስቶስ ለራሱም አሎነም ተፈጣሪ ነው እኮ
ኢየሱስ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው: ዘላለማዊና ህያው አምላክ ነው. ለኛ ለሰው ልጆች ሲል ማንም ሊከፍልልን ከሚችለው በላይ ዋጋ የከፈለልን ጌታ ነው@@HayaHaya-f7g
bihonm eko ye lela sew emnet menkat wey mesadeb gena emnet alba mehonhn new mtasredan bicha ewnet felgat bro rashn lemadan enji le sew emnet atinka
@@HayaHaya-f7g
Mihret yadrigilih/ sh
እውነት ምን አይነት የሚገርም ታሪክ ነው ዋው ዋው ምርጥ አባት ነው ደሞ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያመለጠው ባቡር መገልበጡ ለበጎ አይደል
የኔ ፍልቅልቅ እንዲሁ ሲሰሙሽ ራሱ ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ እውነት። አሁንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን! የፈውስ እጁም ይዘርጋልሽ! ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል። ከዚህ በላይ ጥንካሬና ደስታ እንዲበዛልሽ ምኞቴ ነው። በርቺ! ደግሞ የጀመርሽው የተሳካ ቢዝነስ እንዲሆንልሽና እያደግሽ እንድትመጪ፣ ጌታም እንዲባርክሽ ጸሎቴ ነው።
A very amazing lady, full of faith and strength as well as smart. I really really admire you. በነገራችን ላይ ጴንጤ ንኝ, ግን በጣም በጣም አድንቄሻለሁ!!!
አሁንም የጌታ ኢየሱስ ሃይልና ፀጋው ይብዛልሽ!!! ፈፅሞ ተፈወሺ!!!!
እሼ! አንተ መቼም ልዩ ነህ, አሁንም የነካኸው ሁሉ የበለጠ ይባረክ, already በልዩ ስጦታ የተባረክህ ነህ!!!
በመጨረሻም ኢየሱስ የሁላችን ጌታ ነው, እርሱ የሰውን ፊት አይቶ አያዳላም!!!
ተባረኩ!!!!❤❤❤❤❤❤❤
ታአምርነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ተአምር !!! በርችልን እህታችን: አንች በፈጣሪ ፈቃድ ቆመሽ የምትሄጅ ይመስለኛል:: ፀበልሽን ቀጥይበት ተአምሩን መስክሪለት !!! በርች እህት 💚💛♥️
አሜን አሜን አሜን ❤
እሼ ሰው በዚህ ሁኔታ ያሳለፈውን ሲተርክ በመሃል ሳታቋርጣት ማዳመጥ ትልቅነት ነው ። ልጅቷ ደሞ ምን አይነት ምርጥ ሴት ናት❤
እህታችን በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ በርቺ እንዳልሾም ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር የሚወደውን የሚፈትነው ላይ ያለው ፈገግታ ደስተኛ እንደሆንሽ ይናገራል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያሰብሽ ሁሉ ይሳካልሻል መድሃኒአለም ተደገፍ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዬኔ እናት እንዳንቺ በፍቅሩ ምሕረት ጥላ የጠበቀው የለም እግዚአብሔር እንዳንዳቸው የሰው ልጆች የእረሱ መልከተኞች መሆናቸውን እንዳትረሺ ሁሉ የእርሱ ቸርነት እድለኛነሽ እህቴ ሰንቶች መጨረሻ ደግሞ ደንቅ በሐይማኖቷ የጸነቿን ለክልሽ እሄ ለዚህም አበቃሽ በነገራችን ላይ እህታችን ቸሩ መድኃኔዓለም ውለታሽን በበጎ ይከፈል
ላይችል አይሰጥ ይባል የለ
የኔ እህት ታሪክሽ ልብ ወለድ ነው የመሰለኝ እጅግ በጣም የእግዚአብሔር ወዳጅ ጀግና ነሽ ።አምላክ ፍፁም እንዲምርሽ እመኛለሁ በርች ❤❤❤❤ እሼ Thank You
ለታመመ አይደለም የህይወት ታሪክሽ ለማንኛውም ሰው አስተማሪ ነው።እጅግ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ። በረቺ ወርቅስ በሳት አይደል የሚፈተነው!
በጣም ከምወዳት ልጀ የስልክ ቀጠሮየን ትቸ ተመስጨ ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገኀ
በጣም በጣም ተነግሮ የማያል የፈጣሪ ታምር እና የእመቤታችን ድንቅ ስጦታ። እውነት በፈተና የሚጸና በእግዚአብሔር ዘንድ የተባረከ ነው ። በጣም ጠንካራ ሴት ናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በርች።
ወይኔ የእግዚአብሔር ስጦታው ፈተናን ለማለፍ ትግስት ያስፈልጋል ለካ እኔ ጤናኛ ሁኘ ከልጀ ተለይቸ ስደት ወጣሁ እያልኩ አማርራለሁ ይቅር ይበለኝ እውነት አሁንም በርች እህታችን የብዙ ሰው ጥንካሬ ነሽ እውነት
እኔ ዱባይ ከመጣሁ 6አመቲነው ሁሊ ሰለጎደለብኝ ጥቃቅነገረ አማረራለሁ እጮኝዬ አረተይ ማማ እኔ እሚያሳስበኝ በጢና መሆነሺነው ሲለኝ በሰአቱ እውነትህነው እለውና እረሳዋለሁ በኢማራት ያሳለፍሺውን መከራ ሳስብ ተመስገን አልሁ እናቲ በሂወት አለቺ እና ስለናቲ ማሰብ ጀመረሁ ተባረኪ የኔ ጠካራ
ዋና ጤና ወላሂ እኔም 5አመቴን ልጨርስነዉ በሥደት አሁንያለሁበትሁኔታ ይከብዳል ግንያልፋልኢሸአላ
@@emanahmed-vb6fyአኔም 5 ልጨረስ ነዉ መቸ ነዉ አገረ እምገባዉ እያልኩ አስባለሁ ግን እኮ ገና ምንም አልተያዘ አላሕ ሁሉንም ያሳካልን ያረብ
የኛ ስቃይ ብዙ ነው ለኔም ዱአ ክርስቲኖችም ፆለት አርጉልኝ እግሪ ተሰብሮ ኦፕሪሽን ሑኙ ብረት ገብቶልኛል ግን መቆም አልቻልኩ በስደት ላይ ስቃይ ይገብዳል 😢😢😢😢
igzihbeher yirdash yene wud ihit 🥰 ♥️ 😢😢😢
እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው እኔም ጠባቂየ ቅድስ ሚኬኤል ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በጣም ድንቅ የሚገርም ታሪክ ነው።
መድኃኔዓለም ከነ እናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር እንዳንቺ ያለ አማኝ ሰው በጣም ቅርብ እንደሆኑ ከአንቺ ዕምነት በጣም ተማርኩ።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ❤🙏
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይእመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤
አሜን
ስለሁሉም ነገር ጌታ ክብር ይውሰድ ጀግና ነሽ ተባረኪ ።
እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለምና ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ታምር ጉሩም ነው ተመስገን አንቺ አካል ጉዳተኛ ነበረሽ እኔ ገን የልብ ጉዳተኛ ነበርኝ ያንቺ video አስተምሮኛል ስግደትን 14 አመቴ ነበር የወጣዉት ትምህርቴን አልጨረስኩም 5 ክፍል ላይ ነው ያቆምኩት አሁን ግን ነገሮችን አስተካክዬ ትምህቴን እጨርሳለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እዉነት ጀግናዬ ነሸ ለእኔ🥰🥰🥰🥰🥰አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰የኔ ልብ ሙሉ ሴት🥰🥰🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን እግዚአብሔር ከዚ በላይ ሙሉ ተስፋ ይጨምርልሽ በርች ድንግል ማርያም ታበርታሽ
ብዙ ነገር ከአንቺ ህይወት ተምሬያለሁ, ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!!!!!!!!
አሜን
እግዚአብሔር ስራዉ ጅግ ዉብ እና አስደናቂ ነዉ ወርቅን በእሳት ፈትኖ ዋጋ ዉድ እንደሚያረግ ሁሉ እኛንምየሰዉ ልጆች በችግር እና በመከራ ፈትኖ ጠንካራ ና ውድ ያረገናል 🙏🙏🙏
ያከበርሽው አምላክ እምነትሽን ጨምሮ ይስጥሽ በእውነቱ ሚገርም የሂወት ታሬክ ነው ላያስችል አይሰጥም ይባላል ጠካራ ነሽ አይዞሽ በርች
እጅግ በጣም አነቃቂ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የተባረከ ህይወት ይስጥሽ ደግሞም በጣም ቆንጆ ነሽ ❤❤❤❤❤❤
አመሠግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ትልቅ ትምርት ነው እህታችን በርችልን የስደት አባታችን ብፁዕ አባታችን ምን ቃላት ይገልፀቸዋል እሳቸውን ዝቅ ብለው ልጆቻቸውን የሚፈልጉ የሚጠይቁ አባታችንናቸው እሷቸው
አንችም በጣም ጠንካራነሽ በርችልን ሙሉ አኳል ይዘን ስንቶቻችን እግዚአብሔር እንደምናማርር ልብ ይስጥን እግዚአብሔር
ጄሪ እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚታገሠን በአንቺ ህይወትም በእራሴም ህይወት አየሁት።
" ሁሉ በእርሡ ነው"
እውነት ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ድንቅ ምስከርነት ነው! እህቴ ፊትሽ ላይ ሚታየው ሰላም እና ፈገግታ ራሱ የሚደንቅ ነው። እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ከንችጋር ይሁን በዙሪያሽ የነበሩት መልካምሰወች ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ወይ ፅናት :እምነትና:ጥንካሬ :ክብር ለፈጣሪ!Jerry ❤dr Admasu ጋር ነው የማውቅሽ...ፍቅር ነሽ
በጣም የሚገርም ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ መስማት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለእኛ ለስደተኞች አርያ የምትሆኝን ጀግና ሴት ነሽ ዋና በእግዚያብሔር ተስፋ አለመቁረጥ ነው ተመስገን የሚለውን ቃል ከአንች ተምሬለው❤
ስለሁሉም ገገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ኡፍፍ የኔ ጀግና በርች በርች በርች ገና ብዙ ታያለሽ
እሚገርም ታሪክ ነው 😢በእውነት ጥንካሬዋ እምነቷ የምትደነቅ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚሕ በላይ ጥንካሬውን ያድልሽ፣ ስላለን ነገር እናመስግን ዛሬን እንኑር ነገ የእኛ አደለም፣ ❤❤
አሜን
እግዚአብሄር ይመሥገን ህልም እሚመሥል እውነት ክብር ለድንግልማርያም ልጅ ይሁን❤❤❤❤
የሚገርም ታሪክነው እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉ክብርና ምስጋና ይድረሰው🎉🎉🎉
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም ተፈተንኩ ብዬ አማርራለው ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ።
ጎይትኦም ያልሺው ልጅ ደም እውቀዎለው በጣም ጥሩ እና የዋህ ሰው ነው።
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በርቼ ፈጣሪ ይር
ዳሽ እሼ አንተ ልበ ቀና አምላክ ይጠብቅህ
እህት ጎበዝ በርቺ በዚህም ሁኔታ ሆነሽ ብዙ ስራ መፍጠር ትችያለሽ ብርታትን ካአንቺ ሚማረው ብዙ ነው እናመሰግ ናለን። እሼ ምርጥ ሰው
እንኳን ወድቀሽ አልቀረሽ ገና ብዙ ታያለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል❤❤❤❤
ትለያለሽ ጀግና ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታሽ ስታግዝሽ የነበረችው ፈጣሪ ይባርካት አብዝቶ ሁላችን እደሷ ልብ ይስጠን መልካም ሰውናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እህቴ ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለሁላችን ትድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን የታገሠ ሰው ሁሉን ያሸንፋል ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ሁሉ ሲያልፍ ይወራል ሳምሪ በጣም የምትመሠገን ናት
የኔ ውድ እህት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ የእናትሽንም ሀዘን ችለሽ የራስሽንም እመም ችልሽ ብቻ ሁሉንም ተቋቁመሽ ያንን ሁሉ ግዜ አሳልፈሻል አሁንም እግዚአብሔር አይሉን እና ብርታተቱን ይስጥሽ በርቺ
ሱበሀን አላህ እጅግ በጣም ነው የገረመኝ በጣም ጠካራ ነሽ ሙሉ አካል ይዠ እደዚህ ተስፋ የቆረጥኩት 😢😢ሀዘን ውስጥ ይሰብራል በተለይ ጩከን የማናለቅስበት ቦታ ሳይሆን ሲቀር
በጣም ጠንካራ እና ለብዙ ሰው ምሳሌ ነሽ::
መቼም መፅሀፍ ነሽ ልብ ያለው ይማርብሻል እኔ አመስጋኝ ነኝ አንቺ ግን ዝቅ ብዬ እዳመስግን ትልቅ ትምርት እግዚአብሔር የራሱ ስራ አለው ተባረኪ ብርሀን ነሽ🙏❤
በጣም የምገርም በየ ቤቱ ስንት ነገር አለ
እግዝአብሄር አሁንም ያበርታሽ