የሚኪ አባት ሊሞት እያጣጣረ ነው ። ሚኪ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው ። የገዛ አክስቱ መሳርያ መዘዘችበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @KebebushShalamo
    @KebebushShalamo Месяц назад +114

    ሚክ እንኳን ጌታ አተረፈክ እባካችሁ እራሳቸውን ጠብቁ !!!!! Please የንስር አይንን ፈልጉልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed Месяц назад +29

    ሚኪ አባትህን እራስህ ውሰድ እና ሰራተኛ ቀጥረህ አስታም መብትህ ነው ውሰደው እነሱ ለንብረት ነው በምክንያት መረዳት ነው የፈለጉት ቤት እኮ የንስር አይንም አማቹ ላቃጠለበት ልጅ እስፓሰር አግኝቶ ተሰጥቶታል ምንም ማለት አይደለም❤❤❤❤❤

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Месяц назад +190

    በማሪያም የነስር አይን ስጨነቅ አተም ወጥመድዉስጥ ገባክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢

    • @Yishe-g7y
      @Yishe-g7y Месяц назад

      የምር በጣም ነው የሜያሳዝው 😢😢😢😢😢😢

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад

      እፍፍፍፍፍፍ እኔሥ የለለብኚን ፀባይ ተነጫንጨ ልጨርሳቸውነወ በሡ መጥፋት

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ገንዘብ ፈልጋ ነው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ሜኬን አክስቱ ክነልጃ
      አገቱት😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ቤት ግዛልኝ ነው እክስትየው ድርዬ ናት

  • @AbebechGetachew-o8n
    @AbebechGetachew-o8n Месяц назад +40

    እናትና ልጅ ምን አይነት ናችሁ በማሪያም ተዘጋጅተውበት ነው ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @namiadegahagne6962
      @namiadegahagne6962 Месяц назад

      Mom and daughter they are so stupid becareful they are jelse to you don't say anti she is not your anti

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr Месяц назад +42

    ቅናት ነው የነዚህ ሚኪ አንተ ግን አባትህ በጣም ጥሩ ሰው ነው ማድረግ ያለብህን አድርግ እነዚህ ቅናት ነው እድህየሚደርጋቸው

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 Месяц назад +22

    ሴትየዋ ትልቅ ቅናት አለባቶ በጣም ምቀኛ ናት ለወዶሟ አዞኔ አይደለም ልጆቿን ሂሉ አሳድማ ክፉ ወሬ ሰለአንተ እያወሩ ከርመው ነው እባክህ ቸጠንቀቅ ኸሰው ጋር ተንቀሳቀሰ ልጆቿኖም ተጠንቀቅ አስመሳይ ናቸው ምን አርግ ነው እንኳን ለአሳዳጊ አባቱ ለሌላም ይበቃል ስረውኮ ጊዜ የሚሰጥ አይደለም እራሱስ ቢገዛ ቤቱን ምን አንጨረጨራቸው ነወለደች እናቱ እንኳን አልተናገረችም እንዴት ክፉ ናት ነፍሰ ገዳይ ይዛ ትጠብቀዋለች አይ አክስት የስራሽን ይስጥሽ

    • @mahlet1654
      @mahlet1654 Месяц назад

      ምን አይነት ሠይጣን ነች አክስትህ።

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 Месяц назад +65

    ቅናት ነው ይሄ አኡዙቢላህ ከድገተኛ ነገር ይጠብቀን

  • @ayelechbekele433
    @ayelechbekele433 Месяц назад +5

    በሰላም የእኔ ወንድም ሚኪዩ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈህ በጣም ጠካኝ እነ በጣም ከፊ ሴት ነት አንተን ከማጥፈት ወደሂላ አትልም ሰለዚሀ እባከህ ጠብቅ የነሰር አይን በጣም አሰጠንቆነል እንደገና አንተ ላይ ምንም አይነት ጉዳት መደርሰ የለበትም ለዛውም ከቤተሰብ እባከህ ወንድሜ አደራ ከእግዚአብሔር ጋር በተቻለ መጠን ተጠባበቁ ወንድማማቾች ሰራችሁ በጣም ከባድ ሰለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ጤናዉንም ያብዛላችሁ እንላለን በስደት ሀገር ሆነን የእንተን ሚድያ ሰለምንከታተል በጣም ነው የምንጨነቀው እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ 3 እጀግ በጣም ለተበደለ ፈትህ ላጣ ሰትሰሩ እራሳቸውን አጋልጣችሁ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እወድሻለሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +90

    የንስር አይን በመስወሩ ልባችን ተስብሯል 😢😢አላህ ባለበት ይጠብቀው
    ሚኪ አላህ ይርዳህ ጥሩ ነገር እደምስማ ተስፋ አለኝ አባትህንም አላህ ያሺረው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад

      እኔ ልቤ ደምቷል😢😢😢

    • @Alemtu-c8h
      @Alemtu-c8h Месяц назад +3

      ሚኪ የንስር አይን ፈልግልን እባክኸ ለአባት ምረቱን ይስልህ

    • @TsigeTsie
      @TsigeTsie Месяц назад +1

      Yenme😢😢uuuff

    • @accacc5974
      @accacc5974 Месяц назад +1

      እኔዞሮብኘ ዋልኩ እንቅልፍ አጣው😂😂

  • @kamilaq9023
    @kamilaq9023 Месяц назад +27

    ሚኪ ፈተናክ መብዛቱ ፈጣሪ ለሚወደዉ ሰው ነዉ የሚፈትነው እግዜር በኪነ ጥበቡ ይርዳክ ከማለት ሌላ የምለዉ የለኝም

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +48

    ወይኔ ወንድሜ ሚኪዬ ተረፍክ የዘመኑ ጠላት እኮ ከአጋንት በላይ ነው ጌታ እጃቸውን ይሰረው

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Месяц назад +16

    ሚኪ ክሰቴ አትበል ይች ምቀኛ ባለጌ እሷ ትሆናለች እንዳይናገሩ ያረገቻቸዉ አባትህን እራስህን ጠብቅ ሚኪ አባትህን በህይወት እስካሉ ተከባከባቸዉ ያሳዝናሉ

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w Месяц назад +19

    የነስር አይንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ የቅናት መንፈስ ነው ቤት የገዛው ሌላ ሰው የህክምና ወጭ እያወጣ እያሳከመው ከዚህ ሌላ ምን ያድርግልሽ ሚኪ እንኳን ለአባቱ ለሌላም ደራሽ ነው ስሙን አታጥፊው ምን አይነት አክስት ናት

  • @seblemulatu5302
    @seblemulatu5302 Месяц назад +74

    የኔ ዘመዶች ብቻ ይመሰለኝ ሲያልፍልኝ ጠላት የሆኑብኝ ለካ ሁሉም ቤት አለ 😭😭😭

    • @AlemAlina
      @AlemAlina Месяц назад

      Abetuuu Amelake wyneee

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 26 дней назад

      እኔም ይመስለኝ ነበር ማርያምን በጣም ነበር የሚስማኝ😢😢😢😢😢

    • @سمرا-ط7و
      @سمرا-ط7و 24 дня назад

      እኔስ ልትገለኝ የምትፈልግ አክስት አለች ውድቀቴን የምትጠባበቅ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 24 дня назад

      በጣም ሁላችንም ነን ጥላት ከሩቅ አይመጣም

    • @zematube8985
      @zematube8985 15 дней назад

      Exactly

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ Месяц назад +91

    ማነው ግን የነስር አይን መጥፋት ያሳሰበው 😢👍

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 Месяц назад +2

      ለምን መጥፎ ያሳስበናል በሂወቱ ይመለሳል ❤❤❤❤

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 Месяц назад

      በጣም ጨንቆኛል እኔራሱ😢😢

    • @Iftuutademoru
      @Iftuutademoru Месяц назад

      Betam chakonal

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ሚከን ገደለችው ተመታ መስል ወይኔ😢

    • @saraamane6114
      @saraamane6114 Месяц назад

      አረ ሚኪ እራስህን ጠብቅ ፣ በጣም አውሬ ቤተሰብ ነው ያለህ ።

  • @genetn9512
    @genetn9512 Месяц назад +10

    ምን ዓይነት ጨካኝ አክስት ተብየ ይድፋሽ ሚኪ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በሄዳቹበት ቦታ ይከተላቹ አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Месяц назад +33

    ወይ የሰዉ ልጅ ፈተና ለካ ጥላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለዉ እዉነት ነዉ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo Месяц назад +1

      ewunati😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye Месяц назад +1

      አዎ እማ ጥላትኮ ክሩቅ አይመጣም እውነት ነው

    • @kediramanadem5122
      @kediramanadem5122 Месяц назад +4

      እቺ እኮ ቅናት ያቃጠላት ከነቀዝ የባሰች የሰው ምዥገር ነች ማታፍር ጉድ ሚኪ እኮ ለእውነት ሲል ለወላጅ እናቱ አላዳላም ፣ለአየለ አልገዛም መኪን አድናቂ የአየለ መገፋትና ጎዳና ህይወት የገባው ባለሀብት ነው የገዛው ።ኖሮት ለተገፋ አባቱ ቢገዛስ ሞተ ተብሎ የተገፋና ህይወቱ የተጨናገፈ ተበዳይ አይደሉም ይቺ ሴጣን የሚቀናባት ሴረኛ ሆና እንጂ በአየለ ይቀናል የዚሪሁንን መጨረሻ ለማሰናከል ካልሆነ በስተቀር

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 Месяц назад +13

    የምን ልጅ ምን አሉ። ከእናትየው ደግሞ የልጅትዋ፣ ወይ ጌታ ከማሳከም በላይ ምን ያድርግ ነው የምትሉት። ከዚህ ቤት እንደምንም ብለህ ውጣና ሁለተኛ እነዚህ ሰዎች ጋር ድርሽ እንዳትል።።

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench Месяц назад +66

    ውይ ሚኪ በማርያም ምን የተረገመች ሴት ናት ምነው የቤተሰብ ጠላት በዛብህ የቅናት መንፈስ እግዚኦ

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal318 16 дней назад

    ሚኪ ጀግናው ኣይዞህ እቺ የሳጣናኤል እናት የሆነች ሴት በህግ ሚገባት ቅጣት ምታገኝበት ቀን ናፈቀኝ እባክህ ራስህን ጠብቅ ኣሁኑም ያንተ ሁኔታ ያሳስበኛል ብቻል ከእናትህ ቤት ለጥቂት ቀናቶች በምስጢር ሌላ ቦታ ብትቆይ ሚኪዬ እባክህ ሌላ ነገር እንዳይ መጣብህ በማሰብ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 Месяц назад +38

    ቤት ጠርቸው ምያስገድሉ አክስት አይተንም ሰምተንም አናውቅም ።
    ነውራም ባለጌ አክስት ናት ።
    ወደ ህግግግግግ ይቅረቡ ሁሉም

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Месяц назад +3

    ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልጅ ጀግና አይዞህ አክስት ይሄ ካንቺ አይጠበቅም የቅናት መንፈስ ነው ያለብሽ ይቅር ይበልሽ

  • @2016ここチャンネル
    @2016ここチャンネル Месяц назад +16

    ሚኪ እግዚአብሔር ያውጣህ ሰው አይምሮ ነዉ ያጣው ምን አይነት ግዜ ነው ያሳዝናል ።

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Месяц назад +2

    አክስትህ መተት የተደረገባት ነዉ የምትመስለዉ ጠበል ዉሰድባት ፣እምነት ቁቡባት ፣አለበለዚያ በደህና አትመስልም አክስትህ በናታቹ ልጁን አግዙት እግዚአቢሄራ የፈጠረህ ይድረስለህ ፣እመአምላክ ትጠብቅሃለች እነዚ አንደበታቹህ እመአምላክ ትያዝለት አሜን

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 Месяц назад +70

    ያብይ አህመድ ስርአት ሁሉን ሰው ባለመሳሪያ አደረገው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ወይኔ ሜኬ

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh Месяц назад

      😂😂😂😂betikikil

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg Месяц назад

      😅😅😅😅 በጣም ሴቱንም ወንድም😅

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ Месяц назад +1

      በመለስም ግዜ አለ ግን ለባለጌዋች አይፈቀድም ጫዋ ለሆኑ ባለሀብቶች እንጂ

    • @HenosSolomon-r6w
      @HenosSolomon-r6w Месяц назад

      መልስ ዜናዊ ለኢረትራ መርዝ
      ለኢትዮጵያ ህዝብ ማር ወሌላ ጅግና ነበር።

  • @JackyCoco
    @JackyCoco Месяц назад +1

    ምን አይነት ባለዬ።ሴትዩ ናቸው እቅድ ውበት ተዘጋጅተው የጠሩት ሚኪዩ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @mahi-a-12
    @mahi-a-12 Месяц назад +24

    አረ አክስት በናትሽ ሚኪዬን በዚህ ደረጃ መናገርሽ ልከ አይደለሽም እሱ እንኳን ለአባቱ ለማንም መልካም ሰው ነው ሚኪ አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቂ ነሽ

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove Месяц назад +2

    😢ጉዲ አያልቅም 😢ወንዲሜ ግን ስራህ የጠበቀ የህግ አካልጋ ቢሆን ለህይወትህ አደጋ አይሆንብህም ብቻህንም ሆነ ከጓደኛጋ ያስፈራል እግዛብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Месяц назад +13

    ወይኔ ሚኪዬ ተጎዳህ ወንዴሜ ወይ ጉድ የኢትዮጵያ ህዝብ ወዴት ነው የሚሔደው ጨካኝ የእናት ቂም ሚኪ ላይ ተወጣች አይዞህ ሚኪዬ የህግ ያለህ

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 Месяц назад +34

    ይቺ አክስት ተብዬ ጥቅመኛ ናት የሆነ ነገር ፈልጋ ነው ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ

    • @worldpeace668
      @worldpeace668 Месяц назад

      ውነታቸውን ነው ስማቸው

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ Месяц назад +122

    ዛሬ የ ናሲር አይን ጉዳይ ስጣብቅ የናበር ማን ናው 👍👍👍

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 Месяц назад +1

      እኔ😢😢

    • @ZZZ-xz9tp
      @ZZZ-xz9tp Месяц назад

      እኔም አሳስቦኛልበጣም😢

    • @RomanBelayney
      @RomanBelayney Месяц назад

      ማታ ሳልተኛ ነው ያደርኩት😢😢😢

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg Месяц назад

      እኔ ወላሂ እየገባሁ እወጣለሁ😢😢😢😢

    • @almazwube3327
      @almazwube3327 Месяц назад

      እኔበጣም የማሰበው ምን ገጠመው

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Месяц назад +1

    ወይኔ🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽 ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ቅናተኞች ናቸዉ ያስገድሉሀል በፈጣሪ🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 Месяц назад +7

    እውነት እውነት እልሻለሁ አክስት ተብየዋ ቅዱስ እግዚአብሔር ይገሥፅሽ በቀበሌ ቤት ትያለሽ አንቺስ በቀበሌ ቤት ብርድና ዝናቡ ሣይወርድብሽ ከነልጅ ተጣልለሽ ትኖሪያለሽ በየጎዳናው የሚኖሩትን ወንድም እህቶች አዛውንት ሀረጋዊ ዘመዶቻንን አስበሻል ፈጣሪንሽን ለጥቅም አትንገብገቢ አንድቀን ወደፈጣሪ ሥትጠሪ ሁሉን ጥለሽው ትሄጃለሽ አለም ኪራይ ቤትናት ዘላቂ አይደለችም ለስጋ ነው እንጂ ለነፍሥ አትመች ሥለዚ እህት አለም የሠማዩን ቤትሽን በምድር ሆነሽ ሥሪ ጎዳና ያሉትን በማሠብ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Месяц назад +5

    ሚኪየ እንዳትፋታው ልጁንም አክስትህንም ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው በርታልን እራስህን እየጠበክ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Месяц назад +10

    አክስትየው እንዴዴዴዴዴዴ አረ ከገንዘብ ሰው ይበልጣል ። ትልቅ ሰው በዚህ ልክ አረ በጣም Shame ነው ። ቅናት ከበሽታዋች ሁሉ ትልቅ 😷በሽታ ነው አክስትየው Get Well ,Soon ብያለሁ ።

  • @tru1614
    @tru1614 Месяц назад +2

    ሚኪየ እራስህን ጠብቅ ዛሬ ሰው አብዷል ለገንዘብ ሲል ልጅንም ቢሆንም ይገላል ጠባቂ ጨምር እባክህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa Месяц назад +33

    ሚኪየ ተረፈሀል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Месяц назад +3

    ወይ የአገሬ ሰው ምን መርዝ ነሰነሱበት!!!
    አክስትየው እንኴን እድሜዋ ልጅ አይደለ ምን አይነት ዘመን መጣ!!!!!!!😊 ቅናትና ምቀኝነት ይሆን??????

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Месяц назад +14

    😢😢😢😢 ውይኔ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምን አሳየህኝ😢 ካሜራ ማን እስከምተከስ ነው ምትጠብቅ ያዛት እንጂ

  • @TsehayChereka
    @TsehayChereka Месяц назад +1

    ሚኪዬ እባክህ እራስህን እየጠበክ ሰዎቹ መጥፎ ናቸው የንስር አይን ጀግና ጠፍቶብናል እባካቹ ተረባረቡና አፋልጉን ጨንቆናል እባካቹ ደስታ እርቆኛል ከሰማው ቀን አንስቶ

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w Месяц назад +7

    ሚኪዪ እባክህ የነስር አይን ወድማችንን ፈልግልን እባክህ ተጨንቀናል ጀግናችንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BosenaGatu
    @BosenaGatu Месяц назад +10

    አረ ወይኔ ምንድነው የንስር አይን መጥፋቱ ሰላም አሳጥቶኛል አሁንም አንተ ችግር ውስጥ ገባህ ወይኔ በጭንቀት ልሞት ነው 😢😢😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +29

    እረ ምን ጉድ ነው በጌታ ስም እራስ ወዳድ የሆነበት ጌዜ ነው ሚኪየ እራስህን ጠብቅ የፈጣሪ ያለ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WorkieAzeze
    @WorkieAzeze Месяц назад +3

    ወይኔ ቅናት ቅናት ክፉነው የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Месяц назад +39

    እናውቃለን ሚኪዬ ሌላ ሰው ነው እቤቱን የገዛለት ሚኪዬ ህዝባችን ሰይጣን ነው የተቀየረው ጉድድድ ነው ❤❤❤❤❤

  • @UaeKfn-z7t
    @UaeKfn-z7t Месяц назад +5

    እግዚአብሄር ያጥ ቅናት በጣም ከባድ ነው እንደ ቅናት ያለ መጥፎ ሱስ የለም እግዚአብሔር ይርዳ

  • @almazzikie9688
    @almazzikie9688 Месяц назад +11

    እነኝ ቅናተኞች ምቀኞች በጌታ ስከወንድሟ ሳይሆ ቤት እና ነዋይ ነው የሚያገበግባቸው

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Месяц назад +21

    መሣሪያ ከመግዛት ቤትሽን ቀለም ብታሥቀቢው ልጅ ተብዬዋም ከላይ ሢያዩሽ ፅድት ያለ ኑሮ የምትኖሪ ነው ምትመሥዪው 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @djgshc1758
      @djgshc1758 Месяц назад +1

      በጣም

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Месяц назад +2

      MENE AYENET YEREKESECHE AROGIT NECHE WERAD YECHIN WEHENI BEAT KETO MAMQEQ NEWE

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa Месяц назад +23

    አረ እበከቹ አቸክሎ ለሚጠረቹ ሰዉ ሰትጠነቀቁ አትህዱ ገዜጠኞች ሁሎቹም ተጠነቀቁ ሚኪዬ ተረፈክ የሆን😢😢😢😢

  • @KelemShumarga
    @KelemShumarga 28 дней назад

    ሚኪ እነዚህ ሰዎች ቅድሚያ የተዘጋጁበት ነገር አለ ተጠቀቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f Месяц назад +15

    ya allah ምን ጉድ ነው ተርፋል የኔ አባት አረ በሲጋት ሊሞት ነው 😢 አላህ የናንተን ክፉ አያሰማኝ የንስር አይን ያለበት ቦታ ታውቋል ተባለ ደስ ብሎኛል ውላሂ አልሃምዱሊላህ ❤❤

    • @maimohammed2764
      @maimohammed2764 Месяц назад +2

      ማነው ያለው በጭንቀት ልፈነዳ ነው ከትናንት ጀምሮ ጥሩ ሁኔታ ላይ ኣይደለሁም😢

    • @MdRony-r7d
      @MdRony-r7d Месяц назад

      Are manawu yalawu isiti inyami ineyawu yenisiri ayin naggri asichaiqonyali

    • @makidaskidane9967
      @makidaskidane9967 Месяц назад

      እግዚአብሔር ን በእውነት ፈጠሪ እውነት ያድርጋው ወይኔ በጭቀት ልማት ነው

    • @Ksa-z8s
      @Ksa-z8s Месяц назад +1

      ማነዉያለዉ ዉነት አላህ ያደረገዉ ያረህማን እኔ ከሰማሁ ጀምሬ በጭንቀት ለሞት ነዉ

    • @genemeabbabulgu3914
      @genemeabbabulgu3914 Месяц назад +2

      እረ አለሀምዱሊላ ዉይ እንዴት ጨቆኝ ነበር

  • @Belete-c6h
    @Belete-c6h Месяц назад +1

    መኪ የኔ ልጅ እንደዚህ ያለ ስነምግባር ያለዉ ጋዜጠኛ በአንተ ልክ አላየሁም
    አክስትህ ግን በሕግ መጠየቅ አለባት አመሰግንሃለሁ ።

  • @ሊዲያTube-u8w
    @ሊዲያTube-u8w Месяц назад +15

    እረ በናትህ እራሰህን ጠብቅ በማርያም 😢😢😢😢😢

  • @ועח
    @ועח Месяц назад +4

    ሚኪዬ በንስር አይን ስንጨነቅ አንተንም ልናጣህ ነበር 😢 ከእግዚአብሔር በታች እባካችሁን ከወደፊቱ በበለጠ እራሳችሁን ጠብቁ 🙏❤️❤️🎉🎉🇪🇷

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Месяц назад +4

    ወይኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም እባክህ ሚኪዬ እራስክን ጠብቅ የንስር አይን ታግቶብን በጭንቀት ላይ ነን ፈልጉት እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ካልሆነም ይሂንን ስራ አቁሙት ተወዉ አቃለሁ ብዙ ሰው እየረዳችሁ እየደረሳችሁ ነው ግን ከእናንተ ህይወት አይበልጥም

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 Месяц назад +1

    ይህች ሰይጣን ሴት ናት ሚኪ ሰራህን ተዉ መሰንበት አለብህ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ Месяц назад +13

    አይዞ ለ ናሲር አይን እያልቃስን አንቴም ጌታ ቻር ያስማን 😭😭

  • @EmebetZ-si2pd
    @EmebetZ-si2pd Месяц назад

    በጣም የሚገርሙ ቤተስብ ናቸው ጥቅመኞች ናቸው የሚገርሙ ነው ለህግ መቅረብ አለባቸው እነዚህን ሚኪ አትመናቸው እራስህን ጠብቅ ባለጌዎች ናችው በዚህ ምድር ላይ ስንት አይነት ስው አለ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Месяц назад +16

    ምን ዓይነት መርዝ አክስት ናት ኸረ አባትህን እንዳትገለው እዚህ ቤት ውስጥ አስወጣው😢😢

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 Месяц назад

    ሚኪ ልጄ አትሳሳት አባትህንኳን ዝም አትበላቼው እባክህን አሳድጎዋል ደግሞ ካዘኑብህ መጥፎ ነው የበለጤ ለአቶዘርሁን ግደታ ማድረግ አለብህ ከገዘብ በላይ ለእሳቼው የምያስፈልጋቼ የልጅነት ፋቅር ሰጣቼው እባክህን እሳቼውም የተጎዱትም በእናት ምኪንያት ነው የታመሙት ለምን እኝ ሴውዬ ተጎድቶዋል እባክህን ሥራ ከአባት በኃላ ነው የመጣው ሰለዝ ሚኪዬ ለአባት ወድቀ መነሳት አለብህ ለምን ገለልተኛ አታርጓቼው እባክህን ግዜ ስጣቼው አደራ አባትህን በሥራ ምክንያት መቀየር የለብህም ልጄ ተረጋጋና ለአባትህ ግዜ ስጣቼው ግድ ነው ብር ለማውጣት ለአባትህ❤❤❤🎉

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Месяц назад +10

    ሚኪዬ እንዴት ልግለፅህ ሚኪዬ ተረፍክ የንስር ዓይንም ታግቶዋል እግዚአብሄር ይሁነው የእናትየው እንባ 😢😢😢😢😢😢😢የእውነት በጣም ያሳዝናል የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቃቹ ያማል እኔ አመመኝ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይሁናቹ 😢😢😢😢😢

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj Месяц назад

    ምኪየ አይዞህ ያልፋል እ/ሄር ይተብክህ በታም የገረመን የአክስቱ ጉዳይ እንዳለ የሁንየእሁቱ ጉደሰይ በታም የገርማሀል እባክህ ምኪ እነዘህ ሰዎች የህወትህ አትፊዎች ናቸው እባክህ ባትቀርባቸው ይሻላል እባክህ ለግጌዘው እ/እንካን አወታህ ለቀታይ ግን ቢቆርህስ?ፈታሪ የተበቅህ

  • @SamrawitNuguse-b3f
    @SamrawitNuguse-b3f Месяц назад +4

    አረ በድንግል ማሪያም የነስር አይን ወንድማችን በመታገዱ በጣም ተጨንቀ ሳለ ሚኪ አንተም እንዴት ወጥመድውስጥ ተገባለህ እባክህን እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EgigayehuGizachew
    @EgigayehuGizachew Месяц назад +1

    አይዞህ ሚኪዬ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ደግሞ ጋርድ የለህም

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam Месяц назад +10

    ወይኔ ሚኪዬ አላህ ይድረስልህ ጀግናዬ ሚኒቱ ጨካኝ ናት

  • @asgdheeSala
    @asgdheeSala Месяц назад +1

    ሚኪ እኳን እ/ር አተረፈ እቺ አሪውሥ ክፉ ወዳጅ መሥሎ ጠላት ቅናተ ክፉነገር ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +25

    እረ ሚኪ ተረፍክ ወይ 😢😢😢😢 የነስር አይን እያሳሳበን አንተ ደግሞ ልትደገመህ 😢😢😢😢 ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 😢😢😢 እረ እራስህን ጠብቅ ሚኪ ምን አይነታ ባለጌ ናት ባአላህ 😢😢😢😢

  • @LilySedro
    @LilySedro Месяц назад +2

    በአባትየው አሳባ አባትየው የምትል ጥቅም ነው የፈለገችው ምን ያርግለት ማሳደግ እኮ የሚከፈል ቢሆን የተወለደ ሁሉ ለቤተሰብ ይከፍላል እንዴ እነዚህ ቀማኞች ጥቅም ፈልገው በአባትየው አሳበው ሪሊሰቲት ፈልገው ነው ሲሞት ሊወሰድ ነው ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው የህክምና ከተከፈለ ምን ፈለጋችሁ እውነተኛ አባቱ ሰላገኘ ቅናት ነው እነዚህ በቃ ለታመመው አባት አይደለም ለምን ለኛ አልሆነም ነው ይሄ ቤት ነው ያሳበዳቸው አሳፋሬ ቤተሰብ ይሄ ጀግና ደሰ የሚለው የሚወደው የሚያከብረው ህዝብ አለው መሳቂያ የምትሆኑ እናተ ናችሁ እሱ የምናከብረው ቤተሰብ አለው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +3

    እኔ ግርም ይለኛል ግን መሳሪያ ማን እየሰጣቸው

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Месяц назад +2

    ውይይ ፈጣሪ እንኳን አወጣህ ይች ስግብግብ በወንድሟ ስም ገንዘብ ፈልጋ ነው ለወንድሟ አስባም አይመስለኝም
    ኧረ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁልን የንስር አይንን ፈልጉልን ተጨንቀናል

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Месяц назад +6

    ሚኪ የኛመልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብረሃን ትጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Месяц назад +1

    አክስትህ አደለችም ማለት ነዉ❤

  • @ejigayehuzerfu5074
    @ejigayehuzerfu5074 Месяц назад +15

    ትልቅ ቅናተኛ ቤተሠብ ናቸው እባክህን መቶ ኪሎ ሜትር ራቃቸው መርዘኞች መሆናችሁ ተገለጠ

  • @MartiAbera
    @MartiAbera Месяц назад +1

    በጣም ነው የምታስጠላው በፋጣሪ ሚኪ እራስህን ጠብቅ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 Месяц назад +9

    ጠቅላላ ሁሉ ወደ ህግግግግግ ይቅረቡ
    አረ በፈጣሪ ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ? የተረገሙ ቤተሰብ ናቸው ።
    ቅናት ነው ብግን ያረጋቸው ነውራሞች

  • @BelayMeka
    @BelayMeka Месяц назад +1

    የኔውድም ኡፍ ወሏሂ እደት እዳሳዘከኝ🥹🥹🥹 ተዘጋጅተው በትነው ሁሉንም የጃቸውን ማገኘት አለባቸው 😬😬

  • @Mekya-p5w
    @Mekya-p5w Месяц назад +10

    አላህይጠብቀው ጀግናው የነስርአይንንአድኑልንካለበትጭንቅአውጡልንያአላህ

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u Месяц назад

      ,የነስር አይን የአለበት ተዉቋል ነዉ የአልሽዉ ደናነዉ እባክሽ ​@@AbdulhakimAdera

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera Месяц назад

      @WySh-d7u አዎ ትርታ ሚዲያ ፅፎልናል

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u Месяц назад

      @@AbdulhakimAdera እሽ አመሠግናለሁ

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera Месяц назад

      ያለበት ታውቋል እየተባለነው

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc Месяц назад

      ​@@AbdulhakimAderaፈጣሪ ቸር ያሰማን😢😢

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Месяц назад +2

    ሚኪ ይቺን አክስትህን ከነልጆቿ እራቃቸው ላንተ ያላቸው ጥሩ አመለካከት የላቸውም የቅናት መንፈስ አለባቸው

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 Месяц назад +3

    አረ አትቀልድ እባክህ ይገሉሀል

  • @ZaharaEmam-z9k
    @ZaharaEmam-z9k Месяц назад

    ያረቢ ከስመሳይ ሠዎች አንተ ጠብቀን ሚኪ ጀግናዉ እራስህን ጠብቅ የንስር አይን በጣም እያስጨነቀኝ ነበር ግን አንተም እደዝህ በመሆንህ በጣም እያዘኩ ነው ጀግናዎቹ ወድሞቿች በክፋ ይጠብቃችሁ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Месяц назад +10

    ሚኪዬ በጣምምምምምምምምም አሳዘንከኝ በማታውቀው ነገር ለምን ማዘር ቤት አትወስዳቹውም አቶ ዘሪሁንን እነዚህ አንተን ሳይሆን ኪስህን ነው የሚወድት ጥሎብክ ❤❤❤❤❤አይሚኪዬ ደህና ነኝ በለን

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 Месяц назад +1

    አቤት የኔ ብቻ መስሎኚነበር በመተቱ በጪካኔ ዘድሮ ከባዳ ዘመድነው መሸሺ፡የቅናት መፈስ እያደረባቸው እየተረዱም፡ለመግደል አይመለሱም ላዱኛፈጣሪን የረሳ መሃረቤተሰብ ባገራቺን ተስፋፋ።አብሶ ሃይማኖት አክራሪ የሆኑ ተተቀቁ፡ወይ ልጁ ተረፈወይ በፈጣሪ እዲ ስሰሩ ተተቀቁ።

  • @4764-g3d
    @4764-g3d Месяц назад +13

    የንስር አይን መጥፋቱን እያስጨነቀኝ ይባስ ብሎም ያንተም ሚኪ የባሰ ተጨነኩኝ ፈጣሪ እባክህ አግዛቸዉ እመ አምላክ ወላዲተ ብርሀን በአማላጅነትሽ እነዚህ ወንድሞች እርጃቸዉ

  • @HizibeDadi
    @HizibeDadi 17 дней назад

    ከአስመሳይ አክስት እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔ ደግሞ እንደ ሽማግሌ ቁጭ ብላ ታስታርቃለች ብዬ መጠበቂ😢😢 አይዞህ ወንድሜ ግን ተጠንቀቅ

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ Месяц назад +12

    አረ በእግዚአብሔር ሚኪ ተርፈክ ወይ😭ምንድነው ይህ ልጅ ፈተናው የበዛው ያሳዝናል ወንድሜ 😭 ከየት የመጠች ሰይጣን ሴት ናት አረ ኢትዮጵያ የት እየሄደች ነው አብዩ መሓመድ ለሴቶች እንዴ የከፋፈለው መሳሪያው😭😭

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 Месяц назад +1

    ምን አይነት ሴት ነች በቅናት ያበደች ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meklit4262
    @meklit4262 Месяц назад +22

    በማርያም ምንም አልሆነም በሉን ስሌሱ መጥፎ ነገር መስማት አልፈልግም እመቤትን ውስጤ ተጨነቀ😢😢

  • @YaredFikire
    @YaredFikire Месяц назад

    Meky..yelelaw sigermen yakeste mesaria medken e.yadaznal..❤
    Fetari❤yitebke

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад +6

    ወይኔ ሚኪየ ምንጉድነው እንዴ በህግአገር ወይኔ ዘንድሮ የንስርአይን ወንድማችን የትገባ አንተስ ምንድነው ለህግ አሳውቁ እባካችሁ ምን ይሻላል አባትህንም እግዚአብሔር ይማራቸው አይዞህ

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y Месяц назад

    ሚኪዬ እግዛብሄር እንኾአን አተረፈህ ዘንድሮ ስው በገንዝብ ህሌናውን ሽጦአል እጋንት እየተጫወተበት ነው ህዝቡ ላይ እግዚአብሔር ይገፅ ፀው
    እባክህ የነስር አይን ጠፍቶብናል ፈልጋችሁ አግኙልን ተጨንቀናል ጭንቀት ድንግል ማርታም በዘርፍፍው ቀሚሣ ትሽፍንልን ይህንን ወንማችንን ሁላችሁንም ትሽፍናችሁ ❤

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 Месяц назад +3

    ከናትዋ የባሰች ደሞ ልጅቷ ባለጌ የመንደር ልጅ እናቷሰ ጥቅም ፈልጋ ነው ደረሰ የዚች ልጅ ሆና፣ቤት ሊገዛላቸው ፈልገው ነው፣ ሚኪ ላባትህ ያረከውን ተናገር ፣

  • @HaregMamo-r5p
    @HaregMamo-r5p Месяц назад

    እናትና ልጅ በቅናት አብደዋል ወንዴሜ እራስህን ጠብቅ የቅናት መንፈስ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከእነዚህ

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 Месяц назад +8

    Wayo mikiyee yene abat nama jaba fi dhugaf dhabatu gadii debiyan namota hin jalatan rabii malee off egii mikiiyee rabii sii wajiin yaa tauu😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @BurtBurthy
      @BurtBurthy Месяц назад

      Dhuga bayye nama garammaa osoo alagaa akkan gonee nama dhukkubbuu😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaaujShww
    @AaaujShww Месяц назад +1

    የሳአክስት ገደል ትግባ እስደበደበችህእካ ሚኪእርስህን ጠብቅ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +5

    ወይኔ ሜኬ እግዝይቢሒራ አምላክ ይሁንክ በፈጣራ😢😢😢😢😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад

    ወይ የሰዉ ልጅ ፈተና ላካ ጥላት ከሩቅ አይመጣም ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Месяц назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭ምኪእራስህን ጠብቅ በተርፈ ንስርአይን ሰላምያሰማን

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 Месяц назад

    😢😢😢😢የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸውውው በናትህ የንስር አይን ፈልጉት በጣም ያሳዝናልልል ደሞ ሚኪ ወጥመድ ገባ አረጉድ እፍፍፍፍፍፍ ምድነው የምናረገው ጀግና ጀግና ጋዜጠኛ እያጣነውውውው😢😢😢😢

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Месяц назад +4

    ወይኔ ሚኪ እግዚአብሔር
    አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 Месяц назад +1

    እህት ከሆንሽ ለምን ወድህክምና እትወስጅውም? ሚኪ ነብስ መስጠት አይችልም ።ምን እንደፋለገች አይገባኝም።