Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሰይጣን መጨረሻው ክፉ እና ክፋት ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ተሰፋ አትቁረጭ እግዛቢሔር መንገድ አለው ❤❤❤
የእዉነት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ በሰራችዉ ሀጥያት ተፀፅታ በይፋ በሚድያ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ የጠየቀች ጀግና ሴት ናት ፂ አሁንም ለዚህች ልጅና ለአባቷ የህግ ከለላ (ጥበቃ) ቢደረግላቸዉ ጥሩ ነዉ
እኔን እኔን አባቴ ፈጣሪ ይምታቸው አይዞት አባቴ እነዚህ የአጋንት ልጆች
ይሄቤት በማንብር ነውየሚገዛው አሁንም የነሱእጂ እንዳይኖርበት የሰይጣን እጂእረጂምነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ፀበል ቦታ ንሰሀ ገአብተአሸ በመፃአም በመፀለአይ መዳአኔአለም በክንፈህ ሸአፈነአው ብለአሸ ፀልይ ፀአበል ገአብቷ እጅ እና እግር ይዞ መቀመጥ አይደለም ፀልይ ንሰሀ ግቢ ሰገአጂ ሀፀያተአኛ ነአኝ በአይ ተመሰገአን በአይ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ ይቺ ልጅ አንጀት ትበላለች እውነት እግዚአብሔር የአባትሽ አምላክ ይርዳሽ እውነት ታሪክሽ ተቀይሮ ማየት እፈልጋለሁ የአባቶቻችን አምላክ ይቅር በላት እባክህ ጌታዬ መፀፀትሽ እንባሽና ቁጭትሽ ደስ ይላል ያስቀናል በድያለሁ ብሎ እንዲህ ተፀፅቶ ማልቀስ መታደል ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው 😢😢😢😢😢😢
የሰይጣን አምልኮ ዙሮ ዙሮ ውድቀት ነው ጌታ ይሻለናል በድህነት ጌታ ይሻለናል
Betam
ወዳ ነው እንዴ እትመኩ
ህግ ልየሌለበት ሃገር የስውልጂ በስላም ዎቶ እማይገባበት እግዚአብሔር እንኳን አተረፍዎት የድንግል ልጂ አተረፍዎት ቶሎ ወደ ፖሊስ ይዘሽ በቁጥጥርእንዲውሉ
ሕግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቀና ልብ ያልሽ ወጣት ነሽ
ሰይጣን እኮ ክፍ ነው አይዞሽ እህቴ ጌታ እየሱስ ከዚ እስራት ነፃ ያውጣሽ ጌታ ጌታ ነው እርሱ መንገድ አለው እህቴ ❤❤❤❤
የማይረባ ትውልድ ቤተሰቡን ያሳቅቃል፡ በድህነት መሞት ምን ችግር አለው እግዝአብሔር ነው የሚያኖረው፡ የሰው ገንዘብ እያያችሁ እናት አባታችሁን አታሳዝኑ፡
ፂ ዘርሽን ይባርከው እህቴ መውደቅሽን ተይው አባትሽን አይተሽ መኖርሽን ተመኚ ጤናቸውን ይስጣቸው ።
ሚገርም እድል ነዉ ያባትሽ ፀሎት ሰርቶዋል
እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይስጣችሁ ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ በምድርም በሰማይም ፀጋነው የሰይጣን ልጆች አንዳሉ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች አሉና ፀጋ ይብዛላችሁ
አኡዙቢላሒ ሚነ ሸይጣኒ ረጂም ያረቢ ጌታዬ እንዲሕ አይነት ሸይጣኖችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ያረብ በስንቱ ሕይወት ነው ሚጫወቱት በብር እይታዎች ለሉ አምላኬ ጠብቀን የአላሕ ምን ኩድ ነው ምሰማው😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ጨርሶ እንደማይተወን ማሳያ ነሸ እድለኛ ነሽ የፀፀት ልብ አለሽ ፈጣሪም እሚፈልገው ይህንን ነው የማረሽን አምላክ በፍፁም ልብሽ እያመለክሽ በኔ ምክንያት ህይወታቸው ተበላሽቷል ላልሻቸው ጓደኞችሽ በፀሎትም ሆነ እራስሽን በማይጎዳ መልኩ ማስተካከል ትችያለሽ ያደረጉላት ሠዎች እግዚአብሔር በበረከት ባላሠባችሁት በጎዶሏችሁ ሁሉ ሙልት ያርግላችሁ ፂዎኔ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጺይ እራስሽን አንችም ጠብቂ ተከታትለው እንዳይገሏቸው መቸም የሰይጣን መጨረሻው አያምርም ፈጣሪ ይርዳሽ ሌሎች ግን ከዚች ልጅ ተማሩ
ላደረጋቸው ኢትዪጵያዊ ክብር ምስጋና ይደረሳቸው ።
አይ አባት አባት ይኑሪ አቦ ይማሩህ መድሀኒያለም እምዘክሪው ይቅሪይበልህ ያድንህ ፀበል ውስዱት እዴት እዳለቀስኩ😢😢😢😢😢😢😢
ውይ የኔ አባት ምን አደረጓቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው
አይዞሽ እህቴ የአባትሽ አምላክ የልባቸውን ንፅህና አይቶ አምላክ ረድቶሻል እንካን አባትሽን በሰላም አገኝሻቸው የእኔ ውድ አባት
ፂሂዬ እባክሽን እማቴ አባቴዮዋን ስታነሱዋችው ልክታተሉዋቹሁ ይችላሉ እባካቹሁ እራሰቹሁን ጠብቁ
የኛ የግናችን ጋዜጠኛ እንካራብሽ አለህ ግን ሴት ነሽና ለራስሽ አስቢ የኛ ጀግናችን
አላመንኩም ፅዮን የነሱእጂ እንዳይኖር ብየፈራሁ
ወይኔ ጰየ ትግስትሽ አንችንም አላህይጠብቅሽ ይችደሞልመለስ ትላለችደ አሁንም አባትሽነወት ባላወቁት የተጎዱት አንችስ ስራሽነው
ሰየጠን መጨራሻው ውድቀት ነው እግዚአብሔር ያሸንፋል እህቴ እንካን ከዛ ጭለማ እንካን ወጣሽ በእምነትሽ ጠንክሪ ያአባትሽም በዚህ ማለፉ እግዚአብሔር ይመስገን ቦታቸውን ጦቁሚ ጋዘጠኞች ሁሉ ተሰብስበው ያ ቦታ ያታወቅ እስከ መቼ በሰው ደም ሚጣጠቡት መንግሥት ይወቀው አባታችን እግዚአብሔር ይማሩት 😢😢😢😢
ጰ አባቶን አባክሽ አራጁቸው ከጉናቸው ሁኑ
እውነቱን ተናገሩና አባትየውን ረቅ ወዳለ ጥሩ ገዳም ወስዳቹ ብትደብቋቸው ጥሩ ይመስለኛል እንጂ ይሄም የነርሱ እጅ ይኖርበት ይሆናል
ምን አይነት የስይጣን ስራ እንደተስራፉ አይዞሽ ተረጋገተሽ ወደ ህግ እግዚአብሔር ያወጣሽን ህይወቴአትበይ ስልክሽን ቀይሪ እነሱን ለህግ
ፂ ጀግና ነሸ አምላክ ይጠብቅሸ በርቺ
ወይይ ኢተዩጰያ ህግ መንግሰት የሌለባት ሀገር የኤርትራ መንግሰት ተባረክ
በኤርትራ አይብስም ብለህ ነው የ ኢትዮጵያ ኢፋ ስለ ወጣ ነው እንጂ
@@frutenafrtuna3745 ኤረትራ ሙሸ የሰይጣን መሰራት ከተወህዶ ክሪሰትያን ከሙሰልም በላይ ሀይማኖት የለም ቤንጤ አይፈቀድም የኤርትራ መንግሰት ዮባረክ
@@jamilaatta823የዲያብሎስ ዋና ከተማኤርትራ
ቱ ኤርትራ ደሞ ምን ናፅነት ኑሮት ነው ሚሻለው ኤትዮጽያ እንደፈለጋቹ እየኖራቹ 😏
@@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ አረ ዝም በይ የጠንቆይ የመተት ሀገሪ ኤረትራ የተባረከ ሀገሪ
አባትሽ እዉነቱ ይወቁ ነፂ ይፀልያሉ በእምነታቸዉ ይበልጥ ይጠነክራሉ
ፈጣሪ ጨረሶ አባትሺንም አንችንም ይማራቹህ አንችም በረች ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሺ!!
ከስተትሸ ታርመሻል አይዞሸ ዋናዉ መፀፀትሽ ነዉ ጌታየሱስ ይድረስልሽ
እኔም ፈርቸ ነበር ሳይነግሯት ቢመጡስ እያልኩ እግዛቤር ይማራቸው ሁሉም ለበጎ ነው 😢
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ለአባትሽም ፈተና ነው የአባትሽም ፀሎታቸውን እየሰማ ነው ።ቀስ ብለሽ አርቀሽ እሰቢ ? ሰይጣን ይነሳል እግዚአብሔር ይሰጣል
ለጋዜጠኛዋ እድሜ ማቱ ሳላ ገንዘብ ለከፈላቹ እግዚአብህየር ይክፈላቹ
የኔአባት ሲያሳዝኑ አይዞወት እንኳንም ተረፉ
አቤቱ ስንቱ ተይዟል እግዚአብሔር ሆይ ቅዱሳን መላእክትን ልከህ ሀገራችንን እና ህዝቧን ድረስላት አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ጺዬ እባክሺ አባታን ወደ ሆስፒታል ወሰጃቸው እሳንም አረጋጊያት❤❤😢😢😢
በጣም ደስ ይላል ቤት ማግኘቷ።
ልጅትዎ ስታስጠላ😢😢😢 ለቤተሰብ መናገር ነበረብሽ አንቺ ባመጣሺው ጣጣ ሌላው እንዳወገዳ 😢😢😢
አይዞት እመብርሀን ከነ ልጇ ትማርዎት አችም እግዛብሔር ይባርክሽ
ገዳም ግቡ ተደብቀሽ😢😢😢
ሰይጣን ምን ስልጣን አለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም ሂጂ እባክሽ ሆለታ በርጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
መድሃኒአለም እማ ደርሶሎት ህይወቶትን እትርፏል ክብር ለመዲሃኒአለም ይሁን አዳነዎት
Thanks to God, God saved the man, this is miracle
yemir jegna nesh fetari idmena tena yistish anchim bemnetish tsinu hugni❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ፂዎን❤❤❤❤ተባረኪ
ጰ አብከሽ አራስቸውን የጠብቁ
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ነው በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
ፂ እረ አድራሻ ወይ ስልክሽን
መድህኒ አለም። እንኮን። ተረፉ ህክምና። ይድረሱ። አይዞሽ።
ፅ እዚጋ ስታት ሳርታሻል ላ አባትዮ ንጋርይ ብላን ናበር እኮ 😭😭😭
ሁሉም ለበጎ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰
Yena konjo Erassen Tbeke
እውነቱ ንገሩዋቸውና በፀሎት መንፈሱን ይዋጉት
በጣም,ያሳዝናል,,በማያውቁት,,ነገር,,ተደበደቡ,,ገዳም,ግቡ,,ንገሪያቸው,,ከአሁን,በኇላ,,አትደብቂ,,ካላወቁ,አሁንም,,ይጠቃሉ,,
ጋዜጠኛዋ በጣአም እንወድሽአለን እዳትተያአት አዉጫአት ከዚህ ጉድበደሟአ ቃሜረራ ግጥመዉባት ይሆናአል ሳታዉቀ አሁን ጠቢቃት በደብ ወደገዳአም ጠከርብላአ ትጠመቅ❤❤❤
አይ የሴጣን ስራ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ እንኳን አወቁ ተገላገልሽ
😢😢😢😢😭😭😭😭😭የኔ አባትአላህ ጨሪሶ ይማሪክ እኔ ልቀጥቃጥ አይዞት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አንቺ ልጅ ቢገድልዋቸው ኖሮ አባትሽ በሂወት ማግኘትሽ ፈጣሪ አመስግኚ እንጂ አትንጫጪ።
እውነት ከሆነ ለምን በሚስጥር አታደርጊውም ነበረ የባሰ ልጅቷንና አባቷን አደጋ ላይ መጣል አይሆንብሽም?
አናቴ አምዬ ❤❤❤❤❤,ፈጣሪ😂ይርዳችሁ
I'm note sure about the background but I loved the journalist, very helpful, bless you. BTW what's the name of lady from DMC?
Yagezat sewchi Egzhaber yibarkachew
የንሰሐ ልብ አለሽ የመዳንዓለም ልጅ
እነዚህ የሠይጣን ሎሌዎች !! እኝህ አዛውንት ብቻ በፀሎት ድምጥማጣቸውን ያገፏቸዋል።ጋዜጠኛዋ ግን በርቺ!!"በስመ አብ ወወልድ ወመነፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ፀአ መንፈሰ እርኩስ በስመ እየሱስ ክርስቶስ " ይህንን በቮይስ መልእክት ላኩላቸው። እራሱ ሰይጣን ይወግራቸዋል!ይንቀጠቀጣሉ !!
ለገንዘብ ብላችሁ ራሳችሁን ለሰይጣን አሳልፋችሁ አትሰጡ እባካችሁ:
ቦታውን ማሳወቁ ተገቢ አይመስለኝም።እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃት
Getachen medahanetachen Eyesus Christos yehen yadergal semu yemesgen.Amen.
dmc ይለያል❤❤፣❤❤፣❤፣
ይህ ፡ ትምህርት ፡ ይሁናችው ፡ ገንዘብ ፡ አላፊ ፡ ጠፊ ፡ ነው ፡ እራስን ፡ ከማጣት ፡ በላይ ፡ አስከፊ ፡ ነገር ፡ ነው ፡ ከራሷ ፡ አልፋ ፡ ለአባቷ ፡ ተረፈች ፡
አይ ነገ የሉታል ከዚያ አንቺ በሰላም ወደ ነበሪሺበት
ተጠነቀቁ ከዚህ በሀላ አራስቸውን የጠብቁ
ቤት ማግኘቱዋ ደስ ይላል
ሰላም፡እህቴ፡የፈጣሪ፡ስራ፡ማለቂያ፡የለውም፡አሁንም፡ተመልሳ፡ወደፀበል፡እንድትሄድ፡አበረታቻት፡ገና፡ብዙ፡ነገር፡ይሆንላታል፡በጣም፡እድለኛ፡ንት፡ፀበል፡ቦታ፡ብዙ፡ጊዜ፡የተቀመጡ፡አላየችም፡እሷ፡ግን፡በችግር፡እንጂ፡ፈጣሪን፡ለመካድ፡ፈልጋ፡እይደለም፡አሳስቻለሁ፡ለምትለው፡ሰርቻለሁ፡ብላ፡ያሰበችውን፡ሐጥዬት፡እጇላይ፡እየፃፈች፡መስግድ፡ነው፡ፈጣሪ፡መፀፀቷን፡ስለሚያቅ፡ይቅር፡ይላታል፡በበለጠ፡መምህር፡ተስፋዬ፡አበራ፡ኤፍታ፡ሚዲያ፡ውስጃት፡አመሰግናለሁ
Egzabiher erdache❤❤
ሃገርንየሚቆጣጠር መንግስት የለም ሃገር እየጠፋ በደንብ እህቴ እባክሽ የሚረዳሽ ፖሊስ አርገሽ ያሉበትን ከሃገር ድምጥማጣቸውን ያጥፈልን
ባለስልጣኖችና ባለሀብቶች በአብዛኛው በዚህ የተዘፈቁ ናቸው😢😢😢
እኛንም የመዳም ቅመሞች ያስበን እግዛቢሔር🙏🙏🙏🙏😍😍😍
አሁንም አለቀቃት ወደፀባሉ ትግባ መልሳችሁ
የሚገርም እድል ነው
እወነት ከሆነ ፈጣአሪ ይቀጥቅጣአቹህፈጣአሪ ይቀጥቅጣአቹህ አችግን ወደፈጣአሪ መመለስሽን አትጠጠችእ
አንቺ ቃዲማሽ አባትዮን አገኝ ብላን አሊ ናበራም 😭😭😭
Ayzosh berchi gazetegna egzabihir yrdash egzabihir kefitsh ygtem
וואו סיפור מצמרר ה" מלך ה" מלך ה" ימלוך לעולם ועד❤❤❤❤❤❤❤ אלופים
is there really Governent in Ethopia really sad ... they have strong tie with Security officials .....
ድሮም የገንዘብ ጣጣ ሀይማኖታን ቀይራ ፈጣሪዋን ክዳ የሴይጣን ደም ገብራ አምልኮ እያቀረበች ሰውንም እየሰበከች እያስገባች መጨረሻው ግን ጣጣውም ለአባትየውም ድብደባ ደረሰባቸው አቃራጭ ሀብት ፍለጋ ትርፋ እሄ ነው ስለዚህ ወገኖቼ የስላሴ ፍጥራን በድህነታችን ፈጣሪያችን እያመሰገንን ሽንብራችን እየበላን ጥሩ እንቅልፍ እንተኛለን ስለዚህ ያገኘነውን ስራ እሰራንን መኖር ነው ተጠንቀቁ እባካቹ ከዳቢሎስ ትርፍ አይገኝም እናስተውል ከወዲህ እንድነጠቀቅ ስል ጥሩ ትምህርት ስለሆነ ቪድዮን እንመልከት
ስእራዋ የሴጣአን አምላኬ ናአት ልአጀዉ ደሙ ታለቅሻአለሽ ማአፈርያ
ለምን እውነቱን አትነግራቸውም። መደባበቅ ለምን ተፈለገ።
መንፈሳዊውግያ የታለአረ እውርን እውር ቢመራው ገደል መግባት ነውና ። ለራስሽም ኣደጋ ላይ ነሽና መንፈስልውያንን ኣማክሪ። ተረጋጉ ተረጋጊ መፍትሄ የለውም። ሰው የሚልሽን ስሚ።
Ayzusi ehti berhi abhtesi manhew ymglewi egzabhri ytebkewi
ወድ ሀከቢት ወስጀቸው
ዉይይይ የኔ አባት
አሁንም ቤቱን የሚገዙት እነሱ እዳይሆኑ ጥናት አድርጉ
እራሳችሁ ጠብቁ😢😢😢
እረ ሆስፒታል ውሰዱዋቸው???? 😢
የምታገኝያትን ቦታ። አታሳይው። የሚገዛው ቤት ለምን በቪዶ ትቀርጻላችሁ በድብቅ አታረጉትም እንዴ በየ ርሊስቴቱ የምትዘሩት በድብቅ አሩጉት።
ኢየሱስ ያድናል
Setasetlu yefara dream. Masetaweka. New hulacehum .balegawec nacu
የሰይጣን መጨረሻው ክፉ እና ክፋት ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ተሰፋ አትቁረጭ እግዛቢሔር መንገድ አለው ❤❤❤
የእዉነት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ በሰራችዉ ሀጥያት ተፀፅታ በይፋ በሚድያ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ የጠየቀች ጀግና ሴት ናት ፂ አሁንም ለዚህች ልጅና ለአባቷ የህግ ከለላ (ጥበቃ) ቢደረግላቸዉ ጥሩ ነዉ
እኔን እኔን አባቴ ፈጣሪ ይምታቸው አይዞት አባቴ እነዚህ የአጋንት ልጆች
ይሄቤት በማንብር ነውየሚገዛው አሁንም የነሱእጂ እንዳይኖርበት የሰይጣን እጂእረጂምነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ፀበል ቦታ ንሰሀ ገአብተአሸ በመፃአም በመፀለአይ መዳአኔአለም በክንፈህ ሸአፈነአው ብለአሸ ፀልይ ፀአበል ገአብቷ እጅ እና እግር ይዞ መቀመጥ አይደለም ፀልይ ንሰሀ ግቢ ሰገአጂ ሀፀያተአኛ ነአኝ በአይ ተመሰገአን በአይ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ ይቺ ልጅ አንጀት ትበላለች እውነት እግዚአብሔር የአባትሽ አምላክ ይርዳሽ እውነት ታሪክሽ ተቀይሮ ማየት እፈልጋለሁ የአባቶቻችን አምላክ ይቅር በላት እባክህ ጌታዬ መፀፀትሽ እንባሽና ቁጭትሽ ደስ ይላል ያስቀናል በድያለሁ ብሎ እንዲህ ተፀፅቶ ማልቀስ መታደል ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው 😢😢😢😢😢😢
የሰይጣን አምልኮ ዙሮ ዙሮ ውድቀት ነው ጌታ ይሻለናል በድህነት ጌታ ይሻለናል
Betam
ወዳ ነው እንዴ እትመኩ
ህግ ልየሌለበት ሃገር የስውልጂ በስላም ዎቶ እማይገባበት እግዚአብሔር እንኳን አተረፍዎት የድንግል ልጂ አተረፍዎት ቶሎ ወደ ፖሊስ ይዘሽ በቁጥጥርእንዲውሉ
ሕግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቀና ልብ ያልሽ ወጣት ነሽ
ሰይጣን እኮ ክፍ ነው አይዞሽ እህቴ ጌታ እየሱስ ከዚ እስራት ነፃ ያውጣሽ ጌታ ጌታ ነው እርሱ መንገድ አለው እህቴ ❤❤❤❤
የማይረባ ትውልድ ቤተሰቡን ያሳቅቃል፡ በድህነት መሞት ምን ችግር አለው እግዝአብሔር ነው የሚያኖረው፡ የሰው ገንዘብ እያያችሁ እናት አባታችሁን አታሳዝኑ፡
ፂ ዘርሽን ይባርከው እህቴ መውደቅሽን ተይው አባትሽን አይተሽ መኖርሽን ተመኚ ጤናቸውን ይስጣቸው ።
ሚገርም እድል ነዉ ያባትሽ ፀሎት ሰርቶዋል
እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይስጣችሁ ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ በምድርም በሰማይም ፀጋነው የሰይጣን ልጆች አንዳሉ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች አሉና ፀጋ ይብዛላችሁ
አኡዙቢላሒ ሚነ ሸይጣኒ ረጂም ያረቢ ጌታዬ እንዲሕ አይነት ሸይጣኖችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ያረብ በስንቱ ሕይወት ነው ሚጫወቱት በብር እይታዎች ለሉ አምላኬ ጠብቀን የአላሕ ምን ኩድ ነው ምሰማው😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ጨርሶ እንደማይተወን ማሳያ ነሸ እድለኛ ነሽ የፀፀት ልብ አለሽ ፈጣሪም እሚፈልገው ይህንን ነው የማረሽን አምላክ በፍፁም ልብሽ እያመለክሽ በኔ ምክንያት ህይወታቸው ተበላሽቷል ላልሻቸው ጓደኞችሽ በፀሎትም ሆነ እራስሽን በማይጎዳ መልኩ ማስተካከል ትችያለሽ ያደረጉላት ሠዎች እግዚአብሔር በበረከት ባላሠባችሁት በጎዶሏችሁ ሁሉ ሙልት ያርግላችሁ ፂዎኔ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጺይ እራስሽን አንችም ጠብቂ ተከታትለው እንዳይገሏቸው መቸም የሰይጣን መጨረሻው አያምርም ፈጣሪ ይርዳሽ ሌሎች ግን ከዚች ልጅ ተማሩ
ላደረጋቸው ኢትዪጵያዊ ክብር ምስጋና ይደረሳቸው ።
አይ አባት አባት ይኑሪ አቦ ይማሩህ መድሀኒያለም እምዘክሪው ይቅሪይበልህ ያድንህ ፀበል ውስዱት እዴት እዳለቀስኩ😢😢😢😢😢😢😢
ውይ የኔ አባት ምን አደረጓቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው
አይዞሽ እህቴ የአባትሽ አምላክ የልባቸውን ንፅህና አይቶ አምላክ ረድቶሻል እንካን አባትሽን በሰላም አገኝሻቸው የእኔ ውድ አባት
ፂሂዬ እባክሽን እማቴ አባቴዮዋን ስታነሱዋችው ልክታተሉዋቹሁ ይችላሉ እባካቹሁ እራሰቹሁን ጠብቁ
የኛ የግናችን ጋዜጠኛ እንካራብሽ አለህ ግን ሴት ነሽና ለራስሽ አስቢ የኛ ጀግናችን
አላመንኩም ፅዮን የነሱእጂ እንዳይኖር ብየፈራሁ
ወይኔ ጰየ ትግስትሽ አንችንም አላህይጠብቅሽ ይችደሞልመለስ ትላለችደ አሁንም አባትሽነወት ባላወቁት የተጎዱት አንችስ ስራሽነው
ሰየጠን መጨራሻው ውድቀት ነው እግዚአብሔር ያሸንፋል እህቴ እንካን ከዛ ጭለማ እንካን ወጣሽ በእምነትሽ ጠንክሪ ያአባትሽም በዚህ ማለፉ እግዚአብሔር ይመስገን ቦታቸውን ጦቁሚ ጋዘጠኞች ሁሉ ተሰብስበው ያ ቦታ ያታወቅ እስከ መቼ በሰው ደም ሚጣጠቡት መንግሥት ይወቀው አባታችን እግዚአብሔር ይማሩት 😢😢😢😢
ጰ አባቶን አባክሽ አራጁቸው ከጉናቸው ሁኑ
እውነቱን ተናገሩና አባትየውን ረቅ ወዳለ ጥሩ ገዳም ወስዳቹ ብትደብቋቸው ጥሩ ይመስለኛል እንጂ ይሄም የነርሱ እጅ ይኖርበት ይሆናል
ምን አይነት የስይጣን ስራ እንደተስራፉ አይዞሽ ተረጋገተሽ ወደ ህግ እግዚአብሔር ያወጣሽን ህይወቴአትበይ ስልክሽን ቀይሪ እነሱን ለህግ
ፂ ጀግና ነሸ አምላክ ይጠብቅሸ በርቺ
ወይይ ኢተዩጰያ ህግ መንግሰት የሌለባት ሀገር የኤርትራ መንግሰት ተባረክ
በኤርትራ አይብስም ብለህ ነው የ ኢትዮጵያ ኢፋ ስለ ወጣ ነው እንጂ
@@frutenafrtuna3745 ኤረትራ ሙሸ የሰይጣን መሰራት ከተወህዶ ክሪሰትያን ከሙሰልም በላይ ሀይማኖት የለም ቤንጤ አይፈቀድም የኤርትራ መንግሰት ዮባረክ
@@jamilaatta823የዲያብሎስ ዋና ከተማኤርትራ
ቱ ኤርትራ ደሞ ምን ናፅነት ኑሮት ነው ሚሻለው ኤትዮጽያ እንደፈለጋቹ እየኖራቹ 😏
@@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ አረ ዝም በይ የጠንቆይ የመተት ሀገሪ ኤረትራ የተባረከ ሀገሪ
አባትሽ እዉነቱ ይወቁ ነፂ ይፀልያሉ በእምነታቸዉ ይበልጥ ይጠነክራሉ
ፈጣሪ ጨረሶ አባትሺንም አንችንም ይማራቹህ አንችም በረች ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሺ!!
ከስተትሸ ታርመሻል አይዞሸ ዋናዉ መፀፀትሽ ነዉ ጌታየሱስ ይድረስልሽ
እኔም ፈርቸ ነበር ሳይነግሯት ቢመጡስ እያልኩ እግዛቤር ይማራቸው ሁሉም ለበጎ ነው 😢
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ለአባትሽም ፈተና ነው የአባትሽም ፀሎታቸውን እየሰማ ነው ።ቀስ ብለሽ አርቀሽ እሰቢ ? ሰይጣን ይነሳል እግዚአብሔር ይሰጣል
ለጋዜጠኛዋ እድሜ ማቱ ሳላ ገንዘብ ለከፈላቹ እግዚአብህየር ይክፈላቹ
የኔአባት ሲያሳዝኑ አይዞወት እንኳንም ተረፉ
አቤቱ ስንቱ ተይዟል እግዚአብሔር ሆይ ቅዱሳን መላእክትን ልከህ ሀገራችንን እና ህዝቧን ድረስላት አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ጺዬ እባክሺ አባታን ወደ ሆስፒታል ወሰጃቸው እሳንም አረጋጊያት❤❤😢😢😢
በጣም ደስ ይላል ቤት ማግኘቷ።
ልጅትዎ ስታስጠላ😢😢😢 ለቤተሰብ መናገር ነበረብሽ አንቺ ባመጣሺው ጣጣ ሌላው እንዳወገዳ 😢😢😢
አይዞት እመብርሀን ከነ ልጇ ትማርዎት አችም እግዛብሔር ይባርክሽ
ገዳም ግቡ ተደብቀሽ😢😢😢
ሰይጣን ምን ስልጣን አለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም ሂጂ እባክሽ ሆለታ በርጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
መድሃኒአለም እማ ደርሶሎት ህይወቶትን እትርፏል ክብር ለመዲሃኒአለም ይሁን አዳነዎት
Thanks to God, God saved the man, this is miracle
yemir jegna nesh fetari idmena tena yistish anchim bemnetish tsinu hugni❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ፂዎን❤❤❤❤ተባረኪ
ጰ አብከሽ አራስቸውን የጠብቁ
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ነው በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
ፂ እረ አድራሻ ወይ ስልክሽን
መድህኒ አለም። እንኮን። ተረፉ
ህክምና። ይድረሱ። አይዞሽ።
ፅ እዚጋ ስታት ሳርታሻል ላ አባትዮ ንጋርይ ብላን ናበር እኮ 😭😭😭
ሁሉም ለበጎ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰
Yena konjo Erassen Tbeke
እውነቱ ንገሩዋቸውና በፀሎት መንፈሱን ይዋጉት
በጣም,ያሳዝናል,,በማያውቁት,,ነገር,,ተደበደቡ,,ገዳም,ግቡ,,ንገሪያቸው,,ከአሁን,በኇላ,,አትደብቂ,,ካላወቁ,አሁንም,,ይጠቃሉ,,
ጋዜጠኛዋ በጣአም እንወድሽአለን እዳትተያአት አዉጫአት ከዚህ ጉድ
በደሟአ ቃሜረራ ግጥመዉባት ይሆናአል ሳታዉቀ አሁን ጠቢቃት በደብ ወደገዳአም ጠከርብላአ ትጠመቅ❤❤❤
አይ የሴጣን ስራ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ እንኳን አወቁ ተገላገልሽ
😢😢😢😢😭😭😭😭😭የኔ አባት
አላህ ጨሪሶ ይማሪክ እኔ ልቀጥቃጥ አይዞት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አንቺ ልጅ ቢገድልዋቸው ኖሮ አባትሽ በሂወት ማግኘትሽ ፈጣሪ አመስግኚ እንጂ አትንጫጪ።
እውነት ከሆነ ለምን በሚስጥር አታደርጊውም ነበረ የባሰ ልጅቷንና አባቷን አደጋ ላይ መጣል አይሆንብሽም?
አናቴ አምዬ ❤❤❤❤❤,ፈጣሪ😂ይርዳችሁ
I'm note sure about the background but I loved the journalist, very helpful, bless you. BTW what's the name of lady from DMC?
Yagezat sewchi Egzhaber yibarkachew
የንሰሐ ልብ አለሽ የመዳንዓለም ልጅ
እነዚህ የሠይጣን ሎሌዎች !! እኝህ አዛውንት ብቻ በፀሎት ድምጥማጣቸውን ያገፏቸዋል።
ጋዜጠኛዋ ግን በርቺ!!
"በስመ አብ ወወልድ ወመነፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ፀአ መንፈሰ እርኩስ በስመ እየሱስ ክርስቶስ " ይህንን በቮይስ መልእክት ላኩላቸው። እራሱ ሰይጣን ይወግራቸዋል!ይንቀጠቀጣሉ !!
ለገንዘብ ብላችሁ ራሳችሁን ለሰይጣን አሳልፋችሁ አትሰጡ እባካችሁ:
ቦታውን ማሳወቁ ተገቢ አይመስለኝም።እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃት
Getachen medahanetachen Eyesus Christos yehen yadergal semu yemesgen.Amen.
dmc ይለያል❤❤፣❤❤፣❤፣
ይህ ፡ ትምህርት ፡ ይሁናችው ፡ ገንዘብ ፡ አላፊ ፡ ጠፊ ፡ ነው ፡ እራስን ፡ ከማጣት ፡ በላይ ፡ አስከፊ ፡ ነገር ፡ ነው ፡ ከራሷ ፡ አልፋ ፡ ለአባቷ ፡ ተረፈች ፡
አይ ነገ የሉታል ከዚያ አንቺ በሰላም ወደ ነበሪሺበት
ተጠነቀቁ ከዚህ በሀላ አራስቸውን የጠብቁ
ቤት ማግኘቱዋ ደስ ይላል
ሰላም፡እህቴ፡የፈጣሪ፡ስራ፡ማለቂያ፡የለውም፡አሁንም፡ተመልሳ፡ወደፀበል፡እንድትሄድ፡አበረታቻት፡ገና፡ብዙ፡ነገር፡ይሆንላታል፡በጣም፡እድለኛ፡ንት፡ፀበል፡ቦታ፡ብዙ፡ጊዜ፡የተቀመጡ፡አላየችም፡እሷ፡ግን፡በችግር፡እንጂ፡ፈጣሪን፡ለመካድ፡ፈልጋ፡እይደለም፡አሳስቻለሁ፡ለምትለው፡ሰርቻለሁ፡ብላ፡ያሰበችውን፡ሐጥዬት፡እጇላይ፡እየፃፈች፡መስግድ፡ነው፡ፈጣሪ፡መፀፀቷን፡ስለሚያቅ፡ይቅር፡ይላታል፡በበለጠ፡መምህር፡ተስፋዬ፡አበራ፡ኤፍታ፡ሚዲያ፡ውስጃት፡አመሰግናለሁ
Egzabiher erdache❤❤
ሃገርንየሚቆጣጠር መንግስት የለም ሃገር እየጠፋ በደንብ እህቴ እባክሽ የሚረዳሽ ፖሊስ አርገሽ ያሉበትን ከሃገር ድምጥማጣቸውን ያጥፈልን
ባለስልጣኖችና ባለሀብቶች በአብዛኛው በዚህ የተዘፈቁ ናቸው😢😢😢
እኛንም የመዳም ቅመሞች ያስበን እግዛቢሔር🙏🙏🙏🙏😍😍😍
አሁንም አለቀቃት ወደፀባሉ ትግባ መልሳችሁ
የሚገርም እድል ነው
እወነት ከሆነ ፈጣአሪ ይቀጥቅጣአቹህ
ፈጣአሪ ይቀጥቅጣአቹህ አችግን ወደፈጣአሪ መመለስሽን አትጠጠችእ
አንቺ ቃዲማሽ አባትዮን አገኝ ብላን አሊ ናበራም 😭😭😭
Ayzosh berchi gazetegna egzabihir yrdash egzabihir kefitsh ygtem
וואו סיפור מצמרר ה" מלך ה" מלך ה" ימלוך לעולם ועד❤❤❤❤❤❤❤ אלופים
is there really Governent in Ethopia really sad ... they have strong tie with Security officials .....
ድሮም የገንዘብ ጣጣ ሀይማኖታን ቀይራ ፈጣሪዋን ክዳ የሴይጣን ደም ገብራ አምልኮ እያቀረበች ሰውንም እየሰበከች እያስገባች መጨረሻው ግን ጣጣውም ለአባትየውም ድብደባ ደረሰባቸው አቃራጭ ሀብት ፍለጋ ትርፋ እሄ ነው ስለዚህ ወገኖቼ የስላሴ ፍጥራን በድህነታችን ፈጣሪያችን እያመሰገንን ሽንብራችን እየበላን ጥሩ እንቅልፍ እንተኛለን ስለዚህ ያገኘነውን ስራ እሰራንን መኖር ነው ተጠንቀቁ እባካቹ ከዳቢሎስ ትርፍ አይገኝም እናስተውል ከወዲህ እንድነጠቀቅ ስል ጥሩ ትምህርት ስለሆነ ቪድዮን እንመልከት
ስእራዋ የሴጣአን አምላኬ ናአት ልአጀዉ ደሙ ታለቅሻአለሽ ማአፈርያ
ለምን እውነቱን አትነግራቸውም። መደባበቅ ለምን ተፈለገ።
መንፈሳዊ
ውግያ የታለ
አረ እውርን እውር ቢመራው ገደል መግባት ነውና ። ለራስሽም ኣደጋ ላይ ነሽና መንፈስልውያንን ኣማክሪ። ተረጋጉ ተረጋጊ መፍትሄ የለውም። ሰው የሚልሽን ስሚ።