ድንግል ነኝ ብላ ዋሽታን በድብቅ የወለደችው ልጅ ተገኘባት!! - ውሽማ ሳይቀር እንዳላት የገዛ ጓደኛዋ ጉዷን ዘረገፈችው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 249

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 19 дней назад +23

    አህለን ዶክተር 😂😂😂❤❤❤. ጉድ ይሄ ልጅ ተመልሶ መጣ 😢😢😢 ይቺ ምን ትስራልሃለች ፍትታት የምትዘላዘል ከሆነ 😢😢😢

  • @Tiringotegegne
    @Tiringotegegne 15 дней назад +4

    ፈጣሪ ያተ ያለውን ይሰጥካል ወንድም ክፍነገር አትመኛ የስራውን ይስዋን ይስጣል

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 17 дней назад +6

    ጋዜጠኛው በጣም እየቀለድክበት ነው የሕይወት ጉዳይ ነው

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 19 дней назад +20

    አይዞህ ወንድሜ ሕይወት ትቀጥላለች❤❤❤

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 18 дней назад

      @@GirumGemeda-us5mx ante nahi woyis anchi Nash,? Mawok irasu kabadagn, indazi gala sitabaka hiwot yetnawu mikatilawu gifagna nash

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 18 дней назад +3

    አሌክስ ምን ይሁን ነው የምትለው ለምን ተቀልደበታለ እውነቱን በአንተ ቢደረሰ ያለው ይህቺ ግፍኛ እና አጭበርባሪ ሴት ነች ለሥራቸው ግፍና ወንጀል ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣት።

  • @megersayadecha4491
    @megersayadecha4491 18 дней назад +6

    እንዲዚህ አይነት የከፋው ሰው ሲመጣ ጥሩ ጥሩ ቃላቶችን ተጠቀም ችግርን የምትፈታ ሳትሆን እየቀለድክባቸው ነው የሚመስለው እና አስተካክል ንግግሮችህን መልሰህ ተመልከተው ታረም

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 19 дней назад +10

    ወንድም ለምን የሴቶችን ብቻ ትዳግፋለህ ወንዶቹ የሚያወሩትን ቀልድ የታዳምጣለህ ወንዶችም ቢሆን ይጎዳሉ የእነሱም ለወንዶቹም መደገፍ አለብ የእንስሳት ጉዳት ❤😢😢😢

  • @ጻድቁይሁነኝ
    @ጻድቁይሁነኝ 19 дней назад +41

    እንዲዚህ አይነት የከፋው ሰው ሲመጣ ጥሩ ጥሩ ቃላቶችን ተጠቀም ችግርን የምትፈታ ሳትሆን እየቀለድክባቸው ነው የሚመስለው እና አስተካክል ንግግሮችህን መልሰህ ተመልከተው ታረም

    • @tewodrosnegussie8180
      @tewodrosnegussie8180 18 дней назад +2

      ቃልዓብ ያለህን ተጫዎችነት በእንደዚህ አይነት እጅግ በከፋው ሰው ላይ አታምጣው ። ታረም !!! በእጅ እልፊት ክፉ ሳያደርጋት እንደጀመርከው ብታራርቃቸው ልጁን ከከፋ ወንጀል ታተርፈዎለህ ! እርሷ ግን እንደፍጥርጥሯ ትሁን !

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 18 дней назад

      ያሣዝናል ከዚህ በሗላ ሚዲያ ላቁም መሠለኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @samrihaylay6720
      @samrihaylay6720 18 дней назад

      በትክክክል

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 18 дней назад

      ትክክል

    • @tewodrosnegussie8180
      @tewodrosnegussie8180 18 дней назад +1

      @@FAs-k5d አይ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነው። ውዳሴ ብቻ ከጠበቅክ የዎህ ነህ ። ትችትንም መሸከምና አርሞ ልቆ ለመገኘት ተጠቀምበት እንጂ አኩራፊ ሆነህ ላቁም አትበል ። ከሰው ስህተት ከብረት ...

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 19 дней назад +10

    😢😢አይዞህ ወንድሜ😢😢😢ምን ጉድ ናት እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ😢😢ተረጋጋ ወንድሜ

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 19 дней назад +12

    አላህየ ድርስልኝ ምንጉዲናት ይህንካደርገች ባለጊናት ግንአተርጋጋ ወድም 😢😢

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 18 дней назад +12

    ላኢላሀኢለላህሙሀመድእረሱልላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz 17 дней назад +2

    ፍታት ምንም አትበሳጭ ፈጣሪ ይክሰሀል ፀልይ ትፀናለህ ክፋ አታሰብ

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz 17 дней назад +2

    ያለፈዉ ችግር የለዉም ግን የደበቀችህ ያማል ፍታት አትቃጠል😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 19 дней назад +6

    ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን አይስው ይህን ያክል አርጋጋው ለምን ይህን ያህል መውድድ ጠብቄ የዘራሺውን ታጭጃልሺ እመኝኝን 😢😢😢😢አላህ ይጠብቀን ያርብ

  • @ባባ
    @ባባ 19 дней назад +12

    ያብሥራ ትንሽቀልድቀንሥ በተረፈ ይመችህወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 18 дней назад +4

    ተረጋጋና የወደፊት ህይወትን ማስተካከል ተለውጠክ አሳያት ያንተ ካልሆነ ስው ጋር መታገል እራስክን መጉዳት ነው ንዴትክ አጉልቦታ ይጥልካል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 18 дней назад +2

    ዶክተር ያብስራ እንኳን ደህና መጣህ አይዞህ ወንድም ፈጣሪ መልካሟን ሴት ይስጥህ ይቺ ሴት በሽታ ታመጣብሀለች በሰላም ፍታት እበቀላታለሁ ብለህ እራስህን ወንጀል ውስጥ እንዳከት አደራ

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp 18 дней назад +2

    አብሺር ወድም ሂወትይቀጥላል ከሶ የበለጠቺ የምታስብልህ ልታገኝ ትቹላለህ ተዋትእሶን እና ለራስህኑር 💪💪💪

  • @MimiKonjo-b6s
    @MimiKonjo-b6s 19 дней назад +11

    ወይኔ ወድሜ ብዙ ዋሽታለች 😢😢😢😢 ጋዜጠኛው ስወድህኮ ጨዋታህን

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 19 дней назад +4

    ወይኔ ጉድ ምኒቱ ግም ናት በስማም በዝች ምድር ላይ ማነው እውነታያው ግን አሳቂው ወድማችን ደናንህ ና. ተልትሎ አትጥፋ 😂❤❤❤

  • @Bekilegese11th
    @Bekilegese11th 18 дней назад +3

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ በጣም ነው የሚያሳዝነው እየተፈጠረ ያለው ነገር በእውነት 😢😢

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 19 дней назад +9

    ወይ ፡ ጉድ ፡ የማይሰማ ፡ ነገር ፡ የለም ፡

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 18 дней назад

      Inate setoch matamatut gud yelem, yanin gudigod yizachu wondochin charasachu

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 18 дней назад +3

    ዶክተርዬ የሳቅ ምንጭ በጣም እኮ ነው የምወድህ❤🎉😂 እማ የለየለት ፍታት😮

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 19 дней назад +8

    ግን ወዶችዬ ይበላቹ ጥሩምስት ስታገኙ ጥጋባቹ አይቻልምእሰይ

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 18 дней назад +2

      ችግሩኮ ጥሩ ወንድ ጥሩ ሴት አያገኝም ጥሩዋ ሴት ደግሞ ጥሩ ወንድ አታገኝም አልተገናኝቶ አለ ያገሬ ሰው

    • @febanlove2876
      @febanlove2876 18 дней назад

      እውነትን ነው

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 18 дней назад +1

    አቤት አቤት. የእኛ ሳምሶን
    በባዶ ቱሪ ናፋ. ልብና እና ሀሞት አልባ ሲደነፋ.
    አጉል ቁመና አጉል ድምፅ ።።።።
    ፅልቭ ።።።።

  • @ሔዋን-ገ5በ
    @ሔዋን-ገ5በ 18 дней назад +4

    🔥🔥🔥🔥🔥🥺😢💔💔💔 መከዳት ክባዲ ነው

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 18 дней назад +1

    እኔኮ አተንብለው መጥተው እምታሾፍባቸውነገር እናተስ ስትቆፍጣና ጀግና ወድሞቻችን እያሉ ወደሱምን ያመጣችኋል

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 15 дней назад +3

    ተው ግን ደኩተርየ ኣትቀልዱ🙄😮😅

  • @Andualem-kj7mm
    @Andualem-kj7mm 4 дня назад

    ወንድሜ አትሳሳት ሰው ገድለህ የሚወጣልህ መስሎህ ነው ሰላምህን አተህ እድሜ ልክህን በፀፀት ትኖራለህ ምንም አይነት በደል ትበድልህ በደልን ለፈጣሪህ ስጠው በቃ ይህ ነው በስጋህ የጎዳችህ አንሶህ በነፍስህ አትቀጣ።
    ፀበል ሂድና ራስህን አረጋጋ ፈጣሪ ይክስሃል ወንድሜ እባክህ በቀል አታስብ።

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 18 дней назад +2

    ዶክቶርየ መንከራ በላህ ኮ😮😅😂እና ፍታት😮😅

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 18 дней назад +2

    ዶክ ምን ጉድ ነዉ ወንድሜ ተዋት በቃ እሶግን ትገሪማለች

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 19 дней назад +1

    አላህ ይሰትር. ፍቅር በዚህአለም በሞት ተለየ 😅😅😅
    ዴኩተር እኮንሠላምመጣህ

  • @מריטוברהן
    @מריטוברהן 17 дней назад +2

    እኔ ግን አተ ጋዜጠኝነት ሳይሆን ኮሚዲ ብትሆን ይዋጣልሕ ነበር

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 18 дней назад +2

    አቤት ጉራ. ልቡ ቢኖርህ ኖሮ. አማልጅ. ባላስፈለገህ ነበረ ።።።።
    ጀዝባ ።።።።።

  • @ZinateFilate
    @ZinateFilate 16 дней назад +2

    ያብ የሳቄ ምንጭ ልጁ ግን አሳዘነኝ

  • @nahena123
    @nahena123 19 дней назад +4

    ሚውሚው ምትለው አላለም😂😂😂😂😂

  • @LaylaLayla-m9v
    @LaylaLayla-m9v 17 дней назад +2

    ያዝናናል:ገዜጠኛው

  • @المهديالرويلي-ت1ح
    @المهديالرويلي-ت1ح 18 дней назад +2

    ግን ጋዜጠኛው ደሜን ነው ያፈላው እሱ ተናዶ ይቀልድበታል😏😳😳😳

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 18 дней назад

    አቤት አቤት የዘንድሮ የማይስማ ነገር የለም ገድ ናት ምን አየነት ናት😢😢😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 19 дней назад +1

    አቤት አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ምን ጉድ ናት ይቺ ጠወልዋሌ ነገር

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 16 дней назад +2

    ሳይኮሎጅስት ተብየው የሰው ችግር አይገባህም? ያልተያዘ ግልግል ያዉቃል ነው?? አንተ ስላቃለልከው ነግሩ አይቀልም ነገሩን ትኩረት ሰጥተህ ካላያስከው ወይ ገሎ አሊያም ሞቶ ስታየው ነው የሚገባህ??

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 18 дней назад +2

    ይችን እርኩስ አሰናብታት።

  • @LaylaLayla-m9v
    @LaylaLayla-m9v 17 дней назад +2

    አብሬህልናድ:ወበሩ:እዳይሰብርብህ:ቆሎዉሥ😊

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 19 дней назад +4

    1th🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉well.come bro

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 19 дней назад +1

    አብዬ ሠላምክ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
    መቼም የማንስማው ነገር የለም

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 18 дней назад

    ጋዜጠኛው ግን ስወድክ ማርያምን❤❤

  • @zem696
    @zem696 8 дней назад

    ጋዜጠኝው የሚገርም ነው በሰው ስሜት ላይ ይቀልዳል በጣም ይለ መብስል ይታይበታል ይገርማል ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል ።

  • @AsjoX-z9f
    @AsjoX-z9f 18 дней назад

    እንደው ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን በዚህ መሀል እየተጎዳ ያለው እውነተኛ ትዳር ፈላጊና ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ሰው ወንዱም ሴቱም ተቸግሯል ፈጣሪ የወደደውን ያድርግ እንጂ ከባድ ነው አይ ዘመን 😢

  • @weynshet-n7y
    @weynshet-n7y 18 дней назад

    ተረጋጋ ወድሜ አተስትረጋጋ ነዉ ሁሉ ነገር የሚፈታዉ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 17 дней назад

    ጀግና ጋዜጠኛ ዶክተርየ እባከዎ ተረጋግተዎ ያረጋጉት አያዮፉ ልጁ ተበሣጭቷል እውነቱን ሁለቱ ነው የሚያውቁት ሌላው ጓደኛዋ ምንማለት ነው ጓደኛ ማለት እስከሞት ድረስ ጓደኛ የሚሆን ነው እንዴት ትነግረዋለች ከተናገረችም ለእናንተ ተናግራ ተከታትላችሁ ብትይዞት ጥሩ ነበር ልጁ ተበሣጭቷል ሚስኪና

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 18 дней назад +2

    ውሻ ናት😢😢 በሚድያ እንደት እንጀሆነች ባለጌ 😢 ነች አይዞክ bro

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 18 дней назад +1

      Yene fikr batem migarim nager nawu ba Ewunat, gin setochi eyalaku ayidel?

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 18 дней назад

      Bakish eyehe lij Doma nawu, sijamar yanin shint bet check bihareg turu naber

    • @HdhzDnhd
      @HdhzDnhd 18 дней назад

      @MulatuTadesseHaile-jj8hi እኔ በሱ ቦታ hoygne sasbew
      እች አሳፋር

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 18 дней назад

      @HdhzDnhd yene fikr ba set lij miknat Ethiopia wust yalitagoda wond iko ba Ewunat yelem, ine iko setoch lay farije sayihon, wondochu afakeran bilo sihagabu inasu bamilashu takarani nachawu

  • @Tamreseid
    @Tamreseid 18 дней назад +1

    ዶክተርዬ እኳንደህና መጣህ😂😂😂

  • @EmebetYmeri
    @EmebetYmeri 18 дней назад

    ደግ አረገች እናተ በሰዉ ሂወት ጥባጥቤ ስለምትጣወቱ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 18 дней назад

    ጀግና በክላሺ ድሺቃ ይማርካል የከተማ አህያ ከሴት ጭን ተወሺቆ ወልዳብኝ አስወልዳኝ እያሉ ይቃዣሉ ግማግሞች ያለንበት ጊዜ ገና አልገባችሁም

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane 19 дней назад +2

    ልጁ በጣም ደናዷል እረጋ ብለህ አስብ በቀል የእግዚአብሔር ነው እንዴት ልጅን የሚያክል ነገር ትደብቃለች እውነቱን ተናግራ ብታገባ ጥሩ ነበር

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 18 дней назад +1

    ከጭፈራ ቤት አግኝተአት ምን ጠቦቀህ ነበር አንተስ ለጨዋነት ወይስ ከጮኛ ጋር የሄድክ መሰለህ ለራስህ ተጠንቀቅ በበሽታ እንዳትያዝ ከየት ያገኘአት መሰለ ድንግል ከታፍርም እሷስ ስራዋ ነወ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 18 дней назад

    ኡፍፍከባድነዉ አይዞህ ወንድሜ ከባድ ነዉ ስሜቱ

  • @Habesha28
    @Habesha28 18 дней назад

    ሳሚ የቤት ቁልፉን ቀይር እቃዋን አውጥተህ አስቀምጥላት።😢

  • @SifuMideksa
    @SifuMideksa 18 дней назад +2

    Garuu mo hirriyaan she bekkas itti yakitaa ta'aa yo hojii ishes tanee yaa hiriyaa bara kanas yo walitti bu'an icciti walii dhoksunilee jirru😢😢 sorry bro of jabessii

  • @hahu909
    @hahu909 13 дней назад

    እንዴት እንዲ ትቀልድበታለህ አቦ ደስ አይልም ሞድ አትይዛ

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 18 дней назад +2

    ባለጌ ።።።።።።

  • @EmebetTsegaye-o6g
    @EmebetTsegaye-o6g 18 дней назад

    ወንድሜ ሞኝ አትሁን በቀል የእግዚአብሔር ነው እርግጠኛ ከሆንክ በህጋዊ መንገድ ፍታትና ነገ ሌላ ቀን ነው መገፋት ጥሩ ነው ከሶ ነተሻለ ታገኛለህ ታገስ አትናደድ በእምነትህ ፀልይ አይዞህ

  • @yeshimebetgiorgis380
    @yeshimebetgiorgis380 18 дней назад +1

    አንተ መፎከርህን ተዉና መለያየት ማንም ያጣበቀህ የለም። መግደለም አግባብ አይደለም።
    ስድብ ጥሩ አይደለም ራስህን ካልም አድርግ። አንተ ራስህ ለምን አታደርግም ምክንያቱም ትወዳታለህ መለያየት ከብዶሀል። አፍህ ነዉ እየተናገረ ያለው። የተናደደ ሰዉ ማየት አይፈልግም።

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 18 дней назад +1

    ለምሳሌ. ምን ታደርጋታለህ ???
    እንኳን ጥፊ ነውና. ጭኗን አንስተህ የእንትኗን ከንፈር በእንትህ መንካት የማትችል ዘነዘና. ዋጋ ትከፍላለች ምናምን ምናምን እንትን እንትን ስትል. ወንድ አትመስልም ???
    ባዶ ።።።።።።።

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 19 дней назад +5

    እዴኔ ሚኪያሳሰበው

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf 18 дней назад +1

    😢😢 ጉድ ፈላ

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 18 дней назад

    ኮሚዲያን ያብስረ እንኳን ደህና መጣህ ባለጌ ነች

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 17 дней назад

    እርፍ የመጀመሪያው ነገረሥራዋ ቲገርመን ሌላጉድ ያዛዝናል እሺ ዶክተሩ አህለን ብለናል ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማቺን

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 19 дней назад +2

    የያብሥራ ቀልድ አለመሣቅ አይቻልም

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 17 дней назад

    በጣም ያሳዝናል እቺ ምን አትጠቅም

  • @NigatNigo
    @NigatNigo 18 дней назад +1

    ወንድሜ ካንተ በፊት ለሆነ ነገር ለምን እንደዚህ ትሆናለህ ጭፈራ ቤት አግተሀት ምን አይነት ሴት ጠበክ አንተም ራስህን እንደ ፃድቅ አተቁጠር አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል ወንድ አይደለህ አይዞህ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 19 дней назад +1

    ወይ ዘንድሮ ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ ይላል ያገሪ ሰው ድግል ነኝ ብላ ጉድ እያልን ጭራሽ 4 አመት ልጅ አላት እውነትም ድግል ነበረች
    ያብስራ እቃወችህን እዳይሰብር ተከላከል ሸጋየ

  • @Sarah-t5v5l
    @Sarah-t5v5l 18 дней назад +1

    እገድላታልው እምትለው ቡሃላ ደምነት ነው ከነቤተሰብሕ እምትተውው ወደልብክ ተመለስ ሰይጣን እንዳያሳስትክ ሂወት ቀጣይ ነው ኣባርረክ ኣንተን የምትመስለው ኣግብተሕ ኑር 👈🏿👌🏿

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 18 дней назад

    ጉድ እኮ ነው

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 19 дней назад +1

    ወይ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢😳😳😳

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 18 дней назад

    ዶኩተር ደሞ😂 ልጅቷ አትሆነውም በሰላም አለያያቸው ልጁ እንዳታሳስተው 😮😮

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 18 дней назад +4

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆 ሳምሶ ሞተሐል ስቴ ቀበረችሕ እኛ ታማኝ የመዳም ቅመሞች ብቻ ነን ላይክ ለመዳም ቅመሞች🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 18 дней назад +1

    ያቺን ለ
    ልጂ የደገመባት መሪጌታ እደትሆነ ልጂቱን ፈታላት

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 17 дней назад +2

    😢

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 18 дней назад

    አይዞህ ወንድሜ ጋዜጠኛው ተወው በስድብ ይውጣለት ዛሬ ግን በጣም ችልተኛ ሆነህበታል ስሜቱን የገባህ አልመሰለኝም

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 19 дней назад +4

    እኔ ምለዉ ምን ኣይነት ወንድ ብትሆን ነዉ ያገባሃት ሴት ድንግል ነኝ ስትልህ ስምንት ወር ሙሉ የታገስካት እህትህ ነዉ እንዴ ያገባሀዉ??

  • @SifuMideksa
    @SifuMideksa 18 дней назад +1

    ayyi bro😢 azok gaarrin gaarri hin argatuu falla dhaa

  • @AsLk-wz7vn
    @AsLk-wz7vn 18 дней назад

    አይይዙንሕውድሜያልፋልሕ

  • @Efaret-h8c
    @Efaret-h8c 19 дней назад +2

    Tefatuu yateme newu setagaeba befitii esani bedabe mewakee alebee

  • @ESUBALEWShibesh
    @ESUBALEWShibesh 16 дней назад

    ተረዳዋ እዴ ልጁኮ አሣምማዋለች ሠብራዋለች

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 18 дней назад

    ግን ብዙ ጊዜ የሚመጡትን ደንብኞችህን የምትቀልድባቸው ነው የምትመስል. ልጁ ተናዳል ደሞ ክሱ ያጣችው መኖር አለመኖሩን እሳን ነው መጠየቅ ያለባት መረጃ ለመያዝ ሞክርለትና ለህግ አቅርብለት

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 9 дней назад

    ኤረ ፈጠር ይካሰህ ወንድሜ ያኔ ሰታለቅሰ እውነት መሰሎን ይቅርታው እንድትቀበል የኔም ፍላጎቴ ነበር ይህ ይቅርታ ግን ወንድሜ በአነተ ላይ ችግሩ እንድገፋ ከቁሰልህ ላይ ቁሰል ተጨመረብህ አላህ የተሻሌ እንሻላህ በመሰገና የልቤን አገኘሁኝ ብለህ ደሰታህ በቪድዮ እንዳየው እመኛለሁ

  • @RozeKaba
    @RozeKaba 18 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @AdisalemD
    @AdisalemD 16 дней назад

    😂😂😂 yeah gazetegna asakegn tezenanabete eko kkkkk ere teredawe!.

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 19 дней назад

    ዳከት ረበረታ ምረማህ ሲምቸኝ አቤት ቅሌት ትለያልቸ ጩሌሌ ናት😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @amenial9947
    @amenial9947 18 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጧፍ
    @ጧፍ 19 дней назад +2

    omg🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz 17 дней назад

    ሂወትዋ ማመሰቃቀል ካንተ አንጠበቅም ራሰዋ አበላሸታዋለች ፍታት

  • @HanaAbera-rj8hw
    @HanaAbera-rj8hw 18 дней назад

    ማይስማ የለም ልጅ ተቃጥሎል እንዳይገላት😂😂😂

  • @JannatQtr
    @JannatQtr 18 дней назад

    ይሄ ልጅ በቀድሞ ሂወቱ የንስሳ ሀኪም ነበር ያልጠራው እንሰሳ የለም😂😂😂

  • @GalaneeTujuba-y7e
    @GalaneeTujuba-y7e 17 дней назад

    Maalo waaqayyo biyyi kenyaa essa demaa jiraa😢

  • @melseabebe7935
    @melseabebe7935 18 дней назад +1

    Gin eko kesu argzalech😢😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 18 дней назад +2

    Ar yededechic?

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 18 дней назад

    ብለንሀል አልሠማህም ኮመንት ብታነብ ኖሮ ይህ ሁሉ አይደርሥብህም ነበር ጌታን ከወሬዋ ከጀርባዋ ሌላ ታሪክ እንዳላት ግልፅ ነው እኮ እየቀለደችብህ እንደሆነ በደንብ ግልፅ ነው ወንድሜ በዚህ ጊዜ ወንድም ሆነ ሤት አይታመንም እመኑኝ

  • @tsigeadunya9754
    @tsigeadunya9754 14 дней назад

    Wayii nama😢😢😢