ታማሚ ባሏን በክኒን እያስተኛች ሌላ ወንድ😭😱|yneser ayne / የንስር አይን /ዱካ ሾው/duka show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 240

  • @ፍትህ-ቨ5ቀ
    @ፍትህ-ቨ5ቀ  18 дней назад +32

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏

    • @Aminat725
      @Aminat725 18 дней назад +1

      እሺ የኛ ጀግና ወንድም በርታ እራሥክን ጠብቅ አዴራ አዴራ በተረፍ አሏህ ይጠብቅ

    • @wondimmatusalamengistu4398
      @wondimmatusalamengistu4398 18 дней назад

      የስራ ዘርፍ ቀይርና እናደርግልሃለን በጣም በእንዝላልነትህ እያናደድከን ነው።

    • @ያምሮትማስረሻ
      @ያምሮትማስረሻ 18 дней назад

      ቤተ የነሱ ከሆነ መውጣት ያለባት እሷ ናት😳

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 18 дней назад +17

    ኣቤት ዘንድሮ እነዚህ ጀግና ጋዜጠኞች የስንቱን ሂወት ታደጉ።ፈጣሪ ብቻ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ።

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 17 дней назад +14

    ❤ድብቅ ካሜራ ማስቀመጥ ነበረበት ❤ ጋዜጠኛው ቀሽም ነው ❤

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 18 дней назад +11

    ጋዜጠነኛው እባክህ ተረዳት ልጅቷ እርዳታ ፈልጋ ነው እና ሄደህ መረጃና ማስረጃ መሰብሰብ ያንተ ድርሻ ነው እባክህ ለወንድሟ ፈጥነህ ደረስለት ዘመኑ ከፍቷል ሰው ያለፋበትን ንብረት ለመሰብሰብ ሌላውን እየጎዳ ይገኛል እግዚአብሔር በጣም ታግሶናል እንደስራችንማ የሚገባን ሌላ ነበር ስለሁሉም ነገር መድሐኒያለም ልጁን ይማረው

  • @amanmohammedaman4259
    @amanmohammedaman4259 17 дней назад +7

    ተመልካች ይሰለቻሃል እየነገረችህ ደጋግመህ እንዳልሰማ ትጠይቃታለህ እየነችህ ንገሪኝ ንገሪኝ ምንድነው አትሰማምንዴ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 18 дней назад +5

    አህለን ጀግናው እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤. ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም ያአላህ 😢😢😢😢.😢❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 18 дней назад +9

    ስንቱን አየ ነው ወይ ፈጣሪዬ😢😢

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 17 дней назад +9

    ልጅቷም የምትሔድበት ሚድያ አታነውእንዴ

  • @MuluTesfay-z8i
    @MuluTesfay-z8i 18 дней назад +8

    እባካቹ እህቶቼ በፈጣሪ 400 ኣሰገቡኝ በማሪያም በናታቹ❤❤❤❤

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 17 дней назад +5

    በድብቅ ካሜራ አትቀርፁም የምታደርገውን ለማየት

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 18 дней назад +6

    ነገረችህ ኡኮ ምንይላል አሲሪ ማስረጃ ይላል ወይ ካልቻል ሌላ ይስራው

  • @aleemoa9847
    @aleemoa9847 18 дней назад +1

    አይየማይሰማየለም እኮ ቤተሠብ 😢😢😢😢😢ምናይነትጨካኛናቸዉ ገዘጠኛዉበርታ ወንድማችን❤❤

  • @ZAIDZEWELD
    @ZAIDZEWELD 18 дней назад +4

    እባክህ ንቀበጥ አስገባት እባከህ

  • @m.a4475
    @m.a4475 18 дней назад +4

    ወንድሜ ይኼንን ኬዝ ለዱካ ሾው ለምን አትሰጠውም

  • @Habesha28
    @Habesha28 17 дней назад +3

    በውስጥ መስመር አናግረህ ክትትሉን በድብቅ ካሜራ እደመስራት ህግ ህግ ትላለህ ማስረጃ እንዲገኝ እኮ ነው የተፈለግከው ምን አይነት ነገር ነው።😢😢😢😢እእኡእ እንዴት ልታወራ አልቻልክም።

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 18 дней назад +2

    ልጅትዋን እንዳታሳግታት እባክ ጥንቃቄ ታድርግ ቤቱን ለመውረ ስ ብላ ነው ቤቱ ቤቱ አለች ሰውየውን አድኑት

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 18 дней назад +2

    በርታ ፡ ወንድም

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 18 дней назад +1

    ወንድምአለም በርታ

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 17 дней назад +1

    ወንጀለኛዋ እራሷ. ብምላስ ትቦንስሃለች ።።።

  • @melkamuferede2472
    @melkamuferede2472 17 дней назад +2

    መዳኒቱን እንዳትሰጣት መረጃ ማውጫህ ነው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 18 дней назад +5

    ጋዜጠኛው አትከርፈፍ ከዘላለም ከንስር አይን ጠይቅ❤❤❤❤

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 18 дней назад +3

    በድብቅ ካሜራ ተከታትለህ መረጃ መሰብሰብ ሲገባህ ምን ማለት ነው ፊት ለፊት መጋፈጥ ለምን ከዱካ ሾና ከንስር አይን አትማርም ጋዜጠኛው መናገር ሁሉ አትችልም

  • @tsehaydebela6101
    @tsehaydebela6101 18 дней назад +4

    አንተ ምን ያፈዝሀል ነቃ በል ሴትዮዋ ቤቱን ፈልጋ ይሆናል ምን አይነት ጥያቄ ነው ሴትዮዋን በደብ መርምር ፣እባክህን ሌላ ቻናል ተመልከትና ለመማር ሞክር።

  • @m.a4475
    @m.a4475 18 дней назад +4

    መድሀኒቱን ፎቶ ማንሳት ነበረብህ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 17 дней назад

    ይጠብቀን ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ጭካኔ በዛ

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain 17 дней назад +1

    ጁግና❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛ እዚህ ነው

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 18 дней назад +3

    ጋዜጠኛ ዝንብሎ ነው ካሜራ ደብቀህ አትከታተልም ዝም ብሎ መረጃ ስጡኝ የምትል እህትዮ ሌላ ሚዲያ ብተጅ ይሻልሻል

  • @mohammedhussein2464
    @mohammedhussein2464 17 дней назад +1

    ወንድሜ መጀመሪያ በዚህ መልኩ አልነበርም የምትሄደው ድብቅ ካሜራ አድርገህ ማስጃ ሰብስበህ እሷን ወዲያውኑ ማስያዝ ትችል ነበር አሁንም ጥሩ ነው ግን በዚህ ዘዴ ተጠቀም በርታ ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቅህ::

  • @tedros7728
    @tedros7728 17 дней назад

    Egziabher yrdaw wendmsh ayzosh❤❤❤❤❤

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 17 дней назад

    ውይ መጀመረያ ተናድዴ ነበር አስጨነቃት እህቱ ብሃላ ግን መዳኒቱ ከእጅዋ ወስደህ ሉጁም ወሰደህ ደስ አለኝ እህቱ ጎበዝ 💪👍❤🙏🇪🇷
    ሳብስክራይብ አረጉክልህ 👍🙏❤🎉

  • @tamiratgebregzabher1456
    @tamiratgebregzabher1456 17 дней назад

    ፍጥነት ያስፈልገሃል ጋዜጠኛው ብዙ ወሬ አያስፈልግም ቃላቶችን መደጋገም ዋጋ የለውም ለማንኛውም እግዛአብሔር ይቅር ይበለን

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 7 дней назад

    Dhugaa baayee nama gadiisisa waqaayyoo firdii isaa isheef yaa kenuu dhugaa obbooleesa keenya of egii haadhoo koo 🙏🥰

  • @HassenMekdella
    @HassenMekdella 17 дней назад +1

    ዝም ለምን ትላለህ ዝግት ያልክ ነው የሚመስለኝ ማውጣጣትና እሷ እንድትለፈልፍ አታደርግም እንደ እምትንተባተበው

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 17 дней назад +1

    Egizo Marina Kiristos😢😢😢😢😢😢😢

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 17 дней назад

    Yasazenal 😢😭😭💔💔💔
    Gazatanaw atefer tankara mohobne albeke 🎉gobaze nake 🎉🎉

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 8 дней назад

    ጋዜጠኛዉ በደንብ ማዉራት እና ማወጣጣት አትችልበትም አንዳንድ የያዝከዉ ታሪኮችን ሳይ ምነዉ የንስር አይን ቢይዘዉ ወይም ዘላለም ቢሆን እላለሁ ብቻ ተብተብ አትበል በርታ።

  • @MunaBaba-c2p
    @MunaBaba-c2p 17 дней назад

    ጀግናችን እባክህ እረዳት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 17 дней назад

    ጀግና እህት እባክህ ቶሎ ወደ እርምጃ ሂድ ከነ ንስር አይን ተማር ይች ወንጀለኛ እንደሆነች አየሃት ትተህው እንዳትሄድ አደጋ ነው ለእሱ አስወጣት ከቤቱ ይችን የስይጣን አገልጋይ

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 18 дней назад +1

    ጋዜጠኛው በመጀመሪያ ጥያቄ አትደጋግም ሁለተኛ ካሜራ አስቀምጥና መረጀ ፈልግ እሷ አተጨናንቃት

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 17 дней назад

    አይ እንደዚህ ነው ማወጣጣት ከዚህ ሁሉ ድብቅ ካሜራ ማስቀመጥ እና መከታተል ነበረበት

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 18 дней назад +3

    ጂል ዲብቅ ካሚራ አኑር

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 17 дней назад

    ማስረጃዉ መድሀኒቱን መደበቅሽ ነዉ አንቺ ነሽ የምትወጪዉ።

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 18 дней назад

    አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ጎበዝ።

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 17 дней назад

      ጊዜው ጥሩ ነው ሰው ነው እንጂ አውረ የሆነው

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 17 дней назад +2

    ጋዜጠኛው ለምን አይቀርብህም ድራማውን ካንተጋ አይሄድም

  • @AnauGete
    @AnauGete 17 дней назад

    አቤት ዘንድሮ 😢😢😢

  • @Efaret-h8c
    @Efaret-h8c 18 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢😮😢❤

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 17 дней назад

    Ezgoo marina kiristoos 😭😭😭😭😭😭

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 17 дней назад

    Yes❤❤❤

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 17 дней назад

    ሁለተኛ ስትመጣ ብቻህ እንዳ ትመጣ ገረምሶች አድርጋ እንደ ሚኪ ጎጆ ዩቱብ እንዳ ታስደበድበህ ☝

  • @zoolfamohammed5930
    @zoolfamohammed5930 17 дней назад

    አዳትለቃት❤አደራህን❤

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 17 дней назад

    ካሜራ አስቀምጥ መድሐንቱን ተቀበላት🎉🎉

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 17 дней назад +1

    ከዚህ ሁኔታ በላይ ምን መረጃ አለ አረመኔ ሚስት በፓሊስ ተይዛ መመርመር አለባት

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 17 дней назад

    ከምን ያለ ዘመን ደርስን እባካችሁ የዲሳባ ሴትናውዶች አላህን ፉሩ ሞት አለ ብላችሁ እሰቡ

  • @Eshetugy
    @Eshetugy 17 дней назад

    ጋዜጠኛው ጥያቄህ በጣም ስለምታንዛዛው ያሰለቻልና ለቤተሰብህ ስትል አስተካክለው፤

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 17 дней назад

    ነገሩእንዴታወቀስታቅ
    ልጁንእንዳትገለው
    ከልጅቱአርቁት
    ምናልባትእንዴዚህያረገችውእናቱን
    የገዴለችበትንሚስጥርአውቆባት
    እንዳይናገርባትይሆናልእንዴዚህያረገችው

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 17 дней назад

    ዛዛት ነህ ድብቅ ካሚራ ነበር የምታደርግ

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 17 дней назад

    ማስረጃ ቢኖራት እንዴት አንተጋ ትመጣ ነበር? የፈለገችው ማስረጃ በመስብሰብ እንድትረዳት ነው?

  • @alayekabitamu1151
    @alayekabitamu1151 17 дней назад

    ወድሜ ኮፍያ ልበስ

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 18 дней назад +1

    ጋዘጠኛ ስታወራ መጀመርያ አስብ እምታወራው ቡዙም ቱሩጎም የለውም ይቅርታ ካመራ ከቤቴ አስቀሙጡ 😢

  • @HilishGebreananiya
    @HilishGebreananiya 17 дней назад

    Gazetsegawu fara newu

  • @Almanals-l6k
    @Almanals-l6k 17 дней назад

    ሰዉዬዉን አሰክሜለዉ ከለች የኪም መስረጀ ትስጠቹ😢😢😢

  • @AbdullaAlyosfi
    @AbdullaAlyosfi 18 дней назад

    መጨርሻውን

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 18 дней назад

    Yizehew wits wede Hospital ahun were atabiza gazetega azinalehu betam yikerihal wede duka show mokir yihe irasu medanitun wesdeh asmermirew kela zede wiy selechen

  • @HadasTekle-r2d
    @HadasTekle-r2d 17 дней назад

    ykirta gazetegnaw kene duka show yeneser ayn blhat temar camera askemteh teketatel nigigrim aychilim

  • @Ammar815
    @Ammar815 17 дней назад

    😢😭😮😢

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 18 дней назад +1

    ጋዜጠኛ ለምን ስርአቷን አታስይዛትም ይቺን ገለሞታ ሴትዬ ።በጥፊ ማቃጠል ነበር የታመመ ሠው የለበሰውን ነጠላ ትጎትታለች ቱቱቱቱቱ ።ተቃጠልኩኝ በገዛ ስልኬ።

  • @SussuYousef
    @SussuYousef 18 дней назад

    Banati agisati sitiyo shigiri alebati😢😢😢

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 18 дней назад

    Dibik camera iyale yihe hulu tiyake iyedegagemik medanitu irasu yalitazezelet nwe iko

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 17 дней назад

    ዞላና የንሥር አይን ቢያገኛት አያቆዮትም አቅበጠበጣት ሙሉ መጀለኛ

  • @hmkl2789
    @hmkl2789 17 дней назад

    💔😭😭😭😭

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 18 дней назад +1

    Yehe gud telemdal ebakh Agzew kezich menati mist tebye Awtaw?

  • @AebaNahu
    @AebaNahu 18 дней назад

    መረጃይኑር በፈሊጥ አወጣጣት

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 17 дней назад

    እደገባችሁ የመጣችው ከቤት ስወጣ ካሜራ አኑራ ወይም ሠው ጠበቃ አላት

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 17 дней назад

    ካሜራ ለምን አደብቁም የማትጠራጠርበት ቦታ እሷ ያኔ ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ

  • @amdetsion3066
    @amdetsion3066 12 дней назад

    ጋዜጠኛው ምን ያንተባትብሀል በስርኣት ቆፍጠን በል የምትጠይቀውን ለይ እንጂ

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 18 дней назад +1

    Ere lemaji new mitmeslew mun aynet ateyayek nee

  • @עייח-ו9ה
    @עייח-ו9ה 17 дней назад

    💔💔💔

  • @Ammar815
    @Ammar815 17 дней назад

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 18 дней назад

    Wdemi ekani denhi methi bertatu ysethi egzabhri ytbekhu

  • @mizermusic5237
    @mizermusic5237 17 дней назад +1

    Come on this journalist is?? How she can help you put a hidden camera

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 15 дней назад

    ጋዜጠኞው ግን እንዲህ አይነት ችግር ሲኖር ድብቅ ካሜራ ታደርጋለህ አበቃ ።መልስ ታገኞለህ በዚህ ደረጃ ሰውን ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም። መድሐኒቱንም መስጠት አልነበረብህም ማስረጃ ይሆንህ ነበር ቆፍጠን በል እንጂ

  • @SarahSgggjhgh
    @SarahSgggjhgh 18 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 18 дней назад

    Ehtahnmi ewnhtyai tunalhi ehtyani esyi tunalhi ygdelhti lebhtu wreshi belai

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 15 дней назад

    እንግዲያውስ ለናትሽ ሞትም ተጠያቂ ናት አላማ አላት ማለት ነው ሴራዋን ማወቅና ለፍርድ ማቅረብ ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ እረ የፍትህ ያለው !!!!

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 17 дней назад

    ሰው እስከሚሞት አትጠብቁ እባካቹ ቶሎ ለህግ አቅርቡ ጋዜጠኛው አትርመጥመጥ ሰው እየተጎዳ አትለማመጥ

  • @abiwoldehafebo
    @abiwoldehafebo 17 дней назад

    First gazca

  • @hiwottekelesebiho5237
    @hiwottekelesebiho5237 17 дней назад

    አሁን ለምን አተፈሉጉቱም መዲሃኒቱ የሚወስደው

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 18 дней назад

    adagnau yet hefesh new yrhen jil yamrtasheben

  • @appkKuwait-e7u
    @appkKuwait-e7u 18 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @bafanamemehiru6442
    @bafanamemehiru6442 17 дней назад

    ባለሀብት ብለ ነው😢😢😢😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 18 дней назад

    Esu menalbhti sylmywki belai tunalhi lesumi ezhi yreghew edgenami lhbeti belai yreghew nhew ehi hekani ftrhi yfredbshi

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 18 дней назад

    ❤❤😢😢😢😢😢

  • @asianilo2894
    @asianilo2894 17 дней назад

    ስንት ጎበዝ ምልቶ እዚህ ጋር ለምን ሄድሽ ድብቅ ካሜራ አስቀምጥና መረጃ ታገኛለህ አሰርግዜ ማስረጃ ማስረጃ ሰብስብ ።

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 18 дней назад

    Keymi garhi ymiygzyti ynuralu ehi balhgi wduhi eymthi kunhi kensumi aduho yonalu ehi asfreti

  • @HinduAbdulkadir
    @HinduAbdulkadir 15 дней назад

    Men,aynet,gazeteya,nhe,atchekachek

  • @soltamsolata2728
    @soltamsolata2728 13 дней назад

    እናቷንም የገደለችው እሷ ትሆናለችና ይጣራ!!!

  • @melkamuferede2472
    @melkamuferede2472 17 дней назад

    እዳትለቃት

  • @abiwoldehafebo
    @abiwoldehafebo 17 дней назад

    Fara nay

  • @በፀጋው
    @በፀጋው 17 дней назад

    Gazexgna gana yikarel

  • @hfghfub443
    @hfghfub443 17 дней назад

    በጥፊበይው