Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተሙዬ የሚኪ ጉዳይ እባክህን የት እንዳለ እንኳን አይታወቅም ማርያምን እስክናየው ጨነቀን ደህና ስለመሆኑ እስክንስማ ጨንቀቱ😢😢
የንስር አይንም
አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል አለ ሚኪ ምን ጉድ ነው ልጁ እንኳን ተገኘ አባቱን አሳግቶት ይሆናል በረከት ምስኪን መስለህ ለካ ስኪን ነህ አላህ የንስር አይንና ሚኪን ይጠብቅልን ዛሬ ጥሩ ዜና እምስማ ያድርገን
ተመስገን ነው ሚባለው ለምን ግን በሚኪና በንስር አይን ዝም አለ ጉድ?💔
ሴትዩዋ ልክናት አባታቸውን አግተውታል እነዚህ ልጆች😮😮
ወንድማችን እንኳን ሰላም መጥተሀለን የሚኪያሰ ነገር ተሙዬ ችላ አትበለው🥹 ከጎኑ ቁመለት ተሙዬ ፈጣሪ ካንተጋራ ይሁን የሚኪ ነገር ግን በጣም ያሳስባል🤲
ታሚ ውድሜ አረ ሺሚ ነው ሚኪ ጨካ ተዊርውሮ ልላ ኬዝ ትዛለህ የሰዝናል 😭😭😭😭እባኬህ የሚኪን ጉዳይ
😢😢😢😢😢😭😭😭
😢😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆
❤❤
😭😭😭
እስኪ አትፍረዱ እናተ በሰላም ሀገር ተቀምጣችሁ
ተሙ አረ ታው ሚኪን እርዳው ሌላውን ተወውና😢😢😢😢
ኧረተው ተሙ ሚኪን እረሳኸው ከቻልክ መልስ ስጠን 😢😢😢
ልጁ አረመኔ ነው
የኔም ፡ ጥያቄ ፡ ነው
@@julientech1280yes 100% tazbiku yegodina mareze
@@julientech1280 በጣም የሆነ ጊዜ በሱ ኬዝም ጣልቃ ገብቶ ነበር ይቅር አላልኩትም😏
ሚኪ በሂወት ኣናየውም ብላቹ የለ ለዛ ነዋ
ተሙ እባክህን ሚኪን እርዳው የሌላው ችግር በኋላ ይደርሳል 🙏😢😢😢😢🇪🇷
ፌትና ችላ መወለድ አደለም ከወደደው በሙሉ ሌፈርምበት ይችላልአባቱን አሳግታው ክሆናል
Awo bawent ananyn tato mikin naber majemary 2 wadamochachn baselm yimaxulan 😢😢😢😢
😭😭
ተሞ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሚኪ ነገር እምን ደረሰ ንገሩን እባካችሁን
ተሙ .. ለሌላ የተበደለ አየደረስክ አደት ለጎደኛህ መሆን የቅትሀል..💔...ለምን ይህ ሁሉ ሲፈፀምበት በሚኪ ላይ . አደረሱለትም:. በጣም ያሳዝናል ሚኪየ እግዚያብሔር የጥላቶችህን ክንድ ይሰበር ልህ የኔ የአባት የልጅ አይቄ😭😭
እኔ በህልሜም በውኔም በቅዠት ልሞትነው ሰው አልባው ሚኪ ባሎ ሊቀርነው የኔአባት ፈጣሪ ይርዳህ😢😢😢ተሙ ማውራት አልፈለገም አናደውታጰል መሰለኝ😢😢😢😢😢
@@AbdulhakimAderaminemi beyoni la,mike blo matagale nabrebat esty zlane tamalekato sedabdebut ersu eyesara ayedale
ታሙ ሼም ናው ሚኪ ጎድኛ ናው ትላሌ ጊን 1 ቃን እራሱ ፋልጋ አት አቂም 😭😭
አንቴ ትርታዬ ሚዲያ ሚኪ ታግቶአል ፋልግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭💔🙏🙏
ያአላህ ይህ ክፋታችን እሚጠብቀን ጀሀነም ሲኦል ፋቅር ቢኖር80ሚኒየር ለሀገር ይበቃ ነበር😢😢
በትክክል
በትክክል😢😢😢
ሰላም እህት ወድሞቸ የነስር አይን አክባሩ ጠፋኮ እደኔ የተጨነቀ
Awo Benat Zelalem min agatemew yihun began techenanekugn,yemikina yensir ayne guday chinked sayansegn....
ትነንትምንም ነገር የለም የለቀቁት
ዛሬ ጥሩ ዜና የምንሰማበት ያድርገን ፈጣሪ
@@hewet8814 አሜን
አወ ማሬ ትላት ምንም ነገር አልተለቀቀም
Ara tamu obbooleesa keenya please mikii fi yneser ayne nuf barbaadi mikiin ammas hospitala bahe jira jedhu please tamu bakka inni jiru nuf barbaadi nu cinqiin nu ajjeese 😢😢😢😢😢yaa waqaayyoo atti obboolloota keenya yneser ayne fi mikii lafaa isaan jiraniti isaan tiksii 🙏😢😢😢
Maaloo waraa badee barabadee tamazganee mike pilesii
Dhugaa ketii qaalii tamuu maaliif arkaa kessaa bafatee wayii mikii yneser ayne zalelam obboolesaa kenyaa nuf barbaadaa jiraa gaaruu atii imoo jaraa biraa nuuf dhabaadhuu addar please kunis hojidhaa gaaruu kunis lubbuu namaatii gaaruu jarii kun harkaa firaa kessaa jiruu mikii fi yseser ayne harkaa xelaataa irraa jiruu please nuuf barbaadaii 😭😭😭😭😭
ተሙየ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሚኪየ እኮ ጠፋ የነስር አይን ጠፋ እረ በጌታ በጣም ይጨንቃል 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤ እረ ተሜ ባአሁን ሰአት ተሚኪ ጎን ሁን 😢😢😢😢😢 ያቺ መርዝ የሄንች ሴቶዬ አሰቃየችው ያአላህ ሚኪንም የነስር አይን በራህመትህ በእዝነትህ ሽፍናቸው ያአላህ በቅርብ ከይር አሰማ. ያረብ. 😢😢😢😢. ተሜ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤😢
አረተው ተሙ መልስ ስጠን በሚኪ ሂወት እየተቀለደ ነው የሚኪ ካሜራ ማንና ቤተሰቦቹ የሚሰጣቸው መረጃ የተሳሳተ ነው ከጥላት ነው መረጃ የሚቀበሉት ሚኪ ወዳው ነበር የተለቀቀው ግን ጫካነው አስቀይመውህ ከሆነ እደምንም አናግረህ በህይወት ድረስለት ተሙ ትችላለህ አናደውህ ነው አደል😢😢😢😢
አረ ተሙ ለምን ለሚኪ አደረስለትም ተደገገም ጉደት እስክደረስበት ለምን ዚም ብለቹዉል ዉንጀለኝ በነፅነት የተረመደ የስዚነል😢😢😢😢😢😢😢
YES, ENDE ZELALEM YEMIHON SEW YELEM ??? 😢
@@gerielaasmerom7798tamu batami matifo saw naw
ጎበዝ ነህ ለናንተ ስራ በመጀመሪያ ፈጠሪን አመስግኑ በሁለተኛ ጠቋሚ ሰዎች በመጨረጨረሻም ጋዜጠኞች ካሜራ ማኖችም ማመስገን እፈልጋለሁ ለአንድ ነገር እልባት ስለምትሰጡ።በርቱ፣ተጠንቀ፣ፓሊስም ከጎናችሁ አይጥፍ።
የነስር አይን እና ሚኪን አጡልን እባካቹህ ባሉበት አላህ ይጠብቃቹህ የኛ ጀግና አች ሽአመት ኑሩልን😢😢😢
ተሙ ነገም ለኔ ብላችሁ ሚኪን ከገባበት ወጥመድ አታወጡትም እረተው አንተ ጀግናነህ
የት ነው ጀግንነቱ ስለ ሚኪ የለቀቀው ቪድዮ እይና ብዙ ሚስጥር ኣለበት ሚኪ በሆስፒታል ጥሩ ጠባቂዎች ኣደርገናል ኣለ ከሆስፒታሉ ወደ ጫካ ወሰዱት ጎበዝ ጠበቆች ኣሉን ለነገ በዋስ እናፈተዋለን እያልን በእስርቤት በቢላ በሁለት ሶስት ቦታ ወጉት ኣለ ሃቁ ግን ከእስርቤት ወድያው ነው የለቀቁት ተባለ ቪድዮው ብዙ የሚያጠራጥር መልእክት ነው ያለው ተመስገን የስራ ኣጋርህ ጋደኛህ ያልሆንክ ኣንተ ለማን ነው ፍትህ የምታመጣ ምናልባት ኣብልጦ ጥቅም ለሚሰጥህ ይሆን
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
ተሙ ለሚኪ ለምን አትደርስለትም አደጋላይ እዴሆነ እያወክ
አቤት ቅሌት ትምሰገን ሚኪ ጫካንዉ የታገትዉ እንዲት አሰቻልህ😢😢😢😢😢
😢😢😢ተመስገን 😢😢😢😢በጣም አዝነንብሀል😢😢😢ሚኪ ተወግቶ ጫካ ተጥሏል አንተ ግን ሌላ ኬዝ ይዘህ ትለቃለህ በጣም ታሳዝናለህ😢😢😢😢ለምን የሚኪን ጉዳይ ተከታትለህ ሚኪን ነፃ አታወጡት 😢😢በጣም ታሳዝናለህ ተመስገን የማስመሰል ጓደኝነት ቱ😢😢😢
🙆🙆🙆🙇🙇🙇🙈🙈🙈👹👹👹
በፊት የተቀራፃ ነው
ታሙ እባክህን የሚኪ ነገር አጥብቀህ አጣራ የሚኪ ካሜራማና ገቦዝ ነው ግን ብዙኅ መወጣጣት አይችልም እና እባክህ ሚኪ የት እንደሆነ አጣራ እባክህን ታሙ እባክህንየንስር አይን ና የሚኪ ጉዳይ ጨንቆኛል😢
ካሜራማኑና አባቱ ክምርመራው አስወጥተውህ ነው እንዴ የሚኪን ጉዳይ ችላ ያልከው? እባክህ ለሚኪ ስትል.....
እውነት ለመናገር እናትዬው ጥሩ ሰው ነች። በፍህታዊነት ይካፈሉ አለች እንጂ ለመንጠቅ ፍላጎት ያላት አይደለችም።
አባት በህይወት ከሌለ ንብረቱ መግስት መውረስ አለበት ጠቅላላ ወንጀለኞች ናቸው ቤተሰቡ በሙሉ ጋዜጠኛ እዳትለቃቸው
የእውነት ተሙዬ ወንድማችንን ሚክንም ሆና የንስር አይንንም እንድትፈልጉልን እንለምናለን እበክህን በዚኘው ለይ ደግሞ በርከትና ይህ ወንድሙ ለይ ነው የለው ችግሩ አበተቸውንም አሰግደዉት ይመስለኛል
ራስህን ጠብቅ ተምዬ እባካችሁ ከኋላችሁ ጥበቃ አዘጋጁ የንስር አይን ወንድማችን በየዋህነቱ ነው የታገተው ስንት መልካም ስራዎች ሰርቶ ይሄው የገባበት ጠፍቶ ጨንቀት ላይ ነን ተምዬ አንድ የተጋለጠ ሰው ከአጠገባችሁ ሲነሳ መሳሪያ ሊያመጣ እንደሆነና የሆ ጥቃት ሊያደርስባችሁ እንደሆነ መገመት አለባችሁ
ተሙ ሚኪስ እንዴት ሆነ አንተም እራስህን ጠብቅ ወንጀለኞች ይሄ ጉዳቸው እንዳይጋለጥ አደጋ ሊያደርሱባችሁ ይችላሉ የንስር አይንም አላህ በሰላም ለቤቱ ያብቃው
Tamuu Uuuuu Maloo MIKII FI YENESR BARIBADII😢😢😢
ተሜ እባክህን ራስህን ጠብቅ አደራ ልጁን በሕግ አሰረክበው በጣም ትበተኛ ነው የአባቱ መጥፋት መቶ በርሰት እጅ አለቤት በትክክል እንዳትለቀው ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤
Temesgen ከሚኪ ጋር ይህን ያህል ተራርቃችሁ ነው? ምነው ባላየ ዝም አልክ። ምንም እንኳን ችግር ቢኖር በዚህ ጊዜ ስለእግዚአብሔር ብለህ ውለታ ዋልለት። አትጨክን።❤
ስለሚኪ ጉዳይ አሳውቀን ተሙየ ከምን ደረሰ😢😢
well come Yene anbessa and jagna እውነት ትቀጥነለቸ እንጂ አትበጠስም። hero heroe we love ❤️❤️❤️❤️❤️☝️👍.
ተሙዬ እባክህ የሚኪን ጉዳይ አሳውቀን እባክህ የትእ እዳለእንኳን አይታወቅም እባክህ
አረ ተሙ ሚክ ጨካ ዉስጥ እየተሰቃያና ድራሱ አዉ እናቃሌን የቤተሰብ ጉደይነዉ ብሆንም ሚኪ በአኪስት እና እህት ምኪንያት በሁለት ዉሪ ልይነት ድገሜ በጩቤ ማዉጋት 😢😢😢😢 ደም መፉሳሲ ያሰዚነል😢😢😢
ሰላም ተሙ ሚኪ እኮ ከባድ አደጋ ውስጥ ነው ።እባክህ ለግዜው ሌላውን ስራ ጋብ አርገው ትኩረትህን ወደ ጀግናው ሚኪ ብታደርገው በነብስ ድረስለት እባክህን 🤲🤲🤲😭😭😭
ለካ ደሃ መሆን ነፃነት ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እዴ በጣምጂ ሆ ብር ሴጣን ነው ግን እግዚአብሔር እንደባርክልን የበርክት ስራ መስራት ይቻላል
እግዚኦ ድህነት እኮ ሰላም ነዉ የምር በስማም ይገርማል ለብር ተብሎ አባት መጉዳት እግዚኦ ለመቼ ጊዜያችን ነዉ ግን እንዲ የሴጣን ስ ራ መስራት
እይታ እንዲኖረው😢😢 ማታልቀቀውዛሬ ጥርሴን አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኞ
ኣይዞሽ እህቴ 😢😢ፈጣሪ ይማርሽ
እኔም አሞኛል በጣም ከባድ ነው
የዛሬ ልጅ ብልጥን ብልጥ ይበልጠዋል በፍቅር ብበሉት ለሌላ ሚተርፍ ነው❤❤❤❤❤ ከአቅም በላይ መብላት ❤❤ያሰተፈል
እንካንም የደሀ ልጅ ሁኑኩ ሀብት እንደዚ ከሆነ
ተሙ እባክህ የሚኪ ነገር ችላ አትበል እርዳታህ ያስፈልገዋል እርዳቸው ያለበት ሁኔታ እንቆቅልሽ ነው
Setyewa tekekel nachew endet mist be hiwet eyalu 50percent le lje?
ጀግናው ተመስገን ምነዉ ወንድምህን ሚኪን ተዉከዉ. ሌላው ይደርሳል ሜኪን አግኘልን. አዉሮፖ ሁነን በጭናቀት ልንሞት ነዉ.
ተሙ ለወድምህ ለሚኪድረስለት እባክህ ሌላጉዳይ አትያዝብን እደዘላለም ለንስር እደቆመው እባክህ እኳንለወድምህ ለሌላም ትደርሳለህ
አንቴ ላ ሚኪ ሳው የልም ምክን ፋልግ 😭😭
አንቴ የታ ዳባቃዉን ምስጢር እንዎጣለን ትላሌ ምክን ፋልግ 😭😭😭
አረ ተመስገን የሚኪን ነገር ተከታተል እባክህ ታግቷል እያሉ ነው እባክህ ጨንቆናል
አረ በእግዚአብሔር ለሚኪ ድረሱለት ተባብራችሁ ከዚህ መከራ ውስጥ አውጡት
ተሙ የሚኪን ጉዳይ ለምን ተውከው እባክህን እሱን ብታስቀድምልን ጨንቆኛል😢😢
ወይን ሰውች የነሰር አይን ነገርሰ እንደት ምንላይ ደርሰ ፍትህ ለነሰር አይን እባካችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጭንቀት ለምትነዉ አለህ ጡሩ ዜነ የሰመን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
አሚንንን አሚንንን ያረብ@@HAYYMaaa
ሚኪያስ (ሚኪ) ደግሞ ላንተ የደረሰ ጌታ ይድረሰው🙏🙏🙏
ተሙዬ የሚኪስ ጉዳይ የተደረሰ ?
የሚኪን ጉዳይ ምን አደረከው ተሙ ?
ይከ በረከት ግን ትናት መልካም ሰው ስንል የሆነ የተደበቀ ነገር አለው የሚያውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚህ ክፉ ዘመን 50% ሲወስድ እንዴት አስችሎት ዝም አለ በዛ ላይ እሱ እያስተዳደረ በረከት ጋር ድብቅ ነገር አለው😢😢😢😢ይመስለኛል ማዘር ልክ ናቸው ሁሉም ልጆች እኩል ሊደርሳቸው ይገባል እንጂ ለአዱ ከፍ ለአዱ ዝቅ የሚልበት ምክንያት ምንም የለም በረከትን በደብ ጠርጥር በዚህ ልክ ተረጋግቶ አይቀመጥም ግን የሚኪን ጉዳይ በጣም አዝነንብሀል 😢😢😢😢
Selam newe Temesgen, yenser Ayenn lemagenet ke Zelalem, gar honachihu feleguet Egziabeher kekefu Yetebkeh, Yetebekachihu ❤❤❤
አይ እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ባጠመደዉ ወጥመድ አራሱ በረከት ተያዘ
Miki & aynesir ayin 😢🙈😭😢😢😢😭😭
ተሙዪ የሚኪ ነገር ሚነዉ ቼለ አላችት ኢበከች ታበበራቸዉ ኢኛ ጨንቆኘሊ
Zaalamii ykn dukashoo fi yeen sirranii baadani maa taa,a yoo waali baarabadan??
😢😢😢
Goboze gazetana nake fatare yebareke 🎉❤. yegaremal 😢😢😢
እረ ተሙ ግን በውነት ጎደኝነት እደዚህ ነው እዴ. እረ ተው ሚኪን አድኑት እስኪ ዘላለምን እየው በነስር አይን እዴት ዋጋ እደሚከፍል😢😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ እባክህን ሚኪን እርዳው የሚኪን ጉዳይ የያዘው ልጅ ብዙም ችሎታ የለውም ያንተን ስራ ለጊዜው ትተክ አስቸኳይ የሆነው የሚኪ ሂወት ነው ባክህን እርዳው 🙏🙏🙏
ተሙ እባክ እራስህን ጠብቅ የእትዮጵያ ህዝብ ጂብ ሆነዋል እባክ እደዝ አይነት ጨካኞችን ትታቹ የነስር አይንን ተባብራቹ ፈልጉት
ተሙ እራሥህን ጠበቅ አረ የምክና የንሥር አይንንጉዳይ አሣወቀን ጨነቀን ፈጣርአምላክ ሕይየዎታቸዉን ይጠብቅልንንን
Yaa dhalaa namaan maalif goyyoomatuu? Qabeenya haraa,aa kanaan dhisee deemutu
ተሙ እሥኪ ለሚኪ ድረሥለት ለወድማችን ድረሥለት ዘላለምን እዬውእሥኪ ሥለወድሙ ለንሥርን አይን ዬሚከፍለውን ዋጋ ተዋቸውና ጀግናችንን ድምፁን አሠሙን😮😮😮
ተሜ የሚኪን ጉዳዪ ትከታተል ነበር ለሞን ተዉከዉ ሚኪ በምንስ ሁንታ ላዪ ዪገኛል ሚኪ ተገቢዉን ትኩረት ባለማግኘቱ ነዉ ለዚህ ሁሉ መከራ የተዳረገዉ ያሳፍራል አሁንም ቢሆን ተገቢዉ ትኩረት ተሰጥቶት ወጤቱ ለኢትዮጶያ ህዝብ እንዲነገረዉ ዉጤቱን እየጠበቀ ነዉ
Ehen yahil mengebgeb min yadergal ?
ተመስገን የሚኪን ጉንዳይ ችላ አትበል
ከድአዎቹ ምርጥ ድአ ነቢያችንም ዘወተረ ምያደሪጉት የነበር ድአ ርበነ ሀትና ፍል ድንያ ሀሰናት ወፍል አሄር ሀሰናት ወቅና አዛቢናሪ
ተሙ አንተ ተጠንቀቅ የኛ ሀገር ጉድ አያልቅም የሚኪን ነገር ምን አደረግህ ከነሱ አንተ ትሻል ነበር
ተመ እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ የሚኪና የንሲር አይን ኤረ ተመ እባክህን አሳውቀን በጪንቀት ልመት ነው 🙏🙏🙏🙏
ተሙ የሚኪ ነገር እንዴት ነው😢😢😢😢ተሙ የንስር ዓይን ነገር እንዴት ነው😢😢😢ተሙ ብትተባበሩ ነው😢😢😢😢
ግን፡ምንሆናችሁ፡ነዉ፡የሚኪን፡ነገር፡ችላ፡አላችሁት፡ገመወጋቱም፡ታግቶል፡ምንሆናችሁነዉ፡ግን፡ታሙኮ፡ሆዳችሁ፡አልጠየቃችሁትም፡እንዴ፡አር፡ተዉ፡ግን፡እሩድት፡ወድሜ፡በማሪይም፡በድንግል፡እለምንሀለሁ፡እርዱት፡በማሪይም❤❤❤
Ye Miki guday kemin derese ? Temu ebakh erdawu
Tamu miki endethone ???😢😢😢😢
በመድሃኔአለም ለካ ስንት ጉድ ነው ያለው እባቡን አስወጥቶ ዘንዶው እቤት ነው ያደፈጠው እግዚኦ እግዚኦ አቤት አባትየውም በላባቸው የግኙት ይሁን አይሁን ሰውየው መገኘት አለበት ገለውም ከሆነ በህይወት ካለ አቤት ጌታሆይ ልቦና ስጠን ማረን ማረን
ተሙ እባክህ በማርያም ልለምንህ የወንድማችን ሚኪ ጉዳይ ኣጣራልን😢😢😢
Mini Ayenti kifu Aremena newo. Ayenti Egzewo Egzewo fetariye Abati minayeneti zeme laye dersini 😢😢😢😢 Bahu seati genizebemi asigedaye hone. Absti store ena sekeberi neberi yemwokewo ahune lejie abatuni lenibereti belo segele segiti 😢😢😢Wye wye wey Byewoledesi Endzihi ayeneti kifu aremena😢😢😢. Egzabehare yesirahini yesithi.
በረከት ጠርጥር
ተመስገን የሚኪ ንነገር ምነው ዝም አልክ እባክሕ የምትችለውን አድር ግጥም መጥፎ ሰው እጅ ላይ ነው ከምትሰሩት ስራ አንፃር የሑላችሑም ሕይውት አደጋ ላይ ነው። ሑላችሑንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የሚኪ ነገር አደራ
ተሙህ ሰላም ነው አረ ተሙ ሚኪያአችን ጉዳይ አሰቀድም እኞአኮ በጨቅ ሞትን
ሜኬንየነሰርአይንንእናተካልፈለጋችሁትማንይፈልገው
ማን ነዉ እንደኔ የሚኪ ነገር የስጨነቀዉ ኡፉ ሚኪ አላህ ይጠብቀዉ አረ ተመስገን ስለ ሚኪ ምነዉ ዝም አልክ 😢😢😢😢
Temu gin yeMikin guday dar satadersi lemin wode huala alk? Techenken motin iko liju chaka tetiloal iyalu new . Lemin hayl chemirachihu hiwotun atitadegutm? Woyne Miki😢😢😢😢😢😢😢😢😢inkilfen atahu😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ ጎበዙ
Mekya enae ynser Wayne yet Gabe?
ንብረቱ የልጁ እናት ልሆን ይችላል ለዝያ ነዉ🎉🎉🎉ለሰዉዬዉ መጥፋት ሰትየዋ ተጠርጣርነች
ሚኩና የንስር ዐይንን ፈልግ
የኛጀግናእራሳችዉንጠቢቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ግን ለምን ሚኪ ላይ ጨከንክ ህይወት ማዳን ይቀድማል እኮ💔💔💔🥺🥺🥺🥺
ማነው እደኔ ሚኪንና ተመስገንን የሚጠብቅ በጉጉት
ተመስገን ብማርያም ናይ ሚኪ ነገር ክመይ ኸይኑ😢😢
እግዝዮ መሀረነ ክርስትስ አይ ሰው እግዚአብሔር ያልፈቀደው ሀብት መጨረሻው ይህ ነው እውነት ለመናገር የአባትየው መጥፋት አንደኛ እናትየው ሁለተኛ የታገተው ልጅ ነበር የጠረጠርኩት ይቅር ይበሉኝ
ተሜ 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትርታዬ ሚዲያ??? ዛላልም ዱካ ሾው ላ ናሲር አይን ህዎቱን ኢዬ ሳቷ ናው አቴ ጊን ሲላ ሚኪ ዝም ቢላል??????
ተሙዬ የሚኪ ጉዳይ እባክህን የት እንዳለ እንኳን አይታወቅም
ማርያምን እስክናየው ጨነቀን
ደህና ስለመሆኑ እስክንስማ ጨንቀቱ😢😢
የንስር አይንም
አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል አለ ሚኪ ምን ጉድ ነው ልጁ እንኳን ተገኘ አባቱን አሳግቶት ይሆናል በረከት ምስኪን መስለህ ለካ ስኪን ነህ
አላህ የንስር አይንና ሚኪን ይጠብቅልን ዛሬ ጥሩ ዜና እምስማ ያድርገን
ተመስገን ነው ሚባለው ለምን ግን በሚኪና በንስር አይን ዝም አለ ጉድ?💔
ሴትዩዋ ልክናት አባታቸውን አግተውታል እነዚህ ልጆች😮😮
ወንድማችን እንኳን ሰላም መጥተሀለን
የሚኪያሰ ነገር ተሙዬ ችላ አትበለው🥹
ከጎኑ ቁመለት ተሙዬ ፈጣሪ ካንተጋራ
ይሁን የሚኪ ነገር ግን በጣም ያሳስባል🤲
ታሚ ውድሜ አረ ሺሚ ነው ሚኪ ጨካ ተዊርውሮ ልላ ኬዝ ትዛለህ የሰዝናል 😭😭😭😭እባኬህ የሚኪን ጉዳይ
😢😢😢😢😢😭😭😭
😢😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆
❤❤
😭😭😭
እስኪ አትፍረዱ እናተ በሰላም ሀገር ተቀምጣችሁ
ተሙ አረ ታው ሚኪን እርዳው ሌላውን ተወውና😢😢😢😢
ኧረተው ተሙ ሚኪን እረሳኸው ከቻልክ መልስ ስጠን 😢😢😢
ልጁ አረመኔ ነው
የኔም ፡ ጥያቄ ፡ ነው
@@julientech1280yes 100% tazbiku yegodina mareze
@@julientech1280 በጣም የሆነ ጊዜ በሱ ኬዝም ጣልቃ ገብቶ ነበር ይቅር አላልኩትም😏
ሚኪ በሂወት ኣናየውም ብላቹ የለ ለዛ ነዋ
ተሙ እባክህን ሚኪን እርዳው የሌላው ችግር በኋላ ይደርሳል 🙏😢😢😢😢🇪🇷
ፌትና ችላ መወለድ አደለም ከወደደው በሙሉ ሌፈርምበት ይችላል
አባቱን አሳግታው ክሆናል
Awo bawent ananyn tato mikin naber majemary 2 wadamochachn baselm yimaxulan 😢😢😢😢
😭😭
ተሞ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሚኪ ነገር እምን ደረሰ ንገሩን እባካችሁን
ተሙ .. ለሌላ የተበደለ አየደረስክ አደት ለጎደኛህ መሆን የቅትሀል..💔...ለምን ይህ ሁሉ ሲፈፀምበት በሚኪ ላይ . አደረሱለትም:. በጣም ያሳዝናል ሚኪየ እግዚያብሔር የጥላቶችህን ክንድ ይሰበር ልህ የኔ የአባት የልጅ አይቄ😭😭
እኔ በህልሜም በውኔም በቅዠት ልሞትነው ሰው አልባው ሚኪ ባሎ ሊቀርነው የኔአባት ፈጣሪ ይርዳህ😢😢😢ተሙ ማውራት አልፈለገም አናደውታጰል መሰለኝ😢😢😢😢😢
@@AbdulhakimAderaminemi beyoni la,mike blo matagale nabrebat esty zlane tamalekato sedabdebut ersu eyesara ayedale
ታሙ ሼም ናው ሚኪ ጎድኛ ናው ትላሌ ጊን 1 ቃን እራሱ ፋልጋ አት አቂም 😭😭
አንቴ ትርታዬ ሚዲያ ሚኪ ታግቶአል ፋልግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭💔🙏🙏
ያአላህ ይህ ክፋታችን እሚጠብቀን ጀሀነም ሲኦል ፋቅር ቢኖር80ሚኒየር ለሀገር ይበቃ ነበር😢😢
በትክክል
በትክክል😢😢😢
ሰላም እህት ወድሞቸ የነስር አይን አክባሩ ጠፋኮ እደኔ የተጨነቀ
Awo Benat Zelalem min agatemew yihun began techenanekugn,yemikina yensir ayne guday chinked sayansegn....
ትነንትምንም ነገር የለም የለቀቁት
ዛሬ ጥሩ ዜና የምንሰማበት ያድርገን ፈጣሪ
@@hewet8814 አሜን
አወ ማሬ ትላት ምንም ነገር አልተለቀቀም
Ara tamu obbooleesa keenya please mikii fi yneser ayne nuf barbaadi mikiin ammas hospitala bahe jira jedhu please tamu bakka inni jiru nuf barbaadi nu cinqiin nu ajjeese 😢😢😢😢😢yaa waqaayyoo atti obboolloota keenya yneser ayne fi mikii lafaa isaan jiraniti isaan tiksii 🙏😢😢😢
Maaloo waraa badee barabadee tamazganee mike pilesii
Dhugaa ketii qaalii tamuu maaliif arkaa kessaa bafatee wayii mikii yneser ayne zalelam obboolesaa kenyaa nuf barbaadaa jiraa gaaruu atii imoo jaraa biraa nuuf dhabaadhuu addar please kunis hojidhaa gaaruu kunis lubbuu namaatii gaaruu jarii kun harkaa firaa kessaa jiruu mikii fi yseser ayne harkaa xelaataa irraa jiruu please nuuf barbaadaii 😭😭😭😭😭
ተሙየ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሚኪየ እኮ ጠፋ የነስር አይን ጠፋ እረ በጌታ በጣም ይጨንቃል 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤ እረ ተሜ ባአሁን ሰአት ተሚኪ ጎን ሁን 😢😢😢😢😢 ያቺ መርዝ የሄንች ሴቶዬ አሰቃየችው ያአላህ ሚኪንም የነስር አይን በራህመትህ በእዝነትህ ሽፍናቸው ያአላህ በቅርብ ከይር አሰማ. ያረብ. 😢😢😢😢. ተሜ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤😢
አረተው ተሙ መልስ ስጠን በሚኪ ሂወት እየተቀለደ ነው የሚኪ ካሜራ ማንና ቤተሰቦቹ የሚሰጣቸው መረጃ የተሳሳተ ነው ከጥላት ነው መረጃ የሚቀበሉት ሚኪ ወዳው ነበር የተለቀቀው ግን ጫካነው አስቀይመውህ ከሆነ እደምንም አናግረህ በህይወት ድረስለት ተሙ ትችላለህ አናደውህ ነው አደል😢😢😢😢
አረ ተሙ ለምን ለሚኪ አደረስለትም ተደገገም ጉደት እስክደረስበት ለምን ዚም ብለቹዉል ዉንጀለኝ በነፅነት የተረመደ የስዚነል😢😢😢😢😢😢😢
YES, ENDE ZELALEM YEMIHON SEW YELEM ??? 😢
@@gerielaasmerom7798tamu batami matifo saw naw
ጎበዝ ነህ ለናንተ ስራ በመጀመሪያ ፈጠሪን አመስግኑ በሁለተኛ ጠቋሚ ሰዎች በመጨረጨረሻም ጋዜጠኞች ካሜራ ማኖችም ማመስገን እፈልጋለሁ ለአንድ ነገር እልባት ስለምትሰጡ።በርቱ፣ተጠንቀ፣ፓሊስም ከጎናችሁ አይጥፍ።
የነስር አይን እና ሚኪን አጡልን እባካቹህ ባሉበት አላህ ይጠብቃቹህ የኛ ጀግና አች ሽአመት ኑሩልን😢😢😢
ተሙ ነገም ለኔ ብላችሁ ሚኪን ከገባበት ወጥመድ አታወጡትም እረተው አንተ ጀግናነህ
የት ነው ጀግንነቱ ስለ ሚኪ የለቀቀው ቪድዮ እይና ብዙ ሚስጥር ኣለበት ሚኪ በሆስፒታል ጥሩ ጠባቂዎች ኣደርገናል ኣለ ከሆስፒታሉ ወደ ጫካ ወሰዱት ጎበዝ ጠበቆች ኣሉን ለነገ በዋስ እናፈተዋለን እያልን በእስርቤት በቢላ በሁለት ሶስት ቦታ ወጉት ኣለ ሃቁ ግን ከእስርቤት ወድያው ነው የለቀቁት ተባለ ቪድዮው ብዙ የሚያጠራጥር መልእክት ነው ያለው ተመስገን የስራ ኣጋርህ ጋደኛህ ያልሆንክ ኣንተ ለማን ነው ፍትህ የምታመጣ ምናልባት ኣብልጦ ጥቅም ለሚሰጥህ ይሆን
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
ተሙ ለሚኪ ለምን አትደርስለትም አደጋላይ እዴሆነ እያወክ
አቤት ቅሌት ትምሰገን ሚኪ ጫካንዉ የታገትዉ እንዲት አሰቻልህ😢😢😢😢😢
😢😢😢ተመስገን 😢😢😢😢በጣም አዝነንብሀል😢😢😢ሚኪ ተወግቶ ጫካ ተጥሏል አንተ ግን ሌላ ኬዝ ይዘህ ትለቃለህ በጣም ታሳዝናለህ😢😢😢😢ለምን የሚኪን ጉዳይ ተከታትለህ ሚኪን ነፃ አታወጡት 😢😢በጣም ታሳዝናለህ ተመስገን የማስመሰል ጓደኝነት ቱ😢😢😢
🙆🙆🙆🙇🙇🙇🙈🙈🙈👹👹👹
በፊት የተቀራፃ ነው
ታሙ እባክህን የሚኪ ነገር አጥብቀህ አጣራ የሚኪ ካሜራማና ገቦዝ ነው ግን ብዙኅ መወጣጣት አይችልም እና እባክህ ሚኪ የት እንደሆነ አጣራ እባክህን ታሙ እባክህን
የንስር አይን ና የሚኪ ጉዳይ ጨንቆኛል😢
ካሜራማኑና አባቱ ክምርመራው አስወጥተውህ ነው እንዴ የሚኪን ጉዳይ ችላ ያልከው? እባክህ ለሚኪ ስትል.....
እውነት ለመናገር እናትዬው ጥሩ ሰው ነች። በፍህታዊነት ይካፈሉ አለች እንጂ ለመንጠቅ ፍላጎት ያላት አይደለችም።
አባት በህይወት ከሌለ ንብረቱ መግስት መውረስ አለበት ጠቅላላ ወንጀለኞች ናቸው ቤተሰቡ በሙሉ ጋዜጠኛ እዳትለቃቸው
የእውነት ተሙዬ ወንድማችንን ሚክንም ሆና የንስር አይንንም እንድትፈልጉልን እንለምናለን እበክህን በዚኘው ለይ ደግሞ በርከትና ይህ ወንድሙ ለይ ነው የለው ችግሩ አበተቸውንም አሰግደዉት ይመስለኛል
ራስህን ጠብቅ ተምዬ እባካችሁ ከኋላችሁ ጥበቃ አዘጋጁ የንስር አይን ወንድማችን በየዋህነቱ ነው የታገተው ስንት መልካም ስራዎች ሰርቶ ይሄው የገባበት ጠፍቶ ጨንቀት ላይ ነን ተምዬ አንድ የተጋለጠ ሰው ከአጠገባችሁ ሲነሳ መሳሪያ ሊያመጣ እንደሆነና የሆ ጥቃት ሊያደርስባችሁ እንደሆነ መገመት አለባችሁ
ተሙ ሚኪስ እንዴት ሆነ አንተም እራስህን ጠብቅ ወንጀለኞች ይሄ ጉዳቸው እንዳይጋለጥ አደጋ ሊያደርሱባችሁ ይችላሉ የንስር አይንም አላህ በሰላም ለቤቱ ያብቃው
Tamuu Uuuuu Maloo MIKII FI YENESR BARIBADII😢😢😢
ተሜ እባክህን ራስህን ጠብቅ አደራ ልጁን በሕግ አሰረክበው በጣም ትበተኛ ነው የአባቱ መጥፋት መቶ በርሰት እጅ አለቤት በትክክል እንዳትለቀው ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤
Temesgen ከሚኪ ጋር ይህን ያህል ተራርቃችሁ ነው? ምነው ባላየ ዝም አልክ። ምንም እንኳን ችግር ቢኖር በዚህ ጊዜ ስለእግዚአብሔር ብለህ ውለታ ዋልለት። አትጨክን።❤
ስለሚኪ ጉዳይ አሳውቀን ተሙየ ከምን ደረሰ😢😢
well come Yene anbessa and jagna እውነት ትቀጥነለቸ እንጂ አትበጠስም። hero heroe we love ❤️❤️❤️❤️❤️☝️👍.
ተሙዬ እባክህ የሚኪን ጉዳይ አሳውቀን እባክህ የትእ እዳለእንኳን አይታወቅም እባክህ
አረ ተሙ ሚክ ጨካ ዉስጥ እየተሰቃያና ድራሱ አዉ እናቃሌን የቤተሰብ ጉደይነዉ ብሆንም ሚኪ በአኪስት እና እህት ምኪንያት በሁለት ዉሪ ልይነት ድገሜ በጩቤ ማዉጋት 😢😢😢😢 ደም መፉሳሲ ያሰዚነል😢😢😢
ሰላም ተሙ
ሚኪ እኮ ከባድ አደጋ ውስጥ ነው ።እባክህ ለግዜው ሌላውን ስራ ጋብ አርገው ትኩረትህን ወደ ጀግናው ሚኪ ብታደርገው በነብስ ድረስለት እባክህን 🤲🤲🤲😭😭😭
ለካ ደሃ መሆን ነፃነት ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እዴ በጣምጂ ሆ ብር ሴጣን ነው ግን እግዚአብሔር እንደባርክልን የበርክት ስራ መስራት ይቻላል
እግዚኦ ድህነት እኮ ሰላም ነዉ የምር በስማም ይገርማል ለብር ተብሎ አባት መጉዳት እግዚኦ ለመቼ ጊዜያችን ነዉ ግን እንዲ የሴጣን ስ ራ መስራት
እይታ እንዲኖረው😢😢 ማታልቀቀው
ዛሬ ጥርሴን አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኞ
ኣይዞሽ እህቴ 😢😢ፈጣሪ ይማርሽ
እኔም አሞኛል በጣም ከባድ ነው
የዛሬ ልጅ ብልጥን ብልጥ ይበልጠዋል
በፍቅር ብበሉት ለሌላ ሚተርፍ ነው❤❤❤❤❤ ከአቅም በላይ መብላት ❤❤ያሰተፈል
እንካንም የደሀ ልጅ ሁኑኩ ሀብት እንደዚ ከሆነ
ተሙ እባክህ የሚኪ ነገር ችላ አትበል እርዳታህ ያስፈልገዋል እርዳቸው ያለበት ሁኔታ እንቆቅልሽ ነው
Setyewa tekekel nachew endet mist be hiwet eyalu 50percent le lje?
ጀግናው ተመስገን ምነዉ ወንድምህን ሚኪን ተዉከዉ. ሌላው ይደርሳል ሜኪን አግኘልን. አዉሮፖ ሁነን በጭናቀት ልንሞት ነዉ.
ተሙ ለወድምህ ለሚኪድረስለት እባክህ ሌላጉዳይ አትያዝብን እደዘላለም ለንስር እደቆመው እባክህ እኳንለወድምህ ለሌላም ትደርሳለህ
አንቴ ላ ሚኪ ሳው የልም ምክን ፋልግ 😭😭
አንቴ የታ ዳባቃዉን ምስጢር እንዎጣለን ትላሌ ምክን ፋልግ 😭😭😭
አረ ተመስገን የሚኪን ነገር ተከታተል እባክህ ታግቷል እያሉ ነው እባክህ ጨንቆናል
አረ በእግዚአብሔር ለሚኪ ድረሱለት ተባብራችሁ ከዚህ መከራ ውስጥ አውጡት
ተሙ የሚኪን ጉዳይ ለምን ተውከው እባክህን እሱን ብታስቀድምልን ጨንቆኛል😢😢
ወይን ሰውች የነሰር አይን ነገርሰ እንደት ምንላይ ደርሰ ፍትህ ለነሰር አይን እባካችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጭንቀት ለምትነዉ አለህ ጡሩ ዜነ የሰመን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
አሚንንን አሚንንን ያረብ@@HAYYMaaa
ሚኪያስ (ሚኪ) ደግሞ ላንተ የደረሰ ጌታ ይድረሰው🙏🙏🙏
ተሙዬ የሚኪስ ጉዳይ የተደረሰ ?
የሚኪን ጉዳይ ምን አደረከው ተሙ ?
ይከ በረከት ግን ትናት መልካም ሰው ስንል የሆነ የተደበቀ ነገር አለው የሚያውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚህ ክፉ ዘመን 50% ሲወስድ እንዴት አስችሎት ዝም አለ በዛ ላይ እሱ እያስተዳደረ በረከት ጋር ድብቅ ነገር አለው😢😢😢😢ይመስለኛል ማዘር ልክ ናቸው ሁሉም ልጆች እኩል ሊደርሳቸው ይገባል እንጂ ለአዱ ከፍ ለአዱ ዝቅ የሚልበት ምክንያት ምንም የለም በረከትን በደብ ጠርጥር በዚህ ልክ ተረጋግቶ አይቀመጥም ግን የሚኪን ጉዳይ በጣም አዝነንብሀል 😢😢😢😢
Selam newe Temesgen, yenser Ayenn lemagenet ke Zelalem, gar honachihu feleguet Egziabeher kekefu Yetebkeh, Yetebekachihu ❤❤❤
አይ እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ባጠመደዉ ወጥመድ አራሱ በረከት ተያዘ
Miki & aynesir ayin 😢🙈😭😢😢😢😭😭
ተሙዪ የሚኪ ነገር ሚነዉ ቼለ አላችት ኢበከች ታበበራቸዉ ኢኛ ጨንቆኘሊ
Zaalamii ykn dukashoo fi yeen sirranii baadani maa taa,a yoo waali baarabadan??
😢😢😢
Goboze gazetana nake fatare yebareke 🎉❤. yegaremal 😢😢😢
እረ ተሙ ግን በውነት ጎደኝነት እደዚህ ነው እዴ. እረ ተው ሚኪን አድኑት እስኪ ዘላለምን እየው በነስር አይን እዴት ዋጋ እደሚከፍል😢😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ እባክህን ሚኪን እርዳው የሚኪን ጉዳይ የያዘው ልጅ ብዙም ችሎታ የለውም ያንተን ስራ ለጊዜው ትተክ አስቸኳይ የሆነው የሚኪ ሂወት ነው ባክህን እርዳው 🙏🙏🙏
ተሙ እባክ እራስህን ጠብቅ የእትዮጵያ ህዝብ ጂብ ሆነዋል እባክ እደዝ አይነት ጨካኞችን ትታቹ የነስር አይንን ተባብራቹ ፈልጉት
ተሙ እራሥህን ጠበቅ አረ የምክና የንሥር አይንንጉዳይ አሣወቀን ጨነቀን ፈጣርአምላክ ሕይየዎታቸዉን ይጠብቅልንንን
Yaa dhalaa namaan maalif goyyoomatuu? Qabeenya haraa,aa kanaan dhisee deemutu
ተሙ እሥኪ ለሚኪ ድረሥለት ለወድማችን ድረሥለት ዘላለምን እዬውእሥኪ ሥለወድሙ ለንሥርን አይን ዬሚከፍለውን ዋጋ ተዋቸውና ጀግናችንን ድምፁን አሠሙን😮😮😮
ተሜ የሚኪን ጉዳዪ ትከታተል ነበር ለሞን ተዉከዉ ሚኪ በምንስ ሁንታ ላዪ ዪገኛል ሚኪ ተገቢዉን ትኩረት ባለማግኘቱ ነዉ ለዚህ ሁሉ መከራ የተዳረገዉ ያሳፍራል አሁንም ቢሆን ተገቢዉ ትኩረት ተሰጥቶት ወጤቱ ለኢትዮጶያ ህዝብ እንዲነገረዉ ዉጤቱን እየጠበቀ ነዉ
Ehen yahil mengebgeb min yadergal ?
ተመስገን የሚኪን ጉንዳይ ችላ አትበል
ከድአዎቹ ምርጥ ድአ ነቢያችንም ዘወተረ ምያደሪጉት የነበር ድአ ርበነ ሀትና ፍል ድንያ ሀሰናት ወፍል አሄር ሀሰናት ወቅና አዛቢናሪ
ተሙ አንተ ተጠንቀቅ የኛ ሀገር ጉድ አያልቅም የሚኪን ነገር ምን አደረግህ ከነሱ አንተ ትሻል ነበር
ተመ እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ የሚኪና የንሲር አይን ኤረ ተመ እባክህን አሳውቀን በጪንቀት ልመት ነው 🙏🙏🙏🙏
ተሙ የሚኪ ነገር እንዴት ነው😢😢😢😢
ተሙ የንስር ዓይን ነገር እንዴት ነው😢😢😢ተሙ ብትተባበሩ ነው😢😢😢😢
ግን፡ምንሆናችሁ፡ነዉ፡የሚኪን፡ነገር፡ችላ፡አላችሁት፡ገመወጋቱም፡ታግቶል፡ምንሆናችሁነዉ፡ግን፡ታሙኮ፡ሆዳችሁ፡አልጠየቃችሁትም፡እንዴ፡አር፡ተዉ፡ግን፡እሩድት፡ወድሜ፡በማሪይም፡በድንግል፡እለምንሀለሁ፡እርዱት፡በማሪይም❤❤❤
Ye Miki guday kemin derese ? Temu ebakh erdawu
Tamu miki endethone ???😢😢😢😢
በመድሃኔአለም ለካ ስንት ጉድ ነው ያለው እባቡን አስወጥቶ ዘንዶው እቤት ነው ያደፈጠው እግዚኦ እግዚኦ አቤት አባትየውም በላባቸው የግኙት ይሁን አይሁን ሰውየው መገኘት አለበት ገለውም ከሆነ በህይወት ካለ አቤት ጌታሆይ ልቦና ስጠን ማረን ማረን
ተሙ እባክህ በማርያም ልለምንህ የወንድማችን ሚኪ ጉዳይ ኣጣራልን😢😢😢
Mini Ayenti kifu Aremena newo. Ayenti Egzewo Egzewo fetariye Abati minayeneti zeme laye dersini 😢😢😢😢 Bahu seati genizebemi asigedaye hone. Absti store ena sekeberi neberi yemwokewo ahune lejie abatuni lenibereti belo segele segiti 😢😢😢Wye wye wey Byewoledesi Endzihi ayeneti kifu aremena😢😢😢. Egzabehare yesirahini yesithi.
በረከት ጠርጥር
ተመስገን የሚኪ ንነገር ምነው ዝም አልክ እባክሕ የምትችለውን አድር ግጥም መጥፎ ሰው እጅ ላይ ነው ከምትሰሩት ስራ አንፃር የሑላችሑም ሕይውት አደጋ ላይ ነው። ሑላችሑንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የሚኪ ነገር አደራ
ተሙህ ሰላም ነው አረ ተሙ ሚኪያአችን ጉዳይ አሰቀድም እኞአኮ በጨቅ ሞትን
ሜኬንየነሰርአይንንእናተካልፈለጋችሁትማንይፈልገው
ማን ነዉ እንደኔ የሚኪ ነገር የስጨነቀዉ
ኡፉ ሚኪ አላህ ይጠብቀዉ አረ ተመስገን ስለ ሚኪ ምነዉ ዝም አልክ 😢😢😢😢