I am really sad about him you know Evan he didn't think for him self. Just he think about his sister. You know I am really proud him always Family is Family. Please help him. He is very smart presnt. Bro you are the best. Thanks for sharing. Keep going.
O my God. Please help him. Bro really I am really broke my heart. Please don't listen to her. help him. What's she talking. I am not understanding.? bro please Mike Mike gojo continues. Please. Bro good job. Keep up. Good luck. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
ሁሉም መታሰር አለባቸው ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ
🙏🙏🙏
@@Tirsit-i4m በአለማችን በሴት እየተደበደበ ብልቱ የሚቆም ልዩ ፍጡር ነው ግንኮ ሴት ልጅ ተደፈረች ቢባል የሴት ብልት ምንም ለስሜት ባትነሳሳም መድፈር ይቻላል ወንድ ልጅ ፣ደለም ተደብድቦ ፍላጎቱ ከሌለው ብልቱ አይቆምም ታድያ እንደት አስገድደው ደፈሩት?እንደ ማስቲካ ነውደ ያጨኩት እረ ያሳፍራል
ለሕግ አቅርባቸው ባለጌዎች እንዳትለቃቸው የፈለገ ጥፋተኛ ቢሖን እሕቱንም እሱንም በደንብ እርዷቸው በናትሕ ከአጠገቡ አትራቁ ምን ጉድ መጣብን እግዘኦ
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ አላህ ይጠብቃቹ ልጂ በጣም ተጕድታል ጥሩ የሆነ ህክምና ማግኛት አለበት ከምንም በላይ ጤናውን ተከታተሉት ሴቲዬዋ በጣም ነዉ ያዘንኩት እሱዋ የተጨነቀቺው ለክብር እና ለልጆ ነው ወንድሜ ልጂቶ የእጃን ማግኛት አለባት ለእግ አቅረባት
ለ ህግ ይቀርብ የምትለኝ 👍👍👍😢
እናት ተብዬዋ ስለልጇ ብቻነዉ የተጨነቀችዉ ፍትህ ለተደፈረዉ ልጅ በህግ ይጠየቁ 😢 ጋዜጠኛዉ አተ ጀግናነህ በርታ ምንም ሸፋፍነህ እዳታልፋት ልጁ ተመልሶ ወደሷ እዳይሄድ አደራህን ጉዳት ያደርሱበታል😢😢😢😢
አዉ መታሠር አለባቸዉ
ልጇቹመጠየቅአለባቸው ከየትእዳመጣቻቸው ልጁእሚዲንበትመፍተሄመፈለግነው😢😢😢😢
ይሄ ይሄ ነው በየ ቦታው እሳት የሚፈነዳው አረመኔ በበዛበት ጊዜ እሳት አለመዝነቡ መሬት አለመገልበጦ😢😢😢
በእውነተኛ ፈጣሪ የሚፈቅደውን ተግባር በመፈፀምህ እግዚአብሔር ልፉትህን ይቁጠርልህ ይበርክህ
Lehg ykrebu
የአላህ,አገራችን,ጡሪነገር,መስማት,ቀረ😢😢😢😢
ቃላት ኣጣሁልህ የኔወንድም ኣይዞህ ሁሉም ያልፋል ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
ይህም ምስኪን ልጅ እኮ እናት አባት አለው ፤ አቤት ለልጇ ማገዟ በጣም ያስጠላል በፊት ጥሩ ሰው መስላኝ ነበረ ሴትዮዋ
እናት እና ልጅ ወንጀሎኞች ናቸው ፡ ወደ ህግግግግግግ ይቅረቡ ።
ጎረቤት ጠይቅ እሰኪ ከልጆቹ ጀርባ የሆነ ነገር እናቲቱ ጋር አታውራ ልጅቷን እንደበሰለ ጋዜጠኛ አማክር
ፍት ለወንድ ልጅ ስምንተኛው ሺ መስሎኝ ለካ ኢትዮጵያ ነው ለካ ዘጠነኛው እንበለው።
ትንከባከብየዋለሽ ብለህ ወደ እሱዋ እንዳትወስደው ትገድለዋለች ወደ ነሱ እዳይመለስ
እናትየውም. ልምምድ ፣ ቢኖራት፣ ነው
ፋይል ፣ማጥፋትና፣ በገንዘብ፣ መደለል፣
ልማድ ቢኖራት፣ ነው፣
Gin Yeliju tarik hiwetu fetshu minalbat betu yerasachew lihon yichilal lela gud linor yichilal ewnwet setiyewa yedebekech ynoral Ebakachu lela neger ynoral Ewnet Setiyew lela yedebekech ale Ewnet Yiwta ❤betu yelijoj lihon yichilal ❤adera Diresilachew ❤💐🙏🏾💕🏆👑😊❤️🌺💐🇪🇷 Geta Yibarkachu👍😘
መታሰር አለባቸዉ ሁለቱ 😢😢😢😢ልጁ በሻላች መጠን መርዳታ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከእግ የሚያመልጥ ማንም የለም ሴትየዋ የሰጋችዉ ልጆ እና ጎደኛዋ በእግ እንዳትያዝባት ነዉ መቀጣት አለባቸዉ
ለህግ ይቅረቡ ተገቢውን ቅጣት ያግኙ ልጁን ግን ሳይካትሪስት አገናኘው በአካልም በአእምሮም ተጎድቷል ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም።
ቃላት ኣጣሁልህ የኔወንድም ኣይዞህ ሁሉም ያልፋል ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ😢😢ለህግ ይቀርብ የምትለኝ😢😢😢
እኔ ከኣሙሬዬ በላይ ነው ምህረቱ ይላክልን
እነዚህ ልጆች ከጀርባ ያለው ነገርኣጥና
ዝምድና ቸው ምን ድነው እንዳይ ጋለጥ ምትፈራው ነገር ያለ ይመስላል
በፍፁም ለመርዳት ብቻ አይመስለኝም
ፈጣሪ ይቅር ይበለን የማይሰማ ጉድ የለም
ጎበዝ ፣ጋዜጠኛ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ በፈጣሪ እንዲህ አይነት ጉድ ነው አንተ ግን አይሰማህም ስለ እናትየው ብለህ ወንጀል አትሽፍን እንጂ ወደ ህግ ይቅረቡ ለሌላም መማርያ ይሆናል አትስማት
Betam yasazinal gazetegaw tikikil ayidelehim wede hig aderahin inazinibihalen
ሰቲዮዋ በደብ አጥናት ከጀርባዋ ደስ አላለኝም አናጋገርዋን😢
ወንድሜእግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢😢 ልጅቶግን መታሠረአለባት ባለጌናት😢😢😢
🙏🙏
ፍትህ ያስፈልገዋል በግልህ የምትጨርሰው ነገር የለም እሷ ስለልጃ ነው እንጂ የደረሰበትን ነገር አላሳዘናትም ልጅትዋ ይቅርታ አጥፊቼአለሁ አላለችም ባጠቃላይ አሁንም ፍትህ ያስፈልገዋል በልመና የሚመጣ ፍትህ የለም
ኢቶወ ፍትህ የለም
ለክብሯ ነዉ የተጨነቀች ልጁን እናለቃት
ጅግና ጋዜጠኛ በርታ ወንድማችን ሁሉም ለህግ ኣቅርባቸዉ ባለጌዎች የሴት ኣሰዳቤ።
🙏🙏
መታሰር አለባቸው
ጋዜጠኞ ሰትየዋ ለልጅዋ ስታስብ ልጁስ የሰው ልጅ አይደልም ለፍትህ ከቆምክ ለህግ አቅርቦቸው
አቀልዲ እልቅ ለህግ አቅረባቸው
እረ ለህግእማ ምቅረበ አልባት ግዜጠኛ እባከህ የጃንትገኝ እባከህ 😢😢😢😢😢
ለህግ መቅረቡ አለባቸዉ😢😢😢😮😮❤❤😭😭💔
አዎ 👍😢😢😢😢😢
እህትና፣ ወንድምየው፣ አንድ፣ ላይ
ይኑሩ፣ እንጂ ልጅትዋም፣ በህግ፣ መቀጣትማ፣ አለባችው፣ እናትየውም፣ ፋይሉን፣ ለመደበቅዋ፣ በህግ፣ መቀጣት፣ አለባችው
ይች ባለጊ ነች የልጁን ችግር አታይም እሷ ለስሟ ነው የምትጨነቀው በደብ ትመርመር በደብ ከኃላዋ አጣራ የደበቀቹ ነገር አለ አትመናትጉባዝ ጋዜጠኛው በርታ እግዚአብሔር ይርዳቹ እራሳቹን ጠብቁ::
አባክህን ኮፊያ አዲርግ እባክህ ሰዉ ኩፉ ነ
እናትየዋ ስለ ስሟ ነው የተ ጨነቀችው ስለ ልጁ ህመም ምንም አልመሰላትም መቀጣት አለባቸው ፍትህህህህህህ ለአቤል
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ መድሀኒያለም ይክፈልህ
ልጁ እንደዚያ ተጎቶ ክብር ትላለች እንዴ
ልጄ ያሳደክዋት እናቱ እናቱ ለሱ ደሞ አሳድግዋለች
እኔሚገርመኝ ሴት ልጂ አደለ በጥፌ አይላትምደ ለማዘንም የቸገረ ነው ወዲልጂ በዚህ ልክ
መታሰር አለባቸዉ.ጀግና ልጅን አድኑት.
ሲጀመር እደዚህ አደረገችኝ ብሎ ቢነግርሽ አጥተሽ ትጥይው ነበር አስመሳይ 😢😢😢😢😢
የሆነ ምስጥር ኣለ እባክህ ብቻዋን ኣስፈራርተህም እንዳታወጣ ኣግዘዉ በቀል ኣለባት
Betam new yemaszin enatiyew mimaymeselatim demo gorebet andaysema tilalech ebakih andataskom firdachew yagenu adera ❤ahunum yabalege lijuwa medabek aygebam higi wisedachew adera adera higi ydanachew wedw higi araya tihun demo miskinach lijoj diresilachew
Ewnet new ykemkilachew endatetwachew higi new lesrah tiru sira 😭😭😭😭😭😭😭😭Enatiyew wishetam asmesay nat miskin liju direslachew ❤❤❤
ለህግ ይቅረብ ይሄንን እንዳታልፋት አሰተማሪ ፍርድ እንጠብቃለን እነዚህ ሸይጣን ናቸው የአገርም የትውልድም ነቀርሳ ናቸው እናትየዋንም ስርአት አሰይዛት ካለበለዚያ ተባባሪ ነችና በህግ ትጠየቅ በዘራችሁ አይምጣ ነው የሚባል
ምስኪን ለህግ መቅረብ አለባቸው እነዚህ ባለጌዎች
እቺ አረመኔ ወደ ህግ ባስቸኴይ ወደ ህግ መቅረብ አለባት ዘንድሮ ደግ ደጉን ፈጣሪ ያሰማን !!
አንች ስለማንነትሽ ስትጨነቂ የልጅ ህይወት ምን ይሁን ነው የምትይው ።ለፍርድ መቅረብ አለባት በጣን ባለየ ልጅ ናት ። በእውኑ ያንች ልጅ ቢሆን ምን ትያለሽ ለነገሩ አሁንም ለልጅሽ ና ራስሽ ነው የምትጨነቂው።
ወድሜ ኮፍያ ልበስ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ
😲😯😮🫢🤭🤗😢😢😢 የኑ ምስግን የረበ
I am really sad about him you know Evan he didn't think for him self. Just he think about his sister. You know I am really proud him always Family is Family. Please help him. He is very smart presnt. Bro you are the best. Thanks for sharing. Keep going.
ጀግና ነህ ወንድሜ ግን ሂወትህ ተጠንቀቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤
Lejun endategdelew wode lela bota wesedew yechi chekagne nech lelejua bela eskeahun endet
Atawekem hulet Amet mulu
Yasazenal yasaferalem Yasazenal Yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄን ኬዝ ዘላለም የዱካ ሾው እና ልዑል የንስር ዓይን የሚሰራው እነዚ ሁለቱ ቢሆኑ ይሄን ኬዝ የያዙት አጠያየቃቸው እና ስሜታቸው ሁሉ ይታየኝ ነበር አንተ ግን ብዙም አልቻልከውም
የንስር አይን እንካን ተገኘህልን እኔ ለማርያም ተስያለሁ አሁን ስለተገኘህ ስለቴን አስገባልሀለሁ የእናትህ ፀሎት አልጣለህም ጋደኛህም አንተም ፈጣሪ ይርዳቹ
ልጂ. ከናት አባት ያየውነውይዞ የሚድገው
በህግ ይጠየቁ መደራደር አያስፈልግም ይስማ ጎረቤት መጀመሪያ ነበር ልጇን መቅጣት በስነምግባር ማነፅ
ይገሉታል
Subahn Allah ehem Alw hede 😭😭😭😭
ሁሉንም።።።ይታሠሩው የሷ ልጅ ቢሆን እዲ
ችላ ትል ነበር።ጨካኝ ናት😢 ሴትዮዋ እናትዮዋም ጭካኝ ናት😢😢😢 ነገ ሊጥሉት ነው😢
ምንድነው ለመጥምጥ ወደ ህግ ይቅረቡ 😢😢😢
እባክህ ወድሜ ለሚኪ ድርሱለት አደጋላይነው ሚኪየስቱን እባአብሶ 😢😢😢
ለሷ አሳልፈህ እንዳትሰጡት አስታሚ ብለህ እንዳታስገድሉት ይጣራ ንብረቱም የነሱ ነው የሚሆነው እመነኝ እናቲቷም ወንጀለኛነው የምትሆነው ይጣራ የማነሽ ልጅእና ተሆኛለሽ ደህና ብሏል ወለየ
መታሰር አለባቸው ሁለቱም ደፋሪዎች ልጁ በጣም ነው ሚያሳዝነው መሄጃ የለውም ምንም አያመጣም ብላ ይህ ሁሉ በደል በጣም ያሳዝናል
Ask about family bake grawnd the is something this question pls boy?
ልህግ የቅርብ ሁላቸውም😢😢😢😢😢🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ፈጣሪ ይርዳህ እንዲህ ለቸበደሉት ስለምትደርስ ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
ወደ ህግ ውሰደው ፍትህ ማግኘት አለበት የሷ ልጅ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ አትልም ነበር ልጅቷም በጥፋቷ መቀጣት አለባት አደባብሰህ እንዳታልፈው።
ዉይ ይከብዳል ወልጄ ሳልጨርስ አልፈርድም እስቲ ተረዱዎት ቢቻል 😭😭
እናትየው እራሱ ወንጀለኛ ናት መጀመሪያ ባለዬ ልጅሽን አትቀጭም ለህግ ይቅረቡ
ቡሀላ ከ ካደቺክ ምንትላለክ የተጎዳውንሰው አማክር ብቻክን አትወስን
ይህ እንደቀላል እንዳታይ ለህግ አቅርብልን ነገሮችን እየተሽፉፈነ ነው ሃገሪቱን ወንጀለኞች ያጥለቀለቀችው
ድብቅ ሰርተዉ እግ ይቅረብ ሲባል አይፈልጉም ፈልገእ ጎደኛዋን መቅረብ አለባት
O my God. Please help him. Bro really I am really broke my heart. Please don't listen to her. help him. What's she talking. I am not understanding.? bro please Mike Mike gojo continues. Please. Bro good job. Keep up. Good luck. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርበሬ ማጠንነበር እነኝህን ቶባ አይዞህ ጠንክር ትድናለህ
Enem yemselegn le bekel newe
Yasazenal yasaferalem Yasazenal Yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መታሰር አለባቸው
le heg makreb alebih yemin shemgelina new 😢😢😢
My friend pls what medicine she give
ግልፅ ነው ብልቱን ያለ ፍላጎቱ እንዲቆም ያደርገዋል ከዛ በኋላ እንደፈለጉ እየተፈራረቁ ይገናኙታል ማለት ነው
ገዛ እናቷ ለልጇ የምታግዘው ይቺ የባለጌ ልጅ ያሳደግ የበደላት ማትረባ ወንድ ልጅ አታነዉ ማትረባ ደደብ ለህግ አቁማት የሰው ልጅ አበላሽታ እማማስያ ለምን አታገባም ቆሮ ደደብ የሴት አሰዳቢ ለህገ አቁማት 💔💔💔💔😭😭😭
ለህግ ይቅርቡ. መታሠርአለባቸው🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
ለህግ ይቅረቡ እንደዝህ ያለ ነገር ሰመተን አናቅም
የሷ ልጅ ቢሆን እንዲህ አትሆንም
ለህግ መሰጠት አለባቸው አደራ
Fetii le lijuuu please
እናትየዋን ከነልጅትዋ አቅርብ ለፍርድ እሷ ለልጅዋ አሰበች ይሔ የሙትልጅሥ 😭😭
Gazetgnawu jegan wlh 💞💪nurilen 🥰yene anbssa
,,እጠግዚኦ,ማረን,😢😢
Ahunmi enatyyo lsimu eyyachagrchii Titasrrii😢
እናትዬብዬዋ ስለ ልጇ ብቻ ነው የምትወተውተው ህግ ይፍረድ 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
😢😢😢😢😢😢ወይጉድ ከበደኝ ምን እንደምል በጣም አዝኛለሁ
Offff 😢😢😢😢😢😢 so sad no words
ሌላ.ሰው.ሳይደፍሩ.የታሰሩ💔💔💔
Please bro seraati dhiyesii😢😢😢
Fetari dersobihal ❤️👑🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌺💐😊lije 🌺❤️👑🙏🏾💐💕💕